KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Memehir Girma Wondimu Video 722 የመንፈስ አንድነት ምንድንነው? ድንቅ ትምህርት ትውልድ ይስዳን ላልሰሙት አሰሙ#subescribe_now
38:29
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
So Cute 🥰 who is better?
00:15
How Strong Is Tape?
00:24
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
ሳላውቀው እያስጠጣኝ የቮድካው እመቤት ተባልኩ Memehir Girma Wondimu ልጅ አሎልድም ብዬ ነበር ሰው ሰው መሆን አልቻለም
Рет қаралды 71,583
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 456 М.
Nku tamirtsion
Күн бұрын
Пікірлер: 271
@Tube-fp8gy
Жыл бұрын
እውነቱ የውጣላቸው እድለኞች ናቸው እኛ አለን በደፈናው እየተስቃየን እግዚአብሔር መፍትሔ ይስጠን እጂ ካአቅማችን በላይ ሆኖል ሁሉም ነገር😢😢
@selam5721
6 ай бұрын
ለሁሉም ግዜ አለው እህቴ በፆሎት መበርታት አለብን
@hiwet7-12y
Жыл бұрын
እባካችሁ ሰው ለይ ክፉ ስራ የምሰሩ ሰውች ተው የትኛው አለም ነው የሰውን ሂይወት ምታጨልሙት ሁላችን በራሳችን እንኖር የአንዱ መውደቅ ምንድ ነው የሚያስደስተው እረ ተው አሁን ስለመኖራች የማናውቅ ሰውች ነን ለስጋችን አንኖር ስጋ አንድ ቀን ሲቆይ ግማቱም አያስጠጋም ለነፍሳችን እጨነቅ መልካም ነገርን እናስቀምጥ ነገ ከመጠየቅ እንድንድን 😢። ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው መልካም ነገር ለመዝራት እንሞክር ፈጣሪ ይርዳን ይቅር ይበለን 😢
@yeenalmetyo4286
Жыл бұрын
Egzho Marnet Kirstyos Abetu Adneen 🤲🤲🤲☝️🕊️🕊️🕊️🙏
@zakewerwer6898
Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት የሰማልን😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤
@asegedechnegssh4209
Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን
@melkimelki1671
Жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በረከታዎት ይደርብን ❤❤❤
@AlemTeklyohgness-lp3fh
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠዎት አባታችን መዳህኔያለም እባክህን ምህረትህን ላክልን
@yahawiadenay9438
9 ай бұрын
የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን አባታችን የኢትዮጲያዊ ሃወርያ ።🤲🤲🤲
@melshealem6630
Жыл бұрын
አቤቱ ለኔም ድረስልኝ የሰማዪ
@engidagirma3352
Жыл бұрын
አባታችን የክፍል ጊዮርጊስ በተሴብ በፀሎት አስቡን።
@ebrahit55
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባቴ 🙏
@maqdsmaqds5132
8 ай бұрын
አባታችን:ረጅምእድሜ:ይስጥልን:ፀሎትአስቡኝ:አደራ:ወለተኪዳን:ብለው:ከነቤተሰቤ:አደራባይዬ:በሰው አገር:ተጨኒቄአለሁ😢😢😢
@TnsTens
2 ай бұрын
ደምሩኝ እህቴ😢😢😢😢
@EyerusalamGatahun-1721
Жыл бұрын
ግን መቸ ይሆን እኔም ድኘ በእንባ የምመሰክረዉ መቸ ነዉ ፍቅሩ የሚገባኝ አምላክ ሆይ አለማመኔን እርዳዉ ፍቅርህል በልቤ አሳድርብኝ በሔድኩበት በተቀመጥኩበት በተነሳሁበት ቦታ ሁሉ በመሰከርኩ ፍቅርህ በልቤ አድሮ ድህነትን የታደላች ምንኛ ንፁህ ልብ ቢኖራችሁ ነዉ ለናተ የደረሰ አምላክ እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
@Berhanu-s5q
Жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስትህ
@saaa-ht5vs
8 ай бұрын
እርሶን የሰጠን አም ላክ ሁሌ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@AlexTsige-l9j
Жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
@fozeyaderbaw387
Жыл бұрын
አባታችንኑረልን
@mamamin3122
Жыл бұрын
አቤቱ መከራችንን ተከላከልልን እረጅም እድሜ ከኔ እድሜ ተቀንሶ አባታችን ህዝቡን እየታደጉልን ስለሆነ ጸጋውን ጥበቃው አይለይ ከርስወ
@mulusew505
Жыл бұрын
የኛ አባት ናፈቁን መቼ ነው ጉባኤ የሚኖረው
@AmssaluDeresse
Жыл бұрын
አባቴ መች ይሆን የማገኘወት ላገኘወት እጓጓለሁ ብቻ የአብርሐሙ ሥላሴ እድሜ ይሥጠወት
@ayuwwuwhhwsus3495
Жыл бұрын
እውነተ ነው ዳቢሎስ የሰወረብንን ማንነታችን እግዚአብሄር ይግለጥልን አባታችንእድሜዎትን ያስረዝምልን አሜን አሜን አሜን
@NegeHa
Жыл бұрын
የኛ ምርጥ አባት እድሜ ይስጥልን ጸበል ለመጠመቅ ስንሄድ መስቀሉን ለማሳለም እንኳን የሚሰለቹ ናቸው።ስሞትን ለማጥፋት አንደኛ ናቸው።
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
Жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤
@haymanotmoges2386
Жыл бұрын
.ልኡልእግዚያብሔር ይከበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኝህን አባት የሠጠን ምስጋና ይድረሰዉ ለአባታችን ረጅሙን እድሜ ይስጣቸዉዉዉዉ ይቺን የፈዉስ ቀን እግዚያብሔር አምላክ ይፍቀድልኝ::
@peacelove5040
Жыл бұрын
የመጨረሻዋ ልጅ ግብረ ሰዶም ትሆን የተጫወተችብሽ? አይዞሽ እህቴ እንኴን ለመዳን በቃሽ ለእኛም ይደረግልን። አሜን!
@ቅዱስሚካኤልወዳጃ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመርገን እንኳን ደህና መጡልን ሸሮ ላይክ የክርስቶስ ቤተሰቡች በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@ZekiAsne-s2o
Жыл бұрын
Ebakj wendme memhr ketay yet fews srat endemiyaregu takaleh🙏🙏🙏
@henokabuti9539
Жыл бұрын
enem yet endehonu gera gebagn
@mezemirsolomon1243
Жыл бұрын
@@ZekiAsne-s2o6:39 #l
@eleniabreha7349
Жыл бұрын
በጠላታችን ላይ ያሰለጠኑን ባለውለታች አባታችን ሺ አመት ኑሩልን።
@sewentmeazameaza3076
Жыл бұрын
❤❤አቤት መታደል ለፈውስ መብቃት መታደል ❤❤❤❤
@ZekiAsne-s2o
Жыл бұрын
Wendme ebakh ketay yet endemiseru takaleh nogeregn eskii🙏🙏
@user-eq8ro7kz7
Жыл бұрын
እድሜዉን አብዝቶ አብዝቶ ከእነ መላዉ ቤተሰበዎ ይስጠዎት
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
አቤት አምላኬ በፀሎት የበረታን እንድንሆን እርዳን😢😢😢😢😢
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
7 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት🙏❤🙏
@EeEee-b5h
Жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ከዝህ ጉድ ጠብቀኝ አባታችን እረጂም እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤❤❤❤
@saronabraha
3 ай бұрын
የግዚአብሄር ስጡታ አባታች መዳሃኔ አለም የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ኑሩልን፡
@ghenettesfalem269
Жыл бұрын
abatachin ebako begizabher sime elakunewu am live in London yemiqemexewu ebakot bexollot asibun ghenet ebalalewu ameseginalewu
@Tugg-pz2xz
7 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤❤😢😢😢😢
@amanuel5687
Жыл бұрын
አባታችን አግዚአብሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@mekditube3799
7 ай бұрын
Egizo mareen kirstos 😢😢😢😢 Egizo mareen kirstos 😢😢😢😢 Egizo mareen kirstos 😢😢😢😢 egzabiher kali hiwot yasmalin Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤Abatu mareegn😢😢😢😢😢😢😢
@hjuiisfdjjsjwjifi798
8 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡ እርሶዎን እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤❤❤❤❤
@rahael0
Жыл бұрын
አባታችን ዘመኖ ይባረክ ፀጋውን ያብዛሎት የእግዚብሔር መንገድን እንዳውቅ ሰለረዱኝ
@mulu5487
Жыл бұрын
አይይይይ ሽፍን ፍን😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ታሪክ አባየ የተዋህዶ አንቁ❤❤❤
@zhraaas8742
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰዉ አምላከ ቅዱሳን ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን ወለተ ማርያም ወለተ ሚካኤል ወለተ ገብርኤል ገብረ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ
@saratube7323
Жыл бұрын
ላአባታችን እረጀም እድሜ
@sebelaseres4668
Жыл бұрын
የእኛ ውድ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ይህን ላደረገ እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን
@N33Natty
Жыл бұрын
አባታችን፣ረጂም እድሜ ጤና ይስጦት የኔ አባት፣ቃልሒውት ያሰማልን።❤❤❤❤❤❤
@EeEe-rj5zz
Жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ሲቀጥል አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@fetelmekonen7791
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የድሜ ዘመኖን ያርዝምልን
@higtug6
Жыл бұрын
አባታችን ጤናና እድሜ ይስጥልን ቅዱስ አማኑኤል ፀጋውን ደርቦ ደርቦ ይስጣችሁ ግን የሚያገለግሉበትን ደብር ብትነግሩን
@Eyob797
Жыл бұрын
ሐያሉ እግዚአብሔር ከዕርሶ ጋር ይሁን መምህርዬ።
@hsznjd4044
Жыл бұрын
ግእዝ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እፍፍፍ የሰው ልጅ ፈተና😢
@HANNA-qy5bl
Жыл бұрын
ሠላም ለእናተ ይሁን የእግዝያብሄረ ቤተሰቦቻንን 🙏🙏🙏🙏🙏
@liya7235
Жыл бұрын
😭😭😭አባታችን በረከቶ ይደርብን እመ ብርሀን ጨምራ ጨማምራ ጸጋዋን ታብዛሎት አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@Zerufaeltube
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤
@asegedechnegssh4209
Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ወለተሀናየርሴማወዳጅ
Жыл бұрын
አባታችን በዴሜ በጤና ያቆይልን እኛም እደዚህ የምንድነበትን ቀን እግዚአብሔር ያቅርብልን በፀሎት አስብኝ😢😢😢 ወለተ ሀና እያላች 😢😢
@ShewayeeyouTube
Жыл бұрын
አባዬ እግዚአብሔር ፅጋሆትን ያቢዝልን እርሜዎትን ያስርዝሚልን ትላቶትን ክእጊሮት ሲር ይትልልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ዋጋኖቻቺን እግዚአብሔር ጭርሶ ይምርቹ 🕊️🕊️🕊️
@ZekiAsne-s2o
Жыл бұрын
Ebakh ketay yet endemiseru takalek nigeregn🙏
@ShewayeeyouTube
Жыл бұрын
Ene erasu iye falkwacho new alawiqem maramni 👏
@tigistgirma5569
Жыл бұрын
አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤
@asegedechnegssh4209
Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@eadendassy2860
Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@temesgenabera6923
Жыл бұрын
Emboaaaa. Zigerim eyu. Abatachin Memehir Girma, we love ❤️ you. Kale hiwet yesmaalna. Amen
@genetabebe9017
Жыл бұрын
ትውልዱን ስላዳኑት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት እግዚአብሔር በርስዎ ላይ ሲሰራ በኔ ዘመን ስላየሁት ተባረኩ
@MeronKebede-e9f
Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@ethiopianfoods8038
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@salamderass7911
Жыл бұрын
አባታችን ዘላለም ያኑርልን 🤲🤲🤲
@Maria_Henock
Жыл бұрын
እሽ አባታችን። እርጋታውን ያድለን።
@ኪሮሽበቤት
Жыл бұрын
አባታችን የት እንደሚያገለግሉ የምታውቁ ጠቁሙኝ እባካችሁ ወንድሜን እና እናቴን ላትርፍ እርዱኝ እባካችሁ🙏🙏🙏🙏
@genettsehaye1103
4 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hsznjd4044
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ሰለ ሁሉም ነገር በእውነት እልልልልል እንኳን ደና አልክ በእውነት ተመድግን
@ZekiAsne-s2o
Жыл бұрын
Ebakh wendme ketay yet fews srat endemiseru nigeregn eski🙏
@aelamabbg3541
Жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጠጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቀጣዮን ላኩልን
@ዘሚካኤልገኒ
Жыл бұрын
አባቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን አባየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት
@solomonadal948
Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልሁ!!!
@kassechnibretu6604
Жыл бұрын
አብትችን አደሜይውንይስጥለን💚💛❤️🤲_🤲🤲🥰🥰🥰💝💝💝🎉🎉🎉
@BriBrhane-uc2vw
4 ай бұрын
ኣባቴ እድሜን ጤና ይስጦት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@betigebeyehu2171
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ❤
@asegedechnegssh4209
Жыл бұрын
Amean Amean Amean
@yeshi7446
Жыл бұрын
ሰው በሰው የተጨካከነበት ጊዜ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ልብ ይስጠን በእውነት በጣም ከባድ ነው
@tsegshTube5kk3g
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@አያልአሸበረ
Жыл бұрын
አባታችን ብርክታቹን ይደርብን አሜን
@banchiyehugelana3738
Жыл бұрын
ተባረኩ አባታችን አሜን
@muluneshmetaferia7809
7 ай бұрын
አቤት አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት። እግዚአብሄር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን❤
@እህተገብረኤል
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን 💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️
@hanaReta-s1d
Жыл бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብን 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ አደራህን ከስደት መልስህ በሰላም በአባታችን ለመባረክ አብቃኝ 😭😭😭
@hdjdooiopwkj3760
Жыл бұрын
አባታችን እርሜወት ይርዘም
@ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን አባታችሁ እኳን ደህና መጡልን ❤❤❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናው ይስጥልን አሜን
@BettyBetty-uq2cy
Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰
@asegedechnegssh4209
Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@KenstCharo
Жыл бұрын
አባታችን ብርክታቹን ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️💚💐💐💐💐💐🌹
@sabaghumbot5485
Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር መምህራችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@መሲየወልድያዋ
Жыл бұрын
አባታችን። እግዚአብሄር ይጠብቅልን♥♥♥♥♥♥♥♥
@Tariku8224
Жыл бұрын
❤❤❤ xena yisxot Aba.
@egziabherymesgen1481
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ኣባታችን
@KokeyKokeymm
Жыл бұрын
እግዛአብሔር እድሜና ፀጋ ያብዛሎት አባቴ
@AsheafiLemma
18 сағат бұрын
እንደማለመብት ይገርማል
@ትበለጥጉራጊዋ
Жыл бұрын
አባታቺን እግዚአብሔር ይጠበቆት
@ZekiAsne-s2o
Жыл бұрын
Ketay yet nw miserut ebakhn kawek nigeregn🙏
@senaitechartier7938
Жыл бұрын
አባታችን ❤❤❤
@asetereasetere6261
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረን🙏😢
@tagewdasolomon555
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
Жыл бұрын
አባታችን ይባረኩ❤❤❤
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ማጠቹልን ክቡር አባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን ስለማይናጋር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እማምለክ ትጠብቃቹ
@sewmehonyehasab5946
Жыл бұрын
አባታችን አሁን የት ነው የሚያገለግሉት
@MnvDf
5 ай бұрын
አባታችንቁጥርዎንፈልገነበር ከይቅርታጋ እና ያሉበትን አድራሻ
@Edeie
Жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜ ሸ አመት ይሰጥልኝ❤❤❤
@mulubelay3831
Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት❤
@hiwotalemayehu34
Жыл бұрын
kefAtachin abeto abeto abeto 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 egziho mrharene keresetose abatachine nurulene edeme ke tsegagare yesrrelegne keduse egzihaber rgnanem yrfrtane
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን እባካችሁ የአባታችንቁጥር ሱጡኝ😢😢😢
@Salam-me4oi
4 ай бұрын
እመቤቱ.አቻ.ደረቩላቹዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
38:29
Memehir Girma Wondimu Video 722 የመንፈስ አንድነት ምንድንነው? ድንቅ ትምህርት ትውልድ ይስዳን ላልሰሙት አሰሙ#subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 8 М.
55:15
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 200 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
22:09
የእምነትን ኃይል በተግባር መየት Memehir Girma Wondimu //ሰው በር ላይ የሚጥሉ ክፉዎች #subescribe_now #like ላልሰሙት አሰሙ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 33 М.
1:35:05
bermel Georgis 24 አመት በፖስተርነት ክርስቶስ በየት እንዳለ አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 82 М.
6:59
የቡዳ መንፈስ ያለበት ሰው ባህርያት👈👈👇👇
ጎዶሊያስ መንፈሳዊ ሚድያ (Godoliyas spiritual media)
Рет қаралды 28 М.
39:46
"የምነግርህ ነገር አለኝ ' Memehir Girma Wondimu Video 647 #subescribe_now ኃጢአትሽ በብዙ ተሰርዮልሻል ትውልድ ይዳን
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
1:00:47
35ኛ የህይወት ገጠመኝ፦የተከራያችሁበት ቤት በቅዠት ካስጨነቃችሁ ከብዙ ምክንያቶች አንዱ ይህ ይመስለኛል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
1:07:47
Memeher Girma Wondimu Vcd 62 B
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 438 М.
1:41:12
153ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በዚህ ልክ በቤተሰብ ከራማ መጠላት ይገርማል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 22 М.
29:51
ናይ ድቃስ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,2 МЛН
47:14
224ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እናት ለወንድ ልጃቸው ፍቅረኛውን በምን ስበው እንዳመጧት ስሙና ፍረዱ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
24:49
ሴቶች እንዳያገቡ በመስተፋቅር መተት እንዳረገብኝ ይነግረኝ ነበር Memehir Girma Wondimu Video 624#subescribe_now #like
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 33 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН