ስለተረገጠው 16 መስቀል አዲስ ነገር // Trump ከመግባቱ አስደንጋጩ ውሳኔ!

  Рет қаралды 14,193

Ethio Beteseb Media (EBM)

Ethio Beteseb Media (EBM)

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@EBM2024
@EBM2024 11 күн бұрын
የዖዛ ስብራት መጽሐፋን ለመግዛት ይህንን የአማዞን ሊንክ ይጫኑ የዖዛ ስብራት: በሀገራችን በኢትዮጵያ እና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ስብራት በመረጃ የሚያሳይ መጽሐፍ (Afrikaans Edition) a.co/d/9DdkIuZ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tsgataba6331
@tsgataba6331 10 күн бұрын
Deport aregalew melew seweyew andeney wesed mels yaregewal enj…serechey lebela bale sew lezawem ke eji wedeaf afere kedemey tegeto bemayehon demoz (salary)..swrtew ersachewn bechalu techemari be serachew sent deha ena gororo lememgebu sewoch..andkachwalhu endemalet…be dehena nuro tedenlakew yenoru yemesel weym ke whitehouse tekorach demoze yesetachew yemsel deport largachhu malet…bezu sera fet mafeter kezaz wede rahabetegna ena menged adari (homeless )marege nw …PR.TRUMP..huletey kalsebebet ===GOD Yefetre amlak be eny mereyet (earth)..be eney fetretoch (human) lay gef serthal yel ena ke LA WEDE WASHGTON AND NEIGHBOR STATES YE ESAT YE BEREDO YE FLOOD ETC…ayent deport baregew sw Lk Desaster containg Budget Crisis yemtal ersum PR .TRUMP ENA asfestsmiwochu be hiwot kalu selzik…IT WILL BE PR .T’s Call …WA WA WA alech amora amirca Logo laye yalchew amora (WARRIOR1331)
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 6 күн бұрын
ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 10 күн бұрын
ቀሲስ እንደው ምን ልበልህ የቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ
@znashbetemaryim6916
@znashbetemaryim6916 8 күн бұрын
አውነት እኔ በአባቶች በጣም አዝኛለሁ መሰቀል ቤዛ የሆነልን ዋጋ የተከፈለልን መሰቀል እየተረገጠ ሲገባ በጣም ነው የሚያመው በጣም ያሳዝናል
@melakuababu6006
@melakuababu6006 10 күн бұрын
ሰላምዊ ሰልፍ ያስፈልጋል ፤፤ተቃውሟችን በተግባር ማሳየት አለብን
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 10 күн бұрын
ማን ሊሰማክ አትድከም ወንድሜ ተናበው ነው የሚሰሩት ግድ አይሰጣቸውም
@SelamSeifu-x5t
@SelamSeifu-x5t 10 күн бұрын
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ወንድማችን ቀሲስ... እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Fano316
@Fano316 10 күн бұрын
Thanks!
@ኢትአአ
@ኢትአአ 9 күн бұрын
ጉዳዩ የሚመለከታችሁ አባቶች እባካችሁ ስ ፈጠራችሁ አምላክ ብላችሁ በወለሉ ላይ የተነጠፈውን መስቀል አንሱልን!!! እንለምናችሁ! ልጆቻችሁን አዳምጧቸው ስሟቸው ታናናሾችን አዳምጡ ማንም እንዳይሰናከል ስለ ቤተክርስቲያን፣ ስለ መስቀሉ ዝም አንልም። እናንተ መልስ ካልሰጣችሁን ማንን እንጠይቅ? እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!!! መምህር ደረጀ ዘወይነዬ፣ ቀሲስ ሳሙኤል እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን። እናመሰግናለን🙏🏼
@KebedeTesfaye-f9z
@KebedeTesfaye-f9z 10 күн бұрын
መምህር ደረጄ ዘወይንዬ የቁርጥ ቀን ልጅ ሆኖ የተገኘ ሰው ነው።የመስቀል ነገር በአይናችን ካየን የሜይሆን ከሆነ አይሆንም ማንሳት ነው።ነገር ግን ክርክር መፍጠር በንሠሀ ህይወት መኖርን አለመፍቀድ ያመለክታልናተጠንቀቁ።ጌታ ህዝብ ሲያስነሳ መንቃት እንጂ..........።
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 11 күн бұрын
አዎን እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮቤተሰብ እውነት ነው የመስቁሉ ነገር ሲገባን ነው እንዳንረግጠው የምንፈልገው ምስክር ሀይላችን ነው ክብራችን የነብሳችን መዳኛ ነው
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 10 күн бұрын
በነገራችን ላይ ዩኔስኮ እሚባል ነገር ጭራሽ ሊነሳ አይገባውም፡፡ ከፈለገ መስቀል ካልረገጣችሁ ከመዝገቡ ላይ ይሰረዛል ቢልም በደስታ እንቀበላለን፡፡ ቤ/ክ የእግዚአብሔር መመስገኛና በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ማምለኪያ ቦታ ነው እንጂ የመስቀሉ ጠላቶች መፈንጫ አለመሆኗንም ሊያውቁት ይገባል፡፡
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 11 күн бұрын
ሰላም ቀሲስ እንኳን ደህና መጣችሁ
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 10 күн бұрын
እኔ በዘመኔ አንድ ቀን ገብቻለሁ ባለማወቅ ላደረኩት ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ መስቀሉ ከመሬት እስካልተነሳ ድረስ ዉስጥ አልገባም በመስቀሉ ድርድር አላዉቅም
@Adisu-i3u
@Adisu-i3u 11 күн бұрын
ቀሲስ ቃለሕይወት ያሰማልን።
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 8 күн бұрын
እኔ እኮ ቅድስት ስላሴ ለምን ፈረንጆቹን ከነጫማቸው ያስገባሉ እያልኩ ስንት አመት ሙሉ ስቃጠል ለካስ የባሰው መስቀል አየተረገጠ ነው? ጉድ እኮ ነው!?
@endalkachewgirma7134
@endalkachewgirma7134 8 күн бұрын
ከነ ጫማ ይገባሉ ጭራሽ? እዉነት ነው?
@selamawitHaile-n2g
@selamawitHaile-n2g 10 күн бұрын
ታዲያ እንዴት ይታረቀን😢😢😢
@menbershibru
@menbershibru 8 күн бұрын
እውነት መምህር ዘወይንዬ ይለያል በበጉ አድራጉት ሆነ በገዳማት ልማት ለቤተክርሰቲያን ግንባታ ሰለ ሐገር ጥማት ዘረኝነትን በመቃወም ሰለ ሰንደ ቀላማ ክብር ተከራካሪ የግንባር ሥጋ ሆኖ ለሥጋ ሕይወት ሳያሰጨንቀው እውነትን በመጋፈጥ ፈት ለፈት ተሟጋች ሰለ ግብረ ሱዶም ተከራካሪ የዘመናችን የአ ጥንት ጀርባ ፈቅር ን የተላበሰ በሰዎች ዘንድ መወደድ የተሰጠው ከብር ሊሰጠው ይገበዋል መጨረሻው ያማረ የተወደደ እንዲሁን በፀሉት እናሰበው ውጊያው ሥጋ ከለበሰ አጋንት ጋር ነው ሰለዚህ እባካችው እንፀልይለት
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 10 күн бұрын
😂መምህር ጀረጀ ዘ ወይንዬ 😂 አምላክ ከግራ ከቀኝ ከኋላ ከፊት ሆኖ ይጠብቅህ
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 10 күн бұрын
መስቀል አይደለም መስቀል ወለል ላይ አልተሰራም አይ ችግር ደለውም ቤተክርስታያን ውስጥ መስቀል መረገጥ ኸረ እነዚህ ቃላቶች በራሳቸው አንጀቴን አበገኑት😊 ግጥም ተደርጎ መስቀል ነው የተሰረው """ መስቀሌን በመስቀለኛው በከፍታ ቦታ """ 4 ነጥብ::
@degolabraha9972
@degolabraha9972 11 күн бұрын
ሰላም መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቸር ዜና ያሰማን አባቶች በማንኛውም ነገር ተኝተዋል አውቀው ቢጠሩም አይሰሙም ወይም ተከታዮች ናቸው የሰይጣኑ ሌላው ከዘበነ ተከፋዩ ቤተክርስቲያን አትጠብቅም መንግሥት እንዳይከፋው መቃወም አይችልም ሲምቦል ክርስትና የተዋሕዶ ማፈሪያዎች እግዚአብሔር ይታረቀን
@Fano316
@Fano316 10 күн бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ይባርክልን አባቴ የአለቃ አስረስ የኔሰው 1938 የፃፉት አክሱም መኑ አተ እና የካም መታሰብያ ሚባሉ ማይገኙ መፀሀፉች በ PDF format ላጋራ እፈልጋለው ለመምህር ፋንታሁን ዋቄ ቢደርስ ደስ ይለኛል ከእናንተ ምንማራው ጋር በጣም የተያያዘና ብዙ መረጃ ያለበት ነው በግ እ ዝም በአማርኛም ነው የተፃፈው ፍቃደኛ ከሆናቹ telegram account ላይ ነው መላክ ምችለው አሳውቁኝ!! እግዚአብሔር ካለው ክፉ ሁሉ ይጠብቀን!!
@WittneyAm
@WittneyAm 11 күн бұрын
የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪው ነው ተጠያቂ እና ኮሚቴው እና ቅዱስ ሲኖዶስ ነው ተጠያቂዎች ናቸው ለቤተክርስቲያን የሚቀርቡት እነሱ አንጅ ....
@solomongebregeorgis8348
@solomongebregeorgis8348 11 күн бұрын
Thank you
@tsehayhaliu642
@tsehayhaliu642 11 күн бұрын
እረ መምህር እግዚኦ የሚያስብል አባት ማጣታችንብቻ ነው የሚገርመኝ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 күн бұрын
መምህር ደረጄ ዘ ወይንዬ ማለት ለኢትዮጵያ ብሌን አይንዋ ነው አርበኛው ታጋይ መምህር ነው እና እባካቹህ KZbin የራሱ ገብታቹህ ሚዲያው አሳድጉት እባካቹህ ተለመኑን በጣም ነው ለብቻው እየጮኸ ያለው ሰው ነው
@ayalmelk
@ayalmelk 11 күн бұрын
እንኳን ደኅና መጣችሁ
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 10 күн бұрын
80 አመት አይደለም 5 አመት የተረገጠ ምንጣፍ አርጅቶ ይበጣጠሳል
@ethiod09
@ethiod09 9 күн бұрын
ምናልባትም የኢትዮጵያ መከራዋ 50 አመት አላልቅ ያለው በዚህ ምክንያት ይሆናል ኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳውያን ቅድስት ስላሴ መስቀል እየረገጣችሁ አትግቡ እንዲነሳ ደግሞ ሁሉም መነጋገር አለበት። 🎉
@leya8572
@leya8572 9 күн бұрын
ረግጦ የሚገባ ሰው እንዳይኖር
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 8 күн бұрын
UNESCO ምንጣፋን ገልጦ አላየም መቼም ሲመዘግበው፣ ማሰተካከል ቀላል ይመስለኛል
@hi8228-hi
@hi8228-hi 10 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@vivaviva4164
@vivaviva4164 9 күн бұрын
Mesqelun yansu::
@SaronTesfaye-p9v
@SaronTesfaye-p9v 10 күн бұрын
ዘመዴ መቼ ነው የሚመጣው
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 10 күн бұрын
መድኃኒዓለም መስቀሌን ተሸክማችሁ ተከተሉኝ ያለው ትርጉሙ መስቀሉን ረግጣችሁ አስረግጣችሁ ወዴት ሒዱ እንዳላቸው እነሱ ያውቃሉ ምእመኑ ግን አንረግጥም አለ
@AndyLeMan-j9c
@AndyLeMan-j9c 10 күн бұрын
Beware !!! They do anything to make the faithful forget God's holy name. Keep the faith.
@abritadz1229
@abritadz1229 11 күн бұрын
እኔ የምለው፡- 1- ይህ ካቴደራል ሙዚየም የገባ ቅርስ አይደለም፤ ስለዚህ ለምንድንው የማይስተካከለው! 2- ቅርስነቱ በቤተክርስቲያንነቱ ነው ወይስ በሕንፃነቱ? ሲመስለኝ በቤተክርስቲያንነቱ ያውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንነት በመሆኑ ይህን ማንነቱን በሚያሳይ መልኩ መሆን ስለሚገባው ለምን አይስተካከልም- ሌላ ችግር ከሌለ!
@tigestliben1388
@tigestliben1388 11 күн бұрын
እኔ የቲክቶክ መንጋዎቹ ሳይሆኑ ያበሳጩኝ መምህር ዘበነ ለማ ነው:: ነገ የእመቤታችንን በመረት ላይ ስለው ተረማመዱበት ቢሉን ምንም ችግር የልውም የሚል ሁላ ነው የመሰለኝ:: ኤረ እንደው ምን ጉድ ነው የመጣብን😢😢😢😢
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 11 күн бұрын
እንደ፡ካቶሊክ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡እንኳ፡13 ቱ፡ሕማማተ፡መስቀል፡እንኳ፡ቢባል፡በግርግዳው፡ላይ፡ነው፡እንድጁ፡እመሬት፡ላይ፡መረገጥ፡ የለበትም፡ፈጣሪ፡ይርዳን፡❤
@ABCtube123
@ABCtube123 11 күн бұрын
Negegerh erasu kirstiyan ayemeselem kesisen endi beleh meterateh yasazenal Yaletebal tebale belo derek malet newer. Ew
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 10 күн бұрын
ምንም እኮ ከጳጳሳትና ከቄስ ጋር መጨቃጨቅ አያስፈልግም መስራት ያለባቸው ከጥምቀት በፊት ነበር ግን እነሱ መቼ ጉዳያቸው ሆነና ምእመናኑ አንገባም ብሎ ማቆም ሁለተኛ ለምን የአአ ወጣት ሆ ብሎ ገብቶ አይቆፍርና መሬቱን አስተካክሎ መውጣ ማንም ጳጳስ ና ቄስ ግድ አልሰጣቸው ም አዳንዱቹ ጭራሺ ምን ችግር አለው ይላሉ የብልፅፅግና አፈ ቀላጤ ቄሶችና ጳጳስ ነን ባዮች እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይስጥ እንደዚህ በመስቀሉ እንደተዘባበቱበት
@felekezeleke5530
@felekezeleke5530 11 күн бұрын
Good evening kesise
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 10 күн бұрын
ቀሲስ ሳሙኤል እውነተኛው መምህራችን ደረጀ ዘወይንየ ዕንቁባለ ማተብ ነው ለሀይማኖቱ አይደራደርም ። እግዚአብሔር ጥላ ገደፍ ይሁነው እንደ እነ ጋሸ ዘበነ አይነቱ አስመሳይ ኢሊሙናቲ ደጋፊ ይረገጥ ምን ችግር አለው ብለውናል😢
@AsmareTaddese
@AsmareTaddese 11 күн бұрын
ገራሚ ነው ስለዚህ ቅዱስ የሆነውን ታቦት ይረገጥ እያሉኝ ነው መ ምህር ዘበነ
@nigusekebede4186
@nigusekebede4186 10 күн бұрын
ምልክት ነው እያላቹ ምትናገሩ ክርስቲያኖች አትሳሳቱ ከክርስቶስ ስቅለት በኋላ ለኛ ለክርስቲያኖች ምልክት መሆኑ ተለውጦ መስቀል ሆኗል
@marysam9193
@marysam9193 11 күн бұрын
የክርስቶስን ሃላፊነት ተረክቦ ሃገር የሰራችውን እምየ ተዋህዶ ከእነ ልጆቿ ለጂብና ለመናፍቃን አሳልፎ የሰጠ ፓትርያልክ እንኳን በታላቋ ኢትዬጵያ የትም አለም ታይቶም ተሰምቶም አያቅም። ኧረ ፈጣሪ ታምርህን ግለጽ።
@sisaydolla6142
@sisaydolla6142 11 күн бұрын
4 GOLDEN Years. Nothing is gonna be happen.
@DerejeDw-h4u
@DerejeDw-h4u 11 күн бұрын
ቀሲስ ሰሙኤል ሀሀሀሀ አወ ዛሬ የፓስተር ዘበነ ለማን አይነት አለባበስ ለብሰዋል ምንም አይደል ምክኒያቲን ነግራዋል።
@meseretkinde9110
@meseretkinde9110 11 күн бұрын
Enkuwan Dena metu Abatachein
@melakuhaile4791
@melakuhaile4791 11 күн бұрын
Kesis Fetari yakbirlin yegnm hasb new infalemalen
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 11 күн бұрын
ቤተክርስቲያኗ በቤቷ እራሷ ካላዘዘች ማን ያዛል
@tsgataba6331
@tsgataba6331 10 күн бұрын
Kesis..wanw wanaw wanaw asferariew endayensa yazesew manew kumaru eza lay nw enji seraw be ande sehat west edemy hentsa mesarya balebetoch ena genbenoch tena yesatachew…endki be werey z media mabaken ayasefelgm neber…ye bebakene sehat lela beserabet tru neber..MEN AYENET GUD DIABILOS NEW YEGBABEN…qunkwachen yetetdbelalekew Mn nw?…MAKEY GUDADA…meches malegodeni
@dimvidpro
@dimvidpro 11 күн бұрын
የምን አባት ነው ወጠጤ በለው። ከሀዲ ወስላታ።
@asresbitew7105
@asresbitew7105 11 күн бұрын
የመስቀሉን ነገር ለጠቅላይ ቤተ ክሕነት እንተወው። ተመክሮና ተዘክሮበት እርምጃ ይወሰድበታል/ውሳኔ ይተላለፍበታል። ስለዚህ ዕለት ዕለት ስለታወቀ ጉዳይ ከማውራት ብንገታ ደስ ይላል።
@mimekebede5623
@mimekebede5623 11 күн бұрын
ለምንድነው የምንገታው ለተወሠኑ ሠዎች አይደለም ቤተክርስቲያን የተሠጠችው።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 11 күн бұрын
ቤተክርስቲያን የተወሰኑ ሰዎች ሃብት አይደለችም !!!
@yirgalemmekonnen9544
@yirgalemmekonnen9544 11 күн бұрын
አንተም የቤተክህነቱ ሰዉ ነህ መሰለኝ ከሀሳብህ ስነሳ? ቤተክርስቲያን የሁሉም ልጆቿ ናት ገንዘብ ሣይሠሩ ለመብላት የተሰበሰቡ የመስቀሉ ጠላቶች ሆዳቸዉ አምላካቸዉ ባይሆኑ ወድያዉ መልስ ይሰጡ ነበር
@WubeBaysa
@WubeBaysa 11 күн бұрын
የዚህን የመስቀል ጉዳይአግዚአብሔር ይርዳንመቼም ዝም አይልም ክርስቲያኑ በፍጹም የአንድ ሰሞን ወሬ ሆኖ መቅረት የለበትም
@WubeBaysa
@WubeBaysa 11 күн бұрын
ከመውራት የሚለውን አርም ይህ ለናንተ ወሬ ለመስላችሁ ይችላል ምንምተመክሮ ተዘክሮ አያስፈልግም ግልፅ ነው
@Fano316
@Fano316 10 күн бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ይባርክልን አባቴ የአለቃ አስረስ የኔሰው 1938 የፃፉት አክሱም መኑ አተ እና የካም መታሰብያ ሚባሉ ማይገኙ መፀሀፉች በ PDF format ላጋራ እፈልጋለው ለመምህር ፋንታሁን ዋቄ ቢደርስ ደስ ይለኛል ከእናንተ ምንማራው ጋር በጣም የተያያዘና ብዙ መረጃ ያለበት ነው በግ እ ዝም በአማርኛም ነው የተፃፈው ፍቃደኛ ከሆናቹ telegram account ላይ ነው መላክ ምችለው አሳውቁኝ!! እግዚአብሔር ካለው ክፉ ሁሉ ይጠብቀን!!
@DerejeDw-h4u
@DerejeDw-h4u 11 күн бұрын
ቀሲስ ሰሙኤል ሀሀሀሀ አወ ዛሬ የፓስተር ዘበነ ለማን አይነት አለባበስ ለብሰዋል ምንም አይደል ምክኒያቲን ነግረዋል።
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Ethiopia - ትራምፕ ነገር አበላሹ!
11:47
Feta Daily
Рет қаралды 87 М.
ዘመዴ ሚዲያ …
42:49
Mana1
Рет қаралды 300