ስላም ቤተስቦቼ ዛሬ ይዤላቹ የመጣውት ለየት ያለ የኦትስ ኬክ አስራር ብዙ ኬኮች ስርቻለው ግቡና እዩ ዛሬም ለየት ያለ ነው ስሩ

  Рет қаралды 414

Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ  ዩቱብ

Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ ዩቱብ

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@Klbneshshltoo
@Klbneshshltoo 2 ай бұрын
ዋውውውው ጎበዝ ነሽ በርች
@chiggea
@chiggea 2 ай бұрын
በርችልንንን።። በጣም ምርጥ አሰራር
@ZOETUBE12
@ZOETUBE12 2 ай бұрын
Wow❤❤❤
@zuzutube8614
@zuzutube8614 2 ай бұрын
ስለምስላምውድእህቴስላምሽይብዛልኝ እንኳንስላም መጣሽ ወደ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር በርች ሀገራችንንስላም ፍቅርአንድነትይኑር ድስየሚልቆይታነው ግዞወድፊት በርችልኝ ጉዞወድፊት ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@Radiahmed
@Radiahmed 2 ай бұрын
ዋው ዋው ሢያምርር ውዴ በጣምም ጎበዝ ነሸ ምርጥጥ ዘዴ ነው ያሣየሸንን ጎበዝ ነሸሸ በዚሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን ሥላሣየሸንን🎉🎉❤❤
@Atede-fq9iz
@Atede-fq9iz 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጣሽ የኔ መልካም ዋውው በጣም በጣም አሪፍ አስራራ ነው ውዴዋ እናመስግናለን በርቺ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ አገራችን ስላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድለን እሜን እሜን እሜን
@Eiluwolloyewa123
@Eiluwolloyewa123 2 ай бұрын
ሠላም እህታችን ሀሪፍ አሠራር ነዉ እናመሠግናለን እጂሽ ይባረክ
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 2 ай бұрын
ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነበር አሰጅ ይባረክ ውድ ጠቃሚ እውቀት አዘል ቆይታ ስለነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ውዴ
@hiwotasres-x6v
@hiwotasres-x6v 2 ай бұрын
ጤናማ አሠራር
@AbebaMulatu
@AbebaMulatu 2 ай бұрын
እንኩዋን ደና መጣሽ ሃገራችንን ሰላሙን ያምጣል ፈጣሪ በጣም ቀላል እና ፈጣን አሰራር ነው ተባረኩ ፈጣን ምግብ ያስፈልገናል
@sartytube3178
@sartytube3178 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ደላምሽ የረብዛልን አረህታችነረ በጣም ደስ የሚል አሰረሰርነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 2 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ጤና ይስጠልን አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም አሪፍ አሰረር ነበር በርቺልኝ የኔ በለሙያ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችን ይሁንን
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ደስ የሚል ለየት ያለ ነው ያሳየሽን ይወቁትን ማሳወቅ ደስ ይላል በርች እህታችን 🎉🎉🎉🎉
@HabtamHata
@HabtamHata 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው እንደት እምደሚያምር እጅሽ ይባረክ በርችልኝ እህቴ ዋውውው ናቸው ስራወችሽ
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 2 ай бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽን አይቆርጥመዉ ይህን የመሠለ ሙያ ስላጋራሽን ከልብ አድርገን እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ ክበሪልኝ በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
@ommobarkyube
@ommobarkyube 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም ደህና መጣሽ ሰላም ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ትርፍርፍ ይበል ሙያ ሞልቷል በኦትስ ካካዉ ኬክ ይሰራል በሙያሽ በርቺ በጣም ሀሪፍ ነበር እናመሠግለን ሙያሽን ሰላካፈልሽን
@LijTesnimLijTesnim
@LijTesnimLijTesnim 2 ай бұрын
ስላም እህት እንኳን ደህናመጣሽ ማሻአላህ አረፍአስራርነው የሚያምር ብልአፍያ ብለናል ለሌላ አዲስ ቢድዩ እንጥብቃልን በርች ጎበዝ
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf 2 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ዋው እጅሽ ይባረክ ምርጥ የኬክ አሠራር ነው ያሣየሽን በርቺ ቀጥይበት🌷🌷🌷🌷
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላም ያምጣልን
@rahmatube5596
@rahmatube5596 2 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@almaz1207
@almaz1207 2 ай бұрын
ሰላም እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የኪክ አሰራ ረነው የኔባለሞያ በርችልኝ አሁንም እህቴ ❤❤❤
@ኤልሳቤጥ
@ኤልሳቤጥ 2 ай бұрын
ዋው. ጎበዝ ነሽ ባለሙያ በርችልን እንዳንች ያሉ ባለሙያዎችን ልናበረታታ ይገባል
@mulat7
@mulat7 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሸ ዋውውውውው በርቺ❤በጣም አሪፍ አሰራ ነውና ምርጥ እጀግ እናመሰግናለን ተባረኪ ለኢትዮጵያ ሰላም ይሁን
@hanan123tube5
@hanan123tube5 Ай бұрын
ሠላም ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውውው እጅሽ ይባረክ በረችልን የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን በረችልን❤
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በርችልኝ በጣም ቆንጆ የኬክ አሰራር ነዉ ያሳየሽን 🎉🎉🎉🎉
@jemurade
@jemurade 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳናም ደህናመጣሽ እህታለሜዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልኝ እናም ዋውውውውውው እጅሽ ይባረክ ደስየሚል አሰራር ነው የሰራሽው 😋👌👍👍👍👍👍
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 2 ай бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ቆጅየ ኬክ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው በጣም ቆንጆና ምርጥ የሆን ኬክ አስራር ነው ያሳየሺን እጂሺ ይባርክ ስርተን እንሞክርዋለን❤❤
@EshetTube
@EshetTube 2 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንዴት ያምራል ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ የመዳም ቅመም ድሮም በሙያ አንደኛ ትለያላችሁ ዎውድ በርቺ❤❤
@-tgtube3273
@-tgtube3273 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉ እጂግ በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነውሽያሳየሽን እጂሽ ይባረክ በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@tube20134
@tube20134 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታቼንበጣም የሚያምስ የምግብ አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ ይሁን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በዚሁ ቀጥይበት
@feker122
@feker122 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው ልዩ የኬክ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
@አኢሻኢስላማዊክ
@አኢሻኢስላማዊክ 2 ай бұрын
እኳአን ደናአመጣአሽ አገራችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ማአሻኣህ በጣአም ደሥ የሚል የኬክ አሰራአር ነው ያሣየሽን በርቺይ የኔባአለምያ ዋአው
@zementube21
@zementube21 2 ай бұрын
በጣም ያምራል ለየት ያለ አሰራር ስለአሳየሽኝ አመሰግናለሁ
@alemyetube-
@alemyetube- 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበሩ ዋው በጣም ምርጥ የሚጣፈጥ አሰራር ነውና አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርጋል
@ABGe-sr8yk
@ABGe-sr8yk 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይማሰገን በክርስቶስ ፈቅረሰለምብዘይብ ምረጥአረፈ በጣምቆንጅክኬአሰረረነወ በረች❤
@ሁሉምለበጎነዉ
@ሁሉምለበጎነዉ 2 ай бұрын
ዋዉ እህቴ በጣም ያምራል በርችልኝ ውዴ❤❤🎉 አልማዝ ነኝ
@mersa12
@mersa12 2 ай бұрын
ሠላም እንኮን ሠላም መጣሺ ዋውበጣም አርፍ አሠራር ነዉ በርች❤❤❤
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውሃ እጅግ በጣም ቀላል ያለ ነገር ያዘጋጀሹ በታብሌት ቤተሰቦች በጣም አሪፍ ነው ብዬ ነው show off የትለያዩ ነገሮች በጥቅም ላይ ያው
@kidist_tube1
@kidist_tube1 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህት ዋዉዉዉዉ አፍሪ አሰራር ነው የስራሽው እጅሽን ይባረክ እናመሰግናለን በርች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@emuferahtube
@emuferahtube 2 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ አንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ በጣም አረፍ ነበረ እናም ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያመጣለን
@saraazanawtube
@saraazanawtube 2 ай бұрын
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
@AwetTube
@AwetTube 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛለሸ ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግን ❤❤👈👍💞💞💞
@qorontosmedia
@qorontosmedia 2 ай бұрын
ሠላም እህታችን በጣም ጣፋጭ እና ለየት ያለ የኬክ ዓይነት እንዴ መስራት እንዳለብን እና የምንጠቀመውን ግብአት ስለአሳየሽን እንዲሁም ስለነበረን ደስ የሚል ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ትሩ ሥራ ነው። በርቺ
@FozeyaYoutube
@FozeyaYoutube 2 ай бұрын
ደናነን ያችም ሰላም ይብዛልንንንን በጣም አሪፍ ዋውውውውውው ኪክ ነው ነ ያስተማርሽን ባለሞያ ነሽ ጉበዚ ነሽ በርች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YUMY4
@YUMY4 2 ай бұрын
በርቺ እህቴ ለየት ያለ ነገር ነው የምትሰሪው።
@salamahkarkaba3475
@salamahkarkaba3475 2 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህታችን ዋዉ የኛ ባለሞያ በእዉነት በጣም ጎበዝ ነሽ ህህቴ በየጊዜዉ አዳዲስ ነገር ነው እምታሳይን በርችልን የኔ ዉድ እህት ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን❤❤❤🎉🎉🎉
@almaz1207
@almaz1207 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ በጣም አረፍ ነዉ ውዴ በርችይ ❤❤❤
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም በጣም አራፍ በቀለሉ እና አመሰግናለን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ❤❤
@Yetmtubeየትም1
@Yetmtubeየትም1 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ያሣየሽን በርቺ
@weyni2816
@weyni2816 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ዋውውው በጣም ምርጥ ነው❤
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 2 ай бұрын
Wow baxam desi yilal aseraru ijishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki
@ነቲን
@ነቲን 2 ай бұрын
ለጤና ተስማሚ ኬክ እናመሰግናለን
@HawimechareTubeTube
@HawimechareTubeTube 2 ай бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን
@hemitube123
@hemitube123 2 ай бұрын
ጥሩ ሙያ ነዉ እናመሰግናለን ።
@AMIR465
@AMIR465 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 hunda dura baga nagan dhufte qalii wow wow wow jabadhu Bay ee gariidha hojii kee itti fufii wan ofi video akkan namatti tolu dha jabadhu jabadhu
@richyoutub1047
@richyoutub1047 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@Bestmotivationalspeech-m3m
@Bestmotivationalspeech-m3m 2 ай бұрын
ምርጥ አሠራር
@Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ
@Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ 2 ай бұрын
ሰላም እህት የመጀመሪያ ጊዜ የኮይከር ኬክ ሳይ ማሻ አላህ
@እማፊቅሪ
@እማፊቅሪ 2 ай бұрын
ጥሩ ሙያ ነው ❤❤❤❤❤
@kemir264
@kemir264 2 ай бұрын
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሠግናለን እጅሽ የተባርከ ይሁን
@fafitube2574
@fafitube2574 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እህት አንኳን ደና መጣሽ ማሸአለህ ❤ አለህ አለህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብቸቻን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤
@obseegorba
@obseegorba 2 ай бұрын
Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa nyataa bayee bareduu jabadhuu 🎉🎉🎉
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል 2 ай бұрын
Waeuu yamral aserarshi yena melkam giza temegehulachihu bwrtulg yena marochi betam newu yemiyamrwwu eshi tenkrilg berchilg
@SaaraaYouTube
@SaaraaYouTube 12 күн бұрын
Bagaa nagaan dhuftee nagaan sifi haa bayaatuu wowowowow dhugaa bayee namati tolaa
@FatumaOmer-m7
@FatumaOmer-m7 2 ай бұрын
ማሻአላህ በርች በጣም ምርጥ ነው ባለሙያ
@hiwotmebru1116
@hiwotmebru1116 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጂወች እንዴት ናችሁ እህታችን ጥሩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅሩን ያድለን በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልን ጥሩ ቆይታ ነበረን❤
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 2 ай бұрын
ሰላም ሰላምሸ ይብዛላጥ እህታችን እህታችን እንኳን መጣሸ ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብልኝ ቆይታ ምጥ
@YIS-MEDIA
@YIS-MEDIA 2 ай бұрын
አሰራሩን ቁጭ ብለን አይተን በሀሳብ አሁን ከአሁን ቀርቦ ልንበላ ነው እያልን ስንጠብቅ videoው አለቀ። ትዝ ሲለኝ ለካ በvideo ነው እያየሁ የነበርሁት...
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen 2 ай бұрын
baga nagan dhufyee nagan siif habbytyu qllii jajabadhuu byee bred woooow woooow bayee baredaa❤❤❤
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ውሃ በጣም አሪፍ ነው በርቼ
@SamiTechnology12
@SamiTechnology12 2 ай бұрын
አሪፍ አሠራር ነው በርች
@Tube-cq6ow
@Tube-cq6ow 2 ай бұрын
Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam arif yehone ye cake aserar nw eshe yene balemoya ejesh yebarek
@ritatube19
@ritatube19 2 ай бұрын
Egezabiher yemesegen wude eheta selameshi yebezalegn woww yene balemoya arifena konejo aserare new yasayeshin ejeshi yebark berchilegn Egezabiher beyalenebet selam fiker adenet yadelen selam lehagerachkn yehun
@Azeb1
@Azeb1 2 ай бұрын
woww des ymil arif aserar new berichi melkam sera lhgerachin selam yadelen fetari berichi
@Tihtna-e6f
@Tihtna-e6f 2 ай бұрын
ዋው ነው በርች እናመሰግናለን
@BezaFamilies
@BezaFamilies 2 ай бұрын
Selamshe yibza yeni konjo enkan dehna metashe waw Arif koyita neber bercilgn yeni balemuya belela vido eskemngenag baleshebet semshe yibza
@maeallah1
@maeallah1 2 ай бұрын
ጥሩ ነው
@endlesslove-j9s
@endlesslove-j9s 2 ай бұрын
ምርጥ ነው በርቺ!!!
@fatmam6131
@fatmam6131 2 ай бұрын
ሀሪፍ ነው
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 2 ай бұрын
Nageenyii jalalii waqayyoo mana kanaf Haa ta.uu bagaa nagaan dhuftee qaaliikoo jabadhuu waawwww hedduu itti boharee galatomii the first time good to ❤❤🎉🎉😊
@sewumehontube7245
@sewumehontube7245 2 ай бұрын
Wow wow muya bilo zibenw berchilen ejishi yibareki muyashin silagareshin ena mesginale birtiti beyile selam lagerchi fiker ena metesaseb lehizibachin
@elsaayoutube
@elsaayoutube 2 ай бұрын
agziabher yemsgen selamsh yebzaaa wwwwwwww betama arif asarar new ajesh yebark balmoyaa barchii kazii yeblat antbqaln
@selefilm2
@selefilm2 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉 አሪፍ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 2 ай бұрын
betam konjo lyu yhon aserare new balemya ❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet
@Cokebtube2
@Cokebtube2 2 ай бұрын
አሪፍ ነው
@WorkiyWase
@WorkiyWase 2 ай бұрын
ቆንጆ አሰራርነው
@dammeetube1
@dammeetube1 2 ай бұрын
Yoyyaa harkaa funee baga naagaan dhuftee baredukoo woow woow hojii bayyee baredaa taheedha harkii kee haa ebbifamuu jabbeesii itti fufii hojedhuu qaxalee nama❤
@yousiftamrat
@yousiftamrat 2 ай бұрын
wowww des ymil arif aserar new enamsegenalen ejish yebarek lhgerachin selam yadelen
@ToybaToyba-s7s
@ToybaToyba-s7s 2 ай бұрын
አሪፍ ነው ጎበዝ
@dbacademyy
@dbacademyy 2 ай бұрын
ጥሩ ነው❤
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 2 ай бұрын
Egzaber yekber yemsgen enkan dena metashe wawawwww gobeze balemoya byalchubet yalem darecha egzaber yetbekachu
@cookingcorner8348
@cookingcorner8348 2 ай бұрын
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda wowwwwww ❤❤❤❤
@mekirtube1732
@mekirtube1732 2 ай бұрын
ምርጥ ነው
@beteseb292
@beteseb292 2 ай бұрын
selmeshe yebeza enkun dehen metashe meret aqerareb new yaseyeshen betam amesegenalhu badese vedio eneganegnaln barechi
@bikitube-g5d
@bikitube-g5d 2 ай бұрын
በርቺ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉
@Davide_Tube
@Davide_Tube 2 ай бұрын
አሪፍ ነዉ❤ጤናማ
@WasaneKasahun
@WasaneKasahun 2 ай бұрын
Wow batam arif new
@asttube7320
@asttube7320 2 ай бұрын
wowww gobezi berchi yal mekricha biyadekimim andi ken hulum yalfal
@YordiDad
@YordiDad 2 ай бұрын
Selam enquan dehna betash betam arif yesalumabasrar newu yasremarshn tebareki
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
ለዛ
Рет қаралды 61 М.
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 42 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 17 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
# /9/ አመት ቡሀላ  የጋገርኩት  እጀራ😂
9:01
ኩራዝ Tube
Рет қаралды 52 М.
አፍላ ፍቅር 70 - School life /ስኩል ላይፍ/
45:51
Liyu cinema
Рет қаралды 28 М.
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 42 МЛН