አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ምርጥ /የጌማት/አስራር ይዥላቺሁ መጥቻለሁ 🙏💐

  Рет қаралды 160

Neima  ወሎTube

Neima ወሎTube

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@emazare.
@emazare. Жыл бұрын
wow meret yemegeb aserar new...megebn lemazegajet mejemeriya ye botaw tsedat ena ye aseraru netsehena wesagnenet alew...
@rukiyaseid6656
@rukiyaseid6656 Жыл бұрын
ሉጌማት አሰራረ መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አሪፍ አዝጋጀት ነው በተለይ ቀጠን ያለ ነው መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ
@YegaTube
@YegaTube Жыл бұрын
Moya titelalachu wow ymedam kimememoch chrsew moya zech new ejishi yebarek wude betam enamesegnalen melikam gize
@hawaBaBotube
@hawaBaBotube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ የኔህት ባለሙያነሽ በጣም ቆጆነዉ ሌላም አሰራርእንደስታሳይን እንፈልጋለን
@astubtube
@astubtube Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ጎበዝ እንደዚ በዘይት የሚጠባበስ ነገር ደስ ይለኛል ከችብስ ጀምሮ ዘይት ሲበዛ ለጤና ጥሩ አይደለም ሳናበዛ ከተጠጠቀምን ቆንጆ ነው
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ በጣም ገረሚ አሪፍ አሰራር ነው ማሻአላህ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችን ሰለም ያድርግልን
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እህት ዋውውው በጣም የሚያምሪ አሠራሪነውው የኔውድ እህት በሪችልኝማማማየውዴ በሪችልኝ ውዴ አንድነትንና ፈቅሪን ለሀገራችንንንን ይሁንልንልን አሜን
@Hana_tube
@Hana_tube Жыл бұрын
በጠም ጥሩ የጌማት አሰራር ነው ያሳየሽን ውድ እሕታችን ከልብ እናመሰግናለን ለውደፊትም ብዙዋች ይማሩበታል
@hanan123tube5
@hanan123tube5 Жыл бұрын
አሪፍ አስራር ነው በተለይ ለረመዳን የፈለጋል ቀለል የለ የጌማት አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ሰላደረግሸን እናመሰግናልን ቀጥይበት
@mekedestube
@mekedestube Жыл бұрын
በጣም አሪፍ የጌማት አዘገጃጀትነው ያቀርብሸልን እነመሰግነለን የኔ ባለሞያ አንደኛነሸ እጀሸ ይባርክ በቀጣይ በአድሰ ነገር እጠብቃለን ሰለነበርን ቆይታ እነመሰግነለን
@habeshahomeh2500
@habeshahomeh2500 Жыл бұрын
Wow wow yena balemoya gobazi nashi mare good luck videos tanks my love sister arefi koyeta nabari ❤❤❤
@dina_9732
@dina_9732 Жыл бұрын
Aselamu aleyki werhmatullah webrekathu ahlen nima endat nashe enkuan dehna metashe selamshe yebza masha allah konjo balemuya neshe berch
@birtukantube9103
@birtukantube9103 Жыл бұрын
Waw btame merte ygemat aserare new tasa yshe ne kelebe e enamesgenale beche btame harif aserare new💞👏👏👏
@hikmu378
@hikmu378 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bezahabeshawit
@bezahabeshawit Жыл бұрын
ዋው ጌማት አሪፍ አስራር ነው እህቴ እጂሺ ይባርክ የኔ ውድ ሼር ስላደርግሺልን እናመስግናለን ጌማትሺ ቆንጆ ነው ለየት ያለ አስራር ነው በቀጣይ በሌላ እጠብቃለሁ
@zedyoutube4529
@zedyoutube4529 Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ሀሪፍ አሰራ ቀለል ባለ መንገድ ነው እጆችሽን ቁርጥማን አይንካቸው ነው ያቀርብሽው ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን ካንቺ በርቺ
@mnhappyfamilytube9407
@mnhappyfamilytube9407 Жыл бұрын
Masha'allaah masha'allaah tabarakallah betam dasilal ya gemat aserarnw yeseyeshin inamasaginalen ijishibarek yane balamoya ehite yamadam kimemnesh wow betem yamiral ba ayinirasu yamiral aserarish wadijewalow tamirebatalw kibariln
@kidestyoutube27
@kidestyoutube27 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንኳንደህናመጣሺዋውውውው በጣም ደሰየሚል 💐💐 ✅✅አአሰራርነው በእውነት ለጠናጠሩነው እኔም ሰርቸ እሞክረዋለሁ ወደኛም ሸርሰላደረግሺልን እናመሰግናለን
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የጌማት አሰራር ነው ያሳየሽን የጠቀምሻቸውም ግብአቶችን በደንብ ተንትነሽ ነው ያሳየሽን ዱቄቱንም መምረጥ እንዳለብን ተረድቻለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል የጌማት አዘገጃጀት ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ የኔ ባለሙያ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ወደፊት ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@Skettube4451
@Skettube4451 Жыл бұрын
Asselamu alekum enkuwan dehna metash neimaye selamsh yibzalsh masha Allah ejjsh yibarek betam gobez legematsh mumtaz newu terikashm enken yelewum
@Almaaztube27
@Almaaztube27 Жыл бұрын
Waw Batem Arif Asrer new Asayeshen ijesh yebark Gomaz Asareresh batem des yelal yene konjo wudd Ethiachin selamish yebeza enkuan dehina matesh tiru sira arif koyita neberen betam Enameseginalen Bektayim Belela astemarina Aznany Vedio entbikalen Eskezaw Melkam Koyita
@user-zc2hl5vh1n
@user-zc2hl5vh1n Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ወሳህለን አሪፍቆይታነው ማሻአላህ ተባረካለሏህ በጣም አሪፍነው በጡሩ ሁኔታ ነው የስራሽው በርችልልን
@birukmekdi
@birukmekdi Жыл бұрын
ጌማት በጣም ነዉ የምወደ ሲጡ ግን አነሰኝ ነዉ ቢደወዉ ነዉ ጌማት ስለምወድ ሲያስብኝ አልወድም አሪፍ ቆጆ አሰራር ነዉ ገባ ሲለዉ እደዚህ በጣም ነዉ የሚጣፍጠዉ ስሪ ስሪ አለኝ ሳየዉ ክክክክክ አሰራሩን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@alialemi3587
@alialemi3587 Жыл бұрын
ዎውው በጣም የሆነ አሠራር ነው በጣም ቆንጅ ሁሌም ደስ ይላል አሰራርሽ ከሙሉ ፅዳት ጋር ትዲት ያለ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ምርጥ ባለሙያ ስላካፈለሽልኝ እናመሰግናለን የኔ እህት
@kalyetube5564
@kalyetube5564 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይተመሰገን ይሁን በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥይበት እናመሰግናለን ሰላም እና ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁን ደግሞ በሀገራችን ላይ ለመስራት ያብቃን🙏🙏🙏🙏
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ምርጥ አሰራር ነው ከልብ እናመስግናለን
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 Жыл бұрын
Wow Arif Yegemati Aserari New wuyii ehem neger endte ademisera alaqem neber remdan layi lemesrati efelgalehu gin weqetu ket yimexa ahun edzi kayewu eseralehu aserarum qelali yimeslegnali ehete batam enamesginlen yeseru ejocheshi yetebarek yihunu gobezi barchii
@bekelu11tube37
@bekelu11tube37 Жыл бұрын
ሠለም ሠለም እህቴ እንዴትነሽ እህቴ እንኳን መጣሽልኝ እህቴ ቨጣም በጣም ዋዉዉዉዉ ነዉ በጣም ጎበዝነሽ እናመሠግነልኝ እህቴ በርችህልኝ እህቴ
@chewatatv19
@chewatatv19 Жыл бұрын
ዋው አሪፍ አሰራር ነው ጌማት ውስጤ ነው ውዴ ባለሙያ ብየ ብለው ማር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን ፍቅርን ያድለን
@asratalange1027
@asratalange1027 Жыл бұрын
Betam Des yemili xiru yehone michotti Yale agebabi Yale neger new yasayeshiygn kiberilygn betam Des biloygnali enkuwan Dena mexashi yene wuddi ihitte
@umomohamad
@umomohamad Жыл бұрын
ወዓለይኩም አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአሏህ አሏሁአክበር በጣም ደስ ይላል አሰራር ሀቢበቲ እጀሸ ይባርክ
@abayneshbrhanu
@abayneshbrhanu Жыл бұрын
እህታችን በጣም የሚያምር እና ቀለል ያለ አሰራር ነው በርችልን የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ በጣም እናመሰግናለን ያወቅሽውን እድናውቅ ስለጋበሽን ክበሪልን በርች ሙያ እንደናቱ አለሽ
@umiimariyam2426
@umiimariyam2426 Жыл бұрын
Akkami naga bagaa nagan dhufte Ani haa dhufu noraa jeena qaali namaa waan bareeda Ajaibaa qabaate dhufte bayee naamati Tolaa jabadhuu
@zuzutube105
@zuzutube105 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ ምርጥ ጌማት ነው እኔም ጌማት ይወጣልኛ እኛ የማዳም ቅመሞች እኮ ባለ ሞያ ነን አላህ ከስደት አላቆ የራሳችን ሂወት ይስጠን
@hikmu378
@hikmu378 Жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድ ማሻ አላህ በርቺ 🍒🍒🍒👌👌👌
@bettytube
@bettytube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እሕቴ እናመስግናለን በጣም ጥሩ ሥራ ነበር ከዚህ የተሻለ ነገሮች ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፍ አደርጋለሁ ከአንቺ ብዙ ነገሮች እጠብቃለሁ
@tenayutub
@tenayutub Жыл бұрын
wawu Betam Mrt Neger New Neimo Slemetash Des Blonal Melkamnet Leras New Bemelkamnet Yawekshwun Slasawekshn Enamsegnalen
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ቆጆ የሆነ የሊገማት አሰራር ነው የኔባለሞያ እጅሽ ይባረክልሽ ቁርጥማን አይካሽ ለኛም ስላጋራሽን እናመሰግናለን ሞያ ብሎ ዝም ነው👌👌
@tgtubelo6774
@tgtubelo6774 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የሚገአሠራርነው እጅሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅመልካምነትነው በርቺልኝ ማማዬ
@hani8649
@hani8649 Жыл бұрын
*_selam tena yistilegn ehetachen enkuwan selam metashi betam arif new berchi ejisheshi yebarake betam arif koyeta neber hagerachinin selam yadergilien amen_*
@Tube-bn1yn
@Tube-bn1yn Жыл бұрын
አሰላሙለይኩም ነኢሙ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አስተማሪ የሆነ ስራ ይዘሽ ስለመጣሽ ከልብ እናመሰግናለን ከዚህ የተሻለ ስራ ይዘሽ እደምትመጨ ተስፋ አርጋለሁ ስለነበርን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ህዝባችንንም አላህ ይጠብቅልን ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን አሜን እሙ ሀያት ቢቸና
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ ዋው ቆንጆ የጌማት እስራት ነው ያሳየሺን እጂሺ ይባርክ አርቦች በጣም ይውዳሉ እደዝህ አይነት ነገር ❤❤
@norahhabte739
@norahhabte739 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም መሠረት ሰላም አሠራር አሰላለፍና assalamualaikum rahmatullahi whatever Academy ሰላም አለሰመሰላም listen online you coming already አሰላሠሙ
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል እስራር ነው እጂሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ ሙያ ብሎ ዝም ነው
@helenlalibelatube
@helenlalibelatube Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽ በጣም ምርጥ የሆነ አሰራርነው በተለይ አሁን እሮመዳን ላይ ያስፈልጋልባለሞያነሽ በርች ሀገራችን ሠላም ያድርግልን
@honeytube7971
@honeytube7971 Жыл бұрын
ሠላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽ በጣም ምርጥ የሆነ አሰራርነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው በርችልን
@martatube8194
@martatube8194 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ዋው ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ቀጥይበት
@ልዕልትtube
@ልዕልትtube Жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ማሻ አላህ ዋውውው በጣም አሪፍ አስራር ነው ያሳይሽን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ ውዴ
@habitayetubi
@habitayetubi Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውው የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ እና ቆንጅየ አሰራር ነው አመሰግናለሁ
@seadayoutube2638
@seadayoutube2638 Жыл бұрын
ሰላም እህት እኮን ሰላም መጣሺ ሰለመጣሺ ደሥ ብሎኛል ጡሩ የመወያያ እረእሥነው የሚያምረ ጌማት ነው ያሰየሺን እናመሠግናለን ሠላም ለኢቶጰያ ሠላም ላድነት ይሁን
@elhmtube184
@elhmtube184 Жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አህለን እኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ የሚምር የጊማት አሰራር ነው ያሳየሽን እህቴ እጅሽ ይባረክ እጅሽን አይቆርጥመው
@hawabrand
@hawabrand Жыл бұрын
ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ማማየ እውነትነው ሁሉም የርዝቁነው የሚበላው አብረን እንደግ የሰራሽልን ጌማት ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን በርችልኝ
@kemir264
@kemir264 Жыл бұрын
አሪፍ የሆነ የኔጌማት አሰራርነው ማሻአለህ እሀቴ ያዉ የመዳም ቅመሞች በሙያ አይታሙም የግላቸው ነወሰለዚህ የለምንም ጥረ እንደሚጣፍጥ እረግጠኛ ሆኘ እነግራችሃለሁ
@zuzumchale
@zuzumchale Жыл бұрын
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ነዒሙዬ እንኳን ደህና መጣሽሽሽ ማሻአሏህ የኔ ባለሙያ እጅሽሽሽ ይባረክ ምርጥ የጌማት አሰራር ነው ያሳየሽንንን እናመሰግናለን 😍
@tgtube1261
@tgtube1261 Жыл бұрын
ሰላምሽን ያብዛልኝ ነይማ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ብያለሁ ጌማት ቀለል ያለ ምግብ ነው በተለይ ደግሞ በትኩሱ ይጣፍጣል ቀለል ባለ መልኩ ነው የሰራሽልን ከልብ እናመሰግናለን ውዴ ክበሪልኝ
@ruhamatube1595
@ruhamatube1595 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውስን የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዋው ሁሉን ሴት በተለያየመንገድ ይሰራል ጎበዝ ነሽ መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያስ ከመዳም ቅመሞች እማራለው በርችልኝ እህቴ
@seaditube1239
@seaditube1239 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ደና መጣሸልኝ እህቴ በጣም ምርጥ የሌጌማት አሰራር ነው ያሳየሸን በጣም ነው የሚያምረው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርቸ ውዴ
@OmuKalideYouTube
@OmuKalideYouTube Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን እህት ስለመጣሽ ደስብሎኛል ማሻላህ በጣም ሀሪፍ አሰራርነው ማሻአላህ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ፍቅርን አድነትን አብሮ መብላትን ለህዝባችን አላህ ያርግልን ያርብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@-tgtube3273
@-tgtube3273 Жыл бұрын
ሞያ አለ የኔ ውድ እህት ምርጥ ጌማት ነው የሰራሽው ጎበዝ የኔ ባለሞያ በርችልን ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሁላችንንም እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@halaq
@halaq Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ የጌማት አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን
@weyni2816
@weyni2816 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን በጣም ምርጥ ነው ዋውው እናመስግናለን እህታችን
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን
@zumratube9828
@zumratube9828 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ያምራል የኔውድ ባለሞያነሸ እጆችሸ ይባርኩ ቪዶወ አቀራረጥሸ እራሱ ንፁህናሸ በጣም ያምራል ጠክሪ ጡሩ ቆይታ ነበር
@amanueltube.1876
@amanueltube.1876 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር አምለክ ይማስገን እህታችን እንኳንም በሰላም መጣሽልን ወወወዋ በጠም የቆንጆ አሰራር ነው የኔ በለሙያ እጅሽን ይበርክው በርችልን ደስ የምል ቆይቷ ነበርን
@meazitube269
@meazitube269 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ሰላም መጣሽ ነኢናየ ዋውውውውው አሪፍ አሰረር ነው እጂሽ ይብልረክ እናመስግናለን መልካም ቀን ይሆንልሽ ውዴ
@tube4631
@tube4631 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ማሻአላህ ረመዳንን አስታወሽኘ ምርጥ አሰራር ከምርጥ ቆይታ ጋር
@ellahamshow
@ellahamshow Жыл бұрын
Konjo yegemat aserar new wudee andi guwadegnaye gemat betam new yemitiwodewu ena ba remadan betam ye areb special megeb new yemachachewu
@hilal2907
@hilal2907 Жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቤት ቤትሰቦች የፈጣራሪ ሠላም አይለያችሁ
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 Жыл бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii
@madiiyoutube
@madiiyoutube Жыл бұрын
መሸአላህ ተበረክ ረህማን ነኢማዬዬ ዬኔ በለሞያ አነደኛ ነሽ በጣም ምረጥ ጌማት ንው ዬሰራሺው ቀጥይበት ሞያሺን ለኛም ስለጋራሺን እናመሰግናለን ቆንጆ አስራር ንው
@sofiya857
@sofiya857 Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته كيفك يا اختي الفيديو عجبني مره دائما شكرا
@ahlitube9156
@ahlitube9156 Жыл бұрын
ዉድ ኢትዮጵያዊያን ያአላህ ሰላም እዝነት አይለየን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለህዝባችን በምንሰራዉ ስራ ዉጤታማ ስኬታማ ያድርገን አሚን ።💐💐💐
@አበቡዩቱብ
@አበቡዩቱብ Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@emuferahtube
@emuferahtube Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛል መሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ በጣም አረፍ እና ጡሩ ግዜ ነበረ
@emukal
@emukal Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ነኢማዬ በጣም ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል አጂነውን ግን ስጠብሺ እሳቱን ቀንሺው ዘይቱ ከጋለ ቶሎ ብሎ ይጠቁርብሻል
@mereja2022
@mereja2022 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሉኛል በርች አሬፍ ቆይታ ነበር ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ቀጥይበት
@titiethioethio
@titiethioethio Жыл бұрын
Yene balemoye teru aregash new yeserashewu gematun enamesgnalen selasayeshen belela video belela yamegebe aserare etabekeshalen
@mamiyoutube8338
@mamiyoutube8338 Жыл бұрын
እታችን እከን በሰላም ማጣሺ በጣሚ አረፍ አሰራር ነዉ እጅሺ ትበራኪ እታችን በጣሚ ሚራጥ ነዉ ለሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም አድነት ማከበበራ የድሌን አርፍ ቆይታ ነበሬን
@SEMU.WELOYWA
@SEMU.WELOYWA Жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እኮን ድህናመጣሽ ጊማቱ ቆጆነ የኔባለሞያ የሴት በላይ እደኛነው መዳም ከነ ልጆች ይወዶታል
@seadasedi799
@seadasedi799 Жыл бұрын
Sealme enkone dihena metashe wawe arefi aserari nwe berchliene mlikame gizi
@alemhabeshwit
@alemhabeshwit Жыл бұрын
ሰላም እህታችን እኮን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በረችልኝ መሻ አላህ ሲያምር እኔ በጣም ነው እምወደው በረመዳን ይህን ብቻ ነበር የምበላው
@emuoesama
@emuoesama Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወርህመትውላሂ ወበርካትሁ መሸአላህ ባለሙያነሽ እኔያመርኝ ቦቦሊኖነው በዝህብርድ የሆነውሀ እሚያጣጣነገር ጠቁሙኝ እስኪእህቶቸ
@Kokobe2139
@Kokobe2139 Жыл бұрын
Salam Salam yen wedi edtnsh bexam nw yemaru eshi mari Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia 🇪🇹
@tgtube845
@tgtube845 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ የሆነ የጌማት አሰራር ነው እኔ አልችልም ሲጀመር ምግብ አልሰራም እና ጓደኛዬ ስትሰራ መጨረሻ ትንሽ ሊጥ ትተውልኛለች እና ስሰራ ቀንድ ቀንድ ያለው ይሆናል 😂😂
@bontulove
@bontulove Жыл бұрын
Wanii Ofii koo anaa dhufuu qaashatii Wani garii nuu qabatee dhuftee dhugaa janadhuu bareduu koo aksumatii itti nuu fuffii
@user-ii7rn5rx6d
@user-ii7rn5rx6d Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ውራህመቱላሂ እንድትናችሁልኝ እንካን ድህናመጣሽልኝ ውድ ይሀግሬልጁች በያላችሁበት የአላህ እዝንት አይለያችሁ ሀግራችንን ሰላም ያድርግልን ውድ በርችልኝ ግና ብዙ እንጠብቃልን እህት ሰለነበርነ ቆይታ እናመስግናለን 🇪🇹🇪
@genitube1429
@genitube1429 Жыл бұрын
betem tur gize naberen enkan dena metesh selem fikir andinatu yidilen hegerechi selem fikir yedileln melkam koyita
@dbreroha
@dbreroha Жыл бұрын
selam selam selam lezhe bate edat neshe selam ybzalshe balshebt enkuan dena metashe selam le hgerachn selam le hzbachn
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem Жыл бұрын
ዋዉ እህቴ ያምራል እህቴ ግን አልገባይም እምሰሪዉ ከምር እህቴ መልክ ይስጠይጅ ሜያ ከጌረቤት ከምር ሀላጣዉ ድምጥ ሰማዉ እህቴ
@1clicksolution1
@1clicksolution1 Жыл бұрын
Msalh Tberkela Betm Blmyabetm Betm Ymmer Berclin Yena Mlmya Bercagercnn Selm Yedrgnl
@user-qb2tk3ti3t
@user-qb2tk3ti3t Жыл бұрын
እንኳደህናመጣሽበጣምአሪፍነውእናመሰግናለንሠላየኔባለሙሴትያያምራልእጅሽይባረክለአግረችንይሁንፍቅሩንይስጠንአሪፍቀይታነበርበጣምጥሩነውእጂግበጣምጥሩነው
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 Жыл бұрын
Selm selm enkuan baselm matashi ehite selmitsh des bilognal balshibet selmishen bizet.bizeezeet yadargilesh batem konjo koyeta na ebaren enamaseginaln bakitay baselm yaganagn
@hawasaid4765
@hawasaid4765 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን ሰላምሸ ብዝት ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ፍቅር አድነትን ያብዛልን መተሳሰብን ያምጣልን ሀገራችንንም ከዘረኛነት ይጠብቅልን በጣም ቆንጆ ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ኢትዮጵያን ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን ለዘላለም ትኑር
@abinetaby1569
@abinetaby1569 Жыл бұрын
ጌማት simu Adiss nw yahonabigh mn Ayinate yamigib zigijetnw bya guaguw inam Aseraru nedenb nw yayahut gibatochn gn indelab magighet katachale Ariff nw igha Ager
@hawaBaBotube
@hawaBaBotube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ የኔህት ባለሙያነሽ በጣም ቆጆነዉ ሌላም አሰራርእንደስታሳይን እንፈልጋለን
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
كروسان السميد
3:10
فاطمة السنافية
Рет қаралды 80