🔴 ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ለመንግስት ይድረስ የተባለ መልዕክት እና የጳጳሳቱ ዝምታ የወጣቱ ቆራጥነት

  Рет қаралды 12,655

NaKi React

NaKi React

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@Bsh-gt7oc
@Bsh-gt7oc Ай бұрын
አምላኬ ያንተ ፍቃድ ሆኖ ሁሉንም ብራ እንዲጠፋ ፈቃድ ይሁንልን አጥፋለን አሁንም ወጣት ይወጣ ከመጠጥ ቤቱ ልቦና ስጣቸው
@LeuolBelachew
@LeuolBelachew Ай бұрын
የሚጠጣው ማነው እኛው አይደለንም ለምን እንጠጣለን ሆዳሞች እኛው ኃይማኖታችንን የምናስነቅፍ እኛው እስኪ እንወስን እንውጣ ምን ይቀርብናል ለራሳችን እንሁን
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
🙏
@Mekdiayalew
@Mekdiayalew Ай бұрын
እባካችሁ መጠጡን እናቁም እኔ እንኳን አልጠጣም እባካችሁ ጠጭወቾ ልለምናቾሁ
@sewalematalay6056
@sewalematalay6056 Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥ ቤቱ ለንስሐ ትሁን ቀሪዋ ህይወቱ
@bitsatseifu668
@bitsatseifu668 Ай бұрын
በአስቸኳይ ይነሣ የቅዱሡን ክብር ይከር አለዛ ይመጣብሀል ነግሬሐለሁ ሗላ !!!
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ ዎንድማቺን ኃይል ሚካኤል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር መስገን ❤️❤️❤️❤️
@MuluAba-g3o
@MuluAba-g3o Ай бұрын
አሜን ወድሜ 🎉🎉🎉🎉
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ አስበን🙏😭
@baru4079
@baru4079 Ай бұрын
ይንሳ ውጣቱ ከ የ መጠጥ 🙏ቤት 😢😢😢
@MahletMulat-h6h
@MahletMulat-h6h Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ያጥፋህ መናፍቅ
@Mekdiayalew
@Mekdiayalew Ай бұрын
ወንድሜ ከጴንጤ የሚሰጠውን መግለጫ ባታቀርብ ጥሩነበር ከነሱ ምንም ነገር አንጠብቅም
@MihretZem-wx7uw
@MihretZem-wx7uw Ай бұрын
ትክክል።ለመናፍቃን ቦታና እውቅና አትስጥ።
@AbirshiWedu
@AbirshiWedu Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከመጠጥ ቤቱ አምላክ ሆይ ልቦና ሰጠን
@Zenash-g3w
@Zenash-g3w Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥ ቤቱ
@tadelenegash9128
@tadelenegash9128 Ай бұрын
ኧረ ባካችህ ይነሳ ቅድሱ ከጠርሙሱ እያላችው ከማውካካት ጠጪነትህን አቁም በጳጳሳቱ በመንግስት ማሳበብህን አቁም ምክንያቱም መጀመሪያውኑ ጳጳሶቻችንመ ሆኑ ሆኑ መንግስት ጠጡ አላሉን መጣታችንም እናቁም ሰበብ አናብዛ
@elfneshshewangizawelfneshs4973
@elfneshshewangizawelfneshs4973 Ай бұрын
gin benafkan tenafnew emyihon mizebarkut Egzihaber mastewalun yisitachu yenate diram aylkim ye sematu kidus gyorgiz berketu redet yiderbin❤❤❤
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 Ай бұрын
ወጣቱ መነሳት አለበት ከጠርሙሱ ላይ መነሳት አለበት እኔ አቁሚያለው ።❤❤❤❤
@ጎልራያኩኩፉቶ
@ጎልራያኩኩፉቶ Ай бұрын
የኛ ሉጆች ለምን ትጠጠላቹ
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
Iko
@Sara-gu5nd
@Sara-gu5nd Ай бұрын
Yinase
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 Ай бұрын
በመጀመሪያ እኛ መጠጥ ማቆም አለብን ከዛ እዚአብሔር ይረዳናል እባካችሁ ወገኖቼ ንስሀ እንግባ
@FiqrAwke
@FiqrAwke Ай бұрын
ይንሳ ወጣቱ ከመጠጥ ቤቱ
@mesi-fh7bi
@mesi-fh7bi Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጡ ቤት ለንስአ ይሁን ቀሪ ዘመኑ ዘመኑ የንስሐ ይሁን
@GirmaKassaye-zg8fq
@GirmaKassaye-zg8fq Ай бұрын
ለሃይማኖታችን መቆርቆራችን ተገቢ ነው፡፡ ነገር ግን የምናደርጋቸው እርምጃዎች በስሜታዊነት አይሁን፡፡ ቢራውን ገዝቶ ጣርሙስ መስበር ጉዳትና ኪሳራ ለድርጅቱ ሳይሆን ለራሳችን ስለሆነ የድጅቱ ምርት የሆነውን ቢራ ላለመጠጣት እንወስን፤ ሁላችንም አንድ እንሁን፤ በቃ አንጠጣም!!! በውሳኔያችን እስከ መጨረሻ ፀንተን እንቁም፤ በዚህ መሰረት ድርጅቱን ለማስገደድ እንችላልን፡፡ ብቻ እኛ በወሳኔያችን እንፅና፡፡ አራት ነጥብ!!!
