ስለ ቺቺኒያ ምን ያውቃሉ l ኑ ልባሞችን ላስተዋውቃችሁ

  Рет қаралды 54,112

Shamar Abeni ሻማር አቤኒ

Shamar Abeni ሻማር አቤኒ

Күн бұрын

Пікірлер
@meseretaddisu7361
@meseretaddisu7361 2 ай бұрын
ቺቺንያዎች ጨዋታቹ ሁሉ ደስ ይላል የሰፈር የልጅነትና የወጣትነት ህይወት የሚያስታውስ ነው
@Tigraywina
@Tigraywina 6 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ(12)🙏 ሰወስቴ ከሞት አወጣኝ ለኔ እንደደረሰለኝ ለናንተም ይድረስላቹ ወታቹ ከመቅረት ይሰውራቹ🙏
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 6 ай бұрын
ብሎጉ አሪፍ ነው ግን የተሟላ አይደለም ክቡር ዶክተር አዲስ አለማየሁ መኖርያ ቤታቸው እዛ ሆኖ አልተገለጸም ስንት ደራስያን ከያንያን መኖርያ ሆኖ አልተገለፀም ቺቺኒያ የተደባዳቢና የሴተኛ አዳሪ ሠፈር ብቻ አይደለም ይሄን ማወቅ አለብህ ድንገት ቀረፃ አለ ብለህ አሰባስበህ መስራት ብቻ አይደለም ሠፈርህ ሆኖ ራሱ በቂ ዝግጅት አላደረግክም በሚቀጥለው አስተካክል በተረፈ ቆንጆ ነው
@TBashu
@TBashu 6 ай бұрын
እውነት ነው
@dabaroba1829
@dabaroba1829 6 ай бұрын
ያውም ፕላዛ ጎን ነበር ቤታቸዉ ሀዲስ አለማየሁ
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 6 ай бұрын
የቺቺኒያ ሰፈር ልጆች ጆግራፊ አልተማሩም እንዴ?
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 6 ай бұрын
ተወልጄ ያደኩት ኳስ ሜዳ አከባቢ ነው ግን አንድም ቀን በስህተት እንኳን ሳልረግጠው ቺቺንያን ከሀገር ወጣሁ አሁን መታየት ያለበት ሰፈር ነው ከምር መተሳሰብ መከባበሩ የሁሉንም ባደንቅም ከሁሉም ግን የchamar አስጎብኚን ከልብ አመሰግኑልኝ ሳላደነንቀው አላልፍም ከምር ሌሎች ትምርት ነው ሰፈርህን ካስጎበኘህ አይቀር እንደዚህ ነው ከሙሉ መረጃ ጋር የሚገርመው አስጎብኚው የዛሪ 33 አመት በፊት የነበሩትም አልረሳቸውም አመስግኑት ከምር እናመሰግናለን ፍቅራቹ ይደርጅ !!!
@biniamgmichael-rh4bf
@biniamgmichael-rh4bf 6 ай бұрын
ቺቺንያዎች ጨዋታቹ ሁሉ ደስ ይላል የሰፈር የልጅነትና የወጣትነት ህይወት የሚያስታውስ ነው,ግን የግል ሚስጥር ባያወጡ መልካም ነበር።ከመሃል ሸገር ጨርቆስ ከ-ነበር❤❤❤
@Tesfaye-i5j
@Tesfaye-i5j 6 ай бұрын
በጣም እርፍ ነው በክፍል በክፍል ተደርጎ በጥልቀት ማለትም እያንዳንዱ ሰፈር በተለያየ ክፍል በቀርብ ያልተካተቱት ሰዎች ቢካተቱ አሪፍ ነው ። እያንዳንዱን ሰው ለማስታወስ መሞከራችሁ ደስ ይላል ተስፋዬ ቀናው ነኝ አመሰግናለሁ
@AsAz-t3d
@AsAz-t3d 6 ай бұрын
ጀግና ማለት ሰፈሩን የቀየረ ለሌላው ሰፈር ምሳሌ የሚሆን ስራ የሰራ ነው ጀግና ማለት ቤሴት የተነሳ ድብድብ በቁማር በጨዋታ --------ጀግና አያስብልም ። አሁን ጀግና ለመሆን ከፈለጋቹ በዚህ እድሜያቹ ቢራውን ትታቹ ዳይ ወደ ስራ ።ጀግና ማለት በትላት የተማረ ነው
@mekdesfantahun80
@mekdesfantahun80 6 ай бұрын
አንድ ነገር ብዬ ልለፍ አጉል ፆዲቅ ነኝ አትበሉ ለጭዌው ነው እንጂ ሁሉም የስራ ሰው ነው ሰርተን ለፍተን እምንኖር ልጆች ነን እናንተ ናቹ እንዴ የኛን ሂወት እየኖራቹ ያላችሁት ሰርተን መስሎኝ ሲቀጥል 13 ልጆች ጨዋ ከመሆናችን የተነሳ በይትኛውም መንገድ ስማችን ሲነሳ ሰምታቹ አታቁም በጣም በስርአት ያደግን ልጆች ነን እንዳንተ ወይም እንዳንቺ አይነቶች መጤዎች ናቹ ስም እምታሰጡን መጀመርያ እኔ ማነኝ ብለህ ብለሽ ተመልከቺ ደብል ደነዝ
@abrahamteklemariam4605
@abrahamteklemariam4605 6 ай бұрын
ብዙ ያላቀረብከው አለ የዶክተር ሀዲስ አለማየው ቤት እና ሰፈር ስለ ሳሚ ብርሃኑ(ጨምጫማው) እና ቤተሰቡ ስለ ወሎ ካምፕ ሰፈር፡ ኑሪ ሱቅ ሰፈር ስለ ኳስ ሜዳው( አዳራሽ) ብቻ ብዙ ይቀራል የተሰበሰቡትም ጓደኞቼ እነዚህ ብቻ አይደሉም አንሰዋል በአግባቡ የተዘጋጀ ፕሮግራም አይደለም
@TBashu
@TBashu 6 ай бұрын
የተወሰኑት ከሀገር ወተዋል እኮ
@fifiamerkak-6538
@fifiamerkak-6538 6 ай бұрын
@@TBashu ene beruk yelum ?
@Sebrihussen28
@Sebrihussen28 6 ай бұрын
መተንፈስ በዝሙት ና በመጠጥ ነው ወይ ያዛዝናል
@TeddyAlazar
@TeddyAlazar 6 ай бұрын
የሚገርም ዝግጅት ከአገር ከውጣው እረጅም ጊዜ ቢሆነኝም ጀለሶቼን ሰላየዋቸው ደስ ብሎኛል ሽሜ ሲክስ ትዕግስት ጋርጤ. ጃ. ይመቻቹ😅❤😅
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 6 ай бұрын
ዋው ሻማር የምፈልገውን ቺቺኒያ ምርጥዬ ሠፈርን ፕሮግራም በመስራትህ ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ
@ሰናይትታዬግብርማርያም
@ሰናይትታዬግብርማርያም 6 ай бұрын
ሻማር በጣም አሪፍ ነው ይምትስርው ብዥታዬን አጥርተክልኛል አመሰግናለሁ።
@Yonata-q2b
@Yonata-q2b 6 ай бұрын
ያንን የሰፈሬ ፍቅር ማየቴ ከልብ ያስደስታል ❤❤❤❤
@hailugebremichael4449
@hailugebremichael4449 2 ай бұрын
ችችንያ የሜገርም ሰፈር ነው እኔም ባልወለድበት ኑሬበታለሁ የፍቅር ሰፈር ነው ። ያለውን አካፍሎ የሜበላ ነው ወጣት ያለበት ሰፈር ነው ።
@mesaysky7314
@mesaysky7314 5 ай бұрын
ሆድዬ እወድሃለው በጣም
@sisayhabtamu-g4s
@sisayhabtamu-g4s 6 ай бұрын
ትጌ አብሮ አደግ ወንድሜ ስለይግረም ስላነሳህ በጣም ደስ ብሎኛል መቼም አንረሳውም ነፍሱን ይማር ወንድማችን
@mulumassa9214
@mulumassa9214 6 ай бұрын
gaddis abeba lege endzh teru tezetawen seyawera new ymeyamerbe ❤❤
@mulumassa9214
@mulumassa9214 6 ай бұрын
yaddis abeba lege mengzem chewataw ena keldu all lekka ❤
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 6 ай бұрын
የሰፈሬ ልጆች ስላየኋቹ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ኑሩልንንንን እንወዳቹሀለን አይለያቹ❤❤❤❤
@teffdemisse
@teffdemisse 6 ай бұрын
ስላም ሻማር እንዴት ነህ ቆንጆ ፕሮግራም ነው ያዘጋጀህው እኔ ስፈሬ ነኝ ነገር ግን ኢንተርቪ ያደረካቸው ልጆች እንዴት ደራሲና ፅሐፊ አዲስ አለማየሁን የፍቅር እስከመቃብር ደራሲን ፕላዝ አጠገብ ነው ቤታቸው እና በመስረተ ትምህርት ዘመን ከስለሺ ማንደፍሮ ቤት በላይ ትንሽ ትምህርት ቤት ነበረች እዛ የ13ትን እናቶች ማንበብና መፃፍ የታወቁ ስው ናቸው እንዴት እንደርሳቸው በጣም ግራ ነው የገባኝ ለምሳሌ ሽዋንግዛው አጎናፍር ምርጥ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ዘካርያስ ተፈራ/ጌታሁን ርእሶም የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን ተጫዋች ኃይሉ ወልዴ የመድንና የኤሌክትሪክ ተጨዋች የነበረ እና ሌሎችንም ረስተዋቸዋል አውቀው ሳይሆን ወይ በነሱ ግዜ አልነበሩም ሃዲስ አለማየሁን ግን በፍፁም መርሳት አልነበረባቸውም ይቅርታ እንዲጠይቁ ንገራቸው። በተረፈ የልጅነት ትዝታዬን እንዳስታዉስ ስላረከኝ በጣም አመስግንሃለሁ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው የስራህው። ይመችህ
@keriaahmed8112
@keriaahmed8112 6 ай бұрын
.ወይኔ የሰፈሬ ልጆች ትግስቱ እነ ዳኒ ሽሜ የት ናቸው አትላስ ቆማችው ከቦሌ ት/ቤት ስንመጣ ከሌላ ሰፈር ልጅጋ ስታዩን እንደወድም የምትኮሳተሩትን መቼማ አረሳም ስለአየዋችው ደስ ብሎኛል
@surafelhabtemariam2179
@surafelhabtemariam2179 6 ай бұрын
የሚገርም ሰፈር ነው ሻማር በርታ ቀጥልበት
@Ziz-ow5tc
@Ziz-ow5tc 6 ай бұрын
Ohh my goodness, so many tezetawoch mebratuya my brother it’s so good seeing you here. Am very proud of you. I tried many times to look for you eko. Metcha afelalgehe nebre. Azeb, nege. Very happy to see my school, segrahenen. So many tezetwoch yegremya, teleya 🥲🥲 I miss them so much. My childhood memories were here. Thank goodness for you mebratuya Egzabhre yemsgen selayenahu
@Alehegnalehegn-c6r
@Alehegnalehegn-c6r 6 ай бұрын
ከኖርን ብዙ እንሰማለን ከእባብ ምላስም ወተት ይታለብ የሆናል ዶ/ር አንጋሳ ምን ነበር ያሉት ግን ግን አርአያ የሚሆኑ ሰዎች ለትውልድ ታሪካቸው በመልካም የሚታዮ ሰዎችን ያሳየን ደግሞ ከአራዳነት አንድ እርምጃ ራቅ ማለት እንዳለብ ይገባናል
@natiishiferaw8815
@natiishiferaw8815 6 ай бұрын
ጋርጥዬ ምርጥ ያራዳልጅ big respect
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 6 ай бұрын
ያልታደሰ አይምሮ ስለ ፀብ ስለ መጠጥ ስለ ዝሙት እንደ ክብር ያወራል። መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር ነውራቸው ክብራቸው ክብራቸው ነውራቸው ነው ይላል ይህ ነው!
@abdujemalyesuf8679
@abdujemalyesuf8679 6 ай бұрын
ጭገራም
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 6 ай бұрын
ያልኖርሽዉ ሕይወት ላይ አስያየት መስጠት ፍቃድ ያለሽ ፋራ መሆንሽን ያሣያል
@josephetevenon1899
@josephetevenon1899 2 ай бұрын
Much love ❤ ,GARTO 😅
@californa6827
@californa6827 6 ай бұрын
ሜር ቤት እኔ መዝናኛ ነበር ከመሰሊሚያ በሰላም እንገባ ነበር ያራዳ ልጅ ይግደለኝ አሰለቀሳቹኝ ያራዳ ልጅ🎉 ባንተ ፍልፍሉ ተከበረ ካሊፎሪኒያ
@ferityabera207
@ferityabera207 6 ай бұрын
የሰፈሬ ልጆች የኔ ምርጦች ሱርቲ ወንድሜ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@antenehaklilu6312
@antenehaklilu6312 6 ай бұрын
The guy who played the older music, I tell him that music is his actual talent. He has a good voice. There should be someone to support and guide him to be a good muscian
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 6 ай бұрын
ምነው ዋናው ክቡር ዶ/ር ሐዲስ አለማየሁ የፍቅር እስከመቃብር ደራሲ ሳታነሱ ብዙ መልካም ስራ የሰሩ ታሪክ ያላቸው ሰዎችን አላካተታቹም
@kecomekel2000
@kecomekel2000 12 күн бұрын
ይመቻል
@yemesracheshetu7189
@yemesracheshetu7189 6 ай бұрын
ሰፈሬ ከዚህም በላይ ናት አቦ ደስ ብሎኛል ❤
@KallidMussa
@KallidMussa 6 ай бұрын
ምን ዋጋ አለዉ ያራዳ ልጆች ሆን ብለዉ ሊበትኑን ነዉ የመጣዉ ሁሉ እኛ ላይ ነዉ ይሜ ያራዳ ልጆች
@TaddyTadesse
@TaddyTadesse 6 ай бұрын
እረ ብዙ ያልተወራላቸው አሉ እነ ተመስገን ከበደ እነ አዳነ ደገፉ ይግረም መዘምር የመሳሰሉት ይቀራሉ
@demamuyetayh
@demamuyetayh 6 ай бұрын
ሙሉውን ጨርሰው የይግረም ፎቶው ጭምር አለ
@dagemzawde9754
@dagemzawde9754 6 ай бұрын
አዎ ስለይግረም ተነግሮል ስለ አድዬ እና ስለተመስን ከልተነሳም በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት እኔ 17 ቀበሌ ልጅ ነኝ ቴሌ አካባ ቢ ግን 13 ነበር የምውለው አዳነን ተመስገን ይግረምን በጣም አቃቸዋለሁ ይግረምዬ ወንድሜ እናቱ ጡርዬ ነፍሳችሁን ይማረው የይግረም እና የጥልዬ እናት ያባቴ ዘመድ ነበረች
@jovanetube
@jovanetube 6 ай бұрын
Tegesto tekure yelebesew eredena esu gar yeleyale arada kemhonu yetenesa ayweram erasu leb demo 100% norabetalew seferun kejemaw gar asalefalew holume mert nachew feker yakalu yemchachu
@WakjiraDaba
@WakjiraDaba 6 ай бұрын
ብርሀነ ዛሬ ና ምስራቅ ድል ❤❤❤
@BabiBabibro
@BabiBabibro 6 ай бұрын
የሰፈሬ ልጆች ይመቻቹ አ 13 ሰፈሬ ለዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤
@HulubanchiFisha
@HulubanchiFisha 2 ай бұрын
ምርጦችዬ
@Zenabegza
@Zenabegza 6 ай бұрын
Betam dass yelal betam 13 endazy mayet garto betam yegermal ayarjem yemhahu
@hermih2180
@hermih2180 6 ай бұрын
ሰፈሬን ልየዉ download ላድርገዉ አቦ
@Almthay
@Almthay 6 ай бұрын
ሻማር ጥሩነው ግን የሚቀር ነገር አለ ደግመህስራ ዋሻ ጨው ሰፈር በዋሻ የተጠቃለለው ጎርጓዳ ሰፈር ነው ትዳር ከዋሻ ሰፈር የተባለለት!!! የሰፈሬ ልጆች ይመቻችሁ
@fasila8699
@fasila8699 6 ай бұрын
From 24 kebele, mostly military family and orphanage yang esters, thats all, !! But many of them, un count! The best ones who have big heart was FANICHO, AND WHO ARE NEW COMMERS , .. THATS ALL
@SisayHailu-o2v
@SisayHailu-o2v 6 ай бұрын
ጋርጤ ጭዌ አንደኛ እኮ ነሽ ይመቻቹ ጀማው ❤😂
@MAKstory
@MAKstory 6 ай бұрын
ዶ/ር ሀድስ ት/ት ቤት የት አየነው ዋናው እሱ ነው እኮ የቺቺንያ መድመቂያ 😢
@Frehiwet-m4y
@Frehiwet-m4y 6 ай бұрын
የወንዶቹ ሰፈር የጀግና ሰፈር የፍቅር ሰፍ ነው የሰፈሬን ወንድሞቼን ስላየው ደስ ብሎኛል ግን ብዙ የቀረ አለ ❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@ArchitectAbeni
@ArchitectAbeni 6 ай бұрын
ቀጣይ የት ዞር ዞር እንበል🙌
@fifiamerkak-6538
@fifiamerkak-6538 6 ай бұрын
Esti wede babile na be mariam
@የልጆቼናፋቂዋ
@የልጆቼናፋቂዋ 6 ай бұрын
ጎጃም በረንዳ
@bdujunior
@bdujunior 6 ай бұрын
ካራ ቆሬ
@KirubelZelalem-xd2jn
@KirubelZelalem-xd2jn 5 ай бұрын
24 sefer
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 6 ай бұрын
13 ከተባለ ቴዲ ኒንጃ ሀያአራት ማሙሽ ኤሊያስ
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 3 ай бұрын
ማሙሽ ኤልያስ በጣም የምወደው ድንቅ ልጅ ነበር
@BirkuAsabnew
@BirkuAsabnew Ай бұрын
በጣም አሪፍ
@sarasmartsara
@sarasmartsara 6 ай бұрын
ልጁ እውነቱን ነው በፊት ቦሌ አካባቢ ስኖር ወደ ውጪ ሀገር ለመሄድ ታክሲ እንደመጠበቅ ቀላል ነበር።ማንም ይዞክ መሄድ ይቻል ነበር።
@bitaniyabasha1186
@bitaniyabasha1186 6 ай бұрын
ጀግናዉ መስፍን። አስፍውስ አይረሳም
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 6 ай бұрын
1ኛ ነኝ ኮመንት,የቺቼ ትዝታ ከ25አመት በፊት Paaaaaaaaaaaa 🤟❤️
@Haniloveabera
@Haniloveabera 6 ай бұрын
እሄ ጥሩ እስታይል ነው ይሻልሀል የደሀ ገንዘብ እያጭበረበሩ ከመብላት እንደዚ ለፍቶ ሰርቶ መብላት ጥሩ ነው
@HaimeLala-rt3fy
@HaimeLala-rt3fy 6 ай бұрын
የሰፈፌ ልጆች ይመቻቹ 😍😍😍
@tamiratwoldemariam548
@tamiratwoldemariam548 6 ай бұрын
Ay chichiniya tariku wa bizu nw wend lij alkso bemata set aggnitW atalkse atenseksek ena alhuleh eskeletu yetbalelet sefer nw
@SuperJahBlaze
@SuperJahBlaze 6 ай бұрын
አሁን ግን ሰፈሩ የሚታወቀው በሸሌ ነው !
@efootballreviewHD
@efootballreviewHD 6 ай бұрын
Birhane zare my old school 2003 bache...... i miss it
@birhenuteklu5377
@birhenuteklu5377 6 ай бұрын
Adana yalami inida wanawi irsu nawi
@natiishiferaw8815
@natiishiferaw8815 6 ай бұрын
ትግስቱ ደጀኔ ደፋር ተደባዳቢ ነበር ቦሌ ት/ቤት
@firehiwotefirem6034
@firehiwotefirem6034 6 ай бұрын
ተደባዳቢ ጀግና😂
@KallidMussa
@KallidMussa 6 ай бұрын
የክፍለ ሀገር ልጅ
@DjYoniweni
@DjYoniweni 6 ай бұрын
waaaaaaw ena leala gize besefiw bikerb arif new dj yoni
@TeweldeasegedTeweldeaseged
@TeweldeasegedTeweldeaseged 4 ай бұрын
ሻማር በዛዉ የነ ቻህን ቤት ፈቶ ኣንሰተህ ላክልኝ
@Daniel-nm6
@Daniel-nm6 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሰፈር ነው ከልቡ እንኳን ለተወለደበት ለሌላውም ጥሩ ትዝታ የሚያስቀምጥ ሰፈር ነው❤❤❤
@SamiBoykaRagnar
@SamiBoykaRagnar 6 ай бұрын
ልክ
@TBashu
@TBashu 6 ай бұрын
በጣም
@fasila8699
@fasila8699 6 ай бұрын
Of course, zrea, beruk, mulugeta, ermiyas, belay, dereto, ,buta, fasilo, tile ye, ect,,,,
@TBashu
@TBashu 6 ай бұрын
ተንሳይ ብርሃን ደብረዘይት ብርሃን ጉዞ መጨረሻ ሞስራቅ አጠቃላይ ተምረናል
@natinaelhabte8426
@natinaelhabte8426 6 ай бұрын
ሰፈሬ ❤️❤️❤️❤️
@alembirhanafework9735
@alembirhanafework9735 6 ай бұрын
የሰፈሬ ልጆች ❤❤❤❤
@ababrilo1146
@ababrilo1146 6 ай бұрын
13 ሰፈሬ ለዘላለም ኑሪልን
@abdisatesfaye-wc8js
@abdisatesfaye-wc8js 6 ай бұрын
wow 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Misguun
@Misguun 6 ай бұрын
የአራዳ ልጅ ሲባል ቁማር፣መጠጥ፣ሴት፣ድብድብ ነው እንዴ መገለጫው ልክ አይደለም ትምሩ ኔፓ ነው?
@rahelashenafi3860
@rahelashenafi3860 6 ай бұрын
ኣየቸሂወ
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 6 ай бұрын
ሁለተኛዉ ትዉልድ ነን
@mengeshaergete7376
@mengeshaergete7376 6 ай бұрын
Aye ye Addis Ababa lej mndenew yezorebachu sertehe atlewtena seledebedeb awra neka belu
@bekausman6981
@bekausman6981 6 ай бұрын
Saris yesralen
@Rorra22Teddivo
@Rorra22Teddivo 6 ай бұрын
Chechenia sefer yefres yemtelu like aregu. Demo tefersalech
@robelmedeksa1412
@robelmedeksa1412 4 ай бұрын
24 and 13 one love
@HayderHayru-gb1gr
@HayderHayru-gb1gr 6 ай бұрын
Abeni barta anbesaw
@tigraya4426
@tigraya4426 6 ай бұрын
ወጣቱ ግን ያሳዝናል መጠጥ ሱስ ተይዘዋን ሰርቶ መለወጥ ማን ያስባን😢😢😢😢
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 6 ай бұрын
ምን አገባሽ ይሄ የራሳቸው ህይወት ነው ሞራል እንኳን ብሰጪ ካልሰጠሽ ዝም ብትይ😮
@tigraya4426
@tigraya4426 6 ай бұрын
@@konjetalemudegifie2400 ሰካራም አንተ እራሱ ምናገባህ ምዲረ ሱሳም
@tigraya4426
@tigraya4426 6 ай бұрын
አንች / አንተ አሽሻም
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 6 ай бұрын
@@tigraya4426 ይሄኔ ቁጥር አንድ ሀሺሻም እናንተ ናችሁ ወንድ ወይም ሴት አስቸገሩሽ ብር አምጪ ብለው ሀሺሻም ቀውስ
@AntenhYitayal
@AntenhYitayal 6 ай бұрын
13_ መቼም የማይረሳ ታሪክ አለ ከ24ቀበሌ ልጆች ጋር ጠጠር ውርወራ ሀሀሀሀሀሀ መቼች አይረሳም ቀጥለክ 24 ግባ
@user-go7uw5ty2e
@user-go7uw5ty2e 6 ай бұрын
አትገግም መጀመሪያ ይቅርታ ጠይቅ። ያጠፋሀውን እመን። Look at your views, it tells a lot.
@solomonbela
@solomonbela 6 ай бұрын
sheger yarada lijoch yetim yalachu balachubet yimechahu sol negn ke saris
@eyobhabtamu5841
@eyobhabtamu5841 6 ай бұрын
So many memories yadekubet sefer
@edenyemane3753
@edenyemane3753 6 ай бұрын
እሰይ አይ የአዲስ አበባ ልጅ እድሜ ይጣቹ
@AmehaA-bj7hu
@AmehaA-bj7hu 6 ай бұрын
One 3(13) Tmesgen grang. Bgra ejo ymwerwerw mchen ayrsam ygrmen nfs ymar
@antenehtirfe6554
@antenehtirfe6554 6 ай бұрын
አንቺ መቤ ተስፋዬ አሩሲን እንዴት ዘለልሽው ደረጄ አያሌው ብዙ ስተሻል በይ እኔም ስለዛች ጊዜ ትንሽ ልበል።።።።። ቺቺኒያ ሳይሆን የቀለጠው መንደር 13 ነበር የንቦቹ ሙንደር በፍቅር ለመጣ ማሩ ነው ቁርሳቸው በፀብ ለመጣ ግን ሲኪኒ ምሳቸው።
@NatiGetchew
@NatiGetchew 6 ай бұрын
ሰፈሬ🔥🔥🔥
@ilovew84
@ilovew84 6 ай бұрын
ጋርጤ
@Jenet-l6z
@Jenet-l6z 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DagmawiTibebu-nd9yc
@DagmawiTibebu-nd9yc 6 ай бұрын
B-13❤
@EshetooAsefa
@EshetooAsefa 6 ай бұрын
ሻማር ጥሩ ነው ግን ስለ ቺቺንያ ሳይሆን የሰረሀው ስለ 13ቀበሌ ነው አንተ ስለማታውቀው ይሆናል ነገር ግን በደብ አልተገለፀም ቺቺንያ 80ከመቶው ።17//7ነው በድሮው አባባሉ ባብዛኛው የለነም እዛ በርቀትግን አለን ይደገም !!!!!!
@ShamarAbeni-el9rb
@ShamarAbeni-el9rb 6 ай бұрын
ስላ መልካም አስተያየትህ እናመሰግናለን በቅርቡ ክፍል ሁለትን ከታላለቅ የ 13 ሰዎች ጋር ለመስራት ጨርሰናል
@NEBIYful
@NEBIYful 6 ай бұрын
ክሱ ምን ደረስ ማሰተባበያ ናት ሻማር
@workusida
@workusida 6 ай бұрын
የሴተኛ አዳሪ ሠፈre
@weynikebede182
@weynikebede182 6 ай бұрын
❤❤❤❤13 kebele
@tenad7309
@tenad7309 6 ай бұрын
ቺቺቺቺቺቺኒያ👍👍👍
@FrehiwotEtc
@FrehiwotEtc 6 ай бұрын
አረፍ ነው ቀጥልበት
@FasilAlemayehu-mi6hu
@FasilAlemayehu-mi6hu 6 ай бұрын
Ciciniya13sefere.yimecacihu.yemiwedacihu.wendimocce
@eyoba_sol
@eyoba_sol 6 ай бұрын
child memory hood 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@marthasolomon355
@marthasolomon355 6 ай бұрын
I missed ዋን 3❤
@AbelAbrha-mf7kt
@AbelAbrha-mf7kt 6 ай бұрын
Bengrhleye bengrhene laye
@chrstian-o4t
@chrstian-o4t 6 ай бұрын
kelbh adamt bro . .u just focus on giving loud expression. . kelbh sma
@yohanshaymanot8831
@yohanshaymanot8831 3 ай бұрын
ADAMA na
@sinidugebremichael1361
@sinidugebremichael1361 6 ай бұрын
የማጅራት መቺ እና የዱርዬ ሰፈር ..ቦሌ ትምህርት ቤት ሰው እንዳይማር ያደረጉ የተረገሙ ሰዎች ታሪካቸው ሲቀርብ ይደብራል
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 6 ай бұрын
😂😂😂ያያችሁ አትመስሉም ስም አጥፊ
እርድና ምንድነው  l አስገራሚ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት
37:29
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
22:50
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 4,8 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
እርግብ በመሸጥ ሃብታም የሆነው ወጣት በአዲስ አበባ
31:59
Shamar Abeni ሻማር አቤኒ
Рет қаралды 79 М.
Betoch | “ልዩ ዕድል” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 471
24:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 112 М.
ታኩር vs ኤላ tiktok
8:34
YoYo tube 14
Рет қаралды 27 М.
ሰላይ እንዲሰልለኝ ቀጠርኩ!
8:43
Ethiopiaye
Рет қаралды 67 М.
ቢሊየነር ምንቴና ስቱድዮ ውስጥ ያልተጠበቀ ክስተት 29 September 2022
1:45:44
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 371 М.