ስለ ሀገር//- ከጀኔራል ሳሞራ የኑስ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቆይታ -ክፍል 1

  Рет қаралды 359,738

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 557
@solomongetachew1058
@solomongetachew1058 3 жыл бұрын
ይህን ሰውዬ እንደዚህ ዓይነት የተረጋጋና ብልህነት የተላበሰ ሰው አይመስለኝም ነበር Respect ፡ በጣም አሰገራሚ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@surafeltessema164
@surafeltessema164 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የተረጋጋ ሰው እንደሆነ ማየት እና መስማት በጣም ይገርማል መልካም የረፍት ግዜ ይሁንሎት
@lifeawesome5455
@lifeawesome5455 4 жыл бұрын
Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ እና እኔም በማድረግ እተባበራለው፤ለጋራጥቅም ነው::
@mahletkifle4760
@mahletkifle4760 3 жыл бұрын
Ooi L
@girmabizuwork9483
@girmabizuwork9483 3 жыл бұрын
llllll.
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 4 жыл бұрын
ሳሞራ እንደዚህ አይነት ሰው አይመስለኝም ነበር። በጣም ምርጥ ሰው ነህ! እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን።
@lifeawesome5455
@lifeawesome5455 4 жыл бұрын
Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ እና እኔም በማድረግ እተባበራለው፤ለጋራጥቅም ነው::
@banafinan9617
@banafinan9617 4 жыл бұрын
Amennnnnn
@yohannesafework9390
@yohannesafework9390 4 жыл бұрын
General You told the FACT and the TRUTH! Really No War, STOP war, conflict! I like your Idea General. Please keep it Up and make it real!
@semeredemeke8070
@semeredemeke8070 4 жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት እውነተኛ ንፁህ ህሊና ያለው በድስፕሊን የታነፀ ጀግና የህዝብ ልጅ ጀኔራል ሳሞራ የኑስ እንኮራብሃለን። ያንተ ታሪክ ለኛ ጉልበት ነው።
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል እድሜና ጤና ይጨምርለወት ጀ / ሳሞራ
@efrembabebe3809
@efrembabebe3809 4 жыл бұрын
This interview radically changed my negative perception on him. Thanks General, huts up!
@rich-do4wz
@rich-do4wz 4 жыл бұрын
ኣየህ ጭፍን ኣትሁኑ በደፈናው ኣትፍረዱ ካጨበጨበ ጋ ኣታጨበጭቡ የምንለው ለዚህ ነው
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
ጄኔራሉ በጣም ጥሩ ቁመና ላይ ናቸው:: በውስጡ ሰላም ያለው ሰው አነጋገሩ ያስታውቃል::
@alemetcha9051
@alemetcha9051 4 жыл бұрын
I really appreciate General samora Yenus for his genuine and humble interview God bless you
@lulitgeberemariyam8206
@lulitgeberemariyam8206 4 жыл бұрын
ጨዋ ከነ ክብር ማለፍ እንዴት ደስ ይላል እራስህን ጠብቅ ከነዚ ከአውሬ ወች አትጠጋ አምሮብሀል ለህሊና መኖር እንደዚ ነው በርታ
@Zola406
@Zola406 4 жыл бұрын
ለጀነራል ሳሞራ የኑሱ የነበረኝን አመለካከት ሙሉ በሙሉ አሳብን እንድለውጥ አርጎኛል እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ።
@Fikru1948
@Fikru1948 4 жыл бұрын
Well done ! I really admire his perseverance . He has impeccable manner . A real Champion ! Thank you respected " General "
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 4 жыл бұрын
General Samora, I appreciate your stand. You know your profession, that is, a military person always serve the all public-Ethiopians. Military person is should always neutral for any political groups. This is a lesson for those who did against this.
@girmaytium5101
@girmaytium5101 4 жыл бұрын
ሳሞራ ዮናስ ጅግንነትህን ለዘላለም ይታወሳል ለኢትዮጵያ ህዝብ የሰጠሀው ክብር እና ፍቅር ዋጋ ፈጣሪ ይክፈልህ።
@GodisLove-iz5lm
@GodisLove-iz5lm 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያካብረህ ንፁሕ ሕሊና ጥሩ አስተዋይ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የኢትዮጵያን ባለውለታ ጄኔራል ሳሞራ በጣም የምወደው የማክብርዎት ከልብ ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🤲
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ጄኔራል ሳሞራ ወታደራዊ ዲሲፕሊኑ ደሰ ይላል ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ተመኘሁ
@lifeawesome5455
@lifeawesome5455 4 жыл бұрын
Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ እና እኔም በማድረግ እተባበራለው፤ለጋራጥቅም ነው::
@bekeledemissie137
@bekeledemissie137 4 жыл бұрын
እረ እንደዚህ አይነት ሰው አይመስሉኝም ነበር በጣም ጀግና የጀግና ጀግና ነዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት
@josephethiopia9884
@josephethiopia9884 4 жыл бұрын
አስገራምና ድንቅ ሀቀኛ ኩሩ ወተደር አወግ ህዮቱን ሙሉ ለሙሉ ለኣገር የሰጠ ጀነራል ሰሞራ thank you my god bless you brother you are the best::
@محمدسعيد-ع8خ1ف
@محمدسعيد-ع8خ1ف 4 жыл бұрын
የባለፉ ስረአት ባለስልጣናትን ጠላት አድርጐ ከመፈረጅ እንደዚህ በክብራቸው ልምዳቸውን የማካፈል ባህል ወግ ቢኖር እጅግ የሚበረታታ ነው : እናመሰግናለ ጀኔራል መሀመድ አሊ ዩኑስ 👍👍👍 እናመሰግናለን ዶ, አብይ
@berihutadesse9549
@berihutadesse9549 4 жыл бұрын
kelawekew lemin zim atilim? Mohommed Ali sayhon General samora yonus new
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ጀግናውሳሞራ።የኒኑስ።እኖድሀለን።
@eyobroba4494
@eyobroba4494 4 жыл бұрын
Wow what a true professionalism. Big respect General Samora and wish you a happy and long life.
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
የኔ ውድ በቃል በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር ድንቅ ጥያቄ ና መልስ በሙሉ ፡ Respect ሰለነበር አኮራኸኝ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ፡
@saraibrahim1577
@saraibrahim1577 4 жыл бұрын
wow, what a professionalism from the General ✋✌
@ertasheger1327
@ertasheger1327 4 жыл бұрын
A true soldier never turns his back against his country regardless of politics in the country. This guys is a true Ethiopian soldier , and a hero
@haileslasehabtewold9981
@haileslasehabtewold9981 4 жыл бұрын
በመቅረቡ ደስ ብሎኛል እውነቱ ለማዎቅ ችያለሁ ዓላማው የማይረሳ ጀግና ነው ሳሞራ የኑስ
@falconeducation1002
@falconeducation1002 4 жыл бұрын
Very experienced and educated,youvdeserve thebposition full General.i respect you.
@weldegetahun1696
@weldegetahun1696 4 жыл бұрын
ሚኒሊክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ፣ I can note breath ነበር የእኛ መጨረሻ፡፡ (source ; Taye Bogale)
@tesfayberhane1374
@tesfayberhane1374 4 жыл бұрын
ኡነት ነው በሰዓረና በገዛኢ ይብቃን ሳሞራ ተጠንቀቅ እባክህን እኛ ኣብይ ምንም እንደማያደርገን እናውቃለን ሆኖም ግን ጀነራለቻችኝ ሲገደሉ እኛ በጣም ያሚያመን 17 ዓመት ትግል ያልሞተ ስው ለምን ብኣንድ ተልካሻ ምክንያት ይሞታል ስለዚ እባክህን ተጠንቀቅ ኣበበ ስሞራ ወዲ ወረደ ጻድቃን ስየ እባካቹኝ ተጠንቀቁ እንዳታሳዝኒን
@danielwoldegebriel6110
@danielwoldegebriel6110 4 жыл бұрын
ፈንቅል ሰላም ነው?
