ስለ ኡስታዝ አብዱል መጅድ ሰው የማያውቅለት እኔ ለአላህ ስል የምመስክረለት አለ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ

  Рет қаралды 10,959

Harun Media Network

Harun Media Network

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@allahisone4097
@allahisone4097 7 жыл бұрын
ኡስታዝ ሙሀመስ ሙስጠፋ አንተንም ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ ሙሉ ኢንሻአሏህ 1000 አፍያ ያረብ
@meryemisa9111
@meryemisa9111 7 жыл бұрын
ያአላህ በራህመትህ እርሀሙ ቀብሩን አስፋለት ኑር አድርግለት ጀነትን ወፍቀው ያረቢ ኡስታዙና ሙሀመድ ምስጠፋ አላህ ሙሉ አፊያህን ያሽርህ አንተም ብዙ ነገር አስተምረህናል አላህ ሙሉ ሀፊያና እድሜ ሰቶህ የበለጠ የምታስተምረን ያድርግህ ኡስታዜ ለኔ አንተም በተለይ ወደ አሄራ ሰለሄደችብኝ እናቴ አላህ ይርሀምሀ ቀብሯን ኑር ያድርግላት በጀነትም ይሰብስበን ይህ ብቻ አይደለም አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ የስደት አባቴ ነህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሽርህ ያረብ
@ameenaameenaz8129
@ameenaameenaz8129 5 жыл бұрын
የአላህ አሏህ ይረሀምህ የኔ አባት በጣም ያማል ኢናሊላሒ ወኢናኢለሒ ራጁኡን
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 7 жыл бұрын
ኡስታዛችንን አላህ ይራህመው።ቀብሩን ኑር ያድርግለት ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ አላህ አፈያ ያድርግህ። አላህ ኡለማዎችን ይጠብቅልን ባስተማሩን ትምህርት ተጠቃሚዎች ያድርገን ጀዛቸውን አላህ በድንያ በአኪራ ይክፈላቸው ያረብ
@እሙሻኪር
@እሙሻኪር 7 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አላህ ከሠሩት ጥሩ ስራ በላይ ከፋይ ነውና የሠራውን ሥራ አልፍ አእላፍ አጥፎ ከጀነትም ጀነት የሆነችውን ፈርዶስን ይወፍቀው። ያማሊከልሙልክ።
@nnmjgsgccca2691
@nnmjgsgccca2691 7 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀነትን ፍርዶስይወፍቅህ ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፍንም አላህ ሙሉአፈያህን ይስጥህ ያርብ
@khadigahahmad8225
@khadigahahmad8225 7 жыл бұрын
አሚንንን ኡስታዝና እንግድች እናተም አትጥፍብን የቲምምምሆንንን አዘኑበዛብንን
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 7 жыл бұрын
አላህ ይዘንልህ ኡሥታዝና እራህመቱላህ አለይክ የሥደት አባታችን አጣን ሁሊም በልባችን ነህ ያላችሁትን አላህ ያቆይልን ክፉችሁን አያሠማን ኡሥታዝና አተንም አላህ ያሺርህ
@fatumamusa7479
@fatumamusa7479 7 жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነኢላሂ ራጀኦን ያረቢ የኡስታዜን ነገር አደራ ጀነትል ፍርደወስ አስገባዉ ያመውላን
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 7 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ኡስታዝ እንኳን ደህና መጣህ በድምፅም ቢሆን ናፍቀንህ ነበር ሰለማት ያአኺ ያአላህ አንተም ህመም ላይ ነህ አይይይይ አሏህ አፊያህን ይመልስልህ የኛ ውድ ምን አየብን የኛ ወንጀል ይሁን ያአላህ እኛ ወንጀለኞች ነን አንተ ማርልን እዘንልን ኡለሞቻችንም የበረካ አድርግል እድሜያቸውን አረዝምልን የጤናቸውም ጉዳይ አደራህን ያአርሃመራሂሚን ክፉቸውን አታሳየኝ ህመም ላይ ያሉትንም አሽርልን በጤና ላይ ያሉትንም ጠብቅልን የሞቱትን ብርቅዬዎች ኡለሞቻችንን አንተ በጀነተል ፊርዶስ አድርግልን ያ ሀዩ ያቀዩም ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
@aliaalsuwaidi1446
@aliaalsuwaidi1446 7 жыл бұрын
ኡስታዝ አብዱል ምስጦፍ አላህ ያሽረህ ጤናህን ይመልስልህ ኡስታዝ አብድልመጁድ አላህ ጀናትል ፈረደዉስ ይወፍቀዉ ያረብ
@ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ
@ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ 7 жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው ኡስታዝ አንተንም አላህ አፍያህን ይመልስልህ እድሜህን ያርዝመው
@nwif9717
@nwif9717 7 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ። ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን። አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ ኡስታዜ የረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ጎረቤት ያድርግህ ያረብብብብብ ከይር ስራህን ሁሉ አላህይቀበልህ አሚንንንንንንን ያረብ ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፍ አንተንም አላህ አፊያህን ይመልስልህ ሀቢቢ
@አኢሻሰኢድኡመርህስቢላህወ
@አኢሻሰኢድኡመርህስቢላህወ 7 жыл бұрын
አላህ ይራህማቸዉ ጀነት ፈርዶስ አእላ ይወፊቅልን ያረብ ኡስታዛችን አተንም አፈያህን ይመልስልህ ያሉትንም ጤና ከመልካም ስራጋር አላህይጠብቅልን።ሀቂቃ ለኔ ሁላችሁም ኦሎሞች ኡስታዞች ከልቤ ቦታችሁ አድነዉ በምማረዉ ሁሉ ተጠቃሚያድርገኝ።ያአላህ አሚን
@fhggchhj7756
@fhggchhj7756 7 жыл бұрын
አሚን አሏሁመ አሚን አሏህ ቀብሩን ያብራለት ያረብ አተም ኡስታዝና አንተንም ሙሉ አፈያህን ይስጥህ አሏህ ሆይ ኡስያዞቻችንን አለሞቻችንን አንተ ጠብቅልን ያረሂም!!!!!
@sofiylove8455
@sofiylove8455 7 жыл бұрын
አላህ በጀነት ፊርዶስ ያቀማጥልህ ኡስታዜ አንተንም አፊያክን ይመልስልህ የሞቱትን ለጀነት ይበላቸው ያሉትንም አፊያ ሰጦ ያቆይልን
@nejatihuseni2214
@nejatihuseni2214 7 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ጀነት ፊርዶስን ይውፈቅህ ኡስታዜ አንተንም.አላህ ሙሉአፉያህን ይመልስልህ!!!
@fafifikr4822
@fafifikr4822 7 жыл бұрын
ያረብ ኡስታዜን ማረው እዘንለት አሜን ኡስታዙና አንተንም አፊያ እና እድሜ ይስጥልን ያረብ
@طويبهطويبه-ض1ش
@طويبهطويبه-ض1ش 7 жыл бұрын
Fafi fikr አሠላማሊኩሠላምያጂምአሠላምናችሁአሚንአላሁምአሚንውሣታዘንአትንምአላህአፊያያዲሪግህ ያሪብ እሡንምጂንትንአላህይውፈቀው ያሪብብብብብ
@رحمهمنصور-ر9ط
@رحمهمنصور-ر9ط 7 жыл бұрын
አላህ'ይዘንልህ'ኡሥታዜ'አላህ'ጀነትንፌርዶሥይወፍቅህ'የአረብ
@makiyamakiya9475
@makiyamakiya9475 7 жыл бұрын
አሚንአሚን አሚንአሚንየረቢ
@fitsumlove4740
@fitsumlove4740 7 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን የረብ
@gshfffgxgff1581
@gshfffgxgff1581 7 жыл бұрын
ያረቢ ኡስታዜን ጀነትን ወፍቀው ያሉትን ኡስታዞቻችንን ኡለሞቻችንን ምጤናቸውን ከእረዝም እድሜጋር ወፍቅልን የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን
@sulfaa4790
@sulfaa4790 7 жыл бұрын
አላህ.አፊያ.ያድርግህ.አማኢንንንን.ሙስታዛችንማ.የምለውን.አጣሁኝ.አላህ.ጀነተን.ፍርዶስ.ይወፍው
@hallmeabofhg3015
@hallmeabofhg3015 7 жыл бұрын
አሚን አብሺሩ ኡስታዜ አላህ አፍያችሁን ይመልስላችህ
@Sነኝስደተኛዋእርግብ
@Sነኝስደተኛዋእርግብ 7 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ ኡስታዝ አንተንም አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ ያሉትንም አንተ ጠብቅልን
@samiraahmed8630
@samiraahmed8630 7 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አላህ አንተንም አፊያህን ይመልስልህ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ያረብ
@makiyamakiya9475
@makiyamakiya9475 7 жыл бұрын
አለህይማረህየረቢ
@sofiyaethiopiya7858
@sofiyaethiopiya7858 7 жыл бұрын
አሚንንንን
@hasbunelallhwenaamelwekil1858
@hasbunelallhwenaamelwekil1858 7 жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጀኦን ረሂመከላህ ውስታዜ ውስታዜ መሀመድ ሙስጠፋ አላህ አፊያህን ይስጥህ ያረሽብብብብብብብብብብብ እረ ኡለማወችንን ጠብቃቸው
@onlymy9186
@onlymy9186 7 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚንንን ኡሥታዜ አተንም አፊያህን አላህ ይመልስልሕ ያረብ
@zintybinty9446
@zintybinty9446 7 жыл бұрын
ኡስታዛችንን አሏሁሱብሀነሁ ወተአላ ይዘንለት ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅልን ኡስታዝ አንተንም ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ኡስታዞቻችንን አሏህ ይጠብቅልን ያረብ
@ametali434
@ametali434 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህህህህ
@ياربرضاكبالجنهياالله
@ياربرضاكبالجنهياالله 7 жыл бұрын
አሚንን
@onlymy9186
@onlymy9186 7 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ ያረብ አሚን ኡሥታዞቸ አላህ ይጠብቅችሁ ያረብ
@semiramohammedmohammed3583
@semiramohammedmohammed3583 7 жыл бұрын
ያአላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ኡስታዛችን አተንም አፊያህን ይመልስልህ
@asmamuhammed3750
@asmamuhammed3750 7 жыл бұрын
Amiiiiiin yareb keyr setawn allah yokebelew lazare yaderegelet antenem allah afiya yaderegeh ustazuna
@vhj9968
@vhj9968 7 жыл бұрын
ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ውስታዜ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው አላህ ይዘንለት ውስታዝ አንተም አላህ ጤናህን ይመልስልህ ያረብ አብሽር አላህ ለሁሉም መፍትሄ አለው ውስታዝ አሚን ያረብ
@muradbireda3095
@muradbireda3095 7 жыл бұрын
አሚን
@khadigahahmad8225
@khadigahahmad8225 7 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። አላህጀነተልፍርዶሥ ይውፍቀውው
@rabiyarabiya7785
@rabiyarabiya7785 7 жыл бұрын
ሡባሀን ዓላህ
@fatumamohmed4816
@fatumamohmed4816 7 жыл бұрын
አሚን ያረብ ያረብ አላህ ከሰሀቦች ይድብልቀው
@am.aehlama.a4427
@am.aehlama.a4427 7 жыл бұрын
ኢናሊላ ወኢናኢሂ ራጅኡ አላህ ጀነትፈርዶስን ይወፍቀዉ ዉስታዜ አተንም አላህ ሙሉአፊያህን ይመልስልህ ያርብ ጌታየሆ ዳኢወቻችንን እድሜና ጤና ስጣቸዉ
@tlmn8612
@tlmn8612 7 жыл бұрын
Alah yashirh ustaz muhamde mustefa ኡስታዜ አብዱል መጅ። አላህ ቀብርህን ኑርበኑር አላህ ያፍርግልህ ሀቢቢቢቢቢ ወላሂ ልባችን እደት እደተሰበረ ሱብሀን አላህ
@laellahelaAllah
@laellahelaAllah 7 жыл бұрын
ኡስታዝ ሙስጠፍ አላህ አፈያክን ይመልስልክ ያረብ አላህ ይጠብቅልን እናተን ያረብ አሚን አላሁመ አሚን ያረብ
@alihmadiyalikhil2732
@alihmadiyalikhil2732 7 жыл бұрын
አለህ ይረምክ ኡስተዜ አቴንም አፍየ ያርግክ
@frfr3391
@frfr3391 7 жыл бұрын
ኡስታዙና ምግዜም በልባችን ትኖራለህ አሏህ በጀነተል ፊርዶስ ይበሽርህ ያኡስታዝ
@alimashafe7285
@alimashafe7285 7 жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen ya rebii
@tobhghjjnnnk69
@tobhghjjnnnk69 7 жыл бұрын
አላህ ለጀነትፍርደስ ይበለው ኡስታዝ አንተንም ሙሉ አፊህንይመልስልህ አላህ የምንጠቀምበት ያዲርገን በሰማነው ጅ እናተንም አላህያቆይልን
@laellahelaAllah
@laellahelaAllah 7 жыл бұрын
የአላህ አላህ ይራህምክ ኡስታዝ ያረብ የጀነት ሙሽራ ያድርግክ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅክ ያረብ በጣም ትልቅ ኪሳራ ከባድ ሙሲባ የአላህ
@nabashow5326
@nabashow5326 7 жыл бұрын
allah janatal furdosin yewafik antenem allah edemenaa tena hest hustazee
@zaynebfiker6679
@zaynebfiker6679 7 жыл бұрын
Ammeen yarebi
@Sነኝስደተኛዋእርግብ
@Sነኝስደተኛዋእርግብ 7 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀነትን ፈርደዉስን ይወፍቅህ አላህ በፈለከዉ በር ግባ ይበልህ ያረብ
@zamzamhasan3704
@zamzamhasan3704 7 жыл бұрын
አላህ ይራህመክ ኡስታዝ አብዱል መጅድ
@fasdfasd-xi2wm
@fasdfasd-xi2wm 7 жыл бұрын
አላህ አንተንም አፉያ ያርግህ ያረብ ኡስታዝና
@hayathayaty5951
@hayathayaty5951 6 жыл бұрын
አብሽር ሀቢቢ አላህ ያሽርህ አስለቀስከኝ
@hrjhdjjd8354
@hrjhdjjd8354 7 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ያሽርህ ያረብ አትዘን አላህ ህመምን በአንድ ሰው ላይ የሚያመጣው ለኸይር ነው ።ህመም ወንጀላችንን ያስታውሰናል ከወንጀል እድንርቅ ያደርገናል የአላህን ኒኢማወች በደብ እድንረዳ ያደርገናል ።ኡስታዛችንን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው ።
@fatumaseidmohammed4890
@fatumaseidmohammed4890 7 жыл бұрын
Amiiinnnn yarebbbb
@goldencellgoldencell7855
@goldencellgoldencell7855 7 жыл бұрын
አላህ የሞቱትን ኡስታዛችንን የጀነት ያድርጋቸዉ ያሉትን ኡስታዛችንን አላህ ይጠብቅልን የታመመዉትን አላህ ያድርጋቸዉ
@goldencellgoldencell7855
@goldencellgoldencell7855 7 жыл бұрын
ኡስታዜሂ አብሽር አላህ ሰብህር ይስጥክ አንተአንም አላህ እድሚክን ያቆይልን አፍይያክህን ይስጥክ አሚንንንንንን ያረብ ስማን
@ghhghh8323
@ghhghh8323 7 жыл бұрын
amiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiin
@ayishabintislamayishabinti4999
@ayishabintislamayishabinti4999 7 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiin
@كونفيكون-ص6ر
@كونفيكون-ص6ر 7 жыл бұрын
ያረብ ያአላህ አላህ ጀነት ይወፉቀዉ
@qamariyaheyru887
@qamariyaheyru887 7 жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ እስታዜ አተንም አላህ አፍያህን ይመልስልህ እሱንም አላህ ከነብያችን ጎን ይርግልን አላሁም አሚን
@shanshan173
@shanshan173 7 жыл бұрын
Allah jentel ferdosen yiwofekew ya rabiiii !!! anntenm afiyehn yiseteh ustazunaaaaaa ya rabi
@fozeyaabrar7182
@fozeyaabrar7182 7 жыл бұрын
Ara enase alechalekum yarabe lahulachenm saberun yesetan esunm Allah janatale feredose yewafekachu
@temlrhussen1832
@temlrhussen1832 7 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኸይር አሚን አሚን አሚን ኡስታዚ አፌህን አላህ ይመልስልህ ኡስታዚንም ጀነተል ፊርደወስን አላህ ይወፍቀው በነገራችላይ ኡስታዞቻችንን በቁሙም መጠየቅ አለብን ዱአ በማድረግ ከተቻለ ሂዶ በዘየር በመደወል መብረታታት አለብን እኛ ወላሂ ካለነሱ ባዶ ነን እናም ኡስታዚ አሞኛል እያለን ነው በዱአ እንበርታ ወላሂ እህት ወድሞቸ ኡስታዞቸ አላህ ኡምራችሁን እረጅም ያድርግልን ወላሂ በኡስታዚ ሞት በጣም ባዝንም ግን የአላህ ነውና አልሀምዱሊላ ጀነትን አላህ የወፍቀው ወላሂ በኡስታዚ ሞት በጣም አዝንና እደገና ደሙ የነብዩን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አስታውሳለሁ አደግና አስታውሳለሁ ያረብ ኡስታዚን የነብዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቢት አድርግልኝ አሚን አላሁማ አሚን ያሉትንም አተ ጠብቅልን
@mxjxjxxkknxjkxk2430
@mxjxjxxkknxjkxk2430 4 жыл бұрын
ረሂመሁሏህ
@jalatooma2426
@jalatooma2426 7 жыл бұрын
Allah jenataa ferdos yewefekeh usetaze
@abikerbbikerawol5196
@abikerbbikerawol5196 7 жыл бұрын
አሚን አሚን አላህ በጀነተ ፊርዶስ ይወፍቀው
@toibaseid9567
@toibaseid9567 6 жыл бұрын
አላህ ጀነተልፈርዶስንይወፍቀው ያርብብ አሚንንንን
@delmaabcd8960
@delmaabcd8960 7 жыл бұрын
አሚን አሚን አንታንም አላህ አፊያህን ይሥጥህ አላህ ይጣብቃቹ
@ፈራኡልሽነብሴሒስላምነውሕ
@ፈራኡልሽነብሴሒስላምነውሕ 7 жыл бұрын
አሚን ያረብ ኡስታዜ እደው የእግር እሳት ሆነኝ እርሶንም አላህ ያሽሮት ሀቅ ነው በስሙ አንድ ነገር መሠየም አለበት
@fitsumlove4740
@fitsumlove4740 7 жыл бұрын
እንሸ አለህ
@kanabdatanrabbuma9709
@kanabdatanrabbuma9709 7 жыл бұрын
innaa lillaahi wa'inna ileeyhii raaji'uun kan du'eef jannata kan jiruuf sabrii ha kennu
@nanayenegn5640
@nanayenegn5640 7 жыл бұрын
አላህ ሰብሩን ያስጠን ለ ኡስታዙናም ቀብሩን አላህ ያስፋለት ጀነተል ፊርደውስንም ይወፍቀው አላህ ለኛም መጨረሻችን ያሳምርልን😭😭ያረብ እኔ ስለ ኡስታዙና በሰማው ቁጥር አልቻልኩም ውድ ሰው አጣን
@ramelaramela9039
@ramelaramela9039 7 жыл бұрын
Nanaye Negn
@umahmedahmed3458
@umahmedahmed3458 6 жыл бұрын
በጀነትፋርደወስአልህያኑርህውስታዝተናፋቂአላህይዘንልህነገምበጀነትያገናኘንያረብ
@ssameera7288
@ssameera7288 7 жыл бұрын
አሚን አንተንም ጨርሥ ያዲንልህ፡፡
@zamimoh1886
@zamimoh1886 7 жыл бұрын
አላህ ሙሉአፉያህ ይመልስልህ ውዱ ኡስታዜ
@nurahussen2893
@nurahussen2893 7 жыл бұрын
Enalilah waena elyh raguen allah gental firdos yewfqaw ustaz
@marema.amatoomuslim4266
@marema.amatoomuslim4266 7 жыл бұрын
Abishirii usitazi mahedi hulachani jeena wofaqile niiii amiiiini
@جميلهنجته32
@جميلهنجته32 7 жыл бұрын
አብዱል መጅድ ሁሰይን አባታችን የድን መምህራችን ትልቅ ወንድማችን የቲም አድርጎን ላይመለስ ሄደ አላህ ጀነተል ፊርደወስ አእላን ይወፍቀው ያማል እሱን ማጣት ውስታዝ ሙሃመድ ሙስጠፋ አንተንም አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልሰው ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ቀሪወቹን
@zinteseid4132
@zinteseid4132 7 жыл бұрын
አላህ ጀነትን ፍራዳስን የውፍቀው የስደት አባቴ ባባየ
@fatmabakala4518
@fatmabakala4518 7 жыл бұрын
አላህ ሰብረን ይስጠን አላህ ይራህመው
@مكيهكدر-ع8ن
@مكيهكدر-ع8ن 7 жыл бұрын
አብሽር አላህ አፊያህን ይመልስልህ
@nsriyansriya4651
@nsriyansriya4651 7 жыл бұрын
አላህ ይረመው ፍርደሰል ጀነትየወፍቀው አላህ ሰብር ይስጠቸው ለቤተ ሰቦቹ እኛ ወደርሱ ተመለሸችነን
@hayusawmahu1612
@hayusawmahu1612 7 жыл бұрын
Ameniiiiiiii.aaa Gantele.Ferdawso.Yewafekawe.Yarebeeee
@hayusawmahu1612
@hayusawmahu1612 7 жыл бұрын
Uestaze.Antenme.Alhe.Afeya.Yareghe.Abukenme.Uelahuem.Alhe.Yetsbkachue
@hayathayaty5951
@hayathayaty5951 6 жыл бұрын
የሴቶች አባት ወንድም መካሪ ነበር አላህ በራህመቱ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው
@rabiyarabiya7785
@rabiyarabiya7785 7 жыл бұрын
አላህ ሆይ ኡለማወችን ኡስታዞችን አንተ አፊያ አርግልን ያርብ ምንም አይሽግርህም ና። ኢላሂና ያዓላህህህህ
@fatumaarebe1097
@fatumaarebe1097 7 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶሥ ይወፍቅልን አላህ አተንም አፊያህን ይመልሥልህ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 7 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ለጀነተል ፊርዶስ ይበለው ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፍ ደግሞ ምን አገኘብን???ያረቢ አላህ ይጠብቅልን ሀቂቃ አቡኪ በህክምና ላይ ነው ደግሞ አንተም ያረቢ አላህ የቀሩትን ኡለማወቻችንን አላህ ይጠብቅልን የሞተብንን ይማርልን የታመሙትንም ያሽርልን ኢንሻ አላህ እነርሱ ድንን ከፍ ለማድርግ ደፍቀና ሲሉ እኛን ለማስተማር ሀቅን ለማስያዝ ይጥራሉ እኛ ደግሞ በተቻለን ባለንበት ሁነን ለአሊሞቻችን ዱአ እናድርግ የሀባይብ ይህም ኢባዳ ነው አላህ ይተካልን
@ramelaramela9039
@ramelaramela9039 7 жыл бұрын
ሀሊማ አወል አህመድ Amiiiiiiiiiiiiiin
@zuzuzd7834
@zuzuzd7834 7 жыл бұрын
ኡስታዝየ አላህ ጤናሁን የመልስልሁ
@onlymy9186
@onlymy9186 7 жыл бұрын
አላሕ ጀነትን ፉረዶስ በፉርዶሰል አቅላ ይወፉቅ ውዲዬ ብርቅየ ኡሥታዜ እኔስ በምን ልግለፅሕ የኔ ውዲ ኡሥታዜ አላህ ቀብርሕን ኑር ያዲርግልህ ያረብ ያረብ እኔስ አልቻልኩም
@jemyim3104
@jemyim3104 7 жыл бұрын
አላህ ጀነትንይወፍቅህ
@remlitube1684
@remlitube1684 7 жыл бұрын
Enna lilahi we'enna ellahi rajeu'an Allahu merehim ustaze Allah jenet Al ferdos yeseteh be rahemetu be ezenetu heyer serahen tekebelu yareb ya Rehima yemotutun muslimoch Hulu be jenet Al ferdos yasedesetachew egnanem khatimachenen yasamerelen
@إتقياللهحيثوماكنتإتقياللهحيثوم
@إتقياللهحيثوماكنتإتقياللهحيثوم 7 жыл бұрын
ربي اجالني كولو موسليمن صبرن
@sofyamohammed7579
@sofyamohammed7579 7 жыл бұрын
Amiiiiin usetaz fezekir yantenm dmts betam nafkenwu nebr yetnagrkachewu negegroche miwedk yelwum hulum liyasebebt ygebal antenm mulu afiyahn yseth usetazi usetazunanm lejnt yargachewu yareb
@shhshsdhhdhd1481
@shhshsdhhdhd1481 7 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አንዱ ባዱ መተካት አይችልም እጅ ያልተማርነው በሱመት በተተካን ነበር። በሱ ሶላቲን ሱና ሶላት ስለሙዚቃ ስለወጀል እረሱቱን አስታውሽ ልጨርሰው። ሁሉም እህቴ እያለ። ሲያስተምር ነው የሚያስለቅሰኝ በሱነው ሁሉንም ያወቅሁትመ በጀነት። ይሰብስበን
@ፈጡማብንትኢስለምእስለምነ
@ፈጡማብንትኢስለምእስለምነ 7 жыл бұрын
إنا لله وإنا إليه راجعون إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عند باجل مسمى اللهم اغفر له وارحمه وعافه واعف عنه وأكرم نزله ووسع مدخله يا رب العالمين ustaz muhammad Allah mulu afiy ysite balhbati Allah yetbiqhi lamusilemu Huma ina lbita saochum allah sobri yestachu . abran wade jenati bilo ba gurop inda sabsebin hulu Allah esun ba jenatal firdosi ka nabyati ochi ka shuhad ochi ka shali ochi yisabsibaw insha Allah.
@emuabduselam7617
@emuabduselam7617 7 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀዉ አላህ ላንተም አፍያህን አላህ ይስጥህ ያረብ
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 7 жыл бұрын
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ
@mekiaali7082
@mekiaali7082 7 жыл бұрын
Endet new merdat yeminchelw ye ustaz Abdel mejidin lijoch??
@adhia841
@adhia841 7 жыл бұрын
Ere ahunes alchelkum ye ustazen nager yesidat abaten atehut eko uuuuuuuuuuuuu allah sebirun yestan yaa rebbi lesum jenatal ferdosin yiwofikew insha allah yaa allah yaa rebbi
@ksariyadh9470
@ksariyadh9470 7 жыл бұрын
alah jenetel frdos yilegsew
@hhgf7700
@hhgf7700 7 жыл бұрын
አላህ ይማርህ ያርብ
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 10 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 80 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 126 МЛН
ከቁርአን በፊት ኢስላም ነበረ? || አል ፈታዋ || በሸይኽ መሐመድዘይን || #መሐመድዘይን #ፈታዋ
50:35
Sheikh Mohammedzein Zehredin ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል
Рет қаралды 1,5 М.
General Yilma Merdassa Fi  Abiy wal ganuu | Moha Oromo
9:01
Moha Oromo
Рет қаралды 1,4 М.
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 43 М.