ሰላም ጤና ይስጥልን😇ከሰውጋ ስንኖረ የሚያስፍልገን ነገር ቢኖር መልካም መሆን ነው መልካም ክሆንን መልሶ እናገኝው አለን።🙏💚💐

  Рет қаралды 198

Mesi Tube12(መሲ ቱዩብ)

Mesi Tube12(መሲ ቱዩብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@samiryoutube7115
@samiryoutube7115 22 сағат бұрын
ሰላም ሰላም መስዬ እኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ያብዛልን እውነትነው ከሰው ጋር ተግባብቶና ተከባብሮ ለመኖር መልካም ስነምግባር ያስፈልጋል ቅን ልብ ያስፈልጋል
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 21 сағат бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ርእስ ነው ከሰውጋ ለመኖር ፀባይ መልካም ስነምግባር ብዙ ታጋሽነት ብዙ ነገር ያስፈልጋል
@ZuzuSani-xs9kz
@ZuzuSani-xs9kz Күн бұрын
ሠላም ሠላም እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሠላምሽ ይብዛልን ቆንጆ ጊዜ ነበረን በርቺልን ሠላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ሀገራችን🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@እዪባነኝከወሎ
@እዪባነኝከወሎ Күн бұрын
ሰላም ሰላምእንኮንደህና መጣሺ እህቴ አሪፍቆይታነበረን ከሰውጋ ስትኖር መልካምነትና ከሁሉም ሰው ጋ ያኗኑረናል❤❤❤❤❤❤
@FafiTubef
@FafiTubef Күн бұрын
ሰላም ሰላም እንካን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ ነው ውደ በርቺ አሪፍ ነው ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ🎉
@HAWAYIMAMABEGAZ
@HAWAYIMAMABEGAZ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እውነት ነው ከሰውጋ ሲኖር መሳሰል መቻል መልካም መሆን ነው ግን አንዳንድ ግዜም ይጎዳል ሰወች ዝምታህን ስትመርጥ ፈሪ ያረጋሉ ለመኩዳት ይምክራሉ ትግስት እውስጤነው
@Merma2m
@Merma2m Күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ ከሰውጋ ስንኖር በቅድሚያ የሚያስፈልገን ነገር ፀባይ ነው ፀባይ ካለ ሁሉም ትርፍ ነው
@ጀሚላይቱብ24
@ጀሚላይቱብ24 6 сағат бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አህለን እህቴ እኮንም ሰላም መጣሽ ደስየሙልና አአሪፍቆይታነበር በርችልኝ
@destayoutube
@destayoutube 22 сағат бұрын
መልካም መሆን ብቻ ሳይሆን ብጥ መሆንም ያስፍልጋል መልካም ስትሆኛ ጅል ነው የምሉት እናም ሁሉን ያማከለ ብትሆኟ መልካም ነውና ለማንኛውም የተወያየንበት መልካም እርስ ነው በርች ቆንጅየ
@ሁሉምያልፋል-አ3ጰ
@ሁሉምያልፋል-አ3ጰ Күн бұрын
ሠላም ሠላም እሕት እንኳን ደሕና መጣሽ እውነት ነው መልካም ባሕሪ ካለሽ ከሰወች ጋር ለመኖር ቀላል ነው ነገርግግን መልካም ካልሆንሽ ከማንም ሰው ጋር ለመኖር ከባድ ነው
@susu21
@susu21 Күн бұрын
Selam selam selam inkan selam metashe mamaye berchilgn tenkrikgn mamaye berchilgn manaye harif koyta neberen berchilgn manaye berchilgn🎉🎉🎉🎉🎉
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube Күн бұрын
ሰላም እንካን ስላም መጣሽ ጡር ቆይታ ነዉ በርች ከሰው ጋር ሰንኖር መልካምነት ሳይበዛ እንጅ ሰበዛ እደሞኝ ነዉ የሚቀጠረው
@kegnabet1002
@kegnabet1002 Күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እንዴት ነሽ ከሰው ጋ ስንኖረ መልካም ነው የሚያስፈልገን ነገር ቢናር መልካም መልሶ እናገኛለን በሚል ርእስ የነበረን ቆይታ ጥሩ እና ደስ የሚል ቆይታ ነበረን
@ToybaGetahun-ru4qq
@ToybaGetahun-ru4qq 3 күн бұрын
ሠላም ውደ አብሮ ይስጥልን መልካምነት ማለት መልካም ሢሠራ ለራሡ ፈጣሪውን በመፍራት ሳያስመስል ለምሳሌ ከሰው ፊለፊትና ከሰው ጀርባ አንዳይነት ስነምግባር ፀባይ በሥራም ሆነ በተግባር መልካም መሆን ውደ አሪፍ ይቆይታ ነበር ጠንክሪ
@hanan-pz3yc
@hanan-pz3yc Күн бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እህት ትሉቁ ነገር መልካምነት ለራስ ነዉ በዚህ ላይቭ መገባት አሪፍ ነዉ ትክክል ነሽ አንሳቀቅም ገቡ አልገቡ እያል ከምናስብ
@SofiyaSiraj-x9k
@SofiyaSiraj-x9k 2 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን መጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልኝ ዋውውውውው
@aymentube100
@aymentube100 2 күн бұрын
ሰላም ሰላም ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት በይበል እንካን በሰላም ጠበቅሺን በጣም አሪፍ እርስ ነበር የተወያየንበት በጣም አራፍ ሃሳብ ነበር
@selamtube1319
@selamtube1319 Күн бұрын
ሰላም እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበረን በርችልኝ በቀጣይ ርእስ እስክንገናኝ መልካም ጊዘ
@NuraYasin-p9h
@NuraYasin-p9h 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም መሲየ የኔውድ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን በርችልኝ ውዴ ቪድዮውን ስሪልን እኛም እንድንሰራበት በጣም አሪፍ ስራ ነው በርች ውዶ
@foziya1654
@foziya1654 23 сағат бұрын
አሠላምወአለይኩምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወድ እህቶቸ እንደምንሰንብታቺሁል ሁሉሰላምነው ሰላማቺሁ ይብዛዛዛዛዛዛዛዜ🎉🎉🎉🎉
@Fire6tube
@Fire6tube 2 күн бұрын
ስላም መስዬ እንኳን ደና መጣሽልን መልካምነት ለራስነው መልካምነት ደስ ይለል በጣም ልቦናችን ጡሩ የደርግልን ፈጣር
@mamanew7281
@mamanew7281 Күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ መሲየ እውነት ለመናገር ከሰው ጋር አብሮ ለመኖር ጠባይ ያስፈልጋበርች ውዴ
@GgFff-q2c
@GgFff-q2c Күн бұрын
ሰዎች በላይ
@zaher.tube8213
@zaher.tube8213 2 күн бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወራህቱለሂ ወበራከቱ ሠለም ፍቅር ለሁለችንም ይሁን በጠም ደስ ይለል በርች
@Alemtube-x6g
@Alemtube-x6g Күн бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ በያለቹበት ሰላማቹ ይብዛ በያለቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሰላማቹ ብዝዝዝት ይበልልኝ መሲዬ በርቺ ውዴ
@HawayesufAhmed
@HawayesufAhmed 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም መሲየ እኳን ደህናመጣሽ ዉደ በጣም ደስየሚል ቆይታነበረን ያነሳሽዉም ሀሳብ በጣም ጥሩና አስተማሪነገርነዉ ዉደ ሁላችንንም ፈጣሪ መልካሞች ያድርገን ያረብ እና በርችልኝ ጉዞ ወደፊትትትትትትትትት🎉
@ቲቲነኝወሎየዋልጂ
@ቲቲነኝወሎየዋልጂ 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በረቺልንን
@ጀሚላወሎየዋtube
@ጀሚላወሎየዋtube 3 күн бұрын
ሠላም ሠላም መሲየ እንደት ነሽልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ውደዋ በርርርርችችችችችችልልልልልኘኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@asheirkatueb2416
@asheirkatueb2416 Күн бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله اهلا وسهلا اهلا وسهلا❤❤❤❤
@susuhabeshawittube1872
@susuhabeshawittube1872 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም መሲዬ እኳን ደህን መጣሺ ዋወወዉ አሪፍ ቆይታ ነብረ
@rozahassen8871
@rozahassen8871 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ መሲየ እደትነሽ አህለን እኳን ደህና መጣሽ የነበረን ቆይታ በጣም ደስ ይል ነበር እናመሰግናልንንንንንንንንንንን
@susuhabeshawittube1872
@susuhabeshawittube1872 Күн бұрын
ሰላም ሰላም መሲ እኳን ደህን መጣሺ ዋናው ለስው ልጀ ፀብይ ነው
@HahwaMohammed
@HahwaMohammed Күн бұрын
ሰላም ሰላም ከሰውጋር ለመኖር ሚስፈልጉ ብዙናችው እዳልሽውም ፀባይ ዋና ከሰዎች የምንንርባችው አዱና ዋነኛውነው ከጥሩሰው ያግናኝን ነው
@foziyamesfin
@foziyamesfin 3 күн бұрын
Selam selam harif koyta neberen enamesegnalen melkamnet malet lerasvyemiwedutin lesew mewded new bachiru lene
@snduteferi
@snduteferi 2 күн бұрын
ሰላም ላንችም ይሁን እህት
@ጀሚላtube
@ጀሚላtube 2 күн бұрын
መሢቆጆጠክሪልኝኝኝየኒህት
@GgFff-q2c
@GgFff-q2c Күн бұрын
ሰዎች በላይ ጢስ ሕዝብ ኺደት ማዕከል ድርጅት
@saniatube2360
@saniatube2360 Күн бұрын
𝐄𝐆𝐄𝐙𝐈𝐘𝐀𝐁𝐄𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐘𝐄𝐌𝐄𝐒𝐆𝐀𝐍𝐄 𝐁𝐄𝐖𝐄𝐍𝐀𝐓𝐄 𝐄𝐇𝐄𝐓𝐀𝐂𝐇𝐄𝐍 𝐄𝐍𝐊𝐔𝐍𝐄 𝐃𝐄𝐍𝐀 𝐌𝐄𝐓𝐒𝐇𝐄 𝐇𝐀𝐆𝐄𝐑𝐀𝐂𝐇𝐄𝐍 𝐒𝐄𝐋𝐀𝐌𝐄 𝐘𝐀𝐑𝐄𝐆𝐄𝐋𝐄𝐍𝐄 𝐅𝐄𝐓𝐀𝐑𝐈
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
HatianFood Spaghetti በሸሜል በቶና አሰራረ😇👌
5:24
Mesi Tube12(መሲ ቱዩብ)
Рет қаралды 319
ቀለል ያለ የብረያኒ አሰራረ 🥰👌🌿
5:34
Mesi Tube12(መሲ ቱዩብ)
Рет қаралды 149
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН