Ethiopia - እስከ 15 ዓመት - “ቲክቶከሩ ወጥፋተኛ ነው” ጠበቃው - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፈጣን ምላሽ ለሶማሊያ ሰጠ | Amrot Media

  Рет қаралды 13,714

Amrot Media

Amrot Media

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@engdaworkzerihun6005
@engdaworkzerihun6005 2 ай бұрын
ልጁ ባስ ላይ እንኳን የማይባል ይከስከስ ማለት በሌሎች ሕይወት መፊረድ ነዉ
@nardos0
@nardos0 2 ай бұрын
ወረቀት ማንበብ እንደ አላርጂክ የሚያሳክካቸውና ቢያንስ እውቀት ምን እንደሆነ ለመረዳት የማይችሉት ግን በፈረንጅ መጤ ስልጣኔ ክንፍ አብቅሎ የጠፋ ብኩን ትውልድ ሲነግሩት ተው ሲሉት ካልሰማ እንዲህ በደንብ የሚቆነጥጠው ነገር ያስፈልገዋል።አሊያ ድንቁርናቸውና ምን ታመጣለህ የሚሉት ባዶ ልፍለፋ በህይወታቸው ከባድ ዋጋ ያስከፍላል። አሁንም ከተቻለ ለቲክ ታክ ወይም ለእይታ እያላችሁ የሰው መብት የምትዘልፉ፣ደናቁርታት እጃችሁን ሰብስቡ!ይህም ማስተዋል ከቻላችሁ ነው አሊያ ሃያ ሺህ ሰው እያየ ነው፣እየተከተለኝ ነው መፍትሄ አይሆንም ትኋን ካለበት የበሰበሰ የአፍሪካ እስር ቤት
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 2 ай бұрын
እረ ይሄ ባለጌ። እንዲህ አይነት እንጭጮች ተገቢውን ቅጣት ልያገኙ ይገባል። እንዴት አፉን ሲከፍት እንደነበር አየነው እኮ። የአገራችን የአየር ጸባይ በጋ ከክረምት የተመቸ ስለሆነ የበረ ራ መዘግየትና መሰረዝ እኮ ብዙም አያጋጥምም። ይሄ ጉዳይ እኮ በሌላው አለም በጣም የተለመደ ነገር ነው።
@anshamohamed27
@anshamohamed27 2 ай бұрын
😮አቤት ውርደት ወጣትነቱን በእስር ያሳዝናል ካልጠገቡ አይሮጡ ካሮጡ አይሰበሩ ማለት አሁን ነው
@nardos0
@nardos0 2 ай бұрын
ፕራንክ እያሉ የሰው መብት ሲረግጡ ተው ሲባሉ አልልሰማ ስላሉ ይህ ጥሩመማሪያ ይሆናቸው ይሆናል።
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
እረ በደንብ መጀመርያ ግረፉት ጋጠወጥ ነው ይህን ካልቀጣችው ሊላው ደሞ ተነስቶ ምን እንደሚያደርግ አይታወቅም ስለዝህ መቀጣት አለበት
@HayatAbdullah-k9k
@HayatAbdullah-k9k 2 ай бұрын
Joye egzabher kante ga yihun🙏🙏🙏🙏
@Sifan-l2z
@Sifan-l2z 2 ай бұрын
Sorry 😔😔 joye😭😭😭
@JamesJohn-od3sq
@JamesJohn-od3sq 2 ай бұрын
Yes yes ❤
@mahderGuder
@mahderGuder 2 ай бұрын
John🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭
@alemyemarialij2983
@alemyemarialij2983 2 ай бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋራ ይሁን🙏🙏🙏
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws 2 ай бұрын
Akolashut
@jovanyMesfin
@jovanyMesfin 2 ай бұрын
ለሌሎች መቀጣጫ ነው ሚሆነው
@ethiopiaye649
@ethiopiaye649 2 ай бұрын
ከባድ ነው 😂😂😂
@AbramFire
@AbramFire 2 ай бұрын
🦧🦧🦧🦧🦧
@jovanyMesfin
@jovanyMesfin 2 ай бұрын
ይሄን በደምብ መግረፍ ነው የሀገር ጉዳይ እኮ ነው ይሄ ደደብ ታክሲ መሰለው እንዴ
@ami-c3c
@ami-c3c 2 ай бұрын
ኧረ በማርያም ማሩት ጆን እኮ ጥሩ ልጅ ነው የተራቡትን የሚያበላ የተጠሙትን የሚያጠጣ ወጣት ነው በድንግል ይቅርታ አርጉለት 😢😢😢😢😢😢
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij 2 ай бұрын
ቆይ እኔ ሚለው ወጀለኛ ተብሎ 15ዓመት ተባለ እሺ ለሚን እፃናት የሚደፍሩትን የሞት ቀጣት አይሰጡም ሚገርም ንው እኮ
@49tsega
@49tsega 2 ай бұрын
ምን ነው አንቺንም አጠጥቶሻል እንዴ? የሆንሽ ነሆለል!
@nardos0
@nardos0 2 ай бұрын
"Ignoranc Of Law No Excuse"ህግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም የሚለው የህግ አንቀፅ በማርያም ምናምን የሚል ያውቅ ይመስልሻል?ከተቻለ አንብቦ መረዳት ካልሆነ ጠይቆ ማወቅ ይህም ካልሆነ እንቡር እንቡር ከማለት ራስን መጠበቅ ማስተዋል ነው ካለ እውቀት እየተንሳፈፉ በባዶ ከሚጋልቡበት መጤ ስልጣኔ።
@SmerhAlalalnxjl-ld7ti
@SmerhAlalalnxjl-ld7ti 2 ай бұрын
አፍልቷል ይበለዉ አሽቃባጭ
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
የኦሮሞ ልሒቃን ኢትዮዽያን የመዋጥ ጉዞ
33:42
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН