ስልካችንን ከ ቲቪ (Tv) እንዴት ማገናኘት እንችላለን? How to connect phone to TV???

  Рет қаралды 180,220

Ali tube አሊ ቱብ

Ali tube አሊ ቱብ

4 жыл бұрын

Ho to connect phone to tv

Пікірлер: 105
@DnAshanafiIngidu
@DnAshanafiIngidu Ай бұрын
ከእስማርት ትቭ ዉጭ ሌላ ፍላት ትቭ ማገናኘት አይቻልም ሆይ?????
@yelifuaselefeche163
@yelifuaselefeche163 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አሊ አመሠግናለሁ
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 3 ай бұрын
Wireless projection yelewem selekey lay
@muluassefaMamuye
@muluassefaMamuye 8 ай бұрын
ሰላምታህ ዋው አላህ ይባርክህ
@tayuba1015
@tayuba1015 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን በርታ
@sasbawdkmg3990
@sasbawdkmg3990 4 жыл бұрын
ዳውን ዳውን አሊዬ በርታልን
@marsgamer7054
@marsgamer7054 4 жыл бұрын
wow bro bertalin
@Jatube24
@Jatube24 4 жыл бұрын
መጀመሪያ wifi ከቲቪው ገር እንዴት connected እንደሚሆን በነከ እጅህ እስቲ አሰይኝ
@eyuendale2377
@eyuendale2377 Жыл бұрын
Please connect yihonal gn vedio bcha new enji sound mnm ayasemam lemndnew???????
@kaliifaaabdurahmen7292
@kaliifaaabdurahmen7292 4 жыл бұрын
Maashaa allaah is
@yasinahmadmuhe4180
@yasinahmadmuhe4180 4 жыл бұрын
masha.allah.allah.yicamerleh
@ettdzfgfdd9819
@ettdzfgfdd9819 4 жыл бұрын
Thanks
@user-zw9px2qb9b
@user-zw9px2qb9b 4 жыл бұрын
Good work keep going...
@tikicosgolle4086
@tikicosgolle4086 Жыл бұрын
Ya
@umuseenaa8429
@umuseenaa8429 3 жыл бұрын
💕
@OnlineEarningEthiopiaBTcoin
@OnlineEarningEthiopiaBTcoin Жыл бұрын
betam arif new wedme!! gin smart TV lalachew bicha new ? emsraw aydel ? Smart TV lalhnut gin silkachew Touch yhones kemangnawum TV( flat khon gar endet magnagnet ena metkm edal;bachew bitabraraln melkam new. bekatayim sil superstar 6565 model ena lelohi mirt ymibalu programochin bitakrbln melkam new. Mistick ena chromestick smart lalhonu TV metkm endmichal bitakrbiln melkam hasab yimslgnal!!
@seadatube8121
@seadatube8121 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ ወንድም ግን ጠፋህ
@AmirTechEri
@AmirTechEri 2 жыл бұрын
Mashallah
@user-if6wh8ty4m
@user-if6wh8ty4m 8 ай бұрын
how many types of HDMI ?
@ferdunegh
@ferdunegh 4 жыл бұрын
Mashaallah Berta wendm Ali Arif new መጥቻለሁ አስተናግደኝ
@maduTube
@maduTube 4 жыл бұрын
Batasabe adarakushe laname areglingne
@eyualjemaneh9580
@eyualjemaneh9580 2 жыл бұрын
Bro selam nw ye app name or link betlkelegn
@Yordanos192
@Yordanos192 Жыл бұрын
Selam tv tekatilo nbr endet adirge masitekakel echilalehu
@kozykedir4099
@kozykedir4099 4 жыл бұрын
በርታ ጥሩ ትምህርተ ነው
@alitube5463
@alitube5463 4 жыл бұрын
ሹክርን
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink 2 жыл бұрын
KZbin be tv indet new yemnagenagnew berta
@XOGAMER234
@XOGAMER234 Жыл бұрын
Ayseram
@esubalewzeghione
@esubalewzeghione 2 жыл бұрын
smart ልሆኑ ቴሌቪዥንስ?
@vggghjknnmkkl6348
@vggghjknnmkkl6348 4 жыл бұрын
Good
@user-om3lc5qn7u
@user-om3lc5qn7u 7 ай бұрын
Smart Orbit Tv lay algenagn algn
@Ahmedshekseid-vr1bi
@Ahmedshekseid-vr1bi 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@temesgenmideksa6549
@temesgenmideksa6549 2 жыл бұрын
nice
@ibrahimbirgu9065
@ibrahimbirgu9065 Жыл бұрын
Philips tv aysarm imbalgn
@hayatadem6134
@hayatadem6134 4 жыл бұрын
አለክ ማዉራት እፈልጋለዉ
@user-zz8jx7fw4r
@user-zz8jx7fw4r 10 ай бұрын
Yale WiFi connecte maderg aychalm ende
@johnfeday1394
@johnfeday1394 Жыл бұрын
Ye enshalah bzatu ,television yeserah new mtmeslew🤣🤣🤣
@user-gm8kv6ys8x
@user-gm8kv6ys8x 2 жыл бұрын
ወድሜ ፕሉቱዝ እዴት እደሚያያዝ ንገረን ደሞም ፕሊስቶርም ጭምር
@abeniman8393
@abeniman8393 2 жыл бұрын
Be bluetooth aychalm bra...
@user-os4dh5fz3k
@user-os4dh5fz3k 4 жыл бұрын
Mashallah tabarak allah wadimee allah yicamirilik
@alitube5463
@alitube5463 4 жыл бұрын
الله يجزيك ሰሙ
@Alwi-xg7yz
@Alwi-xg7yz Жыл бұрын
​@@alitube5463 9:06
@Alwi-xg7yz
@Alwi-xg7yz Жыл бұрын
ሰለሙአለኩሞወረመቱለሂዏበረከቱአዲሲነኜ 9:49
@Alwi-xg7yz
@Alwi-xg7yz Жыл бұрын
9:49
@Alwi-xg7yz
@Alwi-xg7yz Жыл бұрын
​@@alitube5463 9:49
@user-vz4iz2wp3w
@user-vz4iz2wp3w 4 жыл бұрын
ያለ ዋይፍይ አይቻልም እንዴ,??
@user-jm3ze4mt7d
@user-jm3ze4mt7d 8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልዬ እባክህ በኬብል ቪደኦ ማየት ይቻላል ወይ? ኬብሉስ ምን አይነት ነው
@muhidinbiya1929
@muhidinbiya1929 Жыл бұрын
www bro
@ahlitube3425
@ahlitube3425 3 жыл бұрын
Shukran
@muhammedmekinhussen1201
@muhammedmekinhussen1201 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ተምኔል እንደት ይቻላል?
@biasys6197
@biasys6197 2 жыл бұрын
dear jalas ye silk video wode gedgeda mabrate techelleh woy?
@jigi8875
@jigi8875 3 ай бұрын
Aychalem saks nw esu
@SaraYonas-x2c
@SaraYonas-x2c 2 күн бұрын
You tube አልሰራም ብሎኛል እባክ ወንድም
@user-fj3cd6ew1q
@user-fj3cd6ew1q 2 ай бұрын
LG tv ላይ wifi የለዉም እንዴት አብዲት ላርገዉ (እንዴት ልጫንበት)
@gojotube4888
@gojotube4888 6 ай бұрын
Yene ABN TV NEW SMART NEW GN EMBI ALEGN
@azizmahamed295
@azizmahamed295 Жыл бұрын
ኬብሉንየትእንደሚገኝእባክህንበኮሜንትኣሳዉቀኝ
@alemubeshir7868
@alemubeshir7868 2 жыл бұрын
Endet yala wifi magnahat yochel
@user-fz1lg9dg2k
@user-fz1lg9dg2k 2 ай бұрын
Selam selam SD tv yekblal wey
@adgt3285
@adgt3285 Жыл бұрын
TVLogo አሰራር በፍላሽ እንዴት ይቀየራል
@astergirma7583
@astergirma7583 Жыл бұрын
የ ቲቪ ስሙ revo ነው ሪሞቱ ላይ home የሚል የለም
@lezaabgebru2747
@lezaabgebru2747 2 жыл бұрын
Min tv new
@tech-qu8eo
@tech-qu8eo 3 жыл бұрын
Flat hono be mangawem tv yseral be kodad
@hama9438
@hama9438 Жыл бұрын
Mewe
@pawliabe7265
@pawliabe7265 Жыл бұрын
Recever ከማባይላችን ጋር ለማገናኘት አሳየን
@bydd839
@bydd839 3 жыл бұрын
አሊ የሰጠከን መረጃ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ ላንሳ ይሄን ለመጠቀም ግዴታ ቲቪዬ ስማርት መሆን አለበት ? ቲቪዬ ስማርት ስላሎነ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ🙏
@saedaabdy4397
@saedaabdy4397 2 жыл бұрын
የግድ ስማርት መሆን አለበት አለበለዚያ አይሰራም
@Alwi-xg7yz
@Alwi-xg7yz Жыл бұрын
​@@saedaabdy4397አለዊየ
@Alwi-xg7yz
@Alwi-xg7yz Жыл бұрын
አሊቱቡ
@Alwi-xg7yz
@Alwi-xg7yz Жыл бұрын
አዉቨዲዯዉን
@abcdefgab6238
@abcdefgab6238 4 жыл бұрын
,ከግድግዳ ስናበራው እሚታይ. አሳየን
@emushaking2757
@emushaking2757 Жыл бұрын
በዳታ መጠቀም አንችልም እንዴ ወንድሜ ?
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
ወንድሜ እኔ አተን እየተከታተልኩ ኮታክት አድረጊ ነበረ ሞባይሌን ።እደት ላሰቁመው የመዳም ቲቪ ሰለሆነ ማሰቆም እፈልጋለሁ
@bereketgoitom5642
@bereketgoitom5642 Жыл бұрын
😂😂
@bekaluaynalem9937
@bekaluaynalem9937 3 ай бұрын
ወንድሜ እሥክሪን ተሠነጠቀ ቅያሬ አለው ወይ ዋጋውሥ
@ZekariyasGirma-us8ou
@ZekariyasGirma-us8ou 2 ай бұрын
Wireless progresion kelelews
@MulueTesfamikael
@MulueTesfamikael Ай бұрын
Samsung a12 mobile
@user-pc3ry3by5l
@user-pc3ry3by5l 10 ай бұрын
Be LG asayan benatek
@oneday9545
@oneday9545 4 жыл бұрын
masha allah
@qgdcgurdg9852
@qgdcgurdg9852 Жыл бұрын
Gunuf
@molamebrat-ml9th
@molamebrat-ml9th Жыл бұрын
ፍሌሽ ከቲቪ ለማገናኘትስ
@MulatAbebbe
@MulatAbebbe 4 ай бұрын
እኔ ግን እንቢ አለኝ ዋይፋይ መኖር አለበት እንዴ ግዴታ
@IzeMahmad
@IzeMahmad 7 ай бұрын
Hospot
@bilenzakgass8651
@bilenzakgass8651 Жыл бұрын
ርምት ሳይኖር ሴትንግ እንዴት ይገባል
@samsondemisu3485
@samsondemisu3485 4 жыл бұрын
ስልክ ስናወራ Tv ለምን እስታክ ያደርጋል መፍቴ አለው
@zolagebedaw6070
@zolagebedaw6070 Жыл бұрын
Ye cable chger nw
@user-te4qy2tp2e
@user-te4qy2tp2e 11 ай бұрын
ጥሪእያስተላለፈነው
@abuselman5259
@abuselman5259 2 жыл бұрын
አሊ ይቅርታ አንተ ያልካው በሙሉ ሞከርኩት tv android smart ነው ግን አልተገናኘልኝም
@semulove4614
@semulove4614 3 жыл бұрын
Ws Wr Wb
@mekfii8636
@mekfii8636 2 жыл бұрын
Alseralgm
@XOGAMER234
@XOGAMER234 Жыл бұрын
Zim ble mashala bicha minm ayseram
@Denametube
@Denametube 2 жыл бұрын
አሊ እንዴት ነህ እባክህ እርዳኝ ሳላስበው ዩትዩቤ ከአሰሪዎቼ ቲቪጋ ኮኔክትህ ሆነበኝ ዩትዩፕ እንዳለኝ ደሞ አያውቁም እንዴት ላጥፋው በአላህ እርዳኝ
@alitube5463
@alitube5463 2 жыл бұрын
በ ምን ምክንያት contacted ሆነብሽ? አንቺ የነሱ tv ላይ አገናኝተሽ ስትጠቀሚ ነበር ማለት ነው
@Denametube
@Denametube 2 жыл бұрын
@@alitube5463 አሊ አመሰግናለሁ አስተካክያለሁ
@zeharabezie1765
@zeharabezie1765 Жыл бұрын
እደት አጠፋሽው በአላህ ንገርኝ
@Denametube
@Denametube Жыл бұрын
@@zeharabezie1765 ከስልኬ ውስጥ ትቪውን ኮንታክትህ አጠፋሁት ውድ
@zeharabezie1765
@zeharabezie1765 Жыл бұрын
@@Denametube ምላይነው እማገኘው እርጅኝ በአላህ
@furutugebreyesus-7828
@furutugebreyesus-7828 Жыл бұрын
ለማላቀቅስ🥺
@danielabebe172
@danielabebe172 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አንድ አንድ ቲቪዎች የሚቀበሉትን ስማርት ስልኮች ይዘረዝራሉ ከተዘረዘሩት ስልኮች ውጭ ኮኔክት ማድረግ አይቻልምን
@birukdawit6796
@birukdawit6796 2 жыл бұрын
እራቅ ካልክ አይሰራም
@wubemulushewa2944
@wubemulushewa2944 2 жыл бұрын
እኔምለው ለምን ትዋሻለህ?በአላህ ውሸቱ የጀመረው መጀመሪያ የምታሳይበትን smart tv ስንመለከት ምንም አይነት ሪሲቨር ኮኔክት አልተደረገም ሪሲቨር ካሌለው የሪሲቨር ዲቫይስ የቲቪው እስክሪን ላይ ከየት አመጣህው?ወይስ ቲቪው በራሱ ሪሲቨር አይቀበልም አብሮት ተሰርቶ?ኢትዮ ውስጥ ያሉ ማንኛውም smart ቲቪዎች የራሳቸው ዲቫይስ ቢኖራቸውም ከሪሲቨር ነው የፈለግንውን የተሟላ ዲቫይስ የሚቀበሉት አንተ ግን እውነተኛ ብትሆንና የተሟላ መረጃ ብትሰጥ ከሪሲቨር ነው የምትጀምረው አታጭበርብር
@IamoromoFrist-xr1nr
@IamoromoFrist-xr1nr 5 ай бұрын
WSWRWB.
@vggghjknnmkkl6348
@vggghjknnmkkl6348 4 жыл бұрын
Mashallah
@islamkhabibkhamzat-ufc6636
@islamkhabibkhamzat-ufc6636 Жыл бұрын
Mashallah
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,3 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
ac/dc _ a/c _ repairclinic
22:14
Ethio Gech Tube
Рет қаралды 14 М.
LG Smart TV: How to Connect/Setup to WiFi Network
1:50
WorldofTech
Рет қаралды 2,2 МЛН
Lool 🤣💃🏻 BMW i4 ❤️
0:14
BMW
Рет қаралды 4,9 МЛН
Это самая гигантская машина!
0:26
Nico Clips
Рет қаралды 4,2 МЛН
МТЗ-80, подписывайтесь на канал, есть видео.
0:56
Александр Маляр
Рет қаралды 4,6 МЛН