KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
...በዘቢባ ዘፈኔ ተነካ ለማለት ምን ሞራል አለኝ እኔ በጋሽ ሙሉቀንን ዘፈን ነው ሰው የሆንኩት ..ተወዳጁ ድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ Seifuonebs
24:14
Lualawi ሉዓላዊ-ዲያቆን ዳንኤል ክብረት (በሚኒስትር ማዕረግ የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ) ከሉዓላዊ ጋር
1:23:39
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:19
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Players vs Pitch 🤯
00:26
እስከዛሬ ያልተናገረው!! ...ይሄ ፊት እኮ አዲስ ፊት ነው "ማን አለ እንደ እኔ እድል የቀናው" ያልኩት ለባለቤቴ ነው ድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ
Рет қаралды 74,254
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер: 98
@SADORATUBE
Ай бұрын
ኬት ተገኘ ቡዜ፣ የድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
Ай бұрын
ደምሩኘ
@yemanetsehay8633
23 күн бұрын
ሙለቀን መምስል እትችልም በራስህ ታወቅ ደግሙም እሱ በህይወት ባይኖርም ቤተስቡን ፍቃድ መጠየቅ ጨዋነት ነበር::
@SamiEyael
Ай бұрын
ቡዜ ዛሬ ገና ስለፀሀይ ስታወራ ተደሰትኩኝ ያቺ የሰላምታ ጀግና እኔ እራሴ ሳስታውሳት ብዙ ነገር አሰብኩኝ የማልረሳው እኔና አንተ ተጣልተን በአባቴ ፊት ነጠላዋን አንጥፋ የተናገረችው ቃል አንድ ልጄን ደበደቡት አይ ጊዜ ላንተ ያልሆነችው የለም ዕድሜሽ ይርዘም እናታችን ፀሀይ
@SamiEyael
Ай бұрын
ኖ ናይት ክለብ የጀመርከው ሚኒሊክ ሆቴል ተክልዬ ነው
@saeedalshamranis8827
Ай бұрын
የ42 ወይም 30 ቀበሌ ልጅ ነህ ማለትም የተክዪ ልጅ መሆን አለብህ ፀሀዪን ስለጠረሀት
@ማሕሌት
Ай бұрын
ቡዜ ስወደው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችሕ🙏በመለው አለም የምትኖሩ ወገኖቼ በያላችሑበት ሰላማችሑ ይብዛ ቤሩት ለምንኖር ስደተኞች በሙሉ በፀሎታችሑ አስቡን🙏😢😢😢
@Roza-fl2wf
Ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት ነው።።።!!!
@hewanadamanazreth443
Ай бұрын
𝓪𝓶𝓮𝓷 𝓪𝓶𝓮𝓷
@tsion797
Ай бұрын
የነገስታት ንጉስ የጌቶችም ጌታ ነው
@WebitMelse
Ай бұрын
@@Roza-fl2wf አሜን ሉተር
@AszZsa-tc2su
Ай бұрын
ዘፋኝ በ90 ዎቹ ጊዜ ቀረ ፍቅራቸው ጨዋታቸው ስራቸው ደስ ይላል
@ኢትዮጰያዊነት
Ай бұрын
ሰይፉ እንደ ጋዜጠኛ እና እንደስራዉ ትልቅነት እንግዶችህን የምጠቃቸዉን ጥያቄዎች መርጠህ እና ተዘጋጅተህበት ብትገባ ለዛ ያለዉ እና ጣዕም ያለዉ ነገር ማቅረብ ትችላለህ ባይ ነኝ ።
@tigistsemu4288
Ай бұрын
ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ አንዱ አልበምህ ዛሬም ድረስ ይሰማል፣ የማይሰለች ግትምና ዜማው ደስ ሲል፣ በራስህ ሁለተኛ አልበም ብትመጣ ደስ ይለኛል። ዋው በትዳር 26 ዓመት አብሮ መኖር መታደል ነው ቡዜ ለእናትህ ወ/ሮ ፀሀይና አንተ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!
@helenkt3852
Ай бұрын
በትክክል የተክልዬ ልጅ ነው የፀሀዬ አንድ ልጅዋ ቀን ያልፋል ሲያልፍ ቀና ስትል ደስ ይላል ተመስገን ይጨምርልህ
@etanimhaile6475
Ай бұрын
ሙሉቀን ሀገሩን አይወድም ህዝብ ይወደዋል እንጂ እኔ አልተስማማሁም ሲጀመር አርቲስት ሀገሩ ላይ ነው የሚደምቀው ብዙ አየሁ ምርጥ ድምፃዊ ነው
@fiyametalovefiyametalove8690
Ай бұрын
Ename Ethiopia alhademe alewdatme sile semechwalhu
@Rose-xh6bk
Ай бұрын
@@fiyametalovefiyametalove8690ኢትዮጵያ ማን ይናፍቅሀል ተብሎ ሲጠየቅ ማንም አይናፍቀኚም ነው ያለው እንደዛ መሰለኝ ያለው
@kebebushabebe839
Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ባለቤቱን በአደባባይ ያመሰገነ ባል ብዬሐለሁ 🙏🙏🙏
@atsedealemayehu1983
Ай бұрын
Thank you Yohanes. For telling the truth.
@marthamamo4917
24 күн бұрын
አገሩን አይወድም ማለት አትችልም አገሩን አይጠላም ነገር ግን አገዛዝን ነበር የሚጠላው እንደ ሁላችን
@zebibaeshetu492
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Wow hultega comche nge buzyahu demsi adenqhe nge erjme edemi yestke
@seedforafarmer4126
Ай бұрын
ብዙአየሁ ደምሴ በርታ ጎበዝ ነህ በጣም ግጥም እና ዜማ ፀሀፊ ደረጄ ተፈራ ወልደስላሴ ያልተዘመረለት ያልተነገረለት ሰው ነው ነፍሱን ይማረው።
@pink9212
Ай бұрын
Big respect l appreciate the way you love your wife ❤❤
@paulosasfaw9799
Ай бұрын
ቡዜ ተወዳጁ እንኳን ደህና ቀረብክ!!!
@mengistulema493
Ай бұрын
ሙሉቀን በህይወት እያለ የከለከለህን ስርቆት ሲሞትልህ ቀጠልክ😢
@merbarr1645
24 күн бұрын
መጀመሪያው ክሊፕ ላይ ስለነበረችው ልጅ አና ስለለበሳት ሌዘር ጃኬት ቢነግረን አሪፍ ነበር
@abenezergirma-kn2bs
Ай бұрын
የሰው ደሰታ የሚያሰደሰታችሁ በሙሉ10k አሰገብይ እግዚብሔ ይባርኮችሁ
@danieldebebe9729
Ай бұрын
ግጥሙም ዜማም የደረጀ ተፈራ ነው ሙሉ ቀን ከመዝፈኑ በፊት በኢትዮጵያ ሬዳዮ በወጣቶች ፕሮግራም በክራር ዘፍኖታል ደረጀ የሰፈራችን ልጅ ነፍስ ይማር
@HsksnsHaovs
Ай бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ አየሁት ቡዜን 🥹🌹🥰🥰😭😭
@akeebay21
Ай бұрын
,ነብሱን ይማረው ጋሽ ሙሉቀን ዘፈኑ ሲነካበት አይወድም
@BlineBline-q6p
Ай бұрын
Wow ❤❤❤buza merete demesawe ❤❤❤salayeshene betame new emewdew endehume teseleshale enda 1ga
@HoneyNahom
Ай бұрын
My King ❤
@sdym7178
Ай бұрын
Please consider how time is sensitive to most viewers- don’t keep asking junk unedited questions and waste time
@SaraSara-t6q
Ай бұрын
በእዉነት ፀሐዬ ሚሰኪን እናት ናት ሁሉ ነገሮ ሲመች ሰይፋዬ
@BeemnetBayeah
Ай бұрын
መቼም ሞቷል ብለህ ነው እንጂ እያለ አያስራህም ነበር
@rob21112
Ай бұрын
Buze is my top 3 artist in Ethiopia
@fiyametalovefiyametalove8690
Ай бұрын
Buza my favorite ❤️
@catharinaAsratAtraga
Ай бұрын
wow this is good i
@kerimkerim9288
Ай бұрын
ሰይፍሻ እንወድሀለን
@neba1034
Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💛💛💛💛💛💛💛
@abacustech0912
Ай бұрын
ብዙ ምርጥ ሰዉ አዲስ ሙዚቃ ለቀቀ ነዉ ያላቸሁኝ
@rahelmelaku2468
Ай бұрын
ቤተሰቡን አስፈቅደህ ከሆነ ነው የማከብርህ
@Tinkshu
Ай бұрын
የሙሉቀንን ድምፅ እንኳን በራሱ ድምፅ ብቻ እየሰማነው ብንኖር አሪፍ ነው አትበርዙብን😮😮😮
@fitsummelesse8240
Ай бұрын
እኔንም ቀንቶኝ እንዲህ ለማለት ቢያበቃኝ!? ተንከራታቹ ነኝ።
@foadnasir216
Ай бұрын
ሴፊሻ እደት ነህ🎉🎉
@ሶልያናየሸዋልጅ
Ай бұрын
ብዙዬ❤👌👌👌
@አእ
Ай бұрын
ሰይፍሻ ግን የሰመውት ነገር እውነት ነው አመለሰት ከሱ ተነጥላ ወደ ቴዲ ስትሄድ ነው በብስጭት የተመለጠው ይላሉ መልሱን ጣል አድርግልኝ ጋሽ ተበልጮ?
@HanaMohammed-v2r
Ай бұрын
እ😂😂
@HanaMohammed-v2r
Ай бұрын
እ😂😂
@hiwotloha9070
Ай бұрын
የትዳር ተምሳሌት ነካ ቡዜ 26አመት በወጣትነት ትዳር መልካም ነው
@mazzselassie9865
Ай бұрын
እናንተ ግን ዘፈን የማይፈልገውን ሙሉ ቀንን ትታችሁ ፣ የራሳችሁን ታለንት ለምን አታደርጉም?
@helenkt3852
Ай бұрын
ዝግጁ ና ቶሎ እንጠብቃለን
@fikrumenaga2438
Ай бұрын
Bezu, don't mind some of the negatives from some of these idiots, u r one of the best.
@yesharegtsegaye3268
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fekerteh974
Ай бұрын
አንተ ሁልግዜ የሙልቀን።ዘፈን የምትዘፍነው ይሄው አሁን ሞተል ሁሉንም ጨርሰው
@AbiyeWehibe
Ай бұрын
Zare gena nw metenagerew?
@milliontaye8027
Ай бұрын
መፍጠር የማይችል ዘፋኝ!
@abugida7362
Ай бұрын
ሁሉም የራሱ መክሊት አለው በግድ ልፍጠር ብሎ እንደ ቬሮኒካ በጆሮአችን መቀለድ አይጠበቅበትም
@milliontaye8027
Ай бұрын
@@abugida7362 አስቀይማሃለች መሰለኝ!
@enjoyenglish123
Ай бұрын
ብዙአየሁ ደምሴ ማለት ከልቡ ሙዚቀኛ ነው።
@Ifnaantube1
Ай бұрын
Nama kana baayeen jaladha wly❤❤
@SarkiSarkinunush
Ай бұрын
ቡዜ❤❤❤
@Ya-rm4qp
Ай бұрын
Yehe sewye zelelemun ye mulukenin zefen yeserqal...yehe leba ...
@rob21112
Ай бұрын
Yemehsyim comment
@ሰሚራs
Ай бұрын
👍❤👍❤
@meronm4487
Ай бұрын
እረ ሰይፍ ዳኒን አንድ በለው ወደማበዱ እያኮበኮበ ነው ዳኒን ብቻውን አምጣው እና ጠይቀው
@Ifnaantube1
Ай бұрын
Bizuhayu❤❤
@BaahirYaasin-q6l
Ай бұрын
Buze ❤️❤️❤️
@habvito
Ай бұрын
ጎሳየ ዋሸ ልበል? 😎
@kerimkerim9288
Ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ
@user-op6gy6lt8d
Ай бұрын
Arseee kooo
@mulatyalew2894
Ай бұрын
እንትን ለምንድን ነው ህግ ውስጥ ድርጊትን የምታበረታታው ቤተሰብ መጠየቅ አለበት።ይህ ሰው ህገ ውስጥ ነው ቡዛየሁ ማለት።ያሳዝናል ልታፍሩ ይገባል ሙሉቀን ሙሉቀን ነው።አንተ ቡዛየሁ ነህ ፍራንክ ፍለጋ ብቻ እንደዚህ ማድረግ ያሳዝናል።አላግጡ
@Moral-please
29 күн бұрын
ቡዜ ፕሊስ ጀርመን ፍራንክፈርት ና
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
Ай бұрын
ደምሩኝውዶቸ
@elias7325
Ай бұрын
የሙሉቀንን ዘፈን አሻሸዬ ዘፈንኩ ባትል ጥሩ ነው :: ሙሉቀን እንዳለው የሱ ሥራ በድጋሚ የሚሰራ አይነት አደለም :: አንተ በ "keyboard" ብቻ ተጫውተህ የሙሉቀንን ዘፈን የሰማንበትን ጃሮ ነው የሳመምከዉ :: በድጋሚ እንዳማታሳምመን ተስፋ አደርጋለው :: ጥሩ ድምፅ እንዳለህ ግን እመሰክራለው :: እንደጀማሪ የሰው ከምትስራ የራስህን ዜማ ስራ ::
@rob21112
Ай бұрын
Atashkabt..Bezuayehu played it very well
@seblewongelmengste210
Ай бұрын
Buzeee🥹
@atsedealemayehu1983
Ай бұрын
You did it again. Unfortunately you don't have your own thing. Like his nephew mentioned Muluken never gave you a permission.
@fanta4575
Ай бұрын
what do you mean? ላይነካ ነው እንደ ያሁኑ ትውልድ ምልቀንን አያውቀውም ስለዝ እንዳውም ምሉቀንን እያስተዋወቀው ነው:: ካልሆነ አብራቹ ቅበሩት ምንድ ነዉ ይህን ያህል አታካሮ በቃ ሰው እየወደዴው ሳይጠጊበው መስራት እየቻለ አይ በቃኝ ኢየሱስ ይሻለኝል ብሎ ከሄደ ቦኃላ ንቆት የሄደውን የዝን የአለም ስራ አትንኩብኝ ማለት ምን ይሉታል? ካለፈም ቦኃላ መነጋገሪያ መሆኑ I don't get the point
@YohannesDawit-t4h
Ай бұрын
እኔ የሙሉቀን ታላቅ እህት የውብሐረግ ልጅ ነኝ ያኔ ይቅርታ ለመጠየቅ ሽምግልና እናቴ ጋር የመጣህ ጊዜ አስታውሳለሁ አሁንም ሳታስፈቅድ እንደሰራኸው ነው እማውቀው እመነኝ የሙሌ 2ኛ ልጅ ሳዳት ሙሉቀን ፍርድ ቤት ያቆምሐል ያለ ቤተሰብ ፍቃድ በመስራትህ እኔ እንደ ሙሉቀን አድናቂነቴ እና ደሞ እንደ ቤተዘመድ እንኳን እንዳንተ ሙሉውን ቀርቶ ከቨር ሲሰሩት እራሱ በጣም ነው እምናደደው በቃ ቴድሮስ ታደሰ እና ሙሉቀን መለሰ የሁለቱም ስራዎች ከራሳቸው ውጪ በማንም አያምሩም። አንተም ትልቅ ሙዚቀኛ ነህ ለምን የራስህን ስራ አትሰራም ለምን እራስህን አትሆንም እንዳልከውስ የዳዊት መለሰን እየሰራህ ካደክ ለምን እሱ የሰራቸውን መልሰህ አትሰራም??? አርዓያ መሆን ሲገባህ በራሳቸው ስራ እሚመጡ ሰዎች እንዳይኖሩ እያረክ ይመስለኛል በፍፁም 2ኛ ስህተትን ትሰራለህ ብዬ አልጠበቅኩም በእውነቱ ባንተ ብቻ ሳይሆን በሰይፉም አፍሪያለሁ ኢሔ መበረታታት የሌለበት ጉዳይ ነው
@ashurast8190
Ай бұрын
ሙሉቀን ከዘፈን ሲርቅ ዘፈኖቹን ከዚህ በዃላ ተመልሶ እንደማያያቸው ኮሌክሽን እንኳን ስራ ተብሎ እንደማይፈልግ ተናግሯል እናንተ ዘፈኑ አብሮት ተቀብሮ እንዲቀር ስለምትፈልጉ እንጂ ባለቤትነት ኖሮዋችሁ አይደለም
@secret.1-t4f
Ай бұрын
እንዳልከው ሳያስፈቅድ ሰርቶት ከሆነ ህዝብንም ባሞያዎቹንም መናቅ ነው ሳይቀጣ አይቀርም በፊት ልጅነት ነው ይደግ በሚል ጋሽ ሙሉቀን እንዲተወው ፈልገን ነበር አሁን ግን ተገቢ አይደለም
@secret.1-t4f
Ай бұрын
አንድ ሙዚቃ ሲስራ በውስጡ ስንት ባለሞያዎች እንዳሉ ብታውቅ እንዲህ አትልም ነበር
@YohannesDawit-t4h
Ай бұрын
@@secret.1-t4fአንድ ሙዚቃ ሲሰራ ስንት ባለሙያዎች እንዳሉት አውቃለሁ ምክንያቱም እኔ በሙያዬ USAውስጥ በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ዙሪያ ስለሆነ ሌላው ከዘነጋህ ላስታውስህ እምፈልገው ነገር ከእነዛ ባለሙያዎች እና የባለቤትነት መብት ካላቸው ውስጥ አንዱ እራሱ በድምፅ የተጫወተው ሙሉቀን ነው
@Mimigm8882
Ай бұрын
Egzeabhere Nefusun yasreflen gen yemenewedew Muluken muzika kakome zemenat tekotrewal tadya men alebet endezi asamro yesun sera bichawot.
@ZerihunBayelign
Ай бұрын
ለጎሳዪ ለ ታደለ ማሽካበትህ በዛ
@mulukaypaghian4157
24 күн бұрын
ውሸታም የድፍረት ሌብነት ነው ይህ ድፍረት አድ ቀን ተጠየቅበታለይ የማዲጎን ለምን አይሰፍንም።
@emebetaklilu341
Ай бұрын
የዘመናዊ ዜማ እንቁ ነህ
@MameMusa-g9e
Ай бұрын
Frst
@jovatube326
Ай бұрын
አይነፋም
@orthotecture8431
Ай бұрын
Ebakachihu subscribe argugn
@SaraSara-t6q
Ай бұрын
በእዉነት ፀሐዬ ሚሰኪን እናት ናት ሁሉ ነገሮ ሲመች ሰይፋዬ
@IntisaarAhmed-p2f
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
24:14
...በዘቢባ ዘፈኔ ተነካ ለማለት ምን ሞራል አለኝ እኔ በጋሽ ሙሉቀንን ዘፈን ነው ሰው የሆንኩት ..ተወዳጁ ድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ Seifuonebs
Seifu ON EBS
Рет қаралды 351 М.
1:23:39
Lualawi ሉዓላዊ-ዲያቆን ዳንኤል ክብረት (በሚኒስትር ማዕረግ የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ) ከሉዓላዊ ጋር
Lualawi ሉዓላዊ
Рет қаралды 48 М.
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 39 МЛН
00:19
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 3,5 МЛН
00:12
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
Роман Magic
Рет қаралды 37 МЛН
00:26
Players vs Pitch 🤯
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 127 МЛН
49:47
አሁን የምኖርለት ሰዎች አሉኝ! | Black belt story @zebibagirmaofficial @AbrshETH
ALIVE
Рет қаралды 124 М.
45:59
ትዳር ስለቻልሽ ብቻ የምትገቢበት አይደለም | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገቆይታ| ሶሊያና ሾው ክፍል 1 | Soliyana | Pastor Chere
Soliyana show
Рет қаралды 374 М.
27:00
ዱባይ ከመጡ ሳይገባበዙ የማይመለሱበት አኮ ኮፊ እና ሬስቶራንት | #seifufantahun #hotelreview #dubai
Seifu ON EBS
Рет қаралды 77 М.
24:08
“ህዝቡም ይዳኛል ብለውን ነበር” የለውጡ አመራር አርቲስት ሚካኤል ታምሬ artist mikael tamre
Wel Entertainment
Рет қаралды 237 М.
10:32
ባህርዳር የወደቀ ሄሊኮፕተሩ ተረጋገጠ ፤ ጠቅላዩ የአዲስ አበባው ቦምብ ጥቃቱ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 21 М.
29:37
//በቡና ሰአት// "ድግግሞሽ ውስጥ ለውጥ መጠበቅ ሞኝነት ነው..." ፓስተር ቸርነት /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 126 М.
1:34:15
Hareg ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,1 МЛН
43:26
"ጎሳዬ ተስፋዬ ዶላሬን ወስዶብኛል" | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 78 М.
36:22
ኧረ በሳቅ ገደለኝ !!! መቼ ነው አባት የምትመስለው እያለኝ ልጄ … አያት ሆኜ አረፍኩት ድምፃዊ ትንሳኤ ጎበና | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 260 М.
34:16
አብሮኝ የታክሲ ረዳት የነበረው ጓደኛዬ ዶክተር ሆኜ ሲያየኝ....የታክሲ ረዳት ፣ ሎተሪ አዟሪ ፣ ሊስትሮ ነበርኩ… ዶ/ር ዋሲሁን | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 172 М.
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 39 МЛН