አስከፊዉ በሽታ!

  Рет қаралды 10,878

Yonatan | ደስታ

Yonatan | ደስታ

Күн бұрын

#podcast #gize #ጊዜ #friends #ethiopia

Пікірлер: 71
@sofanitbegashaw4152
@sofanitbegashaw4152 18 күн бұрын
audience እናቅርብ ያላችሁት የሚገርም ሀሳብ ነው እኛ የአርቲስት የህይወት ታሪክ መስማት ሰልችቶናል ከሌሎቹ podcastoche እራሱ እንዲለይ ያደርገዋል የሚገርም ሀሳብ ነው keep going 👏👏👏
@ዘተዋህ
@ዘተዋህ 17 күн бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ 😅
@Ona_zil
@Ona_zil 18 күн бұрын
jonny is intelligent and mature .......and you guys are real which i love the most keep it up ♥♥
@NicePhobe
@NicePhobe 18 күн бұрын
እኔ ግን የዳጊ ሳቅ ይገርመኛል ደሞ አብሬ የምስቀዉ ነገር😂😂ደስ የሚል ፖድ ካስት❤❤❤በርቱ
@ሃብተማርያም
@ሃብተማርያም 18 күн бұрын
ጊዜ ፖድካስት በዚ ቀጥሉበት በጣም ደስ ትላላችሁ። የሀገራችን ዘፈን እንዴት እና ወዴት እየሄደ ነው?? በዚህ ላይ ሀሳባችሁን ብታጋሩን ።
@batsebasbeinn9677
@batsebasbeinn9677 15 күн бұрын
I wish every youth in Ethiopia had the same mindset as you all. It is truly refreshing to see.
@AmaAmsknd
@AmaAmsknd 17 күн бұрын
አቤላ ቀልጂልን ❤😂
@yabsiragetahun7339
@yabsiragetahun7339 18 күн бұрын
Ere 5 le 1 melsut please 😎
@eyujunior9991
@eyujunior9991 17 күн бұрын
yeah pls
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 18 күн бұрын
ዮናየ ግን ለሰው ያለህ ክብር ይለያል ቀጥልበት የኔ ጨዋ 💖💖
@Mannw992
@Mannw992 17 күн бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ አሪፍ ሀሳብ ነዉ አድናቂ ጋብዙ ከታዋቂዉ ኖርማል ህዝቡ ላይ ብዙ ነገር አለ
@LeylaButajira
@LeylaButajira 17 күн бұрын
የዛሬው ሀሳባቹ ያበደ ነው ዋው ሀላህ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤ቀጥሉበት እወዳቹዋለው የዘወትር ተመልካቻቹ ከሳዉዲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BethelhemMulatu-v7s
@BethelhemMulatu-v7s 16 күн бұрын
Nothing is more beautiful than dagi's lough 😅😅😅
@elizabethelias9252
@elizabethelias9252 18 күн бұрын
ማህበራዊ ሀላፊነታችሁን በደምብ ተወጥታችኋል bravo!
@tinawilliam3181
@tinawilliam3181 17 күн бұрын
Betam tsede nw keep up ...gn tinishi dimtse/voice/ ye mejemeriya episode akebabi mnm chgr alnbrewm tinish astekeklu
@Betelehem.M
@Betelehem.M 17 күн бұрын
በጣም ትልቅና ወሳኝ ሀሳብ ሀሳብ ነው ያነሳቹት👏👏 በተለይ ለልጆች ስልክ አትስጡ ያላችሁትን ትክክል ነው። ስለ hate comment ግን በደንብ ብታወሩበት ጥሩ ነበር ብዙ መስራትና መውጣት የሚፈልጉ ሰዎችን እንዳይሰሩ የሚያደርገው እሱ ይመስለኛል, አንድ ቀን ደግሞ እንግዳችሁ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ ከ 1ለ5 ጀምሮ ነው የማውቃችሁ ከቁጥር ሳትጎድሉ ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አትጋብዙኝና ደሞ እንጣላለን😝😅😅 በተረፈ በርቱልኝ love you guys betam betam🥰🥰🥰
@ትልቅ-Mission
@ትልቅ-Mission 17 күн бұрын
thumbnail 🔥🔥🔥
@HannaTesfaye-i7e
@HannaTesfaye-i7e 14 күн бұрын
Ene erasu bageyachu des yeleyal 12 kefel temari ney i wish i meet you guys❤
@sarasarah12
@sarasarah12 17 күн бұрын
Wowww እንኩዋን ደና መጣችሁ ሁልም አብራችሁ ስሩ እንድ ዱሮ በጣም ታምራላችሁ 🎉❤❤❤❤❤❤
@BazunNagsa
@BazunNagsa 16 күн бұрын
ዮኒ ያመጣሽዉ ሀሳብ በጣም አሪፍ ነዉ።😊
@zumrasuleman5045
@zumrasuleman5045 17 күн бұрын
ጆ ግን የዛሬው እርዕስ ተስማምቶታል በጣም ነው ምትመቹኝ ቀጥሉበት❤
@TigistAnteneh-k6c
@TigistAnteneh-k6c 8 күн бұрын
Wow mirt hasab 👍
@BazunNagsa
@BazunNagsa 16 күн бұрын
ጆዬ ገደልከኝ የምር😅😅 ዮኒ እራሷን ስትቆጣጠርስ ላለመሳቅ😂😂 Guys የምር የወንድ ጀማ ካላቹ ስናወራ እንዲ ነዉ ያላቹ ትረዳላቹ እና Podcast ሳይሆን በቃ የሆን ጓደኛሞች ሰብሰብ ብለዉ እያወሩ Vibe ነዉ ያለዉ ደስ ይላል keep the vibe. Keep being real and natural
@kemmenkem2874
@kemmenkem2874 17 күн бұрын
Yedagi sak😂😂😂😂 miss u dagiye
@BazunNagsa
@BazunNagsa 16 күн бұрын
ጆዬ ማሳቅ ብቻ ሳይሆን Maturity ጥግ ድረስ ዮኒ፣አቤላ፣ዳጊ ብቻ ሁላቹም በቃ Maturity ደስ ይላል። ዮኒ ደግሞ በቃ feel አርጌሻለዉ የሆነ ሰአት ላይ ራሱ express ማረግ አቃተሽ Concerningkn.
@hayathayatlove
@hayathayatlove 17 күн бұрын
ዳጊ ሳቅህ ይለያል😂😂😂😂😂😂
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 17 күн бұрын
23:17 ሀሳብ ያለው ኦድየንስ ፈልጉና አቅርብ ምክንያቱም ሀሳብና ግዜ ደስ የሚሉ ነገሮች ናቸው ሁለቱም የማያረጁ❤ ብኖር እቀርብ ነበር😊
@Deressesenayit7
@Deressesenayit7 17 күн бұрын
please keep up doing it can u invite 2 old people and ask what would they advice for their 25 years old age if they had chance
@Yoyotgtg
@Yoyotgtg 18 күн бұрын
Keep goin yall funny consistency is key
@askidesta4271
@askidesta4271 18 күн бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤ትመቹኛላችሁ
@Deressesenayit7
@Deressesenayit7 17 күн бұрын
i like the idea to bring audience to interview
@ሄዋን_21
@ሄዋን_21 17 күн бұрын
Agreed!! Yewent kedase lay record yemyadrgu specially in U.S bestwal freedom yalbet heger selohne beha they think they can do whatever they want. Those people show some respect please! Geza podcast ketlubet topic amrart andga yemhahu!
@Bira-ip7sh
@Bira-ip7sh 17 күн бұрын
I’m big fan
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 17 күн бұрын
ግዜው አሁን ነው እንኳን ሠላም መጣችሁልን
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 15 күн бұрын
👍👍👍😍😍
@Desti-g9z
@Desti-g9z 6 күн бұрын
የዳጊ ሳቅ😄😘
@Mahlet_w
@Mahlet_w 17 күн бұрын
It's 🔥 as always 😊
@saramaood7497
@saramaood7497 18 күн бұрын
ክክክክ የኩላሊቱ ነገር
@yena7211
@yena7211 17 күн бұрын
ጎበዝ በርታ 😂😂
@seada9327
@seada9327 17 күн бұрын
38:00😁😁እኒ ጊዜወችን ማክሰኞ ማክሰኞ ጧት እንደተነሳሁ እናንተን እየሰማሁ ነው የመዳምን ስራ የምጀምረው በርቱ የሚገርም እርስ ነው የተሳዉ ዛሬ🥰
@misakmisak-ux5du
@misakmisak-ux5du 17 күн бұрын
አቤላላላዬ
@nuhaminhailu5062
@nuhaminhailu5062 18 күн бұрын
Abela kumneger enkuan syawera yaskal😂😂
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp 18 күн бұрын
metoo😂😂
@TsiBayisa
@TsiBayisa 16 күн бұрын
ጊዜ ፖድካስ በጣም ነው ምትመቹኝ
@ImanElyase
@ImanElyase 16 күн бұрын
😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nejdjnehdikei1133
@Nejdjnehdikei1133 18 күн бұрын
23:56 Arif new akerbu brazeroch gn ke 4tachum 1 sew mewtat yelebtm... 4 le 1 yhun enji endaywta sw... Ychamchu
@eyouelgetachew6780
@eyouelgetachew6780 17 күн бұрын
Pis nachu BERTU
@ዘተዋህ
@ዘተዋህ 17 күн бұрын
እኔ tiktok የለኝም😅
@yena7211
@yena7211 17 күн бұрын
አቤል እና ዳጊ ይሰጣሉ 😂😂
@hiwetgrimy7857
@hiwetgrimy7857 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@NariMo-k7g
@NariMo-k7g 18 күн бұрын
Iam first ❤
@solomonkirubel255
@solomonkirubel255 17 күн бұрын
ነጭ ቲሸርት ያደረገዉ ኮሜንታተር አርጉት በጣም ብዙ አወራ😮
@mullersspace4604
@mullersspace4604 16 күн бұрын
ላይብ ላይ ቅረቡ
@rahelseyoum4322
@rahelseyoum4322 18 күн бұрын
Arefi asabi new degmo Bloke 6/07 endatkiru
@NesimDebebeAlemayehu-jw8fm
@NesimDebebeAlemayehu-jw8fm 17 күн бұрын
Ene lemesak ene alew
@yena7211
@yena7211 17 күн бұрын
ከናተ መአል የሰጠ የለም
@AmbayeBelay
@AmbayeBelay 16 күн бұрын
የድምጽ ችግር አለ ትንሽ
@Desti-g9z
@Desti-g9z 6 күн бұрын
ጠፍታቹብኝ ነበር
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 18 күн бұрын
ሆስፒታል የቀረፃት እሱ አይደለም ሌላ ቲክቶከር ነው So እወዳችኋለሁ በርቱ❤❤🎉🎉
@NinaHailu-f2h
@NinaHailu-f2h 16 күн бұрын
ye dagi sak yemimechew
@netsanet-d9l
@netsanet-d9l 16 күн бұрын
Tru hasab nw yanesachut beretu. Audience engabz yalachutm aref ena unique idea nw yoni.
@MelikaNuredin
@MelikaNuredin 18 күн бұрын
አረ ድምፅ
@Nejdjnehdikei1133
@Nejdjnehdikei1133 18 күн бұрын
Andande demo ye dro game 5 le 1 btelkut pis new..podchastum endale hono Yoni tsimshn atanshiw...
@YordanosGizaw-u5r
@YordanosGizaw-u5r 14 күн бұрын
ማርያምን የሁልጊዜም ምኞቴ ነዉ audience ygabez በዛ ላይ audience ወደ social media ታመጣላችሁ የስራ እድልም ይፈጠርላቸዋል🤝🤝
@AidaMaaza
@AidaMaaza 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@paradise7895
@paradise7895 17 күн бұрын
❤❤❤❤
5ለ1 የቆመዉ በ ሙዝናዳቦ ምክንያት ነዉ
57:50
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 9 М.
ሙሽሮቹን ጉድ ሰራናቸዉ! 0965772424 0r 0993831210
24:31
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 4,7 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ዛሬ የአልገሲም ጉዞየን እዪ
12:55
እዪባነኝ ከወሎ
Рет қаралды 3
የ ዩኒቨርስቲ ትዝታዋች ፌደራሎች ገለዉን ነበር
1:10:33
//በስንቱ// BESINTU "በስንቱ ደፈነ" S3 Ep3
30:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 637 М.
ዳጊን ዳርነዉ! የሚገርም ሰርግ!
16:11
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 69 М.
ሙሀመድ ስለ መፅሐፍቅዱስ ምን ብሎ አስተማረ?! እፎይ, Effoy
የ እፎይ Effoy ትምህርቶች
Рет қаралды 150