Рет қаралды 4,881
LINAX STUDIO
8:62, የፀሃይ መውጫ ልጆች፣ አለሜ - ፊልሞች ዳይሬክተር. . . እንዲሁም ከበርካታ ማስታወቂያዎች ጀርባ (በተለይ የሃበሻ ቢራን እና የአንበሳ ጫማ ) የምናውቀው ሶሚክ፤ስለ ዳይሬክቲንግ እይታው እና የስራ ልምዶቹ ለጀማሪ ፊልም ሰሪዎች ያካፍላል፡፡