KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩታን ውጪልን አሏት . ሴቶቹ ተጋደሉ😭
22:02
ኣብ 14 ዓመተይ እየ በኽሪ ጓለይ ወሊደ ፡ ሳላ በዓልቲ ገዛይ እየ ተለዊጠ #truelove #rural marriage
35:22
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Каха и дочка
00:28
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ሰኢድን ፕራንክ የሱመያ የድሮ ባል በበሀር ከ ኢትዮጵያ መጣ ልጃችን እያለቀሰች ነው ሰኢድ አበደ
Рет қаралды 102,795
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 381 М.
SBA Babba
Күн бұрын
Пікірлер
@SBABabba
3 жыл бұрын
wiz Show ቻናሉን ሰብስክራይብ አርጉለት kzbin.info/door/hRKOL4MP_rP5EUd3YlPKtg
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
ሠያዉግንሥትቀንለመኩህ ተዉሸርአርግልኝ
@emusumyatube
3 жыл бұрын
እረተው ሰይድ ሸር አድርግልኝ የአኸራ ወድሜ ላላህ ስትል
@mahataher2707
3 жыл бұрын
ሰኢደሚሰኪንአብሎትአለ
@saabirsacuudi745
3 жыл бұрын
@@emusumyatube asc
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
@@emusumyatube ነይዉዴ
@ሀያትነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
3 жыл бұрын
የሠይድን ትግስት ታላደንቅ ማለፍ አልችልም ሰይድ አድናቂህ ነኝ
@hasatpice9198
3 жыл бұрын
Betam
@hymetayeyoutube3274
3 жыл бұрын
Lik neki wedu
@saedeabdu5411
3 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የሳኩት
@አሊያ
Ай бұрын
ዉሸትነው
@abu-n9b
3 жыл бұрын
ሠይዶ ምርጥ ሠው የኔ ወንድም ምሣ ሥጡት አለ ሀቢቢ
@የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ጅስ ምናምን ስጠው ሲል ኢትዮጵያ እኮ ፍቅር ናቸው ልላ ዜጋ ቢሄን እንዳታስገባው ይል ነበር ሳይድ እድሜ ከጤና ጋር 💚💛💔👍👍👍👍👍
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
3 жыл бұрын
ኑው ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።
@ኩንፈየኩንዜድነኚወሎ-ቀ7ቘ
3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ከይር
@HawaMuhammed-w7w
24 күн бұрын
በምን ነው የምንቀራው እኔ እፍልጋለሁ
@bintmuhamedmuhamed6471
3 жыл бұрын
ሰኢድ ሳላደቅህ አላልፍም ለሰው ያለህ ክብር ትግስትህ😍😍😍😍😍
@yusuffedilu
3 жыл бұрын
ሰይድ ፕራክ እንደሚሆን ይገምታል። ምክኒያቱም ሁሌም ፕራክ ስራው ስለሆነ⬇️
@ሀፊዛባባንናፍቂ
3 жыл бұрын
እኮ
@makamaka3019
3 жыл бұрын
ሳህ
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
3 жыл бұрын
ትክክል
@samiralbrahim2355
3 жыл бұрын
ሳህ እኔም ብያለሁ ያው አቆ ስለሆነ ልበርነው
@የትምልኑርስደተኛነኝ
3 жыл бұрын
ገና ዛሬ አየሀችሁ ስይድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጥሩ ስው ነህ ♥♥♥♥♥♥😘😘😘😘😘😘😘👌
@anioromo8949
3 жыл бұрын
Mashallah bayye nama gari sayidi😍😍wly issin rabbi ilmmo gari sif hakkenu sayidi ☝☝lnshalla
@agereaddis1762
3 жыл бұрын
ሰይድ ብሎ ዝም ነው አይ ትግስት የትግስት ምንጭ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ በዚህ ያዝልቅህ
@zahara122w8
3 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ብዬሀለሁ ሰይድ ትግስትህ የሌለነው በርታ 👍👍👍👍👍
@ኢክሮወሎየዋ
3 жыл бұрын
የኔ ወድም ሰኢድ ትግስቱ ጨዋነቱ ሰላምህ ይብዛ አቦ
@azmiyerayawa7835
3 жыл бұрын
ሰይድ ካንተም እንጠብቅ አለን ያበደ ብራክ
@ፋጡማአብዱራሂም
3 жыл бұрын
ዋው ሠይድ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም 😍😍
@አህሊየኮቻዋ
3 жыл бұрын
ወላሂ ሠይድ እና ሡመያ በጣም ምርጥ እና አሥተዋይ ትግሥተኛ ናችሁ
@sabontuoromoo9313
3 жыл бұрын
Maashaallh Taabara kaallh s'idoo miskini Rabbll nama akka ketti nufi haa bayisu 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@oromoarsiitayaa6801
3 жыл бұрын
Amiiiiiiin Amiiiiiiiin jenee jiraa
@sumayaaharargee3379
3 жыл бұрын
Mashaa allah sumayaa & seid yena wedochi sewedachu eko allah yitebikachu 😍😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@zuzutube-h2w
3 жыл бұрын
ወላ ሳላደቅህ አላልፍም ሱመያ የኔ ቆጆ የቃቃ ባሌ ነበር በሳቅ ግደልሺኝ ወድድድ አርጋችኋለሁ ሰኢድ ብድር መልስ አላህ ይጠብቃችሁ😘😘
@madinamadina4749
3 жыл бұрын
እኔ ብሆንሳቄይመጣልሳልረሰክክክክክአቀዋለሁአላቀዉምአላለቺም
@madinadeen3419
3 жыл бұрын
በፊት አሰፈርቶኝ ነበር ሡመያ ድንጋጤ አሳቀኝ ክክክክክክ😀😀😀😀👏👏👏👏👏ዋው ፕራክ
@emebettube4963
3 жыл бұрын
የእውነት ሰኢዶ በጣም ተደናቂ ነው
@orommiittitiwallo9155
3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍❤
@mazitube6871
3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ
@maryammaryam7405
3 жыл бұрын
Wayii mashaallaah mashaallaah mashaallaah sa'idoo obsa ykn ammala sifi kenee osso hudda kenee mashaallaah
@ኢቶጲያ-የ6ቨ
3 жыл бұрын
ሰኢድ ግን የምር የምር በጣም ልዪ ሰው ነክ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
3 жыл бұрын
ውድ የእስላም ልጅች ቁራአን ብቻ የምትፍልጉ ብቻ ሰብስክራይብ በማረግ ተቀላቀሉ እንማማር
@አበሮስቲዩብ
3 жыл бұрын
ሳኢድ ግን ምን አይነት ትግስተኛ ነህ ወላሂ አደነቂህ ነኝ አላህ ይጨምርልህ
@etoplov8296
3 жыл бұрын
በጣም እውነት ሰው ነህ ክለብ አቦ ለኔም ትግስት ሰጥኝ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
3 жыл бұрын
መሻአላህ ሰይድ አድናቂህ ነኝ ወላሂ ትግስት ብሎ ዝም ነው ወላሂ
@lubabalubaba8235
3 жыл бұрын
ሱመያ. ሰርተሽዋል በደብ. በጣም ነው. ያስቅሽኝ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
3 жыл бұрын
ሱመያን በጣም እወዳታለሁ ለዛ አላት ሙዝዝም ስትል ያምርባታል ሱመያና ሰኢድ የኔ አንደኞች👍👍👍👍
@fatimh2845
2 жыл бұрын
ሰላም ሱመያ እና ሰዪድ ሰወዳቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@ጦይባጦይባከርታቲትነኚ
3 жыл бұрын
ሀሀሀ ሰይደ አደናቂህ ነኚ የሚስትም ሹሹሻ አለወይ ሰያ
@layla3z782
3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላቹ ሰወዳቹ
@ekramwolo2856
3 жыл бұрын
ሠይድ መልካም ሠው ሁሉም ሠው እንደረዳህነው በኢቱብ
@sifen5
3 жыл бұрын
ሰይድ መልኮም ሰው አላህ ይጠብቃችሁ
@ዛሬየእኔቀንነው
3 жыл бұрын
የሰይድ አድናቅ ነኝ ሰይድ ፀባየ ሴናይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ። ሱማያ አንችም አንደኛ ነሽ እወዳችሃለሁ።
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
2 жыл бұрын
የሱመያ ሀረካት በጣም ነው ያሳቀኝ ክክክክክክ
@ሎሚሽታ
3 жыл бұрын
ወይ ውርደት ኧረ ፕራንክ ስትሰሩ አገናዝቡ ከዚህ በፊት እንዳላገባች ከነገረችህ ድንግል አልነበረችም ማለት ነው
@ssa1323
3 жыл бұрын
እክክክክ
@የትምልኑርስደተኛነኝ
3 жыл бұрын
እኮ😁😁
@Tube-nf1mc
3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ልል ነበር ወላሂ
@asmaaa1091
3 жыл бұрын
የዩቱብብር፣አሠከራቸው
@jemalkedir8687
3 жыл бұрын
እኮ
@tube3397
3 жыл бұрын
ቲንሹ ግን የት ነው የተወለደው ከዚህ ሳኡዲ ወይሰ ኢት በባህረ መጥቶ እንዳይሆን
@ሠላምነኝየማሪያምልጅ
3 жыл бұрын
ሌላ ሰው ብሆን በትግስት አያናገረም ግን ሰይድ ዋው በፈጣሪ በፍቅር ያኖራችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@seemborak6238
3 жыл бұрын
Mucaa keenyaa In arasiin warraa ciiqii 🤣🤣sadiyee 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@ethioferst3191
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@Sሳሚሪነኝየራያዋ
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
3 жыл бұрын
ሱሚ ምርጥ ነሺ ሰወዲሺ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቃቺሁ
@ሀያትሊበን
3 жыл бұрын
ምርጥ ሠው ሠይድ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ሡመያ ሥወድሽ ምርጥ ብራክ ነበር ግን አልሠራችሁትም
@WasKan-m5b
4 ай бұрын
ere simeya😂😂😂😂😂 gn seyd prank mehpnu akuual
@foziyaasanyijawwee960
3 жыл бұрын
🙆🙆🙆🙆🙆🙆😂😂😂😂😂😂😂 wayoo hojji kessan jabadhaa saidoo obsii kaa❤❤❤❤❤
@semirabintbaba6562
3 жыл бұрын
😂😂😂😂በሳቅቅቅቅ ሞትኩኝ አይ ሡመያ የታናሸ ወንድም ያጎቴ ልጅ አለች ክክክክክክ የእቃቃ ባል አለች 😂😂 ሠኢድ ግን በጣም ትግሥህ እደምድር አሸዋ የበዛ ነዉ እዉነት ገረመኝ የኔ ባል ቢሆን እንደ ቅርጫት ሥጋ ከፍፍሎ አጥንቴን ያሥቀምጠዉ ነበር😂😂😂😂ሠይድ ትግሥትህ እሥከ ጥግ ነዉ ዋዉዉዉ
@seadi.yewuchalewa7269
3 жыл бұрын
😄😄😄😄yeem
@tube3507
3 жыл бұрын
ወአለይከ ሰላል ወራህመቱላል ወበረካትሁ 👉😀😀😀ሡመያ ሰያ ሀሪፍ ፕራን እንጠብቀል 😀ምላሹን ግን ነገሩ ሱመያ ሁሌ ልዳርህ ስለምትል ሚስት ብታመጣም ቀለበቷን አውልቃ ነው የምታጋባ😀😀ልጁ ሠርቷል ሱመያዬ አንች ነሽ ኝየሣቅሽ
@abochnamedia-9290
3 жыл бұрын
አይ አልተሳካልሽም ሱሜ😄😄 በቃ ሰኢድ አንድ ቀን አውቀህ ፕራክ ሁንላትና ከዚ ፕራክ ተገላገል😂
@selamselam9188
3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ባል ነበርሽዴ በፊት 😜😁😁😁
@beketube9852
3 жыл бұрын
ስኢድ በጣም ትግስተኛ ነው ሁሌም
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
3 жыл бұрын
ይገርምሻል ውዴ እምታቀርቡት ሁሉ ትምህርት አዘል ስለሆነ ደስ ትላላችሁ ስወዳችሁ
@እመቢቲማርያም
3 жыл бұрын
ስኢድን:ጥሩስውነውየምለው:በምክኒያትነው:እርቡታል:ተመታል:ስለልጁ:ደህነት:ስይድ:የስውጥግ:ለዚህነው:ትንሹን:ከስይድስር:እንዳትወጣ:የምለው:ፍጣሪልብክን:ደግነትክን:አይለውጠው:🙏🙏
@omg-cb9qv
3 жыл бұрын
ፕራንክ ሁሌ ስራቸው ስለሆነ ምንም አይገርመኝም ይሄ ሰይድ ያውቃል እኔ አንድ ቀን ፕራንክ ብደረግ ድጋሜ አልሸወድም ሰይድ ያውቃል የምር 100% ልጁ እንደዚህ ፏ ብሎ በባህር ነው የመጣ ምኑ ነው አሁን በባህር የመጣ የሚመስለው ሀሀሀሀሀሀ አትሸውዱን በባህር የመጣ ሰው አፈር ነው የሚመስለው ሙቀቱ
@hammedjhanaj1427
3 жыл бұрын
እረ ሰማያ የኔ ቆንጆ ሰራሽ እኮ ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yematateshome713
3 жыл бұрын
ሰኢድን የመሰለ ምርጥ ባል ስላለሽ እ/ርን አመስግኝ
@lilayoutube6931
3 жыл бұрын
#you 're hambel saido በእዉናት ትሁት ናክ ጋና ሰታያዉ ምግብ ስጣዉአለእኮ
@ami.habeshawit
3 жыл бұрын
_አቤት የሠይድ ትእግስት !! ማሻአላህ ሁሉም ፕራክ ላይ በጣም ትእግስት አለው አላህ ይጨምርለት_
@selamlesewhulutube1992
3 жыл бұрын
ተመካክረው ነዋ የሚሰሩት ጅሎች አትታለሉ ብዙስ ነገር የሱ ፈጠራ
@foziyaasanyijawwee960
3 жыл бұрын
mucaan hin baredaa saidoo itti naa herumsisi 😋😋😋😋
@ሀያትነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
3 жыл бұрын
ወይኔ የሱማያ ስራ በጣም ነው የሳቀችኝ ያጎቴ ልጅ ታንሼ ያክስቴ ልጅ ወይኔ በሳቅ 😜😜🤣🤣
@የትምልኑርስደተኛነኝ
3 жыл бұрын
እኔ በታይ ሱመያ ስውዳትኮ😘😘😘😘😘😘👌
@yetuj633ru3
3 жыл бұрын
ሥወዳቸውእኮእዊይ ሡሚየ&ሣየየየ👍👍👍👍👍👍
@salameselemetube6689
3 жыл бұрын
ሰሂድ እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጥህ
@ሰአዳቲዮብ
3 жыл бұрын
ሁሉም ወዶች እደሰይዲ ትግሰት ይሰጣቸው
@Salam-mv1hd
3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@neima7311
3 жыл бұрын
ልጁ ይችላን ደስ ይላን ያልቻልሽው ሱመያ ነሽ
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
3 жыл бұрын
ኧረ ሰርታዋለች እንደዉም ያሳቀችን እሷ ናት ስትተባተብ😂😂😂😂😂
@kubrakubra75
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ መብሩክ አላህ ይጨምርልህ ሠይዶ ማሻአላህመብሩክመብሩክአላህይጨምርልህሠይዶ
@fatommohammedali6516
3 жыл бұрын
ሰኢድ ምርጥ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ቅን ነህ
@yoditegetachweeshitu6127
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ባል ነህ ስይድ
@fatommohammedali6516
3 жыл бұрын
ሱመያ ማሻ አላህ አለባበስሽ ተመቸኝ ልብሱም ያምራል 👍
@ummuhuzeyfaa8845
3 жыл бұрын
waay sa'iid dhugaa obsa qaba rabbiin ilmoo garii isiniif haa kennuu
@rehimatube2398
3 жыл бұрын
ወይኔ ትግስቱ ሰይድ
@ekramwolo2856
3 жыл бұрын
ሠይዶ ኢትዮጵያ ወድሜ ስለሆንክ ብቻ ኩራሁብህ ምግባልቶል ጁዝ ስጡት ተደብድባል ስትል ደጉ ያገሪ ሠው በየ አላቺሁበት ሠላማቺሁ ይብዛልኝ
@بدرناصرالعتمي
3 жыл бұрын
እዉነት ፕራኩኳ አልተሳካም ምንም ትወናዉን አልቻላችሁበትም ይልቁንስ ስለትዳሊያዘ እርግጠኛ ከሆናችሁ ማለት የነበረበት ትንሹ ከሱመያጋ ወድ ሲገባ አይቻለሁ አተነህ ብየነበር ነገርግን ሳስተዉል ሌላወድነዉ ብላችሁ ቢሆን ኖሮ የአበደ ፕራክ ይሆነበር ታድያ ገልጋይ ደናደና ገልጋይ ያስፈልጋል እዳይደባደቡ ማለትነዉ በተረፈ ሱመያ ማሻአሏህ አምሮብሻል 😍
@የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ
3 жыл бұрын
ዉይ ሰሙ እደት እዳዝናናሽኝ የቃቃልይ 😄😄😄😄😄😄
@emanaaa733
3 жыл бұрын
እኔ ግን አንድ ቀን ፖራክ ከተደረኩኝ ዱጋሚ አልደረግም ባንናለው እረ እድሜዬን ሙሉ አልሽወድም ወላህ🤔
@foziyakonjo9888
3 жыл бұрын
ያውቃል ብራክ መሆኑን ሁልግዜም።ብራክ እያረግሽው አይደል
@hayatkedirkedir6434
3 жыл бұрын
አው እኔእንዳቺነው ሁሌፕራንክ እንዴትአያቅም
@Gh-fm4oq
3 жыл бұрын
ይመቻቺሁ ምርጦቺ ሰይድን ልታሳብጂዉነዉ😂😂😂
@hayetyasuf2961
3 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁን
@ብሎክመሬምሡሡሐያትሠመ
3 жыл бұрын
እኔ ፈራሑ ለናተ የሰኢድ ትግስት ዋው
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ
3 жыл бұрын
የሚስትም ሿሿ አለደ አለላም አረ በሳቅ ሰይድ ዋው ትግስት
@bedriya5829
3 жыл бұрын
እነ ሰኡድን ስወዳቸው ወላሂ ውድድ ነው እማደርጋችሁ
@umufewzan-2948
3 жыл бұрын
ነይማወደኔም
@Sነኝወለየዋየቲርቲራዋ
3 жыл бұрын
ማሽአላህ የናተ ጫወታ ይመቸኛን አላህ ይጠብቃቹሁ
@taibahabashi7776
3 жыл бұрын
ወይኔ ሡመያ ዬኔ ውድ ሠወደሽ
@baytaworwatube4556
3 жыл бұрын
እንደ አስተያየት ልጁ አለባበሱ ልክ አይደለም ደግሞ ልጂ ነው በጣም ሌላ ልጂ ብትመርጭ አራፍ ነበር ሱመያ ደግሞ አላስመስልሽም ቢያንስ ድንግጥ ብለሽ አዝነሽ ይቅርታ ስለደበቅኩህ ስይድ ን ማሳመል እና በባህር የመጣውን እንደት ዝም ብለህ ቤት ድርስ ትመጣለህ ትዳሬ ላይ ችግር ልትፈጥር ነው ማለት ነበርብሽ በተርፈ እወዳችሃለሁ
@tube-pw6np
3 жыл бұрын
ሰይድ የምር በጣም መልካም ሰው ነህ
@seid3600
3 жыл бұрын
አረ የሡመያ ማስመሰል😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂
@saadayoutubesaadayoutube4747
3 жыл бұрын
ሰይድ እሲ የኔንም ቻናል አስተዋውቅልኝ
@ዛሬየእኔቀንነው
3 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ሱማያ በሳቅ ገደልሽኝ የእቃ እቃ ባሌ ነው
@sadaal7lwa721
3 жыл бұрын
ሠይድ በጣምጎበዝ ትግስት አለው
@ashuymareymlijyoutube7348
3 жыл бұрын
ብሩ ወይ አላለችም የስሟን ትርጉም ንገረን ሰይዶ
@samiirabaaleeroobe5512
3 жыл бұрын
Saido obsa siifkenne mashaa allah
@mucajalaa8463
3 жыл бұрын
maatii naaf ta.ii saanyii
@queenzuzu710
3 жыл бұрын
Kuni dhugamatti prank ajaa'ibaa I love it this prank 😄😄😄😄😄😄😄😄😄
@hananaliebrahim6250
3 жыл бұрын
ልጁ በደንብ አሥመሥሏል ሡመያ ነሺ ያላሥመሠልሺው
@ወሎዩዋነኝ
3 жыл бұрын
ደመረ ሱመያእደለኛነሺወላሂ
@ዛሀራነኚየሀራዋ
3 жыл бұрын
እረበሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@GualRaya-vz4zz
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስዒድ ኣስሊ ጁስ ምናምን ስጠው አላለም ምስኪን በንደት ቆዳሽን ነወይ ምቀይሪው አላለም
@hannatube469
3 жыл бұрын
Saidoo $ sumiyeee walin umurii dheradhaa bekaa namaa
@tube-me3pd
3 жыл бұрын
ስይዶ እናድደህ አይዞህ ግን ወድሚን ጋር ትመሳስላላችሁ ድመሩኝ ድመሩኝ እኔም እድማመራችሀልሁ
@zakibubuzaki56
3 жыл бұрын
እውነትሽነው ልጂን አይቻት ልምጣ እንደውም ይዣት ልምጣ አላለችም እይ ሡመኛ ምርጥ ባል አለሽ እውንት
@haweekwt7302
3 жыл бұрын
ሱብህን አላህ አረ ጉደ በል ጎንደር
@AsAs-qn7oq
3 жыл бұрын
እኔ ፍራንክ አላደርግም ቢሰድበኝስ
@سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
3 жыл бұрын
ሱመያ አበላሽተሽዋል መሳቅ የለብሽም ነበር ሰይድ ነቅቶብሻል
@mulumulu4759
2 жыл бұрын
ሱማዬ ፈፅሞ ፕራክ ለማድረግ ችሎታ የላትም እዥቅዥ ትላለች
@HaMa-qs9rx
3 жыл бұрын
ወየዉ ሱምዬ ሆደን አሰመምሽኝ አይ ሆደን
@saadayoutubesaadayoutube4747
3 жыл бұрын
ማሻላህ ደስ ስትሉ ስይድ አይለያችሁ ምርጥ ጥብዶች
22:02
ሩታን ውጪልን አሏት . ሴቶቹ ተጋደሉ😭
Tsge royal
Рет қаралды 89 М.
35:22
ኣብ 14 ዓመተይ እየ በኽሪ ጓለይ ወሊደ ፡ ሳላ በዓልቲ ገዛይ እየ ተለዊጠ #truelove #rural marriage
Fkri Entertainment ፍቕሪ ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 465
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
25:02
ጉድ❗️የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ ሰራ አማራ ወንድሜ ነው ትግሬ ወንድሜ ነው ሰልፍ አክሊል ለዘመድኩን አንጀት አርስ መልስ ሰጠ ወጣቱ ሆ አለ
ሴፕራ - ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
27:14
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 52)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 156 М.
7:32
🤫ሳዱሎቹ ተገኙ||ወሎ ሀይቅ ላይ🥰
Fafi Tube💦
Рет қаралды 2,3 М.
19:14
🛑ጀሚላ ሽንት ቤት ገብታ ጉድ ሰራች ሰገራ አጨማልቃ በላች እንዲ ጉድ ሰርታን አታቅም ማን ይጠባት? 🙊🙊🙊🙉🙉
SBA Babba
Рет қаралды 60 М.
13:24
ሰኢድን ፕራንክ አረኩት 50ሺ ብር የገዛውን ስልክ ሰበርኩበት እና መታኝ
SBA Babba
Рет қаралды 72 М.
1:15:07
እራሴን ለማጥፋት ሁለቴ ሞክራለው የዛሬዋ ባለታሪካችን ሩቅያ በስኬት መንገድ ላይ
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 32 М.
13:29
ERISAT: በየነ (ዉፉይ) "ዋዕላ ብርጌድ ንሓመዱ፡ ናብ ዞባዊ ዲፕሎማሲ ክንዋፈር ከኽእለና እዩ" #news #eritrea #tigrinya
ERISAT
Рет қаралды 10 М.
15:21
🛑ሱመያን ፍለጋ ወደ ሰነአ ተመለስኩ ሳጣት መኪኖቹን ሸጥኳቸው በቃ ወሰንኩ
SBA Babba
Рет қаралды 45 М.
35:07
ዘሩባቤል - ተኸታታሊት ፊልም - ክፋል 19 | Eritrean Drama - zerubabel (Part 19) - Jan. 25, 2025 -ERi-TV #eritrea
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 7 М.
19:16
ባሌን ከ አረብ ሴት ጋር እጂ ከፍንጂ ያዝኩት ምን እንደ ተፈጠረ ይመልከቱ
SBA Babba
Рет қаралды 247 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.