KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰው ሲታረ.ድ የቀረፀው በፓሊስ ተያዘ ከጀርባው ያሉ ያልተጠበቁ ሰዎችGuramayle Ethiopian Daily News
11:52
ቀጣይ ደሞ ሶፊያ ሽባባው ወደ ኦርቶዶክስ | መዝሙር ያሬድ, ዲያቆን ዘማርያም
1:11:21
FOREVER BUNNY
00:14
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
1:03:11
台上一分钟,台下十年功(内容来源网络@原声社·非遗男团)#非遗文化 #国粹 #重庆 #国风 #杂技 #shorts
00:36
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
ሰላሌ እንደ በግ የታረደው ልጅ ቪዲዮ / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Рет қаралды 53,134
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2 М.
Nati Feta
Күн бұрын
Пікірлер: 195
@abiyefekadu9125
4 күн бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለ፡፡እውነተኛ ኦሮሞ እንደአንተ ያለ ነው በእውነት ይህንን ድርጊት ፋኖ አድረጎ ካሆነ ማንንም ኢትዮጰያዊ የሚያስከፋ ነው ግን አያደርግም፡፡ ይህ የፖሊቲካ ቁማር ስለሆነ ማንንም ሊሰማ አይገባም፡፡ ኢትዮጵያ የአማራ/የኦሮሞ ብቻ አይደለችም የሁሉ ፍጡር ናት፡፡ ዘርኝነት ከምድራችን ለዘላለም ይጥፋ፡፡ NO ROOM FOR RACISM::
@manyazewal-xl3ve
3 күн бұрын
አማራ እና ፋኖ ኢትዮጵያ አንድ ትሁን ብሎ የተነሳ እንጅ ሰውን የሚያርድ ሰው አይደለም ልጁን እግዚአብሄር ይማረው ፋኖ ያሸንፋ
@baroktigraway9375
Күн бұрын
kebt ፋኖ ጦብያ ኣንድ ትሁን ብሎ ነው የተነሳው ሹጣም ተሰፋፊ ወራሪ ኣራጅ ሰው ከነነብሱ የምታቃጥል ሰው በላ
@zainab-vs2co
2 күн бұрын
ወንድማችን መስፍን ፍትሀዊ ነህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን እድሜናጤና ይስጥህ
@asfaw_70
3 күн бұрын
መስፍን ፈይሳ አንተ የእዉነት ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ !
@melkamum
2 күн бұрын
ለአሁኑ አዎ ትናንት ደግሞ ሲለው የነበረው ሌላ ነው
@saraabrham123
3 күн бұрын
ዐቢይ ,ዐየህ እግዚአብሄር ሲጣላህ ሰው ሁሉ ነቃብህ,በኃጢአት ጨክነህናልና መጨረሻህ ጥፋት ነው
@BerededBereded-e9w
3 күн бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ለኢትዮጲያ እንዳተ አይነት ሰው ያብዛልን❤❤❤
@פלקהפלקה-ש6ד
2 күн бұрын
የቆየ ከሶስት ወር በፊት የተገደለ ልጅ አዲስ አድርጎ ያልገደለን አገር ወዳድ ፋኖን ለመኮነን የሚደረጉ ነገሮች እና አሁን የመርካቶን ብጥብጥ ለማረሳሳት የሚደረጉ ነገሮች ነዉ ስለዚህ ጎበዝ ንቁ
@ektsSjcye
10 сағат бұрын
አቦ የልጆችህ አባት ያርግህ ፈጣሪ ልጁን የጀነት አላህ ያርገው ምንም በማያቀው ልጅ በዝህ ነገር ሒወቱ መጥፋቱ ሒወቱ በጀነት ትኑር ሀቅ ትኖራለች ከመቃብር ጎራ አይቀርም ተዳፍኖ የሰው መልካም ሥራ ሰላም ለኢትዮጵያ አማራና ኦሮሞ ተዋልደናል ምንም ለማይደርሰን ወንድምና ህታችንን እያጣን እየተነጠቅን ነው ትርጉም የለለው ሞት ትርጉም አልባ የፈጣሪን ቁጣ ብቻ መከናነብ ነው እኛ ያተረፍነው ትርፍ
