No video

ስኬት ምንድን ነው? DAWIT DREAMS SEMINAR 1 @DawitDreams

  Рет қаралды 199,172

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

አብዛኛው ሠው ስኬታማ መሆን ይፈልጋል። ነገር ግን የስኬትን ትርጉም አልተረዳም። በዚህ ቪዲዮ ስኬት ምን እንደሆነ በዝርዝር ዳዊት ድሪምስ ያስተምረናል። ቪዲዮውን ይመልከቱ።
ስኬት ምንድን ነው? DAWIT DREAMS SEMINAR 1 @DawitDreams #dawitdreams
Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZbin channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZbin channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZbin channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreams#EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #success #successmindset #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #lawofattraction #AbrshDreams #paradagmshift

Пікірлер: 191
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 Жыл бұрын
ሰኬት ማለት አሁን የት እንዳለህ ማወቅ የት መሄድ እንደምት ፈልግ ማወቅ ተነሰተህ ወደምት ፈልገው መጓዝ አልሀምዱ ሊላህ የት እንዳለሁ እንዳቅ ሰለረዳህኝ ዳዊት ተባረክ
@tigistassefa4172
@tigistassefa4172 Жыл бұрын
ዳውት በእውነት ህይወቴነው የቀየርክልኝ እኔ የምኖረው አረብሀገር ነወ መስራት ብቻ ነበር አሁንግን ማሳካትም ችያለሁ በጣም አመሰግናለሁ
@emusfamilytube5321
@emusfamilytube5321 Жыл бұрын
@@tigistassefa4172 lp!p)o
@duniyacannel6725
@duniyacannel6725 Жыл бұрын
እንዴ እስቲ አስረድኝ
@user-jq6ik1qh3p
@user-jq6ik1qh3p Жыл бұрын
አኔ የህን ሰሰማ የት አዳለሁ ምን አደምፈልግ እንኮዋን አላውቀም አላማ የምለው ነገር የለኝም፣ሂወቴ የተዘበራረቀ ነው አላውቅም።
@mejman
@mejman Жыл бұрын
@@tigistassefa4172 9
@user-jo2rk8km3k
@user-jo2rk8km3k 8 ай бұрын
የ21ኛ ክፍሌ ዘመን ትውልድ መንገድ ጠራጊ! ትክክለኛ አስተማሪ! የትውልዱ የተለየ መካሪ! ፈጣሪ ብዙ ዕድሜንና ጤናን ያብዛልህ! እወድሃለሁ! ❤
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh Жыл бұрын
‹‹ስኬት›› የሚባለውን ጉዳይ አብዛኛው ሰው የሚረዳው በጥሩ ኢኮኖሚ መኖር፣ተምሮ መመረቅ፣ዳጎስ ያለ ገንዘብ እና ንብረት ማፍራት፣ከፍተኛ ስልጣን ማግኘት፣ከማይረቱ ባላጋራዎች ጋር ተወዳድሮ ማሸነፍ፣አድናቆትን(እውቅናን) ማካበት፣ያፈቀሩትን አሳዶ ማግኘት፣ለሉአላዊነት ተዋግቶ ማሸነፍ፣…በመሳሰሉት ምድራዊ መዳረሻዎች ነው፡፡ ለእኔ ግን ስኬት ከየት እስከየት በሚል መለኪያ የሚለካ የአንድ ሰው ክንውን ሲሆን እያንዳንዱ ሰው ከሆነ መነሻ ወደ ሆነ መዳረሻ ተንቀሳቅሶ ለመድረስ ባቀደው መጠን ወደ ተግባር ገብቶ ያስቀመጠው መዳረሻ ላይ ሲደርስ በእርግጥም ተሳካለት ይባላል፡፡ የእኔ መነሻ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ሲሆን መዳረሻዬ እንዲሆን ያቀድኩት ኤደን ገነትን መቀዳጀት ነው፡፡ተግባራዊ እንቅስቃሴዬንም አላህን በብቸኝነት አምኜ በማምለች እና መልካም ስራዎችን ሳያሰልሱ በመስራት ተያይዤዋለሁ፡፡በመሆኑም ስኬቴን በራሴው መቀዳጀት እንጂ ለምድራዊው ሰው ማሳየት ያዳግተኛል፡፡ ለመሆኑ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ እና ከኤደን ጀነት(ከጀነት) ግን ቢጎድል ምን ይጠቅመዋል ? መልሱ ምንም ነው ፡፡ በመሆኑም ‹‹ አሽሃዱ አን ላ ኢላሃ ኢለሏህ፤ ወአሽሃዱ አነ ሙሃመደን አብዱሁ ወረሱሉሁ፡፡ ›› ብሎ ሸሃዳ መያዝ (ሳይሞቱ መስለም) ትክክለኛው ስኬት ነው፡፡
@Tube-wb2ke
@Tube-wb2ke Жыл бұрын
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤
@Mohammed-df5tf
@Mohammed-df5tf Жыл бұрын
በጣም ድንቅና ግሩም የሆንክ ምርጥ ሰው ያንተን መፀሀፍ አንብቤ እንደጨረስኩ ለብዙ ችግሮችና ስህተቶች መፍትሄ ፈጠረልኝ በየቀኑ የምትሰጠውን ኮርስ በቪድወ ምንም ሳያልፈኝ እረ እንዳውም አንዳንደ እየሰደጋገምኩ መከታተል ከጀመርኩ ወድህ ህይወቴን ቀይረኸዋል እድሜህን ያርዝመው ኑርልን
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል አንደሚል የሰው ህይወት ወይም ደስታ በገንዘቡ ብዛት አይደለም
@seidmahamedali3891
@seidmahamedali3891 Жыл бұрын
Thank you Dr dawit for your lecture, I really appreciate you the way you represent it. May God bless you.
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
ትናንት ሰምቼም ዛሬ እንደ አዲስ እሰማዋለው ምርጥ እይታ በወር ለኔ ለቤተሰቤ ለአሰብኩት አላማ ወወር አንድ ሚሊየን ካገኘው ለኔ አልፌ ለሰው መትረፍ ከቻልኩ በቂዬ ነው
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 Жыл бұрын
ልክ ነው ዳዊት ድሪም ጋር ያየሁት የተገነዘብኩት ቢኖር ምን ህልም አለህ አንጅ ዘረኝነት ጎሰኝነት ቦታ የለውም።ኢነርጅህን አረንድትጠቀም ማንነትህን እንድትረዳ ያግዝሃል ።
@sargesarmystudio4070
@sargesarmystudio4070 Жыл бұрын
Success is not where you are right now it is where you start don't give up stay strong keep moving
@rickastley3318
@rickastley3318 Жыл бұрын
እድሜይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yarsemaljemebet7464
@yarsemaljemebet7464 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በተለይ በስደት ላይ ላለን የማበርታቻ ምርኩዛችን ነዉ
@rahel7771
@rahel7771 Жыл бұрын
👌 ግሩም ነው እኔ ለዚህ ቤት ኣዲስ ነኝ ሁለተኛ ቀኔ ነው በጣም ትልቅ መልእክት ያለው ድንቅ የሆነ የማለዳ ውሃ እሚመስል ንጹህ ትምህርት ነው 💛💙💚
@Sibisib06B
@Sibisib06B Жыл бұрын
ድንቅ ሰዉ ህይወቴን እያስተካከልክልኝ ነዉ ያለህዉ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ!!!
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
ዴቭ ድንቅ ነህ የፕሮግራሙ መሪ ድንቅ ነህ የፈዘዘን የሚያነቃ ትልቅ ብቃት አለህ ደስ ስትሉ ያላችሁ የተነቃቃ ሀይል በጣም ደስ ይላል እኔ ድንቅ ነኝ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Dawit egiziyabhir kekifu yitebikihi berta ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sadikalmizan8536
@sadikalmizan8536 Жыл бұрын
ስኬት የመጨረሻ አይደለም; ውድቀት ለሞት የሚዳርግ አይደለም: ለመቀጠል ድፍረት ነው አስፈላጊው. " እናመሰግናለን #Dream
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Жыл бұрын
ዳዊት በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ላይ ንገስ አሜን ጅማና አከባቢዋም ብትመጣልን
@HABTAMUMERDASSA
@HABTAMUMERDASSA Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ተማርኩ እድሜ ላንቴ
@ShewithaylayChakur
@ShewithaylayChakur 9 ай бұрын
መምህር የሰው ሃሳብ ወደለውጥ የሚመራ ማርሽ ብየሃለው ክብር ይገባሃል❤🙏 ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@zalam6676
@zalam6676 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳዊት በስደት ነው ያለነው እና ያንተ ፕሮግራም ለኛ ምግባችን ነው የዘመናችን ጀግና
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Жыл бұрын
ዴቭ እናመሰግናለን ከምኝታየ ስነሳ የጨለመውን ክፍል መስኮቱን ከፍቸ ብርሀኑን ሳይ ያኔ ነው ምስጋና ምጀምረው እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@Alfa1M
@Alfa1M Жыл бұрын
10 አንቀጾች ስለ ጥበብ ‹‹ይህች ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ቁርኣን(31:2) ብርታቱንም በደረሰና በተስተካከለ ጊዜ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ እንዲሁም መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡ቁርኣን(28:14) ለሱለይማንም (ትክክለኛይቱን ፍርድ) አሳወቅናት፡፡ ለሁሉም ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠን፡፡ቁርኣን(21:79) ከአላህ አንቀጾችና ከጥበቡም በቤቶቻችሁ የሚነበበውን አስታውሱ፡፡ አላህ እዝነቱ ረቂቅ ውስጠ-ዐዋቂ ነውና፡፡ቁርኣን(33፡34) ይህ ከተዓምራቶችና ጥበብን ከያዘው ተግሳጽ ሲኾን በአንተ ላይ እናነበዋለን፡፡ቁርኣን(3:58) «ጌታችን ሆይ! በውስጣቸውም ከነሱው የኾነን መልክተኛ በነርሱ ላይ አንቀጾችህን የሚያነብላቸውን መጽሐፍንና ጥበብንም የሚያስተምራቸውን (ከክህደት) የሚያጠራቸውንም ላክ፤ አንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህና» (የሚሉም ሲኾኑ)፡፡ቁርኣን(2:129) በውስጣችሁ ከናንተው የኾነን በናንተ ላይ አንቀጾቻችንን የሚያነብላችሁና የሚያጠራችሁ፣ መጽሐፍንና ጥበብንም የሚያስተምራችሁ፣ ታውቁት ያልነበራችሁትንም ነገር የሚያሳውቃችሁ የኾነን መልክተኛ እንደላክን (ጸጋን ሞላንላችሁ)፡፡ቁርኣን (2:151) …የአላህንም ጸጋ በናንተ ላይ ያደረገውን ከመጽሐፍና ከጥበብም በርሱ የሚገስጻችሁ ሲኾን በናንተ ላይ ያወረደውን አስታውሱ፡፡ አላህንም ፍሩ፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ መኾኑን ዕወቁ፡፡ቁርኣን(36:2) ጥበብ በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ፡፡ቁርኣን(2:231) (አሊፍ ላም ራ) ይህቺ (ሱራ) ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ (ከቁርኣን) አንቀጾች ናት፡፡ቁርኣን(10:1)” ………………
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ
@GoldenHomes-ys1hk
@GoldenHomes-ys1hk Жыл бұрын
እንዳለመታደል ሆኖ ምሁራኖቻችን የድንቄርና ጌቶች ናቸው።ትውልድ የደነቆረው በእነርሱ ብዕር እና በትር ነው።ኧስተዋይ እና ጥበበኛ የሚያደርግ ትምህርት የሚሰጥ መምህር አልነበረንም። ትውልዱ ስብዕናው ፈርሶ አልፎ ተርፎም በጠባብ አመለካከት እንዲጠነባ ተደጋግሞ ተመትቶበታል። እነሆ እንደ ዳዊት ድሪም ባለ ባለራዕይ መልሶ የሚገነባው ባለአደራ ያስፈልገዋል።
@belaygebreyesus3788
@belaygebreyesus3788 Жыл бұрын
Amazing
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እንቁ ነህ ጀግና ነህ
@seblemengistu598
@seblemengistu598 Жыл бұрын
የአውነት አግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክህ እኔ ተቀይሪያለሁ መጽሐፍህን ነው የአነበብኩት እኔ ድንቅ ነኝ እችላለሁ ለሰንፍና ቦታ የለኝም ጌታ በሰጠን አቅም ፐርፐዜን ሰርቼ ማለፍ ነው የምፈልገው ተባረክ፣!!!
@AddisNigusu
@AddisNigusu 3 сағат бұрын
ወንድም እግዚአብሔር ይባርክ
@tsiontube733
@tsiontube733 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድማችን
@MalkeZ_2000
@MalkeZ_2000 Жыл бұрын
ጃግና ነ ዳዊት ብዙ አስታማርከኝ እግዚአብሔር ዕድሜህን ይጨምር❤
@user-hp7vs8yi9p
@user-hp7vs8yi9p Жыл бұрын
ዳዊት እናመሰግናለን ❤
@eyerusgebretsadik-360
@eyerusgebretsadik-360 Жыл бұрын
Wow Amazing🎉🎉🎉
@hayathabsha1478
@hayathabsha1478 Жыл бұрын
በርጋታ ነው የምታስተምረው ሶፍት በሆነ ንግግር በጣም አመሰግናለሁ ቀጥልበት
@amankedir7470
@amankedir7470 Жыл бұрын
Allah has sent you to us just sleeping nations in Ethiopia! Thank you! the founder of Dawit Dreams!
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የማከብርህ ዳዊቴ😍
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 Жыл бұрын
አሁን ይህንን የማያውቅ ሰው አለና ነው ስውን የምታጃጃለው
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
😂😂የሚጃጃል ከተገኘ ምን ችግር አለው።
@hudaawamleh4668
@hudaawamleh4668 Жыл бұрын
Masha Allah ☝️♥️ allahamdulillah yaa rabbii insha Allah☝️🤲❤️
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
ከ9ኣመት የሰደት ንሮ ና በ27እድሜ ገና ዛሬ ላቅድ ወሰነኩ😃 1ዓመተ ብየ ልጀምር ያለፈ ኣልፈዋል .
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ እረ እኔ አስራ ሶስት አመቴ እድሜየ ሀያ ስምንት ነው አሁን ብቻ አልሀምዱሊላህ ብር ግን አለኝ እምሰራውን አላወኩትም ሀገር ልገባ አስባለሁ ግን ግራ ግብት ብሎኛል ምን እደምሰራ
@saronamanuel7931
@saronamanuel7931 Жыл бұрын
እኔ ድንቅ ነኝ❤❤❤😊😊😊 🇪🇷🇪🇷🇪🇹
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
የመድረክ ከፋቹ ኤነርጅ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@user-pl4lz5sf7x
@user-pl4lz5sf7x 11 ай бұрын
Tanke Dawit Dermes ame change me life acan t selpa nithe !!!
@TsegabBekele-li6eq
@TsegabBekele-li6eq Жыл бұрын
የሚገርም ነው
@bekantamiru7708
@bekantamiru7708 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነህ ❤❤❤❤❤ ኑርልን thank you very so much 🙏🙏
@orlyashata4976
@orlyashata4976 Жыл бұрын
እናመስግለን ዳዊት ዘመንክን እግዚአብሄር ይባርከው እንደ አንተ ዓይነት ሰዎችን ያብዛልን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን !!!
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 Жыл бұрын
Eres especial hermano!!!! Todo contigo se puede Tengo la misma idea. He echo todo lo que he querido hasta ahora . Mis respetos Maestro!!!! Dios te bendiga 🙏🏽 🙏🏻🙏🏻❤❤❤
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 Жыл бұрын
ህይወቴን ቀይረሀዋን በትምህርትህ በመስማት ኢንሻአላህ በቅርቡ 13 አመት ቡሀላ ሀገሬ መጥቸ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ ለወደፊቱ ህልሜ ታስፈልገኝ አለህ እረጅም እድሜ ያኑርህ ከጤና ጋር
@banch2948
@banch2948 Жыл бұрын
😂😂በቅርቡ ከ13 አመት በሗላ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
​@@banch2948 አልተረዳሽም😢
@fistumberhe7509
@fistumberhe7509 Жыл бұрын
Thanks for a wonderful programme!
@katinekaba1354
@katinekaba1354 Жыл бұрын
Thank you my best wonderfully brother.
@lemlemregassa189
@lemlemregassa189 Жыл бұрын
it is a great speach.thank you dawit for teaching .
@user-yr7gt7cv7m
@user-yr7gt7cv7m Жыл бұрын
ዋውውውውውው ያምራል በጣም
@userrecasereta1999
@userrecasereta1999 Жыл бұрын
Thank you God bless you stay blessed
@tameratsamuel4841
@tameratsamuel4841 Жыл бұрын
Amezng
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 Жыл бұрын
Yes ሆኖ መገኘት
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 Жыл бұрын
Yes really beautiful message you made me realize when am going where am I right now am really thankful knowing you.
@BuzeFikadu-uy2kq
@BuzeFikadu-uy2kq Жыл бұрын
እግዘብሔርይበርክ❤❤
@creativehands8476
@creativehands8476 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዳዊት ብዙ ጥያቄዎቼን እየመለስክልኝ ነው
@luilkflom1245
@luilkflom1245 Жыл бұрын
nice good diev enmesgnale edme yesthe fetari❤❤❤
@user-pl4lz5sf7x
@user-pl4lz5sf7x 11 ай бұрын
❤❤❤ Dawit Daerms
@kidistasitere9243
@kidistasitere9243 Жыл бұрын
Amesgenalawu he tiliki porgami❤
@Becxx88
@Becxx88 Жыл бұрын
Thay are dreaming but he making his dreams come true. Do it like Nike said dreaming sometimes you won't wake up.
@engineerscines
@engineerscines Жыл бұрын
yes
@user-eb8xy1qm6k
@user-eb8xy1qm6k Жыл бұрын
TANX
@enatacademy
@enatacademy Жыл бұрын
oooooo god ,,,,what a goood\\\\\ene dawit dreams sibal ethiopiawi aymelegnm nbr yemr ahun new yawekut amargna menagerun sawkew sus honobgnal edmiena tena ystln libachnn yabraln
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
ድንቅ ሰው እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤
@misganawwassihun
@misganawwassihun Жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@surafenta5869
@surafenta5869 Жыл бұрын
Amazing!
@getawbitew
@getawbitew Жыл бұрын
wooow you good man I don't know what I say to you !! you are really dawit dreams only
@semiraali2173
@semiraali2173 Жыл бұрын
ዴቭ ክበርልኝ ስልጠናውን ወደ ክፍለሀገር ብታሰፋው በጣም ብዙ ሰው ይጠቀማል
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Жыл бұрын
Thank you Dave, you opened my 👀 and help me to know my vision & dream🙏 😉
@banch2948
@banch2948 Жыл бұрын
የኛ ውድ ተባረክልን እንደ አንተዋችን ያብዛልን ❤❤❤❤
@berekettilahun5835
@berekettilahun5835 Жыл бұрын
SO GOOD ... CHEK SOUND QUALITY
@SarLucky
@SarLucky 5 ай бұрын
Laza Now ❤❤❤❤
@zufangirmay7085
@zufangirmay7085 Жыл бұрын
Thank you
@dawitawgchew8736
@dawitawgchew8736 Жыл бұрын
cutie sisters ​It’s interesting
@meladelv1930
@meladelv1930 Жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ግን አድራሻ በደብ ቢቀመጥልን ጡሩ ነዉ መተን ለመማር አድራሻ የምታዉቁ ቁሙኝ
@binitse5446
@binitse5446 Жыл бұрын
Thanks dv❤❤
@monzerqahwaji9607
@monzerqahwaji9607 Жыл бұрын
ተባረክ
@hiwotabsilat
@hiwotabsilat Жыл бұрын
Thanks dawit ergteya negn ekeyeralehu
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
- የመድረክ መሪው አሽቃባጭነት እጅግ በዛ... - - ለትምህርቱ እናመሰግናለን። - ጩኽቱና ሁካታውም በልኩ ቢሆን መልካም ነው።
@salahmehdi381
@salahmehdi381 Жыл бұрын
Videown chersesh eyiw kemawratsh bfit ehtea
@binetmohammediloveethiopia1961
@binetmohammediloveethiopia1961 Жыл бұрын
ስለ ነቁ ነው የደነዘዘውም ግራ ተጋብቷል
@user-qp1yf8we2v
@user-qp1yf8we2v Жыл бұрын
Allah kante ga yihun ❤❤❤amesegnalehu
@TdasrIe-ow8ot
@TdasrIe-ow8ot Жыл бұрын
Berta wendm
@user-wk2yh8ks8p
@user-wk2yh8ks8p Жыл бұрын
Life is in Christ Jesus.
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 👍
@987654321susu
@987654321susu Жыл бұрын
Amazing 🤩 ❤
@-addismierafradioprogram6096
@-addismierafradioprogram6096 Жыл бұрын
ከድንቅም በላይ ውድና ክቡር ነኝ መድረኩ ላይ እቆማለሁ ከራስ "ማለፌን" እናገራለሁ i do anything ❤❤❤
@nahome3423
@nahome3423 11 ай бұрын
Dave your are so bleed ❤
@loll8214
@loll8214 7 ай бұрын
አንተ ጥሩ ነገር ታስተምር አለህ
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
እናመሰግናለን.
@kidisthagazi
@kidisthagazi Жыл бұрын
i miss zola and my teacher davoyeyee
@aynalemdesalegn4422
@aynalemdesalegn4422 Жыл бұрын
Thanks Dave
@LeyaFikru
@LeyaFikru 5 ай бұрын
ያለሁበት ቦታ እደማይመጥነኝ አሁን አወኩ
@tolosatadele2394
@tolosatadele2394 Жыл бұрын
enameseginalen betam deva fetari yitebikik demo egrkinim betolo yashilik ene dink negn esua dink nech esu dink new egna dink nen fetari yimesgen🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@epherembereded29
@epherembereded29 Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ..በጣም ጠቃሚና አስተማሪ video የምለቅበት channale ነው ገብታችሁ ቤተሰብ እንድትሆኑ በ አክብሮት እጠይቃችኋለሁ
@A.b.e.l.r.u.s.s
@A.b.e.l.r.u.s.s Жыл бұрын
Temesgen yene abat mnm silalagodelkibgn 🙏🙏🙏🙏
@user-pc7pb5zn7f
@user-pc7pb5zn7f 8 ай бұрын
❤❤
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 Жыл бұрын
Thank you very helpful
@ruahmed8951
@ruahmed8951 Жыл бұрын
Davey Allah erejem edeme ena tena yeseteh💗🙏
@bini7703
@bini7703 Жыл бұрын
Dave motivational speaker becha sayehone comedianm chimer new 😂 love you dav ❤️❤️
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Жыл бұрын
WoooW It's my first time seen you are soooo wise and intelligent !!! I am following you and proud to get to know you brother !!!!
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ጷግሜ 1- 2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
14:56
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 32 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,3 МЛН
2017 አዲስ ዓመት ከመግባቱ በፊት ልትሰሙት የሚገባ ድንቅ መልዕክት
27:46
Prophet Abel Tesfai - Jesus Nation Church
Рет қаралды 3,9 М.
ስኬት ምንድን ነው? || What Is Success? - Impact Podcast
32:29
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 32 МЛН