ስእለቴን እከፍላለው

  Рет қаралды 646,553

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

Күн бұрын

Пікірлер: 401
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 Жыл бұрын
ይህ ቃል በዘመናችሁ ይሆናል .. አምላኩን በሕይወቱ የሚያከብር ትውልድ ይበዛል ትንቢተ ኢሳይያስ 27 6፤ በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።
@Hd247GIG
@Hd247GIG Ай бұрын
@@pastorendalewoldegiorgismi8191 Enduye yemjmeriyaw kutr lye yalew anbebew nbr bible lye esti share argilgn tbarek
@rahelshimakit717
@rahelshimakit717 Жыл бұрын
" እኔ ግን በምስጋና ቃል እሠዋልሃለሁ፤ የተሳልሁትንም እከፍላለሁ። ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። " (ትንቢተ ዮናስ 2:10)
@Kaz-yd7hz
@Kaz-yd7hz Жыл бұрын
😅
@EyosiyasTiruneh
@EyosiyasTiruneh 9 ай бұрын
@@Kaz-yd7hz 🙏amen
@yonatansisay8128
@yonatansisay8128 Жыл бұрын
ቀድሜ ተገኘው ለመስማት አይገርምም ጌታ ይባረክ
@mekdimaki7966
@mekdimaki7966 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤🥰🥰🥰🥰blessed
@hirutseyoum
@hirutseyoum Жыл бұрын
​@@mekdimaki7966❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Gd ተባረኩ
@velinaab3629
@velinaab3629 Жыл бұрын
ምንም እንኳን ያሰብነው ባይሆን እራሱ ግን እግዚአብሔር ብቻ አብሮን ካለ ከበቂ በላይ ነው🥺💕, የሚመጣው አመት ከጠየቃቹት ፀሎት ቀድሞ እግዚአብሔር እቤታቹ ይግባ🤗🙏
@ninatadele622
@ninatadele622 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌
@WosenyelehHailemichael
@WosenyelehHailemichael 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@samje8317
@samje8317 Ай бұрын
Amen
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 Жыл бұрын
ከመከራዬ አድነኸኛል በጠራሁ ቀን ደርሰኸልኛል ተመስገን 🙏😭😭😭😭 እልልልልልልልልልልልልልል
@Hhfhut
@Hhfhut Жыл бұрын
Amen❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ሃሌ ሉያ አሜን። ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@alem5097
@alem5097 5 ай бұрын
የወዳጄ. እንዳልዬ. ከሰጋህ. የሆነ. ቅንጣት. የለውም. አንደበትህን. የፈጠረው. ለመዝሙር. ነው. የክፉን. ትጥቅ. የሚያሰፈታ. እድሜ. ጤና. ይጨመርልህ. ወንድሜ. እኛ. የድሬ. ልጆች. ከወደድን. ጥግ. ድረስ. ነው. ይሄ. ነው. የሆነብህ. ግግልፅ. መናገርህም. ጭምር. ተባረክልኝ
@AschalewArsa-hh7cs
@AschalewArsa-hh7cs Жыл бұрын
ከልብ❤ እወድሃለሁ pastor መዝሙሮችህን ሰምቸ አልጠግብም የፀጋው ባለቤት ይመስገን
@henoksolomon4040
@henoksolomon4040 2 ай бұрын
Amen
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Жыл бұрын
Elelele…ትክክል! "መሆን አልፈልግም ጉዳይ አስፈጻሚ ሁሉም አላፊ ነው አንተ ብቻ ቁዋሚ አሜን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ! የተቀባ ዝማሬ ነው እውነት ነው ሌላ ማንም የለም ያለ ጌታ!
@birhanmamo2772
@birhanmamo2772 3 ай бұрын
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሄር ግን ነው መልካም ተባረክልኝ እንወድሀለን እንዳለ
@TagoTago-z3n
@TagoTago-z3n Ай бұрын
Amen xega yibzalchu tebrku❤❤❤
@maldabikila9117
@maldabikila9117 Жыл бұрын
በህይወት አድሬ ነገን አይ ይሆን ወይ እኔጃ እስከጠዋት አልመስልም የምቆይ ብዬ ያልኩባቸው አዳሮች ነበሩ የመከራዬ አዘን በዝቶብኝ ቀንበሩ ግን እኔ የፈራሁት አልደረሰብኝም አምላኬ ማዳን አልዘገየብኝም በመከራዬ ቀን ሰምተኸኛልና የተሳኩልህን ከፍላለሁ ምስጋና 🙏🙏😍😍😍
@Selam9830
@Selam9830 Жыл бұрын
ከመከራዬ አድንሄኛል ተመስገን🙏 በጠራሁህ ቀን ደርሰህልኛል ተመስገን🙏 ተባረክልን❤❤
@nahomteshme4954
@nahomteshme4954 Жыл бұрын
እኔ ግን በምስጋና ቃል ሰዋልሀለሁ የተሳልኩትን ስዕለት እከፍላለሁ ከመከራዬ አድነኸኛል ተመስገን! በጠራሁህ ቀን ደርሰህልኛል ተመስገን! እንዱ ተባረክ!!!!!!!🙏
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ስሙ የገነነ ይሁን❤ ተባረኩ ቅዱሳን እንወዳቹዋለን
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
ፓስተር. እንዳለ. አንተ. ዝም. ብለህ. ዘምር. በቃ. ሰው. የተሰጠውን. ሲያውቅ. መልካም. ነው. አደበትህን. የከፈተው. ዘምር. ብሎህ. ነው. ተባረክ. ሁላችሁም.በተለይ. ወንዶቹ. ህፅፃናቶቹና. ወንዶቹ. ዘማሪዎች. መንፈሳችሁን. ወድጄዋለሁ. ለሰድሰት. ሰአት. በለቅሶ. በተከታታይ. ሰማሁት. አጥንቴ. ረሰረሰ. ተባረኩ
@TDS706
@TDS706 Жыл бұрын
የተባረክ የእግዚአብሔር ሰዉ
@mihrattomas5664
@mihrattomas5664 Жыл бұрын
ጌታ ዘመናቸውን ይባሪኪ ❤❤❤❤❤
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
ከመከራሬ አድነኸኛል ተመስገን በጠራሁህ ቀን ደርሰህልኛል ተመስገን አሜን ተመስገን ተባረኩልን❤❤❤
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 Жыл бұрын
ፓስተ እንዱ ዬሁሌም እግዚአብሔርን በአንተ ላይ ስላስቀመጠብህ መንፈስ ጌታን አመሰግናለሁ❤❤❤በርከታችን ነህ እወድሃለው
@nigstdesalgn
@nigstdesalgn Жыл бұрын
ምስጋና የሚገባህ አንተ ብቻ ነህ የኔ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ ለምልሙ
@Sara-xw4tv
@Sara-xw4tv Жыл бұрын
የፈጣሪ የጥበቃ ይዛላችሁ በደሙ ተሸፈኑ አሜን አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ በፀጋ ለይ ፀጋ ይጨምርባችሁ። እናንተ የቃለ አውዲ የመዘምራን አገልጋዮች የወንጌሉ አገልጋዮች ተባረኩልኝ።
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
ምስጋና የሚሰዋ እርሱ ያከብኛል ማዳነን የማሳይበት መንገድ በዚያ አለ መዝ50÷23 በምስጋና መንፈስ ተሞልቼ በቀን 10 ጊዜ በሁለት ቀን 20 ጊዜ ደግሜ ደጋግሜ የሰማሁት ድንቅ መዝሙር ❤❤❤
@BezalemAbera-ow2pm
@BezalemAbera-ow2pm Жыл бұрын
Gbu
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤❤እልልልል አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር እንዳለዬ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥክ❤
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን ቡሩክ ነህ ፓስተር እንዳለ ጸጋ ይብዛልህ
@lemlemanbesse2914
@lemlemanbesse2914 Жыл бұрын
እንዳለ ብርክ በል ሀሌም ዝማሬህ ነብስ ያረሰርሳል
@user-uj3qi9fl4c
@user-uj3qi9fl4c Жыл бұрын
ዘንዱሮ ምስጋና በዛ በአድስ አመት የሆነ ነገር አለ ማለት ነው ❤❤
@MakaMaka-f4o
@MakaMaka-f4o Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለወደደን ጌታ ይሁን ተበረኩ
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
ፓስተር. እንዳለ. በመንፈስ. ሆነህ. እንደምትዘምር. ነብሴ. ስትነካ. አውቀዋለሁ መንፈስህ. ይጋባብኛል. ገና. ሳይህ. እንኳን. ዘምረህ. ምን. እላለሁ. ፀጋ. ያብዛልህ. ሳዝን. ስጨነቅ. ጌታን. ሳመሰግን. ሳላሰበው. አንዱ. መዝሙርህን. ሰዘምር. ነው የምነቃው. ፀጋህ. ቤተሰብህን. ይውረስ. ተባረክ. ወንድሜ
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
ምስጋና የሚገባህ አንተ ብቻ ነህ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን🙏🙏
@Sisiti
@Sisiti Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ኢትዮጵያውያን ሁሉ። አዲሱ አመት የቡሩህ ተስፉ፣ የሰላም ጌዜ፣ የደስታ መጨረሻ፣ በሁላችሁም ላይ በተለይ በዚህ ዜማ የተባረካችሁ ሁላ በናንተና በምትወዳቸው ላይ ይሁን። ዘመናችሁ ይባረክ በዚህ ቪዲዮ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ። ጌታ ኢየሱስ ሁሌም አዳኝ ነው።❤🎉🎉
@melalgebreyesus5363
@melalgebreyesus5363 Жыл бұрын
amen anchim bruk hugni 🥰
@SitotaBeleta
@SitotaBeleta 3 күн бұрын
amen❤
@adameyakobe3964
@adameyakobe3964 Жыл бұрын
አሜንአሜንእንዳለእግዛብሔር አምላክ ይባርክህ እንተንም ቤተስብህንም አብረውህ የሚያገለግሉትን ሁሉ ጌታየሱስ ይባርካቹ❤❤❤❤
@EyobDesalegn-xj2pj
@EyobDesalegn-xj2pj Жыл бұрын
ፓስተርዬ እግዚአብሔር ከምንጬ የተከለህ ብሩክ ሰው ነህ የእግዚአብሔር ውለታው ያጎበጠኝ የምስጋና ባለዳ ነኝ ስለቴን እከፍላለው በምስጋና፥እንዱዬ ከእንተ ጋር ትውልድ የማይረሳውን ታላቅ ስራ እንሰራለን ብዬ አምናለው ወዳጅህ ኢዮብ ነኝ ሆሳዕና
@bereketabebe4187
@bereketabebe4187 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ክበርልኝ ውለታህ አለብኝ❤
@asnakechtadese
@asnakechtadese Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምስጋና ለምገባው ምስጋና እንሰጣለን ክብር ለምገባው ክብርን እንሰጣለን አሜንንን አሜንንን ወደ እሱ እንቀርባለን በምስጋና አሜንንን አሜንንን ተባረኩልኝ ♥️♥️♥️♥️🙏🙏
@amanuelkefyalew135
@amanuelkefyalew135 Жыл бұрын
Amen Amen Amen! Dink mezimur new! Geta tsegawun yabizalih! Tebarekilin.
@mekdes.a
@mekdes.a Жыл бұрын
“ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፥ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።” ‭‭መዝሙረ ዳዊት‬ ‭91‬:‭15‬. “He shall call upon Me, and I will answer him; I will be with him in trouble; I will deliver him and honor him.” ‭‭Psalms‬ ‭91‬:‭15‬ ‭NKJV‬‬ Glory to be to the one and only true God.
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul Жыл бұрын
የተባረክ ዉድ ወንድማችን ከዚህ በላይ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ♥♥♥♥♥
@ወይሰውቀብሮነው
@ወይሰውቀብሮነው Жыл бұрын
የምድራችን ❤የቤተክርስቲያን❤ልዬ❤በረከት ❤እንድዬ❤ጓደኞቼ ❤ያውቃሉ አንተና ዮሀንስ ግርማ አገኘሁ ከቀደሙ አባቶች ጋር ብቻ እንዴት እንደምወዳቹ አላውቅም በቃ ቃል የለኝም ለምልምኝ ሁሌም ❤❤❤❤❤❤
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በቸርነቱ አዲስን አመት የእድሜአችንን ቀናት ስለጨመረልን ስእለታችንን እንከፍላለን
@abddy
@abddy Жыл бұрын
ፓስተርዬ ❤
@hirutkaba972
@hirutkaba972 Жыл бұрын
ምነው በዚህ አምልኮ መሀል ወስዶ በፈጠፈጠኝ። ውይይይይይይይ ደስስስስስስ የሚል መዝሙር እንድሽዬ ተባረኩልኝ። ወንድሞቼ እህቶቼ ስለሆናችሁ ደስስስስስ ይለኛል
@SeluSelam-gg4ek
@SeluSelam-gg4ek Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ተባረኩ ስታምሩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@fishentertains
@fishentertains Жыл бұрын
ተባረክ! ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን በጣም ነው የሚወደው ።
@abenezertesfaye2677
@abenezertesfaye2677 Жыл бұрын
WOW what a Powerful Gospel Song enduye we love you
@propheticvoice7660
@propheticvoice7660 Жыл бұрын
ኢየሱስ ላንተ ያረኩት የለም ያደረከው እንጂ የሆንኩትም የለም የሆንከው እንጂ ዝም ብዬ አመሰግንሃለሁ። blessed
@emuye10
@emuye10 Жыл бұрын
Yelem befesum yelem endate Ababa!! TEBAREKU!
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 Жыл бұрын
አሜን በብዙ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ 🙏❤❤❤🙏
@TamiratAsaye-p7y
@TamiratAsaye-p7y Жыл бұрын
Enduye tebarkehale eko anten alemsemate ayechalem eko berketachen neh yebzaleh❤
@Tsehayabune
@Tsehayabune Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ በብዙ ፀጋ❤❤
@liduelias6627
@liduelias6627 Жыл бұрын
yes ስላለፈው ስናመሰግን የሚመጣው ያምራል እና ተመስገን ❤❤❤❤
@DanashYousif
@DanashYousif Жыл бұрын
አሜን 🎵🎵🎵📖📖🎷🎷🥁🥁🎺🎻🎤🎹🎹📢🎧ጌታ እግዚአብሔር ይብርክል 🎉🎉
@BirtukanTeklehana
@BirtukanTeklehana Жыл бұрын
ዘመንይ ያባረክ እስከነቤተሰቦችህ ሁሌም መዝሙሮችህ እየሱስን እንድናይ የሚደርጎ ናቸዉ ይህን የሰጠህ ጌታ ስሙ ይክበር ተባረክ❤
@mesk_erem
@mesk_erem Жыл бұрын
አዎ እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ተባረኩ ያባቴ ብሩካ ግሩም ዝማሬ❤
@selamselam366
@selamselam366 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልል እንደ እርሱ የለም ዘላለም ይክበር ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@esubalewnigussie4989
@esubalewnigussie4989 Жыл бұрын
“የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።” - መዝሙር 34፥19 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። አንተ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ። መልካም እዲስ ዓመት 2016።
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Жыл бұрын
አሜንንንን፣አሜንንንን፣አሜንንንንን፣አሜንንን፣ኢየሱስ ጌታነውውው፣ጌታ ዘመንህ ይባርክህ እንድዬዬ🤲🤲🤲🤲✊✊✊👆👆👆❤❤❤❤👆✊✊
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz Жыл бұрын
አሜሜሜንንን ቅዱሳን ተባረኩልኝ ምስጋና ይሆናል ደግሞም ሆኗል🎉❤🎉❤🎉
@belitube9866
@belitube9866 11 ай бұрын
“እኔ ግን በምስጋና ቃል እሠዋልሃለሁ፤ የተሳልሁትንም እከፍላለሁ። ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።” - ዮናስ 2፥10
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ❤️🙏❤️
@aynalemtadesse3742
@aynalemtadesse3742 Жыл бұрын
Aneeeeeeeeeeeeeeeeeen Tebarekilgn geta yibreki tebareki ❤❤
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 Жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን እንደ ጌታ ያለ ማንም የለም አባቴ ክበርልኝ ሁላችሁም ተባረኩ::
@amenlong7229
@amenlong7229 Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር የተሰጠ በመንፈስ ቅድሰ የተቀመመ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርከው !
@NafkotWendmuTadese
@NafkotWendmuTadese Жыл бұрын
betam yemwedk yetbarek ye abate biruke geta zemnhen hulu yibarekew hule enbarkgn nw 😘
@AberaAssa
@AberaAssa Жыл бұрын
Amen Amenn❤❤❤❤
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 3 ай бұрын
እንዳልክየ እግዚአብሔር አገልግሎትህን እና ዘመንህንህን ይባርክ❤
@gennetgennet2177
@gennetgennet2177 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ♥ Ebbifami Ebbifami dacha ♥
@EphremBirhanu-yi5oz
@EphremBirhanu-yi5oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ የምወድህ
@Tcm2ttww7hy
@Tcm2ttww7hy Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ❤
@betsegawmarkos5769
@betsegawmarkos5769 Жыл бұрын
Blessing❤ bebzu medritua lay beza
@Miliyon-kebede
@Miliyon-kebede Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ተመስገን ❤️🙏❤️
@tumsidoletebo5249
@tumsidoletebo5249 Жыл бұрын
ጌታ ይባረከችሁ!
@asterlema-sy2dr
@asterlema-sy2dr Жыл бұрын
❤ዋው❤ እንዱዬ ተባረክልን እንወድሃለን ❤❤❤❤አንተ ቡሩክ ነህ።❤❤🎉
@roseabie3643
@roseabie3643 Жыл бұрын
Waw betam dess metlu betsbe lejochu ersu yetbarku nachu share adergu lehulum yedrss semtachu zem atebelu
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze Жыл бұрын
I have no word this song is for me that Our lord Jesus answered my prayer now so let me praise him hallelujah ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏 God bless you all !!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እንድዬ ተባረኩ ፀሎትን የሚሰማ ካለ ጌታ ማንም የለም
@againhope9751
@againhope9751 Жыл бұрын
መልካም አድስ ዓመት። ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ!❤❤❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Жыл бұрын
Ameeeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen hallelujah እግዚአብሔር ታበረኩ በብዙ በረከት በብዙ ፀጋ
@hanisima6317
@hanisima6317 Жыл бұрын
እልልልልልል አሜን አሜን ስለቴን በምስጋና እከፍላለው
@yenenese
@yenenese Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@burtkan645
@burtkan645 Жыл бұрын
ጌታ ዘመናቸዉን ይባሪኪ ❤❤🌻🌾🌾💐🥀🌻🌻🌻🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Edeye huleme adega burke hunulige amnneeenmmeeenm Yibizalike yate demsti erasu sesema zemre wusetene yenekale
@dinknesh3524
@dinknesh3524 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንን አሜንንን ፀጋ ይብዛልህ ፓስተርዬ❤❤
@Elfe-rw7fw
@Elfe-rw7fw Жыл бұрын
❤❤❤ጌታ የምስጋና ያድርግላቹ በብዙ ይባርካቹ ❤❤❤🎉
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ተባረኩ!
@selamamare6686
@selamamare6686 Жыл бұрын
ተባረኩ ድንቅ መዝሙርነው 🙏😍❤
@Ldejjjuu340
@Ldejjjuu340 Жыл бұрын
Ellllllllllll ufffff reseresku geta hoy, in your presence is fullness of joy 🎊🎊🎊 Egzyabeher abzito yibarkachu
@tekeliegn5432
@tekeliegn5432 Жыл бұрын
Tebaraki wud wondime thegahu yibzalih ❤❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባካቺ ❤❤❤❤❤
@ethgrace302
@ethgrace302 Жыл бұрын
geta yebarkachu
@amiwassie7576
@amiwassie7576 Жыл бұрын
ድንቅ! እንዱ እግዚአብሔር ይባርክህ
@netsuh1952
@netsuh1952 Жыл бұрын
ስእለታችንን እንከፍላለን እንዳለ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@elilitaredae1514
@elilitaredae1514 Жыл бұрын
Wow ሁሉም አላፊ ነው አንተ ብቻ ቋሚ blessed
@beetechnologies8522
@beetechnologies8522 Жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻በምስጋና በምስጋና4× ብቻ እና በምስጋና ብቻ ነው ስዕለታችንን የምንከፍላው ....ወደ አንተ ቀርባለው በምስጋና.. መልካም አዲስ አመት ይሁንልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!2016'ም 😘😘😘😘😘
@sofiafrin445
@sofiafrin445 Жыл бұрын
Geta yibarkhi abizto she Gawande ychemirbhi indale❤❤❤❤❤
@fikertesfaye2877
@fikertesfaye2877 11 ай бұрын
ጌታችን እየሱስ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@elmiralcalhoun8261
@elmiralcalhoun8261 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY PASTOR ENDALE,WE SHALL MEET AND FELLOWSHIP TOGETHER GOD IS GREAT
@SitotaBeleta
@SitotaBeleta 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤taraku❤
ምንም | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis June 2024
8:24
Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Рет қаралды 534 М.
ቅዱስ/ፓስተር እንዳለ ወልደጊዮርጊስ/Kidus/Pastor Endale W/Giorgis #protestant
20:31
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 128 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Tamirat Haile Album10
1:07:03
search mezimur
Рет қаралды 590 М.
አንተ ራስህ Pastor Endale Woldegiorgis  Official Video Clip 2020
7:58
Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Рет қаралды 3,3 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН