እስክንድር “ የተሻልኩ መሪ ስለሆንኩ ተመርጫለሁ! ”የአማራ ፋኖ በጎንደር "የተመሰረተውን ድርጅት እና መሪ አልተቀበልንም!"|

  Рет қаралды 75,607

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 748
@samuelgebeyehu3252
@samuelgebeyehu3252 2 ай бұрын
እስከዛሬ ድረስ እስክንድር ለህዝብ እንጅ ለስልጣን የሚታገል አይመስለኝም ነበር።
@MelakeAshine
@MelakeAshine 2 ай бұрын
የሸዋ ልጅ ነኝ ሁሉም የአማራ ፋኖ አመራር 7ቱም አደረጃጀት በአድ ላይ መመራረጥ አለበት አስክድር ግን ይረፍ
@fasiszm
@fasiszm 2 ай бұрын
አማራን የሚከፋፍል መሪ አያስፈልግም:: መአከላዊ እዝ ይመስርቱ:: ከፋፋይ ያልሆኑ ሁለት ሰዎችን መአከላዊ እዙ ምክትል ሰብሳቢ ማድረግ ይችላል:: እስክድር በባልደራስ ለመጥለፍ ነው አማራን ሚፍጨረጨር:: አያስፈልግም::
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 2 ай бұрын
እውነት ነው አርፎ ይቀመጥ ይሄ ተብታባ ።
@QueenAmhara-z8d
@QueenAmhara-z8d 2 ай бұрын
እንች አህያ ነሽ እክንድር ንጉስ ነው
@QueenAmhara-z8d
@QueenAmhara-z8d 2 ай бұрын
አማራ መሬያቸውን መርጦል እሱም እስክንድር ነው : አርበኛ እስክንድር
@QueenAmhara-z8d
@QueenAmhara-z8d 2 ай бұрын
አንች ማአዛ የሚሉሽ የወያኔ አህያ መርዝ መርጨትሽ ነው : ደደብ ሆዳም :
@SolomonDejene-m4b
@SolomonDejene-m4b 2 ай бұрын
ኧረ ምን አይነት ሬሳ ነው ይህ እስክንድር የሚሉት በመጀመሪያ" ፋኖን" አስተካክለህ ጥራ!!ሙትቻ
@solomonabebe1388
@solomonabebe1388 2 ай бұрын
ሮሀ ሜድያ በጣም የሚያሳዝንና ሚዛናዊነት የጎደላቸውን ዜናዎችን ማቀረብ ተግባራችሁ ሆኗል። የአማራ ህዝብ የሚፈልገው የሚያለያየውን አይደለም የሚያቀራርበውን ወገናዊነት የተሞላው ጋዜጠኝነተ ሳይሆን አክቲቪስትነተ ነው ስለዚህ ከወገናዊነት የፀዳ ጋዜጠኝነትን አሰዮን አታለያዪት ህዝቡን በዚህ በእናንተ አዘጋገብ የሚጠቀመው መንግስት ብቻ ነው።
@awdarda
@awdarda 2 ай бұрын
ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
​@@awdardaእስክንድር ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል 5 ድርጅት መስርታል የባልደራሲ ፓርቲም መስራች እስክንድር ነዉ ምርጫዉ ፍትሃዊ አይደለም ያሉ ፍኖች አሉ አንዱ ምሬ ነዉ 14 መስፈርቶች አዉጥተዉ እንደነበርና እስክንድር መስፈርቶቹን ማማላት፣ ስለማይችል፣ ፣ሁኖ ተገኘ ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተለዉ እስክድርም ፣ ዛሬ እኔ ነኝ መሪ ብሎ መጣ መተኮስ የማይችል ስንት ጀግና ባለበት የፋኖ ትግል እንደ ናሁ ሰናይ የመሰለ ባለበት የፋኖ ትግል ትላትና ከአዲስ አበባ መጥቶ መሪ ልሆን መሞከሩ ያሳፍራል ፓርቲ ያለዉ እስክንድር በፋኖ ደም ማንም ፓርቲ ስልጣን አይዞም ፣ ነዉር ነዉ ማንም አማራም አይቀበልም አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ ፋኖ ብቻ ነዉ እስክንድር ለምሬ መሪ አይሆንም ነዉር ነዉ ማን ባደራጀዉ ማን ይገባል በቆራጣ
@saruyoha2590
@saruyoha2590 2 ай бұрын
very true, i never thought Roha will be ...so sad
@etsewonde5181
@etsewonde5181 2 ай бұрын
አወነተ ነው
@rokanyisakor
@rokanyisakor 2 ай бұрын
ፋኖ የሚለውን ቃል እንኳን ሲጠራው በጣም ያስጠላል።
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 2 ай бұрын
😂
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 2 ай бұрын
@@rokanyisakor ፋዶ ይለዋል እያለች ነበር እህቴም ደግሞ ሲማጸን የተከበርህው የአለም ህዝብ ይላል በተማጽኖ ደረጃም የአማራን ህዝብ አይደለም የተከበራችሁ የበረዳ አዳሪወች ብሎአል ሀይለማሪያም ደሳለኝ በአንድ ወቅት
@sewtsew1285
@sewtsew1285 2 ай бұрын
ጥላቻ ያጠፋናል
@Fatmahmousa-nl1ks
@Fatmahmousa-nl1ks 2 ай бұрын
#👎👎
@SamsonTeklu-r6n
@SamsonTeklu-r6n 2 ай бұрын
Eskender nega is not genuinely from Amhara ethnic. the way he pronounced Fano justified who he really is! Wake up, the Amhara people!
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 ай бұрын
ሲጀምር እስክንድር አሳቡን መገለጥ የማይችል ሰዉየ አማራን የሚመራ አደለም አባሩልን
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 2 ай бұрын
ጅሉ ዘመነ ካልመራ ነው የምትለው
@ZinaweZewege
@ZinaweZewege 2 ай бұрын
​@@Mulugeta-w8qጅሉ አንተ ነህ እንከፍ
@tsinat982
@tsinat982 2 ай бұрын
እስክንድር ኖን እንደፈራሃት ህዝቡ አጥብቆ ኖ ይልሃል
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 2 ай бұрын
በኢትዮጵያ ጥበብ እና ባህል እኔ የተሻልኩ ነኝ የሚል ሰው ደካማና ፖለቲከኛ እንጂ ጥበበኛ አይደለም።ፖለቲከኛ እና ጥበበኛ ይለያያሉ ።
@YeMelkamu
@YeMelkamu 2 ай бұрын
እርእሱ የመዓዛ ቃል እንጅ የ እስክንድር አይደለም!.... እስክንድር ያለውን የራሱን አንደበት መግለጫው ላይ ስማ:: የዜናውን እርዕስ መዓዛ አማራን የመለያየት የሎሌነት ስራዋን ለማጠናከር እንዲመቻት አጣምማ ያቀረበችው ነው:: እስኪ በአንድ ጎታች አትጏተቱ!!!!!
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 2 ай бұрын
እስክንድር ነጋ አንተ የአማራ መሪ መሆን በምንም አይነት አታቻልም ድል ለአማራው ፋኖ
@awdarda
@awdarda 2 ай бұрын
የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ:: ካልተሳካም አብራችሁ ወደ መቃብር ውረዱ::
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@bbhh211
@bbhh211 2 ай бұрын
ኧረ እስኬ እባክህ ከሁሉ የፋኖ ሀላፊዎች ጋር በደንብ ተነጋገር ለብቻ የሚወሰን ነገር የለም አፈርን አሁንስ አይ አማራ መች ይሆን ፈተናችን የሚያበቃው
@Beza27Tube
@Beza27Tube 2 ай бұрын
ካፈርኩ አይመልሰኝ ጭንብልህ ተገፏል ታናሹ እስክንድር እስኪ መጀመሪያ ፋኖን አስተካክለህ ጥር 😅
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 2 ай бұрын
ንግግር እንኩዋን አይችልም እስክድር
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 2 ай бұрын
የተንቀዠቀዠው በስውር ይሰራው የነበረውን በግልጽ አወጣው።በጣም ጥሩ ነው። ድብቅ እንጂ የተገለጠ አይጎዳም።
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@seifukebede9824
@seifukebede9824 2 ай бұрын
ክብር ለጀግናው አሰግድ❤❤❤
@zola3464
@zola3464 2 ай бұрын
ሞት ለደደቡ አሰግድ ‼️
@seifukebede9824
@seifukebede9824 2 ай бұрын
@@zola3464 ጥንብ ቆሻሻ መለኩሴ ደፋሪ ትግሬ ምናባክ አገባህ አመራር ራ ትግል ውስጥ👹🤮👹👹🤮🤮👿👿👿👿
@tsehaytube7653
@tsehaytube7653 2 ай бұрын
​@@zola3464አይባልም ምናረገ
@zola3464
@zola3464 2 ай бұрын
@@tsehaytube7653 ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር አይስማማም : እንደ እብድ ውሻ ከዚህም ከዚያም ጋር ይናከሳል ‼️
@ZinaweZewege
@ZinaweZewege 2 ай бұрын
​@@zola3464mot lante ebit letegoletkewu
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 2 ай бұрын
በተቻለ መንገድ ለማስታረቀ ሞክሩ ትክክለኛ የፋኖ ደጋፊዎች የብልጽግናን ፋኖ አይመለከተም ።ፋኖ ያሸንፋል በወንዶሞቻችን ላይ ያለዉ ልዩነት ይቀረፋል ሰይጣን ይከስርአል
@awdarda
@awdarda 2 ай бұрын
ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 ай бұрын
​@awdarda who won?
@BirukTsegaye-zz9pz
@BirukTsegaye-zz9pz 2 ай бұрын
ምርጫው እንደገና ይታይ ሁሉንም ያማከለ ይሁን
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 2 ай бұрын
በትክክል ::
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
መስፈርትም አለ እሱም፣ይታ ምርጫዉም ይደገም
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu 2 ай бұрын
እስክንድር መሪ አይሆንም የአማራን ህዝብ ለባርነት የሚመልስ ነው እስክንድር የፋኖንን ትግል ለማኳለሽት የተሰራ ሴራ ነው ፋኖወች መንቃት አለባችሁ
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 2 ай бұрын
Ignorant !!! We wouldn't expect rational mental coherence from IGNORANTS !!!!
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 2 ай бұрын
@awdarda
@awdarda 2 ай бұрын
የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ:: ካልተሳካም አብራችሁ ወደ መቃብር ውረዱ::
@dondada3220
@dondada3220 2 ай бұрын
ጅል
@dondada3220
@dondada3220 2 ай бұрын
@@awdarda ትክክል
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 ай бұрын
ፋኖ ወቻችን ከፋፈላቸው እኮ እስክንድር የሚባል ሰዉየ እም የተረገመ ሰዉየ ነው
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@Eth548
@Eth548 2 ай бұрын
ማንም ጋር ይሁን እውነቱ ሁለቱም ወገኖች ህሊና ቢሶች ናቸው ሮሃ ሚዲያን ጨምሮ አማራ እድለኛ ህዝብ አይደለም ያሳዝናል 😞
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 2 ай бұрын
እንዳንተ በቀላሉ ተስፋ የሚቆርጥ ሰው አቅመቢስነቱን አምኖ የተቀበለ ብቻ ነው።
@Eth548
@Eth548 2 ай бұрын
መሬት ላይ ያለው ችግርም እንዲህ አይነት ነው እኔ ካንተ ከባለቤቱ የተሻለ ስሜትህን አውቅልሃለው ባይነት!?!
@awdarda
@awdarda 2 ай бұрын
ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ
@melkamuyigzaw-r7x
@melkamuyigzaw-r7x 2 ай бұрын
ፋኖ ከአንድ መሪ ይልቅ በምክር ቤት ቢመራ ይሻላል
@zahraa3088
@zahraa3088 2 ай бұрын
​@@Eth548እኛይህኬሻ እዲመራንአንፈልግም😂
@aklilugebremicaele1964
@aklilugebremicaele1964 2 ай бұрын
እህቴ አንቺ ልዩነትን ሳይሆን አንድ የሚሆኑበትን ሁኔታ ስበኪ::
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 ай бұрын
ኧረ እስክድር የሚባል ሰዉየ አባሩልን ፋኖዉችን አከፋፈላቸው እኮ ምን ሾሆ የሆነ ሰዉየ ነው
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@abebaalle6516
@abebaalle6516 2 ай бұрын
እስክንድር መሪ ከመሆን የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ ና አማካሪ እንደ አቦይ ስብሃት ቢሆንስ?
@MisganawuHabtamu
@MisganawuHabtamu 2 ай бұрын
ምናልባት
@TinsayeshNafekeje
@TinsayeshNafekeje 2 ай бұрын
አቦይሰበሀት ለድርጅታችን መለሰ ከኔ በበለጠ ይጠቅማል ብሎ ሰልጣን ሳያጎጎዉ በፍቃዱ ነዉ ለመለሰ የሰጠዉ። በጣም ያሰቀናል አሁንም እሰክንድ በአብላጫ ከተመረጠ ሊላዉ ነገሩን ኮሰ በመሬት ማድረግ ይቻላል። እኛ ማንም ይምራ ጭቅጭቁ ሰለቸን።
@MisganawuHabtamu
@MisganawuHabtamu 2 ай бұрын
@@TinsayeshNafekeje አይ ቢሆንም ጥርት ብሎ እንጅ በመመሳጠር የመጣን ስልጣን አንቀበልም!!!!
@TinsayeshNafekeje
@TinsayeshNafekeje 2 ай бұрын
@@MisganawuHabtamu ታዲያ ከመጀመሪያዉ ምርጨዉ ከመጀመሩ በፊት የላዉን ችግር በቅድሚያ ለምን አልፈቱም? እንዴት ችግር እያለ ወደ ምርጫ ሊሄዱ ቻሉ? ወይሰ እመረጣለሁ ብሎ ያሰበዉ ሰዉ ሰላልተመረጠ ነወ ወይ ነገሩ ወደ ጭቅጭቅ የተቀየረዉ? ለማንኛዉም ግርግሩ ለብልፅግና ሰርግ እና ምላሸ ሆኖል። እንደ እኔ ሀሳብ ትልቁን ሰአል በመመልከት ሰከን ብለዉ ችግሩን ቢፈቱት መልካም ነዉ። ለአኛ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ። የአማራ ሰቆቆ እንዱቆም ነዉ አብረን የምንታገለዉ ለሰልጣን መሆን የለበትም። ችግራቸዉን ፈተዉ እኛንም ያሳርፍን ።
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 2 ай бұрын
የቲም አመራር መመስረት ይቻላል የትም አለም አለ
@Spilbergsch
@Spilbergsch 2 ай бұрын
ሲጀመር 9 ድርጅት ከየት መጣ? ጎጃም 1 ድርጅት ብቻ ያለው በመሆኑ ጠቅላላ ሊሆን የሚገባው 7 ድርጅት ነው። እስክንድር ፋኖን ሲጠራ እንኳን አማራ አየመስልም፤ ኖ ፊደልን ስለማያጠብቅ የAI ስሪት እንደሆነ ያረጋግጣል።
@enquahonenibret9188
@enquahonenibret9188 2 ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነህ በእግዚአብሔር ስልጣን ካልፈለክ ለምን አርፈህ አትቀመጥም ይህንን ያህል ተቃውሞ እያስተናገድህ የሆነ ፀበል ያስፈልገዋል ።
@GundeAu
@GundeAu 2 ай бұрын
ማን እንደፃፈው የማይታወቅ መግለጫ አንችም ማቅረብ ጀመርሽ። ተነቃቅተናል መዓዛ። እዚህ መረጫጨት ባትገቢ ጥሩ ነው።
@awdarda
@awdarda 2 ай бұрын
ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
@@awdarda መሰፈርቱስ14ቱ
@MengeshaMolla-k2q
@MengeshaMolla-k2q 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤💪💪💪💪💪
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 ай бұрын
Dele le FANDO
@marknugsa3696
@marknugsa3696 2 ай бұрын
አሁን ትግሉ እየጠራ አና ድብቅ ተላላኪ ዎችም እየተለዩ ነው
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 2 ай бұрын
ፋኖዎቹ አሁን ላይ አሪፍ ነገር ነዉ የፈጠሩት 7 የነበረዉ ድርጅት ወደ ሁለት መምጣታቸዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ነገ ደግሞ ወደ 1 ይመጣሉ ስለዚህ ነገ ከምትተዛዘቡ ሁለት ሆናችሁ ተጎዙ
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 2 ай бұрын
መቼ ና 2 ሀኑና እሰከድርን ማየፈልግ ፋኖ እና ዲያስፓረ በበዛበት ገዜ አፉን ቢዘጋ አሁን ይሻለዋል በሰ ምክንያት ኢትየ360 አነ አበበ በለው እየተጠሉ ነው እነሱም አላርፈ ስለለ ጠይት ለተጠቀ ብሰት አትሰጠው እስክድርን እስከወዲያኘው እዳያሰናበተው ይረፍ☝
@awdarda
@awdarda 2 ай бұрын
ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ
@ሳራአህመድ
@ሳራአህመድ 2 ай бұрын
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 2 ай бұрын
ጎንደርየ የጀግኖች አቤት ማስተዋል ልጆችሽኮ ተሰጧቸዉል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሌላዉማ ምድረ ሆዳም ሁሉ በእነ ዉባንተ ደምና በነ ናሁሰናይ ደም ስልጣን ለመያዝ ይጋጋጣል ምድረ ቆሻሻ እነ ዉባንተ አነ ናሁሰናይ ለእናተ ስልጣን አይደለም ሂዎታቸዉን የሰዉ ለአማራ ነፃነትጅ ለእናተ ስልጣን አይደለም ምደረ ማሀይም ደንቆሮ
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 2 ай бұрын
🤫🤫🤫 ሰለ ጎንደር የመናገር ሞራል የለህም🤫🤫
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 2 ай бұрын
@@Arab_20_Car ደንቆሮ ሰካራም ያልተፃፈ አታንብብ
@GetnetGesese-tp6hv
@GetnetGesese-tp6hv 2 ай бұрын
ምንም ማለባበስ አያስፈልግ እስክንድር የመሪነት ብቃት የለውም ።
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 2 ай бұрын
ሁለቱ ጀግኖቻችን ስሙኝ አንድ ካልሆንን ሁላችን እንጠፋለን!!!!እግዚአብሔርን አናሳዝን የአማራ ህዝብ ስቃይ በቅርቡ እንዲያበቃ እኔ ሊሙትን የአባቶቻችንን ታሪክ መድገም አለብን እንጂ መወጋገዙ ተገቢ አይደለም::በዉሾች ምላስ ላይ አንዋል እንደለመድነዉ የጀግና ዉሎ እንዋል!!!!ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@godgotthis5345
@godgotthis5345 2 ай бұрын
እባካችሁ ልዩነትን የሚያሰፋ ነገር ዜና ብላችሁ አትስሩ! ትግሉን ከማዳከም ውጭ ምንም ፋይዳ የለውም:: ለአማራ ሕዝብ አስባችሁ ለፋኖ የሚጠቅም ብቻ ዘግቡ:: ይሄ በሀሳብ መለያየት ያለ ነው ደግሞም በቃ ያልፋል:: እግዚአብሔር ፈጣሪ አምላክ መከራው ለበዛ ለአማራ ሕዝብ ይራራ መፍትሄውንም ፈጥኖ ያዘጋጅለት:: ድል ለፋኖ! እረፍትና ስላም በረከት ለመላው የአማራ ሕዝብ!!!
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 ай бұрын
በጣም ታዛዝናለህ ማለት ነው:: ለፅበል ሄደህ የፋኖ አለቃ አታፍርም:: አይ መዋረድ የፋኖን ትግል መጥለፍ ነው::
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 2 ай бұрын
ምናለ ወሬውን ቀንስችሁ በውስጥ ብትጨርሱ።
@Habtamu-v6y
@Habtamu-v6y 2 ай бұрын
የእስክንድር ንግግር Ai ስሪት የሚመስለኝ እኔ ብቻ ነው 🤔 እስኪ በደንብ ስሙት
@AmaraFano-yx2oz
@AmaraFano-yx2oz 2 ай бұрын
የሮሃ እንደዚህ ማሽቃበጥ በጣም ያሳዝናል!!! ከዘመድኩን ብሳችሁ ቀራችሁ
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 2 ай бұрын
ይሄ መምህር ምንተስኖት የሚባል ሰው እንደው እፍረት እና እሉንታ ምናምን የሚባል ነገር የለውም
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
የአዲስ አባባ ናዋሪ ነዉ የእስክንድር የድሮ ጎደኛ ነዉ
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 2 ай бұрын
@@aynalemageze8592 የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የወሎ ፋኖ ዕዝ በዋርካው የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎጃም በነ ዝናቡ እና ዘሜ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎደር በነ ባዩ ቀናው የሚመራው እነዚህ ሁሉ አካሄዱ ስህተት ነው አብረን ለመሆን ጥረት ብናደርግም በዚህ ሂደት የለንበትም እያሉት እሱ አይሰማም ጭራሽ የግድ ነው እንዴት እንዴት ኢትዮጵያ በ11አደገች እንላለን ላለምን ምን ብለን ነው የምናገረው ያለውን ሰውዩ የድሮው የፖርላማ አባሉን ያስታውሰኛል ቡልቻ ደመክሳ መሰለኝ ሰውዩው
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
@@enawgawabathun3355 እስክንድር የባልደራሲ ፓርቲ፣መሰራች እንደሆነ ሁሉም ይወቅ ይህ ምንተስኖትም አንዱ መስራች ነዉ የባልደራሲ ፓርቲ
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 2 ай бұрын
​@@aynalemageze8592ባልደራስ መገድ ላይ ነበር የተመሰረተው በቃ፣ እራሱ አስመራጭ ሆነ ማን ይሁን ተባለ እስክንድር አለ አንዱ እጅ አውጡ አለ አወጡ በቃ እናመሰግናለን ድል ለዲሞክራሲ አለ በቃ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
@@enawgawabathun3355 ክክክክ የእስክንድር ጨዋታ አያልቅም እኮ
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 2 ай бұрын
ዘመነ ጎጃምን ነው መምራት የሚችለው፣ ሙሉ አማራን የመምራት ስለልቦና የለውም።
@TfGr-ob2ui
@TfGr-ob2ui 2 ай бұрын
እስክድርፋኖንበዶራልእዬገዛእኔንምረጡእያለነዉ😭😭
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@tedteddy6081
@tedteddy6081 2 ай бұрын
ፋኖ ብሎ ጠበቅ አርጎ አይለውም። ለአማራ ባዳነቱን ያሳብቅበታል።
@2Kmt
@2Kmt 2 ай бұрын
Roha media ብትጠነቀቁ ይሻላል የፋኖን የሀሳብ ልዩነትን ለማስፋት የምታደርጉትን ድርጊት ብታቆሙ ይሻላል እንቢ ካላችሁ ጉዳችሁን ነው የምናወጣው
@girmakassa6231
@girmakassa6231 2 ай бұрын
የምን ጉድ ነዉ የምታወጣው ዉሻ። ጉድ ካለባቸዉ ምን ትጠብቃለህ። ሮሃ ጋ ማሽቃበጥ የለም። የፋኖ ትግል ላይ ሴረኝነት ቦታ የለዉም። ሁሉም ነገር ተፍረጥርጦ ገሀድ ይወጣል።
@awdarda
@awdarda 2 ай бұрын
ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ
@zahraa3088
@zahraa3088 2 ай бұрын
ምርጫዉ ፍትሀዊይ አይደለም አለቀ ማስፈራራቱ ደግሞ ምሀይምነትነዉ ምሬዘመነ አሰሰግድየሌሉበት ድርጅት ገደል ይግባ😂
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
​@@zahraa3088ምርጫዉ ትክክል ነዉ ለሚሉ 14 ቱ መስፈርቱስ በልዋቸዉ
@muluTam7471
@muluTam7471 2 ай бұрын
You can fabricate fake information
@samiabera9766
@samiabera9766 2 ай бұрын
ከመሳደብና ስም አጥፍቶ መግለጫ ከመስጠት የተሻለ ንግግር ነው እስክንድር ነጋ ያለው።ወርቅ ተፈትኖ ይወጣል ቢል የከፋ አይደለም።
@awdarda
@awdarda 2 ай бұрын
የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ:: ካልተሳካም አብራችሁ ወደ መቃብር ውረዱ::
@dondada3220
@dondada3220 2 ай бұрын
ከእስክንድር በተቃራኒ የቆሙት ሁሉ ስድብና የጥላቻ ንግግር ነው የሚያደርጉት። የአማራ ባህል ና ፍርሃ እግዚዓብሄር የሚባል እንኳን አልፈጠረባቸውም።
@ማሬ-ቘ9ዐ
@ማሬ-ቘ9ዐ 2 ай бұрын
ሮሀ ግን በጣም ትዝብት አታ ትርፋ ከርእሱ ጀምሮ ነገሩን እሚያከር ነገር እየለቀ ቃቹ ነው
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 2 ай бұрын
በጣም የብልፅግና ሚዲያኮ ነው የመሰሉት። መአዛ ይሄንን ነገር ታውቃለች ወይስ አንባቢዋ የምታጫጭሰው
@Neww452
@Neww452 2 ай бұрын
እስክድር በሁሉም ሚዲያ እየለፈለፈ .....ያልተስማሙበት እንደሆነ እነሱን እንደማይወክሉ ህዝብ ማወቅ አለበት
@dondada3220
@dondada3220 2 ай бұрын
እነ ምሬ ና ዘመነ ካሴን ከበስተጀርባ አንጃ ፈጥረው እንዲከፋፈሉ ከሚያደርጉት ግለሰቦች አንዷ መአዛ መሀመድ ነቺ!
@mandefro5229
@mandefro5229 2 ай бұрын
ዋናው አብይን መጣል። ከዛ በኧላ መመካከር ነው። ህዝቡ ይመርጣል በርቱ ፋኖዎች
@awdarda
@awdarda 2 ай бұрын
ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ
@nahomasamere
@nahomasamere 2 ай бұрын
እስክንድር የአማራ ህዝብ አንተን መርጦ ዳግም ወደ ባርነት ይወረወር ዘንድ አይሻም እና እባክህን አትበጥብጥ።
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@amaremengiste539
@amaremengiste539 2 ай бұрын
You are doing great!!!
@eztg2758
@eztg2758 2 ай бұрын
አዎ የተሻለ ለአማራ ለ33ዓመታት የታገለ ጀግና የአማራ ልጅ ነው
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 ай бұрын
የተሻለማ ቢሆን ቢያንስ መስፈርቱን ያልፍ ነበር፤ይልቅ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ስር ያሉ ጀግና የፋኖ ብርጌዶች "የእስክንድር ፋኖ"ከመባላቸው በፊት አቋማቸውን ቢፈትሹ መልካም ነው፤ይህ የአማራ ትግል እንጂ እስክንድርን ለማንገስ የሚደረግ ትግል አይደለም!ድል ለፋኖ!!!💪💪💪💪💪ውድቀት ለአቢይና እስክንድር!!!
@emagag8161
@emagag8161 2 ай бұрын
የተከበራችሁ ወገኖቸ፣ የአማራ ህዝብ የሕልውና ትግል መንፈሳዊ እንዲሁም አካላዊ ነው። መንፈሳዊ፦ በዕኔ ግምገማ ጠሚር አብይ አህመድ አሊ የሚመራው መንግስት(አገዛዝ) exersise authority over as of nation አቅሙ(ኃይሉ) ከአጋንንት ነው መክንያቱ የሰው ደም ሲፈስ ደስታ የሚሰማውና ምንም አይነት የሀዘን ስሜት(has not feelings of pity and sorrow fo someones else's misfortune የሌለው በደም መጣጩ አጋንንት ስለሚመራ ነው። ምስክር (ማስረጃ) በ2019( በ212) ከሸገር ሚዲያ (አሻም) አዘጋጅና አቅራቢ ከጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር በአደረገው ቃለ መጥይቅ፣ዘና ብሎ ምንም ዓይነት የሰው ልጅ ህይወት መቀጠፍና መጨፍጨፍ ሳይሰማው እና ሳይሰቀጥጠው.. በኢትዮጵያ ብዙ የሰው ደም ሊፈስ ይችላል ነገር ግን ኢትዮጵያ ትቀጥላለች!! እነሆ እግዚአብሔር ያሳያችሁ የአንድ ሀገር መሪ ዋና ተግባሩ በሀገሩ ውስጥ የሚኖረውን ሕዝብ ሠላምና ደህንነት ከክፉ መጠበቅ አይደለምን ?? ይባስ ብሎ የበለጠ የሰው ደም ይፈሳል ማለት አጋንንታዊ አይደለምን?? የአብይ ክፉ ዛር(ክፋው መንፈስ) ለመጀመሪያ ጌዜ በግለጽ የተጋጨውና የተቃወመው ለዛውም በግልጽ ጦርነት እንከፍታለን ያለው በእክንድርን ላይ ነበር፣ምክንያቱም ከእስክንድር ጋር ያለውን የእግዚአብሔርን መንፈስ መቋቋም እንደማይችል በውስጡ ተረድቷል፥ ፈርቶታል፤እንደ ሚያሳድደውና እንደሚያጠፋውም ያውቃል። የሊቀ ሰይጣኑም ህውሀትም ዛር(ክፉ መንፈስ) ፣የሊቀ ጀኒውም አብይ ክፉ ብዙ ጊዜ እስክንድርን ለማጥፋት ሞክሯል የሚችለውንም ክፉ ነገር ተጠቅሟል ነገር ግን አልቻለውም፣ ለዚያም ነው መንፈሱ በየቦታው የሚንጫጫው ። አሁንም ሳይታሰብ እስክንድር ወደፊት መምጣቱን አይተው ሳያውቁ የሚቃዎሙት ዘመዶቹ እና ዘዶቻችንን ማን ይምከራቸው?? ለነገሩ የጊዜ ጉዳይ ነው ይህም ያልፋል ይገባቸዋልም። የአማራው ህዝብ ትግል የህልውና የፍትህ ነው፣በመሆኑም ድሉ ቅርብ ነው ፈጣሪም የንጹሀንን ደም መፍሰስ መጨፍጨፍና መከራም ተመልክቶ በጽድቅ ሊፈርድ አማራውን ሊረዳው የእግዚአብሔር አምላክ እጅ ተዘርግታለች🙏🏽🙏🏽 ድል ለአማራ ድልለፋኖ 💪🏽💪🏽🙌🏽✌🏼
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 ай бұрын
እስክንድር ጭብሉን አውልቅ ብላ የጠየቀቺው ጋዜጠኛ ትዝ አለኝ ለካሰ ይሄ ሰው አረንጓዴ ሣር ውሰጥ አድፍጦ የተቀመጠ እባብ ነበር።
@BerhanuTadesse-vv8iz
@BerhanuTadesse-vv8iz 2 ай бұрын
እረ እየተስተዋለ ፣ ሮሃ ምን ታድርጋችሁ ፣ በተለያየ ሃሳቦች የሚመጡትን ምልከታዎች ከወገንተኝነት በነፃ ሁሉንም ታቀርባለች ፣ ይሄ የአንድ ጋዜጠኛ መርህ ነው ። እየተስተዋለ ጎበዝ ።
@LemlemLemlem-ok6kz
@LemlemLemlem-ok6kz 2 ай бұрын
ሮሐ ሚዲያዎች እናንተም ተረጋጉ እስክንድር እንዲ አለ ዘመነ እንዲ አለ እያላችሁ አታራግቡ ነገሮች እስኪረጋጉ ተረጋጉ
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 2 ай бұрын
ከውጭ ያሉትን ባንዳዎችን አትሰማ የአገር። እንጅ የግሩፕ የለም
@dondada3220
@dondada3220 2 ай бұрын
ከእስክንድር በተቃራኒ የቆሙት ሁሉ ስድብና የጥላቻ ንግግር ነው የሚያደርጉት። የአማራ ባህል ና ፍርሃ እግዚዓብሄር የሚባል እንኳን አልፈጠረባቸውም።
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@TadeleGebreyesus-yd1fm
@TadeleGebreyesus-yd1fm 2 ай бұрын
እስክንድር በፍፁም መሪ ሊሆን አይችልም ጎንደር ጎጃም ወሎና ሸዋን ያላቀፈ ምርጫ በፍፁም አይሳካም ምርጫው በድጋሚ መደረግ አለበት ራሱን ከምርጫው ማግለል አለበት ።
@keberabebirhanu2000
@keberabebirhanu2000 2 ай бұрын
ግልጽ እና ፍትሃዊ የህዝብ እውቅና ያለው ከግንቦት7 እና ከዲያስፖራ የተገለለ ምርጫ ድጋሚ ይደረግ
@saheedAli-yn1dz
@saheedAli-yn1dz 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@AlemuAlemu-go4iu
@AlemuAlemu-go4iu 2 ай бұрын
እስክዲር አማራን አይወክልም ይገርማል
@fasiszm
@fasiszm 2 ай бұрын
አማራን የሚከፋፍል መሪ አያስፈልግም:: መአከላዊ እዝ ይመስርቱ:: ከፋፋይ ያልሆኑ ሁለት ሰዎችን መአከላዊ እዙ ምክትል ሰብሳቢ ማድረግ ይችላል:: እስክድር በባልደራስ ለመጥለፍ ነው አማራን ሚፍጨረጨር:: አያስፈልግም::
@Dawit-ht9ls
@Dawit-ht9ls 2 ай бұрын
ነገሮች መስመር እያዘ ነው የተደናገጣችሁ
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@seay2550
@seay2550 2 ай бұрын
እስክንድር እረፍ የምንወድህን ያህል ልንጠላህ ነው!
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 2 ай бұрын
የጎንደር እዝ ስንት ነው? ሚዲያዎች ግን ብትጠነቀቁ ይሻላል።እስክንድር ከፋፈለ እያላቹ እራሳቹ አትከፋፍሉ
@Chondora
@Chondora 2 ай бұрын
2 ez new
@eskinderhailemariam3078
@eskinderhailemariam3078 2 ай бұрын
ወንድሜ እስክንድር ለረዥም ጊዜ አክብሬህ አመስግኜህ ኖርያለሁ። ወደ የትጥቅ ትግል ስትጀምር አድንቄሀለሁ። አሁን ግን ያለፈውን ክብርህን እንደሌሎቹ ሁሉ ሳያበላሽብህ እያደረግህ ያለውን ተግባር አቁመህ ማስተካከል እንዳለብህ ይሰማኛል። ድል ለፋኖ።
@dejenebahiru1015
@dejenebahiru1015 2 ай бұрын
መላው የአማራ ፋኖ በጎጃም እዝ የወሎ የጎንደርና የሸዋ ፋኖ እዞች በከፊል አልተስማማንበትም እያሉ እንዴት ነው የፋኖ አንድነት ድርጅት ተመስርቷል የሚለው? ለአማራ የህልውና ትግሉ መሳካት የፋኖ አንድነት ወሳኝ ስለሆነ ረጋ ብሎ መነጋገርና መስማማት የተሻለ ይሆናል::
@bwy3465
@bwy3465 2 ай бұрын
እስክንድር እንኳን የፋኖ መሪ ሊሆን "ፋኖ" የሚለውን በትክክል መጥራት አይችልም::
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 2 ай бұрын
ሁላችንም እንረጋጋ እስቲ አንድ ሁለት ሳምንት እንያቸው ፋኖዎችንም እስክንድርንም
@Spilbergsch
@Spilbergsch 2 ай бұрын
ሮሃ አትቸኩይ!
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@muluTam7471
@muluTam7471 2 ай бұрын
የአማራ ብሔርተኝነት በእስክንድር ቀለጠ
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@muluTam7471
@muluTam7471 2 ай бұрын
@@Alemfarisfaris ምግባሩ አደገኛ ነው
@AbebeTesfa-wn5sh
@AbebeTesfa-wn5sh 2 ай бұрын
ደግሜ እነግራችኋለሁ እስክንድር የሚባል እብድ ውሻ መርዙን ሳይረጭ መፍትሄ ውሰዱ
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 ай бұрын
እስክንድር ኤጭ ጠላሁህ ጎጠኛ ይብላህ አማራዊነትን ልታዳክም ነው የመጣሀው አንፈልግም ኤጭ
@AyatDaily602
@AyatDaily602 2 ай бұрын
ሮሀ ጥሩ ዜና
@selamawit8134
@selamawit8134 2 ай бұрын
ኧረ እስክንድርን ለቀቅ አድርጉት እግዚያብሔርን ፍሩ እስክንድር እኮ ተደላቆ መኖር የሚችል ሰው ነው እባካችሁ እርስ በእርስ አትባሉ ለጠላት መንገድ አትክፈቱ እንደው አማራ ሲባል ሆዳም ከኔ ጨምሮ ነው ኤዳ ኤዳ
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 2 ай бұрын
እክንድር ትግሬ ነዉ
@yonas3643
@yonas3643 2 ай бұрын
ማንም ይምራ ማንም እኛ አማራ ነን
@kingdavid5792
@kingdavid5792 2 ай бұрын
Roha you need to be independent About FANO
@awdarda
@awdarda 2 ай бұрын
ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ
@bethsucks7712
@bethsucks7712 2 ай бұрын
Meaza be independent. Ok.
@amsale1188
@amsale1188 2 ай бұрын
የናንተ አላማ አልገባኝም።
@GebereMedehin-mf1oy
@GebereMedehin-mf1oy 2 ай бұрын
አንድ አማራ አንድ ድል
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 2 ай бұрын
እስክንድርየሰልጣን ጥማት ያለህ አይመስለኝም መቼስ ለአላማ ከገባህ የህዝቡንችግር በማሰብ ከፋኖ አመራሮች ጋር በፍቅር ብትነጋገር ብልግና የሚባለው ጉድ አገሪቷን እና አማራ የተባለው ብሄረሰብን ማዳከምና አንደናዚ ከምድረገጽ ለማጥፋት በጉዞላይነው ድካምህን ጉዞህን ከንቱ ባታደርገው በተረጋጋ መንፈሰ ከወንድሞችህ ጓዶችህ ጋርዝቅ ብለህ ብትነጋገር ስንቱ ታጋይ አልፏል የአማራም ሆነ የሌላው ስንቱ ተጎድቷል ፍትህ አጥቷል ቤተሰብ አለህ ርህራሄ ከቤተሰብ ይጀምራል
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 2 ай бұрын
እባካችሁ ትግሉን መጀመሪያ ጨርሱት!!!!!!!!!!!!!.... ውዝግቡ ለትግሉ አይመጥንም
@Allamehara
@Allamehara 2 ай бұрын
በጣምጥሩ፡ሩሀናABCአብራችሁበመስራታችሁበርቱአንድእየሆናችሁ፡ህዝባችሁንአንቁት፡ድምፁንስሙትድልለአማራህዝብፋኖይሁን።
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 ай бұрын
እኔ፡ይህ፡እስክንድር፡የሚባለው፡ሰውየ፡ምንም፡ደስ፡አላለኝም😮😮😮😮
@TinsayeshNafekeje
@TinsayeshNafekeje 2 ай бұрын
አይ በቃ ! ያሳዝናል ! ለሰልጣን? ከጅምሩ እንዲ ከሆነ መጨረቫዉን መገመት ቀላል ነዉ። ልዩነትን እንደማጥበብ ጭቅጭቅ እረ በጣም እጅግ ልብ ይሰብራል።
@alemteffera
@alemteffera 2 ай бұрын
ሮሀ ሚዲያ የፋኖን ልዪነት በዚህ ያህል ማስጮህ የፈለጋችሁበት ምክንያት አልገባኝም? ስሜታዊ ከመሆን ወጥታችሁ ሰክነት በተሞላበት መንገድ ማንንም ሳትነቅፉ ችግሮቹ የሚቀረፉበትን እና መሪዎቹ አንድ ሆነው እንዲወጡ ህዝብ ግፊት እንዲያደርግባቸው ብትሰሩ ጥሩ ነው::
@abebawyetwale2270
@abebawyetwale2270 2 ай бұрын
የሚገርመው አቶ እስክንድር "ፋኖ" የሚለውን ቃል እንኳን በትክክል አያነበውም ሚገረማችሁ ይህ ሰው ነው መሪያችን??? አስተውሉት ከንግግሩ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ!!!!
@fanokoke-media
@fanokoke-media 2 ай бұрын
በእውነት ተብፉ ቆርጫለው በፍኖ ምን አይነት ስግብግቦች ናቸው ለስልጣን በፈጣሪ ስም መቸም አንድ ይሆናሉ የሚል እምነት የለኝም ተስፉየ ተሟጦ አልቋል ገና ክልላቸውን እንኳን ነፃ ሳያወጡ መናቆር ምን ይሉታል
@eyasuadne87
@eyasuadne87 2 ай бұрын
እረባሹ እስክንድር ነው አውቃለሁ ባይ አጥፊ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 ай бұрын
ትንሹ እስክንድር ይልቅ ከጥቁር ናዚው እና ፋሺስቱ አብይ አራጁ ጋር ብትሰራ ይሻልሃል በአማራው ደም አትነግድ ሆዳሙ አማራ ነው ፋኖን ያስቸገረው ዘዴ ዘርህ ይባረክ
@Dawit-ht9ls
@Dawit-ht9ls 2 ай бұрын
ጅምር ስለሆነ መሠናክሎችን እናልፋለን
@FeleKume
@FeleKume 2 ай бұрын
እውነት ለስልጣን ካልሆ እስክንድር አፈልግም ይበል።እስክንድር ትልቅ ሰው ይመስለኝ ነበር።
@FhHj-fj2vr
@FhHj-fj2vr 2 ай бұрын
እረ ይሄ እስክንድር እሚባል ሰው ፋኖ ማለት አይችልም አድቦ ይቀመጥ የአማራ ፋኖ መሪ ዘመነ ነው።
@fantish7680
@fantish7680 2 ай бұрын
እስክንድር ነጋ ማንን ይዞ ነው የአማራ ፋኖ አንድ ድርጅት መሰረትኩ የሚለው ይልቁን አሁንም ከስህተትህ ተመለስና በድርድር የሚበጀውን ብታደርግ የተሻለ ነው ይህ አካሄድ በልጅ እያሱ ሚካኤል ላይ የተፈፀመውን አይነት ሴራ የሚደግም ነው
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 ай бұрын
ማንኛውም ግለሰብ ከአማራ ህልውና አይበልጥም፣ እስክንድር አደብ ቢገዛ ጥሩ ነው በዚህ ወሳኝ ሰዓት መሪው እኔ ነኝ የሚል ሽኩቻ ውስጥ መግባት ሌላ ድብቅ አጀንዳ እንዳለው ያስነሳል።
@zanafila5264
@zanafila5264 2 ай бұрын
የባልዲራስ መሪ እስክንድር፣ ፋኖን ስሙን እንኳ አቃጦ የማያውቅ ሰው፣ እንዴት ፋኖን ሊመራው አይችልም።
@estefendaniel3325
@estefendaniel3325 2 ай бұрын
በተለቁ የአማራ ህዘብ የህልወና ትገል ይደረግ በድጋሚ አመቻች በመመረጥ ውሀደቱ ይጠናቀቅ ተግሉ የጨነገፈ ለሚመስላቸው አካለት ሁሉም እዞች በአማራ ትገል ላይ ልዩነት ሳይኖረነ እንሰራለን የውስጥ ለዬነታችን በይደር የፈተል የሚል የመራል መገለጫ መሰጠተ ቢቻለ ጥሩ ነው
@Omar-b7m
@Omar-b7m 2 ай бұрын
እንደው አሁን ይሂሰው መሪ ነኝ ብሎ ማሰቡ ይገርመኛል ንጉስ እኮ መሆን የሚችለው ግርማ መጎስ ያለው ሰው ነው ይሂ ቂል የሆነ ሰውየ መሪ ነኝ ማለቱ ይገርመኛል እኛ ሙስሊሞች ወላሂ አንፈልገውም በኩልነት የሚመራን ዘመነ ካሴ ነው መሪያችን
@AfeworkGonssa
@AfeworkGonssa 2 ай бұрын
እረ ጎበዝ ያሥበላናል ይሄ ሠውዬ እራሡን ያሞካሻል በዛ ላይ ንግግር እንካ በቅጡ አይችልም
@YHC123
@YHC123 2 ай бұрын
አሁን ጀምሮ እንደዚህ ያለ ክፋት ና አንባገነንነትን ከእስክንድር ነጋ ማየቴ እጅግ በጣም ሲበዛ ገርሞኛል ። ከአፉ የሚወጣው አማረኛ ሁሉ ጠላትን ከሚናገርበት በላይ የከረረ ነው ። ይገርማል በጣም ❗️
@AfricanWildDogs
@AfricanWildDogs 2 ай бұрын
በቅድሚያ ሁሉምን ፋኖ ያላካተተ የማጭበርበር ምርጫ በመሆኑ ሂደቱም ህገወጥ ነው ውጤቱም ውድቅ ነው:; ሲቀጥል የምርጫ የመወዳደሬያ መስፈርት ካለ መስፈርት መሟላት አለበት፤፤ መስፈርት ያላሟላ ምርጫ አግባብ አይደለም፤፤ በምርጫ መስፈርት መመራት ግድ ይላል፤፤ ስለዚህ ምርጫው የምርጫውን ህግ ያልጠበቀ እና ህጉን የጣሰ በዘፈቀደ ያለአግባብ የተካሄደ በመሆኑ ውጤቱ ውድቅ ነው፤፤
@workinehg.3649
@workinehg.3649 2 ай бұрын
አይ አማራ.........!!!!! ታሳዝናላቹ በዙህ ሁኔታ ተስፋ የሚጥል ያለ አይመስለኝም ዱር ለዱር አንደ ሽፍታ ተንቀዋለሉ.።
@ermiasg3256
@ermiasg3256 2 ай бұрын
ከተመረጠ ተመረጠ ነው....በህይወት ማን ይቆይ ማን በማይታወቅበት ተመረጠ ብሎ ማዘን
@woldegeorgisashagre9972
@woldegeorgisashagre9972 2 ай бұрын
ምን እየሰራችዉ ነዉ ሮሃዎች ያሳዝናል ማእዛ የምን ማጫጫሰ ነዉ ለአማራዉ የሚጠቅም አይደለም የጀመራችዉት ወሬ ሁለቴ አሰቡ።
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o 2 ай бұрын
የድርጅቱን ስም በትክክል አልጠራሃዉም። አስተካክል እስክንድር
@molateshome2372
@molateshome2372 2 ай бұрын
ሲጀመር አማራን አይወክልም እስክንድር እሱ እብድ ነው አማራን የሚመራው አማራ ነው እስክንድር ግንቦት ሰባት ተለፉት
@gezahagnsermolo4449
@gezahagnsermolo4449 2 ай бұрын
መአዛና ጀሌዎቻ አስተሳሰባችሑን አስተካክሉ ጠባብነት ለምንም አየጠቅምም
♦️ስንት የተደበቁ ድንቅ ልጆች አሉ♦️ ሊስትሮው ባሕራን አስገረመን
40:32
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 244 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 83 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 16 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 244 М.