@ashenafyfenta523
2 күн бұрын
Dir Brother Even though I am Amhara I 100 % Agree With You To live to inland of Ethiopia with all other brothers and Sisters tank You . God Bless you
@BaheranLule
3 күн бұрын
Amazing!! መስፍን ወንድሜ ክብረት ይስጥልን። አማራን ስለደገፍክ ብቻ ሳይሆን እውነትን የመሰከርክ ጅግና ኢትዮጵያውያዊ ኦሮሞ ስለሆንክ አክብሬሀለሁ።እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ብዙ ነገርህ ያናድደኝ ነበር።እባክህ እንደዚህ ስለ እውነት ኑር። ህይወት አጭር ናት። (ዶ.ር እኑ)
@BirukAiynayehu-r9t
3 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ እውነታውን ስላወጣኸው
@Fentefe
3 күн бұрын
በስመአብ ብለህ ያለው አምኖበት ሳይሆን ወንጀሉን ለሌላ ለመስጠት ነው
@tigimotigimo9572
3 күн бұрын
ትክክል ነክ ወድሜ ፈጣሪ ለሁሉም ልብ አይናቸውን ይብራ ፈጣሪ ወደእውነት ያምጣችው
@DeseHabte
Күн бұрын
ጀግናነህ ወንድሜ ምርጥ ኢትዮጵያዌነህ
@DeseHabte
Күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eyerusalemwoldetsadik964
3 күн бұрын
እረ ይበቃል ሞት በሞት የሚነግዱ ሰዎች ፣እናመሰግናለን መስፍን።
@tadesseebero8304
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ፈይሣ ፋያ ታዕ የተናገርከው ትክክልና እውነት ነው በሀጫሉ ግድያ ያልተሳካለት አሁን በዝህ በኩል ነው የመጡት የሀጫሉን ግድያ ያቀዱት ናቸው ይህንን ያደረጉት ብዬ አምናለሁ።
@miserts7657
Күн бұрын
Woo nesuh ethiopiawi neh Mesfin!!! I am proud of you!!!
@marmar803
4 күн бұрын
እግዚአብሄር አምላክ እባክህ ታረቀን ,በቃ በለን, እውነቱንም አጋልጥልን አውጣልን , የእውነት አምላክ ግፉንም አጋልጥልን አምላክ ድረስልን, እግዚኦ አምላክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@የዬካውቅዱስሚካኤል
3 күн бұрын
6 ወር ሚሉ ለምን ዝም ተባለ??? ይገርማል የብልፅግና ነገር😊
@Mulugetadesalegn2006
3 күн бұрын
ለእውነት የቆምክ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ፈጣር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኛ ከኦሮሞ ህዝብ ጥላቻ የለንም ግን ግለሰብ ኦሮሞዎቹ አማራን እየገደሉ ይረሽኑታል ረሽነውም አልጨርስ ሲሉ የራሳቸውን የኦሮሞ ልጆችን በስመአብ እያሉ እያረዱ ኦሮሞን ወጣት አይምሮውን በጥላቻ በክለው አማራውን ለማሳረድ ግለሰቦች ይታገላሉ ግን እንዳንተ ያሉ ለእውነት የቆማችሁትን እድሜ እናከብራለን የኦሮሞ ህዝብ ንቃ ❤❤❤❤❤
@SenaitLulseged
3 күн бұрын
6y
@belayaqob2473
Күн бұрын
ጀግና መስፍን እግዚአብሔር ይርዳህ ያበርታህ።
@Kenaako123
3 күн бұрын
መንግስት ሲጨንቀው ውሸት ነው ማሰባል ጀመረ አይ የንፁሃን ደም
@BirhanuAtirsaw-g8v
4 күн бұрын
ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ነች በልጎቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ለእውነት ቁሙ እውነትን ተጋፈጡ ያለችን አንድ ሀገር ናት ሌላ ሀገር የለንም እኒህን ሁለት ትልቅ ህዝቦች ለማባላት የንፁሀንን ህይወት መቅጠፍ በንፁሀን ደም መጫወት ይቁም ወንድሜ አሁንም እውነታውን አውጡት በርታ ከጎንህ ነን ( አማራ ነኝ አማራ አንዲህ ለ ስነ - ልቦና የለውም በፋኖ የተማረኩ ሰራዊቶችን ማት በቂ ነው ) ፡፡
@SilsKar
3 күн бұрын
በዱኒያም በአሂራም ይመችህ ወድሜ ሁሉም አማራን ማማርነው የሚያሥደሥተው
@eliasmetalign526
3 күн бұрын
በዕውነት ለሐቅ እንደአንተ አይነቱ ሠዎች መኖራቸው አሥደሣች ነገር ኘው። ለፈጣሪ መኖር ትልቅነት ነው። በርታ። አገሪቱ ግን ተሥፋ አሥቆራጭ ደረጃ ላይ ደርሣለች።
@SenaitAklilu-yh6dl
Күн бұрын
ወንድሞቼ ተባረኩ በክርስቶስ ሁላችንም አንድ ነን....
@ArmyGod-xd3pt
Күн бұрын
መዝሙር ምእራፍ 55-23 ፈጥነን ሁላችንም በእግዚአብሔር ፊት ተጸጽተን ንሰሐ እንግባ ሁላችንም ጥፋተኞች ነን
@BirtukanTenaw-vg4kj
3 күн бұрын
Tebarek mesfenie Egziabehier yayal ewnet menager teruu neaw
@TeklaregayMengstu
2 күн бұрын
ለፖለቲካ ሲባል የሰው ልጅ መታረዱ እጅግ ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@elimbekalu318
2 күн бұрын
እረ የት ነህ እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ ናፍቆናል ያኑርልን
@behailuadem8851
21 сағат бұрын
አንበሳ እንዲህ ነዉንጂ ጠንክር በርታ
@chuchaCh-ye1ui
4 күн бұрын
እውነትነው ወድሜ ሁሉም ዘራችን ነው ጌታ ይጠብቀን
@georgessaroufim7733
20 сағат бұрын
ተባረክልን እውነት አንተ የኦሮሞ ልጅ ነህ ወይ??? ስለ እውነት መናገርህ ተባረክ
@EndrisYimam-e5c
3 күн бұрын
የኔወድምዋ ጧቱ ከሰውበላ የሰው አውሬ አጋጠመው ወላሂ ወሎየነኝ በዘር የሚያባሉትን የምጠላ ያረብ አላህያጥፋቸው
@AsterbekeleAsterbekele
3 күн бұрын
Tikikil Ante Jegina Sew Tebarek Zere yutali
@EleniSolomon-r5w
3 күн бұрын
እግዚአብሄር ለዚህ አገር እባክህ ደረስላት
@RehimaWool-cz9uf
3 күн бұрын
እኔ ብዙ የኦረሞ ወዶች ከብዙችግ ርአውጠተውኞል አላሕ ሠላሙን ያውረድልን
@sirakdane698
3 күн бұрын
ተባረኩ እንደሰው ሰው ማሰብ ያለበተ እንዲህ ነው የተወሰኑ ግለሰቦችን ሆድ ለመ ሙላት ተብሎ እሳት መቆስቆ ጥሩ አይመስለኝም እኛ ኢትዮጵያውያን ነ ን ብዙነገሮቻ ችን የተሳሰረ ወዴት ወዴት ነው እንድንሄድ የሚፈልጉት አንሸወድም
@dgjdf4166
2 күн бұрын
በእዉነት ፉይሳ ወድማችን እናመሠግናለን
@AsfawBelay-ub9gx
3 күн бұрын
ውይ አምላኬ ተሎ ና ፍርድህን ስጥ ከለፈእንኳን አንማርም ጌታ እንዴት እንደታገሰን እቺ ሃገር መከረዋ ገና ነው
@Endalamawu
3 күн бұрын
እግዚዮ መሃረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ቶሎና
@diboragenet5592
3 күн бұрын
ትክክል መስፍኔ ተባረክ
@abidbersina9437
3 күн бұрын
Egziabher. Yebarkh wendme Ethiopia egziabher yetadegat
@saraabrham123
3 күн бұрын
ዐይ ዐብይ እንደው ለስልጣን ብለህ የዘላለምን ሕይወት ጣልክ ,ደም ይፈርድብሀል
@fhgdgjf5573
3 күн бұрын
አይ አለመታዴል ህዝባችን አለቀ😭😭😢
@abiyotchane5319
2 күн бұрын
እግዝያብሔር ይመስገን እንዳተ አይነትም ሰው አለ
@aschalewworeta1421
2 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ከምን አይነት ሰው ጋር ነው ግን የምንኖረው። ሰው ይታረዳል?😢😢😢
@Hiwot-y4o
3 күн бұрын
እዉነተኛ ሠዉ ነህ ተባረክ
@misrakottemer4173
3 күн бұрын
Tebarke ewntegna sew 🎉
@amreshefa2325
3 күн бұрын
እስካሁን መረጃ ላይ ልምን አላወጡትም ከ3 ወር በፊት ከሆነ?
@almazshibeshi6132
Күн бұрын
የመርካቶን እና በዓለም እየተቀጣጠለ ያለውን እሳት ለማቀዝቀዝ የተደረገ ላላ ሴራ 😢😢
@ccttaaqq8304
3 күн бұрын
ስንት፥ሶሻልሚዲያ፥ያላያቸዉ፤ወንድሞቻችን፥ሙተዋል፥አማራ፥ኦሮሞ፥ትግራይ😢😢አይወላሂ፥እናት፥አባት
@hawa8490
2 күн бұрын
እኔ አልቻልኩ ልቤነው የደማው ምን ጉድነው ሰው በሰው መጨከን ሰው ባገሩ በሠው ሀገር ተከብረን እየኖርን ዘይኔ
@FikirSentayew
3 күн бұрын
ልጁ በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር መንገጀኛ የተባለው እራሱ እጁ አለበት።
@RehimaWool-cz9uf
3 күн бұрын
ይኸ የምግሥት ተልኮ ነው
@AregahagnWudu
3 күн бұрын
Endante yalu 3 sewoch be agerachin wust bnoru nuro endezihw baltraredn nebr bro
@tesfayedame1347
2 күн бұрын
በርታ
@helenahmed1868
4 күн бұрын
እእውነት በልጁ ሞት በጣም እናዝናለን ግን የባሰ እልቂት ሳይመጣ ይሄን ቪዲዮ የለቀቀውን ልጅ ፈልጎ ማግኘትና እውነቱን ለህዝቡ እንድታሳውቁልን
@zabeshwendemu9743
3 күн бұрын
በእውነት ስለእውነት የቆማችሁ ተባረኩ
@habtamuhabtamu-go7hr
Күн бұрын
መዳህኒት ዓለም የጃችሁን ይስጣችሁ በዚች ምድር ላንኖር እንፋጃለን ከላይ ታገኙታላችሁ እሱ ገነት ነው የሚገባ የማይቀረውን የተፈጥሮ ግዴታ ነው የሔደው
@mandefrotewoderos11
Күн бұрын
ሰው ማለት ስለዕውነት የሚኖር ነው በውሽት ሰውን ማፋጄት ለማን ይጠቅማል ? በአንድ አቅጣጫ ብቻ ማዬት የሚችለው የጋሪ ፈረስ ነው ይሄ ጊዜ ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ለህሊናችሁ እዳ አታስቀምጡ ሰውን በሰውነቱ እንጅ በዘሩ በማንነቱ አትውደዱ አትጥሉ ከጊዜአዊ ስሜት ተቆጠቡ በሚያልፍ ቀን የማያልፍ ስህተት አትስሩ ደጋግማችሁ አስቡ ወገናዊ ምክሬ ነው።
@asratsintayehu8954
Күн бұрын
የመንግስት ሤራ ነው😂
@ZelalemTameratt
3 күн бұрын
አይ ሃገር አንግዲህ ይህቺ ሃገር ይህን ትመስላለች
@TenaA-r4r
2 күн бұрын
ፋኖ ከእፃን ልጅ ችግር የለበትም ከኦሮሞ እዝብም ችግር የለበትም
@musakuwelitube1033
3 күн бұрын
እኛ የእኛ ህዝብ እንዴ ግርሳ የሚንጓዝ ከሆነ መቼም ሰላም አናገኝም ።
@gech12man
3 күн бұрын
fano karede ligelewu yeyedewu beasir shwoch yemikoteru eju wusite ale yegelalale abate?
@wodajotebeje-y8w
2 күн бұрын
ኦሮሞና አማራን ህዝባዊ አንድነታችንን ለማስቀጠልና ለመረዳዳት አሁን ላይ የማንንም ምክር ተግሳፅ አንፈልግም አማራም ኦሮሞም ሁሉም ደሜ ነው የየትኛውንም ሀይማኖት ተከታይ አከብራለሁ በእራሴ እራሴን እመራለሁ ማንም በራሱ ቦይ እንዲመራእ እጅ አልሰጥም
@HirutDesta-zm2qf
3 күн бұрын
የግዚአብሔርሰም በከንቱ አታንሳ ❤🎉በስመአም በወልድ የሚባለዉ ❤🎉ሰይጣን ማባርያእንጂ ❤🎉😢ሰይጣን ማከማቻ ይደለም ❤🎉😢ማንም ሆነ መግደል ማረድ ❤🎉ማዉገዝነዉ ❤🎉የሰዉልጀበዚመልኩ ❤😂🎉ኢትዮጰያሀዝብ የዚልጅንደም. ከግዚአብሔርጋርጀሙን ያዉጣለት ❤🎉😢❤❤🎉😅
@رحمةعبدالرحمن-ر7ط
3 күн бұрын
እዉነት ጀግና በዉነት የቆምክ
@TesfayeWakeyoBuli
12 сағат бұрын
መስፍን ለኦሮሞ ጠላት አትሁን የኦሮሞን ሕዝብ አትከልክሏቸው !!!!!!
@BetelotWasu
15 сағат бұрын
ወንድማችን ሁልግዚ እውንትነው አማራ እና ኦሮሞ እያሉ የሚባሉት ሰውች ይጥፉ
@selamyoutube6225
Күн бұрын
መስፊኔ የውነትሠው
@אמרה-י3ב
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@KassaAdamu-r5m
3 күн бұрын
ድሮም የሸዋ ኦሮሞ ፀንቶ ሀገር ሲያፀና እንጂ ሕሌናውን ስቶ አገር አላፈረሰሞ እውነቱን በብዙ አቅጣጫ መርምረን ቁማሩን እንደተበሉ ማሳወቅ አለብን።
@مرضيالنمشان
3 күн бұрын
እንዳንተ አይነቱ አላህ ያብዛልኝ
@SisayTewodros-t2n
Күн бұрын
እውነታው እሱ ነው በህዝቦች መካከል ግጭት ለመፍጠርና እኛ ካልመራን ሀገር ትፈርሳለች የሚለው የአብይ እና የሽመልስ ስራ ይመስለኛል
@ehetearju9463
3 күн бұрын
❤❤❤
@Fentefe
3 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ነገ የሚፈርስ ሆድ ለመሙላት ሲባል ሰው ማጨራረስ ሁሉም ያልፋል።
@abm1344
3 күн бұрын
መሬት ላይ የሚታገሉአቸው አባት ናቸው አይቼ ነው ሲሉ እንዴት አትሰሙም ፣
@helinalemma7323
2 күн бұрын
አረ መስፋኔ ምን እየሆንን የኔ ወንድም ኦሮሞ ምን ነካው እንደዚህ እራሱን ቢጠብቅ
@BirhanYibeltal
3 күн бұрын
እውነት ሁሌም እውነት ነው!!!
@WorkesewSolomon
3 күн бұрын
አሁን ያማራ ህዝብ በሆነ ባልሆነው ቢያልቅምን የጠቀማል ሠዉ ሆይ ንቃ በተለይ አማራው ሠውየው ሊጨርሠን ነው
@feyineafeta9112
2 күн бұрын
አንቴ እንሰት አንቴ እውነት ስለ ወጣ አንገበገባችው
@Usman-d4q
2 күн бұрын
I née ye darra liij neeny yagoteen liij 14. Amet &15 amet befannoo tegelewal
@welansatesfaye5384
Күн бұрын
መስፍን እሚባለው እንዴት ደለበ እባካችሁ!
@alemneshabera4398
3 күн бұрын
ትክክል ናችሁ. ለማጣላት የሆነ ነው
@Fatima-qc1cu
Күн бұрын
🤕🤕🤕🤕🤕😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@رحمةعبدالرحمن-ر7ط
3 күн бұрын
የኔ ወድም አይይይይይ
@abebechestifanos2902
Күн бұрын
አይ መስፍን ወደ ቀልብህ መመለስህ ጥሩ ነው ነገር ግን አሁንም ለማዳን እየተጋጋጥህ ያለኽው መንግስትን ከደሙ ንጹህ ነው ለማለት ይመስልብሃል እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንድ መረጃ ለህዝብ ሲቀርብ ተጣርቶ ወይስ ህዝብ እውነታውን ሲደርስበት ነው የሚጣራው? ይህን እንድል ያስቻለኝ የክሉም የፌድራሉም መንግሥት የሰጡትን መግለጫና አንተም በጉዳዩ የሰጠኽውን ማብራሪያ ስለሰማሁ ነው
@AndargeManaye
3 күн бұрын
ትክክልነህመጣራትአለበትወሮሞናአማራንለመፋጀትነዉ
@rahelemeshaw3684
3 күн бұрын
6 ወር ይሁን ሳምንት ይሁን በስመ አብ ተብሎ ሰው ያህልን ነገር እንዴት ይታረዳል ለምን 😢😢😢 ህፃን ልጅ ነው ምንስ ቢያጠፋ ለምን ይታረድ እግዚአብሔር ይፍረድ 😢😢
@eimaneiman8850
2 күн бұрын
😢😢
@chapie-j3r
3 күн бұрын
Galla ena segera eyader yigemal
@RehimaWool-cz9uf
3 күн бұрын
ፍኖ ሠው አያርድም በአላሕ እመሠክራለሑ
@NouhTelecom-bh1qs
4 күн бұрын
ማንም ታረደ ማን እግዚያብሔር ይፋረደዋል ነገር ግን አብዛኛው የኦሮሞ ፕሮቴስታንት በጉዳዩ ላይ እያስጮኸ ለትውልድ እርግፍ ሲያውጅ አይቼ አዘንኩ ያዘንኩት ፍርድ ለታወጀበት ህዝብ ሳይሆን አዋጁን ላወጁት አማኝ ነን ባዮች በጣም ብዙ እግዚያብሔር መልስ ነው በምድር እርግማን የምትሰበስቡ ደም ለማፍሰስ የምትሮጡ በዘረኝነት የታውፕራቹ ስታሳርዱና ስታስተራርዱ የኖራቹ እግዚያብሔር ወጥቷል ያኔ ስንጠፋ ግድ አይችልም ወይ ስትሉ የታደጋቹ ዛሬ የረሳችሁት እግዚያብሔር በቁጣ በቀቀል ወጥቷል
@boneyaadisu4554
Күн бұрын
ከሶስት ወር በፊት ታረደ ምባሎ የሚያቀው ነገር አለው ማለት ነው እራሱ የሰራ ነገር ነው ታይዘሃል
@ejigayehuhgiorgis349
3 күн бұрын
Betam tasfrale bado chinkilat kante men yitebekal!!
@sotkw3405
Күн бұрын
Ati Balance.namaati
@BelyTeshome
2 күн бұрын
Fano sew mared kefeleg be eju yaluten ye oromo lejochek mareko wedbetesb eyelak new
@nigistdessalegn7303
3 күн бұрын
Fetari yetebekehe wondem tnxs
@ComCell-gy4xs
3 күн бұрын
mechim yeferadebetin AMara eyetesededu eyetarade yale bagaru sidetnga eferu zbalachu Atkededu eras berasachu eyteraredachu seytanache AGemachu huat ychin AGer megbiya ASatachun
11:52
ሰው ሲታረ.ድ የቀረፀው በፓሊስ ተያዘ ከጀርባው ያሉ ያልተጠበቁ ሰዎችGuramayle Ethiopian Daily News
Guramayle ጉራማይሌ
Рет қаралды 156 М.
1:11:21
ቀጣይ ደሞ ሶፊያ ሽባባው ወደ ኦርቶዶክስ | መዝሙር ያሬድ, ዲያቆን ዘማርያም
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 845
00:14
FOREVER BUNNY
Natan por Aí
Рет қаралды 29 МЛН
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 514 М.
00:36
台上一分钟,台下十年功(内容来源网络@原声社·非遗男团)#非遗文化 #国粹 #重庆 #国风 #杂技 #shorts
梨园飞歌
Рет қаралды 12 МЛН
00:17
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
19:47
ሰላሌ እንደ በግ የታረደው ልጅ ቪድዮ ውሸት ነው - የሰላሌው ግድያ የሌላ ሰው ሆነ - Tikus Neger Videos Reaction And Tikus Mereja
Tikus Neger
Рет қаралды 57 М.
14:04
ቢኒያም ላይ የተፈፀመው ድርግት እውነታው/ fuበሰላሌ TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Nati Feta
Рет қаралды 7 М.
6:04
🔴 ማህደር አሰፋ እና አዲሷ የአላሙዲን ፍቅረኛ! Seifu On Ebs | Teddy Afro | Abel birhanu | ገነት ንጋቱ
SMS Mereja . 72K Views
Рет қаралды 33 М.
10:41
ሞጣ vs ሮሚ ተሰዳደቡ jon_daniel janiy & mota keranio
ሃበሻ Live
Рет қаралды 108 М.
37:05
የምህረት ታሪክ የመጨረሻ ክፍል
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 103 М.
20:12
አራት መቶ የባለሥልጣን ሴቶች ያማገጠው / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Nati Feta
Рет қаралды 980
1:16:42
ትክክለኛ ማንነቷን ያወኩት በ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው!! ብሩን መንካት ፈራሁ!! #amlesetmuchie #donkeytube #comedianeshetu
Amleset Muchie
Рет қаралды 711 М.
59:53
የዮሴፍ ያልተጠበቀ ውሳኔ!!አቶ ተካ የነገሩን ትልቅ ሚስጥር!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 89 М.
16:04
ጠቅላዩ ተናገሩ |ጀዋር ለ ቄሮ ጥሪ አቀረበ |ድራማዉን የሰራዉ ታወቀ
እንቁ ሚድያ
Рет қаралды 171 М.
53:03
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ በማስረጃ ተጋለጠ November 23, 2024
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 53 М.
00:14
FOREVER BUNNY
Natan por Aí
Рет қаралды 29 МЛН