ስልክ ስታክ እያደረገ እየተንቀራፈፈ ለተቸገራችሁ መፍትሄ | Nati App

  Рет қаралды 48,524

Nati App tube

Nati App tube

Күн бұрын

ስልክ ስታክ እያደረገ እየተንቀራፈፈ ለተቸገራችሁ መፍትሄ | Nati App
this video was made for education purpose only
#nati_app #ስልክ #mobile

Пікірлер: 255
@GeudhdhDhshd-jy4zp
@GeudhdhDhshd-jy4zp 4 ай бұрын
እጅህ የተባረከ ነው እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ❤
@natiapptube
@natiapptube 4 ай бұрын
Amen thank you
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ባባዬ ተጠቅሜበታለሁ ሌላዉ ችግር video እያየሁ በመሀል ይቆማል ደስ ሲለዉ ደግሞ እስዊች ይሆንና በራሱ ሳይቆይ ይከፍታል
@getachewnigus720
@getachewnigus720 3 жыл бұрын
በርታ አሪፍ ነው
@hanihani5653
@hanihani5653 4 жыл бұрын
አመሰግናለዉ ናቲ በርታ
@habeshatube2884
@habeshatube2884 4 жыл бұрын
ናቲ ምርጥ ሰው ትለያለክ ይመችክ
@ስአዳSeada
@ስአዳSeada Жыл бұрын
በጣም አርፊ በርታ ጎበዝ ቀጥልበት
@natiapptube
@natiapptube 11 ай бұрын
አመሰግናለው
@ayamaria9966
@ayamaria9966 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ናቲ ውንድማችን
@RahmetAhmed-x3d
@RahmetAhmed-x3d 3 ай бұрын
ክበርልን ወንድም ጥሩ መርጃ ነው
@natiapptube
@natiapptube 3 ай бұрын
Thank you
@ከዘረኝነትየፀዳሁኢትዮጲያ
@ከዘረኝነትየፀዳሁኢትዮጲያ 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግነለን ናቲየ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ወንድማችን
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
Amen
@mesi3777
@mesi3777 4 жыл бұрын
ናቲ አንበሳ ነህ አድናቂህ ነኝ በርታ
@Sufiyan8545
@Sufiyan8545 5 ай бұрын
ሰወድህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ በጣም የተመቸህኝ አይዞህ በርታልኝ አሁን በአሪፍ እየሰራልኝ ነው
@natiapptube
@natiapptube 5 ай бұрын
አመሰግናለው
@genethiki8603
@genethiki8603 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ❤
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
Amem
@Sarasara-pw2ty
@Sarasara-pw2ty 4 жыл бұрын
ናቲየ እናመሰግናለን
@JemalHaji-n3f
@JemalHaji-n3f 5 ай бұрын
ወንድሜ በናት አድስ ስልክ ነዉ እና ቀርፋፋ ነዉ እደምትለዉ እያደረኩ ነበር ግን ፓስዋርድ ጠይቆኝ ስከፍተዉ እደዛዉ ነዉ አይከፍታም እንዴት ላድርገዉ ማለት ሌላ መፍትሄ አለዉ እባክህ መልስልኝ
@woldeabbucho6005
@woldeabbucho6005 Жыл бұрын
አባቴ ይመችክ በጣም ተቸግሬ ነበር🎉🎉
@kokakok
@kokakok 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድምአለሜ❤❤❤
@josijosi-bs1zh
@josijosi-bs1zh Ай бұрын
ይመችህ
@natiapptube
@natiapptube Ай бұрын
Thank you
@mesechborga
@mesechborga Ай бұрын
በርታልን በጣም ጎበዝ ሰርቶልኛል
@natiapptube
@natiapptube Ай бұрын
Thank you
@mesechborga
@mesechborga 25 күн бұрын
🥰🥰​@@natiapptube
@AlemZewdu-ou2fe
@AlemZewdu-ou2fe 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💕💕
@anesaasna120
@anesaasna120 4 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ ተቸግሬ ነበር እስታክ እያረገ ሰራልኝ
@abrhamefrem4182
@abrhamefrem4182 5 ай бұрын
😊😊😊😊😊❤❤❤
@jrresadleedas8876
@jrresadleedas8876 11 ай бұрын
በርታልን 🙏
@natiapptube
@natiapptube 11 ай бұрын
አመሰግናለው
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ነዉ በጣም ተቸግሬ ነበር እስታክ እያረገ ሳጋጨዉ ነዉ የከረብኩት😂
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
ይመችሽ
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal 7 ай бұрын
አዲስ ስልክ ሲቲግ ማስተከካያ አሰይን ❤❤❤በተረፈ በርታ
@natiapptube
@natiapptube 7 ай бұрын
ገና ሲከፈት አከፋፈቱን ነው
@semira2583
@semira2583 Жыл бұрын
ጎበዝ አመሰግን አለሁ
@አ.አሚዲያ
@አ.አሚዲያ 2 ай бұрын
እውነት ከልብ እናመሰግናለን በርታ
@natiapptube
@natiapptube 2 ай бұрын
Thank you
@mikitena8264
@mikitena8264 2 жыл бұрын
Thanks bro
@FatimaFatima-yb1mv
@FatimaFatima-yb1mv Жыл бұрын
በጣምእነመሠግነለን ተቸግሬነበረ👍👍👍🤲
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
አመሰግናለው
@EfremGetachew-p2j
@EfremGetachew-p2j 9 ай бұрын
አባቴ ይመችክ ❤❤❤
@userasd5115
@userasd5115 6 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 3 ай бұрын
እናመሰገናለን❤🎉🎉🎉
@goodKing-n8l
@goodKing-n8l Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ ስልክ ሲደወል ካነሳሁት የሆነ ምልክት ይወጣል ማለቴ ከላይ ኣረንጓዴ የድምፅ ምልክት ይወጣል በቪድዮ ከተደወለም እነደዛ የቪድዮ ምልክት ና የድምፅ ያወጣል ካሜራ ውስጥ ስገባም እንደዛ ያወጣል በቅርብ ገዜ ነው እንደዚ የሆነው እና ምንድነው እኔ ያወራሁትን አየቀረፀ ነው ወይስ ችግር ያመጣል ወይ መልስለኝ?
@ኤልሻዳይጌታነው-ጸ8ገ
@ኤልሻዳይጌታነው-ጸ8ገ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@SmilingBackpacker-bq6ck
@SmilingBackpacker-bq6ck 9 ай бұрын
ዋው በዚሁ ቀጥልበት
@natiapptube
@natiapptube 9 ай бұрын
አመሰግናለው
@WelayBrhane
@WelayBrhane 5 ай бұрын
10q በጣም ተቸግሪ ነበር ቀጥልበት ወንድም
@natiapptube
@natiapptube 5 ай бұрын
አመሰግናለው
@setwawassu
@setwawassu 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም❤❤
@natiapptube
@natiapptube 6 ай бұрын
አመሰግናለው
@nebiyatrakebe1224
@nebiyatrakebe1224 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ftube8
@ftube8 4 жыл бұрын
ናቲየ እኮን ደህና መጣህልን 😘😘
@getachewnigus720
@getachewnigus720 3 жыл бұрын
Arif new kezih befit belela melku mokrew neber yihem lewt alew kelb amesegnalehu bro
@jrresadleedas8876
@jrresadleedas8876 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ የምር ተቸግሬነበር ❤❤❤
@natiapptube
@natiapptube 11 ай бұрын
Amen ይመችሽ
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 3 жыл бұрын
ይመችክ ምርጥ ነው
@emranredwan7434
@emranredwan7434 7 ай бұрын
Thanks bro❤❤
@וורקנךוובטו-ז9ק
@וורקנךוובטו-ז9ק 8 ай бұрын
Tanks bro berta ❤🤩
@SonySony-zr7oy
@SonySony-zr7oy Жыл бұрын
ወንድ,,ስልኪበረዷዉሀ,,መዳም,,አረገችበት,,ምንላድረገዉ,,ንገረኝ,,በጣምይግላል
@haymanotbekele1410
@haymanotbekele1410 4 жыл бұрын
Tnxs a lot
@HanadiKelani
@HanadiKelani 6 ай бұрын
Thanks a million bro
@natiapptube
@natiapptube 6 ай бұрын
🙏
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 Жыл бұрын
ነቲየ ሰልኬ በራሱ ጌዚ እየቀያየረ አሰቸገርኛ መላ በለኛ ወንድሜ
@sunyaali2072
@sunyaali2072 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 👍
@yaappethiopia2529
@yaappethiopia2529 3 жыл бұрын
Thank you bro
@abdulhakimenderis1720
@abdulhakimenderis1720 10 ай бұрын
Tanks❤❤
@zahrahusseinu.a.e8048
@zahrahusseinu.a.e8048 4 жыл бұрын
😂 ቀረፋፋ በለዉማ እኔም አድስ ስልክ ገዝቸ ቀረፈፈ እያለ ተረብሸነበር እናም እምነካሁሉ የለዉም ለትምህረቱ እናመሠግናለን. በረታ
@AbduUmar-n9l
@AbduUmar-n9l 5 ай бұрын
እየውልህ ብሮ ሞባይሌ ፓተሩን ለመክፈት ተቹ አያንሸራትትም እና እሰክሬኑ አያንቀሳቅስም የምታውቀው ካለህ ፕሊስ
@Dawitsharew9728
@Dawitsharew9728 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክክ ናትየ ስልኬ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ደረስክልኝ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
ይመችሽ
@tigisttigist4833
@tigisttigist4833 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ጎበዝ በርታ😘
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
ይመችሽ
@BiniGenen
@BiniGenen 7 ай бұрын
betam arife new bro
@mheretgbermaryiam3220
@mheretgbermaryiam3220 10 ай бұрын
Tanks
@fitsumtariku3312
@fitsumtariku3312 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@natiapptube
@natiapptube 6 ай бұрын
አመሰግናለው
@Dagim-rx8cc
@Dagim-rx8cc Жыл бұрын
Bexam amesegnalew bro berta👍👌👌👌
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
ይመችክ
@Chft-jr1ev
@Chft-jr1ev 4 ай бұрын
በአላህ ጀዋል ፉል እያለ ያስቸግረኛል ግን ምንም ነገር የለው ንገረኝ በአላህ😢
@mahderemariammonemon4637
@mahderemariammonemon4637 11 ай бұрын
Temperature is low ,,belo selke off yihonal mn yishalgnal
@AsSs-so9wt
@AsSs-so9wt Жыл бұрын
Safe mode ይሄን ማእዴት ማስተካከል እደምንችል ስራልን
@ካሰችነገሰ
@ካሰችነገሰ 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ።ግን ስልኬ አዲስ ነዉ ግን በጣምምምም እስታክ ያረጋል ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ተቸገርኩ ።ከቻልክ እርዳኝ።ገና ፒንኮጉን ወይም ፓተርን ስከፍት ያስቸግረኛል
@natiapptube
@natiapptube 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@ካሰችነገሰ
@ካሰችነገሰ 2 жыл бұрын
@@natiapptube በምን ላናግርክ ?ቴሌ ግራም አለክ
@workiegataye7732
@workiegataye7732 8 ай бұрын
berta techelalh nati
@natiapptube
@natiapptube 8 ай бұрын
Thank you
@Orthodox_muzemur21
@Orthodox_muzemur21 5 ай бұрын
ለ Infinix እንዴት ነው ሚሆነው
@hayat9kb
@hayat9kb 11 ай бұрын
የምን ኮድ ነዉ የማስገባዉ
@MartaAbi-h6m
@MartaAbi-h6m Жыл бұрын
ኑርልኝ❤❤
@natiapptube
@natiapptube 11 ай бұрын
ይመችሽ
@amanueltewelde2998
@amanueltewelde2998 10 ай бұрын
Yenye about phone yemil yelewm
@ሰሚያጣውልቤ
@ሰሚያጣውልቤ Жыл бұрын
ናትዬ አንደኛው ላይ ላርገው ነው?? መልስልኝ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@abelaboss7251
@abelaboss7251 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አስቸግሮኝ ነበር ሰብ አድርጌሀለው
@getutekile1584
@getutekile1584 Жыл бұрын
አፖች ለምንድነዉ አልጠፋም ሚሉት እንቢ አለኝ እና ስልኬ በጣም ስታክ ያደርጋል ማልፈልጋቸዉ ብዙ አፖች አሉ እንኪ መላ ንገረኝ ፕሊስ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
እሺ በውስጥ አናግረኝ
@sameras2326
@sameras2326 4 жыл бұрын
ማሸአላ
@AdinaTesfaye
@AdinaTesfaye 8 күн бұрын
enie adrgiew neber gn atestekakelelgnim ,ስፅፈ አልጽፍልኝ እያለ ነው ችግሩ
@AdinaTesfaye
@AdinaTesfaye 8 күн бұрын
በሁለቱም መንገድ ሞክሬው ነበር ግን ምን ይሻለኛል ? አንድ ፊደደል ለመጻፍ በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ,የፃፍኩትን ላጠፉ ስል ማጥፌዋ እሽ አትለኘም
@amanuelnike7722
@amanuelnike7722 Жыл бұрын
ስልኬ ሙዚቃው እያዳመጥኩ በራሱ ጊዜ ያቆማል እንዴት አስተካክላለሁ
@ቤትልበለእየሱስ
@ቤትልበለእየሱስ Жыл бұрын
❤❤ጎበዝ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
ይመችሽ
@tidalealbachwe-wo4im
@tidalealbachwe-wo4im Жыл бұрын
waw nati
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
ይመችሽ
@ሃያትሃያት
@ሃያትሃያት 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጠህ ግን ጠፍታህል ወይስ እኔነኝ የጠፋውት?
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
አንቺ ነሽ ኡአጠፋሽው
@የማዳምቅመም-ቘ3ጨ
@የማዳምቅመም-ቘ3ጨ 6 ай бұрын
አመሰግናለዉ
@meladelbelachewu-cc5xp
@meladelbelachewu-cc5xp Жыл бұрын
ዉይ ናቲየ ጠፍተህብኝ ነበር እኮን አገኝሁሀህ ሰልክ ሰቀይረ ጠፍህብኝ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
Tg ላይም አለው
@user-po5kw3bc8
@user-po5kw3bc8 27 күн бұрын
❤😮
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Жыл бұрын
የኔ የለውም ስልኬ በጣም ያስቸግረኛል
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
ምንድነው የሌለው
@abelbrhane8493
@abelbrhane8493 2 жыл бұрын
It's nice
@seadiyehaiqa3624
@seadiyehaiqa3624 Жыл бұрын
በረካ ሁን አቦ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
Amen ይመችሽ
@fetiyaawel169
@fetiyaawel169 Ай бұрын
እስክሪኑ በርቶ ሲቀር ምን እናርግ
@yewnetafkariw-cq3vp
@yewnetafkariw-cq3vp Жыл бұрын
በመረጃው መሰረት ሞክሬ ነበረ አልጠፋ አለኝ
@ብዬብዬ
@ብዬብዬ 4 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ሴብ አድርጌ ሰደውል ፎል እስክርን እዲሆንልኝ ፈልጌ ነበር
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
ምን ሆኖብሽ ነው
@AlewuyaTemam-y6v
@AlewuyaTemam-y6v 10 ай бұрын
Asetakakelku gen baki mnm waga yelawem
@UaeDibba-tv8gq
@UaeDibba-tv8gq Ай бұрын
ናቲ 😢ቴሌ ግራምም ዘጋብኝ😢 ሁሌ መዳምን አሰሪልኝ ማለቴ ሰለቼችኝ😢አረ ስልኬ በቫይረስ ተይዟል😢እባክህ በፈጣሪ ቁጥሬን ልስጥህና በዋሳብ አስተካክልልኝ 😢አረ ወይኔ ደሞ አዲስ ነው ይከን ጥየ ሌላ እንዳልገዛ😢ቫይረሱን እኔው ነኝ ያስተላለፍኩት ቫይረስ ያለበት ሚሞሪ ነበር እሱን ጨምሪ አስያዝኩት በፈጣሪ በፈጣሪ 😢😢😢ናቲየ ወድምየ እባክህ የሰው ፊት ማየቱ ይከብዳል😢😢😢😢😢😢ኡፍፍ እባክህ😊
@Zik2243
@Zik2243 Ай бұрын
አባቲ ይመቾህ
@natiapptube
@natiapptube Ай бұрын
Thank you
@FelekechSelemon
@FelekechSelemon Жыл бұрын
የምን ካድ ነው
@iadamosa3396
@iadamosa3396 5 күн бұрын
አመሰግናለው
@natiapptube
@natiapptube 4 күн бұрын
Thank you
@fityaabdlia3365
@fityaabdlia3365 Жыл бұрын
ተበረክ
@natiapptube
@natiapptube 11 ай бұрын
Amen አመሰግናለው
@yaredjac1182
@yaredjac1182 4 жыл бұрын
Betam arif new gn kechalk megbya muzikawn btkeyr melkam new yrebshal
@natiapptube
@natiapptube 4 жыл бұрын
እሺ
@yaredjac1182
@yaredjac1182 4 жыл бұрын
@@natiapptube ymechsh bro
@TesfaMaryam-w2h
@TesfaMaryam-w2h 3 ай бұрын
አፕልኪሽ አልተፋ አለኝ
@YoYodit-zb5qk
@YoYodit-zb5qk Жыл бұрын
አሪፍ ነው ቀጥልበት
@natiapptube
@natiapptube 11 ай бұрын
አመሰግናለው
@SeneetGonfaa
@SeneetGonfaa 22 күн бұрын
እርዱኝ ስልከ ፀጥ አለብኝ😢😢
@natiapptube
@natiapptube 21 күн бұрын
አይከፍትም?
@muhamed-i4v
@muhamed-i4v 20 күн бұрын
🥰🥰
@ሠኢድሁሤንአሕመድ
@ሠኢድሁሤንአሕመድ 11 ай бұрын
ግን ቶሎ ይሔዳል ወዴቦታው ይመለሣል
@natiapptube
@natiapptube 11 ай бұрын
የስልክ አቅም ይወስነዋል
@ሜላትየድግልማራምልጅ
@ሜላትየድግልማራምልጅ 9 ай бұрын
ስልክ እያወራሁ በመሀል እየዘጋ አስቸግሮኝ ነዉ
@natiapptube
@natiapptube 9 ай бұрын
ቀጥታ ደውል ላይ ነው
@LubabaUae-w2w
@LubabaUae-w2w 2 ай бұрын
ካሜራየ እቢአለኝ😢😢
@prophettesfatsiontesfaye3036
@prophettesfatsiontesfaye3036 9 ай бұрын
tiktok live ስገባ ፎቶዬን ያቆመዋል ለሰዎች ምንም አይታያቸዉም ምን ይሁን መፍትሄዉ።
@KiyaKiyamengsha
@KiyaKiyamengsha Жыл бұрын
yemch abo
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
ይመችክ
@SebliYilma
@SebliYilma Ай бұрын
1ኛ ነክ ተቸግሬ ነበር ገላገልከኝ
@natiapptube
@natiapptube Ай бұрын
Thank you
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,3 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 26 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 56 МЛН
ያለምንም አፕሊኬሽን ቫይረስ ለማጽዳት
8:01
አብዱል አፕ
Рет қаралды 10 М.
ነፃ ዳታ ከቴሌ መበደር ቀረ Free internet data
5:16
ተስፋ ቱብ tesifa tube
Рет қаралды 64 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,3 МЛН