#እስከ_ሞት_እታመናለሁ_ብፁዕ_አብነ_ናትናኤል_አስገራሚ_ምለሽ_ሰጡ

  Рет қаралды 53,239

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 479
@Mahifkr661
@Mahifkr661 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲☝️🙏
@abAb-ey4cn
@abAb-ey4cn Жыл бұрын
ጋዜጠኞችሁ ስለእውነት በጣም ጎበዝ ናቸው
@tigist3498
@tigist3498 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከትዎ ይደርብን❤❤
@alemzeleke
@alemzeleke Жыл бұрын
እግዚሀብሄር ልቦና ይስጠን ድንግል ማርያም አንደበታችንን ትገስፅልን ኧረ ይሄን በማዳመጤ አፈርኩ😭😭 ብፁዕ አባታችን ይቅር መሉን መልስ ሲሰጡ ትግስታቸው ኧረ ለጥያቄው እሺ ማለታቸው ፈጣሪ ምሮናል ለድፍረታችን እመ አምላክ ትለመነን እንዲ እያደረግን ሁሉም ነገር ሲያንሰን ነው የሚያጠፋው ሌላ የሚቀጣው ሌላ አቤቱ ይቅር በለን
@jerryalemu3517
@jerryalemu3517 Жыл бұрын
አባቴ በረከትዎ ይደርብን እድሜ ከጣና ጋር ያድልዎ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ Жыл бұрын
ብፅኦ አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር እድሜና ጥና ይስጥልን
@tihitinawmekuriaw341
@tihitinawmekuriaw341 Жыл бұрын
በእውነት ፈጣሪ ያቆይልን አባታችን፣ጋዜጠኞቻችንም በርቱ
@asterasefa6335
@asterasefa6335 Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩን በረከቶይደርበን
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት አጥጋቢ ቃል ንግግር ነው
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቅዱስ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት አባዬ በረከትት ይደርብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
አቡነ ናትናኤል ሀቀኛ አባታችን። በደረሰቦት የሀሰት ወሬ በጣም አዘንኩ። እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥዎት። ይፍቱን። አሜን አሜን አሜን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Жыл бұрын
Welcome selam 👍👍🙏🏾🙏🏾
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
ብጹአባታችን አሜን ፈጣሪ እርሶንም በጤና እንዲያኖሮት የዘወትር ጸሎቴ ነው ይፍቱኝ አባቴ በረከቶት ይደርብኝአሜን
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 Жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችን ይጠብቅልን
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 Жыл бұрын
አቡነ ናትናኤል የዚህ ዘመን አቡነ ጴጥሮስ የማቱሳላን እድሜ ይስጦት በረከትዎ ይደርብን ይፍቱኝ የኔ አባት
@CalabreseRoberto
@CalabreseRoberto Жыл бұрын
"ፈርዶብናል መቼም የእውነታው መገለጫ ቀን ጥቂት ቀናቶች ይቀሩታል እስከዛ ይመስለኛል ጳጳሳቶችን አባታችን እያልን የምናከብረው እውነታው አባቶቻችን ፖለቲከኛ አድርጎ ካገኘናቸው ምን ልናደርጋችሁ እንደምንችል ምን ያህል ገምታችኋል አባቶቻችን አላውቅም እግዚአብሔር ጨምሮ ልቦና ይስጣችሁ ነው ፀሎቴ" አስተያየት ለሰጠኸው ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ብያለሁ፡፡ክርስቲያን እውነትን የሚናገር እንጅ ….
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
ብጹህ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኑሩልን
@yodityodit5312
@yodityodit5312 Жыл бұрын
አባታችን.በረከቶ.ይደርብን.በድሜ.በፀጋ.ያኑርልን🙏
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን እባታችን
@etalembekele8831
@etalembekele8831 Жыл бұрын
የመላዕክትን ቋንቋ ግዕዝን የመላዕክትን ምግብ ምስጋናን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏 ዛሬም የሚደክመው ምርቱን ሳይሆን ገለባውን ለሚሰበስበው ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ትፋረደው ስራዎችን እግዚአብሔር ይፈፅም።
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ Жыл бұрын
#mahber_media አባታችን አቡነ አብርሃምን አቅርቡልን በሚድያ እየተዟዘረ ያለዉን አባታችን ሊለቁ ነዉ ሊወጡ ነዉ የሚባለዉን ከአባታችን አንደበት እንስማ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩን በረከቶት ይደርብን🙏🙏🙏
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎትን ይድረሰን አሜን በእውነት ለአባታችንንም እንዲሁም ጥያቄ ለጠየቃችሁ ለማሕበረ ሚዲያ ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ቤተ ክርስቲያናችን ሀገረራችን ህዝባችንም እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቀን ይጠብቅልን አሜን እናመሰግናለን
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
በረከቶዎ ይደርብን ብፁዕ አባታችን 🙏
@Mahifkr661
@Mahifkr661 Жыл бұрын
በለከቶ ይደርብን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልል❤
@abebechmerid168
@abebechmerid168 Жыл бұрын
ብፁ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት
@duliti7133
@duliti7133 Жыл бұрын
አባታችን እንወዶታለን እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት የዚች ቤተክርስቲያን ምሶሶ ነዎት።
@AdanechKassie
@AdanechKassie Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ከከባድ ፈተና ይሸፍንልን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መልካሙን ጎዳና ይምራችሁ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ይሁነን ስለ ቤተክርስቲያን 🤲💚💛❤
@SEP2922
@SEP2922 Жыл бұрын
በሀዝቡ ልብ ዉስጥ ያለዉን ጥያቄ በሙሉ ጠይቃችኋል ! ጎበዞች ተባረኩ! አባታችን እናመሰግናለን ስለሰጡት ቃለ ምልልስ! ከአዉሬዉ ኦርቶዶክስ ጠሉ ወንበዴ አፓርታይድ መንግስት ተብየዉ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት!❤️🙏
@lemlemassega5216
@lemlemassega5216 Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩን እንደርሶ ያሉትን የቤተክርስቲያን አባቶች ያብዛልን ቤተክርስቲያናችን አደራ ከእግዚአብሔር በታች አደራ ❤❤❤
@amennaol4674
@amennaol4674 Жыл бұрын
አባቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን በጤና ያቆይልን 🇪🇹ን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏 እባካችሁ ጋዜጠኞች አባቶችን ስትጠይቁ ስርዓት ይኑራችሁ 🙏🙏🙏
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 Жыл бұрын
አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ Жыл бұрын
እኔማ ስወዶት ቃላት ያጥረኛል አባታቼን ክበሩልኝ ❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጥም የምወድስት አባት
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ❤
@selamawitasfaw1389
@selamawitasfaw1389 Жыл бұрын
💚💛❤✝✝✝በረከተዎ ይደርብን ይድረሰን አባታችን
@robelenat8949
@robelenat8949 Жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ብፁ አባታችን
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Жыл бұрын
ብራኬተዎት ይድረሰን አባታችን🙏
@YedenkuMekonnen
@YedenkuMekonnen Жыл бұрын
አሜን በረከቶት ይድረሰን
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🤲
@senaitnegussieminda5190
@senaitnegussieminda5190 Жыл бұрын
አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜና ፀጋ ይስጥልን
@adissutube
@adissutube Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብኝ ቅዱስ አባታችን
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Жыл бұрын
በእውነት እባታችን በረከቶት ይድረስን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቅድስ እግዚአብሔር ይስጦት ❤ በተረፈ ጋዜጠኞቹ ጥያቄአቸው ትክክል ሆኖ ሳለ ቃላት አጠቃቀማቸው እንደክርስትና ያሳዝናል😡
@appseth8007
@appseth8007 Жыл бұрын
ምንም ጥፍት የለውም ሁላችንም በቤታችን ስናወራው የነበረውን ነው የጠየቁት
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
አባታችን ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@hennaballat4489
@hennaballat4489 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰን
@seranan890
@seranan890 Жыл бұрын
Abetachii beraketo yedareban bewanett😍😍😍😍
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ Жыл бұрын
መዳንያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከቶት ይደርብን
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን የምወዳቸው አባት።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ትሁት አባት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅልን ከፈተናዎች ሁሉ ይጠብቅዎት
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያቆይልን አባቶቻችን አሜን ፫ ❤
@hennaballat4489
@hennaballat4489 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አባታችን ዘርኞችን ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን እርጅም እድሜ ይስጥልን በረከትዎ ይድርሰኝ😢
@MeloAndy
@MeloAndy Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን እኔም ፈርቸ ነበር ድምፀዎን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን አሜን
@EmebetTakele-j5h
@EmebetTakele-j5h Жыл бұрын
የአባታችን ንግግር ጥሩ ነው ያ ሁሉ በሻሸመኔ የተገደለዉ ምዕመን አያሳዝንም ስለዚህ ለዚህ ተጠያቂዎች ህገ ወጥ የተባሉት አባቶች ናቸው ለዚህ የቅርታ ይጠይቁ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ብለህ አባታችን.
@jesusisking3565
@jesusisking3565 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ከከባድ ፈተና ይሸፍንልን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መልካሙን ጎዳና ይምራችሁ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ Жыл бұрын
🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Жыл бұрын
amen❤👏👏👏
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ Жыл бұрын
አሜንንንን
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን+++ ❤❤❤
@mekdesgirma4244
@mekdesgirma4244 Жыл бұрын
ብጹህ አባታችን አብነ ናትናኤል በረከትዎት ይድረሰን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አባታችን አቡነ ናትናኤል በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን የኢትዮጵያ አምላከ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን ❤❤❤🍃🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ ረጅምእድሜ ይስጥልች
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
አሜን ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 😢
@zewedneshreba3138
@zewedneshreba3138 Жыл бұрын
እኔ በአብነ ናትናኤል ልቤ ሙሉ ነው ከምወደው ንጉሥ ከቅዱሱ እግዚአብሔር በታች እኔ በእግዚአብሔር ፊት ሆኜ የምነግራችሁ አብነ እሩፋኤል ከጅምሩ የከበዱኝ እሳቸው ነበሩ በጣም አዝናለሁ የምወደው ንጉሥ ልባቸውን እዲመለስ ይርዳቸው በፍጹም በእርግጠኝነት ሰላማቸውን ያጣሉ እኔ የሚገባኝ የእግዚአብሔርን ሕግና ደንብን ጥሶ ሰላም ማግኘት የለም እግዚኦ ለመ ዳኒ አለም ይቅር በለን ። ወንድሞች እባካችሁ አብነ እሩፋኤልን ጋብዟቸው እባካችሁ
@habtamumamoleben1365
@habtamumamoleben1365 Жыл бұрын
አባታችንን አትነካኩብን ።ንፁህ ኢትዮጵያዊ ናቸዉ።
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ Жыл бұрын
የኛ አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬዎት ትድረሰን አባቴ
@appseth8007
@appseth8007 Жыл бұрын
በረከቶት ይደርብን አባታችን
@tinahailu748
@tinahailu748 Жыл бұрын
Abatachin Egziabher yetebekiwot behidubet bota hulu Geta yeketelewot !God bless and shield Mamayie Orthodox Tewahido Churches 🙏 🙌 Long live Ethiopia and EOTC!Thanks a million for being voice for the voiceless of million ❤️ ♥️
@SebleAlemu-xr3sy
@SebleAlemu-xr3sy Жыл бұрын
ልብንና ኩላሊትን የሚመረምረው የቅዱሳን አምላክ ነው እሳቸው እንዲህ ብለዋል የውስጣቸውን ፈጣሪ ይወቅ ግን አንድ እንዲያውቁት የሚገባው እሳቸው አቋማቸውን መለዋወጥ ይችላሉ❤❤❤ ቤተክርስቲያን ግን መቼም ምንም አትሆንም መቼም❤❤❤ እንዲህ ብሎ ስለተፃፈ 💚💛❤የሲኦል ደጆች አይችሏትም💚💛❤ ተግባባን አለቀ ።
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በረከተወት ይደርብን ቃለህወት ያሰማልን ይኑርልን አባታችን. በጣም እናመሰግናለን ወንድሞቻችን በርቱልን ኑሩልን ወንድሞቻችን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤነ ይስጥልን የምንወደው አባት❤
@andualemalemayehu4933
@andualemalemayehu4933 Жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን ለደቂቃም ተጠራጥሬዎት አላውቅም እንዲያውም ይህ አርዕስት ተነስቶ ፈፅሞ አያደርጉትም በማለት ከአንዲት ምእመን ጋር ተጣልቻታለሁ
@ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ
@ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶዎ ይደርብን ጋዜጠኞቹም ተባረኩ
@etalembekele8831
@etalembekele8831 Жыл бұрын
የኔ አባት😭😭😭😭😭😭 ክርስቶስ ከእናንተ ጋር ይሁን በረከታችሁ ይደርብኝ 🙏🙏🙏🙏 በይገባኝ
@jeribini5969
@jeribini5969 Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታቺን ❤ተነሽ ነገገራችሁ ቢስተካከል አሪፍ ነው.
@ummlky1994
@ummlky1994 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በእድሜ በጥና ይጠብቅልን አባታችን እደእርስዎ አይነቱን ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን 🙏🙏🙏
@etalembekele8831
@etalembekele8831 Жыл бұрын
ወንድሞቻችን በርቱ ጠንክሩ
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከትዎ ይደርብኝ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልዎ አባታችን በፍፁም አያረጉትም እርሳቸው እንዳሉት ቡድን ይኖራቸዋል ብዬ አላስብም እውነትን ይዘው የሚጓዙ አባት ናቸው አሉን ከምንላቸውና ከምንኮራባቸው አባቶች አንዱና ዋነኛው ናቸው መድኃኒዓለም ይጠብቅልን አሜን
@abebumeku1261
@abebumeku1261 Жыл бұрын
አባታችን ይፋቱን ነጋሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ
@mahlettejo1670
@mahlettejo1670 Жыл бұрын
ይፍቱን አባታችን። አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። ፀጋውን ያብዛሎት አሜን።
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከተወ ይደርብን ❤❤❤
@robelassefa4668
@robelassefa4668 Жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከቶት ይድረሰን ቃለሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ያኑርልን ያፅናልን በፀሎት ያስቡን ደካማ ልጆቾትን
@tigtig6559
@tigtig6559 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ቸሩመድሀንአለም ሁላችሁንም ብፁዓን አባቶቻችንን ይጠብቅልን ኑሩልን ከፈጣሪ በታች እናተናችሁ ተስፋችን ናችሁ ኑሩልን ፈጣሪሰላሙን ያውርድልን ያምጣልን በቃ ይበለን አሜን ❤❤❤
@wubalemdejene4425
@wubalemdejene4425 Жыл бұрын
እጅግ ከምሳሳላቸው አባቶቼ አንዱ ናቸው አባታችን በረከቶ ይደርብን
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን አባታችን
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
ይፊቱን ይባርኩኝ አባታችን አንደበተ እብርቱ ናቸው እግዚአብሔር በሰጣቸው በፀጋ ነው ምክንያቱ አባታችን አንደበተ እብርቱ ስለሆኑ ነው አንደበተ እብርቱ ያለው ጠቅላይ ሜንስቴሩ
@getachewdagne5626
@getachewdagne5626 Жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተሩ ምን አመጣው ይሔ የሰይጣን አንደበት
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ይጠብቅልን፣አባታችን
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🙏የአባቶች ሁሉ ትምሳሌት ኖት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋ ያለብሶት💝💝💝💝💝💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና Жыл бұрын
ይፍቱኝ አባቴ በረከታቸው ይደርብን አባታችን
@EleniBelete-on1nt
@EleniBelete-on1nt Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ አባታችን
@alemakele2920
@alemakele2920 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋ ያለብሶት
@tsigenugusi8073
@tsigenugusi8073 Жыл бұрын
ለሁለት አባታችንን አፈጣጣቹሁት እኮ የኔ አባት ስወደቸው እግዚአብሔር የአገልግሎቶን ዘመን የሪዝምልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏🙏
@gulehworkwoldegebrieel4841
@gulehworkwoldegebrieel4841 Жыл бұрын
አዬ እስከሞት እንታመናለን !!!ለአሉባልታ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ብቅ ከማለት በፊት ገዳማት ሲቃጠሉና መናኞቹ ሲታረዱ ተው የማይልና ዝምታን የመረጠ አባት የለንም ።
@akaleselassimekuria1402
@akaleselassimekuria1402 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት። በሰጡአቸው በሳል መልሶች ኮርቻለሁ፤ ለቤተክርስቲያን እግዚአብሔር እርሰዎን የመሰሉ አባቶችን ሰለ ሰጣት አመሰግነዋለሁ። እባካችሁ ከአባቶች አፍ፤ ከቤተክርስቲያን ሚድያ ሳንሰማ አንመን፤ አናውራ።
@ssh6539
@ssh6539 Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
@asterdumug1722
@asterdumug1722 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@heybestieeeee
@heybestieeeee Жыл бұрын
አባታችን ዘማሪ ቀዳሽ ካህን የኔ አንደበተ ርቱዕ አባት እንደርስዎ ያለዉን ለቤተክርስቲያናችንና ለአገራችን ኢትዮጵያ ያብዛልን +++ ቡራኬዎ ትድረሰን ❤❤❤
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
አቤት ማማራችሁ አቤት ግርማ ሞገሳችሁ መታደል ነው በእውነት የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን ❤
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
አሚን እድሜ ጤና ይሰጥልል ለሀይማኖታችን እንሞታለን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
❤❤❤
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Жыл бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️በረከተዎ ይደርብን ይድረሰን አባታችን
@haregshita9685
@haregshita9685 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ አሁንም አሁንም ዕድሜና ጤናውን ያድልልን፡፡ ቃላት የሚያንስለት መልስ ነው የሰጡን፡፡
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
አባታችን በርከቶት ይደርብን አባታችን እኮ ይለያሉ አንደበተ እሩሩ ናቸው
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 82 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
የድርሹ ዳና የስኬት መንገድ! @dawitdreams
48:03
Dawit Dreams
Рет қаралды 236 М.
🛑 በአቡነ ሩፋኤል ዙሪያ ምንድን ነው የተፈጠረው
41:48
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 103 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН