👉🏾ስለ እጣን "እጣን አስባርከን የፀሎት ስፍራችን መጠቀም እንችላለን ወይ❓"

  Рет қаралды 2,702

Yohannes Neseha

Yohannes Neseha

Күн бұрын

የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyo...

Пікірлер: 3
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem Жыл бұрын
ስህተት ነው ማብራርያው። በፍፁም ስህተት ነው። ዕጣን ካለጡንኩ ብሎ ቀኖና ከበደብኝ ከሀይማኖት እርቃለው እንዳይሉ ሚለው ምክንያት በተለይ በእውነት እጅግ ሚዛን ሜይደፋ ምክንያት ነው። ባጭሩ በግልፁ፣ እጣን በካህናት ብቻ ነው። ምዕመን ማጠን በቤቱ አይችልም።
@abenettaye8375
@abenettaye8375 3 ай бұрын
ክርስትያኖች የትም ቦታ ሆነው በስእለ አድህኖ ፊት ሆነው ወይም ያለ ቅዱሳን ስእላት ፀሎት ማድረስ እንደሚችሉ ነው መፅሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርጋ ስንዱዋ ቤተክርስቲያን ያስተማረችን ። ዛሬ ሰዉን ለማባበል እጣን ፈቀዱ ነገ ደግሞ ካህን በሌለበት ቅዳሴ ሊፈቅዱ ነዉ ኧረወዴት እየሄድን ነው? እንደፕሮቴስታንቱ አለም እያንዳንዱ ካህን እንደራሱ አመለካከት የራሱን ሀሳብ በይሰጥ መልካም ነው ። እንደጥንቱ እንደጥዋቱ ለምንጠየቀው ሁሉ መልሳችን አንድና አንድ ቤተክርስትያኒቱ የቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖናዋን ብቻ ይሁን
@solomontakele7953
@solomontakele7953 8 ай бұрын
እንዴት ነው አሁን ግራ ገባን ምእመኑ ከቤተክርስቲያን እንዳይቀር ብላችሁ በፈቀደው ሰአት መጥቶ ቅዳሴ ከተጀመረ በሗላ ይግባ እያላችሁ ይሗው ሰው እግዚኦ ሲባል መምጣት ጀመረ አሁን ደግሞ እጣን ለእግዚአብሔር የሚቀርብ መስዋእት ነው እየተባለ መስዋእት የሚአቆርበው ደግሞ ካህን ብቻ መሆኑን እየታወቀ ምእመኑ እንደው እንዳይጠፋ ብለው ይቻላል ብለው እንዴት ያስተምራሉ ነገ ተነገ ወዲያ ደግሞ በልቶ ያስቀድስ ልትሉ ነው ኧረ እንደው ምነው እግዚአብሔርን ብንፈራ
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 12 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 26 МЛН
አይነጥላ እና ስንፈተወሲብ የሚያመሳስላቸው ብዙ ነገር አለ
11:01
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
Рет қаралды 1,5 М.
ፀሎት ማሳረጊያ
14:30
Zetewahedo Media - ዘ-ተዋህዶ ሚዲያ
Рет қаралды 3 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 12 МЛН