No video

#ስላሴን

  Рет қаралды 462

SINKSAR ETHIOPIA |ስ ን ክ ሳ ር ኢ ት ዮ ጵ ያ

SINKSAR ETHIOPIA |ስ ን ክ ሳ ር ኢ ት ዮ ጵ ያ

Ай бұрын

✍️ ይህንን መንፈሳዊ የይትዩብ ቻናል #ሰብስክራይብ_ሼር_ላይክ ማድረገዎን አይርሱ የደወል ምልክቱንም ይጫኑ #በረከት ታተርፋላችሁ!
"+*" ዘአቅረብኩ . . . "*+💚💛❤️
ዘአቅረብኩ ማኅሌተ አዘኪርየ አእላፈ(አእላፍ ቅዱሳንን
አዘክሬ ምስጋናን አቀረብኩልህ) እምእለ ተጸምዱከ ዘልፈ
(እሊህ ቅዱሳንም ዘወትር አንተን ያገለገሉህ ናቸው) ለእለ
አነብብ ተወከፍ ዘንዴትየ መጽሐፈ(በድኅነቴ የማነብልህን
መጽሐፍ /ምስጋና/ ተቀበል) እንተ ረሰይከ እግዚኦ ጸሪቀ
መበለት ውኩፈ: እም እለ አብኡ ብዑላን ዘተርፈ (አንተ ብዙ
ባለ ጠጐች ካገቡት ይልቅ የድሃዋን መበለት ስጦታን
ተቀብለሃልና)
+ነቢያት ቅዱሳን ወሐዋርያት ሰባክያን(ቅዱሳን የሆናችሁ
ነቢያት: ለማስተማር የተመረጣችሁ ሐዋርያት) ሰማዕታት
ወጻድቃን ወመላእክት ትጉሃን (ሰማዕታት: ጻድቃን: ትጉሃን
የሆናችሁ መላእክት) ደናግል ዓዲ ወመነኮሳት ሔራን
(እናንተም ደናግል: ቸር የሆናችሁ መነኮሳት) ባርኩ ባርኮ ጉባኤ
ዛቲ መካን
(ይህችን ጉባኤ /አንድነታችንን/ መባረክን ባርኩ) እስከ አረጋዊ
ልሒቅ እምንዑስ ሕጻን (ስትባርኩም ከሕጻናቱ ጀምራችሁ እስከ
ሽማግሌው ድረስ ይሁን)
ለዘጸሐፎ በክርስታስ
(በብራና: በወረቀት የጻፈውን)
ወለዘአጽሐፎ እንዘ ይደርስ
(ሊያስደርስ በገንዘቡ ዋጅቶ ያጻፈውን) ለዘአንበቦ
ወለዘተርጐሞ በልሳን ሐዲስ (አምኖ ያነበበውን: ወደ ሌላ
ልሳን የተረጐመውንም) ወለዘሰምዐ ቃሎ በዕዝነ መንፈስ
(በዕዝነ ልቡና አምኖ የሰማውን)
በጸሎተ እሙ ማርያም አራቂተ ኩሉ እምባዕስ (ከጠብ
ከክርክር: ከመከራ ከችግር በምትሰውር በእናቱ በማርያም
ጸሎት) ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ
(ኢየሱስ ክርስቶስ ሁላችን አንድ ላይ ይማረን) ወይፈኑ ለነ ጸጋ
መንፈስ ቅዱስ
(ቅዱስ መንፈሱንም ይላክልን)
እምይእዜ ወእስከ ለዓለም አሜን
(ከዛሬ ጀምሮ ለዘለዓለሙ አሜን)
💚💛❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር 💚💛❤️
✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️
/ @sinksarethiopia
.
linkedin
linkedin.com/in/kaleab-tilahun-762849214
TikTok
tiktok.com/@sinksarethiopia
Instagram
tilahunkaleab
Telegram
t.me/sinksarethiopia
ስንክሳር ኢትዮጵያ |Sinksar Ethiopia
Ethiopian Orthodox Church
#ተフレット ቤተክርስትያን [ተフレット#Ethiopian Christianity #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ #ኢትዮጵያ #Ethiopian Bible #Ge'ez #Ethiopian Orthodox Tewahdo Liturgy [ትግብል] #Ethiopian Orthodox Saints [ቅዱሳን] #Ethiopian Orthodox Prayers [ጸሎት] #Ethiopian Orthodox Chants [ዜማ] #Ethiopian Orthodox Monasteries [ገዳም] #Ethiopian Orthodox Sermons [ትምህርት]
#ChristianityEthiopia
#OrthodoxTewahedo
#OrthodoxChristianity
#EthiopianFaith
#EthiopianReligion
#OrthodoxWorship
#ReligiousEthiopia
✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን
#ENGLISHENGLISH BIBLE STUDY
#ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን
#ልዩ ልዩመጻሕፍት
#መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
#ማስታወቂያ
#ማዕደ ቅዱስ ያሬድ
#ምሥጢረ ሥላሴ
#ምሥጢረ ጥምቀት
#ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን
#ምስጢረ ስጋዌ
#ምስጢረ ትንሳኤ ሙታን
#ምክረ አበው
#ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
#ሰንበት ት/ቤት
#ቃለ መጠይቅ
#ቅዱሳን መላእክት
#ቅዱሳን መካናት
#በገና
#ባሕረ ሐሳብ
#ቤተ ጉባኤ
#ተዋሕዶ ፊልሞች
#ትምህርተ ሃይማኖት
#ነገረ ማርያም
#ነገረ ቅዱሳን
#ነገረ ተሀድሶ
#አቢይ ጾም
#አትሮንስ
#መልእክት
#አጽዋማት
#ኢየሩሳሌም
#ኪነጥበብ
#ክብረ በዓል
#ወቅታዊ ጉዳይ
#ዐውደ ስብከት
#ዜና ቤተ ክርስቲያን
#የሰርግ ሥነ ሥርዓት
#የትምህርት ምርቃት
#የጉባኤ መዝሙር
#ጉባኤያት
#ጸሎት
#ጽጌ ጾም
#ጾመ ሐዋርያት
#ጾመ ፍልሰታ

Пікірлер: 2
@Enqumeqrez-c7f
@Enqumeqrez-c7f 28 күн бұрын
🙏🙏🙏❣❣❣
@Sinksarethiopia
@Sinksarethiopia 27 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 14 МЛН
#አባ-ድምያኖስ ማናቸው?#orthodoxtewahdo #ኦርቶዶክስ #ስንክሳ-ኢትዮጵያ ክፍል-74
7:51
SINKSAR ETHIOPIA |ስ ን ክ ሳ ር ኢ ት ዮ ጵ ያ
Рет қаралды 226
🔴 የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች || Ethiopian Orthodox Mezmur || @-Ledatube
1:02:33
ጸሎተ ኪዳን Tselote Kidan
22:55
ደቂቀ ያሬድ Deqiqe Yared
Рет қаралды 76 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 43 М.
እየጾምን የቅዱሳኑን ገድላት እናዳምጥ#orthodoxtewahdo #ኦርቶዶክስ #ስንክር_ኢትዮጵያ
9:22