ስለ ልጆቻችን እድገት ከዶ/ር ገላኔ ወርቅነህ ጋር ፤ ሄለን ሾው / HELEN SHOW S21 EP6_Children with Special Needs

  Рет қаралды 65,061

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ሄለን ሾው / HELEN SHOW S21 EP6_Children with Special Needs
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS

Пікірлер: 104
@Beriabi
@Beriabi 2 жыл бұрын
በጣ አዋቂ ሰዉ ነዉ። የእናት መከራ የገባዉ አባት። ተባረክ !
@brouktawitdemissie1805
@brouktawitdemissie1805 2 жыл бұрын
I am so proud that you are my husband who is always very understanding and helpful at all times. God Bless your Heart. Love you and I pray that the Almighty God keeps you safe.
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 2 жыл бұрын
ጋሽ በትረሙሴ ዘመዴ እንደምን አለህ?በጣም ጠንካራ ነህ ወይንዬ ጋ የመልስህ ግዜ ነበርኩ የሚገርም ነው ከዛ በኋላ 2 ቆንጆ ልጆች አድርሰሃል፡፡ አይዟችሁ በርቱ ጠንክሩ ፍሬሕይወት የአመኑና የውድዬ ልጅ ነኝ፡፡
@tomget1259
@tomget1259 2 жыл бұрын
Hi dear can i have your contact please i have autistic kind
@almazbati2519
@almazbati2519 2 жыл бұрын
እግዚሐብሄር ይባረካችሁ ያንችም አስተዋፆኦ አለበት ጥሩ ባል ይሚረዳሽ እንዲሆን ማድረግሽ መርዳዳት ካለ ሁሉም ይቀላል እግዚሐብሄር ይበልጡን ያበርታችሁ🙏🏾
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 2 жыл бұрын
U r zy most Lucky person on earth planet
@jur1423
@jur1423 2 жыл бұрын
@@tomget1259 hi where you live??
@wuditutefera2736
@wuditutefera2736 2 жыл бұрын
ይገርማል የዚህ አባት አመለካከት በቃ የመረዳቱ መጠን ቃላት አይገልፀዉም።
@selasshibeshi6097
@selasshibeshi6097 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ግን እኔ የምለው ግን የሄለን ሾው በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እና በጣም ተመልካች ኣለመኖሩ ይገርመኛል እንዴት ነው በጣም ብዙ ተመልካች እና ሰብስክራይብ እንዲኖራት ልናደርግ የምንችለው ሼር ከማድረግ ውጪ she honestly deserves 1million subscribers🙏🏾🙏🏾🥰🥰
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏 PEOPLE WITH DEVELOPMENTAL DISABILITY ARE THE LIGHTS OF THIS WORLD 🙏 MORE BLESSINGS TO THE BEAUTIFUL ETHIOPIAN FAMILY MEMBERS FOR THE LOVE AND SUPPORT 🙏👍
@eliltawondimagegnehu6985
@eliltawondimagegnehu6985 2 жыл бұрын
በትርዬ የእኔ መልካም አባትናባል እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመዉ 🙏 ሁሉንም ወላጆች እንዳንተ እንዲሆኑ እመኛለዉ ወንድሜ በርታልኝ።
@ermi.t2004
@ermi.t2004 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና ትምህርት ሰጭ ነው:: ልብ ይነካል:: በሚሊየን የሚቆጠሩ ድያስፖራ ኢትዮጵያውያን በውጭ ይኖራሉ ከነሱ ውስጥ ቢያንስ 50% የሚሆነው በትዳር አለም ያለ እና ልጅ የወለደ ነው ነገር ግን ይህን ፕሮግራም ምን ያህሎቻችን አይተነዋል ??? ይሄኔ አንድ ቁም ነገር ለሌለው ቪድዬ በይቲዩብ እና ቲክቶክ በሚልየን የሚቁጠር ሰው እየተቀባበለ ያየዋል anyways ልብይስጠን::
@ancientCures
@ancientCures 2 жыл бұрын
Autisim is not a disease rather a different neurotype and it’s wrong to say my child has autism . The right term is my child is autistic ልጄ ኦቲስቲክ ነው ናት , I think it makes a lot of difference
@solomonfikre7077
@solomonfikre7077 2 жыл бұрын
በትረ ሙሴ ጥሩ ትምህርት ነው። የሰጠኸን ተባረክ።
@asratbegna2759
@asratbegna2759 2 жыл бұрын
ሂለን ምንኛ የተባረክሽ ነሽ። ሁሌ ፕሮግራምሽን እከተላለሁ የመፍትሔ መንገድን ለሰዎች ለተለያዩ ችግሮቻቸው እንዴት ሊረዱ እንደሚችሉ የምትጋብዣቸው ሰዎች ሁሌ ልብን የሚያሳርፉና መፈትሔ ጠቋሚዎች ሆነው ስለማገኛቸው በጣም ይገርመኛል። በተለይም ድብቅነት ያጠቃው የኛ ማህበረሰብ ያንችን ፕሮግራም ቢከታተል ምትሀታዊ ከሆነ ሃሳብ ተላቆ እልፍ የሚያረግ ብዙ ሀሳብ ያገኛል ። ባጠቃላይ በርቺ ያብዛልሽ ይጨምርልሽ ተባረኪ በማለት እነደናት መረቁሽ።
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
ወይ አባት!! አንተም አባት ነው የምትባለው ከሌሎቹ እኩል GBU bro ሄሉዬ ምርጥ ሰው ለሰው መፍትሄ የሆንሽ ሰው ነሽ bless you more & more.
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 2 жыл бұрын
ውይይይይይ እንደው ሚስቱ ታድላ እግዚአብሔር ይባርክህ እስቲ ለኢትዮጵያ ወንዶች ስልጠና ስጥልን ቢያንስ በ3ወር አንዴ plssss
@phinehasbetremussie2976
@phinehasbetremussie2976 2 жыл бұрын
This is really informative information passed on. Great work dad! Proud of you
@faith7534
@faith7534 2 жыл бұрын
Thank you Helen. Your programs are very helpful for people who don't have awareness about children's development and disabilities.
@tsegayejalideti8342
@tsegayejalideti8342 2 жыл бұрын
What the extraordinary physician she is! Dr. Gelane, may God bless you!
@chebemedia
@chebemedia 2 жыл бұрын
She is an awesome doctor for my three kids since they born even today we went her office. God blessed dr
@chebemedia
@chebemedia 2 жыл бұрын
@Lala Getahun I don’t know where she live ,however she is working Dc.
@loveyourself5058
@loveyourself5058 2 жыл бұрын
which mary center she works in Dc?
@chebemedia
@chebemedia 2 жыл бұрын
@@loveyourself5058 Georgia ave Dc
@loveyourself5058
@loveyourself5058 2 жыл бұрын
@@chebemedia thanks
@roziasweet
@roziasweet 2 жыл бұрын
ሔለን በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነበር ግን እንግዶችሽን ስዓት አልቋል እያልሽ ከምታዋክቢ ለምን ፓርት 1 እና 2 አትሰሪም።
@makdatesfaye5554
@makdatesfaye5554 2 жыл бұрын
በትረ ወንድሜ አኮራኅኝ እግዚአብሄር ይባርክህ ስንት ሰው ይህንን ማን ያውቃል
@berhanuwebshet5129
@berhanuwebshet5129 2 жыл бұрын
Thank you Helen ብዙ : ነገር : እዳውቅ : እረዳኝ : ፕሮግራምሽ !!!
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 2 жыл бұрын
ምን ቃላትን እንደ ምጠቀም አላቅም የዚህ አይነትም አባት አለ የእናቶችን ችግር የገባው ።😉👍
@senaithagos8089
@senaithagos8089 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካምነት አይደለም ለልጂህ ለማንስ ቢሆን አይከፈልበት የሀበሻ ውዶች ጥለው መሄድ እጂ አብረው ችግሩን አያሳልፍም እነት ብቻ ያመጣነው ይመስላቸዋል ምርጥ አባት ነህ
@bkbly1182
@bkbly1182 2 жыл бұрын
መልካም አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@umifaruk5394
@umifaruk5394 2 жыл бұрын
ማሻአላሀ ቆንጆ አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቺ ሲስ
@rukiazekerya6385
@rukiazekerya6385 2 жыл бұрын
አልፋየ ባአካል ባላውቅሽም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሀሳቤን በመስማት ተስፋ የማገኘው ባንች ነው ይእውነት ደግ እናት ነሽ ላች የሚመጥን ቃላት ብፈልግ አጣሁ በደፈናው መካሪየ መምህሬ ጨቆኝ ስደውል የጭቀቴ አቅላይ ተስፋ ሰጭየ ነሽ ለምታደርጊው ነገር አላህ የስራሽን ዋጋ ይክፈልሽ!!!
@elsibekele5701
@elsibekele5701 2 жыл бұрын
Very articulateive and true example of father.
@almazbati2519
@almazbati2519 2 жыл бұрын
በእውነት ቅን ስው ነህ ብዙ ስዎች ከእኔም ጭምር ትምህርት አግኝተንብታል ተባረክ መልካም ይግጠምህ🙏🏾
@abrahamwoldegiorgis6129
@abrahamwoldegiorgis6129 2 жыл бұрын
Profoundly informative interview. Admired how resilient these parents are.
@YMW7777
@YMW7777 2 жыл бұрын
በልጆች ላይ የሚሆን የእድገት ውስንነትና መዘግየት ለቤተሰብ በጣም ትልቅ ሃዘንና ከባድ የሚጎዳ ነገር ነው፣ እግዚአብሔር ይርዳ ነው የሚባለው፣ መፍረድና ለምን ቶሎ አልተቀበሉም፣ ለምን እንደኛ አልሆኑም ብለን መተቸት አይገባም፣ ቶሎ ተቀብለው የሚያስፈልገውን ነገር በግዜው ብናደርግለት የሚኖረውም ለውጥ እንደዛው ይፈጥናል፣ ካልሆነም ግዜ ይፍጅ እንጂ መቀበላቸው አይቀርም፣
@senaittsehay4189
@senaittsehay4189 2 жыл бұрын
Autismi Kids there are perfect and lovely 💗 God bless them 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@inatbizu9051
@inatbizu9051 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ አውነት ከልብህ ባልም አባትም ነህ ይኔ ጀግና ፀጋውን ያብዛልህ በርታ የልጅህን ፍጻሜውን ያሳምርህል
@Coco-mx7kd
@Coco-mx7kd 2 жыл бұрын
Love your show !!!! Always informative !!!!
@serahabeshawit364
@serahabeshawit364 2 жыл бұрын
Helen thank you very much for raising this issues. I relate in most of the issue they raise. Waw I watch the programme by say wawww that true. it's was amazing hope it will make a difference in our community. Thanks again helu...🤩
@rutht9104
@rutht9104 2 жыл бұрын
በጣም እንድናስተውል እና ከራስአልፈን ለወገኖቻችን እንድናስብ ማገዝ እንደሚገባን የሚያስተምር የቤተሰብን ስሜት መረዳት እንድንችል ጠቃሚ ፕሮግራም ተባረኩ ስላካፈላችሁን ሂወት እና ጊዜ ❤️🙏
@gelilahabtamu8474
@gelilahabtamu8474 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ 🙏🙏
@hibestessayas104
@hibestessayas104 2 жыл бұрын
Great Father 🙏🏽
@hellaye
@hellaye 2 жыл бұрын
I have been watching more and more of your shows and the sensitive topics you have been covering. Your questions thoughtful, and your guests are incredible. You are doing amazing job.
@google1user107
@google1user107 2 жыл бұрын
What a great message! More power to these parents for their willingness to share their experiences and time to support others. Thank you Helen show for selecting this topic which is needed to educate our community. Let's all do what we can to support one another. If you know a family that has a special need child, extend a helping hand, a listening ear, and a heart filled with empathy.
@senaitaraya9464
@senaitaraya9464 2 жыл бұрын
I love ur show Helen always useful and informative!!!! thanks a lot....
@senaalemu3430
@senaalemu3430 2 жыл бұрын
Ewenetm betre musay geta yebarkeh this is mean a lot for your family!!
@senaitsimegn4640
@senaitsimegn4640 2 жыл бұрын
We wish we could have this service in Seattle WA
@merhawitaraya2890
@merhawitaraya2890 2 жыл бұрын
What services?
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ፣ ከልብህ አባት ነህ!
@nola_pt2226
@nola_pt2226 2 жыл бұрын
ዶክተር ተባረኪ የልድጆቼ ዶተር ምርጥ ስው
@neimacool6507
@neimacool6507 2 жыл бұрын
Thank you for sharing your experience.
@addisulemlem3122
@addisulemlem3122 2 жыл бұрын
Proud of you Dr. ገላኔ ወርቅነህ
@israelmimi5906
@israelmimi5906 Жыл бұрын
This men is blessed 💞💖
@ermi.t2004
@ermi.t2004 2 жыл бұрын
Thank you, Helen Show.
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
Wow you are right ✅ dad God bless you today and always 🙏❤
@melukongio5148
@melukongio5148 2 жыл бұрын
ወይ እናንተየ እኛስ አባትም እናትም ሆነን የምናሳድገው ሲንግል ማሞች በአንድ ላይ ሆነው የሚያሳድጉስ የጋራ ሃላፊነት አላቸው
@bezaithailemariam376
@bezaithailemariam376 2 жыл бұрын
Tiru Tiyake!
@tamirathailu2973
@tamirathailu2973 Жыл бұрын
Thank you helen, enamesegenalen
@emanahmed6851
@emanahmed6851 2 жыл бұрын
We need more information please
@mihrethagos1513
@mihrethagos1513 2 жыл бұрын
This guy has all my ideas.
@liwedkiros6110
@liwedkiros6110 2 жыл бұрын
I am so proud of you helen thank so much for information ❤ we love you 😍
@eleniyemenu3325
@eleniyemenu3325 2 жыл бұрын
It is wonderful show, thank you Helen
@marthamelaku609
@marthamelaku609 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት
@amlakuwobet3230
@amlakuwobet3230 2 жыл бұрын
Doctor, mabrariyaw tru new gin astedadeg(development) milew ediget bemilbiteregom sew bekelu understand yadergewal
@Yourfavoriteyoutubebanana
@Yourfavoriteyoutubebanana 2 жыл бұрын
Thank you all!!!
@quickmart7046
@quickmart7046 2 жыл бұрын
I Love you so much Doctor 💗💝❣️
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@meazaaklilu3000
@meazaaklilu3000 2 жыл бұрын
Thank you so Mach
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 2 жыл бұрын
Thankyou!
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 2 жыл бұрын
Great lecturing to give awareness to our community. So glad that this subject is getting more attention in our community. The more denial we show to this matter the worst it gets as our kids get into middle school and high school.
@tsionoljira1795
@tsionoljira1795 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@saraabi7780
@saraabi7780 2 жыл бұрын
you all are strong mother's
@hussanmahmud3173
@hussanmahmud3173 2 жыл бұрын
Mashala brother God-bless you you are the good father good family
@senaitkifle1759
@senaitkifle1759 2 жыл бұрын
Men aynet abat neh. You are the best father and husband. Zemeneh yebarek
@user-mg9vd1tl1j
@user-mg9vd1tl1j 2 жыл бұрын
شكرا 🙏
@saroangirma1714
@saroangirma1714 2 жыл бұрын
im going thru the same thing with my oldest baby girl she is 6.
@tigistgirma548
@tigistgirma548 2 жыл бұрын
Tebareke mecheme mene yebalale ke habesha wetehe endi awaki I used to think its bad to marry habesha man
@Yourfavoriteyoutubebanana
@Yourfavoriteyoutubebanana 2 жыл бұрын
የ 8 አመት ወድልጅ አለን ምግብ የተወሰነ ነው የሚበላው ሌላ ችግር የለውም🙏
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 жыл бұрын
ሰላም ላአንች ይሆን ዉዴ መጀመራያ ሥሙ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ፈጣሪ ልጆች ስለሰጠን በመቀጠል የመመራያ ልጀ ምግብ ብዙም አይበላም ነበረ በግድ ነበር የማበላዉ አንድ ቀን ግን ልክ ኮስ ወይም እዉጭ ተጫውቶ ስመጣ ተሎ ብየ ምግብ ሰጠዉ በደንብ በላ እና አሁን ለሌሎች ልጆቸ ከመብላታቸዉ በፊት ግማሽ ስአት ወይም አንድ ስአት እዉጭ ማጫወት እንደ ገና ደግሞ ቫይታሚን ብሰጭዉ ወይም ብስጫቸዉ በጣም ጥሩ ነዉ ሁለተኛ ትንሽ ከሆነ የሚወደዉን አይተሽ እራሰዉ ሌላ እፈልጋለሁ እስከሚልሽ የሚፈልገዉን ስጭዉ በተረፈ ከመብላታችን በፊት መጸለይ እግዚአብሔር አፒታይቱ ይክፈትለት ተባረኪ
@sutumetilahun8423
@sutumetilahun8423 2 жыл бұрын
God bless you
@salamawitmusie
@salamawitmusie 2 жыл бұрын
Menabate largeh wendema egzabeher yebarkeh enam bezeh hewit weset eyalefeku new
@emihishe7685
@emihishe7685 2 жыл бұрын
Good job my sister
@selamseli8745
@selamseli8745 2 жыл бұрын
Egziabher yebarkachew endiet des yelalu
@mesiaba2433
@mesiaba2433 2 жыл бұрын
Heli betam melkam.sew nesi egzyabhar edmna tenant yadlesi ena 4 lejoce aluni egzyabhar yemsgne tenens legoci nacew masadg beca new kebad
@sarabrhani123
@sarabrhani123 2 жыл бұрын
Betam kebad new
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
Lje 2 years and 6 months new gin bezum ayaweram men temkrugnalachihu please help me
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
Helthe Vizeter አሳይው
@alemteklaab5878
@alemteklaab5878 2 жыл бұрын
እማ ብዙ ጊዜ እስከ 4 አመት አያወሩም
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 2 жыл бұрын
Ayi zim atibey, asayiw, gin aticheneki andande koyitew yaweralu, lemanigniawim asayiw.
@haymanottakele4648
@haymanottakele4648 2 жыл бұрын
Eski awarigni kechalesh selekeahen tafilegni
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 жыл бұрын
Mix of Amharic and English[ Engamh] makes it tough to get insight therefore either make it English or Amharic or Burkinafasoich ........
@tgcot431
@tgcot431 2 жыл бұрын
You are a hero and blessed father 💚💛❤💯
@soriazelelew1981
@soriazelelew1981 2 жыл бұрын
You are the best dad I need this group
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!:!"!"!
@waseabeje3349
@waseabeje3349 2 жыл бұрын
10Q
@betlhemwebenehethio5812
@betlhemwebenehethio5812 2 жыл бұрын
Wow my God bless you wonder fuill dad waw
@wuditutefera2736
@wuditutefera2736 2 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ዉይይቱ እኮ በአማረኛ ነው እን English ምን አመጣው
@melukongio5148
@melukongio5148 2 жыл бұрын
ለአሜሪካኖች ነው የሚያቀርቡት ማለትም እኛን አይመለከትም የአሜሪካ ኖዋሪ ኢትዩጵያኖችን ነው ክክክክክ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
ይገርማል አሁን ከሚያወሩት ሁሉ እሱ ነው የተሰማሽ ?
@marmalata332
@marmalata332 2 жыл бұрын
Sew mashemakek srawa slehone new.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 63 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 19 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
HELEN SHOW SEASON 15 EPISODE 12 Children with Disability
56:29
ebstv worldwide
Рет қаралды 27 М.
Helen Show : Tips for Happy  Marriage & Strong Family
53:34
ebstv worldwide
Рет қаралды 59 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 63 МЛН