No video

ስለ ኦሌ ቅባቶች ለጥያቄያችሁ መልስ/

  Рет қаралды 43,951

Melat Demessie

Melat Demessie

3 жыл бұрын

ለሁሉም የቆዳ አይነት ተስማሚ የሆኑ ለፊታችን እና አይናችን ዙሪይ መቀባት የምንችላቸው ሞይስቸራይዚንግ ጄል ክሪሞች
moisturizing gel creams for oily skin , acne prone skin and dry skin
1.Neutrogena hydroboost extra dry gel cream amzn.to/39BFj83
2.Neutrogena overnight hydration cream bit.ly/3nv9Cmu
3.Aveeno calm & restore oat gel moisturizer bit.ly/37GLRSB
4.Round labs mugwort calming cream bit.ly/3m6olnn
5.Dermatology gel moisturizer amzn.to/3ukJLjD
6.Cosrx green tea gel cream amzn.to/3duNiVU
የሬትኖል ቫይታሚን ኤ አጠቃቀም ቪድዮ
HOW TO USE VITAMIN A RETINOL • ለፊታችን ጥራት ቫይታሚን ኤ ( መስ...

Пікірлер: 138
@genet7340
@genet7340 3 жыл бұрын
ስለ ሁልጊዜ ጠቃሚ መረጃዎችሽ ከልብ አመሰግናለሁ ። ግን ሌሎች ብዙ የኦሎይ የፊት ቅባቶች ስላሉ part 2 ቪዲዬ እጠብቃለሁ። ተባረኪ
@mimim836
@mimim836 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ድሮ ኡሌይ ጥሩ ነበር አሁን ግን ለነጮች tan እንዲያድርጋቸው የሚጨማምሩት ግባት እኛን ይጠቁርንና ልዩ ቀለም grey ያደርገናል በጣም ችግር ነው ለኛ ቆዳ ቅባት ማግኘቱ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ...እኔ 20 አመት ይሆነኛል ከጀመርኩ እድሜ ትንሸ ያደርጋል ..በጣም ከመጠን በላይ ምርጥ ነው ....የምጠቀመው olay age defying face wase + firming night moisturizer እና anti ageing...wooooow ያለሱ የምኖር አይመሰለኝም በጣም በፈቅር ነው የምወደው OIAY ❤👈
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 3 жыл бұрын
ማሬ በኦላይል ብገዛ ችግር የለውም
@selamselamselamselam3346
@selamselamselamselam3346 3 жыл бұрын
Ebakishin kechalish yemtitekemiw eqawun photo ansitesh lakilign hodiye
@selamselamselamselam3346
@selamselamselamselam3346 3 жыл бұрын
Ket new yemtigeziw
@hanafenta5809
@hanafenta5809 Жыл бұрын
እስቲ በፎቶ ብትልኪልኝ
@meronzerihun7512
@meronzerihun7512 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ፊቴ በሳሙና ምክንያት ሻክሯል እባክሽ መፍትሄ ካለሽ እና ለኛ ለጥቁሮች አሪፍ ሰንስክሪን ምንድነው እባክሽን እርጅኝ
@sofiyaolpidris7335
@sofiyaolpidris7335 3 жыл бұрын
መረጃወችሽ ጠቃሚ ናቸው አመሰግናለሁ በቀጣይ የጸጉር ቫይታሚኖች መረጃ ብትሰጭን
@sebleworktefers2958
@sebleworktefers2958 3 жыл бұрын
Unbelievable one of intelligent women. With good understanding and full of knowledge. Well done 👏 keep yup 💯💯💯💯💯💯
@user-ce9pj7np7q
@user-ce9pj7np7q 3 жыл бұрын
ሜሉ,ሰላም,ነሽ, ጠቃሚ,መረጃ,ስለምትሰጭን,,እናመሠግናለን🌹🌹🌹🌹🌹
@mhretassefa4011
@mhretassefa4011 3 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሜላትየ ለጤናችን እና ለቆዳችን የሚጠቅሙን የሚዋጡ ቪታሚኖች ብትነግሪን ደስ ይለናል ከቻልሽ ❤️
@azebkidane7915
@azebkidane7915 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ሜሉዬ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
የሚዋጡ ቫይታሚኖችን ከመውሰድ ይልቅ ጥራት ያላቸው ምግቦችን መመገብ ነው በጣም የሚመከረው በተለይ ፕሮቲን ያላቸው ምግቦች አትክልት ፍራፍሬ ...... አብዛኞቹ የሚዋጡ ቫይታሚኖች ብዙ ችግር አለባቸው ጥቂት በሀኪሞች የተመረጡ ቫይታሚኖች ይኖራሉ በእነሱ ላይ ብቻ ቪድዮ እሰራለሁ
@et1206
@et1206 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትልቁ ጥያቄ ነበር ፒንኩን ሞስጀራይዙን ዩቱብ ላይ አይቼ ጀምሬው ነለር ፌቴን በጣም አብለጨለጨው እየቆየ ማድያቴንም ፊቴንም አጠቆረው ግራ ሲገባኝ ተውኩት ያሳየችንን ልጅ ጠይቄያት ነበር መልስ አላገኘሁም እሷም እሱን ማሳየት አቁማ ሌላ ስታሳይ ፈራሁ
@user-jy8yh6pp3t
@user-jy8yh6pp3t 3 жыл бұрын
ሜሊ በጣም አመሰግናለው ስለጠቃሚ መረጃው
@user-uy3gp3gp9n
@user-uy3gp3gp9n 3 жыл бұрын
Thank you so much. አንድ ጥያቄ ነበረኝ መልካም ፋቃድሸ ከሆነ Hairfinity Botanical Hair Oil ስለዚህ የፀጉር ቅባት መረጃ ብሰጭኝ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል .
@meseretgazahign8376
@meseretgazahign8376 3 жыл бұрын
Thanks. Ishi min ayineti cream newu tadya lenya Africa wayan yemhonewu isti tekumni ehite.inameginaleni.
@elenig2297
@elenig2297 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ መልካም ካንቺ በጣም በብዙ እየተጠቀምኩ ነው ተባረኪ
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 3 жыл бұрын
ጎበዝ እዉቀትና ትንተና ያለዉ ቪዲዮ ነዉ በርቺ ሌሎች ቪዲሀዩሽን አይቼ subscribe አረግሻለሁ
@honeymoges8686
@honeymoges8686 3 жыл бұрын
ሁሉም ጥሩ አይደሉም አልሽን ታድያ የትኛውን እንጠቀም ? ለኛ ቆዳ የሚስማማ የፊት ቅባት ብትሰሪልን ደስ ይለኛል! ስለመረጃው ግን በጣም አመሰግንሻለሁ!
@terefechtubie265
@terefechtubie265 4 ай бұрын
ለሁሉም ሰው የምስማማ Cetaphil moisturizing lotion ብቻ ነው ለእህቶች ፍት የምስማማው፣ ብዙ ቻይናሎችን ተከታተልኩ ግን ምንም ልስማማኝ አልቻለም ፓርማስ ጠይቄ ነው የነገሩኝ እንደት እንደጠቀመኝ ሞክሩ
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
ስላም እህቴ ዛሬ የመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁሽ Thank you for sharing and appreciate it I did subscribe and like
@debebeabeba3088
@debebeabeba3088 2 жыл бұрын
Olay Natural White Beauty Box: Face Wash 100 g + Day Cream SPF 24 50 g + Night Cream 50 g silenezi product bitngregn
@mekdestsegaye1735
@mekdestsegaye1735 3 жыл бұрын
እህቴ ተባረኪ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልሽን አመሰግናለው፡፡ የኔ ፊት ፀሐይ ሲነካው ማድያቴ ይወጣል በተለይ በጋ ላይ በጣም ነው የምቸገረው ፊቴ ወዛም ነው ምን አይነት ሰንስክሪን መጠቀም እንዳለብኝ ብትነግሪኝ
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሜላት እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን ስለዚህ አንጠቀም ነው ወይስ እንዴት ይሻላል
@mitselal
@mitselal 3 жыл бұрын
ሚሊ በጣም ኣመሰግናለው ብዙ ስለምታስተምሪን
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
LOREAL ሚባለውስ እንዴት ነው አሁን እሱን መጠቀም ጀምሬያለሁ እስቲ ምክርሽን ለግሺኝ😍😍😍😍
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
በ L’Oréal እሰራለሁ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 እሺ በጣም ነው የማመሰግነው
@melkamlove2830
@melkamlove2830 3 жыл бұрын
Melateye am here in US👈 But i. learned a lot from you hun💞🔥 Berchi u Are wonderful especially for our community tnx💞💞💞
@momlove2688
@momlove2688 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው ሜሉየ ጥያቄን ስለመለስሺልኝ ልገዛ እያሰብኩኝ ነበር ተውኩት ግን ምን ልጠቀም ለፊቴ ኡፍፍ ፋውንደሽን መጠቀም አልፈልግም ግን ፊቴ በጣም ደማቅ የተፈጥሮ የሚመስል ጠቋቁር ነጠብጣቦች መልቶሏል በአጠቃላይ ፊቴ ምንም ጥራት የውም ያለ ፋውንደሽን አልወጣም ። በቤት ውስጥ ብዙ ነገር መኮርኩኝ ምንም ለውጥ የለውም። ምን ልጠቀም
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ፊት ላይ ጥቋቁር የሚወጣው በፀሀይ ምክንያት ነው በመስታውት የሚገባ ፀሀይ ሳይቀር ( መኪና ውስጥ ) ጥቋቁር ያወጣል ማድረግ ያለብሽ ቀስ በቀስ ሬትኖል ቅባት ፊትሽን አለማምጂው በሳምንት 1 ከዛ 2 እያልሽ በመጨረሻ በደንብ ሲለምድ በየቀኑ መቀባት አጠቃቀሙ እና አይነታቸውን ስለ ቫይታሚን ኤ የሰራሁትን እይው ነገር ግን ሚኒራል ሰንስክሪን ( ዚንክ ያለው) መጠቀም የግድ ነው ከፀሀይ መከላከያው በላይ ፋውንዴሽን መጠቀም ትችያለሽ
@momlove2688
@momlove2688 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 የኔ ዉብ አመሰግናለዉ ግን አገራችን ውስጥ አለ?እናም ሊንኩን አጣሁት እዚ ብታስቀምጭልኝ ከይቅርታጋ
@helenlijalem7995
@helenlijalem7995 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እስኪ ስለሎርያል ክሬሞች ለኛ ቆዳ ያለውን አስተዋፆ
@seidisalih1794
@seidisalih1794 3 жыл бұрын
Thank you for sharing pls tell me about clinique(clinic)
@MelkeUssen
@MelkeUssen 3 ай бұрын
እባክሽን በምንላግኝሽ እኔ ፊቴ ተበላሽቶብኛል እራሴን እስክምጥላት ድርሽለሁ
@bezanshsolomon8269
@bezanshsolomon8269 3 жыл бұрын
Hairfinity nourishing Botanical oil የት አገኛለው እባክሽ ጠቁሚኝ አ.አ ስለመልካምነትሽ ተባረኪ ምክርሽ በጣም ነው ደስ የሚለው
@ruthevana72
@ruthevana72 3 жыл бұрын
Melu seletekami merjawocheshe tnx👍👍👍 betedegsgami teykeshe neber plz melshelgne tsgureshen endet ena bemin frzeee endemtadergew betasawekene 😍😍
@hananyousif2053
@hananyousif2053 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍእኔ ፊቴበጣምነው የተበላሸው የትኛውን እደምጠቀም ግራገብቶኛል
@user-oq6cj9ph6q
@user-oq6cj9ph6q 2 ай бұрын
እኔእጠቀመውነበርለብጉርያጠፋልግንበጣምያጠቁራል
@bezaworku8378
@bezaworku8378 Жыл бұрын
can i use cerave resurfacing retinol serum and cerave acne control cleanser together?
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 3 жыл бұрын
Meluye feker eko nesh thanks i agree with your idea ene tetekemew awekalew teru adelem.
@suzanak2355
@suzanak2355 3 жыл бұрын
Selam Selam edet nesh melat felgesh neber besra guday new laggnsh afelgalehu kefelgshi yene adreres lstesh wey demo edet lagegnash 🙏
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 3 жыл бұрын
አቺ ለፊትሽ ምድነው የምትጠቀሚው
@fikirmekonnen834
@fikirmekonnen834 3 жыл бұрын
Selam...esti arif yemibalu moisturizer negerin ekaw telek yemil wagawm temetatagn
@adonaygetaneh1703
@adonaygetaneh1703 2 жыл бұрын
እህቴ ስለ ኑር እና ስለ ፋይዛ ስሪልን ጉዳት አለው ብንጠቀመው
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 3 жыл бұрын
Aynachin zuriya ena fitachnin batklay linkbaew yemnchlew cream safilign konjo❤
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አንድ ነገር ልጠይቅሽ በቅርብ ጊዜ ፊቴ ላይ ማዲያት እየጀማመረኝ ነው ምን እንድቀባ ትመክሪኛለሽ እባክሽ እህቴ መልሺልኝ ።
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 3 жыл бұрын
Enamesegenalen madeyat lecheresew fet moyesterayeze betetekumeg dese yelegal
@mulugebreslassie7002
@mulugebreslassie7002 3 жыл бұрын
Hi what did you sageuset for old age people
@user-og1ph8kx9w
@user-og1ph8kx9w 3 жыл бұрын
ለምን ለኛ የሚሆን አትነግሪንም ጥሩ ስራ ነው እህት
@sebleworktefers2958
@sebleworktefers2958 3 жыл бұрын
I have a big question? All over my face I Am suffering rocia . No one can help me I have seen my doctor lots of time they could’ help me
@bereketbissa3113
@bereketbissa3113 3 жыл бұрын
Wow betam adenkishalehu dear friend bless you ye tibeb amlake tibeb yichemirilish
@amsalegizaw8829
@amsalegizaw8829 3 жыл бұрын
Olayn began new yewdew branch bete bell magengt echlalew?kehone ebakish tebabering amseginalhu
@mayaliya4096
@mayaliya4096 3 жыл бұрын
Betam new mamesegenw lemokerhu eyalku neber. Kechalshe Tsehaynm yemikelakel yeken crame negerigne konjo
@lazarus7717
@lazarus7717 Жыл бұрын
Yes
@huriamahmud3619
@huriamahmud3619 3 жыл бұрын
thankyou I really appreciate you.So what cream should we use for dry skin
@tigestalemu4396
@tigestalemu4396 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን ሜለትየ ፋቅር በጣምናፈቀሽኛል ስላም ነው እናመስገነለን እማ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗😍😍😍😍😍😍
@yetilema9762
@yetilema9762 3 жыл бұрын
Aree yene saguri adigm biztu bichaa new eyi cemr mihedew min largew wde
@selamselamselamselam3346
@selamselamselamselam3346 3 жыл бұрын
Melye ebakishen fiten mesimer mesimer alew. Abiso gunche lay ye erijina mesimer neger eyewetabign new ena mn litekem
@hanna9502
@hanna9502 2 жыл бұрын
ስለ CERAVE CREAM VEDIO ብሰሪልኝ
@aidadelteil691
@aidadelteil691 3 жыл бұрын
Gobeze egeza beyer .yebarkese
@mesitube4700
@mesitube4700 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ውድ የሀገሬ ልጆ በቅንነት በኢትዮጵዊነት እስኪ ጎራ በሉ ወደ ቤቴ
@martasolomon5302
@martasolomon5302 3 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ስለመትሰጭንመረጃ አመሰግናለሁ🙏 የምጠቀመው ሰን እስክሪን የ La Roche-Posay ምርት ነው Anti oxydant ካለው ጥሩ አይደለም ስትይ ስለሰማሁሽ ግራ ገብቶኝ ነው🤔 ከቻልሽ መልሽልኝ ፀሀይ ስለመጣ በዛ አድርጌ ነው የገዛሁት2 🌝
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
አብዛኞቹ የቆዳ መጠበቂያ ቅባቶች በነጮች ቆዳ ተፈጥሮ መሰረት ነው የሚመረቱት እና anti oxidant ለቆዳችን ብዙ ጥቅም አለው ችግሩ ለኛ ለጥቁሮች ከፀሀይ ጋር ሲገናኝ ላይስማማን ይችላል ነጮች አሁን ቫይታሚን ሲ ያው anti oxidant ነው ግን ጠዋት ከ sunscreen በፊት ይቀቡታል ምንም አይሆኑም እኛ ግን ማታ ብቻ ነው መቀባት የምንችለው La Roche Posay sunscreen ሚኒራሉን ነው የምትቀቢው?
@martasolomon5302
@martasolomon5302 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 መልስ ስለሸጠሽኝ አመሰግናለሁ 🙏👉❤👈የገዛሁት Anthelios Ultra Light Fluid SPF 50 የሚል ነው ቀላ ስለምል ጥቆቁር ነገር ስላለበብኝ ፈርቼ ነው 🥰
@abrahamwendmagegen5472
@abrahamwendmagegen5472 2 жыл бұрын
OLAy yet agengaleq ethiopia negn fite tebelashe weine dihinete eree sponser argign benatish
@selakeamlak9984
@selakeamlak9984 3 жыл бұрын
Meliye men aynet sun screen letekem benatesi melesileni madiyat aleni ena atebalewom
@senayittibebe4820
@senayittibebe4820 2 жыл бұрын
yene wud ken mkebaw sunscreen lederk fet yemihon ngerign
@fenetbedilu1474
@fenetbedilu1474 3 жыл бұрын
Thank you yene wud combination skin Alegn ena le fit ena le ayin zuriya min ligza ketetekemshew tsafilign please melkam ken
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
የአይን ስር ቅባቶች ባለፈው ሳምንት የሰራሁትን እይው 1. Avene eye cream ( retinol) 2. Neutrogena eye cream ( retinol) ከሁለት አንዱን ተጠቀሚ fragrance free የሚል መሆን አለበት
@user-bq1nt9yv4v
@user-bq1nt9yv4v 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 አይ ሜሉ ሲገኝ አይደል በቃ እናንተ ተቀቡ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
ለደረቅ ቆዳ እና Sensitive skin ( SHlSEIDO ) day crane with Sp 23 Sunscreen do you think is good or what is your suggestion Please?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
SPF 23 is not enough , So don’t use it . Go for fragrance free mineral sunscreen ( with zinc oxide) SPF 50 and above
@hs-care
@hs-care Жыл бұрын
አረ ሜላት የት ጠፍሽብን
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 3 жыл бұрын
Thank you so much my dear
@biruktaytmekonen9055
@biruktaytmekonen9055 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ፊት ወዛም ነው ብጉርም ይወጣብኛል የቱን ልጠቀም
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ለወዛም እና ብጉር ላለው ፊት የሰራሁት አለ እይው ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ የመታጠቢያ አይነቶች የማታ ቅባቶች ሎሽኖች ዝርዝር ታገኛለሽ
@almazhaile3480
@almazhaile3480 3 жыл бұрын
ሜላትየ በጣም አመሰግናለሁ 👌👌😍😍
@mutarbadeta4122
@mutarbadeta4122 3 жыл бұрын
tebarki
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Thank you!
@user-ce9pj7np7q
@user-ce9pj7np7q 3 жыл бұрын
ሜሉ,የቀን,ከሠን,እስክሪን,በፊት,የምቀባው,ክሬም,መልሽልኝ,አመሠግናለው
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Aveeno ተቀቢ በጣም ቆንጆ ነው
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 3 жыл бұрын
ጸጉርሽ በጣምያምራል
@Calebwoo981
@Calebwoo981 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@Alem2022
@Alem2022 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዉዴ እስኪ ወደቻናሌም ጓራ በሉ😍😍
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 3 жыл бұрын
Meliye betam amsgnalew❤
@mentigabu5212
@mentigabu5212 3 жыл бұрын
ሀይ ሜላት ቫይታሚን (vitamin E) የሚል ፅሁፍ ያለው ክሬም በየፋርማሲው ወይም በየኮስሞቲክስ ቤትቱ የሚሸጥ አለ አየነቱ ጥሩ ነው ወይ ለፊት?
@mimim836
@mimim836 3 жыл бұрын
Vitamin C የሚለው ከፀሐይ ጋር ያጠቁራል ተጠንቀቁ
@haymanotteshome7308
@haymanotteshome7308 3 жыл бұрын
Enen olay ymgmreyawe btame nber ytsemamagne gne hune fetine chefe aregotali
@eyerumoges7860
@eyerumoges7860 3 жыл бұрын
Thank you👍
@teninetfikadu5593
@teninetfikadu5593 3 жыл бұрын
meliye selam nesh yene wud miss you gen inem iyetetekemku betam beger aschegeregn ina men idemetekem teru cream betenegerign ifelegalew fete wozam ina begur iywotagnale gen shita yalewu neger setekem yiwotale
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ሽታ ያለው ነገር ለፊት በጣም መጥፎ ነው ብጉር ለሚያስቸግራቸው እና ለወዛም ፊት ቪዲዮ አለኝ እይው ሌላም ቪዲዮ አለኝ ስለ ብጉር የሰራሁት ምግባችንን በማስተካከል ብጉር እንዴት ማጥፋት እንደሚቻል
@mulualemberhanetensay1960
@mulualemberhanetensay1960 3 жыл бұрын
Thank you
@aidabelay4749
@aidabelay4749 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@helenfutsum2413
@helenfutsum2413 3 жыл бұрын
Hi sister 'ANTI WRINKLE 's endeyt newu
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 3 жыл бұрын
ማታ መቀባት ያለብን ንገሪን ፈጣሪ ይባርክሽ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
የማታ ቅባቶች ቫይታሚን ኤ እና ቫይታሚን ሲ በሁለት የተለያዩ ቪዲዮዎች ሰርቻለሁ እይው ማታ ላይ ሬትኖል ( ቫይታሚን ኤ) ቫይታሚን ሲ ከሁለት አንዱን መርጠን መጠቀም እንችላለን
@ermiaseaberham8022
@ermiaseaberham8022 3 жыл бұрын
Hi mealtyia ebaksh tell me am waiting u cerave night cream and cerave vitamin c
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Cerave vitamin C is a good one , you can use it at night time after you wash your face apply fragrance free moisturizer and then apply Cerave vitamin C . Don’t use it during day time . But the Cerave night cream , is it the moisturizer or retinol ? Which one is your question
@ermiaseaberham8022
@ermiaseaberham8022 3 жыл бұрын
Yina konjo tabarki betam malkam sew nash amsgnalhue
@Escapaholic-ql4cf
@Escapaholic-ql4cf Ай бұрын
Why cerave vitamin c we don't use day time ? you said night time why
@wintahagos9822
@wintahagos9822 2 жыл бұрын
አይን ስር መቀባት ያለብን የትኛው መጠቀም አለብኝ
@genetsheferaw4098
@genetsheferaw4098 2 жыл бұрын
Thank you 💕🙏♥️
@fakihatbade14
@fakihatbade14 3 жыл бұрын
Evitamineskincarecream
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 3 жыл бұрын
ለደሰቅ ፊት የሚሆን ክሬም ንገሪን
@yordajosue6855
@yordajosue6855 3 жыл бұрын
Enamesegenalene ehetahene
@ssababeyen6201
@ssababeyen6201 3 жыл бұрын
thank you
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@bereketbissa3113
@bereketbissa3113 3 жыл бұрын
Gin ke yikirta gar yeteyekushin tiyaken alimeleshilignim Neutrogena touch 100+ sunscreen link new ye teyekush be lakishihu link wisti lela aynet sunscreen new esu yelem ameseginshalehu sile hulu neger
@raeyyohannes4735
@raeyyohannes4735 3 жыл бұрын
amesigenalew Meli sileseteshin timeret
@hirutabe
@hirutabe 3 жыл бұрын
ምሁር እኮ ነሽ ግን በውስጥ አትገኚም በነገራችን ላይ አንቺ የምተጠቀሚውን Aveeno ልገዛ ነው አንቺን ተማምኜ አይኔን እንደማያቃጥለኝ ተስፋ አደርጋለው ከእንግዲ cerave የደረሰበት አልደርስም አይን በጣም ነው ሚያቃጥለው day creammu
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Aveeno በእርግጠኝነት አያቃጥልም ግዢው አይንሽ ዙሪያም መቀባት ትችያለሽ መጠንቀቅ ያለብሽ fragrance free መሆን አለበት አሜሪካን ሀገር ከሆነ ያለሽው ደረሰኝ ካለሽ እና የገዛሽው ቅባት ካልተስማማሽ ቶሎ መመለስ ትችያለሽ
@hirutabe
@hirutabe 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 ዱባይ ነው ምኖረው iHerb online ነው የገዛሁት ደሞ እኮ ውድ ነው መመለሱን እንኳን ተይው ባይሆን ደግሜ አልገዛውም አንቺ የምትጠቀሚው Aveeno እሱን ገዛለው በዛ ላው እርካሽ ነው ሜልዬ በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🏽❤️
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@hirutabe የአሜሪካን ሀገሩ መሆኑን እርግጠኛ ሁኚ በእንግሊዘኛ ብቻ ነው የተፃፈው በአሁን ሰአት በጣም ብዙ የታወቁ ብራንዶች UAE እየተሰሩ ነው ስለዚህ ኦሪጅናል አይደሉም
@misrakzewdie5978
@misrakzewdie5978 3 жыл бұрын
Thank you 💘
@haymanotteshome7308
@haymanotteshome7308 3 жыл бұрын
Yne konego btame enamsgenaln
@bettyshooqueen4400
@bettyshooqueen4400 3 жыл бұрын
Ena mn entekem
@martawubayehu5614
@martawubayehu5614 3 жыл бұрын
እኔ ያለኝ ሽታ የሌለው ነዉ አንቲ ኤጅ አይልም
@ksanethabte
@ksanethabte 3 жыл бұрын
Thank you for sharing ከኔ ጋርም ብቕቤይ ❤❤❤
@mekiamohammed362
@mekiamohammed362 3 жыл бұрын
Thank ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@sofiyamohammed2801
@sofiyamohammed2801 3 жыл бұрын
I'm.
@user-pj5xs9wr2h
@user-pj5xs9wr2h 3 жыл бұрын
ሰላም👍
@user-pj5xs9wr2h
@user-pj5xs9wr2h 3 жыл бұрын
ደምረኝአዲስነኝ
@yanetfekede7141
@yanetfekede7141 2 жыл бұрын
ለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ !!! እርጅናል ምርቱን አ.አ ውስጥ የት አገኘለሁ? እህቴ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
ድባይ ዋጋው አሰከ 85 ..90 ድርሀም ነው ....
@selamselamselamselam3346
@selamselamselamselam3346 3 жыл бұрын
Ebakishin yemtitekemiw ayinet kechalish photo lakilign hodiye
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@hewanderbew800
@hewanderbew800 3 жыл бұрын
🌸😍🌸❤️
Women's Secrets to Looking Half Their Age
9:51
DoctorOz
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 181 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 40 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 18 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН