ስለ HIV ህመም የተሳሳቱ 5 መረጃዎች

  Рет қаралды 9,717

Biruk Media

Biruk Media

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቀኝ ይሄንን በሺታ እፈራዋለሁ ዱባይ ነኝ ምንም አይነት በሺታ የለብኝም እባካችሁ ተው ስለኮዶም አታስተምሩ ሲቀጥል ፈጣሪ አይፈቅድም በሉ እባካችሁ ተው ሲቀጥል ከትዳር ውጭ ለምን ተደርጓ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
@BirukMedia
@BirukMedia 8 ай бұрын
የህክምና ትምህርት እና የ ሀይማኖት ትምህርት ለየቅል ናቸው። አሁን እያስተማርን ያለነው ሺዎችን ከህመም እና ከሞት ስለማዳን ፣ ህፃናት ያለወላጅ እንዳይቀሩ እና ምንም የማያውቁ ህፃናት ከ HIV ጋር እንዳይወለዱ ለማድረግ ነው! እንጂ ሁሌም በአንድ መወሰን ተመራጭ መሆኑን እንናገራለን
@taybaa8158
@taybaa8158 8 ай бұрын
ትክክልዶክተር
@vgitt2338
@vgitt2338 2 ай бұрын
እሜቤቴ ድንግል ማርያም ከዝህ ሁሉ ጭንቅ ኣውጭኝ😢😢😢😢😢😢
@MikiyasMelkam-y4q
@MikiyasMelkam-y4q Ай бұрын
አይዞሽ እኛም ተጨቀን ነበር ኪዳነ ምህረት ከጭቁ አወጣችኝ
@AbuMaher-oh5zt
@AbuMaher-oh5zt 7 ай бұрын
ዶ/ር በቅድሚያ እነመሰግነለን ግዜህን እዉቀትህን ሰታ ለወገን የለህን ፍቅር አደንቅልሀለዉ
@FasicaGenene
@FasicaGenene 3 ай бұрын
Medanitu sijemer men ayinet hemem yenorewal malet men ayinet meleket yenorewal?
@BirukMedia
@BirukMedia 11 күн бұрын
ከሌሎች መድሃኒቶች ብዙም የተለየ ምልክት አያሳይም ገን አንዳንድ ምልክቶች ከሰው ወደሰው ሊለያዩ ይችላሉ። በተለይም የሰውነት ማሳከክ መቅላት እና መሰል የአለርጂ ምልክቶች ከታዩ በአስቸኳይ ወደ ጤና ተቋም መሄድ ይኖርብዎታል
@RukiyaHabiba
@RukiyaHabiba 4 ай бұрын
አምላኪ ከዚህ በሽታ ጠብቀኝ😢😢
@KerimDeta
@KerimDeta 5 ай бұрын
Dokter 1 wer k 15 kan onagnl yat aga test ldrag
@SurprisedEquestrianHelme-bt7wq
@SurprisedEquestrianHelme-bt7wq 5 ай бұрын
ዶክተር በሳምንት መሀል አብዛኛውን ምልክት የተባሉትን አይቻለው እና ብመረመር ውጤቱን ማወቅ እችላለው
@NetsiBarchu
@NetsiBarchu 11 күн бұрын
ስልክ ቁጥር ንገረኝ እባክህ ደኩተርየ
@BirukMedia
@BirukMedia 11 күн бұрын
0928400324
@vgitt2338
@vgitt2338 2 ай бұрын
ኣምላኬ እባክህ😢😢😢😢😢
@sardaRr-ij9qe
@sardaRr-ij9qe 7 ай бұрын
Doctor, I was once exposed to a person with HIV. He took acriptega pep within 72 hours, but I am seeing some symptoms. What do you recommend??
@BirukMedia
@BirukMedia 7 ай бұрын
Firstly, it’s important to confirm whether you’ve completed the entire 28-day course of PEP as prescribed. Have you done so? Also, has it been more than six weeks since the exposure incident occurred? If both are true and you’re still feeling uncertain, I strongly recommend getting an HIV test to conclusively determine your current HIV status.
@AbuMaher-oh5zt
@AbuMaher-oh5zt 7 ай бұрын
ዶ /ር እቅርታ ጥያቄ ነበራኝ አንድ ሰዉ በግብራ ስጋ ግንኝነት ወቅ ኮንዶም ተጠቅሞ አወጠጡለ ጥንቀቂ በጎደለዉ መልኩ ብዮን መለት ኮንዶም ስየወጠዉ ፈሰሹ ብሊቱን ብነከዉ እንዲት ነዉ?
@BirukMedia
@BirukMedia 7 ай бұрын
ከብልት የሚወጣ ፈሳሽ ጋር ቀጥተኛ ንክኪ ከተፈጠረ ተጋላጭነት ስላለው ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል
@RedaeBrhane-k7i
@RedaeBrhane-k7i 5 ай бұрын
የመጀመርያ HIV ምርመራ - ነጌቲቭ ከሆነ በሁለተኛ ምርመራስ + ሊሆን ይችላል ወይ ማለትም ከግንኝነት በ3 ቀን ምርመራ ነጌቲቭ ከሆነ በሁለተኛ ሊገኝ ይችላል ከተጠራጠርነው ቀን ስንት ግዜ መመርመር ኣለብን
@KerimDeta
@KerimDeta 5 ай бұрын
yate nwe b 6 samnt west test mdrag ymchlawe plce eze bot bla tkomagn
@SamuelAlemu-j1p
@SamuelAlemu-j1p 5 ай бұрын
ዶ/ር በቫይረሱ የተያዘን ሰው ልብስ ማጠብና በልብሱላይ የደም ንኪኪ ቢኖረው የመተላለፍ አቅሙ ምን ያህል ነው
@KerimDeta
@KerimDeta 5 ай бұрын
Awen 6 samnt onognal eaga bmemrmr ychlal....
@JamanYasufa
@JamanYasufa 8 ай бұрын
anigat woyim majirat yasamimal inde doctor?
@BirukMedia
@BirukMedia 8 ай бұрын
የመገጣጠሚያና የጡንቻ ህመም ሊኖር ይችላል
@AbuMaher-oh5zt
@AbuMaher-oh5zt 7 ай бұрын
ዶ/ር አንቴ ምትገኝበት ስልክ ቁጥር ብተስቀምጥልን መልከም ነዉ
@BirukMedia
@BirukMedia 7 ай бұрын
0928400324
@ዘሀራየአላሻልጅ
@ዘሀራየአላሻልጅ 4 ай бұрын
ሰው ግን ይገርመኛል ምን ያልከሰክሳቸዋል መንግስት መዳኒቱን በክፍያ ማረግ አለበት በብር ሲሆን ያርፍሉ አይልከሰከሱም
@rddrd6550
@rddrd6550 6 ай бұрын
ዶክተር በፈጥርህ መልስልኝ ደረቅ ጡት መጥባት ይተላለፊልዴ ????????😢😢😢😢😢😢😢😢
@BirukMedia
@BirukMedia 5 ай бұрын
የመተላለፍ አቅሙ ዝቅተኛ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ግን ደረቅ ጡት ማጥባት ተጋላጭ የሚያደርጉባቸው ሁኔታዎች አሉ
@AbduMuhmmed-sr9zu
@AbduMuhmmed-sr9zu 7 ай бұрын
ዶክተር አንድ ሰው ተጋላጭ ከሆነ በሀላ ስንት ወር ቆይቶ ነው መመርመር ያለበት
@BirukMedia
@BirukMedia 7 ай бұрын
1 ወር ከ 15 ቀን
@JamanYasufa
@JamanYasufa 8 ай бұрын
wondime qutir falige nabera
@BirukMedia
@BirukMedia 8 ай бұрын
0928400324
@jamesbayana2199
@jamesbayana2199 7 ай бұрын
doctor ine tataratire nabera ina 3wor honognal kloye minim alikanasabignim ka3 wor batachim litawok yichilal iyalik now
@BirukMedia
@BirukMedia 7 ай бұрын
አዎ በ 6 ሳምንት ጊዜ ውስጥ ይታወቃል
@KerimDeta
@KerimDeta 5 ай бұрын
Dokter plce yat aga test ldrag 6 samnt motogn nbra.... Exact eya bota btadd ala blagn
@Amazing-xh7zw
@Amazing-xh7zw 8 ай бұрын
ተመርምሬ ውጤት ለማወቅ 6 ሳምንት እቆያለው ማለት ነው?
@BirukMedia
@BirukMedia 8 ай бұрын
ተጋላጭ ከሆኑበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ጊዜ ከሆነ የጠየቁኝ አዎ 6 ሳምንት መጠበቅ አለብዎት፡፡ ነገር ግን ምርመራ አድርገው ምርመራው የሚፈጀውን ጊዜ ከሆነ የጠየቁኝ ከ 30-60 ደቂቃ ባልበለጠ ጊዜ ይደርሳል
@Jorji-hy7rv
@Jorji-hy7rv 7 ай бұрын
Dr ebk mlslgn 7 wor hongnl hiv tamramire yelem alagnu en Dr hode hule nw micow
@BirukMedia
@BirukMedia 7 ай бұрын
የውስጥ ደዌ specialist ሀኪም ጋር ይታዩ
@Jorji-hy7rv
@Jorji-hy7rv 7 ай бұрын
Dr and gize hije hulu slm alugn
@FekremariyamBogale-hp7me
@FekremariyamBogale-hp7me 9 ай бұрын
ከሶስት ወር በታች ቫይረሱ መኖሩ ከታወቀ በማንኛውም የህክምና ተቋም ማግኘት የቻላል?
@BirukMedia
@BirukMedia 9 ай бұрын
አዎ በሁሉም የመንግስት ተቋማት የሚገኘው አዲሱ መመርመሪያ ኪት HIVን በ 6 ሳምንት ጊዜ ውስጥ ማግኘት ይችላል፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ 0928400324 ላይ ደውለው ሊያናግሩኝ ይችላሉ
@FekremariyamBogale-hp7me
@FekremariyamBogale-hp7me 9 ай бұрын
ስልክ አይሰራም በግሎችስ
@BirukMedia
@BirukMedia 9 ай бұрын
አብዛኞቹ ጋር ይኖራል
@AmdoleMshini
@AmdoleMshini 6 ай бұрын
Hi
@MayaSyem
@MayaSyem 8 ай бұрын
ምልክት ካልታየ በምርመራ ማወቅ አይቻልም
@BirukMedia
@BirukMedia 8 ай бұрын
በ 6 ሳምንት ውስጥ ይቻላል
@AbrehamTesfaye-k2b
@AbrehamTesfaye-k2b 6 ай бұрын
silk quxir lakulin
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ደሴ ስቱዲዮ ዜና  ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
16:33
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 2,5 М.
6 የአባላዘር በሽታ ምልክቶች
11:18
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 100 М.
የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ በሽታ የህመም ደረጃዎች
3:18
Ethiopia | የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
17:15
የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች
10:35
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 135 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН