No video

እስከ መለያየት ያደረሰን ከባድ የትዳር ፈተና ! MAHI&KID VLOG

  Рет қаралды 159,792

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

Жыл бұрын

"Welcome to our family-friendly KZbin channel! 🎉
🌟 About Us:
We are a fun-loving family that loves to share our adventures, challenges, and memorable moments with all of you!
🔗 Website:
www.evanastore.com
🎥 KZbin:
/ @mahikidvlogs
📸 Instagram:
KID INSTAGRAM @kidusdawit18
EVANA STORE INSTAGRAM @evanastore_addis
FAMILY INSTAGRAM @kidmahi_vlogs
📱 CONTACT INFO:
ደንበኞች ክፍል/ customer Service +251 93 300 0690
💬 Telegram:
t.me/evanastor...
Thank you for being a part of our journey! Don't forget to like, comment, and share our videos with your friends and family. Together, let's spread happiness and positivity!
🌈 MAHI&KID VLOGS

Пікірлер: 1 200
@MAHIKIDVLOGS
@MAHIKIDVLOGS Жыл бұрын
🔗 Website: www.evanastore.com 🎥 KZbin: www.youtube.com/@MAHIKIDVLOGS 📸 Instagram: KID INSTAGRAM @kidusdawit18 EVANA STORE INSTAGRAM @evanastore_addis FAMILY INSTAGRAM @kidmahi_vlogs 📱 CONTACT INFO: ደንበኞች ክፍል/ customer Service +251 93 300 0690 💬 Telegram: t.me/evanastore_addis
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቱ ምረጦችየ
@mazazewede
@mazazewede Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 Жыл бұрын
እኔ እንደዚህ ነበርኩ እና ለቤተሰብ እንደዚህ እየሆነ ነው ብየ ስነግራቸው አይረዱኝም ነበር እና በጣም ነው የምናደድ የነበር
@user-in3ti2ww1j
@user-in3ti2ww1j Жыл бұрын
Salami
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
ባርትታቹ ፃልዩ
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
አረ ተመስገን በሉ እኛም አለን በሀረብ ሀገር ውበታችንን ተበላሽቶ በሙቀት ትንሽ ትልቁ እየገላመጠን እንዲሁም ሆኖ ተመስገን እያልን ነው አሁንም ተመስገን
@fambintali7082
@fambintali7082 Жыл бұрын
በጣም አለን እንጂ ያለ እድሜ ያርጀን የምንመሰል
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 Жыл бұрын
ተመስገን 😢
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f Жыл бұрын
😢ትክክል የኔ ቆንጆ፣ስንቱን ችለን ፣ተመሰገን ነወሰ፣🙏
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
እነሱ ሳያመሰግኑ ቀርተውኮ አይደለም ሰው ሰው ሰውን ለምድነው ቆይ ማይርዳው እኛን እኮ ቤተሰብ ናቸው ብለው ለኛ ካላቸው ቦታና ክብር ፍቅር የተነሳ ነው አውን የጠፉበትን ምክንያት ነው የነገሩን ለሰው ሲነገር ሁሉ ነገር ቅልል ይላል የኛ አክባሪዋች m&ክ እንወዳቹዋለን❤❤❤❤❤❤
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
በትክክል😢😢
@WiaTube770
@WiaTube770 Жыл бұрын
በሰዉ ቤት የምትሰቃዩ ተስፋ የጨለመባችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💘💘💘💜💜❤💋
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g Жыл бұрын
😢😢😢አሜን
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
አሜን አስር አመት አረብ ኩሺና እውነት አቅለሽልሾኛ ትርፍ የለም ድካም ብቻ ኡፍ ብቻ አልሃምዱሊላ
@habibakebede4261
@habibakebede4261 Жыл бұрын
ሳሪቲ ደብሮኛል ብታይ
@bella12tube38
@bella12tube38 Жыл бұрын
በስው ስምእና ፎቶ ሳሪነኝ ከምትይ በራስሽ እትቀሳቀሺም
@acar4607
@acar4607 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@sabelatube5196
@sabelatube5196 Жыл бұрын
የዛሬ ጭንቀት እና ፈተና ለነገ ትልቅ ደስታ ነው አይዟችሁ።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪይ
@ethbeltsgnaethbeltsgn3099
@ethbeltsgnaethbeltsgn3099 Жыл бұрын
❤❤Awo betikikili ❤
@ethbeltsgnaethbeltsgn3099
@ethbeltsgnaethbeltsgn3099 Жыл бұрын
​@@TubeTube-vf4ybdamrnye ledamrshi❤
@edeldubai441
@edeldubai441 Жыл бұрын
sari sera Efelegalew Ezi bezu koyechalew 7 amet Arbgna bety Eglish yemalechew yelem sis
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወስለም
@emanr19
@emanr19 Жыл бұрын
S,a,w ❤😊
@user-gz2hl6yi4c
@user-gz2hl6yi4c Жыл бұрын
ፈጣሪን አመስግኑ እኔ ክስውቤት ልጀንይዥነው ምስራው በተረፍ ደስትሉኚ አላችሁ ልጆቻችሁን ፍጣሪ ያሳድግላችሁሁ
@seadaali515
@seadaali515 Жыл бұрын
S a w
@hiwot8723
@hiwot8723 Жыл бұрын
እናንተ በልጆቻችሁ እንደዚህ ያማረራችሁ እኛ ምን እናውራ ባረብ ልጅ ልባችንን እምናደርቀው ከስራ ጋ😢እኔም ወልጀ በልጆቼ በደከምኩ
@messimessi8929
@messimessi8929 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል😢
@user-nj8mx7rq4k
@user-nj8mx7rq4k Жыл бұрын
Selam new
@lubabaseid4416
@lubabaseid4416 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔ የአረብ ልጆች ጋ ከፎቅ እምድር አፅድቸ;ምግብ አዘጋጅቸ ልብስ አጥቤ ,ተኩሸ ..እረስንቱን በዛላይ የአረብ ስራ ሲሠሩ ቢውሉ ስራው አያልቅ እነዚህ ለ2ልጆች ኡኡ ይላሉ
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
የናተ ትዳር ለኛም inspire ነው ጀግሞች ናችሁ ያለማጋነን ❤❤❤
@yeneworkfekadu6587
@yeneworkfekadu6587 Жыл бұрын
betam eredashalehu mahi
@A-900.