@SofyaAbebe
@SofyaAbebe Ай бұрын
ጳጳሶቹ ዝምታች ሰለሚጠጡት ነው ሰለዚህ እኛም የቤተክርስቲያን ልጆች እንዋጋለን ከፋብሪካው ጋር
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Ай бұрын
የቢጂአይ ምርትን ላለመጠቀም ከአሁኑ እንጀምር የነቃነው አሁን ስለሆነቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራን እያንዳንዳችን ላለመጠጣት ላለመጠጣት መወሰን አለብን ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ሣያሰፈልግ ባለመጠጣት ምርቱን ከሥራ ውጭ ማድረግ ይቻላል ።
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f Ай бұрын
ይነሳልን
@فاطمهسالم-ش3ك
@فاطمهسالم-ش3ك Ай бұрын
ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥ ቤቱ
@EfrataSimegn
@EfrataSimegn Ай бұрын
Yiweta wetatu ke metet betu 😢😢😢😢
@BireAmele
@BireAmele Ай бұрын
የአንድ ወቅት ጩኃት ምንም አያመጣም ።ኦርቶዶክሳውያን በመጽሐፍ ቅድስ ላይ ትኩረት እናድርግ ።በከንቱ ዘመናችን አይለፍ በእውቀት እና በእውነት እግዚአብሔርን እንከተል ።በሆያሆዬና በአጉል ድንፋታ የእግዚአብሔር መንግስት አይሰበክም ።
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs Ай бұрын
ወረቀቱን ማንሳትብቻ አይደለም ወድምቼ እናተም ተነሱ ከመጠጡ
@Tsigereda-l4o
@Tsigereda-l4o Ай бұрын
እርሀይማኖቱንእምፀኛአታድርጉትውክርስትናመጠጥጠጣይላልንእትጠጡእትቃሙባለማተቦቹሀይማኖተኛማለትጠርሙስመስበርሳይሆንምታቅብበየቡናቤቱአለምገኘትክርስትናይሄነው
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
ዮናታ ተብዬዉ ፓስተር እስከመቼነዉ ድራማ የሚሰራብን እሱን የሚያስቆም ህግ የለም
@awet5949
@awet5949 Ай бұрын
ይንሳ ውጣቱ ከየ መጠጥ ቤት 😢😢😢😢😢
@TrualemAdiss
@TrualemAdiss Ай бұрын
እዉነትአርጉትተግብሩትአስነሱትከጠርሙሱ
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
መንፈሳዊነት ልቦለድ ሲሆን ፣እንዲህ ያጋልጣል።በጢምና በጥምጣም ማስፈራራት ለካህን አሮንም አልሆነም።the only truth shall set you free,
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 Ай бұрын
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ጋር በተያያዘ አባቶችን ወጥመድ ውስጥ አታስገቡ። መጠጣቱን እናቁም! በቃ።
@LeuolBelachew
@LeuolBelachew Ай бұрын
ስደቢን በራሳችን ስለሆን በዚህ አልቃወምሽም ነገር ግን በጣም አፍሽን ከፈትሽ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል
@SenaitHailu-t1e
@SenaitHailu-t1e Ай бұрын
Ynesa wetatuw ke metet betuw
@ethiopiatube7790
@ethiopiatube7790 Ай бұрын
yinesa wetatu keyemetet betu
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga Ай бұрын
ተክላይማኖት በሉት ከእንግዲ
@YibeltalMuluager-m1y
@YibeltalMuluager-m1y Ай бұрын
Tiyakiw endetiyakie hono Mejemeria metethin akumu
@Lenegrwe5659
@Lenegrwe5659 Ай бұрын
ጐበዝ ይህለማሪገቢያ ነዉ ወይ ም ለሥልጣን ማቆያ ነዉ።
@halasaade8338
@halasaade8338 Ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MGbyac
@MGbyac Ай бұрын
ይነሳ ሰማዕቱ ከጠርሙሱ
@YosephBekele-g4l
@YosephBekele-g4l Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥ ቤቱ!!!
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 Ай бұрын
ይሄን ነገር ከመንግሥት ጋር የሚያገናኘው ዜሮ ጉዳይ ነው:: በዚህ ጉዳይ አሁን ለግርግር ተፈልጎ ከሆነ ተነቅቷል!!! ነገር ግን በሀቅ ለእምነታችን ተቆርቁረን ከሆነ÷ ጉዳዪ ባለቤት አለው!!!የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጉዳዪን በህግ በአስቸኳይ መጠየቅ ትችላለች!!!ለረጅም ዘመናት የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስል በአልኮል መጠጥ ላይ ተለጥፎ ለንግድ ምልክት ሲውል ÷ለዚያውም በአልኮል መጠጥ ማስታወቂያነት ሲያገለግል መቆየቱ በጣም ትልቅ ጥፋት ነው!!!መታረም አለበት!!!የወጣቱ ሆይ! ሆይ! አጉል ግርግር÷ ቢራውን ገዝቶ በማፍሰስ ጠርሙሱን በመስበር (Very foolish) ሳይሆን ÷ በቤተክርስቲያን የህግ ክፍል ወደ ፍርድቤት መቅረብ ያለበት ጉዳይ ነው::
@FathimaFathima-b4v
@FathimaFathima-b4v Ай бұрын
Yenesa kedisw ketermusw
@YohanesYonniman
@YohanesYonniman Ай бұрын
Yinasa waxatuu ka maxaxbetu
@Hareg-rn9zh
@Hareg-rn9zh Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠቤቱ
@selb6614
@selb6614 Ай бұрын
ማስተዋሉን ይስጥሽ
@TrualemAdiss
@TrualemAdiss Ай бұрын
ይነሳወጣቱከጠርሙሱይነሳከጠርመሱ
@KasahunYizez
@KasahunYizez Ай бұрын
Yinesa wetatu keye metet betu
@africanwomen916
@africanwomen916 Ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትሩን የምትጠይቀው አጥተህ፡፡ስትራብ ያልጠየቅህ፡ ጊዮርጊስ ሲዋረድ ቤተክርስታያኑ ሲደፈር ለምን ዝም አልክ፡ አባቶች ሲገደል ለምን ዝም አልክ፡፡ ዛሬ መጠጥ መግዣ ስታጣ ነው፡፡ አትጠጡ፡ ከዚያ የቆማል፡፡ ሲከስርም ያቆማል፡፡ መጠየቅ ጠይቁ ግን ስንት የባሰ አለ፡፡ ለባሰው አልቅሱ፡፡ መጠየቃችሁን አልቃወምም ፡ጩኸታችሁ፡፡ ግን በግዜው ይሁን፡፡አባቶች፡ ቢራ ከሌለ አንመጣም አይበሉ፡፡ወጣቱ መጠጣት አቁም፡፡ለሆድህ አልቅስ ጎንህ ለሚያርፍበት አልቅስ፡፡ አሳፋሪ ሁሉ፡፡ ካሕን ሲገደል ለምን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋ አልሔድ?? መጠጥን ተቃወሙ፡ ውነታቸውን ነው፡ ደግ አደረጉ፡ ፡ ማነሽ አንቺ ደግሞ ???
@selb6614
@selb6614 Ай бұрын
ይነቀል ወጣቱ ከመጠጥቤቱ
@GashawAlamirew-zp3ob
@GashawAlamirew-zp3ob Ай бұрын
በቃ ባለመጠጣት ማክሰር በቂ ነው
@negedehaile7244
@negedehaile7244 Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥቤቱ
@demekechKesete
@demekechKesete Ай бұрын
ይነሳወጣቱከየመጠጥቤቱ
@MeseretWoldeyes
@MeseretWoldeyes Ай бұрын
ፈጣሪ ስት ቢከፈላቸዉ ነዉ እነዚህ አህዛቦች
@meazayerdaw5327
@meazayerdaw5327 Ай бұрын
እንደው ይችን ሜዳ አደግ ባለጌ ፈልጎ ይህን የተሳለቀችበትን እና ያቀረሸችበትን አፏን የሚዘጋ እና የሚዘግብ ይጥፉ??? በዚህ አንጀት የሚያርሱት ሙስሊሞች ናቸው። ለነገሩ ያቺ በ ቤተክርስቲያን ውስጥ የ ጴንጤ መዝሙር የዘመረችው በ ይቅርታ ስትታለፍ አይታ ምንም እንደማትደረግ ስላወቀች ነው። እስኪ ማንነትዋን እና የት እንዳች አሳውቁን የ ድርሻችንን እንድንወጣ።
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Ай бұрын
ይነሳ ጣርሙዘሱ ማለት ጥቅም የለውም ህዝበ ክርስትያኑ ባይጠጣው ኒሮ ራሳቸው ይትውት ነበር ኦርቶዶኩሳውያን ንቁ ንቁ እስከ መቸ ነው ማንቀለፋት ሁሉም አዋጅ አውጥቶ ይሄን ብራ የምጠጣ ይወገዝ ብላቹህ ንገሩ አባቶች አሁንስ ደከመን 😢😢😢
@jkd-u7v
@jkd-u7v Ай бұрын
ይነሳወጣቱከጠርሙሱ
@africanwomen916
@africanwomen916 Ай бұрын
የቀዳዳ መአት!! ሁላችሁም ለዳቦ አልቅሱ፡ ጎንህ ለሚያርፍበት አልቅሱ፡፡ አመጠጣትህ በፊት አቁሙ፡፡ እውነትን ፈልጓት፡፡ ስንት የምታለቅሱበት ነገር አለ፡፡
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ShamsShams-xv9xh
@ShamsShams-xv9xh Ай бұрын
ቅ/ጎርግስ አቁሙ ሐረር ጠጡ😅😅😅😅😅
@SamoualeAleyhase
@SamoualeAleyhase Ай бұрын
አንተ ልጅ አንተም ከኦርቶዶክሶች አንዱ ነህና ወደ ገሃነም ትገባለህ።
@MaqdesMaqdes-t3c
@MaqdesMaqdes-t3c Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥ ቤቱ
@Mekdiayalew
@Mekdiayalew Ай бұрын
ወንድሜ ከጴንጤ የሚሰጠውን መግለጫ ባታቀርብ ጥሩነበር ከነሱ ምንም ነገር አንጠብቅም
@سيتالمهريه
@سيتالمهريه Ай бұрын
ይንሳ ወጣቱ ከመጠጥ ቤቱ
@emisyo1137
@emisyo1137 Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥ ቤቱ
@سيتالمهريه
@سيتالمهريه Ай бұрын
ይንሳ ወጣቱ ከመጠጥ ቤቱ
@alexMtku
@alexMtku Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥ ቤቱ
@Kebede-o7y
@Kebede-o7y Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከመጠጥ ቤቱ
@VsbshaDgsha
@VsbshaDgsha Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥ ቤቱ
@MGbyac
@MGbyac Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥ ቤቱ
@martalemma2370
@martalemma2370 Ай бұрын
Kebente minyetebekal
@ShibruAyissa
@ShibruAyissa Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥ ቤቱ
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
Q🙏🙏
@betetsion21
@betetsion21 Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየመጠጥ ቤቱ
@TeddyShfraw
@TeddyShfraw Ай бұрын
ይነሳ ወጣቱ ከየ መጠጥ ቤቱ
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 44 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 37 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 26 МЛН
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
21:54
ናታኔም ሚድያ - Natanem Media
Рет қаралды 131 М.
🔴 ጭራቸው ላይ አስደግመዋል አባ ገብረኪዳን ❔
48:55
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 25 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 44 МЛН