ስለ 7ቱ ሊቃነ መላዕክት ፥ ስራቸውና አገልግሎታቸው ምንድን ነው?

  Рет қаралды 3,739

Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC

Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC

2 жыл бұрын

መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን / Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus Ethiopian Orthodox Tewahdo Church / @mkagmkeotc
የትምህርቱ ሐይለ ቃል፦ ስለ 7ቱ ሊቃነ መላዕክት።
ርዕስ፦ ስለ 7ቱ ሊቃነ መላዕክት ፥ ስራቸውና አገልግሎታቸው ምንድን ነው?
ከ ሐምሌ 19 ፣ 2013 ዓ.ም | July 26, 2021 መርሐ ግብር የተወሰደ።
በመምህር ቀሲስ ልዑልሰገድ ኃ/ማርያም።
-------------------------------------------------------------------------------
በምስጋና የሚተጉ የ7ቱ ሊቃነ መላዕክት ስሞች።
1፦ ቅዱስ ሚካኤል ፥ ምህረትን የሚያመጣ።
2፦ ቅዱስ ገብርኤል ፥ የምስራች ዜና የሚያበስር ፥ የሚያሰማ።
3፦ ቅዱስ ሩፋኤል ፥ ፈዋሽና ፈጥኖ ደራሽ።
4፦ ቅዱስ ፋኑኤል ፥ ከአጋንንት ፥ ከክፉ ነገር የሚሰውር።
5፦ ቅዱስ ኡራኤል ፥ በመብረቅና ፥ በነጎድጓድ ላይ የተሾመ።
6፦ ቅዱስ ራጉኤል ፥ አጋንንትን የሚያሳድድ።
7፦ ቅዱስ ሣቁኤል ፥ የተቸገሩትን የሚያጽናና።

Пікірлер: 8
@FirehiwotMelka-ye9rb
@FirehiwotMelka-ye9rb 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ቅዱስ እግዚኣብሔር ረጅም እጅሜና ጤና ይስጦት የቅዱሳን መላእክት ረዲኤታቸው አይለየን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️❤
@emdeathlalal4818
@emdeathlalal4818 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@hanna9502
@hanna9502 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይባርኩን
@burukeetarafaa2475
@burukeetarafaa2475 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን ሰለምሆት በክረሰቶሰ ይበዘ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🌻🌷🌻
@user-ou6qn3by8k
@user-ou6qn3by8k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጢና ይጠብቅልን
@yambiwgetie8802
@yambiwgetie8802 Жыл бұрын
yemnagegnbeten merafna kuter abrachu askemtulen
@yeneneshalamrew9712
@yeneneshalamrew9712 2 жыл бұрын
Ethiopia: #ቅዱሳን መላዕክት ስንት ናቸው ? #መቸ ተፈጠሩ?#ለምን ተፈጠሩ?#እንዴት ተፈጠሩ?
13:16
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቲዩብ Serate bete_krstiyan Tube
Рет қаралды 2,4 М.
ስለ 7ቱ ሊቃነ መላዕክት ፥ ስም ዝርዝራቸውና አገልግሎታቸው።
31:38
Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC
Рет қаралды 3,2 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 11 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 100 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 43 МЛН
ስለ 10ሩ ማዕረጋት።
38:43
Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC
Рет қаралды 1,9 М.
ቅዱሳን መላእክት /Kidusan Melaekt/
24:11
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 5 М.
ባለ 100 ፍሬ ፤ የንፅሀ ልቡና ፥ ፍፁማን ምሳሌዎች።
39:58
Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC
Рет қаралды 251
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 39 МЛН