ሰሎሜ- ትዳር- Season 1 Episode 23

  Рет қаралды 68,498

SELOME

SELOME

Күн бұрын

በዚህ ሳምንት ስለ ትዳር፣ የአኗኗር ሁኔታችን ሲለወጥስ በትዳር ላይ ያለን ነገርስ ተለውጧል ወይ ብለን እንወያያለን፡፡

Пікірлер: 166
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 6 жыл бұрын
በሚቀጥለው ሰትወያዮ አንድ መንፈሳዊ ሰው መሃላችሁ ቢኖር ጥሩ ነው እናንተ ምድራዊ ሃሳብ ላይ ነው የምታተኩሩት ትዳር ግን ከላይ ነው ሰለዚህ ሰማያዊ ጥበብ ያሰፈልገዋል ዕውቀት ያሰፈልጋል ምክንያቱም ትውልድ ነው የሚቀረፅበት::
@senaityemanne422
@senaityemanne422 6 жыл бұрын
Just what I wanted to comment on
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 5 жыл бұрын
wey gud esiki tewu mefesawuwum eko tdarun yfeta gin bekrsitna emnet bemot weyinim bezimut new meleyet yemfedew esu ye egziabhir kal eji yefetemew sew yelem .....alemawu aybalim hulum ye egziabhir bet mekides new::
@hawiroth6454
@hawiroth6454 5 жыл бұрын
እህቶች ትዳርን የሚሰጠው እግዚአብሄር ነዉ
@abbykebede2248
@abbykebede2248 4 жыл бұрын
It is true I agree !
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 6 жыл бұрын
ምንም ዓይነት ሥልጣኔ ወይም ቴክኖሎጂ የሰመረ ትዳር አይሰጥሸም እንደ እግዚአብሄር ቃል መኖር ሰትጀምሩ እንጂ ሚሰት ለባሏ submit ማድረግ አለባት ባልም ሚሰቱን እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት ይላል ኤፌ:5/20-22 ቸግሩ ዛሬ ቃሉ ተሸሮ ሴቶች በነቅቻለሁ አሰተሳስብ በራሴ መንገድ እሄዳለሁ ሰትሉ ነገሩም ትዳሩም ይበላሻል ትዳር በይቅርታ በመቻቻል በመረዳዳት ራሰ ወዳድነት የሌለበት ኩሪፍያ የሌለበት ቂመኝነት የሌለበት ችግር ሲኖር በውይይት መፍታት ሲቻል ትዳሩ ያብባል ያፈራል ያሰደሰታል እ/ርም ይከብርበታል::
@awareof801
@awareof801 6 жыл бұрын
ባልም ሚሰቱን እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት ይላል ኤፌ:5/20-22 ቸግሩ ዛሬ which men do that. He love only loves himself. That is the problem!!! He called his wife to say there is no food! as you hear.
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 6 жыл бұрын
@@awareof801 በመጀመሪያ ሰለ አሰተያየትሸ ላመሰግንሸ እወዳለሁ ትዳርን ለመ ምራት ከየትኛውም የትምህርት ተቋም በላይ ዕውቀትን ይጠይቃል ባል ሚሰቱን እንደራሱ አድርጎ ይወደ ዳት እንደሚለው ሁሉ "ሚሰትም ለባሏ ትገዛ" ይላል አሰተዋይ የሆነች ሚሰት ባሏን የምታሸንፈው በዚህና በዚህ ብቻ ነው ለባሏ ክብር የምትሰጥ ሴት ባሏ ከመውደድም አልፎ ይሞትላታል እውነት ነው የተወሰነው ወንድ መውደዱን ማፍቀሩን በአፉ ላይገልፅ ይችላል ከባህሉ አንፃር ቢያንሰ በተግባር ግን ማሳየት አለበት ከምንም በላይ ሴቶች ፍቅር ሰለሚፈልጉ ማለት ነው ብዙ ሚሰቶች ግን ባላቸው ምን እንደሚፈልግ አያውቁም በጣም የሚያውቁት ኩርፊያን ና ዕልህ ነው ወይ ለአቴሸን ወይም ለብቀላ ይሄ ደግም ለሰይጣን በር ይከፍታል በተለይ የአበሻ ሴት ከባሏ ጋር ለውይይት ና ለመንጋገር አእምሮአቸውን ክፍት ማድረግ አለባቸው አንደበታቸውንም ሊያርሙ ይገባል ብዙ ሴቶች ከባላቸው ጋር ከመወያየት ይልቅ የቤታቸውን ገበና አደባባይ ላይ በሃሜት ማውጣት ጀግንነት ይመሰላቸዋል ይሄ ደግሞ ሰህተት ነው መፍትሄ አያመጣም::
@berukayigzaw9105
@berukayigzaw9105 5 жыл бұрын
እና እነሱ ይሄን የሚጻረር ነገር ምን አሉ?
@tsehaytibebu2852
@tsehaytibebu2852 6 жыл бұрын
ክፍል 2 ይኑረው ሰሎሜ plssssss። በጣም ነው የምወደው ፕሮግራሙን አሁን ካሉ ሾዎች የመጀመሪያውን ደረጃ የምሰጠው ሾው ነው (ሰሎሜ ሾው) ለእኔ። በርቺ!
@addisgebre4672
@addisgebre4672 6 жыл бұрын
ውይ በጣም የሚያስተምር እና የሚያስተነፍስ ውይይት ነበር ዶ/ር ዳዊትን እናመሰግናለን፡፡
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 6 жыл бұрын
እኔ በትዳር 20 አመት ሊሞላኝ ነው በ22አመቴ ነዉ ያገባሁት የውጪ ዜጋ ነው ያውም ሀኪም ፡ብዙ አላማ ነበረኝ። የተማረ ይሁን ያልተማረ ነጭ ይሁን ጥቁር ወንድ በተፈጥሮ ራስ ወዳድ ነው ባል ስለሆነ ብቻ ሳይሆን እቤት ውስጥ ወንድም አባት ወንድ ልጅ ካለ ማየት ነው ብዙ ጊዜ በኢኮኖሚ ወይም በስልጣን በውቀትም ሊሆን ይችላል ጥሩ ደረጃ የደረሰ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ይባላል ፡ግን ብዙ ትልልቅ ቦታ የደረሰች ሴት በአለም ደረጃ ብቻዋን ናት ማለት ትዳር አይኖርም ልጅ የለም ወንድ እንኳ ቢኖር አብሮ መኖር እንጂ በጋብቻ አይደለም፡በጋብቻ አንዴ እጁ ከገባሽ እቃው ነሽ ውሸት ነው እምትል ሴት ውሸታም ናት፡ቁሳቁስ ማቴሪያል ላይጎድል ይችላል በኢኮኖሚ ላትጎጂ ትችያለሽ፡ግን በውስጥሽ የጎደለ ነገር ይኖራል በትክክል እማታውቂው ከሆነ የያዝሽውን ትዳር እንዳትበትኚ ከአሁኑ የበለጠ ትጎጃለሽ በጰጰት ፡ስለዚህ እንደኔ ሀሳብ ከፍቅር በፊት ትዳር በመፈላለግ ብቻ ቢሆን በፍቅር ስም ሳይደበቁ አውነተኛ ማንነትን ይዞ በግባትለሰው አለመኖር ሰው ምን ይለኛል እያሉ ማረግ የማይፈልጉትን ነገር አለማረግ ለራስ ቦታ መስጠት እኛ ቦታ ያልሰጠነውን ማንነት የትዳር አጋራችን እንዲሰጥልን መጠበቅ ሞኝ ነት ነው።ፕሮግራሙ አሪፍ ነው በርቱ።
@enathailu7515
@enathailu7515 6 жыл бұрын
U right 💯💯💯
@user-fz6xr5yz5j
@user-fz6xr5yz5j 6 жыл бұрын
Fanaye Amanu
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
Fanaye Amanu baksh zem bey ehane tekur agebtesh new kk
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 6 жыл бұрын
@@lulalula7120 ሞኝ ምን አስዋሸኝ ያስገደደኝ የለም ትምህርት ይሆናል ብዬ እንጂ ፡ልምድን ማካፈል ጥሩ ነው ለሌላው ይጠቅማል።አንቺም ካለሽ አካፍይን?????
@seifeasfaw5088
@seifeasfaw5088 6 жыл бұрын
@@fanayeamanu4051 👌
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 жыл бұрын
ሰሎምዬ ስወድሽኮ ኑሪልኝ ያልተነሱ እውነቶችን ስለምታነሽ ደስ ነው ሚለኝ!!!! እንዲሁም ሌሎቻችሁንም አመሰግናለሁ!!
@habtemichaelaleme6959
@habtemichaelaleme6959 5 жыл бұрын
ስሎሜ እና የሃሳቧን ተጋሪ ጓደኞቿን አደንቃለሁ ኢትዮጵያዊነቱን መሰረት ያደረገ አርዕት ነውና ከመሰረቱ ስንነሳ… ፍቅር ማለት እግዚያቢሔር ማለት ነው ከ እግዚያቢሔር ከ72 ስሞቹ መካከል ከእምነት ቀጥሎ 2ኛው ፍቅር ነውና ፍቅር የሚያልቅ ነገር አይደለም ወሰን፣ገደብም የለውም ችግሩ ከሰወች ነው ያም ሚዛን በሌለው የዓይን እይታችን ወይም የስሜት ሕዋሳቶቻችን አለመስተካከል ካልሆን በሰተቀር ፍቅር ግን ቀጣይ ነው…!
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 6 жыл бұрын
የምናውቃቸው ሰለጠን ባይ ሀገሮች እና ናቸው ብለን የምናስባቸው ሀገሮች በሙሉ ትዳር ላይ 4 እና 5 ጊዜ ተፋተው ልጆቻቸውን ወላጅ እያላቸው ወላጅ አልባ እያረጉዋቸው ነው ::
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
AB SH dendzam behone seta yan yahel gudat yelatm ende Ethiopia
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ከየትኛውም አለም ከሚገኙት የተሻልን ነን ::
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ትዳር በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል እናቶችን የሚጨቁንና የአባቶችን የበላይነት የሚታይበት ትስስር ነው ማለት ይቻላክ ለዚህም የወንዶች የበላይነት ጎልቶ እንዲወጣ ከረዱት ነገሮች የእምነት ተቋማት የሚያራምዱት አስተሳሰብ ህብረተሰቡ ያደገበት ባህል እንዲሁም የዘመናዊ ትምህርት ባለፉት ዘመናት በስፋት ሴቶችን ያላከተተ ስለነበር ሴቶች በኢኮኖሚና በማህበራዊ አገልግሎት የውንዶች ጥገኛ ስለሚያደርጋቸው በትዳራቸው ውስጥ የሚደርስባቸውን በደል በአደባባይ እንዳይናገሩ ብዙ ተፅዕኖዎች ስለነበረባቸው የሚሆነውን ሁሉ በፀጋ ተቀብለው ለትዳራቸው ክብርና ለልጆቻቸው ፍቅር ሲሉ በብዙ መከራና እንግልት ውስጥ አልፈው ዛሬ ላይ ለሚገኘው ትውልድ የትዳርን ክቡርነት እንዲያውቀ በማድረግ ባለውለታዎች ናቸው ::አሁን ባለንበት በዚህ ወቅት የሴቶች እኩልነት እየተረጋገጠ በመጣበትና በዘመናዊ ትምህርት ሴቶች ከከፍተኛውን ቦታ በመያዛቸው መብታቸውን ቢያስከብሩም በሀገራችን በተለይም ብገጠር የሚገኙ እናቶች እህቶች በተለመደው የጥገኝነት እንጂ በእኩልነት አብሮ የመኖር መብታቸው አልተጠበቀም ሆኖም ግን ብዙ መሻሻሎች ይታያሉ ::በትምህርትና በኢኮኖሚው ውስጥ በብዛት ሴቶችን ያሳተፈ ሰራዎችን መስራት ይጠይቃል ::በመጨረሻ ማለት የምፈልገው በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ተምረናል አውቀናል የምንል ሴቶችም ሆንን ወንዶች የምራባውያን አስተሳሰብ ከራሳችን ባህል እየተጋጨብን የትዳርን ክቡርነት ሳይሆን የራስ ወዳድነት ባህርይ ስለያዝን ትዲርን ሰዎች እንዲሸሹት የሚያደርግ ደረጃ ላይ አድርሰነዋል :: ለማንኛውም እንደዚ አይነቱ ውይይቶችን ማድረግና ለችግሮቹም መፍትሔዎችን እየጠቆሙ መሄድ ሊበረቲታ ይገባል
@enenegn5719
@enenegn5719 6 жыл бұрын
Lik blehal wendm. Tdar wst eras wedadnet ayasfelgm. Tesasbo menor nuw. Yihe demo yemihonew huletum ruhuru lib linorachew yigebal. Ruhuru & yewah lib kale genzeb bichegrachew erasu chigrachewn endet ashenfew nurowachewn endeminoru taglew tirew sertew yinoralu. Beteley demo betdar wst mekebaber tlq mina alew. Bal mistu bedenb kakeberat minm ewketim norat alnorat bal eyaberetata tinishunm neger kadenekelat eswam balwan biyawkm bayawkm kemebeshasheq yilq , ene awkalew anchi atawqim kemebabal btadenkew bidenaneku yibelt yiwadedalu mekebaber slale.
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 жыл бұрын
መልካም ብለዋል!!
@user-pw9vr3wo3b
@user-pw9vr3wo3b 6 жыл бұрын
ባጠቃላይ ወንዶች ክፉ ናቸው ሁሌም እራስ ወዳዶች በትዳር ውስጥ ቤተስቦቻቸውን ይከታሉ እናቴ ይላሉ እሺ ስንል ወንድሚ እሺ ይሁን ስንል አክስቴ ታዲያ ቤተስቦቻቸውን አግብተው ይኑሩ እኔ የምለው
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 5 жыл бұрын
Ema hulum wondoch endeza aydelum.yihen nger ke gabicha befit lemawok memoker tiru new
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 2 жыл бұрын
የሀበሻ. ወንድ ልማዱ ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
Selomye, ye temeheret bete lij... love your program. Thank you for the productive discussions you delivered us. I appreciate your effort to help our society in learning more about their day to day life. Keep up the good work. Love you❤
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 3 жыл бұрын
Thanks Selomye....l appreciate this kind of discussion
@babeema
@babeema 6 жыл бұрын
Yet another great show. Solome is one of the best. Keep doing this show. However, it’d be good if she brings another guests from different background. These individuals are sharing their opinions and we, as a society, need professionals to dissect, analyze and discuss the issue.
@emeengda3081
@emeengda3081 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳዊት ያለው ቃል በጣም የሚፈውስ ነው። በህይወታችን መፈጠሩን ከማናቀው ሰው ጋር ነው ለመኖር የምንወስነው እሱን ነው የምንረሳው ያለው።
@Delight-74
@Delight-74 6 жыл бұрын
Great conversation as always!!! Try to involve men/husbands in this kind of conversations.
@askalemariamsilase8577
@askalemariamsilase8577 5 жыл бұрын
ዳዊት አስተሳሰብህን ወድጄዋለሁ እንደዚህ አይነት አመዛዛኝ አስተሳሰብ ሲኖረን ነው ህይወታችንን በአግባቡ መምራት የምንችለው፡፡ አንተ ደግሞ ጠለቅ ባለ ሁኔታ መረዳትህን ያሳያል፡፡ ባሃላችንን እና ሀይማኖታችን ላይ ያለውን አስተሳሰብ ጥናት አድርገህ ያለህ ላይ ጨምረህበት ለምን ለሌሎች ለሌሎቻችንም የምታካፍልበት ሁኔታ ብትፈጥር ጥሩ ይመስለኛል፡፡
@wedaaddissie6199
@wedaaddissie6199 5 жыл бұрын
በጣም መሰረታዊ ርአስ, ሁሉንም ሰው ሚነካ ወሣኝ ሀሳብ ነዉ : ትዳር መንፈሳዊ, በሃላዊ, economy አና ት ውልድ የምታነፅብት instition ላይ የተመሰረተ ሰለሆነ አዋቂዎች ብታካትቺ በዙዎቻቸነን የጠቅማል,
@mosestube2390
@mosestube2390 6 жыл бұрын
It’s very interesting conversation . Good job . How about a woman live USA we work as a mother , as a wife , as a teacher , as nurse , as a garde , so much you guys please incloud all ethiopia woman . Thank for having this show
@semharariaya9215
@semharariaya9215 6 жыл бұрын
Wow I like the guy and solome idea,solome bring a very good question and the guy answered the fact with a very nice explanation the other three eeee seems confused with modernization just saying 🤷🏻‍♀️
@user-hp7if4gk7q
@user-hp7if4gk7q 6 жыл бұрын
Falling in love is all about the brain chemicals. We only see this perfect person with no flaws. Staying in love needs compromise while keeping own identity. When there are unfulfilled dreams, that leads to resentment and eventually separation. In our culture, the guy has more advantage of going after career and goals. That is not the case for most women. She is obliged to choose one.
@z.ethiopia5876
@z.ethiopia5876 5 жыл бұрын
15 አመቴ ነው ካገባሁ ስትል እህታችን ምን አስደነገጣት? እንዴ ደግጣ እኮ ሰው አስደነገጠች ምነው ሽዋ 15 አመት አይደለም በቲዳር በስደት 40 አመት ቆይተው የገቡ ኢትዮጵያዊያን አላይሽም ልበል እንዴ?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
እንደመሰለኝ፣ ቤቲ ከሁሉም ልጅ ሳትሆን አትቀርም እና 15 አመት ስትል ተገርማ ይመስለኛል።
@yeneneshweledetsadik3297
@yeneneshweledetsadik3297 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታነሶቸው ዕርሶች የህብረተሰቡ ችግር መፍትሄ ፈላጊ ነው::በተለይ ባለፈው ሾው እንዳደረግሽው ጥናታዊ ህብረተሰቡ (በተማረውም ባልተማረውም)ውስጥ ያለው ልዩነት በመሳተፍ ለችግሮቻችን መፍትሄ ሊሆን ይችላል አንዳንዴ በፍልስፍና ክተገኘው ይልቅ በልምድ የሚገኘው ይበልጥ ውጤታማ ሲሆን ይታያል/:
@blessing468
@blessing468 6 жыл бұрын
I like all the discussants and respect all your reflections. You are awesome!
@wondwossen109
@wondwossen109 6 жыл бұрын
Very educative talk show as always selome , keep it up !
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 жыл бұрын
ግሩም እይታ፣ እያንዳንዱ ትዳር ቢሰራ ጠንካራ ትውልድ ይኖራል። ውሳኔ እና መግባባት ከፍቅር ይወፍራል ። በነገራችን ላይ ሰሎሜ ዛሬ በጣም ውበት ደፍቶብሻል ፣ውብ ነሽ።
@gashawgonder7810
@gashawgonder7810 6 жыл бұрын
ትዳርን በየዋህነት በቅንነት የሚመራ ተቁዋም ቢሆን ከብልጣብልጥነት የተሻለ ይሆናል በየ አስባለው
@merry3355
@merry3355 6 жыл бұрын
Ewnet new yewahinet tiru new bizu calculation tiru aydelm
@faven1230
@faven1230 5 жыл бұрын
I watched this 2 month ago and Im watching it again now and it's all new to me...I love it cuz I can learn a lot
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 6 жыл бұрын
በርቺልን ምርጥ ፕሮግራም ነው
@seadaabate2317
@seadaabate2317 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@hushon60hz35
@hushon60hz35 6 жыл бұрын
Overall, a good start. The panel is skewed in terms of mix. Was your objective to vent about marriage and the crime of MEN? If not, you should have women with pleasant experience in marriage and yes there are. I like the openness and perspectives of most of the stuff Betty said. This is a natural process people (not just women) go through. Solome - I think this is the episode where you've done well - may be because this issue is close to you. I think that we can agree, to an extent possible, marriages should last and your discussion should be more about forward looking. Value clarification as society on what marriage is, what we aspire as members of the society (women and men), where we want to go. Dr. Dawit - loved your perspectives. It's always good to have someone with a divergent view.
@liyatassefamekonen7387
@liyatassefamekonen7387 6 жыл бұрын
Keep it up absolutely interesting program hope you will get your own studio and have audience's. We could get a chance to participate
@fantaagede6865
@fantaagede6865 5 жыл бұрын
It is the best program I passed by Bety situation. Guys that is the best discussion . I hope all husband have to seen these program and they will support their wife to mak alive their Mirage.👍
@johnye6482
@johnye6482 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው የሰውየው እርጋታ ውይይቱስ ባልከፋ ውርጋጦች ምዲያን እንዲህ ሲያግማሙት እንዴት ይደብራል የሌሎችን አላውቅመሰ እንደው ሶሎሚ ግን ምነው ተመልካች መስደበስ አይሆንም ወይ ጸደነያ ይሚሏት ወፈፈፌ የምታጀኘቂረን ስለትዳር በምን የምራል ብቀሠትሰ ታወራለች ያብርዳት አምላክ የሷን አስመሳይነተሰ ያገልጣ። ሴሰኝነት የተጠናወታት ጋለሞታ የቤተክርስቲያን ትዳር አፍርሳ ሕጻናት ሜዳ የበተነች ቁራ ናት ህዝብ ይህን ሊያውቅም ግድ ነው ደግሞም ታውቁ የለ ስትሸፋፍኑ እንጂ ወራዳ እሷን ሚዳያ ላይ የሚጋብዝ ህዝብን የማሰድብ ሚዳያ ነው
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 6 жыл бұрын
Dear Selome you are one of kind thank you, very important Agenda keep going
@teddyfitt591
@teddyfitt591 6 жыл бұрын
Best show ever thank you selome go go go we need more...we have a lot burning issue
@ali199420
@ali199420 2 жыл бұрын
I totally agree with what Dr.Dawit said about educated independent women who have prominent roles in the workplace wanting marriages that are more natural. The traditional gender roles are actually derivatives of the universal law of gender energy I.e. the feminine vs the masculine. I want to exist I'm my feminine in my marriage. That duality is what draws us to the opposite sex in the first place. The feminine energy is a nurturing energy. It thrives on giving to loved ones. And submission is true power. Sometimes it's called, soft skill.
@sinidugebremichael1361
@sinidugebremichael1361 6 жыл бұрын
Amazing program ... Solome thank you .. you are the media icon for ethiopia
@meazatadesse1738
@meazatadesse1738 6 жыл бұрын
I like this show keep going
@FBelay
@FBelay 6 жыл бұрын
This is what we are watching in USA tv; talk show / speculation /will never solve Ethiopian family problem. Family and related issues will be corrected in curriculum and should be discussed with social scientist.
@desstadessta
@desstadessta 6 жыл бұрын
keep doing a great stuff solome!! i realy love a confident women!!
@barkotbebete9744
@barkotbebete9744 6 жыл бұрын
To selome Hey, Selome first of all i would like to say that your show can have a big impact regarding to give an awareness of different social and cultural problems that exist i our society. i think it is really an healthy and important habit to bring up different social and cultural activities and discuss about those positives and negatives consequences. I bliv that public media have a big power to influence the society and lead on right track. So i can say that is a good start really! I would like to say that one thing concern me always when i think about my country that is "etik" Specially our service etik. love to hear what other ppl think. We Ethiopian used to say that we are humble, positive or welcoming but it so har to say or to se that when we meat different service workers. Most of service sectors or service places have no a positive attitude, the costumer suffer to get just an "ok" service. Most of our service habits relied on temporary business opportunity never think about future customer relation or have no idea what costumer service means. I think this is a big and powerful issue for one successful society, schools och different universities must work on that, we should learn our kids about different etik and positive relationship on their early ages i think. Good etik mean not to afraid other but respekt other! we have to show respekt for everybody, everywhere and every time each other not only until we get buy and pay but also when we return or when we ask or not because we have good appearance but when we have have less appearance, not because for seniors but for joiners also.Thank u very much !
@sofiyamohammed7187
@sofiyamohammed7187 2 жыл бұрын
Tru wyyt new. እንደኔ መልካም ትዳርን ለመምራት የትዳር ማኑዋሉን ልንከተል ይገባል። ትዳርን የመሰረተው የሰጠንም ከመሰረቱ እግዚአብሔር ነው። ስለዚህ የሱን ሀሳብ እንወቅና ችግራችንን እንፍታ።😊
@eskadertadesse6134
@eskadertadesse6134 5 жыл бұрын
Thanks for this program. ...marriage life is promised by the name God. So must be one woman for one men . I can't accept other than this should be according bible guidance to follow much better. ..
@fasilla
@fasilla 6 жыл бұрын
ሰሎሜ I have been following this show. I can see a thing why do people expect what was not there at the beginning. So if you love a man that doesn't dare to help you at the beginning, love him to the end. Or put your condition at the beginning
@amharicschool8418
@amharicschool8418 5 жыл бұрын
Please Selome bring the people who have been in marriage for many years to discuss. We could learn something. We don’t to hear a lot of negativity
@jolememeru471
@jolememeru471 5 жыл бұрын
በፍቅር መውደቅና ፍቅር፣ፍቅር አያልቅም ግን ከሁለቱም ወገን ያለው የሚላሰው ማር ወይም እፍታው (ምክንያቱም ጣፋጭ ጣፋጭ ማንነታችንን ብቻ ነው ለጊዜው ለመስጠትም ለመቀበልም የምንሮጠው ስለዚህ ነው እፍታ ያልኩት)እና እሱ አልፎ የሁለቱም ሰዎች እውነተኛ ማንነት ተገልጦ የእውነት መኖር ሲጀመር ፍቅር ያለቀ ሊያስመስለው ይችላል።በኔ አመለካከት ግን እውነተኛው ፍቅር የሚጀምረው በዚህ ጊዜ ነው የመጀመሪያው የሚጥለው ፍቅር ስሜት በሚባል አረፋ የተሞላ ነው
@amharicschool8418
@amharicschool8418 5 жыл бұрын
To stay married, you have to compromised and communicate openly.
@jhonidee2065
@jhonidee2065 5 жыл бұрын
ወይኔ የፀደንያ ባል፣ ይኼኔ ውስጡ ሞቷል። ምስኪን
@tigis693
@tigis693 5 жыл бұрын
Great show, and I have a comment. True love is not just an emotion but also accepting some one that the way who she or he is. Like Jesus, He loved us and He died for us even though we were sinners.
@nahommulatu3294
@nahommulatu3294 3 жыл бұрын
Selome's show is the Best!
@adenmedhana4373
@adenmedhana4373 6 жыл бұрын
I like the conversation!!
@marthygirma3886
@marthygirma3886 5 жыл бұрын
Beautiful my sisters and people . Thanku so much this is very helpful
@peacepeace4916
@peacepeace4916 6 жыл бұрын
love based on emotion, Feeling , and sense, is temporary and will last soon when the conditions are changed, but love based on decision or choise won't last ever , instead it increases all the time! Fiker ende Abeba or atkelt new enkebkabe yefelegal behuletum wegen. Sewoch bewichawi memezegna becha yemijemerew fiker sayhon it is LUST!!! aymeslachehum?
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
እንክብካቤ የሚያስፈልገው ሌላው ነገር አማርኛውን በፊደሎቻችን መፃፍ ይመስለኛል ።
@hudanejib4053
@hudanejib4053 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፕሮግራሙ. የብተሰብ አስተዳደግ ነው ትልቁን ሚና ይወስዳል
@joyaku8707
@joyaku8707 5 жыл бұрын
ትዳር መከላለስ ነው በደፈናው በአዲስ ህይወት ማንነት ውሰጥ በመናበብ አብሮ ጅምሩን ፍቅር አብሮ ማሳደግ ነው። ፍቅር አዳጊ ነው ከጅምሩ መላመድን እንደማፍቀር ስለሚወሰድ ነው። መጀመሪያ መተዋወቅ ከዚያ መላመድ ከዚያ መዋደድ ከዚያ መፋቀር ይጀመራል። ፍቅር አላቂ አይደለም ከግዜ በሗላ አብረው የሚያሳድጉት ነገር ነው። ሌላው ትልቁ ችግር ከጓደኝነት ግዜ ጀምሮ በጋራ ህይወት ዙሪያ ግልፅ የሆነ ንግግር ውይይት የማረግ በሀል የለም።
@user-nb3xe4ko8i
@user-nb3xe4ko8i 6 жыл бұрын
Wow edezi aynet Conversation 😍❤
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 5 жыл бұрын
There is such thing called Romance. Romance is not love. Love never ends. Romance also can be mistaken for infatuation.
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ውይይታችሁን ባለኝ ሰዓት ካለፈም ቢሆን በጉጉት እደማዋለሁ እማርበታለሁ እንደኔ አስተሳሰብ እሁን ፕሮግራማችሁ ሚያወራው ብከተማ ተኮር የሆነ ትዳርም ስለፍቅርም ነው ? ግን እኮ ብዙ መሰራት ያለበት በገጠር ውስጥ በቤተሰብ ለማታውቀው ሠው በግድ የምትዳረውን እድሜዋ ትንሽ የሆነ አስባችሁታል ህይወት ምን ማለት እንደሆነ ማለት የፈለኩት እሱን ያተኮረ ብትሰሩ ብዙ እህቶች በትዳር ውስጥ ሳይሆን በሲኦል ያሉ እሚመስላቸው ብቻ ፅፌ ስለማልጨርሰው ...... በዚያ ዙሪያ ብትሰሩ የተሻለ ይሆናል
@henoktsegaye
@henoktsegaye 4 жыл бұрын
wow Selomeye, it will never end. with the right fits found each other , it matures, grows evolve into a different but strong level of it self. Because Selomeye, the very source of Love is God himself. I am not making it spiritual. I am saying it is spiritual!!! with people meeting being themselves in the first place wont run out of Love because the very reason doesn't depend on the response. it is what you give, by the way. But talking about marriage itself, it is not a solo 'emotional' based union, yet it needs emotion crucially. So it has been wonderful if you have covered the very bases of marriage. I wish you will have another show on this matter, because this is the very institute a nation be built, Like those amazing shows you are recording on social matters, I believe this would be where we found the right solution for all the rest. Please make another show!!!! and this time I wish you present Ato Temesgen too, Love you!
@Sgak123
@Sgak123 4 жыл бұрын
this made me so happy thankyou!!!!!!!
@amydenekew3854
@amydenekew3854 6 жыл бұрын
Wooooow betam arif program new ps atakoretut. Thank you!!
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
ሌላው መቋረጥ የሌለበት ቋንቋዎቻችንን በፊደሎቻችን መፃፍ ነው ።
@NinaTadesse
@NinaTadesse 6 жыл бұрын
መቲ ያነሳችው ሃሳብ ልክ ነው እትልፍስፍስ hahaha እውነት ለመናግር በጣም የምውደው ሾው ነው እኔም የጸዲ ሃሳብ ጭንቅላቴ ውስጥ ይፍጠራል መጨረሻው ይሄ ነው እላለሁ
@emyad7446
@emyad7446 6 ай бұрын
I love this show why you quit ? dear
@davegeni6858
@davegeni6858 5 жыл бұрын
seleya betam amesegneshalew bemuyash tewled eyadansh new.
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 6 жыл бұрын
Falling in love means someone in love doesn’t see nothing with out you that is the first stage the second one you come the reality love still there maybe you are married have children but you have to work on you love and your marriage so that way your love come for ever
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 5 жыл бұрын
Dont know what ur tryin to say.
@salsempo1311
@salsempo1311 5 жыл бұрын
Way tebrko
@mamayeethiopa5808
@mamayeethiopa5808 5 жыл бұрын
ውድድድድ ደሥ በሚል አገላለጰ ነው
@gashawgonder7810
@gashawgonder7810 6 жыл бұрын
ክፍል 2 እጠብቃለው በደብ መረዳት እፍልጋለው
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 5 жыл бұрын
Hi girls I love what you are taking about but to much english words and phrases going on, so if it is for Ethiopian viewers please try to use your languages.
@jolememeru471
@jolememeru471 5 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እየታዘበን ይመስላል።አበስኩ ገበርኩ እኛ ሴቶች መድረክ ሲሰጠን እኮ!!!!!!
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 6 жыл бұрын
betam harif program new bertu
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
እንደ አሪፉ ፕሮግራም ቋንቋችንን በፊደሎቻችን ቢፃፍ መልካም ነው ።
@aklisiyamitiku3454
@aklisiyamitiku3454 6 жыл бұрын
betam tiru new gin le addis tegabiwoch yemihon bihonim tiru new lemisale 24-27 amet yalu tidar lay yalu sewochinim bitakatitu
@birtudem7419
@birtudem7419 6 жыл бұрын
ትዳር መተሳሰብ ነው ሚስት ወይም ባል ከእግዚአብሄር ነው
@hiwetzelalem6105
@hiwetzelalem6105 6 жыл бұрын
ቁልፋን ነገር ተናገረች እኛ ፎርዶብና እድሜያችን ኣለቀ ለውጥ ይመጣል ማለት ይከብዳል ግን የምናሳድጋቸው ልጆች ግን ማስተካከል ኣለብን ተጨማሪ ትልቅ ልጅ ከሞን ኣባት ሞሆን እንዳለበት ማስተማር ኣለብን
@lidiyalidiya5903
@lidiyalidiya5903 6 жыл бұрын
Konjo program new thanks
@Gm-ox5oc
@Gm-ox5oc 6 жыл бұрын
ሶሎሜ ጥሩ ብሮግራም ነው ቀጥሉበት
@kidisttigabe3169
@kidisttigabe3169 6 жыл бұрын
እኔ ትዳር ስሙን እሪሱ እፈሪዋለው ምርጥ አሳብ ነው
@rechrech9057
@rechrech9057 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል። ፕሮግራም ነው
@selam484
@selam484 6 жыл бұрын
Wonderful topic
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 6 жыл бұрын
ሰለጠኑ የምንላቸው አገሮች በሙሉ አውሮፓውያን ውይም አሜሪካውያን ካናዳውያን በሙሉ
@mtefera7
@mtefera7 5 жыл бұрын
Tedaren yefeterew eko egzihabeher newe metsehafum yemilew megnetawem kabur newe yelal. Awaken belen banesasate tiru newe
@samrawitteshome5745
@samrawitteshome5745 6 жыл бұрын
VERY INTRESTING!!!!
@talkingeez3512
@talkingeez3512 5 жыл бұрын
Tidar yemibarekew egziabher sikebrbet new, feriha egziabher yelelebet tidar mechem tidar ayihonm!!!
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
ቋንቋችንን በፊደሎቻችን መፃፍ በረከትም ክብርንም ያጎናፅፋል።
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 5 жыл бұрын
Hulum tefatewal
@lovelysolomon5646
@lovelysolomon5646 6 жыл бұрын
Tedar kberhan amelak ke keratos naw esu kebarkew yesmer yehonal ... degmo ke ewket ena be technology kememrat yelk betselot behon yeblet yamarena yesmer yehonal , lehulachnm egzabher hewotachnen yasamreln 🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
ሁላችንም ያማረና የሰመረ ቋንቋ እንዲኖረን በፊደሎቻችን ይፃፍልን ።
@sukisakinadal761
@sukisakinadal761 5 жыл бұрын
Setochachen betam konjo program new gin bezu enatoch English yemayku aluna teraz netk English yekum meknyatum enesum merdat selalbachew Ethiopiaw nen programum le Ethiopiaw selhon. Ewket be Engilsh menger adelm almachu. Sel tedar ena sel fechi meslog selzi yetasbebt mawekachu melkam new. Gin ..................😜😜😜😜eytestewal::
@salsempo1311
@salsempo1311 5 жыл бұрын
Way wodoha kersem
@salsempo1311
@salsempo1311 5 жыл бұрын
Wowowoooooooo
@gezahegndino418
@gezahegndino418 6 жыл бұрын
አስተማሪ ውይይት
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 6 жыл бұрын
Wey minew kemagbate befit yihe show noro bihon nw yasbalegne. We do lose ourselves in managing our household. Betam lik nw. Specially living in western cultures we as women and as wives lose even our identity just to maintain the lives of our children. Tidar le abesha wendoch is very structural they love to be displayed being married and have kids. For wives, it is the other side of a coin. Endewem yemitifata set betam belt ena radian yemitawek awaki set nat. Berta betam mirt show nw mirt topic. Tidar chekuagne nw please setoch atemognyu atagbu.
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 6 жыл бұрын
እኔ አላገባሁም በልጅነት ወደ ስደት እድሜን ወሰደ ጋደኛዬም ከደኝ ሀገሬም ተመልሶ መሄድ አስጠላኝ ቤተሰቤም ነይ አግቢ ውለጂ ይላሉ ኡፍ መላው ጠፍቶኛል
@user-mf8yv8vc7x
@user-mf8yv8vc7x 6 жыл бұрын
አብሽ ማምቲ አላህ ሳሊህ ትዳር ይወፍቅሽ
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 6 жыл бұрын
Esu yarasuni hewot yenoral anchi sedate aye wandi enateshin asayetashi agebi enate lanchi yamehonawni selametake asayetashi adese sawe tawawekashi hewoteshin bekareye
@samra1997
@samra1997 6 жыл бұрын
Pray my dear jesus is lord
@Resilience3
@Resilience3 6 жыл бұрын
My two senses: communication, communication, communication!
@nunugeb8694
@nunugeb8694 5 жыл бұрын
good job
@user-oe5xe6gq1z
@user-oe5xe6gq1z 6 жыл бұрын
ሰሎሜ እናመሰግናለን
@salsempo1311
@salsempo1311 5 жыл бұрын
Wayyyyy.saslihe
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 6 жыл бұрын
Tidarema kelal chekuagne nw? Look in to the rural parts of Ethiopia or other nations. Why do you think there is less marriages in western cultures? Because divorce is expensive, because women have become more self aware and of course evolution of our society.
@mahletm4170
@mahletm4170 5 жыл бұрын
Meti reaction on bety's comment about 15 yrs of marriage 😂😂😂😂eeeee'''
@fantaagede6865
@fantaagede6865 5 жыл бұрын
ምን አስተያየት አላችሁ ውንዱ የሴትን ቦታ ይዞ ሴቶች የወንዱን ቦታ ለሚይዝትስ ?
@abenezerdawit3844
@abenezerdawit3844 5 жыл бұрын
please make sure what you talk is benefiting some one in a good way and try to finalize one opinion before you go for the other . Marriage is the Source of family and family is source of a country becareful what you are saying because so many people will learn good and bad things from your show.
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 5 жыл бұрын
good job👌👍❤
ሰሎሜ- የዘመኑ ትዳር
52:04
SELOME
Рет қаралды 27 М.
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 119 М.
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
22:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
ሰሎሜ-  የጉዲፈቻ ህግ
40:07
SELOME
Рет қаралды 1,9 М.
ሰሎሜ- ህልም- Season 1 Episode 21
52:01
SELOME
Рет қаралды 44 М.
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН