ስለ ስትሮክ የጭንቅላት ደ-ም መፍሰስ ምን ያዉቃሉ

  Рет қаралды 3,687

Health Academics ǀ የጤና ትምህርት

Health Academics ǀ የጤና ትምህርት

Күн бұрын

ስለ ስትሮክ የጭንቅላት ደም መፍሰስ ምን ያዉቃሉ. Stroke: Causes, Signs and Symptoms, and Solutions

Пікірлер: 18
@እረሕመት
@እረሕመት 7 ай бұрын
ባዳጋምክኒያትየተደፈጆሮእዴትይመከራል
@MaetinaMarta
@MaetinaMarta Жыл бұрын
በአደጋ ምክኒያት ጭንቅላቴ ውስጥ ደም ፈሶ ነበረ እና አፍንጫዬ ማሽተት አቆመ የመዳን ተስፋ አለኝ ወይስ እባክህ
@healthacademics
@healthacademics Жыл бұрын
አወ ይኖረዋል:: ግን በዚህ ጉዳይ ላይ ከ Neurologist and Ke anget belay hakimochin be sefiw bitamakir እና በነሱ ትዕዛዝ ምርመራ ብታደርግ:: Thanks
@የቲም
@የቲም 3 ай бұрын
bro 2nd year narsing tamre nbrku place help na online mamar eychlalaw wya sedt ne yalwt
@healthacademics
@healthacademics Ай бұрын
Thank you so much!💜 For further information, contact us thru telegram, Telegram = t.me/heal_h Or, phone call every Sunday afternoon 6-12 O'clock. 0712646555.
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur Жыл бұрын
እባካቺሁእርዱኝ በዲጋ ተመቶ ደሙ ወደ ዉስጥ ፍሱዋል እና መላግራገባኝ😥😥😥😥😥
@healthacademics
@healthacademics Жыл бұрын
ወደ ሀኪም ዉሰጂዉ:: CT scan አስነሽዉ ከዛ ምን ያሀል እነደተጎዳና ምን አይነት ህክምና እደሚያስፈልገዉ ይለያል:: Thank you. እናመሰግንአለን!
@natateabebe6815
@natateabebe6815 10 ай бұрын
ዶክተር እባክህ እንዳታልፈኝ እህቴ 21 አመቶ ነው ከ5 ወር በፊት እራስ ምታት አንገት አለመንቀሳቀስ ወደላይ መለት አሞት ነበር እና ግን ሀኪም ቤት ሄዳ ምንም የለም ብለው ማስታገሸ አዘውላት በግዜ ሂደት ተዋት አሁን ግን 1ሳምንት አለፋት ሀይለኛ እራስ ምታት ያማት ጀመርን አና ሀኪም ቤት ስንሄድ ጭንቅላቶ ዉስጥ ደም ፈሳል ተብለን አፕሬሽን ትሰራለች ብለውን ነበር አሁን ደግም አትሰረም ወደቤት ትሂደ ተባል እቤት ደሞ ሀይለኛ እራስ ምታት የማታል ወደላይ ይላታል የደክማታል ምነም ሊሻላት አልቻም ምን የሻለናል ?pls እርዳኝ አሺ
@healthacademics
@healthacademics 9 ай бұрын
ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ:: Health Academics = +251712646555
@toybaseid7802
@toybaseid7802 Жыл бұрын
እናቴ በግፊት ምክንያት እጭንቅላቷ ላይ ደም ፈሷታል እናም በኦፕሬሽን ደሙ ይወጣል ምንም ችግር አያመጣም
@healthacademics
@healthacademics 11 ай бұрын
ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ:: Health Academics = +251712646555
@toybaseid7802
@toybaseid7802 11 ай бұрын
@@healthacademics በጣም እናመሰግናለን ተሰርታ ዳነች ❤❤
@hayatmahari2728
@hayatmahari2728 9 ай бұрын
dr እባክህ እርዳኝ ጭንቅላትሽ ውስጥ ደም ፈሳዋል ብለውኝ እንዴት መቀነስ ይቻላል
@etsegenetmilion5312
@etsegenetmilion5312 Жыл бұрын
ደም ብዛት ሲበዛ ወደ ጭንቅላት ሊፈስ ይችላል
@healthacademics
@healthacademics Жыл бұрын
በጣም ከበዛ ጭንቅላት ዉስጥ ያሉ የደም ስሮች ሊበጣጠሱ ይችላሉ ይህም መድማትን ለያመጣ የሰችላል::
@selamdabeba1116
@selamdabeba1116 Жыл бұрын
እኔም አባአቴ ታሞ ገብቷል ግን እየታከመ ነው መፍቴ አለው ግን
@healthacademics
@healthacademics Жыл бұрын
Ishemic ወይስ Hemorragic ተባለ:: ስንት ቀን ሆነዉ::
@yusratube493
@yusratube493 10 ай бұрын
የት ነው እቴ ተባበሪኝ እኔም አባቴ የዚህ በሽታ ተጠቂ ሆኖብኝ በጣም ጭቀት ላይ ነኝ ለዛውም በሰው ሀገር ብቻየን
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 101 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ህክምና
32:02
Fana Television
Рет қаралды 943
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН