ስለ መውሊድ አስደንጋጭ መልክት!! እውነታው ይህ ነው

  Рет қаралды 28,829

ANSU YO

ANSU YO

Күн бұрын

subscribe

Пікірлер: 175
@Nehl35
@Nehl35 4 күн бұрын
ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ የሱናው ጀግና ነህ አሏህ ይጠብቀው መውሊድ በእስልምና አይታወቅም አለቀ
@NamusNamus-by9fo
@NamusNamus-by9fo 4 күн бұрын
ሚኑነዉ,ጀግነ,በሚነገረዉ,ንግግር,አንድ,ፍሬ,ዬለበትም,ገለበ,ብቸ,ወይ,መስረጀ,አየቀርብ,ዝምብሎ,በግምት,ይለፈልፈል
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 4 күн бұрын
​@@NamusNamus-by9fo ምነው ለምን ስህታተችንን ይናገራል ማለተችሁ ነው እንዴ
@NamusNamus-by9fo
@NamusNamus-by9fo 4 күн бұрын
@@Nehl35 እንከን,ስሳት,ልነገር,የረሱን,ስሳት,አለወቀም
@ENDRIS53
@ENDRIS53 4 күн бұрын
በብር ጀነትን ሸጠልህ እንዴ😂😂😂😂ስንት ነው?
@ZemzemAdem-c7m
@ZemzemAdem-c7m 3 күн бұрын
😢😢? ❤😂😂😂
@حجابيعزتي-ب4ه
@حجابيعزتي-ب4ه 4 күн бұрын
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን❤
@ttww9470
@ttww9470 4 күн бұрын
ከጥመት ከቢደአ አላህ ይጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን በተውሂድ በሱና አፀናን
@emutube2623
@emutube2623 2 күн бұрын
ኢናሊላሂ ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጂ አሏህ እረጂም እድሚና ጤና ይስጣችሁ ኡስታዞቻችን አላህ ከጥመት ይጠብቀን ከቢዲዓ ያረቀን ያረብ
@ZahedaNaser
@ZahedaNaser 4 күн бұрын
ወላሂ ምርጠጥ ነገር ሽር እያረጋችሁነው ምርጥ የእስላም ልጅ በደንብ ሸር እነርገው አላህ ይስጥክ አላህ ከጥመት ይጠብቀን
@chocolat423
@chocolat423 4 күн бұрын
አይናቸዉ ይጥፋ አዉዙቢላ ምን አይነት ሰዉ ነዉ።!!! ፍትፍት ጫት ገፎ ሆዳምነትን አላህ ይጠብቀን ሰዉየዉ ሩቃ ያስፈልገዋል የሚዘገንን ሰዉ ነዉ
@MominaMomina88
@MominaMomina88 4 күн бұрын
ሱብሀን አላህ❤ አላህ ይጠብቅን መዉሊድ ቢዲአ ነዉ
@MubaFinishing
@MubaFinishing 4 күн бұрын
የስሜትን ባሪያ ከመሆን አላህ ይጠብቀን
@FjjfjfjRhhdhd
@FjjfjfjRhhdhd 2 күн бұрын
የነስሃ ናሌሎችን ዑለሞቻችንን አላህ ይጠብቅልን
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 3 күн бұрын
انا لله وانا اليه راجعون لاحول ولاقوة الابالله العلي العظيم اللهم ردنا إليك رداً جميلاً اللهم نسألك حسن الخاتمة اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا
@aishaqattan4480
@aishaqattan4480 2 күн бұрын
ሱበሀን አለህ ተሺርክ አለህ ይጠብቀን 😢😢😢😢
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 4 күн бұрын
ገንፎ ሚስቱ ኣሰራለትም? ምን ኣይነት ዉርደትነዉ ለምግብ ነዉ የሚሰበሰቡት?
@رحيمهالشمري-ه8ذ
@رحيمهالشمري-ه8ذ 4 күн бұрын
ከጥመትአንጃአሏህይጠብቀንያረብ
@umhuzeyfa-i5o
@umhuzeyfa-i5o 4 күн бұрын
ጧሀ የሚባል ሰውዬ ሳየው ደሜ ይፈላል አኡዙቢላህ አላሁል ሙስተዐሰን
@HayatBurhan
@HayatBurhan 4 күн бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መገድይምራን❤❤
@KhairiyaAdam
@KhairiyaAdam 2 күн бұрын
Aminn
@samiraa6690
@samiraa6690 Күн бұрын
አሚንንን
@NeimaAsnbet
@NeimaAsnbet 21 сағат бұрын
አሚእ
@momanamossa8620
@momanamossa8620 3 күн бұрын
ሰለላሁ,አለይሂ,ወሰለም❤
@umhuzeyfa-i5o
@umhuzeyfa-i5o 4 күн бұрын
ስንት መስዋት የተከፈለለትን ዲን እኛ ተጫወትንበት ላሀውላ ወላቁውወተል ዒላቢላህ
@ሳራአህመድ
@ሳራአህመድ 2 күн бұрын
አገራችን ሰላምበሆነ መጀመሪያ😊
@MumeMume-sx5zw
@MumeMume-sx5zw 4 күн бұрын
የደእዋ ስራ በጣም መሰራት አለበት ሰዉ በቢድአ ከተጨማለቀ ቡሀላ ምን ያረጋ አሊሙ ሁሉ ይጠየቅበታል
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 2 күн бұрын
እባካችው አትበሻሸቁ ተማማሩ ስድብ የስልምና መግለጫ ሊሆን አይችልም መልካም ንግግር ቢሆን ይመረጣል ስውን ለመቀየር ቢከብድም እራስን መለወጥ ቀላል ነው ሁሉም እራሱን ይቀይር
@FjjfjfjRhhdhd
@FjjfjfjRhhdhd 2 күн бұрын
ያ አለህ አንተ ጠብቀን
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 2 күн бұрын
ጀግናኡስታዝና😢😢😢አላህይጠብቅህ
@Jeishul-Dr6tv
@Jeishul-Dr6tv 3 күн бұрын
መጀመሪያ ጅህልናችን ይልቀቀን አላዋቂዎች የሚታይባቸው ነገር ቢኖር የደጋፊነት አቋም ብቻ ነው ሱብሀነሏህ ሰዎች የእራሳቸውን ስራ ከመከታተል ይልቅ የሰውን አይብ መከታተል ዋና ተልኮዋቸው አድርገዋል።እና ታድያ በእንድህ ሁኔታ ላይ እያለን እንዴት ሀቅን ለመናገር እና ለመቀበል ብቃቱ ይኖረናል
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 3 күн бұрын
ሱበሀን አላህ ለምድነዉ ጥመትን የሚከተሉት እስልምና ጥርት ያለነዉ ምናለ በቁረአን እና በሀድስ ብንመራ አላህ ሂዳያዉን ይስጠን
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 3 күн бұрын
የኔውዲ ኡስታዝ ክክክክ ረጂም እዲሜና ጤና ኡኣህይጠብቅልን ጀግኖቻች ኑሩልኝ እቅጨ እቅጯን ሱበሀንአላህ ለሰውእልህ ተብሎ ማይክ ተይዞ ገፎ ምዲሬኤሽ ኡኡመዲረሻ ማጣት ጀዛአላሁኸይር ወንዲሜ በርታ!!!
@HdHd-i2g
@HdHd-i2g 3 күн бұрын
ጠላት ናችሁ እንጅ ነብዩን መውደድ ጭራሽ አይደለም አስቡነላህ ወኒሀመል ወኪል
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 4 күн бұрын
ሀስቡነላሁ ወኔእምልወኪል በጣምያሳዝናል እዉነትነዉ ፁፂምጋሻነዉ መዉሊድ ቢዳአነዉ
@መንሀጅተማሪነኝየአላህባራ
@መንሀጅተማሪነኝየአላህባራ 3 күн бұрын
የኛ አርበኛ ነፍ አመት ኑርልነ😢😢😢😢😢
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 3 күн бұрын
እናሊላሂ 💔💔💔💔አላህይህዲናበስ አይ ሙፍቲ ግርማ ሞገስብቻ አስተግፍረላህ ቢዲአቱልሀሰና አጀብ
@NejatReshid-nq4bk
@NejatReshid-nq4bk 3 күн бұрын
ያለህ ቀጥታኛውን 🎉ማንጋድ አንታው ምራን ጃሊሉ ::አሚን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MekiaRedi
@MekiaRedi 4 күн бұрын
ye allah ezenelen wde mesmeru yaseban
@FatumaAdesu
@FatumaAdesu 4 күн бұрын
S.a.w❤❤s.a.w❤❤s.a.w
@KamilaSani-z8k
@KamilaSani-z8k 2 күн бұрын
ሀቅ መበሻሸቅ ይቅር መመካከር እንጂ አላህ ይመልሳቸው እኛም ከመንገድ አያውጣን
@keremueshetu6894
@keremueshetu6894 3 күн бұрын
ሰው ለእውነት እና ለሃቅ እንድሁም ለቁርአን ሃድስ ተከታይ መሆን ሲገባው እንደት ለስሜቱ ተገዥ ይሆናል ። መጨፈር ለስሜት ደስ ይላል ይስባል መስገድ እና ቁጭ ብሎ መቅራት ግን ትግልን ጥረትን ይጠይቃል። የነብዩን ስም እያነሱ መጨፈር እና ሙዚቃ እየተባለ የሚዘጋጀው ኮንሰርት ላይ ያለው ልዩነት ምንድን ነው?ሰው ለእውነት እና ለሃቅ እንድሁም ለቁርአን ሃድስ ተከታይ መሆን ሲገባው እንደት ለስሜቱ ተገዥ ይሆናል ። መጨፈር ለስሜት ደስ ይላል ይስባል መስገድ እና ቁጭ ብሎ መቅራት ግን ትግልን ጥረትን ይጠይቃል። የነብዩን ስም እያነሱ መጨፈር እና ሙዚቃ እየተባለ የሚዘጋጀው ኮንሰርት ላይ ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
@Generic-im1vu
@Generic-im1vu 3 күн бұрын
መውሊድ፡ቢዷአነው የሆዷሞች ስብስብ ነው፡የጥመት ቡድኖች ደሞብዛታቸው አስተግሪ አላህ፡አላህ፡ቀጥተኘው መገድ ምራን
@aseayseuf9242
@aseayseuf9242 2 күн бұрын
አላህህዲያይሰጠን ያረብ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d Күн бұрын
ደሞኮ ወጣት ለጥቆ ላኢላሀኢለሏህ አሏህየ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብብብብብ
@EluSmart-c6c
@EluSmart-c6c 2 күн бұрын
Inalilah😢
@mercymercy7859
@mercymercy7859 2 күн бұрын
አላህ ከጥመት ይጠብቀን ያረብ
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 3 күн бұрын
ጀግና
@yohanneshailu5550
@yohanneshailu5550 22 сағат бұрын
እባካችሁ መለያየት ሳይሆን የሚያምርባችሁ አንድነታችሁ ነው። መውሊድን ማክበር ወይም አለማክበር ጉዳቱ አይታየኝም ቢከበርስ ምንድነው ጉዳቱ ? እባካችሁ መጤውን ትታችሁ የጥንቱን ከአባቶች የወረሳችሁትን እምነት ያዙ
@XamseCali-kq5ul
@XamseCali-kq5ul 3 күн бұрын
Wehabeya wlahi hizbeshetan
@SaidAbdo-vm9mc
@SaidAbdo-vm9mc 2 күн бұрын
አሜዚግ በጣምይገርማል
@fathiyafathya7587
@fathiyafathya7587 4 күн бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@Kamila-de2es
@Kamila-de2es 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 4 күн бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የሆዳም ስብስብ ትዉልድን አበላሹት በቅጠል በጭፈራ
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 4 күн бұрын
ሰብስክራይብ አርኩህ እስላማዊ ጥያቄ ልቀቅ
@halaltradingPlc
@halaltradingPlc 2 күн бұрын
ክክክክክክ ብትጣጡም ባትጣጡም የነቢዩ መውሊዲ ይከበራል ለዛውም በዲምቀት
@HayatNeja-f6r
@HayatNeja-f6r Күн бұрын
Shukrn wndm Allah ke bidaa ytbkn be suunah lay yazwtrn
@Toyebaቱዩብቻናል
@Toyebaቱዩብቻናል 3 күн бұрын
ሱበሀን አላህ ወላሂ ዉነትም ህዳም ❤❤😂😂😂
@kumelgeremew9335
@kumelgeremew9335 3 күн бұрын
እኮ አላህ ምን አለ ጺማችሁን እዳይሁዳዊያን እዳታደርጉ በጣም ተመቸኝ ምን አይነት ቀልድ ነው
@samiraa6690
@samiraa6690 Күн бұрын
አኡዙቢላህ
@ZZh-z5p
@ZZh-z5p 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-nd1rh7yr2x
@user-nd1rh7yr2x 4 күн бұрын
እዬን ሚየክል ሰውዬ ሚነገረው ጭቀ ንግግር ሲየስጠለ አኬሩት ዘመንነው ልበልእንዴ አለህ ይጠብቀን
@AbebaAbeba-m8s
@AbebaAbeba-m8s 3 күн бұрын
የውነት ተዘበራርቆባቹሀል አስተውሉ
@mohibro3963
@mohibro3963 4 күн бұрын
Tuha betam eyetesasate new le adesoche teweled le hezanoche endezi ayenete meleket ayetelalefem
@MEKASHBOGALEMEKASH
@MEKASHBOGALEMEKASH 2 күн бұрын
GIN EMAM YETEBALEW SEW TSIMUN LACTO SEW MESADEB WOLLAHI YA ADIS ABEBA YEMERKATO MUSLIMOCH BETAM DEDEB NACHUH
@FjjfjfjRhhdhd
@FjjfjfjRhhdhd 2 күн бұрын
ሙስሊሞች እስቲ ቆም ብላቹ አስቡ እኚ የነሳራ ሚዲያዎች በጠቃላይ ለአረፈም ይሁን ለኢደልፈጥር ይሄን ያህል ሽፈን አልሰጡም እናውቃለን አሁን ግን ሙስሊሙን ለሁለት ለመክፈል ሲሯሯጡ እየተመለከትናቸዉ ነው ። ለምን ይመስሏቸዋል? ??
@__-hx6gn
@__-hx6gn 3 күн бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስቴዝና
@Abdulwahidseid
@Abdulwahidseid 3 күн бұрын
አላህን ፍሩ ሁላችሁም ትክክል አይደላችሁ
@zeynebibrahim5765
@zeynebibrahim5765 3 күн бұрын
ሙፍቲህአንድንየአላህባርያይከፍራልእያሉፈትዋማንበምንሁኔታአንደሚሞትየትያውቅናስሌላውያወራልቀልቦችገለባባጭየሆነውአላህበሱመንገድያፅናንአንጂ
@MunaAdil-qw5os
@MunaAdil-qw5os 3 күн бұрын
ኣላህ ❤❤❤ዬጠብቀነ❤❤❤
@rabiadawood8963
@rabiadawood8963 4 күн бұрын
ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም እኔ ስለ መውሊድ ሀላል ሀራም አይደለም መግለፅ የፈለኩት ነገር ግን ሱረቱል ካፊሩን ለነብያችን ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ብቻ አይደለም የወረዳው የራሳችሁን ሱና ያዙ የፈለገ መውሊድ ያድርግ ያልፈለገ አያድርግ የሰው መብት አትንኩ አስተምሩ ደደ መልካም ተጣሩ የፈለገ ይመለስ ያልፈለገ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 4 күн бұрын
ሱረቱል ከፊሩን የወረደችው ለሙስሊሞች ሰይሆን ለከፊሮች ለሙሽሪኮች ነው ለነቢየችን ሙሽሪኮች አላህንና ጠኦትን ተራ በታራ እናምልክ ስሉ ነው አላህ ሱረቱል ከፊሩን የወረደው
@rabiadawood8963
@rabiadawood8963 4 күн бұрын
@@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ ነገር ግን አሁን ላለንበት ዘመን ለሙስሊሞችም መመሪያ ነው ምክንያቱም ማንኛውም ሰው የመረጠውን ሀይማኖት ይዞ መኖር ይችላል ሀቢባችን ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም ድል አድርገው መካ የገቡ ቀን እንኳን አስገድደው እንድሰልሙ አላደረጉም
@Allahwekil-i4e
@Allahwekil-i4e 4 күн бұрын
​አረ ተይ እህቴ ማስረጃ ያለቦታው አታስቀምጪ እነዚህ እኮ በእስልምና እየነገዱ ነው ሱረቱል ካፊሩን የወረደበት የራሱ አላማ አለው ።لكم دينكم ولي دين ብለን ብቻ ዝም እንበል ከተባለ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰልም ሙሽሪኮችን ለምን ተጋደሏቸው ለምን ይሄንን አንቀፅ ቀርተው ዝም አይሉም ነበር ?​ ማንም ሰው እየተነሳ በዲን ላይ የሌለን ነገር ሲጨምር ዝም ይባል እያልሽ እኮ ነው @@rabiadawood8963
@FatimaMuzu
@FatimaMuzu 2 күн бұрын
ሳህ የኔ ውድ ማክበር የፈለገ ያክብር ያልፈለገ አያክብር ስድብና ሌላውን ምን አመጣው ያአላህ ብቻ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@Allahwekil-i4e
@Allahwekil-i4e Күн бұрын
@@FatimaMuzu እንዴት !? ዲን እኮ ነው ማንም ሰው የፈለገውን ሲጨምር ዝም ተብሎ ይታይ ማለታችሁ ነው ልበል !? እንዴት በነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰላም ስም ሲጨፍሩ ዝም ይባሉ ተው ግን ከደዩስነት እራሳችሁን አርቁ !!
@MiftahHassen-m2p
@MiftahHassen-m2p 10 сағат бұрын
ወሀብይ ሙጀሲም ካፊር
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 3 күн бұрын
በየ አመቱ እነሱ እየባሰባቸው ነው የሚሄዱት
@chaltuesmael
@chaltuesmael 4 күн бұрын
Sallallahu aleyhi wasallam
@AdigoHussien
@AdigoHussien 4 күн бұрын
Mashallah, allah yichemrlh
@Naima-c5p
@Naima-c5p 4 күн бұрын
Saw
@ahmednefertiti9280
@ahmednefertiti9280 2 күн бұрын
Please muslim go together Please if same people makes muwalled they can if same they don't need make muwalled they can for that we are muslim to be together not eshow makes difference to talk Please
@MujibMahmud-oo3hi
@MujibMahmud-oo3hi 3 күн бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@medina-o7l
@medina-o7l 3 күн бұрын
አላህ ሂድያ ይስጣቸው በጣም ይገርማል
@AbdulalimOumer
@AbdulalimOumer 2 күн бұрын
Eski ante kotet fit lefit kerbeh awra. Mewlid yemiyamew bemulu sheytan new
@neimasiraj9755
@neimasiraj9755 4 күн бұрын
አስቢየላሁ ወኒኢመል ወኪል አላህ አውቆ ከመጥመምና ከማጥመም ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HayatHayat-rj8sg
@HayatHayat-rj8sg 4 күн бұрын
Mashallah teru melekt new
@Amir-le8sl
@Amir-le8sl 3 күн бұрын
ustaze ebako shatah ye erson sem tirtew yastelalefut mlek yelem erso muslim kehonu lemen yesadebalu ebakachu awken bayoch kuch belachu endeteleke sew awru sha tah gar yegel guday kalachu ke mideya zor belachu awer
@Elham_545
@Elham_545 4 күн бұрын
Alah kettegnawun menged mran allah hoye betwuhid besuna yemnstena adrgen yareb
@AboobackerAsiya-y9l
@AboobackerAsiya-y9l 7 сағат бұрын
mewldi bidianew wedim berta esachewn yewdede sunachewn enketel
@Amnetyasin
@Amnetyasin 4 күн бұрын
አላህ ይርዳን
@mohammedhussienosman303
@mohammedhussienosman303 4 күн бұрын
አንት ሙናፊቅ እስኪ ስለሚያልቁት ሙስሊሞች አውራ ጌቶችህ አሳዳሩዎችህ ስለማይፈቅዱ ነው
@amaryohannes3704
@amaryohannes3704 3 күн бұрын
በእርሶ አባል ከመቶዉ እሱን ለምን አናስተካክልም
@سميرهمحمد-ح2ه
@سميرهمحمد-ح2ه 4 күн бұрын
ያልፈለገ ያለማክበር መብትአለዉ አትጫጩብን
@KshusJzhh
@KshusJzhh Күн бұрын
መውሊድ በደረሰ ሰአት ምንድነው የሚያጫጫችሁ በቃ ካላከበራችሁ አታክብሩ ምን አገባን እናክብርበት ምድረ ኢልቢስ
@user-kg6ev4rk8q
@user-kg6ev4rk8q 3 күн бұрын
ሳህ እቶስና ክክክ መግሊድ የሆዳሞችነው
@imamMuhammadmusa
@imamMuhammadmusa 2 күн бұрын
ይህን ጣሀ የሚባል አጋሰስ ሰውየ የማላይበት የት ልህድ ፂሙን ተላጭቶ አጂዛ ሴት መስሎ ይመጣል 😂😂😂😂
@user-nj7df9gb6e
@user-nj7df9gb6e Күн бұрын
ቢዳአጋር ምን ለጠፋቸዉ አኡዙቢላህ
@abdulmalikbasha1792
@abdulmalikbasha1792 3 күн бұрын
ዛሬ፡ነገም፡ይከበራል፡።።
@Amir-le8sl
@Amir-le8sl 3 күн бұрын
ustaz manh moliden metesadeb ulachum serat yemibal ye teleke sew bahri yelachum moliden yefelege yakeber ye mayfeleg yetew ulunem ye miteyekew allha new youtuberoch tew
@XamseCali-kq5ul
@XamseCali-kq5ul 3 күн бұрын
Rbie bmeta quter wehabeya shytan yqatlalu
@AbdulalimOumer
@AbdulalimOumer 2 күн бұрын
Manim gim wehabi taot amlaki slegna slemuslimoch aymeleketewm
@abassqaddy7875
@abassqaddy7875 3 күн бұрын
as wr wb ba feterchu geta meret ena semay befetere Allah yih yesocial media sle din memar yemifeleg be group yemiyastemru alu enesu meketatel naw keza wich ustaz endih ale entna endih ale ayteqmem hata kafir kafir atbel leraseh min yizehlatal husenel khatimachin yasamrew ezih wanaw menged maweq yalebehen lailaha ilAllah mohammed resul Allah yale atrsa hulum muslim naw slezih metenqeq betam tegebi naw ...ezih ustaz ustaz wey temari temari lemchawet aydelem yih din naw feraju Ande Allah bicha miknyatum yewestachin yemiyawqew esu ena esu naw (Alimu alqaleb)slezih yih kiftet andun andun manqashesh yiqer Allahen enfra .....plz mastewal yisten....Ameeen
@YusufRedi-ck7fo
@YusufRedi-ck7fo 4 күн бұрын
እኔ ከናንተ በለውቅም የመውሊድ ደጋፊም ሆነ ተቃዋሚ ነን ባዮች ሥነምግበር መከባበር ሁሉም ራሱን ጣራላይ ሠቅሎ ወዴት እየሔድን ነው ?
@AyshahamzaMohammed
@AyshahamzaMohammed 3 күн бұрын
መማሩ ተረጋግጦ ነው ኢማም የሆነው???ወይስ
@user-lg5up8bv8x
@user-lg5up8bv8x 4 күн бұрын
ጭራሽ እነዚህስ የአንዋር መስጅዶቹ? ለበይከ ያረሱለሏህ አሉ አሏህ የህዲሁም
@Tofik-u5z
@Tofik-u5z 2 күн бұрын
ጠሀ ግን የከርከሮ ዘር ነው ልበል?
@Ruk-xt9xb
@Ruk-xt9xb 3 күн бұрын
ተከበረ እኮ
@tetr4232
@tetr4232 3 күн бұрын
ሙሀመድ ፈረጅ መቸ የተናገረው ነው የቆየ ካልሆነ ጥሩ ነው ወላሂ ሀቂቃ በስመኡስታዝ ስም ተሸፍነው ሰሞኑን የሚናገሩት በድሩ ከከከከከ ያ ደሞ አይንህ ይጥፋ በሉት አላለም ኸረ የአንተ ይጥፋ ይኸ ጠማማ
@UmAbubekr-zs5hv
@UmAbubekr-zs5hv 4 күн бұрын
አህባሽ እኮ የፍትፍት ነገር ሞታቸው ነው
@NaimaAli-ic7fn
@NaimaAli-ic7fn 4 күн бұрын
s.a w s a w
@abdulmalikbasha1792
@abdulmalikbasha1792 3 күн бұрын
ምንያገባቸዋል፡ዛሬም፡ነገም፡እናከበራለን።እረ፡ለምን፡አተከበሩም።
@HdHd-i2g
@HdHd-i2g 3 күн бұрын
በቢዳኣ መርዙ ስለተመረዙ በስሜት ተውጠው ሰክረው እየጦዞ ውዴታ መስሏቸው ውዴታና እብደት ተገልብጦባቸው እንዳበደ ውሻ ሲያክለፈልፋቸው ጤናኛን ሁላ መንከስ አማራቸው ኣንዱ አንተ ነህ የአህባሾች መንጋ ቱ
@Allahwekil-i4e
@Allahwekil-i4e Күн бұрын
የአባትህ አርስት አይደለም በእስልምና እንደፈለግክ ልትፈነጭበት እሺ ለሁሉም ገደብ ተቀምጦለታል በዲን ላይ ደግሞ አዲስ ነገር መጨመር አይቻልም !! እኔ እኮ የሚገርመኝ ነገር ማስረጃ አምጡ ስትባሉ የምትሳደቡትስ ነገር !?
@محمدحبشي-ش8غ
@محمدحبشي-ش8غ 3 күн бұрын
አጀቡ
@alimahbub3418
@alimahbub3418 4 күн бұрын
Awo wahabiya aynachuh yetfa
@hermanos7255
@hermanos7255 4 күн бұрын
ሰው የሚሳደበው የሚናገረው ሲያጣ ነው ከመሳደብ በእርጋታ ማስረዳት የሀይማኖተኛ ሰው አካሄድ ነው!!!!
@Allahwekil-i4e
@Allahwekil-i4e 4 күн бұрын
ከስድብ ውጪ ምን ማስረጃ አላቸው ብለሽ ነው ይህ ነው ማስረጃቸው ።​@@hermanos7255
@mohibro3963
@mohibro3963 4 күн бұрын
Alaahen fera belute ke anewar mesjed abarurute endezi ayenete sew le tewelede ayasefelegem
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 31 МЛН
መንዙማ እና መውሊድ
39:05
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 5 М.
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
ለዛ
Рет қаралды 44 М.