KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዮአዳን (ክፍል 42)
31:07
🛑አረቧን ሚስቴን ከ ሱመያ አስተዋወኩዋት በ ድፍረት ሁለተኛ ሚስቴን እቤት አመጣዋት የተደበቀ ሚስጥር ወጣ ያበጠ ይፈንዳ🙉
20:30
Players vs Pitch 🤯
00:26
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
🛑ሰኢድ እነ አዩ ቤት ድረስ ገብቶ ከ ወንድሟ ጋር ተጣላ አዩ በሰላም ቤት ገባች😭😭😭😭😭
Рет қаралды 88,271
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 367 М.
SBA Babba
Күн бұрын
Пікірлер: 1 500
@SBABabba
Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i2fEnZaKhtV1edE
@oromiyaoromiya7709
Ай бұрын
Kuniii diramadhaa yoo dhugaa tatee qalichaa sanifii ishiii walii galanitiii okeee homaa tanaa lamanii garuu saidoo pirak umatafii sumayaa yoo gotee waallaahi rabbii siin araramuuu
@abdulhakimusman3036
Ай бұрын
ዋናው ስቃ ማየቴ በቂዬ ነው ለጊዜው
@ሂክማ-ኀ2ወ
Ай бұрын
እረ ሱመያድረሺ
@የኮሜቶችታዛቢ
Ай бұрын
ሰይዲ ተጃጃልክ እሷ ሀጂነብይ ሴት ትለጣጠፋለህ ተፈለካት አግባ ካላስ ሹ
@seadayoutube3908
Ай бұрын
@@ሂክማ-ኀ2ወ😂😂😂
@sikosilo7773
Ай бұрын
ሰኢድ እባክህ ሱመያን እንታስከፋት በዛ ላይ ምርጥ ሴት ናት😢 አላህ ይጠብቅሽ ሱሚዬ የኔቆንጆ 😍 ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ሀቢበቲ
@AbduZakir-s7w
Ай бұрын
የኢማንሽ ዝቅጠት
@yaltenorljent
Ай бұрын
አላህየ ድረሥ ባሌን ከሀራም ሤቶች ይጠብቅልኝ
@klovemys7062
Ай бұрын
አሚንንን ያረቢ ሀላሌዋ ለኔብቻ 🙏🙏
@asqw6481
Ай бұрын
ክክክ ወላሂ አሳቅሽኝ አጥብቀሽ ያዥ የሴት ጉዋደኛ አታብዥ
@yaltenorljent
Ай бұрын
@@asqw6481 እሽ እህቴ ያሥፈራል ዘመኑ ወላሂ
@rabiarabu3985
Ай бұрын
እውነትሽ ነው ሴቶቹ እንደሆ አልተቻሉም
@HdhdhxGshsjsjs
Ай бұрын
Amin🤲🤲🤲
@fafitube4259
Ай бұрын
የእስምናን መስፈርቱን ሳተሟላ ሁለተኛ ሚስት እየለክ ከሀጅኝብይ ሴት ጋር ከመተሸሻት የእስልሚናን ሀራሙን ሀላሉን በደብ እወቅ
@Zehara244
Ай бұрын
Betam MN yakal😢
@HanaHabtamu-og7ef
Ай бұрын
ሲጀመር ሁለተኛ ተፍክዶልናል ብላችሁ አይደል እንዴ ነነገሩ የናቴ አይደለንም ጥፋቱ አምላክ yemitlut new እንደዝህ ማዘዝ አልነበረበትም እናቴ እማ ምን ታረጉ
@Zehara244
Ай бұрын
@@HanaHabtamu-og7ef MN abash agebash teteyeksh teterash woregna yesew haymanot lemenkat erucha
@fafitube4259
Ай бұрын
@@HanaHabtamu-og7ef አንች ምን አገበሽ አንችም አለሽ አይደል ስዕል አምላኪ
@HanaHabtamu-og7ef
Ай бұрын
@@fafitube4259 😂😂😂🤪🤪🤪 ሲል የሚያመልክ የለም እናቴ እናቴ ድንጋዩን አምልካችሁት new እንዴ
@Zsoso2022
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወድ ነብይ 🥀🥀🥀🥀
@الله-ذ8ل1ي
Ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@آمخالدالحمدلله
Ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@tigisthopetube1234
Ай бұрын
ሰለአላሁ አለይ ወሰለም❤❤🎉🎉
@Strawberry-w5n
Ай бұрын
ሰይድ ካንተ አሄን አልጠብቅም ከአሁን አሁን ከ ሱምያ ጋር አገር ቤት ግብቶ ቤት ገስቶ ኢትዮጵያ ይኖራሉ ስል እሄንን ሃራም አለይክ ሱምያ ወርቅ ናት
@seadayoutube3908
Ай бұрын
warqi aygelixatim
@ሪምወልየዋ
Ай бұрын
ምናገባሽ😂😂😂
@mekiyamekiya9980
Ай бұрын
ሰይድኮ ምንም ጥፋት የለበትም ልጅቱ ፎንቃገብቶላታል
@mekiyamekiya9980
Ай бұрын
ወንድሙዋን ጎበዝ ግን እህትክነው አደብ ማሥያዝ ያለብክ አንዋር ደሞ ደነገጠ ቂቂቂ አይንአውጣናት የመን ውሠዳት ሠይድ ከሡመያጋር ልጆቹን ትጠብቅ😂😂😂😂😂
@Sadaa2024-rn9rn
Ай бұрын
ምን አገባችሁ ከቻለ ٤የመግባት መብት አለው
@sofi8983
Ай бұрын
ሡመያን ለማሳመን የተሠራ ድራማ ነው ሠሙየ አላህ ጥንካሬው ይስጥሽ በኢማንሽ አላህ ያጠክርሽ ያረብ
@የቡቴዋ
Ай бұрын
አው እደዚ ተጠቀሙት እጂ ጨርሰዋል 😂😂
@NejatAhmed-ox2df
Ай бұрын
በትክክል
@ganama2365
Ай бұрын
ቢያስ.ለሚስትህ.ስሜት መጠበቅ አለብህ.የስራሕን ይስጥህ
@Zakbini-ol6gy
Ай бұрын
እኔ የምለው ሰይድና ፕራንክ አድርጋት ብሎ ያለው ልጅ እና 3ቱም እህትና ወንድም ይመስላሉ መልካቸው አንድ ይመስላሉ ድራማው የተሳካላቹ ይመስላል
@saaa-tl6fn
Ай бұрын
ሤት መሆን አስጠላኝ😢😢😢
@HawiShife
Ай бұрын
iko 😢😢😢😢
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
Ай бұрын
በጣም😢😢
@najata.medeyanajatamedeya2069
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@FooorAbamera
Ай бұрын
الحمدلله sat jnt ymtgbabt klal new end wend alkbdebnm Alhamdulilah bey
@DgfGdgg-g8f
Ай бұрын
በጣም ምን ትመሥል አለይ
@cequa4067
Ай бұрын
ደሙ የሚገርመኝ ላይክ የሚያደርጉለት ሰዎች ሚስቱን እኮ እንዴት እንደናቃት እንደደፈራት በጣም ባለጌ ነህ እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ድራማ ካልሆነ ሚስትህን ገልሀታል ማለት ነው የልጆችህ እናትን ደሞኮ ቆንጆ ወንድ ቢሆን እኮ ምንም አይደለም ጉቶ መላጣ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Toyba-oo1zz
Ай бұрын
ሱምያ አሏህ ብርታቱን ይስጥሺ
@ሉባባነኝያላህባራ
Ай бұрын
በጣም😂😢
@HdhdhxGshsjsjs
Ай бұрын
amin😢😢
@MohdSaidoo
Ай бұрын
የሚያሣዝነኝ ነገር ቢኖር ትዳር መጫጨቻ መሆኑ ትዳር ትልቅ ክብር ያለው ነው አላህ ሂዳ ይሥጣችሁ
@agereaddis1762
Ай бұрын
ሰይድ ባለጌ ነህ የማከብርህን ያክል በጣም አወረድሁህ ለራስህ ክብር ባትጨነቅ እዴት በሱመያ ላይ እዲህ ትጫወታለህ
@anshaebrahim3901
Ай бұрын
ትክክል❤
@remla_8503
Ай бұрын
ሲመስለኝ ፕራክ ነው ሚሆነው
@agereaddis1762
Ай бұрын
@@remla_8503 ያርገው ሱመያ አሳዘነችኝ
@genetbelete9303
Ай бұрын
@@anshaebrahim3901ምንድነው ችግሩ ሙሥልም አራት ምሥት ይፍቀዳል አይደለም ምን ችግሪ አሌ 😂
@anshaebrahim3901
Ай бұрын
@@genetbelete9303 አደል መስፈርት አለው
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
Ай бұрын
የሴትን ልብ የምሰብሩ ወንዳቻ በላ ያውርድባቻሁ አንተ ጂንጃሮ ፍት ለሚስትህ ክብር ይኑርህ
@gggtbfhf8561
Ай бұрын
😂😂😂
@DffFgg-i8n
Ай бұрын
Amennn
@FetihaFetiha-f4s
Ай бұрын
ክክክክ😂ወዮ ስደብ
@الحمداللهالحمدالله-ع7ر
Ай бұрын
ሱመያ አላህ ትግስቱን ይስጥሽ
@ጒጒጒ
Ай бұрын
እደዚህ የተጣበቃቹህት ሱመያን ለማሳበድ ነዉ ድሮም ኦሮሞን ማግባት ትርፉ ይሄ ነዉ😢😢😢😢😢
@ሀያትየርሡልአማናነብየንአ
Ай бұрын
በጣም
@lubabanegash8321
Ай бұрын
ወላሂ በጣም ይከብዳል እኔ ግን ኒካ አስረው ድራማ እየሰሩ ነው ሱመያ እንዳትጎዳ ይመስለኛል ።
@ehelalawyutb2528
Ай бұрын
Ewnt new
@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
Ай бұрын
😂😂😂አንች ደሞ አያያዥ😂
@Fatimadubale
Ай бұрын
እኔ እራሱ እያልኩ ነዉ 😂😂😂 ኒካህ ሳያስር እንድህ የሚሆን አይመስለኝም 😅😅
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
Ай бұрын
አወ ባይሖን እኔደዚሕ አይተቃቀፍም ነበረ
@emanummuebrahim1882
Ай бұрын
ትክክል ዝም ብሎ መተቃቀፍ አለ እንዴ
@EntisarUmer
Ай бұрын
አላህን አትፈራም ኒካህ ሳይኖርህ ሴት ማቀፍ ለሚሰትህ ትንሽ አታሳዝንህም ለሞራላ እንኳን አላህ የስራህን ይስጥህ
@sameerasameera1988
Ай бұрын
ኢጭ ስታስጠላ ሚስት እያለው አች በግድ ሁለተኛ ሴቶች ሊላ ላጤ ወንድ አታችሁ ሚስትና ልጅ ያለ ወንድ የምትወዱት ጤነኛ አይደለሽም ስላች እኔ አፈርኩ
@TibaTube
Ай бұрын
ፕራክ ነው
@hdxz7664
Ай бұрын
ምን ችግር ኣለውሽሪኣ ይፈቅዳል ታግባው ኣዳሜ ምን ኣገባችሁ ታግባባው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halemahad3297
Ай бұрын
2:54 @@TibaTubeአወ እውነተኛ ነገር እኮ ሚዲያ ላይ አይወጣም
@Zdweloyewa
Ай бұрын
@hdxz7እና ቢፈቅድ ታዳ ወንድ ጠይቆ ነው እንጅ ሴት ጠየቃ ነው እንደ ያውም በግድ
@sameerasameera1988
Ай бұрын
@@hdxz7664 ታይ ሁሉም ነገር ስረአት አለው ሴት ግደታ አግባኝ ትላለች እደ
@tigisthopetube1234
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የእኛ ነቢይ🎉🎉❤❤❤ሰለአላሁ አለይ ወሰለም
@الحمدالله-ظ7ح3ث
Ай бұрын
ሀጅነብይ ጋር እድህ እየተሻሸህ እደት ነው ችግር የማይመጣው ልጅቱም የመጨርሻ አይናውጣ ሠእድ ለምን እድህ ያለ ትለቃለህ ለሚስትህ ስሜት አታስብም እየተሻሸ ይለቃል
@ሂክማ-ለ8ደ
Ай бұрын
ከድህ አይነት ወድ እና ሴት አላህ ይጠብቃችሁ አጪ😢😢😢
@NajatMohammad-jm1se
Ай бұрын
Anen andezi yekebedegn asuwa endet tehun 😢😢😢
@Fatma-nr1rg
Ай бұрын
Sah tikeki neshi marre❤ Azubillah Allah hida yestan 😢
@halemahad3297
Ай бұрын
@@ሂክማ-ለ8ደፕራክ ነው አትሸወዱ
@starcall9965
Ай бұрын
አሚን@@ሂክማ-ለ8ደ
@ahmadjadiga1802
Ай бұрын
እውነት አግብቶ እንጂ ሙስሊም ሁኖ ይህንን ድርጊት አያደርግም
@NemiaEs
Ай бұрын
አይ ሶመያ የኔውድ አላህ ትእግስቱን ይስጥሽ ውደ
@Rahmat-fw5bp
Ай бұрын
በጣም ወድ እያለ ትዳር አለው ወድላይ ፊጥ😢
@marakiyoutube
Ай бұрын
ሱምያ አለቦታዋ ማን ግቢ አላት ሲቀጥል ወደዛ ሰፈር ያሉ ሰውች በምንናቸው እደሚያስቡ አላቅም😅😅😅😅😅
@almetuDejin
Ай бұрын
ድራማኮነዉ
@Helomihelomi-b2w
Ай бұрын
😂😂😂😂😂እኮ@@marakiyoutube
@MdRtt-m8p
Ай бұрын
ብራክ ነዉ
@ethiokuwaittube5566
Ай бұрын
አሁን ገባኝ ሰይድ ሱመያን ፕራንክ እያደረገ ነው። አትድከሙ
@ቅማሞች
Ай бұрын
ሱምያየ ትግስቱን ይስጥሽ ጠክሪ ዉዴ
@marakiyoutube
Ай бұрын
ምን ትግስቱን ይሰጣታል አለቦታዋ ማን አግቢ አላት ወደዛ ሰፈር ያሉ ወዶች እኮ ማሰቢያ የላቸውም
@FatumaTadesse-k9u
Ай бұрын
@@marakiyoutubeማሬ አይጣልነውጅ ሸኮር አገዳ አይደል አትነክሰው እሱ ባኝለጌነው😅😅😅😅
@Zdweloyewa
Ай бұрын
ደግሞ ትገለፍጣለች እንደ ማፈር ሲገባት ሴት አሰዳቢ ትዳር የሌለው ወንድ አጣሺ እንደ
@RomanaAlRomana
Ай бұрын
የባስአለ ሀገርህን አትልቀቅ
@saadaahmad5973
Ай бұрын
ሰይድ ካተ ያማይጠበቅ የሰራሀው ሱመያ ትግስቱን ይስጥሽ❤ይህ ከባድ ነው ያረቢ አይ ለህይታ ብላቹህ ከሆነ የልጆችህን እናት እውነቱን ንገራት❤አትጎዳ የምጠቅምህ የልጆችህ እናት ነት ❤ይቅርታ ጠይቅ ሱመያን ❤በሀላ ይቆጭሀን❤❤ስታጣት አድቀን ሱመያ ❤
@SadSad-qe1su
Ай бұрын
ገባ ገባ በሉ ድራማው ክፍል ሶስት ተለቌል😂😂😂😂😂
@yuosefetheth6516
Ай бұрын
ክክክክክክክ
@yuosefetheth6516
Ай бұрын
እረ ብራክ። አይሠስለም
@FatumaTadesse-k9u
Ай бұрын
ነውደ ድራማ እኔኮ በስድብ ቦጨኩት😅😅😅
@sof-bq8tk
Ай бұрын
የምር ዲራማ ነዉ እደዉ የኛወቹስ በትዳር ላይ ዲራማ አይከብዲም😢
@ZeynbaYusuf
Ай бұрын
እረ እናተ አላህን ፍሩ እስልምናን አታሰድቡ አንቺስ ምን አይነት ትዳር ነው ማን ያሰረልሽን ኒካህ ነው ጣትሽን ለቀለበት የዘረጋሽው አላህን ፍሩ እይ ሂጃብ እና አብያ ኪሳራ
@mekiamekia459
Ай бұрын
አንተ ጥናዣም ለሚስትህ ክብር ይኑርህ 😮
@userenter2635
Ай бұрын
ጥናዣም😂😂😂😂😂የተመታ ኮመንት👍
@mekiamekia459
Ай бұрын
@@userenter2635 ክክክክ መከራ ፊት ብላ የኮመተችም አለች
@NesriyaNesriya-om7hq
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@zehara5
Ай бұрын
😂😂😂ሱመያን ማነው የሚወዳት እደኔ እስኪ በላይክ ደምሩኝ ❤❤
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
Ай бұрын
ጥናዣም ሀሀሀሀሀ
@HalimaMohammed-xb5nc
Ай бұрын
ሱመያ የኔ እህት ብርታቱን ይስጥሽ ውይ ስላንች እኔ እባዬ ቀደመኝ ወረቢ 😢
@ععلي-ذ4ظ
Ай бұрын
ለምን 😂ቃጠሎ ሁላ ኣያላቅ ምን ችግር ኣላው
@HayatEndres-r4j
Ай бұрын
አኡዙ ቢላሂ ምኗ ፍጣጣነሸ ያረቢ አላህዬ አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ
@Emuhawiletiyedsewa
Ай бұрын
ደህና ሰው ሲበላቅ ቅራሪየለውም አሉ ለልጆችህ እና ክብር ይኑርህ ሴት ልጂ ብርጭቆናት ከተሰበረች አትጠገንም
@agereaddis1762
Ай бұрын
በጣም ባለጌ ነሽ የሰዉ ባል እዲህ በገሀድ መቀማት የሴት አሰዳቢ
@Yaasmin2024
Ай бұрын
Eko
@ToybaYmam-u6m
Ай бұрын
ቱ አሏህ ይህድሃ
@semirakemal3483
Ай бұрын
😂በጣም
@hayatdamtew7016
Ай бұрын
ሸሪአውይፈቅዳል መቀማትአደለም
@Zdweloyewa
Ай бұрын
ሴት አሰዳቢ
@BorenaTube45f
Ай бұрын
ኧረ ሰይዶ ደህና ሰዉ አልነበርክ ለዛቺ ምጥና እርግት አስተዋይ ለሆነች ለልጆችህ እናት ለሱመያ ቆንጆ አሰብ እያረክ የምሰራዉን ነገር ሱመያን የመሰለች ጀግናሚስት ስለሰጠህ በጣም እድለኛነህ እና አደራ ለሷም አሰብ እያረክ ለምሰራቸዉ ነገሮች
@ፋፊየአላህባሪያ
Ай бұрын
እኔ የማዝነው ለሱማያ ነው አላህ ትግስቱን ይስጥሽ የኔ ውድ አሁን አቺ አንድ ፍሬ ልጅ ምን ሆነሽ ነው ቀስ ብለሽ የምወድሽን ነጻውን ብጤሽን አታገቢም ሆ ምን ጉድ ነሽ
@SiamShafi-ek1zm
Ай бұрын
Wly kan akka kanaa nagadisiisee hin jiruu jaalalis rakkisaadha garuu shamaran keenyaa sabiriimaan taa,uu wayyaa rabbiin addaba nutii haagodhuu😭😭😭😭😭😭😭😭
@rahemaumer2275
Ай бұрын
ምነው ግን አንቺ እንደዚህ ክብርሽን አጣሽ ? አረ አላህን ፍሪ እንተ ደግሞ ፂምህን ላጭተህ እንደ ጭንቅላትህ መላጣ አርግና እንደፈለክ ሁን ቅሌታሞች ለልጆችህ እናት እንኳን ክብር የለህም ባለጌ
@Emantube19
Ай бұрын
ሰህ
@ሪምወልየዋ
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@NaeemaSomalee-pv3ni
Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@zainabaa3397
Ай бұрын
ቀሽም
@AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ
Ай бұрын
ሳህ😂😂😂
@ፋጡምዩቱብ
Ай бұрын
የአላህ ከባድነዉ ሱምያ እህት ትግስቱን ይስጥሽ ሰይድ ይሀን ቢዶ ባትልከዉምንነበር
@ወሎየዋዋዋዋዋ
Ай бұрын
ኸረ ኮሜቶች ገባ ገባ በሉ የጉድ ቀን😂😂
@saedahimed1400
Ай бұрын
ክክክክክክክክ
@duczff9185
Ай бұрын
ክክክክ
@zehara5
Ай бұрын
ሰኢድ የእውነት የሰራህው ነገር ከባድ ነው ለቀልድ ለፕራንክ ተብሎ የሚሰራ ነገር ህይወት ያበላሻል ጥሩ አይደለም ጥንቃቂ ያስፈልጋል ሱመያ ማለት በጣም ምርጥ ትእግስተኛ ሴት ነች ለሷም እያሰብክ እኔ ሀዩም ሱመያም አሳዝነውኛል 😢😢
@Samsung-kg5bt
Ай бұрын
Dhalan barana maraate yaa Rabbi Naja nu baasi inshaallah 🤲
@FatimaFatima-mb8qe
Ай бұрын
Dhuga keti walahi raabin nu haqajelchu male
@MariamAbu-dj9uw
Ай бұрын
Dhugaa ketii wolahii 😢😢😢😢😢
@hayatduraa1067
Ай бұрын
Amiiiin maqaa dubartii balesitti kun
@Susiiyee
Ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiin mee maa itii maraamtii hoo subahaanalaa
@Senatub
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ሰብሪናአሚን
Ай бұрын
ነገሩ መመረዴ እኔኮ እንደተለመደዉ ብራንክ መስሎኝ ነበር😮 ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር አለይ ወይኔ አላህ ይርዳች ከፋቷል ነገሩ አይፈረድም
@saaa-tl6fn
Ай бұрын
ሱመያ ፈጣሪ አላህ ጠካራ ያርግሽ
@ስአዲውሎየ
Ай бұрын
አውቀውድራማቸውንእየስሩነው
@Jemilayoutube
Ай бұрын
ሱመያ አይዞሽ እህት አላህ ትግስቱን ይስጥሽ ሰይድ ግን በጣም ትገርሚለህ አንተም ብትፈልጋት እንጅ ከርፈለክ ማንም አያስገድድህ አንድሰው መቸም እማይወደውን ምግብ በግድ ብላ ተብሎ አይገደድም ለማንኛውም ዘርህን መርጠህ ሂደሀል
@AsdfZxcv-er6xf
Ай бұрын
ቆመን እንደር አለች እኮ
@hawa6936
Ай бұрын
ሱሚ አብሽር አላህ ክታጋሼቼነዉ እሄን አይትሸ ምንም ስሜታማ እንዳትሆኝ ክስትጅርባ አላህ ክረይ ነገር ይዞልሽነዉ በፊትም ጅገናንሸ አሁንም ጅገናሁኝ
@hayahha2176
Ай бұрын
በአሁን ሰአት ማን ይታመናል አላህየ ብቻ አንተ ደርሰልን አይይ ወንዶቸ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mominabegum6798
Ай бұрын
😢😢😢😢awa.batame
@ToybaMohammed-c8t
Ай бұрын
ሱምያየ አላህ ትግስቱን ይስጥሽ ከባድ ነው
@mawaysh
Ай бұрын
የልጆቹ እናት ትዕግስቱን ይስጥሽ ግን ጠንክሪ ለልጆችሽ ኑሪ ሴት ልጅ ስቃየዋ😢
@NEYMASEYD
Ай бұрын
የእስልምናን. መስፈርቱን. ሳታሟላ. ሁለተኝሚስት. እያልክ. ትጨማለቅለህ. ሀጅነቢ. ጋ. እየተሻሸህ. አየዋልክ. መጀመሬሀራሙን ሀላሉ እዉቅ
@hayathayattadese9518
Ай бұрын
ጥንበኦረሞ
@NEYMASEYD
Ай бұрын
@@hayathayattadese9518 እኔ. አማራ. ነኝ.
@wollokocha
Ай бұрын
የቆሻሾች ጠበቃ ነሽ??ቀሽም ቱ@@hayathayattadese9518
@Abeba1985
Ай бұрын
የንቺ ቡና ባአፊጫው ይደፋ በግዲ አገባኝ " ኤረ ወንዶቺ አለቁ ወይ
@imantubem893
Ай бұрын
ለዚህ እኮ ነው ትዳር ያሠጠላኝ እህቶቼ ጭጓራችሁን ጠብቁ ❤
@Helomihelomi-b2w
Ай бұрын
አልቆ 😂😂😂😂
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
Ай бұрын
እዉነትሽ ነዉ ወላሂ የ8 አመት ትዳር አለኝ በ18 አመቴ ነዉ ያገባሁት 2 ልጆችን ወልደናል አሁን ያለሁት ሰሠኡዲ ነዉ ባለቤቴ ተይዞ አገር ገብቷል ልጆቸንም ልኬአቸዉ አለሁ እስከዛሬ ድረስ በትዳሬ ተከፍቸ አላዉቅም ግን አሁን ላይ የብዙ እህቶቸን ለቅሶና የወዶቹን አረመኔነት ስመለከት ወላሂ የትዳር ፍቅሩ እየቀነሰ እምነት እያጣሁ መጣሁ😢
@AaA-r3r3k
Ай бұрын
ልክ እደኔ ስለ ትዳር ሲነሳ ጨለማ ይሆንብኛል እድሜየ እየሔደ መሆኑን ሳስብ የመጨናነቅ ሑኔታ ላይ እሆናለሑ አላሕየ ዱኒያ አኬራችንን አሳምርልን ያረብ ጨጓራችሑን ጠብቁ ስትይ አስቀሽኛል 😂😂🎉🎉
@AaA-r3r3k
Ай бұрын
@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ማሻ አላሕ እሕቴ ልጆችሽን አላሕ ያሳድግልሽ ፣ ትዳርሽ ያማረ የሰመረ ያድርግልሽ ካልሆነም ምንም ነው ልጆችሽን ይዘሻል 🎉🎉
@foziamohammad2681
Ай бұрын
Teltual ke meqatel alfo😢😢
@zuzuwolloyewa9024
Ай бұрын
ሱምያ ፀናቱን ይስጥሺ ምን እየተፈጠረ ነው ቤተስብ የአላህ
@bintmoha3172
Ай бұрын
ከወንዱ በላይ ክብረቢሷ ሴቷ ናት የሴትነት ክብር የሌላት ቄሮወች ሁለተኛ ካላገቡ ይሞታሉ ሱመያ ትግስቱን ይስጥሽ
@semirakemal3483
Ай бұрын
ክክክ
@NeimaaliiNeimaalii
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@zahraZahra-qf9bg
Ай бұрын
አኡዙቢላሂ ሚኒሸይጧን ይች ሴት አሰዳቢ አኢላ ሀኢለላ ሂዳው ይስጣት
@YarosMashallah
Ай бұрын
አተ እራስህ ፍላጎት አለህ ኸረ ሚስትህ አታሳዝንህም ኸረ በፈጣሪ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MohdSaidoo
Ай бұрын
ወላሂ ፡ሡመያ ናት ጥፍተኛይቱ መጀመሪ ለወንድ አግባ ይባላል እንዴ መንገድ ታሣያዋለች ሸረአም ቢፈቅድለት ምክንያት አለው መንገድ አሣየይው ከላሥ ተዝረከረከ አይ ወንድ መን ያህል ጭቅላታችሁ ድፍን ነው
@FafiTube123
Ай бұрын
አተ ሰይዲ ወላሂ አትጃጃል የሱመያን ሎብ አትስበር ምን አይነት ባለጌ ስዲ ናት ልጂቶ አፍር ብይ ሀዩ ተብየዋ
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
Ай бұрын
ተባለጌም አይናውጣ😢😢 አላሕ እደነዚሕ አይነት ባለጌ ሴቶችን ያንሶልን ቱቱቱ
@Zeze-ds6qq
Ай бұрын
የጉድ ሀገር ሀይማኖታቸዉ ይፈቅዳል የናንተ እርግማን ምን ይሉታል
@asqw6481
Ай бұрын
@@Zeze-ds6qqእናንተ ስንት ሚስት ነዉ ምታገቡት ጎረቤቶቻችን ክርስቲያኖች ናቸዉ ግን ሁለት ሁለት ሚስት ነዉ ያላቸዉ
@Zeze-ds6qq
Ай бұрын
@@asqw6481 😜😜😜የሠዉ ብልግና የሀይማኖት ህግ መጀመሪያ አወቂ ያንች ጎረበት ሙሥለም የሆናችሁ
@HalimaSeid-j1v
Ай бұрын
ይኸን የእውነት አይደለም ተመልካቹች ግን እውነት ነው እያላችሁ ነው ዱላር ልባቸውን ዘግቶት ፕራክና እውነት መለየት አቃተን ከኔ ጀምሮ
@hiath
Ай бұрын
እኔስ እንዴው በወንድ ልጅ ተስፍ ከቆረጥሁ ቆይቻለሁ በእውነት ሴትን ልጅ የምታሰቃዮ ወንዶች የምድር በላ የሰማይ ገሀነብ ያውርድባችሁ😢
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
Ай бұрын
የሚወድችን ከገባሽ ንግስት አርጎ ያኖርሻል የምትወጅውን ከገባሽ ስርተኛ አድርጎ ያስቀምጥሻል እህቴ ታይ ቆም በልሽ አስቢ
@DuhFihr
Ай бұрын
አግባት ሙስሊም ወዲህ ወላሂ ቆጆናት ፍራክ ባልሰራህ ነበር አሁን ግን እዳተዋት አጎዳህም የአላህ ስጦታህ ናት አላህ ይጨምርልህ ልጂቶን ቁጥሮን የሰጠኝ ደስ ይለኝ ነበር
@ፍቅር
Ай бұрын
ሰይድን የምትስድቡት ስዎች ያማችሗል ያሳሳተው እኮ ጓደኛው ነው ፕራንክ ነው ብሎ ከዚህ ቦታላይ የጣለው ጓደኛው ነው አንዳንድ መጥፎ ጓደኛ ከአጎል ቦታይጥላል አላህ ይጠብቀን
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
Ай бұрын
መጥፎጓደኛ የታወቀነው ወደ መጥፎነው እሚወስደው ጡሩጓደኛ ልክ እደሺቱነው
@ZulfaZulfa-r3b
Ай бұрын
በትክክል😢
@heyatfetaw6022
Ай бұрын
ምን አሳወቀሺ ጓደኛውን እሱ እድህ አርግ እድህ በለኝ ብሎት ከሆነ
@Rahan-vi3mi
Ай бұрын
በትክክል😢
@KamilaRose-i1v
Ай бұрын
እሱ ፈትም ልጀቱን ቤተሰብ አሳደጋትና አግባት በለዉኚነበርእያልኮነዉ ስለዚህ ይፈልጋታል ማለትነዉ
@Kiyu-gc5xy
Ай бұрын
ጨምላቃ ወንድ ቢያንስ ሳያገባት ነው እንደዚህ የሚጨማለቀው አላህ ይህድህ
@عزيز-ج3ه
Ай бұрын
Saidii Baa Allaah sumaayaa qalibii hin cabisini yoo futeree Rakoo hin qabuu garuu sumayaaf yadii💔
@munttahaaliyyi7842
Ай бұрын
namichi baxamin qoshaSha wly tuuuu
@munttahaaliyyi7842
Ай бұрын
xiqo taka sumayan qalbi isa ke hin jirtu
@ፍርዶስyoutube806
Ай бұрын
አረ ምን አይነት ውርደት ነው አላህ ይስቱር መጫረሽ ለይ ድረማ ነው እንዳ ምትሉ እርግጣኛ ነኝ ግን ማታሽሽቱን መለፈቱን ምን አመጣው ለብር ታብሎ አኡዙብላህ😢
@user-rr1ld8dy1f
Ай бұрын
አይ ሰይድ ተግማማክ የእሷ ፈጣጣ ነት ፕራንክ ካልሆነ ለልጆችህ እናት ክብር ይኑርህ አትጨማለቅ የመን ብቻ ድረስ ተሰብስበን ካልጨፈጨፍንህ ሽልጥልጥ ወንድ አይመቸኝም
@Nebihat
Ай бұрын
የኔውድ 😂😂😂😂አወእንከዳለን😢😢😢😢
@milat223Com
Ай бұрын
ይህ ነው የሚኑረው
@ኡምፈሪሀYOUTUbe
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tube6263
Ай бұрын
በዲህነትህ ግዜ የነበረችው ሱመያ ናት አሁን ብር ስታገኝ ሀረካት ታበዛለህ በጎች ደሞ ተሀጂ ነብይ ሴት ትተሻሻለህ ፈጣሪን አፈራም ፈጣሪን ስለማትፈራ ሚስትህን አታከብርም ለስሜቷ አትጨነቅም የሞትክ ከሀዲ
@sablacell1012
Ай бұрын
የጀሚላ አባት ሱሜን አታስቀይምብን በስው ሀገር ሚከፈለውን ከፍለ ሱሜ ጋር ሄድ
@RahamaQtr
Ай бұрын
ማላት እሱ አገር ገብቶ ሚስቱ ስደት ናት እንዴ
@RahamaQtr
Ай бұрын
ማላት እሱ አገር ገብቶ ሚስቱ ስደት ናት እንዴ
@rabeaahmed819
Ай бұрын
ድራማ ነው ዝብላችሁ ተመልከቱ ክፋ አትናገሩ ዘመዱ ትሆናለይ አጅነቢ ለምትሉ ተከታታይ ድራማ ነው እዬተሆኑ ነው
@saadasaada1712
Ай бұрын
ይህድራማነው ክይር
@anshaebrahim3901
Ай бұрын
ሰይድ አትጃጃል ስርአት ይኑርህ ኤጭ
@KuWait-vc4qj
Ай бұрын
😂😂😂😂 እረተግማማህ ዉነት ከሆነማ
@عبداللهالحربي-ب1ه6ر
Ай бұрын
Wlahii sayido anjateen balaa Abshir wandeme yalfal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MariamMM-jw1np
Ай бұрын
በቃ እፍረት የሚባል ነገር ጠፍ ወል ኢያዙ ቢላህ ስለእሷ እኔ ተሸማቀኩ ከምር ውይይ
@ወለየዋ-4
Ай бұрын
እኔ እፈነዳታለሁ እጆ የሰዉ ባልላይ አልለጠፍም ቢቀርስ ባይገባ ሴትነት ክብር ነዉ እናቱ ለልጆቹ እናት ያልታመነ ላች ሊሆን ነገ ደሞ እንዷን ሲያ ይሄዳል
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
Ай бұрын
ይቺ ጨምላቃ እፍረት የሌላት እቅፍ አደረገችው ሱመያ እህታችን ፈጣሪ ይርዳሺ 😢😢😢😢
@sumeyazeyadi
Ай бұрын
😂akatelechinko.anchiye.🤦♀️🤦♀️🤦♀️
@ToybaT_qv9zo
Ай бұрын
አረ አረርኩኝ😂😂😂😂ወይኔ
@Zdweloyewa
Ай бұрын
ምኗ አሳዳጊ የበደላት ናት
@ToybaT_qv9zo
Ай бұрын
@@Zdweloyewa ምን እሷ ብቻ እሱም ተበድሏል
@GdfFdd-m8z
Ай бұрын
አዝኜላት ነበር ግን ገልቱ ነገር ነች
@Ruqayya-t3h
Ай бұрын
ሱመያዬ ልብሽን አላህ ኢጠግንልሽ እህቴ አንቺን የምትተካ መቼም አትገኝም የኔ ሴት❤
@Aasaa971
Ай бұрын
Subanlha seid 2 hin dogongorni kaa duraa. Wonti pirank jedhamu hin jiruu haramma kaa lamatta akkasitti hajjii nabbii harkaani qabatta Subanlha
@Asni-n2u
Ай бұрын
Sediye Agebati Bemusilem Huleti Yefakidale Agebati Agebati Agebati❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hiuhu6358
Ай бұрын
ወይ ጉድ እዴው የድሰው ባል ላይ ሙጪጭ ሱመያ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ የሰው ትዳር የምትበጠብጡ አላህ አይሻችሁን ይበጥብጥላችሁ ያረብ ደሞኮ አያፍሩም ቱቱ
@الحمدالله-ظ7ح3ث
Ай бұрын
አሚን ወላሂ
@روضهسعيد
Ай бұрын
አላህ ሰብሩን ይስጥሽ ሱመያ እህቴ አይዞሽ ወላሂ እኔጃ አዴነኩሽ እህቴ
@tube-sn3gl
Ай бұрын
ያበናት ብራክ ነዉ ሀቂቃ ታሣዝኑኝ አላቹህ እህቶቸ እዉነት መሎቹህ ሥታዝና
@haytomer9818
Ай бұрын
ፕራንክ ከሆነ ልጅቷ ለወደፊት ባሏ ችግር ይፈጥርባታል አያምናትም
@AleyekaNasir
Ай бұрын
እሰይ ደግ አደረገለት የኔ ቆንጆ 2ኛ እንዳትገቢ አደራሽን ለሂወቸትሽን ታበላሽዋለሽ ፍቅር ያልቃል ቡሀላ ታነቢያለሽ አፉ ተባባሉና ተለያዩ አደራሽን እንዳትገቢ
@BirtukanGetu-w8n
Ай бұрын
አይዞሽ ያገሬ ልጅ ሱምያ እህቴ ❤
@وبتا-ص6ج
Ай бұрын
አረ ሰይድ አላህን ፍራ እሷን እና አንተን ለማስደሰት ብለህ የክፉ ቀንህን የልጂ እናትህን ውዷ ሚስትህን ሶምያንም አታስክፋት ማግባት ካለብህ ሶምያ ፈቅዳልህ የለም እንዴ ከአሁኑ ተቃቅፈህ የምትለቅላት የሱና መሰረቱ 1234 ማግባት ብቻ አይደለም እኮ የመጅመራይትንም አለማስክፋት ነው ወላሂ እንባየ ነው የመጣው 😭😭😭💔💔💔 እመኑኝ የሚወዱትን ሰው አሳልፎ እንደመስጠት ገዳይ ነገር የለም ያአላህ 🙏🙏 እኔም አሳልፌ ሰጥቸ ሳለቅስ እኖራለሁ ኢላሂ ደስታየን መልስልኝ ማልቀስ አይኔን አጠፋው 🤲🤲 ግን እኮ የተቀበልካት አንተም ስለምትወዳት ነው እንጂ ወንድ ልጂ አስሬ ፍግም ብትል አትቀበላትም ነበር አይ ፍቅር የስራህን ይስጥህ 😥😥😥😥😥 እስኪ ዱአ አርጉልኝ እጭንቅ ውስጥ ነኝ ያረቢ አንተው ሁነኝ😢😢😢
@marakiyoutube
Ай бұрын
እኔ ብሆን ድብን ትላታለች እጅ አልፈቅድም ሲቀጥል ከኔጋር ጨርሶ እሶን ያግባት በቃ
@asqw6481
Ай бұрын
ክክክ አሳቅሽኝ እንዳይቀሙሽ
@Rahima-x8m
Ай бұрын
ለልጆቹ አታስቢም ነገ አንቺም ላይ ይደርሳል አይቅሌት 😢😢😢😢
@hiuhu6358
Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ያአላህ ሱመያ አላህ ያበርታሽ ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል እኔ ካመት በለጠኝ ሳለቅስ
@SemiraTesfaw-e3h
Ай бұрын
😅😅😅😅
@sumeyazeyadi
Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣srachiwnynkelew😂😂😂wendochi
@emanhussen75
Ай бұрын
ወንድም እኮ ኩራት ነው አላህየ ወንድሞችን አደራህን
@AmeenaQatar
Ай бұрын
Ani garuu saydi itti yadeti mitii gurbaa santtuu muccattin wolii galee akkanq hojatee jedhe yadaa
@BvSs-lj6kx
Ай бұрын
😂😂😂 ijjoollee isaa guddatii hafitee wayyoo pirikii kana fidee
@AsneeShow1
Ай бұрын
Maatii naaf tahii
@mgjb8564
Ай бұрын
Anis yadaa kotii
@ልጅሰያሀበሻ
Ай бұрын
ሲጀመር ፕራንክነዉ ተመካክረዉ ነዉ የሰሩት አትሸወዱ
@Naima-c5p
Ай бұрын
የባስአለው አገርህን አትልቀቅ አለች የኔ የሹማ ሰው ቅጥአጣ በተለይ እኛ ሴቶች አኬራን እረሳን አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልኝ አታበላሸን
@sumeyazeyadi
Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ጠአምዩቱብ
Ай бұрын
የሱመያ ጨዋነት አይሁበት 😭
@መዲወሎየዋtube304
Ай бұрын
ድራማ መሆን አለበት እ😂😂😂😂😂
@fafihabeshawit9322
Ай бұрын
ነው እኮዶላር አሰበዳቸው😂
@ter2065
Ай бұрын
አረ እህቱ ትሆናለች ንቁ ኮሜተሮች
@SmaksWjaj
Ай бұрын
ድራማው እደቀጠለነው እህነየ ዘመዱሁናነው አለዛ ሱመያ ዝም አትልም ነበር😅😅😅
@AlTamkeen-p4t
Ай бұрын
ትክክል
@DadafoMohammed
Ай бұрын
በእውነት በትዳራችሁ ላይ እንኳን ደስ ያለዎት እና እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ዋሊ በጣም አስደስቶኛል
@tube6066
Ай бұрын
አትጨማለቂ ወደራስሽ ተመለሽ ሱሚ እዳትፈቅጅ ድራማ እየሰሩብሽም ሊሆን ይችላል
@anshaebrahim3901
Ай бұрын
ትክክል
@sofi8983
Ай бұрын
ድራማ ነው እሡ ለራሡ ፈልጎነው ሡማያን ለማሣመን የተሠራ ድራማ ነው
@ter2065
Ай бұрын
ክክክክክ
@MomLove-t6u
Ай бұрын
ችግር ያለባት ይመስላል የአይምሮ ችግር ከሌለባት ሀጅ ነቢይ ወንድን እንዴ ችግር አልነበረም ወንድ እንዴት ነው
@شهدالشحي-ق7ك
Ай бұрын
ይችሴትጤነኛአደለችም
@TaipaA-b4j
Ай бұрын
ሲጀመር አትፎግር አላማ ነበረሁለት ሚስት ማግባት ሁለት ሚስት ማግባት
@hiruttesfaye8578
Ай бұрын
አይ ሙሰሌም ኦሮሞ አሰዳቤ ናችው መቼንዉ ክብር የሚባል ነገር አለ እስልምና እረ አትጃጃሉ
@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
Ай бұрын
የሆነ ችግር ሲፍጠር ዘር ላይ ፊጥ የምትሉ ከይሲወች አላህ ልብ ይስጣችሁ አንድ ሰው ሁለት ሰው ባጠፍ ይሄን ሁሉም ኦሮሞ አይሰደብም
@Fatma-nr1rg
Ай бұрын
Sah tikeki neshi marre ❤Allah hida yestan bas 😢@@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
@AsdAsd-ev8te
Ай бұрын
kebt beherina ihen mn agenagnewu
@Kro-z4p
Ай бұрын
Subhanllah koy lemin sile zer mawret asfelege l
@Hawwa-e6j
Ай бұрын
ግም እኮናቸው ኦሮሞ ጥብ
31:07
ዮአዳን (ክፍል 42)
ለዛ
Рет қаралды 254 М.
20:30
🛑አረቧን ሚስቴን ከ ሱመያ አስተዋወኩዋት በ ድፍረት ሁለተኛ ሚስቴን እቤት አመጣዋት የተደበቀ ሚስጥር ወጣ ያበጠ ይፈንዳ🙉
SBA Babba
Рет қаралды 135 М.
00:26
Players vs Pitch 🤯
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 59 МЛН
00:14
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:17
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
Skitsters
Рет қаралды 17 МЛН
00:25
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 2,2 МЛН
15:31
Gaaffiif Deebii Warraf Abbamana
Fozita tube ፎዚታ ቲዩብ 🇪🇹
Рет қаралды 78 М.
12:02
🛑ጉድ ሆንኩ መሀል አስፖልት ላይ ተንበርክኬ ታገቢኛለሽ ብዬ እሺ አለች ምን ልሁን😭😭😭😭😭
SBA Babba
Рет қаралды 71 М.
19:56
🛑ከ ሱመያ ጋር ተጣላን በ 2ኛ ሚስት ምክኒያት 😭
SBA Babba
Рет қаралды 69 М.
37:58
ሶፊ መጣች 😱 ጓደኞቹ ሰርፕራይዝ አደረጉት… ቶፊቅ ማመን አቃተዉ 🥰🥰🥰
Lij Tofik
Рет қаралды 310 М.
48:52
ስታረግዝም ስትወልድም ያላየኋት ሚስቴ ልጅ አለህ ብላ ይዛ መጣች // ከፍተኛ ሚስጥር የያዘዉ የDNA ጥያቄ || #እርቅ_ማእድ #እንዳልክ_አሰፋ Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 121 М.
1:05:38
ታዋቂው ፖለቲከኛ ልጁን ካደኝ! የተደበቀው ሚስጥር ወጣ!
EthioInfo
Рет қаралды 56 М.
19:45
🛑ሠኢድ በጣም የሚወዳት የተነቀሳት ልጅ አለች ሚስጥሩን ስሙት ቀለበቱ እንዴት በቃት አዩ እርጉዝ ናት
SUMAYA Tube
Рет қаралды 106 М.
42:37
🔴 ሰለምቴዉ ወንድማችን አገባ ❗️ አልልል|ኡስታዝ አበኪ ዳንሰኝ ነበርኩ አለ|የአብይ እስድንጋጭ ንግግር ወጣ|seid media
Seid kemal ሰኢድ ከማል
Рет қаралды 19 М.
12:36
saidoo bilbilefii uuuff dhugaa jirrattuu tanumaa Rabii obasaa sii haa Kenuu 😭😭😭
ROZA TUBE
Рет қаралды 43 М.
19:10
🛑አዩን ጀልባ ላይ ቀለበት አረኩላት በደስታ አለቀሰች ሰርፕራይዝ👰👰👰
SBA Babba
Рет қаралды 82 М.
00:26
Players vs Pitch 🤯
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 59 МЛН