@A-900. Жыл бұрын
እናንተስ በገዛ ልጃችሁ ነው የነገ ማረፊያችሁ ናቸው አለን እንጂ እኛ ነገ ለሚጠፋው ብር ብለን ሰላም እረፍት ያጣን ትዳር ልጅ እያማረን የቀረን 💔💔💔
@zamzamhasan4435
@zamzamhasan4435 Жыл бұрын
Eko
@bezagetachew9973
@bezagetachew9973 Жыл бұрын
ተመስገን በሉ ዋናው የእናንተ ጤና ነው ከአምላክ የተሰጠቹ ልጆች ጤነኛ መሆናቸው በራሱ ደስታነው ለቁምነገር ይብቁላቹ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪይ
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 Жыл бұрын
እናንተ ልጅ ማሳደግ አልሀምዱሊላህ በሉ እኛ አለን የለ የራሳችን ህይወት ትተን የመዳምን ስራ ሁሌ ተመሳሳይ ከሀረባና ምግብ ስንት አመት ሙሉ😢 የመዳም ቅመሞች ሀገራችን ገብተን የራሳችን ህይወት ለመኖር አላህ ያብቃን😢
@user-sp2dm6ud1l
@user-sp2dm6ud1l Жыл бұрын
አሚንያርብ😢😢😢
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
ተመስገን በሉ ማርያምን ገና በወጣትነት እድሜ ሁሉ ነገር ጤና ጤናማ ልጆች ከምንም በላይ ደግሞ ጤና ነዉ ሌላው የራሱ ጉዳይ ደስ ሊላችሁ ነዉ የሚገባ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ 😘😘😘♥♥
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
እናንተ የራሳችሁን ልጆች ስለሆነ ውጤቱ ጣፋጭ ነው ለወር ደሞዛችን ብለን የሰው ልጆች የሚያሳድጉ አሉ እኔ እንደዕድል ሆኖ ልጆች አጋጥሞኝ አያውቅም ግን ጓደኞቼ ሁሌ ሲማረሩ ነው የሚውሉት ነገሮችን አመቻችታችሁ ወደ ሀገር ቤት ሂዱ ልጆቹም የአገራቸውን አየር ይውሰዱ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹሁ ልጅ ሲቀዠቀዥ ፀሎት መንፈሳዊ ነገርን ማለማመድ ወይም ፀሎት ቦታ ማዘጋጀት ከዛ መስገድ ፣መፀለይ ለልጆቹ ፀበል መርጨት ጊዜያቹን በመንፈሳዊ ማጠንከር ስጋዊ ትርፉ ነው እና ፀልዮ በርቱ❤❤❤
@MAHIKIDVLOGS
@MAHIKIDVLOGS Жыл бұрын
የቴሌግራም ገፃችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ t.me/evanastore_addis
@fathia123-yq2fo
@fathia123-yq2fo Жыл бұрын
አይከፍትም ቴሌግራማቹ
@kashif-du7ck
@kashif-du7ck Жыл бұрын
ሠላም
@kashif-du7ck
@kashif-du7ck Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💛❤💚👏👏👏👏👏👏👏👏🎂🙏🌼👍🌸🌺
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
አጋዥ ያዙ ከሀገርም ቢሆን አምጥታችሁ ለቤታችሁ ታማኝ ለልጆቹ ጡሩ እህት የምትሆን መርጣችሁ ወይም ዘመድ ካለች ለትዳራችሁም ግዜ ትሰጣላችሁ
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 Жыл бұрын
ከባድ ነው ልጅ ማሳደግ እራስን መተው ማለት ነው !! አይዞቹ ያልፍል ሲያድጉ ደግሞ ሌላ ታሪክ ነው በርቱ እርስ በእርሳቹ ተበረታቱ ተፋቀሩ ጊዜ ስጡ ለራሳቹ እየተመካከራቹ❤❤❤
@agizasurakoyomedia
@agizasurakoyomedia Жыл бұрын
ትዳር ዉስጥ ብዙ መከራ አለ በመከራ መሀል ግን አንድ ቃል እናስታዉስ ዉዶቼ ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ይቀበላል። መጽሐፈ ምሳሌ 18:22 ይህ ቃል ለባልም ነዉ ለላዉም ፦ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት። መጽሐፈ ምሳሌ 19:14ይህም አስተዋይ ለሆኑ ወንዶችም ነዉ ምንም መከራ ብበዛ ቀራኒዮን አስቡ ኢየሱስ ክርስቶስ ከተቀበለዉ መከራ አይበዛምና እንኳን አለፈ ሁሉም እኔ አከብራቹዋለዉ ዉዶቼ እንኳን አብሮ አደረሰን ያዉ ይህን ኮሜንት የምታነቡ ባለትዳሮች ትምህርት ታገኛላቹ ብዬ አስበ ነዉ እና ልጆች ጋደጉ ቡኃላ ትደሳላቹ ሁለም እንደዚህ ነዉ አይዙዋቹ በርቱ
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
አይዞአችሁ ልጅ በልጅነትነው ጥክር በሉ ልጆቻችሁን አሏህ ያሳድግላችሁ ጧሪ ቀባሪ ያረጋቸው እደረጃ ይድረሱ❤
@samritame
@samritame Жыл бұрын
Welcome back! ያወራቹት ነገር ሁሉ ማንም ቤት ያለ ነገር ነው ፈረንጅ ቤትም አለ ሀበሻ ቤትም አለ ጥቁር ቤትም አለ ሁሉም ቦታ! እኔ ቤትም ባሁን ሰአት ያለ ነገር ነው! አሁን እናንተን እያየሁም እየተጫጫህን ነው 😂 ወንድ ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም!! እንደውም ናታን ትንሽ ነው የኔ 9, 7 አመት ጎረምሳ ወንዶች ናቸው ቀላል አይደለም ግን ይሄ ሁሉ ያልፍና ነገ አድገው ከክፍላቸው ማይወጡበት ጊዜ ይመጣል. እኛ ብቻ ለዚች ትንሽ ጊዜ በጣም ትግስተኛ መሆን አለብን. ግን ሁለታቹም በየተራ “me time” ይኑራቹ ፕሮግራም አውጡና ይጠቅማል. ሌላ ደሞበጣም vacation ያስፈልጋችዋል አስቡበት በተረፈ ስላካፈላቹን እናመሰግናለን! I’m proud of you guys. both of you are amazing parents. Stay blessed🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ኸር በስመአብ በጣም ጠፋቹሁ በቃ ቅዱስ ማርጀትህን እመን😂😂 እንተ እደዚህ የአማርራቹሁ ቤተሰብ ስለለላቹሁ ነዉ አይዞቹሁ አያቹሁ የቤተሠብ ጥቅም በሠዉ ህይወት ምንም ቢሆን አስፈላጊ ነዉ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@tsionalefe8443
@tsionalefe8443 Жыл бұрын
ማሂዬ ነገ የምትኮሪበት ነው ❤ ኪዱ እያለፈች ያለችበትን ማወቅህ እራሱ በቂ ነው እውቅና መስጠት በራሱ ድካሟን ያስረሳታል እኔ የምፈልገው ያንን ነው
@fireeyfir4076
@fireeyfir4076 Жыл бұрын
አታማረሩ ፈጣሪ ጤነኛ ልጆች ስለሰጣቹ አመስግኑ ሲቀጠል ስራ ማጣትም አለ የናተን ኑሮ ሚመኝ ቡዙ ሰዉ አለ ናታንዬም ❤ ያድጋል ሁም ሁሉም ለበጎ ነዉ አመስግኑ ስለ ሁሉም ደሞ የሚወዳቹ ተመልካች አለንላቹ አመስግኑ በእዉነት ፈጣሪ በሁሉም ባርኳቹሃል🙏❤
@torrastiti
@torrastiti Жыл бұрын
እረ በጣም አባይን ያላየ በምጭ ይደነቃል አሉ እናተ ማመስገን እንጅ ማማረር የለባችውም እና የልጅ ድምቀቱ እሱ አደለ እዴ ገዘብ በኖረኝና ምን አለ በረውኝ በሆኑ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
@@torrastiti በትክክል
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 Жыл бұрын
ቆንጆዎች እንኳን ደህና መጣችሁ እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ሁለት ወንዶች ልጆች አሉኝ በስመአብ ከበደኝ የሚለው ቃል አይገልፀውም ግን ተመስገን አሁን ሁለቱም ትምህርት ጀምረዋል አሁን እነሱን ሳይ ያሳለፈኩት ያ ከባድ ግዜ እንደ ህልም ሆኖ አልፋል አይዟችሁ ትንሸ ግዜ ነው ጤነኛ ልጀ የሚያስችግሩት ተመስገን በሉ እነዚህን የመሰሉ ወርቅ ለሰጠ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
ሁሉን ወዶ አይሆንም ህይወት አንደዚህ ነች ሳትወልድ ብላ ይላል ያገሬ ሰዉ ቻሉት ሁሉም ያልፍል በሰላም በጤና ያሳድግላች ዋናዉ ጤና ነዉ ለሠዉ ልጅ ትካሳላችሁ ወደፊት አድገዉ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@mesemese3004
@mesemese3004 Жыл бұрын
እናተስ የራሳችሁ ልጆች ናቸው እኛ የአረብ ልጂ 5 6 እያሳደግን በዛላይ ስርአት የላቸው ጩኽታቸው መከራ እቃውን ድፍትፍት ያረጉታል አፋቸው ምግብ ስራ አይፈታ ይደፋሉ እረ ስንቱ ልናብድ ነው ምኝታ የለም የ2ስአት እቅልፍ እህህህህ😢😢😢
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
በጥፊ አላጊያቸዉ የምን መቃጠል ነዉ ሲያሰጠሉ
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
​@@BurtiFan ወይጉድ እካን ተመተው እደው አላህ ሰብር ይስጠን እኔ እንማታል ይላሉ ብታይ እካን ልንማታ
@hawa7712
@hawa7712 Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱነብይ ሰለላህአለይወሰለም ❤ እንደኔ ማሂና ኬድን በፍቅር የሚወድ ማን ነው
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Жыл бұрын
alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee 💖💖💖💖💖
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Sallallahu alhi wassalam
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
ሚስኪን ናታን ወረዳቹበት 😂😂 አይዞቹ ስደት ላይ ከባድ ነው ልጅ ማሳደግ
@amberiahmed5061
@amberiahmed5061 Жыл бұрын
😂😂
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
😂😂😂እኮ ፍቅር ሲሰሩ ይህን ማሰብ ነበረባቸዉ
@halumahaluma7614
@halumahaluma7614 Жыл бұрын
ክክክክክ አተራመሣችሁ ወንድ ያዉ ወንድ አይዴል
@emuhayat7584
@emuhayat7584 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@zaharz611
@zaharz611 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ሳህ
@heavenknowsmyname7011
@heavenknowsmyname7011 Жыл бұрын
ባል ሚስቱን ሲያመሰግን እንዴት ደስ ይላል:: እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ:: ማሂዬ በርቺ:: ለትንሽ ግዜ ነው አሁን ልጆችሽ ያድጋሉ::
@menberemassefa1236
@menberemassefa1236 Жыл бұрын
ማሂየ አችስ ልጆችስ ናቸዉ እኛ በአረብ ልጂ እንድህ ነን 😭😭😭
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
በጣም ተቃጠልኩኝ በዛላይ ብንመታቸውኳ ካሜራቸው አረ ስንቱ 😭😭😭
@fayzafayz9816
@fayzafayz9816 Жыл бұрын
አይዞን እሄ እኮ የልጆች በህሪ ነው ከምንም በላይ ፈጣሪየቹን አመስግኑ ጤነኘ ልጆች ስለሰጣቹ ምንም ማለት አይደለም ነገ የድጉና በተራቻው ጠዋሪየቹ ይሆናሉ የኘ እናቶቻችን አዝለው ስራ ሲሰሩ ነው የሳደጉን ጠንከር በሉ
@dagitilahun2260
@dagitilahun2260 Жыл бұрын
ዛሬ ብሶታችሁን ሁላ ዘረገፋችሁት ለኛ ስለነገራችሁን ነገ በልጆቻችሁ የምትካሱ ሁኑ❤❤❤
@asferyasfery423
@asferyasfery423 Жыл бұрын
የኔ ጌታ የኔ ልጅ ቤጤ ነው የኔም ልጅ እግሩም እጀም ለደቂቃ እርፍት የለዉም ነበር ወጥ ሁሉ ሳይቀር ነበር የሜደፋዉ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናዉ ጠነኛ በመሆኑ አደይ የሜያጠፋዉ የሜቦርቅ አሁን አድጎልኝ ከኔ በላይ ነው የሜያስብ ❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ay ናታን ጌታን አሳቃቹኝ😂 የኔ ውዶች እኛ ሀረብ ሀገር ለይ በሰው ልጆች እኮ እዴት ዋጋ እደምንከፍል ድምፃችንን እኩዋን ከፍ አድርገን እነሱን መናገር አንችልም 🥹🥹መምታት አችል የሰው ልጅ ብቻ አይዙዋችሁ ዛሬ ነው እንጂ ከሆነግዜ በዋላ ማረፊያቹ ናቸው እሺ 🥰bertuuuu
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ከሁለት ልጆች ጋር እንዴት እንደምውል እኔ ነኝ የማውቀው እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@almazalmaz1418 እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x Жыл бұрын
​@@almazalmaz1418ትክክል የኔ ውድ አስለቀሽኝ ስለምረዳሽ ነው ስለማቅ😢😢😢😢
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
​@@almazalmaz1418 የኔ 3 ናቸው 30 በያቸው ማበዴ ነው የምር ልቤ ወረደች 😭😭
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
አይዞህ ፍሬው ሲያፈራ እግዚአብሔርም ይደስትባቸዋል ጀግና ናቹህ ማርያምን❤❤❤
@kidshealthandmotherhood8370
@kidshealthandmotherhood8370 Жыл бұрын
እኔም ሁለት ልጅ ከባለቤቴ ጋ ብቻዬን ነው ያሳደኩት ከባዱ ጊዜ ታምሜ ልጆቼን የሚጠብቅልኝ ስለሌለ አልሔድም መድሐኒት ወስጄ ብድግ ብዬ መስራት ነው ቁጭ ስል ልጆቼ ራሱ ደስ የሚላቸው አይመስለኝም አንዴ ውሃ አንዴ ፖፖ አንዴ ምግብ በቃ እነሱን ሳገለግል ነው የምውለው ግን አልሐምዱሊላህ
@mekdesyeshitla-ff3cs
@mekdesyeshitla-ff3cs Жыл бұрын
ጠንኛ ልጅ ነው እግዚአብሔር የስጣችው አምስግኑ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት እመልሳለሁ
@user-io1yo5yf5g
@user-io1yo5yf5g Жыл бұрын
በዚ አጋጣሚ እስቲ አረብአገር ላይ ያሉ እህቶቻችን አስቧቸው በሰው ንሮ በሰው ልጅ ሚገላቱት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪይ
@richtube5245
@richtube5245 Жыл бұрын
እኔ አለሑልሽ በሰዉ ልጅ ስጋዬ አለቀ
@user-io1yo5yf5g
@user-io1yo5yf5g Жыл бұрын
@@richtube5245 አይዛሽ ለአላማነው ፈጣሪ ይክስሻል በትዳር በፍሪ ዋናው ጤና
@fasikaseyoum145
@fasikaseyoum145 Жыл бұрын
ትክክል 👍የራሴን ታሪክ የምትነግሩኝ ነዉ የመሰለኝ እዉነት ዉጪ ሀገር ልጅ መማሳደግ ከባድ ነዉ
@lisayetsega
@lisayetsega Жыл бұрын
ከባድ ነው ግን አሁን ያልፋል ደግሞ የልጅ ጸጋ አድካሚ ቢሆንም ያዋጣል!! It worth the hard work!
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
እኔም በልጅነቴ ነበር የወለድኩት ወላሂ ልጁ በጣም ያምር ነበር ከዛ የአይን ናስ አለበት በጣም ያለቅሳል እንቅልፍ የለ ውይይይይ ስልችት ብየ ከሰባት አመት ወድህ አልወልድም ብየ ማልኩኝ ከዛ ስደት መጣሁ አራት አመቴን ጨረስኩኝ ልጁም ስድስት አመቱን ሊጨርስ ነው ከወር ቡሀላ ሀገሬ እገባለሁ ኢንሸአላህ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው
@abitihamyisiahaki1196
@abitihamyisiahaki1196 Жыл бұрын
ይሄ ቅብጠት ነው መሀን እና ስንት በሽተኛ ልጆችን ችለው ያሉ እናቶች አባቶች ባሉበት ትንሽ አካበዳችሁት ፈጣሪን እያመሰገናችሁ ብትኖሩ የተሻለ ነው
@merkbedemlor8847
@merkbedemlor8847 Жыл бұрын
አይዞዋችሁልጅ ማሳደግ ከባድ ቢሆንም ትንሽ ከፍ ሲሉ ደስ ይላል እኔ እደናተ እደውም አገሬ ልሂድ ብዬ ነበር 5 አመት ሙሉ ልጅ ሳሳድግ ነበርከቤት ሳልወታ ከባድ ነበር ሳትወልድ ብላ ሳይሆን ሳትወልድ ተኛ ነውና ትንሽ ጊዜነው በርቱ
@user-dq6py3jq3r
@user-dq6py3jq3r Жыл бұрын
እኛ አረብ ከገር እድህ ሁነን ነዉ እምንኖረዉ ሁለየ አድይነት😢😢😢
@taybamohamed445
@taybamohamed445 Жыл бұрын
Awo betaaam manm yaltaradaln ye ewnet ene bchayen sawora mwlew😢😢madame abadsh ende tlagnalech
@makdessming8187
@makdessming8187 Жыл бұрын
በጣም በዛ ላይ የሚረዳን የለም 😢 እግዚአብሔር ሆይ የኛን ሂወት ይሥጠን😢😢
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
​@@makdessming8187 አሜን እፍ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
✅✅✅😘😘😭😭😭🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@makdessming8187 እህቴ ደምሪይ
@AfomiyaMekdi-vs9fs
@AfomiyaMekdi-vs9fs Жыл бұрын
እውነት የኔን የውስጤን ነው ያወራቹልኝ አብሶ እናትነት በሰው አገር ይከብዳል ፀሎትግን አስፈላጊነው❤❤❤❤
@Tube-wy4oy
@Tube-wy4oy Жыл бұрын
ባል ሚስቱን ሲያበረታ ሲያጠነክር የምታሳልፈውን ሲረዳ ሲጠይቅ ለቤቷ ደስታ የምትከፍለውን ሲረዳ እሷን ለማስደሰት ሲጥር እሷም እንደዛው ሲደማመጡ ደስ ይላል እሷን የገለፅክበት መንገድ በጣም ደስ ይላል እንደምታስብላት ማወቋ ብቻ በቂ ነው ኪድ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
እኛም የማዳም ቅመሞችም አላልንም አምላኪ ተመስገን ወይ ጉድ እኛ የምናሳልፈው በጠላት አያድርስ የአረብ ሀገር ሴት እኮ ጀግና ነች ሁሉም ነገር ቻይ 🥰
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h Жыл бұрын
አመቻችታችሁ ሀገር ግቡና ትንሽ እረፍት አድርጉ ከቤተሰብ ጋ እኮ ሁሉም ቀላል ነው. ❤❤❤❤❤አይዞን
@tegistmoh2931
@tegistmoh2931 Жыл бұрын
በትክክል እውነት ነው እኔጋ ያለው ሲሜት ነው እናተስ በራሳችሁ ልጆች እኔ አለሁ አይደል ለብር ብየ ላብድ የደረስኩት 🎉🎉እውነት ማሂ እኔን ብታዪኝ ታዚኔልኝ ነበር😢😢😢 ከጧት እስከ ማታ ያለምንም እረፍት እፍፍፍፍፍፍ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
አይዞሽ እማ የራስ ልጅ ይሻላል እንደፈለግሽ የመናገር የማዘዝ መብት አለሽ የሠዉ ልጅ ከባድ ነዉ ማስቻሉን ይስጥሽ 🤲
@KeTiktok-16
@KeTiktok-16 Жыл бұрын
ayzosh
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g Жыл бұрын
😢😢😢😢፡አይዞን
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
በተለይ ለአባትዮው አገላለፅ እጁ እራሱ ያወራል ከችግር በሇላ እኮ ምቾት አለ 😂
@yusiratube1883
@yusiratube1883 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም እንዳቺ ነኝ
@hanibee2831
@hanibee2831 Жыл бұрын
እነንተ ብቻ አደላቹም ሁሉም ሰው ነው የናንተ ይበልጥ ከባድ ነው ቤተሰብ እርቃቹሀል ለዛ ነው እንጂ እኛም ጀዝበናል😂❤❤❤ አይዞን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@radiyar5587
@radiyar5587 Жыл бұрын
ኧረ እስኪ ተዉ ልጁ ይጫወትበት 😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ናታን አላህ ከክፉ ይጠብቅላችሁ እኔ 3 ልጆችን አሳድጌአለሁ ለዛውም የአረብ ጨምላቃ ሲደበድቡኝ
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
😂😂😂ግን አሁን ናታን የት ሄዶ ነዉ ሲያሙት አለመሰማቱ ነዉጅ ያብድ ነበረ
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
ማርያምን ማሒ ልክ ናት በሰደት ልጆች ማሳደግ ከባድ ነዉ❤❤❤ እግዚአብሔር ልጆቹውን ያሳድግላቸዉ❤🎉🎉
@etne958
@etne958 Жыл бұрын
በመጀመርያ በጣም የማደንቃቹ KZbinr ናቹሁ አይዞአቹሁ ለልጆች ቡዙ ዋጋ ተከፍሎ ነው የምናሳድጋቸው ምክንያቱም እኛም ወላጆቻችን ቡዙ መሰዋትነት ከፍለው ነው ያሳደጉን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ለምሳሌ እኔ 3 ልጆች አሉኝ የምኖረውም America ነው በሰው ሐገር ቡዙ ነገር ነው የምናሳልፈው እናም በአጭሩ የምነግራቹ የልጆቻችን ህይወት እጆቻችን ላይ ነው በጣም ማስተዋልና ትግስት ያስፈልጋል ይህ ሁሉ ካለፈ በሀላ በህይወታቹ በጣም ደስተኛ ነው የምትሆኑት ፀሎት አርጉ መዝሙር ክፈቱ በቤታቹሁ በርቱ
@tsionalefe8443
@tsionalefe8443 Жыл бұрын
ብቻችሁን አይደላቹም እኛም እደዚሁ ነው የምናሳልፈው 🥹ያላችሁትን ሁሉ እያሳለፍነው ነው የውስጤ ነው ያወራችሁት የቮሚቱን ነገርማ ተውት እኔም 2 ልጆች ነው ያሉኝ ዛሬም ስላመሰገንካት በእጥፍ ትመልስልሀለች እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርክላቹ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪይ
@samrawitbeyin7330
@samrawitbeyin7330 Жыл бұрын
አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ግን በጣም አንድ አይነት circle ውስጥ ነበርኩ ።ልላችሁ የምፈልገው እናት ልጆቿ ጋር የመሆን እድሏ ከአባት ይልቃል ለዚህም እሷ ስልጆቿ ስትደክም አንተ እሷን ተንከባከብ በዚህ መሀል የመተያየት ፣ ጊዜ የመሰጣጠት ፣ ፍቅር የመሰጣጠት እድሉን ታገኙታላችሁ። ብዙ ጊዜ ሁለቱም ትኩረታቸው ልጆች ላይ ይሆንና ህይወት ይከብድብናል።
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Жыл бұрын
በጣም ተጠንቀቁ ስንት ቤተሰብ አለ ልጅ መናገር መራመድ የማይችል ምነው በቻለ እና በረበሸ በቻለ እና ምነው በጮህ የሚል ጤነኛ ልጆች እግዚአብሔር ሰቶአችሁ ይሄንን ያህል አትበሉ እኔ ባለሁበት ሀገር 4 ልጆች ወልደው ብቻቸውን ያሳድጋሉ ከባድ አይደለም ማለቴ አይድለም ጤነኛ ልጆች ማግኛታችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ ተመስገን በሉ ሁሉን መቀየር ይችላል እና አታማሩ አመስግኑ ምንም የማይሳነው አምላክ ብርታት ይሰጣል ክብሩ ይስፋ ለቸሩ መድሀኒያለም ለድንግል ልጅ አሜን 🙏🙏🙏
@abitihamyisiahaki1196
@abitihamyisiahaki1196 Жыл бұрын
በትክክል ይሄ ቅብጠት ነው ለኔ መውለድ የማይችል ባለበት ስንት ጤነኛ ያልሆነ ልጅ ባለበት አለም ትንሽ የቀበጣችሁ ይመስለኛል
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
ለትንሽ ግዜ አገር ከብታቹ ከቤተሰብ ጋር ዘና በሉ ሁሌ ስራ ስራ ይሰላቻል
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 Жыл бұрын
እኔም እንደዛ ነዉ የሰለቸኝ ለ6 አመታት ያለ እረፍት ተመሳሳይ ስራ ተመሳሳይ ነገር ይሰለቻል የናንተ ግን የራሳችሁ ኑሮና ልጆች ናቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድ ልጅ አስድካሚ ነዉ ሲያድግ በሰላም ይደግላችሁ ታድላችኋል በልጅነት ሁሉ ተሰጥቷችኋል
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ማሂ እና ኪዲ በእውነት በጣም ነው የማደንቃችሁ እኔም ሰው ሀገር ሥለምኖር ያለባችሁን ጫና ጠንቅቄ አውቀዋለሁ ግን ለወደፊቱ ይጠቅማችሗል አሁን በወጣትነታችሁ ወልዳችሁ ማሳደግ ትልቅ በረከት ነው ሚሂዬ ልጆችሺን ራስሺ ማሳደግሺ በጣም ጥሩ ነው ልጆች እናት ጋር ሲያድጉና ሞግዚት ጋር ሲያድጉ ልዩነቱ በጣም ሰፊ ነው ሙሉ ኮንፊደንስ የሚኖራቸው እናት ጋር ሲያድጉ ነው እንኳንም ጤነኛ ልጆች ፈጣሪ ሰጣችሁ እንኳንም እየተሯሯጡ አደከሟችሁ ለጥቂት አመታት ነው የምትደክሙት ያልፋል ያድጋሉ ተመስገን እንኳንም ጤነኛ ልጆች ወልደን እየሮጡ ለመድከም በቃን ብላችሁ ፈጣሪን አመስግኑ እሺ?? የኔ ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሄር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p Жыл бұрын
አይዞቹህ ሁሉም ያልፍል ልጆቻቹህ የወደፊት ደስታቹህ ናቸው በጣም ደስ ትላላቹህ በቻላቹህት መጠን አትጥፍ
@selamgirma1227
@selamgirma1227 Жыл бұрын
የእውነት ማሂ የኔ ዉሎ ነው ያወራሸዉ እውነት ነው በጣም ከባድ ነገር ነው
@maremaru
@maremaru Жыл бұрын
አይዙዋቹ ሁሉም ጋር ነው ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው በተለይ ቤተሰብ ከጎናቹ ከሌለ .ጤነኛ በመሆናቸው እግዚአብሔርን አመስግኑ ዋናው ነገር ተጋገዙ እቤት ከልጆች ጋር መዋል በጣም ትልቅ ስራ ነው አግዛት የቤቱንም ስራ .
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እናንተ ለእኛ ትልቅ ምሳሌ ናቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይጠብቅልቹ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪይ
@user-nb4qi4tg7u
@user-nb4qi4tg7u Жыл бұрын
ይሄን ቪድዎ አድጎ ያየው ቀን እኔን አያድርገኝ😂😂😂😂
@user-un8ju1wh4l
@user-un8ju1wh4l Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
😅😅😅😂
@hayumetku1853
@hayumetku1853 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@bethi6554
@bethi6554 Жыл бұрын
ልጅ ማሳደግ ትልቅ ሃላፊነት ነው ነገሮችን በትግስት እና በመዝናናት ይህን ጊዜ እለፍት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@ZahraZahra-gk1yv
@ZahraZahra-gk1yv Жыл бұрын
እኔ ሁል ጊዜ እመለከታችሁ አለሁ ግን የሆነ ነገር ሲገጥማችሁ ሁሌ በራሳችሁ ሀይል ያለፍችሁት ነው እምታስመስሉት ሀይል የእግዚአብሄር ነው በመጀመሪያ እግዚአብሄርን ነው ማመስገን ያለባችሁ ያለባችሁ እኔ መቸም ተመስገን ስትሉ ሰምቸ አላቅም ከአንደበታችሁ እኔሁልጊዜእመለከታችሁአለሁግንየሆነነገርሲገጥማችሁሁሌበራሳችሁሀይልያለፍችሁትነውእምታስመስሉትሀይልየእግዚአብሄርነውበመጀመሪያእግዚአብሄርንነውማመስገንያለባችያለባእኔመቸምተመስገንስትሉሰምቸአላቅምከአንደበታችሁ ❤❤ተመስገን በሉ ❤❤❤
@user-hh8vt7ld9f
@user-hh8vt7ld9f Жыл бұрын
እዚ ምድር ላይ ቀላል ሚባል ነገር የለም ብርቱ 🥰
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ውይ የዛሬ ውይይታችሁ ያስደነግጣል ከምንውዳችሁ ጥንድ እናንተ ጭምር ነበራችሁ ሁለተኛ እንዲህ ልቤን ደከመኝ: :
@tsinatfikadu3947
@tsinatfikadu3947 Жыл бұрын
እናንተኮ በጣም ደስስሰ የምትሉ ለሌላው አርእያ የምትሆኑ የሜታስቀኑ ባለትዳር ጥዶች ናችሁ ለሰይጣን በር አትክፈቱ!
@ElsabetAklilu
@ElsabetAklilu Жыл бұрын
ትዳር ውስጥ ሁለት ጥንዶች ጠንካራ መሆን ያለባቸው ይመስለኛል በተለይ ልጆች ከመጡ በኋላ መደማመጥ መከባበር ወሳኝ ነው እና ሴቶች ደሞ ትግስት መላበስ በጣም ያስፈልገናል መነጫነጭ ብቻ ዋጋ የለውም።።
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
Mahi you are so blessed benatesh to have some one like kidi who values and know your worth . I am so happy sis that your man loves you and cherish you:) kidi you are absolutely a good man. I love the way you thank her and told her you loved her. Stay blessed my loves
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 Жыл бұрын
እናተ በእውነት ንሰሓ ግቡ በጌታ ፊት ለምን ብትሉ ብዙ ነገር ኖሯቸው ልጅ አተው ሚያለቅሱ አሉ ደሞ. ልጅ ኖሮአቸው. ግን ጤነኛ ያልሆኑ አሉ. እደገና እኔ እደናተ በስደት ያውም በሰው ቤት ግን ምንም የለኝም. እድ ሜይ በናተ እድሜ ላይ ነኝ ግን ምንም በህይወቴ የለም. እና እናተ ንስሃ ግቡ በእውነት እግዚአብሔር ልጅ ስለሰጣቹ ማመስገን ሲገባቹ ተቸገርን ማለት የለባቹም ይልቅ ማመስገን ነው ያለባቹ ልጆቻቹ በሽተኛ ቢሆኑስ ምንትሆኑ ነበር. ለማንኛውም ማመስገን አለባቹ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын
እንዲህ ነው ህይወት ቻሉት እኔ የመዳም ልጆች እያሳደግሁ ነው ስሜታችሁ ስሜቴ ነው ጓደኞቸ እራቁኝ ልጆቹ ሲተራመሱ ለማውራት እንኳን በስልክ አልቻልኩን ይጨንቃል በጣም የጃዛ ቤት የለኝ ማርፍ እንኳን አልችልም ስተኛም እንኳን አብርውኝ ነው የሚተኙት ትንሽ ሽት ቤት እገባና ያርፍኩ ይመስለኛል ብቻ ተመስገን ነው ለሁሉም
@teibahah7344
@teibahah7344 Жыл бұрын
ጤነኛ ልጆች ሥላሏችሁ ተመሥገን በሉ እናቶቻችን እኛን አዝለው ወፍጮ ፈጪተው በሸክም ውሀ ቀድተው ምንም አይመረሩምነበር❤
@sophiaassan7133
@sophiaassan7133 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አይ፣ይህ፣ቢታስምማ፣ኑሮ፣ብቻ፣እኛኮ፣ዱኒ፣ለምን፣መቶ፣አልሆነቺ፣ነው፣እሶደሆነቺ፣ከ99,ንቅንቅ፣አትልም፣ተመስገን፣ነውልቅ፣ዋነው፣❤❤❤
@teibahah7344
@teibahah7344 Жыл бұрын
@@sophiaassan7133 ❤️❤️
@lopesohadiso
@lopesohadiso Жыл бұрын
እውነት ነው
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 Жыл бұрын
❤❤❤በጣም
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
❤❤
@Lily93491
@Lily93491 Жыл бұрын
እውነታችሁን ነው እኔም ሁለት ወንዶች ናቸው ያሉኝ ትንሽ ከፍ እስኪሉ ያስጨልላሉ አይዞሽ ማሂዬ በሳምንት አንዴ ወጣ በሉ አየር መቀየሩ ያረጋጋል
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Жыл бұрын
😂😂😂😂 temsegen bichayen alchelekum yenam syrwarutgn nw yemiwelut
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 Жыл бұрын
ወይኔ ግን አሳቃችሁኝ ልጆቹ ያልሰሙት ጉድ 😂😂😂 አይዟችሁ ያልፋል
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын
እናንተ ሳታድጉ ስለወለዳችሁ ነውኮ አስር አመት እስኪሞላቸው ትቸገራላችሁ ከዛ ትደሰታላችሁ ግን በቂ ረፍት ውሰዱ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጦች ተባረኩ
@zedusman
@zedusman Жыл бұрын
መሰናክል የለለበት ፍቅር የሞላበት ትዳር አላህ ይወፍቀን ትዳር ላላቺሁም መቻቻልን እና ፍቅርን አላህ ይስጣቺሁ❤❤
@asetasd6384
@asetasd6384 Жыл бұрын
❤❤❤አሚን
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
አሚንንንንን ሀያቲ ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
አሜን
@user-rk5rn7vv5s
@user-rk5rn7vv5s Жыл бұрын
አሚን እህቴ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Ammin🎉❤
@miherettadele9700
@miherettadele9700 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ህይወት ነው ያለንን አቅም ማየት አለብን በህይወታችን አንዴም ቢሆን ። በርቺልን ማሂዬ
@user-lj8mj5bz1k
@user-lj8mj5bz1k Жыл бұрын
እረ ተመስገን በሉ እኔ የአረብ ልጅ እምናሳድው ምን እንበል እኳን የራሳችሁን ስራ እና ልጅ አይይይይ ያውም በትንሺ ብር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪይ
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 Жыл бұрын
ሚስኪን ማሂየ የማዳም ቅመሞች ጉዳይ ነው የገጠመሽ እኛም የሰለቸን ጧት ተነስቶ ምግብ ስራ ቤት ፅዳት ሁልጊዜ ወላሂ ይሰለቻል አንዳንነት ነገ አብሽሪ አንችስ ልጆችሽ ናቸው አላህ ያሳድግላችሁ ያልፋል ሁሉም
@tsedimebratie8302
@tsedimebratie8302 Жыл бұрын
I understand I live in State and this is exactly our day today life with two boys (4 and 2) I work 4 days and also go to school. I admire your honesty cause sometimes I feel like Am I the only one who go through this?
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Жыл бұрын
You are not the only dear keep going 😍
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Жыл бұрын
አሁንስ ወይ አሰናብቱነ 😢😢😢 ስትጠፉ ምንሁነው ይሆን እያልነ ከምንጨነቅ 😢😢
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
ፐፐ የሚያስጨንቅ ጠፍቶብሽነው
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 Жыл бұрын
😅😅😅 አደለ አልቀረብሺም ስት የሚያስጨንቅ እያለ ደግሞ ለነሱ😅 አስመሳይ ሰዉ
@astkebe1317
@astkebe1317 Жыл бұрын
​@@tig-dm8pb ዘማሽቃብጥ ነው እንጂ 😂😂😂😂
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Жыл бұрын
@@zufannigtue7124 ሁሉም እዳች አይደለም መወለድ ቋቋነው ማነም ሰው ከተላመደ የማይተሳሰብ የለም ስለ አድነገር ማሰብ ማለት ሌላ ጭቀት ሌላጉዳይ የለበትም ማለት አይደለም
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t Жыл бұрын
አይ ማሂ እኔ 6 አመት የማዳም ጩኸት የምግብ ስራዉ ጽዳቱ ከክላሴ ክችን ከክችን ሳልዎን ጸሀይ እንኳን ይናፍቃል አሁን እኔ ትግስት የሚባል ነገር የለኝም በትንሽ ነገር መከፋት አረ ስቱ ፈጣሪ በቃ ብሎ መሰላም ለሀገራችን ያብቃንጰ 🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤ አይዟችሁ ያልፋል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ጧሪ ቀባሪ ይሁኑላችሁ ዋናው ጤነኛ መሆናቸው ነው በጣም ይከብዳል ለብቻ ማሳደግ ሺ ይሁኑላችሁ❤❤❤❤❤
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 Жыл бұрын
❤😂አይዙዋችው 😂ልጆች የፈጣሪ ስጦታናቸው ❤በርቱ ፈጣሪ በፀጋ ያሳድግላችው በርቱ❤
@user-gx8zg3uz9l
@user-gx8zg3uz9l Жыл бұрын
የኔ ማሮች አሏህ ያሳድግላቹ አልሀምዱሊሏህ በሉ የምር ጀግኖች የናቹ ናታንዬዬዬዬ ወረዱብህ የኔ ታዳጊ አብሽሩ ጀግኖቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u Жыл бұрын
አቤት እናቱ የሞተበትና እናቱ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል አሉ ዩቱብ ብርቀነሰ ብላችሁ ይህን ያህል መማረር አመስግኑ ጤነኛ ልጅ ስላላችሁ ብዙ ቤተሰብ አሉ በብዙ ችግር ልጆቻቸው ያሉ ይህን ያላገኙ ደፍሮች ናችሁ ጌታ ይቅር ይበላችሁ
@shewithailemelekot4739
@shewithailemelekot4739 Жыл бұрын
Guys since you doing good with your business, hire a babysitter or send your children for few hours a day to get a bit of free time to rest or to get some treatments to your self👍
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ተመሳሳይ ኑሮ ነው የምንኖርው በውጭ የምንኖር ሰዎች ስልችት ብሎናል ተመሳሳይኑሮ መሽቶም ነግቶም አዳይነት ኑሮ ውይ😢😢😢
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
ውዶቼ ተመስገን በሉ ጤነኛ ልጆች ስላሏችሁ ሌላው በሽተኛ ልጅ ይዞ ይሰቃያል 😢😢😢😢
@user-cq2mf4zk5i
@user-cq2mf4zk5i Жыл бұрын
የቱጋ ሆነና ወላጆች ለልጆቻቸው የሚከፍሉት መሥዋት በርቱ እንደነበር የሚቆይ የለም ሁሉም አልፎ ነበር ይሆናል ልጅ ለለለን አሏህ ይወፍቀን እና ይህን ድክመት ከዛም ደስታውን ለማየት ያብቃን
@user-qn4eo1gv5e
@user-qn4eo1gv5e Жыл бұрын
እናንተስ በራሳችሁ ልጆች ነው እኔ በማዳም ልጆች አበድኩላችሁ ግን በሰላም ሀገሬ እገባ ይሆን ያረብ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Жыл бұрын
የኔ ውዶች አይዞችሁ ሁሉም ያልፋል ወደ ገራችሁ ግቡ ምናባቱ የሰው አገር ያሳብዳል
@maryamfentesh8476
@maryamfentesh8476 Жыл бұрын
አወ ሂወት ፈተናዋ ብዙ ነው ውዶች ዋናው ጤነኛ ልጆችና እናንተም በሰላም በጤና ከሆናችሁ ሁሉም ያልፋል ከተወሰነ አመታት በኋላ እነሱም ያግዟችኋል ዋናው ተመስገን እያላችሁ በትግስት ማለፍ ነው በርቱ ተበራቱ አይዞን ውዶች
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
የምር ግን የማሂ ስሜት ገብቶኛል እቤት ውስጥ ከልጅ ጋር ጀግናሽ ምርጥ ሴት😢❤
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ልትሉት የፈለጋችሁትን ተረድቻችኃለሁ አንድ አይነት ነገር ይሰለቻል አይምሮአችን ሁሌ አዲስ ነገር ይፈልጋል ግን አይዞችሁ ፍቅር መቀባበል ካለ የማይታለፍ ነገር የለም በርቱ
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ለምን እኔን ከመዳም ቤት አውጥታችሁ እናተ ጋር ወስዳችሁኝ አላግዛችሁም😢❤❤
@Ethimidiya
@Ethimidiya Жыл бұрын
እእ ኪድን ልትቀማሚያት ሆ ይቅርባት
@fatenassir5803
@fatenassir5803 Жыл бұрын
​@@Ethimidiya😂😂😂
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
መጀመርያ እንኳን ደህና መጣችሁ ሲቀጥል እግዚያቢሄር ይመሰገን በሉ ጤነኛ ልጂ ወልዶ ማሳደግ መድከም ችግር የለውም ናታንም ከኢቫና ጋ ትምህርት ቤት እስኪገባ ነው ከዛ ታረፋላችሁ ተመሰገን ተመሰገን ነው 🙏 ሰንት ጉድ አለካ የበሰ እናመሰግን ግድ የለም🙏
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
እረ ተው ተመሰገን በሉ ጤነኛ ልጅ ማሳደግ ምንኛ መታደል ነው በዚ ላይ ሌላ ነገር ቢጨመር ምን ልትሆኖ ነው
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Жыл бұрын
ልጅ ማሳድግ ከባድ ነው ግን ለቀቅ አረጉቸው እንድፍለጎ ይሆኑ አትደከሚ ማሂየ እነሱ እሚፍልጉትን ነገር ያርጉ። እሚጉዳቸውን ነገር ብቻ ተጠንቀቂ
@martatenker5973
@martatenker5973 Жыл бұрын
ማሂ ኪድ ተናፍቃቹሃል የማየው ቭሎግ እናንተን ነበር ጠፋቹ አብዛኛው ሀረብ ሀገር የምንኖረው ለዘመናት አንድ አይነት ሂወት እያሳለፍን አለን ከምኑም ሳንሆን ቢያንስ ማሂዬ ነገ ትስቂበታለሽ ልጆችሽ ገንዘቦችሽ ሰላምሽ እረፍትሽ ይሆኑሻል አመስግኑ በርቱ ፀልዩ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ትዳር የደስታ ፈተና ነው ደግሞ የሚያግዛችሁ ሠው አስገቡ ለልጆቹ ❤❤❤❤
SURPRISE! ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰናል 🇪🇹 🇪🇹
26:22
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 35 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
ማሂ በካሜራ ፊት ብር በተነች!!! MAHI&KID VLOG 2020
29:38
ለምን አለቀሰች!!
28:32
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 197 М.
እንዳላችሁት እርጉዝ ነኝ ወይ  ? MAHI&KID VLOG
24:49
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 176 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН