ስለ ኢትዮጵያ የተነገረ አስቸኳይ መልዕክት With Man Of God Prophet Tamirat Demsis

  Рет қаралды 327,005

Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE

Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@rahelyohannis2680
@rahelyohannis2680 6 жыл бұрын
ይህም በእግዚአብሔር ዘንድ ቀላል ነው ለሃገራችን ሰላምን ይሰጣል እኛም ልጆቹ ስለሃገራችን ጌታ ፊት እንጮሃለን
@EJ.7580
@EJ.7580 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌 👑LORD JESUS, JESUS,JESUS,JESUS,JESUS LIRD please come save us from the dragon the Beast Destruction🔥🔥🔥
@thanksthanks5559
@thanksthanks5559 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀገራችን ላይ የወጣ ክፉ ምንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም የተቆረጠ ይሁን አሜን አሜን አሜንንንንን
@eskedarseleshi4240
@eskedarseleshi4240 2 жыл бұрын
ታምዬ በጣም ነው የምወድህ ሕይወቴ የተቀየረው በአንተ ፀሎት ነው ተባረክ ትዳርክ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ እውነተኛ ነብይ ጌታ ለምድራችን የሰጠን አንተን ነው ተባረክልኝ
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 6 жыл бұрын
በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል ።በተኲላና በእባብ ላይ ትጫማለህ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።መዝ 90÷1-13 ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። በኢትዮጵያ እግዚአብሔር ብቻ ይጠራል። ከጫፍ እስከ ጫፍ ወንጌል ይሰበካል። ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ዘመንህክ ይተባርኩ ይሁን
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 6 жыл бұрын
አሜን።
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 6 жыл бұрын
Ameeeeen Blessed more and more
@hanakonjo2733
@hanakonjo2733 6 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ ምህረትህ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ትሁን እጅህ ትዘርጋልን በደምህ ዋጀን አንፃን አምላክ ሆይ ሀደርራህን እራራልን አይንህ ትመልከተን ሰላምህ ይብዛ ይህንን የማይወድ ክፉ እርኩሳን መናፍሥታዊ አሰራር ይወጋ ንጉሥና ገዢ በሆነ በጌታዬ በእየሱሥ ሥም እና ሥልጣን አሜን
@samkebede1410
@samkebede1410 6 жыл бұрын
Thank you Man of God! Really! Really! this is my prayers for the Land of Ethiopia, God is Abel!
@zenezene5210
@zenezene5210 6 жыл бұрын
እግዚ ያቤር ያውጣን ለምን ታዲያሳትናገር
@ferebintu5617
@ferebintu5617 6 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ሆይ ኢትዮጵያንና ህዝቧን በምህረት አስብ ጌታ አንተን ይዘን አንጠፋም በምህረትህ ጎብኘን አስመልጠን
@መድሐኒታችንኢየሱስኢየሱስ
@መድሐኒታችንኢየሱስኢየሱስ 6 жыл бұрын
ይህ ነቢይ እኔ በህልሜ በቅርቡ አየሁት ቀጥታ ከሰማይ ጋር የተያያዘ የተከፈተ አይን እንዳለው አየሁት የሚያየው የሚሆን ነው እውነት ነው ኢት/ያ እያለሁ አንድ ቤተክርስትያን ተገናኝተን ጸለየልኝና እንዲህ አለኝ የጌታ እጅ ተዘርግቶ በእጅህ አዲስ ቀለበት ሲያረግልህ አያለሁ በቅርብ ቀን የሚሆንልህ መልካም ነገር አለ ብሎኝ በሁለተኛ ወር አገባሁ ይህ በተአምር ተፈፀመ የልቦናው ዓይኖቹ አምላክ ከፍቶለታል ህይዎቱም ሳየው እንደጴጥሮስ ጌታን የሚወድ ነው በተሰጠው ፀጋ በትጋትና በጥንቃቄ አጉልግሎቱ ያሳደገ እግ/ር የረዳው ሰው ነው አሁንም ከእኔነትና ከገንዘብ መውደድ ይጠብቅህ አንድ ነቢይ ሊሆን የሚገባው የሰው የገንዘብ የራሱ ሳይሆን የጌታ ባርያ ነውና ፥፤ ምድሪቱ ላይ ሊመጣ ያለ ጨለማ እንዳለ እኔም በተለያዩ እግዚ/ር ሰዎች ሲናገር ከዛሬ 15 ዓመት ጀምሮ ሰምቻለሁ ፥በኤርትራም ይህ ሁሉ ከምሆኑ በፊት የጌታ ባርያዎች የሚያስተላልፉት መልእክት ነበረ ጩሁ አልቅሱ እያለ ጌታ ይናገር ነበር የሰማው ግን አልነበረም ፤፥አምላካችን የሚናገር ነውና በቸልተኝነት አንስማው እንታዘዘው እንፀልይ ህዝባችን ያድንልን ፥ጌታችን ኢየሱስ በልባችን እናስገባው በህይወታች ጌታ አርገን እንሹመው ፡፥ ሰይጣንና ክፉ ስራው ግን እንቃወመው ለጌታ (ለቃሉ) እንገዛ ያኔ ሰላማችን ይትረፈረፋል አሜን።ተባረኩ
@MultiDagm
@MultiDagm 6 жыл бұрын
I feel GOOD in my heart about Prophet Tamrat Demsis, MAY God Grace n Peace be upon Him. Amen
@nuhamnmegersa9052
@nuhamnmegersa9052 6 жыл бұрын
ተባረክ
@merontesfa8973
@merontesfa8973 5 жыл бұрын
Amen Amen May God bless you more and more
@blessedu223
@blessedu223 5 жыл бұрын
Absolutely yes
@naniy9579
@naniy9579 6 жыл бұрын
አባቴ ጌታዬ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት እኛንም ይቅር በለን ማረን አድነን ታደገን አባ አባ አባ
@yosiefyacob1746
@yosiefyacob1746 6 жыл бұрын
2 ዜና 7 (2 Chronicles) 14፤ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ። አሜን
@weyagezawe9129
@weyagezawe9129 6 жыл бұрын
አሜን
@ዘድነኝ-አ9ዠ
@ዘድነኝ-አ9ዠ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን
@almibafatarilebetsanaalmib244
@almibafatarilebetsanaalmib244 6 жыл бұрын
Ameennn
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 6 жыл бұрын
Yosief Yacob Amennn GBU
@abnethasamo8721
@abnethasamo8721 6 жыл бұрын
Amen
@tenagnealemu273
@tenagnealemu273 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለስምህ ስትል እባክህን ኢትዮጵያን ሀስባት ሐጢአታችንን ይቅር በማለት ለሀገሬ ምህረትን አድርግ የማንም ደም አይፍሰስ የጠላት ሴራ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን።
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 6 жыл бұрын
ልክ ነው ድር ቢያብር አንበሳ ያስር አንድነት በጣም ወሳኝ ነው, እግዚአብሄር ይቀር ይበለን ፈቱን ያብራልን እኛ ሁላችን በአንድ ልብ ፊቱን መፈለግ አለብነ, ጌታ ይቀርታውን ያበዛልን, እጅግ የሚያስፈራ ነው.
@maseretethio8435
@maseretethio8435 6 жыл бұрын
ምህርትህን ላክልን
@sanetanesh1186
@sanetanesh1186 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን እኛ ሀጢያተኞችነን ምህረትህ በኛላይ ትሁን
@betelihembella3592
@betelihembella3592 6 жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ አባት ሆይ እትዮጵያ ቃል ያላት ክዳን ያላት ሀገር ናት እባክህ ጌታ ሆይ ሀገራችንን አስመልጥ ጌታ ሆይ ወንድም ወንድሙን ወንድም እህቱን እንዳይገደል ደም እንዳይፈስ አቤቱ አስበን አስበን
@balaynes2838
@balaynes2838 6 жыл бұрын
አሜንንንን ጌታ ሆይ መልሰን ወዳንቴ ፊትህን መፈለግ ይብዘልን መንጋድምችን በመንጉድህ ይሁን እትዮጵያ ውስጥ የለው የክፈት ሃይለት እየሱስ ስም ይጋልበጥ እግዚአብሔር ምህርት ይምጠ ጌታሆይ
@ሰለሁሉምነገርጌታያባረከአ
@ሰለሁሉምነገርጌታያባረከአ 5 жыл бұрын
አባትእግዝአብሔርሆይበልጅ🇪🇹🇪🇹 እየሱሰስምእባህይቅርበሌን🙏🙏🙏 ሃጥየትስርተናልበምህረትእትዮጵያአስብን🇪🇹
@hffvbngfffbbcdv7227
@hffvbngfffbbcdv7227 6 жыл бұрын
እባክ የሰራዊት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ. አገራችንን ኢትዮጵያን አስባት. አሜን አሜን አሜን
@ያድናልይታደግማል-ደ4ዠ
@ያድናልይታደግማል-ደ4ዠ 6 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም አባት ሆይ ምድራችንን ፈዉሳት፨ ይቅር በለን በምህረትህ አስበን ስንተላለቅ ዝም አትበለን በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም እንለምንሃለን፨
@laylaganat6155
@laylaganat6155 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን በደምህን ሸፍናት እየሱስ ሆይ ህዝብክን አስመልጥ አባትሆይ ይትዮጵያን አሳልፌ ለታመኑ እጆችህን ሰጥቼሀለሁ ተቀበለኝ አሜን !!!!!!! !!!!!!! ዳዲ ዬ
@Peace-hg2nc
@Peace-hg2nc 6 жыл бұрын
አብያተክርስትያናት ፆም ፅሎት ማወጅ አለባቸው እባካችሁ እንፅልይ እኔ እፅልያለሁ እናንተስ?
@SaraSara-oz9bf
@SaraSara-oz9bf 4 жыл бұрын
እሺ. ተባረክ. እግዚአብሔር ከሁሉ. ይበልጣል. አቤቱ. እግዚአብሔር. ሆይ. ጸልታችን. ስማኝ. አቤቱ. ልማናችን. አዳምጣን።
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 6 жыл бұрын
አባት.እግዚአብሔር ሆይ.በጌታዬ በእየሱስ ስም.የክፉው.ምንጭ.የደረቀ ይሁን. በጌታዬ በእየሱስ ስም.የዚህ.አለም.ገዢ.የጨለማው.ጉልበት.የደቀቀ.እና.የተዋረደ ይሁን አሜንንንንን
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አረ አሜንንንንንንንንንንንንንን
@shifraalimayshifraalimay5507
@shifraalimayshifraalimay5507 5 жыл бұрын
እግዛብሔ ይጠብቀን
@drdiriba
@drdiriba 3 жыл бұрын
May your mercy be multiplied on our land!
@jesussaves1474
@jesussaves1474 6 жыл бұрын
አባ....ጌታ ሆይ ..ተመልከተን ። አስበን። ምህረትህ በእኛ ላይ ይሁን።
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንን
@fatemafatema2439
@fatemafatema2439 6 жыл бұрын
Manidenaw sitisitalu
@hannahanna826
@hannahanna826 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ህዝብህን እና ኢትዮጵያን ጠበቀነ፯ ሰለሰማኸን አ፯ናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን
@ዬጠራኝጌታዬታመነኖ
@ዬጠራኝጌታዬታመነኖ 6 жыл бұрын
አምለኬ አምለኬ እበክህ በቃን በቃን አበበለእትዮጵያ ዬታዘራገ ወጥመድ ይሰበር አበበ ይቅር በለን ኦአበቴ ታደገን ሀገራችን ዬቀልክደን ሀገር ነት ዬጠለት አሸራነ ቃል ክዳን ይፍራስ አሜን
@getachewbelhu2901
@getachewbelhu2901 6 жыл бұрын
ዬጠራኝ ጌታ ዬታመነኖ amennnnnnn
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@hhjiohhssn4173
@hhjiohhssn4173 5 жыл бұрын
በየሱስም የጨለማ ጉልበት የደቀቀ ይሁን ጌታሆይ ኢትዮጲያን በምህረትህ አስባት እደኛ በደል ሳይሆን እደምህረትህ ብዛት
@marumoroco5073
@marumoroco5073 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እጄን በእጅህ ያዝ አሜን ጌታ ሆይ በደምህ ሸፍነን ጌታ ሆይ ፍትህን እንሻለን ተመልከተን ጠላትን አሳፊርልን ጌታ ሆይ ድረስልንአሜን
@hiruttube9855
@hiruttube9855 6 жыл бұрын
amen amen amen አሜን አሜን ጌታ ሆይ ኢትዮጵየየን ለአንተ አሰልፌ ሰጥቼሃለሁ ጌታዬ ሀደዳራዬን ተራከብ
@mululegesse9975
@mululegesse9975 6 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ አስባት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ሽፍናት!
@tutututu6419
@tutututu6419 6 жыл бұрын
በየእምነታችን እንፀልይ እግዚአብሔር ኢትዬጲያ ሀገረ የእግዚአብሔር ናት ተግተን እንፀልይ በየ እምነታችን ያሉ የሀይማኖት አባቶች እየተናገሩ ነው!!!!
@aschebogala7673
@aschebogala7673 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያ አገራችንን ሠላም ያርግልን
@ያለድንግልማርያምአማ-ሠ3ዠ
@ያለድንግልማርያምአማ-ሠ3ዠ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በለላም ይናገራል ይሄው እህተ ማርያም የተናገርችው እናንተም ቤት ተደገመ አሁን የመበሻሽቅ የመተራረብ የመነቃቀፍ ዘመን ላይ አይደለንም እንፀልይ በዬ እምነታችን አቤቱ የ አብረሃም አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በሃጥያታችን ብዛት ከመጣብን ማእበል አንተ አድነን ድንግል ሆይ አንቺ የሁሉም እናት ነሽና በምልጃሽ አስብን
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 6 жыл бұрын
ሀሰተኛም ቢሆኑም ግን ንግርትም ይሁን አጋንንት እውነት ይናገራሉ እና መፀለይ መልካም ነው
@simretabdiyu1803
@simretabdiyu1803 6 жыл бұрын
አሜን !አቤቱ እንደትላንቱ ዛረም በምህረትህ አስበን !
@ኢየሱስሰላሜነው-ቸ9ኀ
@ኢየሱስሰላሜነው-ቸ9ኀ 6 жыл бұрын
" በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ምሥጢሩን ለባሪያዎቹ ለነቢያት ካልነገረ በቀር ምንም አያደርግም። " (ትንቢተ አሞጽ 3:7) *Geta hoy Ethiopian be mihratih asib* *le nanawe hizb ende rarahilat le Ethiopiam erara* *Melayayet yibkan abetu andi adirgen*
@ኢየሱስሰላሜነው-ቸ9ኀ
@ኢየሱስሰላሜነው-ቸ9ኀ 6 жыл бұрын
አላህነውወኪሌ aslove *Enatu ke malkitu inji ke tsufu min guday alesh* *bicha anbibiwuna be Egziabher kali meserat tseliy tebareki*
@tadewosseyoum9910
@tadewosseyoum9910 6 жыл бұрын
Ethiopa ijochwan wede Egziabher tizerga. stay blessed prophet Tamrat
@rahelayele6787
@rahelayele6787 6 жыл бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር። ይችን ምድር አስባት ኢትዮጲያን ጠብቅል።
@hanaayegetaliji3364
@hanaayegetaliji3364 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️ geta hoy taberkiny
@jesusislord5480
@jesusislord5480 6 жыл бұрын
Rahel Ayele AMEN 🙏
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 5 жыл бұрын
አተ,ሰላቢ,ተዘጋ
@welmakruger6713
@welmakruger6713 5 жыл бұрын
Rahel Ayele the same time
@marthalayu9532
@marthalayu9532 6 жыл бұрын
እናንተን በመጀመሪያ ያጥፋችሁ የድንግል ማርያም ልጅ እንዲህ ይላል አይናቸውን የሚጨፍኑ ልባቸው የተደፈነነው (ወደሌላ ያሥባሉ) ጠማማ ሀሣብን ታመነጫላችሁ እውነተኛውን መንገድ የድንግል ማርያም ልጅ ይምራችሁ ለንሠሀ ያብቃችሁ
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ሊያፈርስ የወጣ ዘንዶ በእየሱስም ጭንቅላቱ ይወጋ
@misrakgetachew9857
@misrakgetachew9857 4 жыл бұрын
you are man of God and also your prophecy is depend on miracle of God because of these your prophecy is always correct
@እግዚአብሔርትልቅነ
@እግዚአብሔርትልቅነ 6 жыл бұрын
አሜንንንንን ጌታ ሆይ ይቅር በለን እባክህ አምላክ ሆይ በቃ በለን እጅህ ትዘርጋ በምድራችን አውሬውን ላያንሰራራ በስምህ ስልጣን ይወጋ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜን ይወጋ
@senaytabebe6538
@senaytabebe6538 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን በምህረትህ አስባት
@selamtzelalm2536
@selamtzelalm2536 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኤርትራን ጉብኝ :: ሁሎን ትችላለክ እና::
@modraftaucert1064
@modraftaucert1064 5 жыл бұрын
Amen amen🙏🙏🙏🙏
@tinsayetesfaye8267
@tinsayetesfaye8267 6 жыл бұрын
አምላኬ ኦይ አገራችንን አንተው አሥባት ብቻ እውነት ነብይ ታምራት እጅግ በጣም ያሥደነቀኝ ሰው ነክ አምላክ አብዝቶ ይስጥክ
@selambekelebayu3318
@selambekelebayu3318 6 жыл бұрын
(ትንቢተ ዮናስ 3 ) ------------ 1 የእግዚአብሔርም ቃል ሁለተኛ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ፦ 2 ተነሥተህ ወደዚያች ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፥ የምነግርህንም ስብከት ስበክላት አለው። 3 ዮናስም ተነሥቶ እንደ እግዚአብሔር ቃል ወደ ነነዌ ሄደ፤ ነነዌም የሦስት ቀን መንገድ ያህል እጅግ ታላቅ ከተማ ነበረች። 4 ዮናስም የአንድ ቀን መንገድ ያህል ወደ ከተማይቱ ውስጥ ሊገባ ጀመረ፤ ጮኾም፦ በሦስት ቀን ውስጥ ነነዌ ትገለበጣለች አለ። 5 የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ለጾም አዋጅ ነገሩ፥ ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ። 6 ወሬውም ወደ ነነዌ ንጉሥ ደረሰ፤ እርሱም ከዙፋኑ ተነሥቶ መጐናጸፊያውን አወለቀ ማቅም ለበሰ፥ በአመድም ላይ ተቀመጠ። 7 አዋጅም አስነገረ፥ በነነዌም ውስጥ የንጉሡንና የመኳንንቱን ትእዛዝ አሳወጀ፥ እንዲህም አለ፦ ሰዎችና እንስሶች ላሞችና በጎች አንዳችን አይቅመሱ፤ አይሰማሩም ውኃንም አይጠጡ፤ 8 ሰዎችና እንስሶችም በማቅ ይከደኑ፥ ወደ እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩኹ፤ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ። 9 እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ተመልሶ ይጸጸት እንደ ሆነ፥ ከጽኑ ቍጣውም ይመለስ እንደ ሆነ ማን ያውቃል? 10 እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸው እንደተመለሱ ሥራቸውን አየ፤ እግዚአብሔርም ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተጸጽቶ አላደረገውም።
@abara2074
@abara2074 6 жыл бұрын
አሜንን አሜንን እልልል የአጋራችን ከሳሽ ይዋራድ በሚድራችን የእግዚአብሔር እጂ ይጋላጥ። ነብይት ተሚራት ጌታ ይበርክ ዘመን በጌታ ይበርክ
@samrawittesfay8524
@samrawittesfay8524 6 жыл бұрын
God bless you man of God Tamirat this is a genuine message from God. God is just giving us warnings and telling us ahead because of his endless love and merci. People of God let us pray without ceasing God is faithful. Ethiopia shall soon stretch out her hands unto God.👐 AMEN
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
እባክህን ጌታ ሆይ እጅክን ትምጣልን እምላኬ እባክህ እንደ በደላችን አይሁንበን
@KKk-kr3fx
@KKk-kr3fx 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በደም ሽፍን አባ እባክህን
@nuhamnmegersa9052
@nuhamnmegersa9052 6 жыл бұрын
tebark stegawun yabezaleh amen ayihonm eyesus yadenal mot ayihonem amen
@yenasera4842
@yenasera4842 6 жыл бұрын
አባባዬ እባክ በምህረት ጓብኘን እንደ እኛ አጽታችን ሳይሆን በአንድ ልጅ በየሱስ ክርስቶስ ማረን ማረን ማረን
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@freyfeked9001
@freyfeked9001 6 жыл бұрын
Amen
@melatasrat5499
@melatasrat5499 6 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይቅር በለን ኢትዮጵያን ባርክልን ሰላም ለኢትዮጵያ
@yosiefyacob1746
@yosiefyacob1746 6 жыл бұрын
ኤፌሶን 6 (Ephesians) 12፤ መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው ። ጌታ በደሙ ኢትዮጵያን ይሸፍናት አሜን
@georgegeorge9198
@georgegeorge9198 6 жыл бұрын
Wow yes u are blessed
@georgegeorge9198
@georgegeorge9198 6 жыл бұрын
Amen
@kidstgirma5170
@kidstgirma5170 6 жыл бұрын
አሜንንን
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@konjeto3894
@konjeto3894 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretgezu2963
@meseretgezu2963 6 жыл бұрын
ቅድስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ በምህረትህ ምድራችንን አስብ ጌታ ሆይ ከአንተ ልላ ተስፋ የለንም አባት አስበን አስበን አስበንንንንንንንንንን
@ዘድነኝ-አ9ዠ
@ዘድነኝ-አ9ዠ 6 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱሰ እትዮጵያን አንተ ጠብቅ😢😢😢
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜን ይጠብቀን
@umerqa5857
@umerqa5857 6 жыл бұрын
አተ አጭበርባሪ ውሸታም ሞኝህን አሙኝ ሌባ መሀይም በውሩ የምትመራ ህዝቡን ገደል ስደደው ቤጢ ማለት ሰወች ሰይጣን የሚመልኩት ሰይጣነው ከብቶች
@hiywotisalamonsamon7101
@hiywotisalamonsamon7101 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ በብዙ ይባርክህ ተባርክ ነብይ
@ክብነሺየጌተልጅ
@ክብነሺየጌተልጅ 6 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭ጌተ ሆይ በምድር ለይ አንቴ ብቻ የልከው ይሁን አበቴ ኢትዮጲያን አስበት
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@hiwi2012
@hiwi2012 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህርት ብዛት እራራልን ያላንተ ማን አለን አንተን ታምነናልና አድነን አባ😭
@ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ
@ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ 6 жыл бұрын
ያአላህ.....አተው....አብርድልን....እርውነትነው.....ሁሉም...በየእምነታችን...ዱዋእናድርግ....አሜን....አሜን....አባ....ተባርክ.....እርየጠላቶቻችን...ደምይፍሰስ...እውነትነው....አምላካችን...እያስቆጣንነው...ይቅርበለን
@ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን
@ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን 6 жыл бұрын
አቺ አሜን ትያለሽ እዴ እየሱስ እኮ ያላህ ባረያ እጂ ጌታ አደለም
@kwt908
@kwt908 6 жыл бұрын
የአላህ ስም ጠርተሽ ለዚህ አሜን እረ ሼም ነዉ አላህን ፍሪ
@ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ
@ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ 6 жыл бұрын
Duos Kwt እር...አላህ....መሰለኝ...ጌታየ....ሁሉምነገር....እሱነውማዳንየሚችለው...እኔደሞ..,በሁሉምነገር...አላህንነውእምጠራው....እሚችለውእሱብቻስለሆነ...ያለማቱጌታ...አላህ...አላህን...ያለመፍራትአደለም..
@ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ
@ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ 6 жыл бұрын
Duos Kwt አላህንያለመፍራትአደለም......ለማንኛውም...አመሰግናለሁ...የውስጤን..አላህያቃል...ኢማን...በኮሜትአደላም
@fahmiomer4014
@fahmiomer4014 6 жыл бұрын
አንቺ ደግሞ አሁ ትያለሽ
@getachawteche4932
@getachawteche4932 6 жыл бұрын
geta.yadinale yitadagale..beyesu sim.geta.yetalatin misheig.yifiras.amennnnnnnnnm
@yordanosbegta4417
@yordanosbegta4417 6 жыл бұрын
አባ ማረን እንደስራችን ሳይሆን እንደ ምህረትክ ማረን ጠብቀን ይቅር በለን ጌታ ሆይ ዘረኝነት ይቁም ይቁም ይቁም
@yordanosbegta4417
@yordanosbegta4417 6 жыл бұрын
የእውነት አምላክ እውነቱን ይግለፅልሽ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@jesusismylife4525
@jesusismylife4525 6 жыл бұрын
@@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ አሜን ይቁም
@meazafente918
@meazafente918 6 жыл бұрын
የሰላም ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሰላምን ስጠን :: አንተን ተስፋና ትምክህት አድርጋ እጆቿን ለምትዘረጋልህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ፍፁም ሰላምን ስጣት :: የሰላም ጠንቅ የሆኑ አኗኗሮችን: አገዛዝና ድርጊቶችን ሁሉ ከምድሪቱ ላይ ፈጸመህ አጥፋላት ለዘለዓለሙ አሜን :
@genetbekele515
@genetbekele515 6 жыл бұрын
ይገርማል እዚህም ላይ አለን የምንሳደብ የተባለው እኮ እንፀልይ ነው በዘር ስንባላ በሀይማኖት ስንባላ በማንባላው ነገር የለም ሁሉም የኔ ነየሚሻለው የኔ ነው የሚበልጠው ኧረምን ይሻላል ምን ይበጀናል አሁን በእግዚአብሔር ፊት የምንወድቅበት ምህረትን የምንጠይቅበት እንደነህምያ አባቶች ለስሩት ሀጢያት እኛ የምንናዘዝበት በፊቱ የምንወድቅበት ፊትህን ወደኛ መልስ የምንልበት ግዜነው እንጂ ጣት የምንጠቋቁምበት ግዜአይመስለኝም ኧረ ይብቃል ሀላፊነት ይሰማን እግዚአብሔርቢለመነን ሁሉም ሀጢያትን ሰርተዋል
@FF-wr1kd
@FF-wr1kd 6 жыл бұрын
እብድነህከዛብየታቃለህውሸታም
@selambekelebayu3318
@selambekelebayu3318 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለአገረ ኢተዮጵያ። ምረት ይምጣ ጌታ ሆይ ለሁሉም መፍተ አንተ ብቻ ነህ
@tsehayergicho4313
@tsehayergicho4313 6 жыл бұрын
ሞትና ጥንገፍ ለዘላለም የተወጋ ይሁን
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜን ይወጋ
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 6 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen lezallami Ye tawoga yihuni be Geta semi Be bizuuu Tebarekiii
@selamtubeselmtube2852
@selamtubeselmtube2852 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen egzabeher yeker belen.
@gygghhcf1249
@gygghhcf1249 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ታድጋት
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@abereshmokonin5511
@abereshmokonin5511 5 жыл бұрын
Shalomi
@almibafatarilebetsanaalmib244
@almibafatarilebetsanaalmib244 6 жыл бұрын
Ameen tabarakilgn yagaliglot zamani yebarakih eth hagarachign lazalalam tsanta tenurelgn geta eyesus hoy yehagarachin hadara asalefan lante satanu ante tabekate hizibochihnim barekow mastawolina tebabib seten
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 5 жыл бұрын
Oh God please let Ethiopia bring peace forever!!!
@mululegesse9975
@mululegesse9975 6 жыл бұрын
Amen Amen Jesus is lord !
@destaeshetu1582
@destaeshetu1582 5 жыл бұрын
Wede wow Machen tamiye hiwote zamanihne Geta egzabihare. Abizito. Yibariko tanmbaraki. Uuuuuuuuuuuu may. God bilss you morey ✝️💯💯. Getahoye. Maraneeeee marane. Asibane eyasuse hoye ffffffffffff🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️😭😭😭
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 6 жыл бұрын
አምላኬ በቃን እባክህ አባት ሆይ ተዋጋልን በቃን በቃን ሀገሬን አስብ
@birhaneethiopa6696
@birhaneethiopa6696 6 жыл бұрын
አሜላክ እባክ ምደራቺን አሲባት ይብቃን ጌታሆይ ደም መፍሰስ አስበን
@nuhamnmegersa9052
@nuhamnmegersa9052 6 жыл бұрын
አረ የሙሴ አምላክ ስለስምህ ስትል እርዳን እዝብህን ታደግ ጠላትን አሳፍርልን እውነት የጠለትን ስራ አንተ አፍርስ አሜን ወደ አንተ እጃቸው እንዲዘጋ ስንል ፀለይን አማን አሜን አሜን አሜን አሜን ማስተዋልና ጥበብ ይስጣቸው አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ታምራት ፀገውን ያብዛልህ
@tesamahataw2820
@tesamahataw2820 6 жыл бұрын
gofttaa koo attii waqaa dhifaammatti waan taa,eef maloo maloo ijaa dhifaammaa keen nuu miladhuu!!! biyyaa Kenyaaf nagaa bussii! Kaan dhigaa sabbaa kee dhangalaassuuf maanaa bahee haa digammuu AMEEEEENNN!
@samerisweet2818
@samerisweet2818 6 жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የጠላት መንፈስ ይመታ አሜን
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እባክህን ምድራችንን እይ በደላችንን ይቅር በለን እግዚአብሔር ሆይ ህዝብህን ይቅር በል
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንን ይቅር ይበለን
@meseluabate1204
@meseluabate1204 6 жыл бұрын
Amen amen ሁሉ ተስማምቶ የሚኖርባት ናት ኢትዮጵያ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር በነብዩ በኩል እየተናገረ ያለው... "አብዝተህ ብትጮህ በፊቴ ብትወድቅ ነው እያለ ያለው!!! እንጂ በአዳራሹ ብቻ ጮኸን እንድናቆም አይደለምና እባካችሁ በእግዚአብሔር ፊት እንጩህ::
@samra1997
@samra1997 6 жыл бұрын
Aye ereso zare degmo neby tekebelu hulu nebey and new ferdun legeta tetew yemayamnutn gira ayagabu wengeln sebeku bgizewo
@MrETHIOISRAEL
@MrETHIOISRAEL 6 жыл бұрын
አምላክ ፈፅሞ የማያቀው ነብይ ይባላል እንዴ? ምህረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም ከሚምር ከአምላክ በስተቀር ይላል ቅዱሱ ቃል። አትሳሳቺ ተምራት ደምስስና ታምራት ገለታ አንድ ናቸው። አላማቸውን የሰውን ኪስ ማውለቅ ነው። እነሱ ሁኔታዎችን እያዩ ህዝብን የሚያታልሉ ከነፍሰ በላ የከፍ ናቸው።
@elleniassefa4488
@elleniassefa4488 6 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይህዝብ የአህዛብ ጭኽት ስለኢትዮጵያ በፊቴ ስለደረሰ እና ለኢትዮጵያ ካለኝ ይዘመናት ተስፋ ቃል የተነሳ ማንኛውም ይክፍ ምክር እና አድማ ይፈርሳል አጥብቆ ፀሎትህን ቀጥል ድሉ የአንተ ነው እንተ አምልጠህ ሌሎችን ታስመልጣለህ ጨክነህ ተዋጋ
@asinuyeeyesuslij4302
@asinuyeeyesuslij4302 6 жыл бұрын
ibaki geta hoyi marene marene yikir belen ababa marene geta hoyi bedel metelalefach yikir belen ababa marene geta hoyi ETHIOPIAN ASBATI 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹isuwan KIFU ayni yemiyay aynachawu yidefa ke kifu hullu yixebiqati geta hoyi 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏
@zewdinshgeberyes2658
@zewdinshgeberyes2658 6 жыл бұрын
Asnakech Asna Weye geta hoye
@arsemadesalegn439
@arsemadesalegn439 6 жыл бұрын
x
@cell8271
@cell8271 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገሬን ከሀዘን ጠብቃት ጠባቂ አንተብቻ ነህ
@tsehayergicho4313
@tsehayergicho4313 6 жыл бұрын
ምድራችን አስመልጥ ጌታ ሆይ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@melenabakalu7444
@melenabakalu7444 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቃ በል እናቶችና አባቶች አያልቅሱ ምድራችን ትረፍ በእየሱስ ስም ክፉው ከምድራችን ይመታ ሰላም በእየሱስ ስም በምድራችን ላይ ይሁን ማንም እንዳይሞት በስምህ ከለከልን አሜን በእየሱስ ሰም ሆነ
@molonesh3791
@molonesh3791 6 жыл бұрын
Ethiopia ya eyasus Salme yibazalsh geta hoy marani
@eyesus3983
@eyesus3983 5 жыл бұрын
Prophet Tamrat Dems... GOD BLESS YOU🙌🙌🙌💝💝💝!#
@Zuz725
@Zuz725 6 жыл бұрын
amennnn geta yibark
@HelengalJesus
@HelengalJesus 6 жыл бұрын
God forgive us praying for Ethiopa and Eritrea in Jesus name🙏🏽
@የእናትጉዋዳ
@የእናትጉዋዳ 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኢተዮጵያን አስባት ለጨካኙ አውሬ አሳልፈህ አትሰጠንንንንንንንንንንንንን
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንን
@mestisena943
@mestisena943 6 жыл бұрын
Ameeen
@fyu1376
@fyu1376 6 жыл бұрын
አሜን አሜን
@sinitaraya8659
@sinitaraya8659 6 жыл бұрын
የእናት የኢትዮጵያ enat Ethiopian enat gwada amennnnn
@eyerusteddy6494
@eyerusteddy6494 6 жыл бұрын
Amen Amen amen
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለኛ ለእማኞች በተለይ ይቅር በለን ተግተን ባልፀለይንበት። እ/ር ስምህ ይባረክ ዘንዶውን ስለቀጣህ
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 6 жыл бұрын
Ameeen Ethiopia yeyesus nech BEYESUS sem yewega
@ለምድራችንሰላም
@ለምድራችንሰላም 6 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ምድራችንን እና ህዝብህን አስብ! "መኳንንት ከግብፅ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።" መዝ 68:31
@tttttttt7609
@tttttttt7609 6 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረንንንንን
@nuhamnmegersa9052
@nuhamnmegersa9052 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የቀድሞ የአገር መሪዎችና የህዝቡን በደል ይቅር በል ማረን እባክህን ጌታ እራራልን ለእኛ አሜን የጠላትን ጥንስስ ይደፋ
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 6 жыл бұрын
በምትወደው ልጅህ በፈሰሰው ደም ይቅር በለን
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንን ይቅር በለን
@meskelesawo3866
@meskelesawo3866 6 жыл бұрын
አበት ሆይ እንደ ምረትህ አስበን ::
@be8cab
@be8cab 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን።
@TADESDR3
@TADESDR3 6 жыл бұрын
Amen
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 6 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ጌታ ጣልቃ ይገባል ይታደገናል በጌታ ፌት እንወድቃለን
@biqiltukonjo6124
@biqiltukonjo6124 6 жыл бұрын
Ameeen ameen ameeen ameen ameeen iyasusiye yene geta nuu egii
@meriymbesher7570
@meriymbesher7570 6 жыл бұрын
KZbin
@selamawittone637
@selamawittone637 6 жыл бұрын
Amen Tebareki
@YoYoHoneySinghThanksforletting
@YoYoHoneySinghThanksforletting 6 жыл бұрын
ሠላም ላተ ይሁን ፀልይልኝ የእግዚአብሔር። ሰውአገራችን ይባርክ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ
@ኢየሱስሰላሜነው-ኀ8ከ 6 жыл бұрын
አሜንንንንን
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 6 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም አባት ሆይ ማረን እባክህን እባክህን በኛ ላይ ስለተጠራው ስምህ ስትል ማረን ስለ ልጅህ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም ማረን አትተወን ለጠላት አሳልፈህ አትስጠን ኦ አባቴ አምላኬ
IEECW Sunday Service ||  December 29, 2024
2:40:56
IEEC Woodbridge Church
Рет қаралды 110
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
አዋን ደኢ የሱሳ ማላይ || WORSHIP TIME || SINGER ESRAEL ALEMU
14:08
አስገራሚ Amazing  By prophet Tamrat Demsis
48:29
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 131 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН