እስክንድርና ኤርምያስ ዳግም ጥምረት?! ብልጽግና ዘመነ ካሴን መርጧል?

  Рет қаралды 18,867

Mehal Media  መሀል ሚዲያ

Mehal Media መሀል ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 107
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ብዙ ትክክለኛ መረጃዎችን ያገኛል ነገር ግን ዛሬ አድንቀኸው ነገ ተገልብጦ ሲዋሽና ሲያጥላላ ይታያል ኢትዬጵያ ብትወድም ይሻለዋል እንጂ በህወሃት ከመጣህበት አይደራደርም የሚያናድድህም የሚያስደስትህም ሰው በአሁኑ ሰዓት ኤርሚያስ ነው አቋም የሌለው ሰውም ነው፡፡
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 3 ай бұрын
እውነትነው
@GjHalima
@GjHalima 3 ай бұрын
ደሱ ኤርሚያስ ለገሰ ማለት በሶስት ማሊያ የሚጨወት ባንድ ነው ተለለኪ ነው ለሱ መልስ መስጠትም በአጠቃላይ ፅንፈኛዉ ሁሉም አንድ አይነት ናቸው ንቀህ ተዋቸው አንተ በሃቅ ጎደና እየተጓዝክ ነው ጉዞህን ቀጥል🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 3 ай бұрын
የአብቹ ካድሬ እውነትና እውነት ብቻ ነው!!! ስለዚህ ከአብቹ እውነት ጋር ወደፊት!!!🎉❤🎉❤🎉❤
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r 3 ай бұрын
ሰላም አደርክ ደሱ
@newflower1526
@newflower1526 3 ай бұрын
ሸላም ደሱ ሰላምህ ይብዛ
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 3 ай бұрын
ይባሉ የአማራ ነቀርሳወች እግዚአብሔር ለአማራ ሕዝብ ሰላም ያምጣልን ደሱ
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 3 ай бұрын
በርታ ጀግናችን
@elsakassa1088
@elsakassa1088 3 ай бұрын
ደሱ በርታልን ጀግናችን ነህ
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 3 ай бұрын
የዶ/አብይ አህመድ አመራር ደጋፊዎች በሙሉ አንድ እውነት ስላለን ፣ የምንናገረው ሁሉ አንድ ሊሆን ወይም በጣም ሊመሳሰል ይችላል!!! እውነት አንድ ናትና🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@bogalemengistu2307
@bogalemengistu2307 3 ай бұрын
ሠላም ደሱ
@KurshaveAlemayehu
@KurshaveAlemayehu 3 ай бұрын
ደሱ እግዚአብሔር ምድራአችንን ሰላም እንዲያረግልን እንፀልይ.ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክኅ
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 3 ай бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@linafullkoo5522
@linafullkoo5522 3 ай бұрын
አይ ኤርሚያስ ሲያወራ እፍረት የለበትም ህጻን ከሱ በላይ ሳያስብ ይቀራል አምልጦት ሚያወራት እንግሊዝኛ ስትመቸኝ
@kebedejufar6189
@kebedejufar6189 3 ай бұрын
ሠላም ደሱ ከድሬ
@abdulali3522
@abdulali3522 3 ай бұрын
Hi brother Desu from Maryland
@AlemuDebele
@AlemuDebele 3 ай бұрын
በርታ
@rorororo7967
@rorororo7967 3 ай бұрын
ደሱ ኤርሚያስ ለገሰ የወረደ ሰው ነው በእራሱ ብሔር የሚያፍር መገዛት ደስ የሚለው ተገዥ ሰው ነው እኔ በበኩሌ ሐሳቡ በጣም ያስጠላኛል ።
@hanhn7623
@hanhn7623 3 ай бұрын
ኤርምያስ.የተሸጠ.በግ.ነው
@Mojo1132
@Mojo1132 3 ай бұрын
ERMIYAS LEGESE EKO SENED ALEBA NEW WAKEJERA YEMEL TAPELA LETEFO NEW YAW YE SODO GEORGE NEW YAWEM ABATUN AYAWEKEM . DR HANGAASSA 😂. ENATU 360 EYALE GONDERE NEBERU AHUN DEMO SHENKORA HONU 😂😂 ESU CHOK BELO ANDIT KALAT SIDEGAGEM MISA MEGEJA METEHONEW LEMAGEGNET SELEHONE SANTIM YETALELET HULU YEMIYARABET SHINET BET NEW. ERMIYAS LEGESE SEW NEW BELACHU SELESU MAWERAT RASU YEDEBERAL.😂EZAW YEFESAFESU YEWEGA BIRESA YETEWEGA AYERESA 😂NEW.
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 ай бұрын
እስክንድርስ አነሳሱ የብሔር ትግል አይደለም እንዴ ወሬኛው ኤርሚያስ
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 3 ай бұрын
Selamehi yebeza dsu
@Sisay-show1
@Sisay-show1 3 ай бұрын
በጣም አደንቀሃለሁ ጀግና ነህ !
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 3 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@leulsegedwoldemariam7647
@leulsegedwoldemariam7647 3 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ
@miliyon938
@miliyon938 3 ай бұрын
ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sairesadik1558
@sairesadik1558 3 ай бұрын
ከኩተሬ ስልጢ ዞን
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 3 ай бұрын
ሁለቱም ደንቆሮዎች ፅንፈኞች ለማንም የማይጠቅሙ ቡሎች ናቸው 😅
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ደሱ ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Temsgen-d1w
@Temsgen-d1w 3 ай бұрын
የኤርሚያስ የፋኖ ታክቲክና ስትራቴጂ ቀያሽ ለመሆን የሚጥረው ከልጅነቱ ጀምሮ ብሬን ወሽድ ሳይሆን አይቀርም ስለዚህ ይመስለኛል ያለ አማራ አመራር ኢትዮጵያ መቆም አትችልም ብሎ ያስባል ።
@MahammadSeid-if1ss
@MahammadSeid-if1ss 3 ай бұрын
ላይክ እያደረጋችሁ ገቡ
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 3 ай бұрын
በርከት አባቱ ነው
@molo0
@molo0 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tjdemmissie3163
@tjdemmissie3163 3 ай бұрын
Desalegn your are a straight up dude. I loved the way you broke down your change of position on topics related to Shabia. It’s true benefit of the doubt is abused by groups who have hidden agenda. The biggest mistake in anyone life is to stick to topics that will lead to slow death. One shot in life one can’t live his or her past but present and future. Proud of you. Your listener admirer and subscriber 👍🏽 daily 🙏🏽❤️✌🏽🌸🌺🌷
@AbrahimAbdule
@AbrahimAbdule 3 ай бұрын
ኤርምያስ የሚባል ሰው ሁሉንም ነገር እንደምታውቅ ትናገራለች። ግን በግምት እያወራች እና ህዝቡን እየከፋፈለች ነው።
@LebesiEgeta
@LebesiEgeta 3 ай бұрын
ኤርሚያስና እስክንድር መች ተለያይተው ያውቃሉ?
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 ай бұрын
ደሱ እባክህ ይህንን ሸለመጥማጥ / የህወሀት ወበረከት ስምዖን የፖለቲካ ሴተኛ አዳሪ ወደዛ አድርግልን
@sairesadik1558
@sairesadik1558 3 ай бұрын
ስልጤዞን
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 3 ай бұрын
ጎጃም እውነት ነው ኦሮሞ ይበዛዋል !
@junefirst500
@junefirst500 3 ай бұрын
ደሱ፤ አንተ፤ አቤ፤ ሲሳይ፡ የቆማችሁት የአገር፡ ፍቅር፥ ለሰላምና፡ ለሁሉም፡ ዘር፡ ፍትህ፡ ያለማዳላት፡ ትሟገታላችሁ!
@FoziaFozia-p6v
@FoziaFozia-p6v 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MahammadSeid-if1ss
@MahammadSeid-if1ss 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ መሀሎች አለቆች ሁላችሁም ሰላም ናችሁ እንደዚሁም ሁላችሁም ሰላም ነው
@Temsgen-d1w
@Temsgen-d1w 3 ай бұрын
ብልጽግና ዘመንን ቢመርጥ ትክክል ነው ።እስክንድር በጣም አደገኛ ሰው ነው ።
@hanhn7623
@hanhn7623 3 ай бұрын
እስክንድር.ዘንዶ.ነው.ምላሱ.ለስላሳ
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 3 ай бұрын
Wow Desu
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 3 ай бұрын
Welcome back brother
@ethiopia-prevails498
@ethiopia-prevails498 3 ай бұрын
እስክንድር አዳዲስ ቆንጨራ ሃያ አራት አከባቢ ከስቶር እያወጡ ሲያከፋፍል ነበር!!ምስክር አለን
@Joel-t9r
@Joel-t9r 3 ай бұрын
Bravo Desuye you don’t like booth , Me too
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 3 ай бұрын
ደሱዬ። ከድርድሩ ይልቅ እኒኝህን ጽንፈኞች ከምድረ ገፅ ማጥፋቱ ምርጫዬ ነው። ካልተቻለም ከእስንክድር ይልቅ ከዘመነ ጋር ቢሆን እላለሁ። ዘመነ ቢያንስ ጎጃሜ ነው ፣ አማራ ነው፡ አናውቀዋለን። ግን እስክድር ምኑም የማይታወቅ ልዝብ ሰይጣን ነገር ነው።እስቲ ትኩር ብላችሁ እዩ። የአማራን ልጆች ለዚህ እብደትና ሰይጣናዊ ተግባር ያበቃው እስክንድር ነው ፤ የአማራን ጭምብል አጥልቆ። he's devil, pure devil..he will not backdown from disintegrating Ethiopia given a chance. he has to be stopped. the worst narcissistic figure ever seen in the history of our country...
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 3 ай бұрын
Yooyyaa GMN
@tadeledeme
@tadeledeme 3 ай бұрын
❤❤❤
@ArabMubarak
@ArabMubarak 3 ай бұрын
Hi
@maggiepapazian8746
@maggiepapazian8746 3 ай бұрын
Hi🎉
@Joel-t9r
@Joel-t9r 3 ай бұрын
እስክንድር ሁሉን ትቶ ህክምና ቢያደርግ ይሻለዋል ሰውነቱም ዓይምሮውም እርዳታ ያስፈልገዋል: እንደ ሰባዊነት ስናስብ እንጂ 😊
@ArabMubarak
@ArabMubarak 3 ай бұрын
🎉
@lamlamspecial8143
@lamlamspecial8143 3 ай бұрын
Hi lemlem
@Keryihun
@Keryihun 3 ай бұрын
ክቡር ወንድም ዴሱ አንተ በፈጣሪ የምታምን በወንጌል ያመንክ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነህ የዳንክ ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ የሰዉን ልጅ ከቋንቋ ከነገድ ከወገን ሕዝብን ሁሉ በደሙ ዋጅቶ የእግዚአብሔር ልጆች እንዳደረገን የምታዉቅ ክርስቲያን ነህ ። እነዚህ ስለ ሰዉ ልጅ ዘር የሚያወሩት ኤርሚያስ ለገሰና መሰሎቹ የፈጣሪ ክብር የሌላቸዉ የጨለማዉ ገዢ የዲያብሎስ ሃሣብ አስፈጻሚ ጭፍራ ከሆነዉ በወያኔና በሻአቢያ መርዝ ተበክለዉ በዘረኝነት ክፉ መንፈስ ተሞልተዉ ያደጉ ስለሆኑ ያንኑ ወያኔ የጋታቸዉን የዘረኝነት መርዝ የሚያቀረሹ ቅርታሞች ስለሆኑ በከበረዉ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በዚህ ዘመን በሰዉ ሀገር ዉስጥ ተቀምጠዉ በድፍረት መንጋጋቸዉን እያላቀቁ እንደማይቀጥሉ ተረድተዉ አንደበታቸዉን እንዲገዙና ከአንዴበታቸዉ የሚረጩት እራሳቸዉን እየበላቸዉ እንደሚበላቸዉ ይወቁትና አንዴበታቸዉን ይዝጉት ። የቀሩት ቡድኖች ወደ ልቦናቸዉ ተመልሰዉ ከባሰ ከፈጣሪ ቅጣት ቢድኑ ይሻላቸዋል ተብለዉ ይመከራሉ ። አመጸኞችን የሚቀጣ ፈጣሪ በኢትዮጵያና በሕዝቧ ጉዳይ ላይ ሥራ ላይ ነዉና ።
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 3 ай бұрын
💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 3 ай бұрын
እውነቱ ነው
@lemmaworku1600
@lemmaworku1600 3 ай бұрын
ሰለም ቤተሰቦች😅😅😅😅😅😅😅😅
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 ай бұрын
ስማ ወገኔ ወይም የኢትዮጽያ ሕዝብ ኤርሚያስ ለገሠ ዋቅጅራ ጭንቅላት ያለው ሰው ነው በራሱ General knowledge አለው እኔ በኢሳት St Louis Missouri USA መጥቶ ሲያቅራራ ቁጭ ብዬ አውረሐት ግን አሑን እሱን የሚበልጥ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ መጣ ከምሬ ነው የምፅፈው እውነት ኢትዮጵያዊ ነን የምትሉ ሑሉ አብይን እርዱት የበለፀገችየፀዳች ኢትዮጽያን ማየት ከፈለጋችሑ ።
@AdmasuTsegaye-q3p
@AdmasuTsegaye-q3p 3 ай бұрын
Dessuu _ Dessuu, Dessuu Dessuu Dessuu Dessuu, Yimechih Dessuu is Dessuu!!!!!
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 3 ай бұрын
እስቲ እስክንድር ምን አጠፋ ? ደሳለኝ ለምን ጠላኸዉ ?
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 3 ай бұрын
በእነሱ ጊዜ የገዙ ነበር
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 3 ай бұрын
ደሳለኝ ጥቁር በሬ ፊት ሳር ላይ የተኛ ጥቁር እባብ የዮቱብ ገንዘብ ለመልቀም ይሄ ሁሉ መለፍለፍ
@SadikAli-no6br
@SadikAli-no6br 3 ай бұрын
ፖለቲካ: በኢትዮዽያ፣ የበለጠ: በፋኖ: ተብዬዎች: ዘንዳ: የዕቃ: ዕቃ: ጨዋታ: ሆነ።
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 3 ай бұрын
ብልፅግናነገርአይነዳምአገርእያለማነውእየደከመነውአብቹባርቲጋርወደፊት❤❤?ብልፅግናነገርአይነዳምአገርእያለማነውእየደከመነውአብቹባርቲጋርወደፊት
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 3 ай бұрын
ጥቁር በሬ አስቀያሚ ጥቁር እባብ ምነው ሰርተህ ብትበላ አሜሪካን ተቀምጠህ ከዮቱብ ገንዘብ ለማግኘት
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 3 ай бұрын
ደሳለኝ ጥቁር በሬ ፊት ሳር ላይ የተኛ ጥቁር እባብ የዮቱብ ገንዘብ ለመልቀም ይሄ ሁሉ መለፍለፍ 🤣
@al.habeshai
@al.habeshai 3 ай бұрын
ሚሽን ከ አበባ ጉንጉን ጋር ነዋ የተሰጠክ!😂😂
@MustaphaAli-it6qk
@MustaphaAli-it6qk 3 ай бұрын
Mustapha Addis Ababa CMC
@Gedifewazmeraw3911
@Gedifewazmeraw3911 3 ай бұрын
Simunyyyyyy😂😂😂ere ..oooooooooo Desu tew
@hanhn7623
@hanhn7623 3 ай бұрын
ኤርምያስ..ዥዋዥዌ.ነው
@gabrielavinchenzo9000
@gabrielavinchenzo9000 3 ай бұрын
EDKENDER WEYANE SELH0NE NEW
@bogalechdabesa7132
@bogalechdabesa7132 3 ай бұрын
27:45
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 ай бұрын
ዶክተር ይሐንስን እናውቀዋለን የዋቅጅራ ልጅ በኢሳት መሳይ መኮንን ብሩክ ብሩክታይት ሴት ነች ኢሳት የኢዮጽያ አይን እና ጆሮ 👂 ያልኩት እኔ ነኝ በኢሳት ha ha ሲሳይ አጌና ማለት ኤርሚያስ ለገሠ ሕሊናውን የማይሽጥ ጋዜጠኛ ነው ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 ай бұрын
እረ ደሱ ልጠይቅህ አብን የሚባሉትስ አሉ ማለቴ ንቅናቄያቸው ይሰራል
@girmabeyenesahle132
@girmabeyenesahle132 3 ай бұрын
Ermias Legesse Abandoned EPRDF when the sun was setting on them. This is typical opportunism. He doesn't have to meddle in Ethiopian politics. We know that he is ruthless sabotuer.
@gabrielavinchenzo9000
@gabrielavinchenzo9000 3 ай бұрын
EWENETE NEW
@bogalechdabesa7132
@bogalechdabesa7132 3 ай бұрын
28:14
@Mojo1132
@Mojo1132 3 ай бұрын
Ye WAKEJERA lij lemin telalek? Ermiyas legese new.
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 3 ай бұрын
ZIm bileh new zare, ofcourse le Eskindir betam sis lib alew EMias, betesebawi genegnunet slalew atifredibet
@reflection9636
@reflection9636 3 ай бұрын
If you are convicted in standing behind dictator, the Tegray genocide and the dismal management of the goverment well to each his own.
@kebedechaka938
@kebedechaka938 3 ай бұрын
I also share analysis of Dr. Yohannes (quoted by Ermias L). I witnessed that one old man (from Gojam), who was higher official of Derg regime, (he is alive now), and he said, if you push today's Gojames back to their ancestors (max of gandpa) they all are Oromos.
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 3 ай бұрын
My fellow Ethiopians, this KZbinr is sitting in America and collecting KZbin money. If he is a real person, he has never helped the victims of የጎፋ ዞን እንዲሁም ይሄ ሁሉ መፈናቅል ሲደርስ አንድም ቀን ረድተህ አታውቅም አሜሪካን ቁጭ ብለህ በሰአት የሚገኝበት ሀገር አትሊስት ከዮቱብ የምታገኘው ገንዘብ አትረዳበትም ቅን ብትሆን ኖሮ ጨለማ በሬ ፊት::
@Mojo1132
@Mojo1132 3 ай бұрын
Ermiyas gen endet opdo lion endechal yemiyawek kale shuk bilen . Ermiyas legese affaann oromo ayawekem bemin melekanew opdo EPRDF yegebaw?
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 3 ай бұрын
ለትግራይ ሲሆን የግዛት አንድነት ለሀዲያ፣ለጎንደር፣ ለአዲስ አበባ ወዘተ የወሰን አንድነት ይባልልኛል። ለመሆኑ ትግራይ እራሱን የቻለ ሀገር ሆኖ እውቅና ሰጣችሁት? ወይስ ክፍለ ሀገር ነው? ለዩልና
@SamiShewa-f4b
@SamiShewa-f4b 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ አማራ 💪🐯👑✅🔐
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 ай бұрын
እንዲህም ድል የለ ከአማራ ጥያቄ አስመላሽነት ወደ የአማራን ህዝብ ገዳይነት መቀየር ነው የፋኖ ድል አድሬጊነት ምኞት ደካማ፣ መኃይም ፅንፈኛ
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 3 ай бұрын
ደሳለኝ ጥቁር በሬ ፊት አስቀያሚ ፊት ልብህም ልክ እንደመልክህ አስቀያሚ የዮቱብ ተቀላቢ የጎፋ ዞን የተፈጥሮ አደጋ,ይሄ ሁሉ መፈናቀል ሲደርስ አንድም አንድም ቀን አትሊስት ከዮቱብ ያገኘውን ገንዘብ ሲረዳበት አታገኝውም አሜሪካን ሀገር ቁጭ ብሎ የዮቱብ ተቀላቢ ወደል በሰአት የሚከፈልበት ሀገር ተቀምጠህ ሰውን እያጋጨህ የዮቱብ ገንዘብ ስትል ትንሽ አታፍርም::
@gojamfano5362
@gojamfano5362 3 ай бұрын
አይ ካድሪ ዲቻ ቆሻሻ
@danielmezemr309
@danielmezemr309 3 ай бұрын
የፍርሃት ክፋቱ መደበቁ ተደብቃችሁ ትሳደባላችሁ ዉጡ ፊት ለፊት ተሳደቡ እስቲ ባዳ ባንዳ ሁላ !!!
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Desalegn-v2e
@Desalegn-v2e 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@NegashHora
@NegashHora 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,9 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15