@hawibitania9670
@hawibitania9670 4 жыл бұрын
ደነዝ ነገር ነህ።
@natyhaile7614
@natyhaile7614 4 жыл бұрын
መቀሌ ጡረታ ቤት ከመግባት አራዳው ሳሞራ አዱገነት ላይ ፈታ ብሎ ይኖራል::
@kalabasefa6323
@kalabasefa6323 4 жыл бұрын
ድሮም ጀግናና ብስል ነበርክ አሁንም ቀጥለሃል የኛ ጅግና አኔ አንደ ወ/ር ከጄነራል ከሳሞራ የኑስ ትልቅ ትምህርት ወስጄአለሁ ህልሙና እይታው ሁሉ ሃገሩ ላይ ነው ከስሩ የነበሩ ጡረተኞች ከሱ ብዙ ሊማሩ ይገባል፡፡ በማያገባቸው ፖለቲካ ውሰጥ ገብተውና ሳይድ ይዘው የሚሟገቱ ጀነራሎች አሳፋሪዎች ብያችኋለሁ፡፡
@hntsahaylay1955
@hntsahaylay1955 4 жыл бұрын
አቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ።ብዝኻአልካዮ ኹሉ ንዓድኻ ሓላፍነትካ ተዋፂእኻ ኢኻ።🙏ጀጋኑና ንኾርዐልኩም ኢና።ሰብ ዝበለ ይበል Respect
@samiahussein3458
@samiahussein3458 4 жыл бұрын
He is a good Gentleman God be with you sir 🙏 thank you serving Ethiopia and Ethiopians I have great respect for you 👏
@mengstabrezene5484
@mengstabrezene5484 4 жыл бұрын
የጀግኖች ጀግና ኣፍሪካዊ ጀነራል ሳሞራ ዮኑስ ሃገርህ በምርጥ የህዝብ ኣስተሳሰብ ያለዉ ወታደር ገንበተህ ህዝባዊ መስመርህ በማጥበቅ ኣላማህን ህዝብህን ወደ ከፍታ ጎዶና በሃገርህ ላኣላዊ ግዛት እና የህዝብህ ላኣላዊ ስልጣን ኣስከብረህልናል። #ለህዝብ ለኣገርህ ሊያጠፋ የመጣ ሃይል ሁሉ ኣምበረከከሀዋል። #የህዝብህ ወገብ ሁነህ ሂወትህ ገብረህ ሂወትን ስለሰጠሀን እጅግ ኣርገን እናመሰግንሃለን.. 👉 #የጀግኖች ጀግና የኢትዮጵያ ህዝብ ኣባት ነህ። 👊🇻🇳👊
@kbromteka9490
@kbromteka9490 4 жыл бұрын
ጀነራል ሳሞራ በጣም እንወዳሃለን። ረጅም ጥና ይስጥህ።
@negassiigebretekle5377
@negassiigebretekle5377 4 жыл бұрын
Very civilized & educated person.The old TPLF members need to learn how to talk & express themselves from this gentleman KUDOS .
@zenawsheferaw5398
@zenawsheferaw5398 4 жыл бұрын
ጀነራል ሳሞራ ትልቅ ኢትዬጵያ ወድዱ ናቸው እድሜ ይሰጥ
@ወድቶምወየንቲ
@ወድቶምወየንቲ 4 жыл бұрын
ጀነራል ከብረህ ስላስከበርከን እናመሰግናለን ፍሬ ከናፍርም እውነቱ እንድናውቅ ስላደረጋቹን እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@lifeawesome5455
@lifeawesome5455 4 жыл бұрын
Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ እና እኔም በማድረግ እተባበራለው፤ለጋራጥቅም ነው::
@saristubesaris6177
@saristubesaris6177 4 жыл бұрын
The Honorable General Samora welcome and good to see you 👍
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
ጀነራል ዮኑስ የትግራይ ህዝብ የከዳ ባንዳ ሙስሊም ነው። በጀነራል ታደሰ ወረደ መገደል አለበት።
@huanservantes5261
@huanservantes5261 4 жыл бұрын
Irrespective of the past legacy, I liked his reconciliatory approach.
@Nachew46
@Nachew46 4 жыл бұрын
I am proud of you, General. I now know who you are more than what I had heard about you. It suffices to say that you are a man of integrity and I wish you to be healthy and happy in the rest of your life. Please continue to stand firm on your belief.
@jaffershurie862
@jaffershurie862 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እንዲህ ነው የእውነተኛና የሙሉ ጄነራል ንግግር!!!
@adaecnh5992
@adaecnh5992 3 жыл бұрын
ሳሞራ የኑስ ጀግና ደር ድበር ያስከባሪክ ነውና ረጅም እድሜ ይስጥልን
@mrjohn5655
@mrjohn5655 4 жыл бұрын
አቦ ነፍ አመት ኑርልን ድሮም መከላከያ አይዋሽም እውነት እውነቱን መናገር ነው
@belewyigermal9575
@belewyigermal9575 4 жыл бұрын
በጣም እናከብርሃለን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ጀነራል ነህ
@abrahamtegen320
@abrahamtegen320 4 жыл бұрын
You Are True.Soldier Is To Defence The Mother Land
@joshkeb3471
@joshkeb3471 4 жыл бұрын
I like the General Good Ethiopian stand and professional. Thank you for your service, General.
@abebegebrehiwot417
@abebegebrehiwot417 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጀነራል እድሜ እና ጤና እመኛለው
@eyobwondu
@eyobwondu 4 жыл бұрын
በብስለት የተሞላ ሰው👏👏👏❤❤❤ጀነራል እናመሰግናለን
@elyasfonseca2988
@elyasfonseca2988 4 жыл бұрын
I am so proud you reli best ganral !!!💞💞💞
@ተገኔተሻገር
@ተገኔተሻገር 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እድሜና ጤናህን ይስጥህ ብቁ የሆነ ጋዜጠኛ የበሰለ ቢያገኝ የተሻለ ነበር
@bekeledemissie137
@bekeledemissie137 4 жыл бұрын
እውነት እውነት ነው ግን ራስዎን እየጠበቁ ለአገራችን ታገሉ አደራ ዋናው አገር ነው
@gjdgej7142
@gjdgej7142 4 жыл бұрын
እድሜህነ ያርዝምልን አባታችን
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 4 жыл бұрын
Amennn
@lifeawesome5455
@lifeawesome5455 4 жыл бұрын
Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ እና እኔም በማድረግ እተባበራለው፤ለጋራጥቅም ነው::
@helendoroti99
@helendoroti99 4 жыл бұрын
Amen🙏
@desta.mezegabo3901
@desta.mezegabo3901 4 жыл бұрын
ኣታ ጀግኛ ዕደመን ጥዐና ይሃብካ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@saraberhane84
@saraberhane84 4 жыл бұрын
ለጀግናው ሳሞራ ረጅም እድሜ ከጤና
@tewodroszeleke1346
@tewodroszeleke1346 4 жыл бұрын
Thank you ጀነራል you are balanced
@springsalmaz1043
@springsalmaz1043 4 жыл бұрын
You are so good person for Ethiopia. I see your wishes in your conversations. Thank you we love you and need you. General.
@samsonhenok2535
@samsonhenok2535 4 жыл бұрын
Samora is an Ethiopian Legend.
@gerdtube9882
@gerdtube9882 4 жыл бұрын
ጀግና መሠረቱን አይለቅም።እናመሠግናለን ጀኔራል።
@lifeawesome5455
@lifeawesome5455 4 жыл бұрын
Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ እና እኔም በማድረግ እተባበራለው፤ለጋራጥቅም ነው::
@sentsent7090
@sentsent7090 4 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ በጣም ነው ምወዳቻው ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shimelisdinberu1955
@shimelisdinberu1955 4 жыл бұрын
You are the TRUE Ethiopian solider
@solomonmulugeta5789
@solomonmulugeta5789 4 жыл бұрын
I wish a happy life to the General with high respect.
@lemedia509
@lemedia509 4 жыл бұрын
በጣም አከበርኩክ ጄኔራል ሳሞራ ዩኑስ ጥሩ ንግግር ነው ያደረከው ህዋቶች ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነው ምርጥ ጀነራን
@MG-su4nh
@MG-su4nh 4 жыл бұрын
Mindnew yemimarut Jegnnet ma yenesu new aykadim
@Cookingcat-229
@Cookingcat-229 4 жыл бұрын
Big respect General! We love you
@muradyimam3420
@muradyimam3420 4 жыл бұрын
I am proud you are really heroooo !!!
@kiduzeray750
@kiduzeray750 4 жыл бұрын
ዝግጅታቹ በኣጠቃላይ ጥሩ ጅምር ነው ጋዜጠኞች በቃሉ እና ሀገር ቃለ መጠይቅ ስታደርጉ በመላ ሀገራችን ያሉትን በርካታ ፖለቲከኞን እና ኣራቱን መአዝን ብታሳትፉ
@wondiyeali3721
@wondiyeali3721 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ወልሻሻ ነገር ይመስለኛል፡፡ ጄኔራሉን በሰያፍ እየገባ ሊያወላሽሻቸው ሲሞክር ታዘብኩት፡፡ እንደ ጆሮ ጠቢም አድርጎታል፡፡ ባለጌ!! ሰውዬው ግን በርቱዕ አንደበታቸው ወደ ቀናው መሩት፡፡ ለጄኔራሉ ያለኝ ክብር ይበልጡኑ ከፍ አለልኝ፡፡ መልካም የሽበት ሞገሥ ጀኔራል ሳሞራ፡፡
@amiraajeily5140
@amiraajeily5140 4 жыл бұрын
Jegna enem yihinin endemitadere Amnalehugn mikniyatu lehizb tikim new yetagelut... Bravo
@samsobkassa3074
@samsobkassa3074 4 жыл бұрын
One of the Best journalist. Wish you your freedom
@eleleta5821
@eleleta5821 4 жыл бұрын
ጠያቂው ደስ ትላላል አነጋገርህ ደስ ይላል
@millionathan3219
@millionathan3219 4 жыл бұрын
ጄኔራል ሳሞራ ረዥም ዕድሜ ሠላምና ጤና እመኝሎታለሁ
@ተጨላ
@ተጨላ 4 жыл бұрын
*#ሳሞራ** ጀግና#*
@henimechal9851
@henimechal9851 4 жыл бұрын
Men I like this guy, he is extremely professional and he know what he is talking about.
@birhanebirhane4763
@birhanebirhane4763 4 жыл бұрын
በትክክል ጀነራል ሳሞራ
@shimelisabera5109
@shimelisabera5109 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሃገርህን አና ህዝብን የምትወድ ለእዉነት የቆምክ ጄኔራል ዩኑስ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ተመኘሁ
@furag3637
@furag3637 4 жыл бұрын
You changed my mind!!! You preach me than most the so called Religious men!!! long life General!!!
@muluemebetbaines9690
@muluemebetbaines9690 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጠወት በእዉነት እድሜዎትን ለናት አገረዎት መሰዋት ከፍለዉ ነዉ የኖሩት አሁንም ባገረዎት ላይ በክብር በሞገስ እየኖሩ ነዉ እድሜና ጤና ተመኘዉ
@ayealemu1093
@ayealemu1093 4 жыл бұрын
I really appreciate General Samora Yenus for his genuine and humble interview . Since he was one of the best fighter during the armed struggle, he knows very well about the consequence of civil war which is a zero sum game. Can you compare this guy with those people like Getachew Reda who has never shot a single bullet except drinking and chewing chat day and night, but he is beating a war drum. Thank you for your service for our country, , General!
@malmal5918
@malmal5918 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሩ ነች ኢትዮጵያን ለማገዝ የማንንም ፍቃድ አያሥፈልገውም ቀና ልቦና ብቻ ነው የሚያሥፈልገው
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 4 жыл бұрын
በቃሉ ደካማ ጠያቂ ነህ ___ሳሞራ ቀጥተኛ እና የሚናገርውን በጣም ያውቃል። ህዝብ የሚጠቅም እስከሆነ ድረስ ብሎ ሁሉንም ጥያቄ ዘጋው እኮ
@SaraSara-cp2im
@SaraSara-cp2im 4 жыл бұрын
Tadya Men ybel
@yimegnutalnibret290
@yimegnutalnibret290 4 жыл бұрын
ሳሞራ ክብር ይገባሃል፡፡ በብዙ ፈተና የተሻገረ በሳል አመራር፡፡
@setegntesfaye4090
@setegntesfaye4090 4 жыл бұрын
በረቱ ጠንክሩ
@andualembelay9083
@andualembelay9083 4 жыл бұрын
Bekalu Alamrew(Graduate of BDU),you are on the right track.keep it up!!
@alihusen641
@alihusen641 4 жыл бұрын
ጌታቸዉ አሰፋ እንዳያጠቃህ አላህ ይጠብቅህ እነሱ እዉነታዉን አይወዱም።
@one-nj8gn
@one-nj8gn 4 жыл бұрын
ዋው እንደተናገረው ከሆነ ምርጥ ጀነራል ነው ስለ ውትድርና እኔም አውቃለሁ
@gk4y420
@gk4y420 4 жыл бұрын
ጀግና የህዝብ ልጅ. ሳሞራ
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 4 жыл бұрын
Samora is an Eritrean
@adanegeda4924
@adanegeda4924 4 жыл бұрын
Good, Thank you General. Big Respect.
@baroze9738
@baroze9738 4 жыл бұрын
ጄኔራል ግሩም አቋም ነው::ነፃ አእምሮ ይዞ መንቀሳቀስ ታላቅነት ነው:: የድርጅት ተገዢ ሆኖ ህሊና መሸጥ ባርነት ነው::
@lifeawesome5455
@lifeawesome5455 4 жыл бұрын
Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ እና እኔም በማድረግ እተባበራለው፤ለጋራጥቅም ነው::
@abel8835
@abel8835 4 жыл бұрын
ጄነራል ሳሞራው ደስ የሚል አገላለፅ ነው
@meronfishaye2003
@meronfishaye2003 4 жыл бұрын
ሰዓረን እኮ ኢትዮጵያ ባለ ለሀገር በደከመ ነበር ወዳጅ መስለው የፈሪ ዱላ በጀርባ ያስገደሉት ያንተም እጣፋንታ እንደዛ እንዳይሆን እነሱ ጀግናን ፊለፊት መግጠም ኣይቹሉም ሕደግ ሳሞራ
@tsigeredaambayegebremariam2915
@tsigeredaambayegebremariam2915 4 жыл бұрын
Tkikil new btame
@semayalem4717
@semayalem4717 4 жыл бұрын
ስቕ በል !! አብዘይ መንጠቢትክን ! ትክክል መንገዲ ዝሐዘ ወዲ ህዝቢ ሳሞራ ! ትግራዋይ ተኮንካ ለየዳለኻ ሚዛን ሃብ ምስ ተኻሉ አይትወግን ሕራይ ዶ ?
@mekdesgebre2965
@mekdesgebre2965 4 жыл бұрын
@@semayalem4717 ትግራዋይ የሚባል ቆንቆ ሆነ ሕዝብ የለም መቀሌ የተለያዩ ቤሔረሰቦች የያዘች ጥንታዊ የአክሱማ ከተማ ናት ዝ ጉራጌ ትግራዎይ ዝዋይ የመጣው ትግርኛ ቆንቆ መነገር ሲጀመር ነው በፊት አበሻ ቆንቆው ግዕዝ ነበር
@amenhnasser8504
@amenhnasser8504 4 жыл бұрын
@@mekdesgebre2965 ማነህ🦓👈🤣🤣🤣🤣
@dawa9754
@dawa9754 4 жыл бұрын
Very true....these people are so jealous in their heart.they might hurt him at the end..never trust deki menilik
@romadetube2513
@romadetube2513 4 жыл бұрын
ለትግራይ ህዝብ ስድብ ከጅምሩ የነበረ የሌሎቹ የሌብነት ምሽግ በትግራይ ህዝብ ስምና በመሪው ድርጁቱ ህወሃትጥላሸት እየቀቡ ሃቁ ሲፈተሽ ግን ዘራፊዋችና የመሬት ቸብቻቢዎች አሁን ያሉትና ክነበሩት ነባር አመራሮች ድብቅ ሴራ ይተፈፀመ በደል በተጋሩ ታሪክ ይቅር የማይለው በደል በህዝባችን አድርሰዋል ከ1983 ጀምሮ መቀሌ በሃብት ዘረፋ ልትሰምጥ ደርሳለች ብለው ለዚህ ደረጃ አድርሰውናል ግን ግን ግንኢ/ያ አድዯስ ! ጀነራል ሳሞራ የኑስ ግን ሃቁን በማያወላዳ ሃሳቡን አስቀምጠዋል እድሜና ጤና ለጀነራል ሳሞራ!!!
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
ጀነራል ዮኑስ የትግራይ ህዝብ የከዳ ባንዳ ሙስሊም ነው። በጀነራል ታደሰ ወረደ መገደል አለበት።
@mamedokemal7575
@mamedokemal7575 4 жыл бұрын
@@koala10ish ባንዳስ አንተ ስም ቢኖረህ በስምህ አናቅ ነበር ። ግን ሙስሊም ያልሆንክ የሌላ እምነት ተከታይ መሆን ይገባናል !! ያንተ ደሞ ለእስልምና ያለ ጥልቻ ከፍ ያለ ነው ምን ይሻልሀል ?
@MP-lu8mh
@MP-lu8mh 4 жыл бұрын
@@mamedokemal7575 ባንዳ ህግደፍ የ ሺማግሌው ኢሳያስ ቡችላ ነው። 🐕
@MP-lu8mh
@MP-lu8mh 4 жыл бұрын
@@koala10ish ኣንታ በትኪ ሓሳኽ ማዓኮር ዓሌት ግብረሶም ኪድ ከምቶም ኣቦሓጎታትካ ጢዝካ ሸይጥካ ከብድኻ ምላእ ወዲ እዛ ጋሕባ ሓማሴን።
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
@@MP-lu8mh እረ አጋሜዎች ብስክሌት መንዳት ይችላሉ እንዴ፧ መች ነው ሴቶቻቸው ክሽርሙጥና ወደ ስፖርት የተሻገሩት፧ ክክክ
@ebrahimabe8055
@ebrahimabe8055 4 жыл бұрын
Respect general . Such a brave and a military disciplined person
@tigist3769
@tigist3769 4 жыл бұрын
በቃሉ ናፈቀኝ ፍሬ ከናፍር በጣም የምወደው ዝግጅት ነው በተለይ ከሀገር ጋር
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
ጥሩ አስተሳሰብ ከመልካም ሽቶ ይበልጣል ጀነራል ሣሞራ የኑስ የሠላምና የጤና የጡረታ ዘመን ይሁንልዎ በነገራችን ላይ እርሶ ያገለገሉት ፓርቲና ድርጅት በርካታ ወንጀል ፈፅሟል በመከላከያ ውስጥ ሲካሄድ የነበረው አሣፋሪ ዝርፊያ መጠን አልነበረውም ተጠያቂነትም አልነበረም ጀ/ኳርተር እንዲሁም ጀ/ዳኜ እያሉ ሺህዎችን መጥራት ይቻላል መከላከያውም በአንድ ብሄር የበላይነት ሲመራ እንደነበረ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው ለዚህም ከፍተኛ የመሰመር መኮንኖችንና የሀይል አዛዦችን ማየት በቂ ነው የሆነው ሁሉ ሆኗል አሁን እንዴት ይታረም ነው የእርምቱ አካል ለመሆን እዚህ ማዕከላዊው መንግስት አጠገብ መገኘትዎ ደግሞ የእርሶን ታላቅነት ይመሠክራል ረጅም ዕድሜ ።
@qatarqatar9515
@qatarqatar9515 3 жыл бұрын
አስተዋይ ስው አስተዋይ ጀነራል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያስፈልጋል ባጫ ደበሌ ከሳሞራ ተማር
@belaykdubai2660
@belaykdubai2660 4 жыл бұрын
Wow Jeneral Samora you are amazing person really.
@yohanesgelawe7648
@yohanesgelawe7648 4 жыл бұрын
I really appreciate general samora I wish you long life and prosperity keep it up
@alemayehureta9395
@alemayehureta9395 4 жыл бұрын
Amazing person! Really, I love you. Bizu sewoch ihen sew ayawukutim kerase jemire.
@kassahuntsegaye2282
@kassahuntsegaye2282 4 жыл бұрын
General Samora ! Endless Respect for you & for what you did for our country.
@aronmedia3481
@aronmedia3481 4 жыл бұрын
ምርጥ አነጋገር ጀነራል ሳሞራ ግን ያስፈራል አብይ እንዳይበላህ
@ahmedabdi9297
@ahmedabdi9297 4 жыл бұрын
Samora fight his whole life for freedom and justice not power you can tell by his talk he is a hero thats why he is not involved in any bs
@helnah6951
@helnah6951 4 жыл бұрын
I am very happy to say is God bless you
@amenmiressalemma1439
@amenmiressalemma1439 4 жыл бұрын
The former Ethiopia's military defense senior general, Samora Yenus is yet alive and alertness.
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
ሓቂ እዚኣ እያ ሓድሽ መንግስት ብዝመፀ ቁፅሪ ተኹሲ ኣየድልን ብጣዕሚ ነመስግነካ ክቡር ሳሞራ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ 🙏
@samirawitsamirawit8815
@samirawitsamirawit8815 4 жыл бұрын
አሜን ዝሓወይ
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН