ስለ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ በጥቂቱ | አበበች ጎበና | Yared Negu | Seifu on EBS

  Рет қаралды 282,024

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ስለ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ በጥቂቱ | አበበች ጎበና | Yared Negu | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 343
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
አይ ያሬዶ በማንነትህ የማታፍር እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያርግልህ ደጉ ያገሬ ስው ለማተቡ የኖረ አደራ ተቀብለው ልጆችን ማሳድግ መመረጥ ነው ገና ይንቀባረራሉ የኔ እናት ድጏ የወሎ ሴት በንግግራቸው ነው ያወቅኩት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለያሬድና ለናቱ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 жыл бұрын
ያሬዶ ደግ ሰው በርታ ቅን ልብ ነው ያለህ በተለይ ለተቸገሩትና ለሴቶች ለእናትህ ያለህ ክብር
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
ያለፉበትን ነገር የሚያስታውስ ሰው ትልቅነት ነው ትልቅ ሰው ነው ያሬዶ በርታ ዬኔ ጀግና መልካም አዛኝ ሩሁሩ ❤❤❤❤❤🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Helen
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 3 жыл бұрын
Batekekel haluy mare
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Koy ate enene bslke Lmngr fkduga aydlesem mlte new
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 жыл бұрын
ያሬዶ መወለድ ቋንቋ ነው አክብሮትህ ደስ ይላል አከበርኩህ
@wossenhaile7973
@wossenhaile7973 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። ልቤ በደስታ ተሞላ ተሳክቶላቸው ጥሩ ደረጃ ለደረሱት ልጆች እና ላሳዳጊ ወላጆች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።😢💚💛❤🙏
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
እንኳን ለመጥመቅ መለኮት የሐንስ አመታዊ በአል አደረሳቹ አበበች ነብስ ይማራ መልካም ስራቸው ከምድር በላይነው ሁላችንመልካም ነገረ ሰረተን እንድንሞት ፈጣሪ ይፍቀድለን። 😥😥በቅንነት ቤተሰብ አድርግ
@wegayehualemayehuw4014
@wegayehualemayehuw4014 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
በትክክል
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 3 жыл бұрын
Why do people hate on him...his such a very kind man why do people loved when they are doing wrong?
@metii5816
@metii5816 3 жыл бұрын
I love him so much ❤❤❤❤❤
@kuncho11
@kuncho11 3 жыл бұрын
I am the one heat him after he use pistol and show his aggressiv mood and aver show up. Anyway I forgiv him. If he has respect and control and FERAHI EGZYA HER.
@sebtefinalelialmazewerqime1116
@sebtefinalelialmazewerqime1116 3 жыл бұрын
Ma best favourite Hamble artist for me keep going 😍
@BeLLa-eo9xr
@BeLLa-eo9xr 3 жыл бұрын
We love u yaredo 👉🇪🇷👈
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 жыл бұрын
I dont understand either hes so miskin
@paolopalomba553
@paolopalomba553 3 жыл бұрын
ያሬድዬ እውነተኞውን የኢትዮጵያ ኑሮ ነው ያሳለፍከው። እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳህ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ሀውልት እዲሁም በስሟ ት/ቤት ሊሠራላት የሚገባት አበበች ነች
@fofofofo3157
@fofofofo3157 3 жыл бұрын
ትምህርት ቤት የራሷ በስማ አላት ሀውልት ያስፈልጋታል
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
ሃዉልቱ ብዙም ጥቅም የለዉም ነገር ግን የጀመሩትን በግ ሥራ ማስቀጠል እና በሷ ስም በጎ አድራጎቶችን ማስቀጠል መልካም ይመስለኛል
@halimatube7816
@halimatube7816 3 жыл бұрын
ኤሽፋኢዳ
@prettygirl-fj6zw
@prettygirl-fj6zw 3 жыл бұрын
በስሟ ትምህርት ቤት አላት
@marufgold3421
@marufgold3421 3 жыл бұрын
ጉሊ እስተግፊር አላህ ሀውልት ጉድ ደሞኮ ሙስሊም ነሽ ስምሽ ሀሊማ
@alebatse6865
@alebatse6865 3 жыл бұрын
ያሬዶ እኔ ዘፈን አልወድም ምን እንደምትዘፍንም አላቅም ግን በማንነትህ እቀናለው በመልካም ሰዎች እቀናለው በርታ ጀግና ንጹሕ ልብ ነው ያለህ
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና የሁላችንም እናት ነች። ያሬዶ ለአሳዳጊዎችህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
በጣም 😭😭😭
@JamikTG
@JamikTG 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናት ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ነብስዎትን በገነት ያኑርልን....ስምዎ ከመቃብር በላይ ሲወደስ ይኖራል
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
በጣም ኢትዮጵያ ትልቅ ሠው አጣች 😭😭
@Innovatorrrrrrrrrrrr
@Innovatorrrrrrrrrrrr 3 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ የዘመናችን ጀግና 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@Yewellowa
@Yewellowa 3 жыл бұрын
Respect artist Yared Negu💚💛❤
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 3 жыл бұрын
አበበች ጓበና ኢትዮጵያዊ ጀግና የእግዚአብሔርን ሥራ ሰርተው ያለፈ መልካም እናት በሰማቸው የሆነ ነገር ተረጎ ትወልድ በሳቸው ሰራ እየተማረ ይደግ እናታችን ነብሶዎ ከቅዱሳን ጋር በዐጸደ ገነት ትረፈ ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው ነው ያጣችው😭
@dejenenigusieofficial3040
@dejenenigusieofficial3040 3 жыл бұрын
ያሬድ በትክክል በኢሳት ተፈትነህ ወርቅ የሆንክ ልጅ ነህ። እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ከፍ የርግህ። የኢትዮጵያዋ mother Tiresa, dr Abebech Gobana💖፣ ነፍስሽን በገነት በዘላለም ይኖር።
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 3 жыл бұрын
እፍ ያሬዶ የነበርክበትን የማትረሳ ምርጥ ሰውነህ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Hana
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነህ ያሬዶ።
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Mlkame sew mune ekw Lrase new aydel ende
@rim735
@rim735 3 жыл бұрын
Betam
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Slzey esklen drse tru ngr msebe ylben ymslugal
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ የነበረበትን የማይረሳ ምርጥ ሰዉ❤ ስወድህ እናታችን ነብስ ይማር የድሃዎች እናት 😥
@hiwikonjo3747
@hiwikonjo3747 3 жыл бұрын
ያሬድ ነጉ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏🙏 በጣም ይገርማል
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
ያሬድ አስተዋይ ምርጥ ሰው ነህ የእደዬን ነብሰ ይማር
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
መልካም ስርቶ የሄደ ሰው ሰሙ አይቀበርም አበበች ጎበና በአብ ቀኝ እንደምትመጭ አልጠራጠርም 😭💔
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new des
@joniboy7965
@joniboy7965 3 жыл бұрын
ዓኽ ያሬድ ልክዕ ከማይ ኢካ። ኣነ ውን ነቦይ ኣይፈልጦን እየ ወዲ 5 ዓመት ከለኩ ኢዩ ሞይቱ ። ኣጆካ ያሬድ ኩሉ ይሓልፍ ኢዩ። I am from eritrea 🇪🇷 .
@dawitmicheal3150
@dawitmicheal3150 3 жыл бұрын
ኣጆኻ brother ሂወት ከምኡ ያ እግዛብሄር ምሳኻ ይኹን
@mercymama8529
@mercymama8529 3 жыл бұрын
ኣጆኻ ዘሐወይ😘
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁላችንም በእንደዛ ነው ያጣነው የሞቱትን ቤተሰቦቻችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን
@sebtefinalelialmazewerqime1116
@sebtefinalelialmazewerqime1116 3 жыл бұрын
Ajoka haway hji neska ne wuldka abo ketkawen eka tefetro kemu sle zekone be strong ❤️🇪🇷
@mamiyena8673
@mamiyena8673 3 жыл бұрын
ያሬድ ማንነትክን አለመርሳትክ ትልቅ ያረገክ ይሄ ግልፅነትክ ነው ክብር ለያሬድ
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 3 жыл бұрын
ያሬዶ በርታ ከሚሉ ኤርትራዊትዋ ቆንጆ የሰራሀው ተመችቶኛሊ አዲመራ ሁሉ አዲስ ነገር ትፈጥራለህ በርታ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 3 жыл бұрын
🥺🥺ነብሷን በገነት ያኑርልን ክብር ዶክተር አበበች ጎበና 👏
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
አሜን 😭😭😭😭
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 жыл бұрын
ያሬዶ ስለሒወቱ ሲያወራ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ማንነቱን ያለፈበትን ታሪኩን የማይረሳ ጀግና የሀበሻ ልጅ ነው ስወድክ እውይ አስለቀሰኝ የኔ መልካም😢
@merongirma4737
@merongirma4737 3 жыл бұрын
That's what we call "pay it forward". I admire you bro.
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 жыл бұрын
ፍቅርና ደግ ሥራ አይሞትም! ሁሌም ለማይሞት እንኑር❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 3 жыл бұрын
Oh i really didn't know this guy is such a kindhearted person. Much respect and appreciation for you
@galeryyyyyy527
@galeryyyyyy527 3 жыл бұрын
His fantastic tebarek he is so brilliant yegermal 🤔😪😪😪😪😪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇸
@selitube5339
@selitube5339 3 жыл бұрын
እስከ ዛሬ ድረስ ማለትም ይሔን video እስካየሁበት ሰዓት ድረስ ያሬድ ጉረኛ ይመስለኝ ነበር ማንነቱን በኩራት ሲያወራ ግን በጣም ደስ አለኝ ብዙዎች አሉ ትላንታቸውን የረሱ እማምዬ ጤና እና እድሜ ይስጦት አደራ መቀበል እንጂ መተግበር የት አለና
@jemilamohammed4366
@jemilamohammed4366 3 жыл бұрын
ያሬድ እድገቴን አስታወስከኝ አልቅሰህ አስለቀስከኝ😢 አንተስ አድገህ ተለዉጠህ እዚህ ደረጃ ደርሰህ በህይወት አሉልህ አሁን የፈለከዉን አድርገህላቸው በተራህ ታስደስታቸዋለህ እኔ ግን ይሄን እድል አላገኘዉም ሁሌም ምናለበት አሁን ላይ በኖሩልኝ እኔ ደግሞ በተራዬ ብንከባከባቸዉ እያልኩ ማልቀስ😢 ቢቻ ነዉ የኔ ኑሮ😔 ቤተሰብ ያላቹ አላህ ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጣቸዉ🙏
@طيبابنتمحمدحسن
@طيبابنتمحمدحسن 3 жыл бұрын
ያረዶ አክስቴ አተን በማሳደጓ ደስስ ብሎኛል ምክኒያቱም እሳም ንፁህ ናት ጀግና አተን ስለሰጣት ሽልጂ እዳላት ነው እረጂም እድሜ ይስጥሽ
@የስሚር
@የስሚር 3 жыл бұрын
አክስትሽ ናቸው እንዴ ያሳደጉት
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
ሰይፉዬ አበበች ጎበና እኮ የሰፈራችን እናት ናት የኔ ልጅ እሪታ ሀኪም ቤት ሆዴ ዉስጥ ሙታለች ተብዬ አንከብክበዉ አበበች ጎበና ጋር ወሰዱኝ ዶክተር በሀይሉ ባስቸኩዋይ ነዉ እንድታይ ያደረጉልኝ ዶክተር ባሀይሉም እንደዛዉ የድሆች አባት እናት ናቸዉ
@addistewodros8229
@addistewodros8229 3 жыл бұрын
አንቺ የት ነው ሰፈርሽ
@keyayene3325
@keyayene3325 3 жыл бұрын
@@addistewodros8229 🤣🤣🤣🤣🤣ገደል ግቡ
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 жыл бұрын
ለምን አንድ ማህበር አንከፍትም ግን የሰፈር ልጆች
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Aun kdya endte nes Rita
@richterrosa7277
@richterrosa7277 3 жыл бұрын
Rita Dr. Behayelu manachew?
@Fafisha55
@Fafisha55 3 жыл бұрын
ያሬድ ነጉ በጣም ደስ ሚል ጀግና ልጅ ነው ምንም እንኳ የሚዝቃ አድናቂ ባልሆንም ሰይፉ ኢቢኤስን አልፎ አልፎ እከታተላለሁ ግን ብዙ ጊዜ እሱን ለማሳፈር ወይ ለማሸማቀቅ ይመስለኛል የድሮ ፎቶ እዬቃቀሙ የሚያመጡት አሱ ግን በማንነቱ የማያፍር ጎበዝ ጀግና ነው
@lastmoments9458
@lastmoments9458 3 жыл бұрын
Respect to Yared. Keep shining!!
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ አበበችን ሥላመሠገንክ 😭😭😭😭 የኢትዮጵያ እናት ብየሻለሁ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት🙏🙏
@millionbirhanu3733
@millionbirhanu3733 3 жыл бұрын
ውብ ድንቅ እናት ነብስሽን በገነት ያኑረው ያሬዶ ጎበዝ ወጣት ነህ ማንነትህን በግልፁ መናገርህ እድናከብርህ አረከን
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 3 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉ አስለቀሳችሁኝ ብቻ ሁላችሁንም ፍፃሚያችሁን ያሳምረው 😭😭😭😭😭
@lijteklie7451
@lijteklie7451 3 жыл бұрын
አበበች ጎበናን እስኪ የሚወድ
@emantube9804
@emantube9804 3 жыл бұрын
ያሬዶ የኔ ምርጥ አታልቅስ😥😍😍😍❤❤❤
@ancd5125
@ancd5125 3 жыл бұрын
ያርዬ ጠካራነትክን ወደድኩት ሰው ከሰራ ይለወጣል ባንተ አየው እርጅም እድሜ ይስጥ ወንድሜ
@ethiopawt1416
@ethiopawt1416 3 жыл бұрын
ያሬድ እግዛብሄር አንተ ያሰብክበት ደረጃ ያድርስህ በጣም አከበርኩህ እናትህን ስላከበርክ ግልፅ ልጅ ነህ በርታ
@SOLO-su8el
@SOLO-su8el 3 жыл бұрын
ያሬድ ነጉ ያሣለፍከው ህይወት ለዛሬ ማንነትህ መሠረት ሆኖሃል :: ለእናትህ ያለህ ክብር : የምታደርግላቸው እንክብካቤ :ፍቅርህን የገለፅክበት መንገድ ድንቅ ነው:: ሢቀጥል ያለፍክበት መንገድ በግልፅ ምንም ሣትደብቅ ሌሎችንም እንዲያሥተምር አርያ ይሆናል :: የረዱህን እናትህና አበበች ጎበናን ያመሥገንክበት ሁሉ ያስደስታል
@onelove2401
@onelove2401 3 жыл бұрын
You make me cray yaredo God bless you my brother big respect long life ya na konjo.manenatun mawerat yeblte askbrotal .
@martatube5156
@martatube5156 3 жыл бұрын
ያሬድዬ ኖሮዬን አስታወስከኝ እኔም ሰላሳ ሁለት ቀበሌ ነበርክ የመርካቶ እናቶችኮ ደግ ናቸው የፍቅር ጊዜ እናም ብዙ አሳልፈናል ግን ተመስገን እማማ አበበች ጎበና ነብሳቸው ይማር😢 ላሳዳጊ እናትህም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new marta
@solomonabebe5450
@solomonabebe5450 3 жыл бұрын
ያሬዶ ምርጥ ሰው ነህ ! በጣም ጠንካራ ነህ
@rosadaniel5938
@rosadaniel5938 3 жыл бұрын
Yaredo you are very humble man God bless you my dear brother.
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አይ ሰይፉ የሚቃዥ ተከራይ 😂😂😂😂😂ይገርማል ህይወት እዉነትም ጠንካራ ፈጣሪ ይጠብቅህ ያሬዶ ገና ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ከአንተ ብዙ መማር ይቻላል👍👍
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 3 жыл бұрын
ያሬድ ጀግና ነህ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ💖🇪🇹💖
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር የሁሉ እናት 😢
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
ያሬድ ደጉን የማደንቀው እኮ የነበረበትን የማይረሳ ባለፈው ማንነቱ የማያፍርበት እውነቱን የሚናገር ጥሩ ስው ነው
@bx5831
@bx5831 3 жыл бұрын
ሴፉ ቆንጆ ፕሮግራም።ይህችም እናት እግዜብሔር በእጅጉ ይባርካቸው።በአገሬ ይኸን አይነት ትህትና እና ልግስና አለ እንዴ ለካ ? ?
@heyablisan4214
@heyablisan4214 3 жыл бұрын
I respect yeared God bless you 🙏
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ያሬዶና ሰይፉሻ❤❤❤💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹
@almaze1235
@almaze1235 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😭😭
@senigizaw2720
@senigizaw2720 3 жыл бұрын
ያለፈበትን ያልረሳ ታላቅ ሰው ነው አሁንም ትልቅ ያርግህ!!!የድሆች እናት ነፍስሽን ይማረው
@እኔእናእሱ-ቐ2ገ
@እኔእናእሱ-ቐ2ገ 3 жыл бұрын
ያሪዶ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እና እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይደልህ እንወድሃለን ❤ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ🇪🇹💪
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new kngow
@አሚነትይቱብ
@አሚነትይቱብ 3 жыл бұрын
ሰይፍየ አጠገባችሁ ሁሌም ሶፍት ብታስቀምጥ ጥሩ ነው 😭
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 жыл бұрын
በጣም ያሳፍራል አድ ፍሬ ሶቶ መልሶ ይደብቀዋል ቱ😁እኔ ማ ሀሳብ ነበረኝ ለመቅረብ ፕሮግራሙ ላይ ቀረሁ ተውኩት ሶፍተ የለም ውይከእራሴይዤ እሔዳለሁ እጅ
@አሚነትይቱብ
@አሚነትይቱብ 3 жыл бұрын
@@ፍቅር-ጘ9ወ ውይ በሳቅ 😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
@@ፍቅር-ጘ9ወ ክክክክ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
ዉይ ያሬዴ በእዉነት ጥሩ ልጅ ነህ ማንነትህን ሳደብቅ መናገርህ እኛ የመርኬ ልጆች በማንነታችን አናፍርም እኔም አልጋ አለ ብያለሁ የኛ ግን ቆጥ ስለነበርዉ እዛ ላይ ልክ እንደ አልቤርጎ ክፍል ክፍል ተስርቶ ነዉ የሚከራየዉ እኛ ከታች ነበር የራሳችን አልጋ ላይ የምንተኛዉ እና አያቴ ሌላ ቤት ተክለ ሀይማኖት ስለነበራት ወንዶቹ እንደፈለጎ ነዉ እንዴ እዛ እንዴ እዚህ እያሉ የሚያድሩት ግን በቃ የበፊት ኑሮና እድገት በመርኬ የሁሉም ተመሳሳይ ስለሆነ ደስ ይላል የኔ ምርጥ በእዉነት ግልፅነትህን እና መልካምነትህን ወደድኩህ ስዎች ስለስዉ ማንነት በደንብ ሳታቁ ስም አታጥፉ ጎበዝ በርታ ከዚህ የበለጠ ደርጃ ደርስህ እናያለን ነብስ ይማር ለሁሉም እናት ለነበሩ ለክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ነብስ ይማርልን
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 жыл бұрын
ያሬድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በምታደርገው ነገር ሁሉ
@Wintal4262
@Wintal4262 3 жыл бұрын
Yaredo, God bless you my dear……May God bless your mum and your family as well
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Yared ENE betam Akebercalew Yaslefkewn Tarik menem shatafer be desta tenageralek bezi new yemakeberk bravo ketelebet bemanenetek
@kkm3596
@kkm3596 3 жыл бұрын
አየሬድዬ ጌታ ካቴገነዉ😍😍😢😢🙏🙏🙏💞💞💞
@Ethio360Medi
@Ethio360Medi 3 жыл бұрын
ዶ/ር ማህሌት ነኝ ስለ ስንፈተ ወሲብ እና ትዳር የማፈርሱ ምክንያቶችን እዲህም አስተማሪ የሆኑ ትምርቶችን አዘጋጅቻለሁ ማየት ማመን ነዉ
@brhanetsehaye3880
@brhanetsehaye3880 3 жыл бұрын
Yaredye egziabher keante gar yhun betam tru sewneh so God bless you selamu ysten egziabher amlak!!!!!
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ❤❤❤❤
@wiznuru315
@wiznuru315 3 жыл бұрын
#ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏አገራችንንም ሰላም ያርግልን🙏እስኪ ሁላችሁም አሜን በሉ🙏🙏🙏
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@romaokbay6065
@romaokbay6065 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@hayatmohammed3742
@hayatmohammed3742 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@timr6801
@timr6801 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
አሜን
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 3 жыл бұрын
Yaredo መልካም ልጅ አስተዋይ ወንድማችን በርታ
@danielmehari1896
@danielmehari1896 3 жыл бұрын
Much respect for yared negu
@ethiocityyoutubechannel230
@ethiocityyoutubechannel230 3 жыл бұрын
ዉይይ ያያየ የዋህህ ያሠብክበት ዲረስ ዉደ በርታ ጠላትክ ያልቅስስስስስ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
ያሬዴ እግዚአብሔር ያፃነህ ወንድሜ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 3 жыл бұрын
እንዲህ ነው ስው የነበርበትን እማትረሳ ያሬዴ ግን ዘፈነህ ወጣ ያለ ነው አስተካካል እናታችን የድሆች እናት እማማ አበበች ጉበና ነብስውን ይማርው😢😢😢😢
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 3 жыл бұрын
ውይይይ ይሄ ነበር ንፁህ ኢትዮጲያውነት የተባረኩ ቤተሰቦች ምናለ ይሄ ፍቅርና ለቃል መታመን ዛሬም ቢኖር ስንቱን ትውልድ እንታደግ ነበር።
@wttm7266
@wttm7266 3 жыл бұрын
Yaruye the best btam new miwedik ayzoh yene mirt 🥰😍😘
@saronyemisganatube1723
@saronyemisganatube1723 3 жыл бұрын
በምድር የምናደርገው መልካም ነገሮች ሁሉ በሰማይ ደሞዝ ሆኖ ይከፈለና። እናታችን አበበች ጎበና ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን ። ያሬዶ አንተም ትለቅ ሰው ነህ መነሻውን የማይረሳ ለኔ ትልቅ ትልቅ ሰው ነው ስለዚ የሄንን ልጅም ልክ አንተ የደረስክበት ደረጃ እንድታደርሰው እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ አስተዋይ ነህ💝
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new mersi
@freedomermi5190
@freedomermi5190 3 жыл бұрын
Yardo fetari yibarhk Akeberkuh!!❤❤❤❤❤
@tigistgirma1379
@tigistgirma1379 3 жыл бұрын
ያሬዶ እዚህ ደርሰህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@KarimaKarima-ud3ri
@KarimaKarima-ud3ri 3 жыл бұрын
Offf 😢😥😢 ያሬዶ ምርጥ ሠው
@4gmobile593
@4gmobile593 3 жыл бұрын
ዩሄ ነው የአገር እናቶች ሰላምሽ ይብዛልኝ አገር
@Ethio215
@Ethio215 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ የኔ እናት የወሎ አማርኛ ነው ደሞ አክሰንታቸው ሲያምሩ
@tilahung3043
@tilahung3043 3 жыл бұрын
It is past touching story. May God Bless you all.
@emebetemu2549
@emebetemu2549 3 жыл бұрын
ያሬዶ ትችላለህ ምርጥ ሰው
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 3 жыл бұрын
ተባረክ ያረድ ዛሬ አከበርኩህ
@metii5816
@metii5816 3 жыл бұрын
Respect yaredooooo❤❤❤❤❤
@fantaneshmelaku8001
@fantaneshmelaku8001 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@munamuna8340
@munamuna8340 3 жыл бұрын
ያሬድዬ ወንድሜ ብወድህ ብወድህ አልሰለችሽ አለኝ
@ክክክክክክ-ቘ5ረ
@ክክክክክክ-ቘ5ረ 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ግን ለሶፍት አድ እያነሳሕ መሥጠት ምንይሉታል እቃውን አታስቀምጥም 😂😂😂😂
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 3 жыл бұрын
እንዳያልቅ ነው ኑሮ ውድ ነው 😂😂😂
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 жыл бұрын
ሰስቶ ነው
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@እግዚአብሔርታላቅነውM
@እግዚአብሔርታላቅነውM 3 жыл бұрын
የኔ እናት መሬቱን ያቅልልዎች አበበች ጎበና😭😭😭😭😭😭😭😭
@agaazjr1868
@agaazjr1868 3 жыл бұрын
Yaredo the great! you are v,very good
@baconsuma6777
@baconsuma6777 3 жыл бұрын
ለምን ብዙ ስወች ያሬድን እንደሚጠሉት ገባኝ ምክንያቱም እራሱን ለውጦ ትልቅ ቦታ ስለደርሰ ቅናት መሆኑ ኑው መወለድ ቋንቋ ነው እናትህን አጥብቀህ ያዝ ያለሷ እዚህ ለመድርስ ከባድ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
ያሬድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 3 жыл бұрын
ያሬዶ በራስህ መተማመንህ ያደክበትን አለመደበቅህ የምትደነቅ ነህ
@destamamo4895
@destamamo4895 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እነት ነፍስ ይማር
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 ኢትዮጵያ እናት አጣች
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
ያሬድ ያሳለፍከው ህይዎት በጣም ይከብዳል ግን ጠንካራ ነህ አንተ ከዛ ህይዎት ወጠህ ሌላ ሰው አወጣህ ደግ ነህ በጣም
@u3shjefdjrdjgdb256
@u3shjefdjrdjgdb256 3 жыл бұрын
የሬድ ጎቦዝ መልከም ሰዉ እንደዝ ነዉ አሲተዋይ ሰዉ
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
ስይፉ ግን ግትር ማለት ትወዳለክ እውነት ኢትዩጵያ ውስጥ ግማሹ ማህበረስብ እንደዚህ ነው የምንኖረው
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁
@fitsumalemayehu7853
@fitsumalemayehu7853 3 жыл бұрын
ያሬዶ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥክ
@Tijizamanuel28
@Tijizamanuel28 3 жыл бұрын
😄🤣😄😄😄😄😄🤣👍👍👍
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 3 жыл бұрын
እኔም እንዲህ መሬት አከራይተን መሬት ተኝተን ነው ያደግነው ትክክል ነህ/ሽ ::አሁን አሜሪካ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ድህነቱንም ሃፍቱንም አየነው ::ኢትዮጵያ እንዲህ ነው ሃብት እሚባለው ከባለፈው 30 ዓመት በሁዋላ ነው የመጣው ::የዘረፉ የባለስልጣን ልጆች ናቸው በደና ያደጉ ::ያሬድ ነጉ ክብር ይገባዋል እውነታውን ተጋፍጦ መዲያ ላይ የወጣ ::
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 жыл бұрын
ቀላል ግትር ይላል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ሁሉ አይመስልም እኮ
@zebibatube170
@zebibatube170 3 жыл бұрын
ሠው ማለት የነበረበትን የማይረሳ ነው በጣም ጎበዝ ነህ
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
አንተን የመሰለ ስድ ልጅ ከማሳደግ እዛው በቀረህ😭😭እንዴት ወ/ሮ አበበችን የመሰለ ታላቅ ጀግና እና ት ታሪካዊ አርበኛ የሆኑ የተከበሩ ሴት። ወ/ሮ እመቤት አበበችን አንቱ የማትለው??!ሰው አለማክበር ስልጣኔ አይደለም🙏🏾
@Hope-hi8bh
@Hope-hi8bh 3 жыл бұрын
Sidibun min ametaw… he may have called her like that because he sees her like his mother and u don’t call your mother antu… so please be positive focus on the important message… there is a lot good thing you can take from his life,sorry if i offend u .
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
ያው እናትን ሥታቀርቢ አስቦ አይደለም ውዴ ግን በጣም ከፋኝ ኢትዮጵያ ትልቅ ሠው እናት አጣች
@yordistube3715
@yordistube3715 3 жыл бұрын
Yared Negu Melkam sew🙏🏼❤️ Abebech gobena melkam sera sertw new yalefut! Nefs Yemar !!🕯🕯🕯💐💐💐
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Yordi mlkam sra msrate ekw Lrase new aydel ende
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
ፍፁም ከአሜሪካ ለምን ተመለሰ? ማሂ ፍጼን አፋጠጠችው
29:59
Mishka Studio | ሚሽካ ስቱድዮ
Рет қаралды 110 М.
ያሬድ ነጉ ቁርጥ ጋበዘኝ
11:45
Aser Tad
Рет қаралды 215 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН