እስክንደር የአማራን ጦር ለመጥለፍ የመጣ ነው ~ ከራሳቸ አንደበት ~ አንድ ፋኖ

  Рет қаралды 18,176

አንድ ፋኖ

አንድ ፋኖ

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@feedelband205
@feedelband205 7 күн бұрын
ልክ ነው ታላቁ እስክንድር ብልፅግና ነው ገዱ አንዳርጋቸው ደግሞ በአዲስ አበባ የአብይን ግፍ ተፀይፎ ለነዎሪዎቹ ለሚፈናቀሉት ቤታቸው አማራ ስለሆኑ ለሚፈርስበቸው ነዎሪዎች መብት ከስንታየው ቸኮል ጋር ሆኖ የታገለ ቆራጥ አማራ ነው የባልደራስም ባለ አደራ ምክር ቤት መስራች ነው ገዱ አንዳርጋቸው በወያኔ ብዙ ጊዜ የታሰረ በአብይም ጊዜ አነድ አመት አስድሰት ወር የታሰረ ለተገፉት ድምፅ የሆነ ጀግና ነው እሰከንድር ግን ከወያኔ ጋር አኢሀደግ ሆኖ ሲሰራ የነበረ የአማራ ክልልን ሲያስተዳድር የነበረመጨረሻም በልፅግና ሆኖ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበረ የአብይም የቅርብ አማከሸሪ የነበረ ባንዳ ሰው ነው ወደ አሜሪካ በአብይ መንግሰት ተልኮ ተሰቲት እሰኪመጣ ድረስ ሰለዚህ እኛ የምንደግፈው የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት መሪውን ታላቁ ገዱ አንዳርጋቸውን ነው አሁንም በጫካ ውስጥ አብይን ለመጣል መስዊእተ‍እነት ሰለሚከፍል ና ሀቀኛ የፋኖ መሪ ስለሆነ ::እሰክንድርማ እዚህ አሜሪካ መቶ ከነ በአድኗ መአዛ መሀመድ ጋር በርገሩን እየበላ የአማራ ፋኖን ለመከፋፈል ደፋ ቀና እያለ ነው
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 8 күн бұрын
አይናችሁ ይውጣእስክንድር የትም አይወጣም
@mezhaile2299
@mezhaile2299 13 күн бұрын
ከዚህ የደረሰውን ፋኖ "እበትነዋለሁ.." የሚለውን አፈንጋጭ በመለየት የፋኖን አንድነት የሚያረጋግጠውን ኃይል በሁሉም ረድፍ (በገንዘብ፥ በሃሳብ፥ በመናገር፥ በመጻፍፍ፥ በሁሉም ኃይላችን....) ለመደገፍ ዝግጁዎች ነን።
@BirkineshHailu-nk8if
@BirkineshHailu-nk8if 9 күн бұрын
ተባሉ መቸም አትስማሙም
@solomonayele849
@solomonayele849 13 күн бұрын
እስክንድር ባስቸኳይ መባረር አለበት የብልግና ተላላኪና ገረድ ነው ፋኖን አስተካክሎ የማይጠራ የፋኖ መሪ ልሆን አይችልም.
@selomedamte1960
@selomedamte1960 15 күн бұрын
ድል ለፋኖች❤❤❤
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Wonderful
@kassahuntessega2381
@kassahuntessega2381 12 күн бұрын
እውነት ነው የንዋይ ሱስ የለባቸ ፋኖ ነን የሚለው አካል ከዲያሥፖራው እርዳታ መገለል አለበት ይህ የእስክንድር ማፊያ ቡድን እኮ ንዋዩ ፋይናንሱ ከተላከልን እስክንድር እንበትነዋለን ነው ያለ ። ሰማነው ይህ ቡድን እኮ ለገንዘብ የቆመ የነደረጀ ቡድን ነው።
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 16 күн бұрын
ጎንደር የቴዎድሮስ ሀገር እንዴት በሳል ሰው አጣች ።ለሆዳቸው ነበር እንዴ
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 12 күн бұрын
ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራ ፋኖ መሪ ነው!!! የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ያብባል
@ሀቢብ
@ሀቢብ 13 күн бұрын
ህዝባችሁን የምትወዱት ከሆነ በግዲም በውዲም ጎንደሮች አንዲ መሆን አለባችሁ
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 12 күн бұрын
ታላቁ እስክንድር ነጋን የሚቃወም ሁሉ ብአዲን ነው
@negasenshew7085
@negasenshew7085 12 күн бұрын
የጎንደር ፋኖዎች የበላይ ጠባቂ አባቶቻችን የቴዎድሮስ ልጆች ፋኖቻችን አንድ ነገር ልበላችሁ ገንዘብ አይደለም እነ ደረጀን እነ ሀብቴን እነ እስክንድርን እነ ዘመድኩንን ወዘተ የሰማይና የምድርን ፈጣሪ የዓለም ጌታና መጋቢ ኢየሱስ ክርስቶስን በ30 ዲናር አሽጧል ነገር ግን እግዚአብሔር ወደ ምድር በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ከአንዲት የተቀደሰችና የተመረጠች ሕፃን የመጣበትና የተወለደበት ዓላማ እንደ ፋኖ ሰውን ከፅኑ ከዲያብሎስ አገዛዝ ለማዳን ነው ተሽጦም ተለውጦም ተገርፎም ተሰቅሎም ከሙታን ተነስቶ በዲያብሎስ እጅ የተያዙትን ነፃ አውጥቶ የመጣበትን ዓላማ ፈፅሞታል ይሁዳ ግን ክርስቶስን ሽጦ እንደ ሆዳሞች የፋኖ አመራሮችና ስደተኛ ዩቱበሮች 30 ዲናር ተቀብሎ ሳይበለው ከፈጣሪውም ሳይሆን ከገንዘቡም ሳይሆን ታንቆ ሞቷል ክቡር አባታችን ሻለቃ መሳፍንት እመነኝ ይህ ሁሉ የሚአውካችሁ ገለባ ተራግፎ ፋኖ በአሸናፊነት በድል ያጠናቅቃል እነዚህ ከውጭም በፋኖ ሥም ብር በመስብሰብና ገንዘብ እየተቀበሉ እናንተን በመካፋፈል ላይ ያሉ አሸንክታቦች በውርደት ተመዝግበው በፈጣሪም በሰው ዘንድም ተጠያቂ ይሆናሉ እናንተ ግን ከጀግንነት ጋር የጥይት መከላከያ የሆናችሁ አምላክ ከዛሬ ጀምሬ አማራ አልሆንም ያለችው ሕፃን ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ክቡረ ናችሁ ነፃነት ከፈጣሪ እንጂ ከአንድ ትል ከሆነ ሰው የተሰጠ አይደለምና ሞታችሁም አሸናፊነታችሁም ክቡር ነው የየተጠሩ ብዙ ተመረጡ ጥቂት ናቸው የቤተ ክርስቲያን አስተምሮ ሰማይ ጠቀስ ክምር እህል ነው እንዴ ? አይደለም 70% የከብት እራት ገለባ ነው /የዲያብሎስ መጫቻ ገንዘብ ወዳድ ይሁዳወች/ ምርት በእሳት የተፈተነ በእግዚአብሔር የተመረጠ ንፁህ የእህል ፍሬ ፋኖች ይህ ጦርነት ጥርጥር የለውም ቦክቶ ቦክቶ የተራገፈው ተራግፎ ብዙ ማገዶ ጨርሶ አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ አዛን አድራሽ ፋኖ ያሸንፋል
@goshumisganaw3827
@goshumisganaw3827 6 күн бұрын
እኔ በሕይዎቴ ለምን ሰተት ብሎ ሂዶ የኣማራ አንድነት ጥያቄ ዉስጥ እንዲገባ አደረገ የሚለው የሚያናድደኝ ጉዳይ ነው፡፡ለምንስ መልስ አይሰጥበትም፡፡ የአማራ ፋኖ አለቃ መሆን አይችልም፡፡እንደለመደው አ.አ መቶ የድሃ ቤት ፈረሰ ብሎ ይውጣ እስር ቤት ይግባ፡፡እንጅ ከዘመነ ካሴ ጋራ ወይም ከአማራ ፋኖ ጋራ በስልጣን መሻኮት የለበትም በፍፁም፡፡ከፈለገ ህዋሃት ወይም ኦነግ ስልጣን ይስጠው እንጅ አማራ የሞተው ለእስክንድር ስልጣን ለማሸከም አይደለም፡፡
@netsanetmolla4828
@netsanetmolla4828 4 күн бұрын
አንተ መቸ ነው አማራ የሆንከወ ቆቱና ትግሬ ነህ ጉንደር አየታለልም እባካችሁ ንቁ ለከረፋፈይ ባታ አትሰጡ ዘመድኩን እይፈራረሳችሁ ነው ተጠንቁ ተጠንቁ ተጠንእቁ ተልኮዉ ጉንደርን ማፈራራሰ ነዉ ነቃ በሉ አትከፈፈሉ
@GobezieMarew
@GobezieMarew 12 күн бұрын
በውስጥ የምትይዙት ሚስጥር ያላችሁ አይመስለኝም። በውስጥ የምትይዙት ማሰጥር ይኒራችሁ።
@GobezieMarew
@GobezieMarew 6 күн бұрын
ነገር ለምንድን ነው? የምትደገግሙት????
@feedelband205
@feedelband205 13 күн бұрын
አይ ቦጠሊካ ተሰራች ዘንድሮ
@BeleteBantihun-z1x
@BeleteBantihun-z1x 16 күн бұрын
❤❤❤
@AzebE-e5j
@AzebE-e5j 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 16 күн бұрын
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 12 күн бұрын
ሰውያው የአማራን ሕዝብ እየሰደበ የፋኖ ታጋይ ለምስል ላንቃው እስኪስነጠቅ ታላቁ እስክንድርን ሲያዋርድ ሰምተነዋል እስክንድር ነጋን የሚቃወም ሁሉ ብአዲን ነው
@kassahuntessega2381
@kassahuntessega2381 12 күн бұрын
አኔ የሚገርመኝ ደረጀ የበልጽግና ወታደሮች ልጆቹንገለዋቸው የበልጽግና ሚስጥራዊ ደጋፊ ለሆነው ሾተላዩ እሥክንድር ደጋፊ ሆነ?ያሣዝናል ዶላር አይገኝም።
@tiruworkbekele9852
@tiruworkbekele9852 13 күн бұрын
Fano sele andenet asfelaginet genezabe mestet yitekemal.
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 7 күн бұрын
Eskender be kuteter ser mwal alebet lelanaw abey malet new enekwanem begeze taweke
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 16 күн бұрын
እነ እስክንድርን እስከመቼ እሹሩሩ እያለ የአማራ ህዝብ ይኖራል? ምን ስለሆኑ ነው ይህን ያህል ልመና ያስፈለገው? ነፍሱን ከሰጠው የፋኖ ጎንደር ህዝብ በምንስ በልጠው ነው መለመናቸው?
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 12 күн бұрын
ገና ሳታቨንፉ እየተራከኮታችሁ እዛው ታልቃለህ እኛን fade upአረጋችሁን ምድረባላገር
@tesfuteshome1406
@tesfuteshome1406 16 күн бұрын
እኔ እስክንድር ያለ እስስት እሹሩሩ ባትሉ ኖሮ አድስ አበባ አይደለም ከንያ ቱርካናን ትቆጣጤሩ ነበር ግን ምን እናድርግ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 4 күн бұрын
እራሱ እና አጃቢዎቹ ቃል አቀባዬቹ ውሻሻሻዎቹ ግንቦት 7 ጋር እንደነዘመነ ካሴ ያሉት ከነመሳይ እና ከብልፅግና ደህንነት ጋር ከሚሰራው ከዘመድኩን በቀለ ጋር እየሰራ ሆዱ ሲሞላና አረቂው ሞቅ ሲለው ዘሜ ይወጣ እና እስክንድር እና እነሀብታሙ አያሌውን ግንቦት 7 እና ብልፅግና ናቸው ይላል አይ ማፈሪያየ ከባዴን ጋር እየሰራ እና ከአብይ ከወያኔ ጋር አብሮ እየሰራ ወታደር እየሸጠ በቢሊዮን እየተቀበለ የራሱን ቅሌት በምስኪኑ እስክንድር ይለጥፋል ወራዳ የሚሰማህ የለም ሁልጊዜ ከድሮውን አመለጥኩ እያልክ እና ከዘመድኩን በቀለ ጋር ግልሙትናህን አጠንክር እንጂ ትግል አየነህ ታየህ ውሸት እና የሚድያ ጋጋት የሚያሽንፍ መስሎህ ስንቱን እየከፈልክ አስጮህክ ግን እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ስላለ አየናችሁ ሰማናችሁ ቅሌታምነታችሁን ወራዳ ከቻልክ ከጎጃም ህዝብ ላይ ወጣ በልና ሽርሙጥናህን ቀጥል
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut 12 күн бұрын
ውሸት። እውነት ትመነምናለች እንጂ አትጠፋም እስክንድር በምንም መልኩ ብልፅግ ሊሆን አይችልም ። እስክንድር ነጋ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ነው ። የሰይጣን ዲያብሎስ ደጋፊ አይሆንም።
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН