ሰላም ለኪ እያለ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

  Рет қаралды 711,821

Janderebaw Media

Janderebaw Media

Күн бұрын

Пікірлер: 326
@egziharya4826
@egziharya4826 Жыл бұрын
ሰላም እለኪ መዝሙር ገና ሰላም እለኪ እያለ ሲባል የሚነዝረው እጅ ወደላይ ከፀጉሬ እስከ እግሬ የሚሰማኝን ምገልፅፈት ቃል የለኝም😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን።
@BIRTUKAN2
@BIRTUKAN2 Жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@MisrakMulat-k9p
@MisrakMulat-k9p 10 күн бұрын
እንዴት እደምገልፀው አላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሚኪያስይልማ
@ሚኪያስይልማ Жыл бұрын
የአገልግሎታቹ ዘመን ጥንታዊታ የሆለታዋ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት ትባርክላቹ።
@tigisteadanich
@tigisteadanich 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ኪድዬ የሆለታዋ የኔ ናት ድንግል ማርያም እማፍቅር ያመት ሰዉ ብላን ሊደገም ነዉ❤❤❤❤❤
@mekedibeletew944
@mekedibeletew944 11 күн бұрын
Amen
@EllenGraham-gk9gn
@EllenGraham-gk9gn 9 күн бұрын
Jguh😢😊htigr🎉
@EllenGraham-gk9gn
@EllenGraham-gk9gn 9 күн бұрын
Jguh😢😊htigr🎉
@Alex-hz1mo
@Alex-hz1mo 8 күн бұрын
Amen tibarkachu❤❤❤
@majetetube
@majetetube Жыл бұрын
ሰላም ሊኪ እያል ሀር እና ወርቁን ሰታሰማማ የገብርኤል ድምፀ ተሰማ እልልልልልልልልል እውንትም አእላፋት ዝማሬ
@monalizamekuria3177
@monalizamekuria3177 Ай бұрын
mezmur was sing out loud together
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 Жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደርባ ትውልድ ነኝ ጥዑም የሆነውን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ🌹🌹🌹
@golegotayouth8660
@golegotayouth8660 Жыл бұрын
ለምንድነው አምላክ ከነሀጢያታችን በልጆቹ የተደሰተበት ቀን ብዬ ይሄ ነው ብዬ ያሰብኩት?!!!❤❤❤ l love that day. ነፍሴ ሀሴት እንድታደርግ ፈጣሪ የፈቀደበት ቀን ... ለብዙ ቀን የሚመነዘር ሰላም እረፍት አግኝተናል። መድሀኒአለም ሆይ ተመስገን። አባቴ ሆይ ለሚቀጥለው ልደትህ አብቃኝ!!!
@Yeshmebat
@Yeshmebat Ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ❤❤❤ እየደረስን ነው
@frezgreat3860
@frezgreat3860 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@sablesaron2679
@sablesaron2679 Жыл бұрын
አሁን ኢትዮጵያ ገብቶ መኖር ነው ደስ የሚለው ጠፉ አለቁ ሲሱን የምታበዛን የምታበረታን የኦርቶድክስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ።
@SolaneAdinsa
@SolaneAdinsa Жыл бұрын
ምን ልበል ብቻ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን, በሐሴት ተሞላው ከደስታ ስሜት እምባ ከአይኖቼ ይወርዳሉ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 11 күн бұрын
❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 10 күн бұрын
Amenamenamen ❤❤❤
@ethio1216
@ethio1216 19 күн бұрын
ሰንበት ተማሪዎች (እባካችሁ)*100 ስትዘምሩ እንደዚህ ተረጋጉ።አጫብርን ምክንያት አድርጋችሁ አትጨፍሩ
@addistesfatube8812
@addistesfatube8812 Жыл бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እልልልልልልል.........ስታስቀኑ ስታምሩ ውብ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ...... አዘጋጆቹን እዚ መርሃግብር ላይ የተሳተፋችሁ ምእመናን አባቶች ሁላችሁም እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ የኢትዮጵያ ትኖሳኤ ታብቃልን ተባረኩ ስታምሩ❤❤❤
@abelmamobele9528
@abelmamobele9528 Жыл бұрын
እውነትም "አእላፋት"! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን! በሀዘናችንም በደስታችንም ማመስገናችን ጥሩ ነውና በክልል ከተሞችም ይህን መርሐ ግብር ማድረግ እንድንችል ብታሰተባብሩ ነው!!! የእኔ ሀሳብ ነው!!!
@TayechZeynu
@TayechZeynu Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የድሮ ስርአት እየተመለሰ ነው ማለት ሽብሻቦ የመዝሙሩ እርጋታ የክብር ሁሉም ነገር እጅግ እጅግ በጣም ያስደስታል በርቱ በሌላም ሀገራት
@endalkmekonen2740
@endalkmekonen2740 11 ай бұрын
በእውነት ክርስቲያን መሆን ያኮራል እሱ አይለያችሁ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤
@Misrak-b6n
@Misrak-b6n Ай бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል እልልልልል እንኳን ወደእናትህ እቅፍ ገባህልን ሃዋዝዬ እዝራዬ መምህር በጋሻው በቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የነበረ ህብረት ስንቱ ከፕሮስታስ ተመለሰ ሳስባችሁ በእውነት አለቅሳለሁ ሃዋዝዬ አንተን እውነት ያሳየ አምላከ እስራኤል ሁሉንም በእቅፉ ይመልስልን ተባረክ በእንባ ጨረስኩት ምልልሱን
@betelhemkifle8039
@betelhemkifle8039 Жыл бұрын
እግዚእብሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤🙏 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸሩ እግዚአብሔር የቀድሞ ፍቅራችንን ይመልስልን❤🙏
@BirukChale
@BirukChale Жыл бұрын
የጥበብ ሰዎች መዝሙርም ይለቀቅ ❤❤❤
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 Жыл бұрын
ተለቋል ❤
@HenokAsh23
@HenokAsh23 Жыл бұрын
Telkual ❤
@madimadi9658
@madimadi9658 11 күн бұрын
ከስደት መልሶ የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን አሜን
@SosenaEshta-cv1pq
@SosenaEshta-cv1pq Жыл бұрын
እኔ ምን ብዬ ልናገር እሚገርም ቅንጅት ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እድሜ ጤና ከብዙ አገልግሎት ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤
@yeabsirayibeltal5838
@yeabsirayibeltal5838 Жыл бұрын
I got goosebumps hearing this 😍
@BIRTUKAN2
@BIRTUKAN2 Жыл бұрын
Me too😮😮
@Alazo27
@Alazo27 Жыл бұрын
Me 3
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 Жыл бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክ እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጠንታ ትኑር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanealyedinglelijekidye7643
@amanealyedinglelijekidye7643 13 күн бұрын
እናንተ ልበ ብርሐኖች ገና ብዙ አለምን የሚያስደምም ስራ ትሰራላቹ አብዝቶ ይባርካቹ❤🙏
@TadeErm
@TadeErm 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሠላም ለቀጣይ ዓመት ያድርሰን
@RahelAsfawDiriba
@RahelAsfawDiriba 3 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤ ኧረ እሰይ አማኑኤል ❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእመቤቴ ድንግል ማሪያም ይሁን ከክርስቲያን ማህፀን ስለፈጠርከኝ አመሰግንሀለሁ
@selamhailu4448
@selamhailu4448 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን የአለሙ መድህን ይጠብቃችሁ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 11 күн бұрын
☦️የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች, ነጪለብስው, ጦፍን ይዘው , በእሳት አብርተው አከበሩት የጌታን ልደት! የ California ቤቶች በሳት ነደደ ! በሱጦታ በብልጪልጪ,በገንዘብ ብዛት ! አቤት የጌታ ታምር !ምህረቱን አውርድላቸው! የሚንቀለቀለውን የስደድ እሳት አብርድላቸው!ማራቸው! ንስሀ አስገባቸው!🙏🏾☦️
@oliaddemissie8878
@oliaddemissie8878 Жыл бұрын
THE MOST BEAUTIFUL THING I'VE SEEN THIS YEAR😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@batiwondimu3485
@batiwondimu3485 6 күн бұрын
ሰላም እለቀኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከፉን መጥረሽ ዘርዝረሽ አውጭው እንቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አሜን.
@Gueyeenate
@Gueyeenate Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ለጥምቀትም በየደብራችን እንደዚ ተረጋግተን ነጭ ለብሰን እንድንዘምር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@FatimabagumFatimabagum-d8p
@FatimabagumFatimabagum-d8p 8 күн бұрын
እንዴት ሰው በራሱ ሃይማኖት ይቀናል ወይኔ እንካኝም ኦርቶዶክስ ሆንኩ ለካ እንደዚህ እናምራለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@በጸሎት
@በጸሎት Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች ምን ተሰማቹ በማርያም❤❤❤❤❤❤🎉
@mekedibeletew944
@mekedibeletew944 11 күн бұрын
Ejig des mil desta Egzeabher yimesgen
@veracity8968
@veracity8968 11 күн бұрын
በያመቱ ያርግልን እኛም እንድንሳተፍ አሜን እንባ ያመጣል ከደስታ ብዛት
@barcho4881
@barcho4881 10 ай бұрын
የእመቤታችንም ልደት እንደዚ❤እናክብር ደስ ይላል
@ወለተሀናየርሴማወዳጅ
@ወለተሀናየርሴማወዳጅ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማል ፀገውን እመብርሀን ታብዛላችሁ❤❤❤
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 8 күн бұрын
እህት ዘንድሞቼ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በመላ ሀገሪቱ በአንድ ለሊት አብረን የምንዘምርበት የፈጠረንን አምላክ ደስስስ የምናሰኝበት ቀን ❤ናፈቀኝ
@seni41
@seni41 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማን
@wondimagegnakele6376
@wondimagegnakele6376 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ተፈጽመ
@EfrataFentaw
@EfrataFentaw Ай бұрын
🥰🥰😍
@ጮራሀሁፊደል
@ጮራሀሁፊደል 9 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል፤መንፈስን የሚያስደስት የመዝሙር ዝግጅት ነው፤የበለጠ ተደራሽነት እንዲኖረውና ትውልዱና የኔ ቢጤ መዝሙሩን ለማናውቀው በቀጥታ አብሮ በዝማሬው እያነበበ እንዲሳተፍ፤መዝሙሩን ጎላ ጎላ ባለ ጽሑፍ ብታሳዩት በጥም ይጠቅማል ብየ አስባለሁ።
@seni41
@seni41 14 күн бұрын
ገና ገና እንበዛለን አንጠፋም በደሙ የመሰረታት ቤተክርስቲያን ነች
@misgwo-in3wr
@misgwo-in3wr 2 ай бұрын
ጣላት ለያጣፋ ብሞክርም ማቼም ይችልም
@yohanneslema5796
@yohanneslema5796 14 күн бұрын
እልልልልልልል ተመስገን ለዚህ ላደረሰን አምላክ ይከበር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@nothingcomeseasy
@nothingcomeseasy Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን፡፡ ተዋሕዶ ሃይማኖት የሁላችን መመኪያ ነች፡፡ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ አገራችን ሰላሙን ይላክልን፡፡
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 7 күн бұрын
በፍጡር ህልና የማይመረመር ግሩምኮ ነው ዝማሬ 🙏🙏መላዕክት ያሰማን 🌹🙏🙏
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 5 күн бұрын
Zemarre malkit yasemaln fetari yekabalchu Ezi hebart Enanam demarnyi 🙏
@nahomSolomon-gq8gb
@nahomSolomon-gq8gb 13 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ላንተ የ ሚሳንህ ነገር የለምና ❤❤❤
@meleselegese1467
@meleselegese1467 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው በውነት ስራአቱ እራሱ እስኪ ደስ አይልም????
@Meba94
@Meba94 Жыл бұрын
This gives me so much hope for the future generation and the future of our church. I only pray that I will be blessed enough to be praising with you one day.
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በስፍራው ያላችሁ ታድላችሁ እመቤቴን እኔ ግን በረከታችሁ ይድረሰኝ እላለሁ😢😢😢
@Snoop465
@Snoop465 10 күн бұрын
ሰላምኩም ይብዛሕ ብጣዕሚ መንፈስካ ዘሐድስ እንቓዕ ናብ ልደት ጎይታና መድሓኒና የሱስ ክርስቶስ ኣብጽሓና። ሰላም ፍቅሪ የውርደልና❤❤❤❤❤ I LOVE IT. AM from Eritrean..❤❤❤❤ God bless to ppl of Eritrea and Ethiopia..❤❤❤❤❤❤
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 12 күн бұрын
"GOD "LISTEN THIS VOICE, AND BLESSED ETHIOPIA....
@seni41
@seni41 14 күн бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ መልካም ዋዜማ❤❤❤
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@betlhembelay7438
@betlhembelay7438 5 күн бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ካርቻለሁ❤❤❤❤
@betelhemkifle8039
@betelhemkifle8039 Жыл бұрын
እሰይ ተመስገን 🎉🎉❤❤❤ እንኳንም እዚህ ላይ ሆንን 🥰👍👍
@Kibamobirhanu-l3o
@Kibamobirhanu-l3o 12 күн бұрын
I wish next year I will be they 😢😢😢I miss a lot ethiopia orthodox church
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል 🌷🌴💐🌾🌹🌾💐🌹አቤት ውበት ❤❤❤ምን ዓይነት ስሜት ይሆን የሚሰማችኹ በዚህ መርሐ ግብር ላይ በቦታው ያላችኹ !!!ተዋሕዶ ሃይማኖታችን 🥰💙❤️💜
@DestaKelbessa-h2n
@DestaKelbessa-h2n 2 күн бұрын
Protestant negn gn iwnet btm des yemil gize ina dink amliko indeneber menfes kidusim beziya indeneber yastawikal geta IYESUS lik indezi tebiko lerasu adirgo bezufanum lik inde 24tu shimagilewoch gonbes kena bilachu lezelalem yemitamelkut yadirgachu tebareku geta IYESUS yibarkachu🙏🙏🙏🙏
@AlmazEthiopia-n4i
@AlmazEthiopia-n4i 13 күн бұрын
እጹብ ነው❤❤❤❤
@abunbasore2169
@abunbasore2169 12 күн бұрын
God bless Ethiopian. And people. ❤
@yeabsirazewdu-t5n
@yeabsirazewdu-t5n 11 күн бұрын
እንዴት መንፈስን የሚማርክ ትእይንት ነው
@rotes3106
@rotes3106 Жыл бұрын
ዝማረኣችን ይቀበልልን የተወደዳቹ መእመናን❤
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 Ай бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔርዬ ስለ አንድ ልጅህ የክፉን ሳታይ የደጋጉን ሰው አይተህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን!!!!!💚💛❤️🙏
@astergetachew4604
@astergetachew4604 14 күн бұрын
እግዚየአብሔር ለሀገራቻን ሳላም ይምጣልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰
@AA-vi7sk
@AA-vi7sk 13 күн бұрын
Amen 😢
@tizutube
@tizutube 10 күн бұрын
ማርያምን ስሰማው ሰዉነቴ በጣም ነው የነዘረኝ
@AmsaluAssefa-k5b
@AmsaluAssefa-k5b 9 күн бұрын
ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን ጥላቻን አስወግዳችሁ እውነትን ስለመሰከራችሁ የናንተም የኛም የሆነዉ የሰማዩ አባታችን አብዝቶ ይባርካችሁ።
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 15 күн бұрын
💚💛❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏ቸሩ መዳኒአለም በቤቱ ያፅናቹ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን አደረሳቹ አደረሰን👏👏👏👏👏👏ለሁላቺን መልካም በዓል ዪሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏በየ አለንበት ይጠብቀን የአመት ሰዉ ዪበለን👏👏👏👏👏👏ኢትዮ እና ተዋሕዶ ፀንተዉ ለዘላለም ዪኑሩልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn👏👏👏👏👏👏💚💛❤
@nadinadi5598
@nadinadi5598 13 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 8 күн бұрын
ኡፍ ይሄ መዝሙር 🥺🥺🥺አማኑኤል አባቴ❤❤❤🙏
@RedietasfawMaku-ox5ec
@RedietasfawMaku-ox5ec Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል.....ብስራታዊዉ መላእክ ያክብራቹ💚💛❤
@alexsetagn8452
@alexsetagn8452 12 күн бұрын
ምን አይነት መታደል ነው እውነት ኢትዮጵያዊያን የታደልን ነን
@tsosenataddesse986
@tsosenataddesse986 Жыл бұрын
ድንቅ ነው!!! እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን!!!!
@me-fs4yy
@me-fs4yy 13 күн бұрын
እውነት ማሪያምን የሚጠላ ክርስቲያን ሊባል ይገባዋል ? ወደ ክርስትና ለመግባት የበሩ መክፈቻ ቁለ‍እፍ ያስፈልገዋል ! ከዚያማ በቤቱ ውስጥ ያለውን ጌታን መቀበል የሚያዘውን መፈፀም ድህነታችንም በስጦታ እንቀበላለን ! ጥያቄው ቁልፉን እንዴት እናግ ኘው እሷን ማክበር የጌታዬ እናት እያለን ለክብሯ ዝቅ ማለት ነው ።
@haregtedla7323
@haregtedla7323 6 күн бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወገኖቼ
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልን የቤተ ክርስቲያንችን ድምቀት ናቻሁ
@addisabeba100
@addisabeba100 Жыл бұрын
አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!☦️♥️🙏🏾
@virtualaddis3596
@virtualaddis3596 13 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን እኛ ኦርቶዶክሶች ችግራችን ከዚህ መልስ መጠጥ ሺሻ ክለብ እና ዝሙት ተራ ነው ምሽታችን እባካቹ ሰውነታችን የአምላክ ማደሪያ ስለሆነ አናርክሰው ከዚ ተመልሰን ብዙ ጓደኞቼን ጥዬ ነው ቤት የገባሁት እንጠጣ ሴት ጋር እንሒድ ሲሉኝ እናስተውል🙏
@yewashetwalelegn
@yewashetwalelegn 14 күн бұрын
እዴት እደምናምር አሁንም ፈጣሪ ያብዛን ደሞ ትውልድ ላይ መስራት ጥሩ ነው
@firehewotnigussie5530
@firehewotnigussie5530 Жыл бұрын
አቤት ውበት ❤❤❤❤😊😊😊 እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ይገባሀል ❤
@HawiGuitar
@HawiGuitar 11 ай бұрын
Uffffff endet endemtamru befetari sem
@AntonioBandreas-r7v
@AntonioBandreas-r7v 13 күн бұрын
አቤት ልቤ ተደሰተች በእግዚአብሄር ምስጋና
@addisabateneh5475
@addisabateneh5475 Жыл бұрын
ሰላም እለኪ እያለ ሐርና ወርቁን ስታስማማ ከገብርኤል ድምፅ ተሰማ
@johntaf7419
@johntaf7419 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wossemain1539
@wossemain1539 7 күн бұрын
Kele hewot yesamalen yedegile mareym lejey egzebher amen ❤❤
@FikruMeaza
@FikruMeaza 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለምስጋና የጠራን
@LiduTesfaye
@LiduTesfaye 11 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ❤❤
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ሰላም ለኪ እያለ/2 / ሀርና ወርቁን ስታስማማ የገብረኤል ድምፅ ተሰማ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት
@Ethel_media
@Ethel_media Жыл бұрын
በመንግስት ሰማይ ያለን ይመስላል❤❤❤❤
@eabatu3
@eabatu3 11 ай бұрын
አንባ ማርያም ፀጋውን ታብዛላቹ
@EsubaSeteye
@EsubaSeteye Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤ የሁላችንንም ፍጻሜ ያሳምርልን!
@wedasamariyam
@wedasamariyam 5 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ነው የምታምሩት❤❤ ❤❤❤❤
@YayeshAbebe-y8w
@YayeshAbebe-y8w 6 күн бұрын
እግዚብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ❤🎉❤🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@EdenGirma-yh1wf
@EdenGirma-yh1wf 12 күн бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይባርካችሁ❤❤❤
@AsafuAsafu
@AsafuAsafu 9 күн бұрын
Yageligillot zemenachu egizabiher yibarik.fetare.beselam kesidet.meliso.enem kerimo kebereketu testament ehon zenid.yesu.fekad.yihuin
@konjitgetahun3802
@konjitgetahun3802 8 күн бұрын
Keber mesgana yegbaw fetari elelelelelelel❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seni41
@seni41 14 күн бұрын
❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤ እናመሰግናለን❤❤❤ እናመሰግናለን
@meseretbeza4135
@meseretbeza4135 12 күн бұрын
ተመሰገን ላመቱ በሰላም ያድርሰን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@monalizamekuria3177
@monalizamekuria3177 28 күн бұрын
Janderebaw media is beautiful wonderful
@سعيدعلي-ش4ح
@سعيدعلي-ش4ح 9 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🙏🙏👏👏👏😍😍😍😍😍ፈጣሪ ያብዛን😊😊😊😊😊😊
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 12 күн бұрын
Wonder of Christmas, "Pillars of the Universe" bringing blessing to the world.
@EthiopianHabesha
@EthiopianHabesha 15 күн бұрын
የመንግስተ ሰማያት ምሳሌ ❤❤❤❤❤
@kadirumar599
@kadirumar599 11 күн бұрын
ድንግል ማርያም ትከተልህ።🙏🙏🙏
@መሰረት-የ7ቈ
@መሰረት-የ7ቈ 12 күн бұрын
Meery Christ mass for my team GOD bless you.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
፪ ክበር ባለኝ ነገር - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:55
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
9:35
Yilma Hailu
Рет қаралды 141 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН