እስመ ኃያል አንተ - አንተ እኮ ኃያል ነህ ! ግጥምና ዜማ - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 49,102

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@EndeshawD
@EndeshawD 4 жыл бұрын
መመህር ዶ/ር ዘበነ በዚህ መልክ መስበክህ ቢቀጥል መልካም ነው፡፡ ስብከቶችህ መልካም ናቸው ይህ ዘዴ ደግሞ ጥሩ ማስተማሪያ መንገድ ስለሆነ በተከታታይ በዚማ መልኩ ልክ እንደዚህ አስተምረን፡፡ አንተ እኮ የድርሻህን እየተወጣህ ነው፣ እኛ ግን…..? ቃለ ህይዎት ያሰማልን፡፡
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
ትክክል እኛም የተማርነውን በልባችን ያሳድርልን በጣም በተመሰጦ ነበር የሰማውት
@saharnahouli3338
@saharnahouli3338 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👆💪💒🌄
@seraworkfentie9182
@seraworkfentie9182 4 жыл бұрын
Memehir kalhiywoten yasmalen yagligelot zmnewon yebarekeln amene
@minastena
@minastena 4 жыл бұрын
ብለናል በጣም ግሩም : ግሩም በጣም፣ እንዳተ ያለ መምህር ይቀጥል በጣእም።
@የተክልየልጅነኝ-ኸ1መ
@የተክልየልጅነኝ-ኸ1መ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
መምህራችንን እርሶን የመሰለ ሊቅ ትጉህ የወንጌል ገበሬ የሰጠን ወደ እግዚአብሔር መንገድ የሚመሩን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልን ❤️❤️❤️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@የቁዱስኡራኤልልጅ
@የቁዱስኡራኤልልጅ 4 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ሁሉ ግዜ አሰሙን በእግዚአብሔር ስም እኔ እንባየን መቆጣጠር ያንሰኛል 🙏🙏🙏
@aduabdu1362
@aduabdu1362 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልኝ። ኑርልን ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ። ያንተ ምን የማይሰማ ነገር እለ!! የወንጌል አባት ። እንደአንተ ይብዙልን።
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
Amen
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 4 жыл бұрын
እህት ወይ።ወንድም ይቅርታ ግን አንቱ ብትላቸው አይሻልም
@malekaselamawit8727
@malekaselamawit8727 4 жыл бұрын
Amen.
@salamhbsh4218
@salamhbsh4218 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@tigis2225
@tigis2225 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@davelikes2726
@davelikes2726 3 жыл бұрын
በእውነቱ እጅግ ምርጥ እና ውብ የሆነ ግጥም ነበር። ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ምነኛ እድለኞች ነን እኛ ኦረቶዶክሳውያን እርሶን የመሰለ እንቁ መምህራችንን በማግኘታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እስከቤተሰቦ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ አሜን
@errerrr9122
@errerrr9122 4 жыл бұрын
አሜን፫ እቃለህይወት ያሰማልን. ፀጋዉን ያብዛሎት መምህራችን. ከዚበላይ እዲያገለግሉና። እዲገለግሉ. አምለመከቅዱሳን ይርዳወት ይርዳን አሜን፫ እኔም ደካማና. ሀጥያተኛዋልጆትን. ወለተሚካ ኤል. ዘወትር. እደፈጣሪ ቸርነት. እደድንግልማረያም. አማላጅነትናምህረት. በፀሎቶትን አሱቡኝ. አባቴመምህሪ.
@godislove1772
@godislove1772 4 жыл бұрын
አሜን
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 4 жыл бұрын
አሜን
@የተክልየልጅነኝ-ኸ1መ
@የተክልየልጅነኝ-ኸ1መ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Janhoy723
@Janhoy723 4 жыл бұрын
ግጥሙም ዜማውም ስቅስቅ አድርጎ ያስለቅሳል: መምህር ዘበነ እና አጃቢዎችህን እድሜ እና ጤና ይስጥልን: ውዲቷን አገራችንን ይጠብቅልን
@awetgidey3377
@awetgidey3377 4 жыл бұрын
መምህር ዶር ዘበነ ለማ በውነቱ የኣገልግሎቶን ግዜ ይባረክ እንጂ ሰውን ለማስተማር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እውቀቶን ያካፍሉናል እና ይቀጥሉበት በጣም ተመችቶናል ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@abezor
@abezor 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@rasitilebego8826
@rasitilebego8826 4 жыл бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷 but እጅግ በጣም ልብ እሚያረስርስ ግጥም ነው ረጂም እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን ! ይቀጥሉበት ግትሙንም post ማድረጉን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቃለህይወትያሰማልን
@mimiyenew6633
@mimiyenew6633 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heywte yasemalen🙏🙏🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
ጥኡም ልሳን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላም እንጠብቃለን
@salemsalem1367
@salemsalem1367 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ♥️♥️♥️
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 жыл бұрын
*እንኳን ለአምላካችን ለቸሩ መድኃኒአለም ወርኀዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ /ሰን የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች በያለንበት ይጠብቀን አሜን* *አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ዕንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን አሜን እረ አባታችን ምን ምክር ያስፈልገዋል የህይወት ምግብ የሆነ ቃሉ መች ተሰምቶ ይሰለቻል ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን* *እውነት ነው የምላችሁ አባቶቻችን በእድሜ ወደ ማርጀቱ ሲሄዱብን አፈራለሁ እነሱ ከሌሉ የእኛ የከንቱዎቹ። እና የልጆቻችን መድረሻችን ምን ይሆን ብየ ሳስብ አለቅሳለሁ አቤቱ ዘርቻውን አብዛልን እነሱን የሚተኩ ሰዎችን አስነሳልን አደራ ቸሩ መድኃኒአለም እንዳትተወን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍብን አሜን*
@hdudhdmmfjjdge277
@hdudhdmmfjjdge277 4 жыл бұрын
ሳቡስክራይቡ ያላደርጋችሁ ተዋህዶዎች ምምህራችንን እናበርርታታ ሽር እያደርጋችሁ ለጉደኞቻችሁ አሰሙ ሳቡስክራይቡ ላይክ አድርጉ መምህር የማቶሳላ እድሜ ይስትልን አሜን አሜን አሜን
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 4 жыл бұрын
እሜን መምህርች ቃለ ህይወት ያስማልን😭😭😭
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
በመሰነቆና በክራር ለአጀቦዎት አብይ እዝራና አሹ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💛❤️ 👏👏👏
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 💒💒💒❤️❤️❤️💒💒💒💒
@hasanss7793
@hasanss7793 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እስመ ሀያል አንተ በሚል ላቀረበልን ላስተማረን ለአንጋፋው መህምራችን በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን
@kidestgirma4297
@kidestgirma4297 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 4 жыл бұрын
Amen amen amen🤲❤🙏❤🤲❤🙏
@leyakober1312
@leyakober1312 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏼
@hmama8191
@hmama8191 4 жыл бұрын
Amen amen amen kaly yiwote ysmalen regime edmay Kagan gara ystelne.yglglot Zane ybarklen.
@aberashadana3955
@aberashadana3955 4 жыл бұрын
እሰሜህይል አንተ እካ አቤቱ ጌታ ሆይ ከመንገድ ጠፍችህሊ ልበን መለሰ ውድ አንተ መለሰ የአልት ህውት በዴነው🙏🙏🙏😭😭😭
@marshetbpower4987
@marshetbpower4987 4 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የምለው ባይኖረኝ ስለ እርሶ የማቱሳላን እድሜ ይስጦት። አጥንትን የሚሰብር መልክቶት አጥንትን የሚሰብር ትምህርቶት ህይወትን የሚፈወስ ስብከቶት የቀናውን መንገድ የሚያስከትል መልክቶት መምህር እድሜዋትን ያርዝሞት እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
@mbrakh6736
@mbrakh6736 Ай бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብዎ ጋር መድኃኔዓለም ይስጥልን 🙏🏾።
@behonest8707
@behonest8707 4 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ ዜማና ግጥም ነው መመምህራችን ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@anbe332
@anbe332 4 жыл бұрын
አሜን እሜት አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ደስ ይሜል ግጥም
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ጠ6ሰ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ጠ6ሰ 4 жыл бұрын
እህቶች በፈጣር የመምርን ስልክ የሚታዉቁ ንገሩኝ ከጭቀት አዉጡኝ በእግዚአብሔር
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እንባዪን መቆጣጠር አቅቶኛል ወደቤቱ ይመልስን ተርበናል ኡፍፍፍፍፍ
@seblehaile4377
@seblehaile4377 4 жыл бұрын
Aremala Luchano Amen!
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 жыл бұрын
አሜን እስመ ኃያል አንተ አንት እኩት ወ ስቡህ ወለከ ስብሃት ለአለም አለም አሜን!!!
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
እንቁ የተዋዶ ፍሬ መምህራችንን አይናችን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@HdJ-x5n
@HdJ-x5n 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማል መምህራችን።⛪️♦️⛪️♦️⛪️♦️🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 жыл бұрын
መምህር እንዴት አንፈልግም ይሄኮ ጥያቄ ውስጥ አይገባም የሂወት ምግብ እኮ ነው አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@seblehaile4377
@seblehaile4377 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ታማልዳለች ። betekekle
@tesfayeyigremie8732
@tesfayeyigremie8732 7 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bereketzerihun9423
@bereketzerihun9423 4 жыл бұрын
ትጉህ መምህራችን እንደ እርሶ ያለ የአምላክ እና የድንግል ማርያምን ፍቅር በሁላችንም ላይ ይደር የእርስዎ ለየት ያለ ነዉ አሁንም እንደ ቅዱሳን መላእክት ትጋትዎትን አምላካችን ያጵናልን ብዙ እንጠብቃለን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@mekdezhayle8305
@mekdezhayle8305 4 жыл бұрын
ይቀጥል ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሄር ያበርታልን ለመምህራችን
@azebquanis6320
@azebquanis6320 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኑሩልን ለዘላለም ሰላምወትን ጤናወትንፀጋወትን እድሜወትን አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሄር አሜን(3)
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንቅ! ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛሎት እመብርሃን አትለዮት
@senaytube5587
@senaytube5587 4 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሠማልን ፡መምህር ሆይ በምንም ቃላት ልገልፅዎት ስለማልቺል ብቻ ረጅም ዕድሜ እና ሙሉ ጤናዎን ይስጥልን ።አሜን አሜን አሜን
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
እስመ አያል አንተ እኩት ወስቡኅ ወለከ ስበሀተ ለአለም አለም ✝️✝️✝️አንተ እኮ ሀያል ነህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭
@sifaan3900
@sifaan3900 4 жыл бұрын
እስመ ኃያል አንተ አንተ እኮ ኃያል ነህ አሜን አሜን አሜን ሀጥያተን መርምሬ አበቴ አት ረቅኝ 😭😭😭😭ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን አቃርቡልን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ መልካም ፈቃዶ ይሁነልንና ሁሌም ቢያቀርቡልነ በደስታ በፍሰሀ ነው የምናዳምጠው . መምህራችን 4ኛዬ ጊዜዬ ነው እያዳመጥኩ ያለሁት❤️❤️❤️🙏🙏🙏✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ባዩሽየተክልዬልጅ
@ባዩሽየተክልዬልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@የድንግልልጅ-ዠ3ፈ
@የድንግልልጅ-ዠ3ፈ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመቤቴ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን
@zinshassefa4355
@zinshassefa4355 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@emuhagos1834
@emuhagos1834 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@edenwoldemichael3550
@edenwoldemichael3550 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን🙏 በጣም ነው የወደድኩት እንባዬ እየወረደ ነው የሰማሁት ደስ ብሎኝ :: መምህሬ በጣም ብዙ ብዙ እየተማርኩ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ለመላው ቤተሰቦ🙏🙏🙏❤️
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አንተኮ ልዩ ነህ የኛ መዳህንያለም
@የአብስራቃል-ቘ8የ
@የአብስራቃል-ቘ8የ 4 жыл бұрын
እስመ ሀያል አንተ አንተ እኮ ልዩ ነህ 🙏🙏🙏 ላልቅስ ወየው ብዬ ስለሀጢያቴ😭😭😭😭😭😭 በእውነት ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@barihadesta8700
@barihadesta8700 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለእንቁ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሳማልን
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
ወይኔ መ ምህር ቃላትም የለኝ የልጅነቴን የቅዱሱ ቁርባን እረጅም ሰልፍ ውስጥ ገባሁ እግዚአብሔር ይስጥሌን ቃላት የለኝም!!!
@እግዚያብሔርእረኛዬነውየሚ
@እግዚያብሔርእረኛዬነውየሚ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
ደጋግሜ ነው የማዳምጠው❤️👏❤️👏❤️👏🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️❤️❤️❤️
@frehiwotzebene6030
@frehiwotzebene6030 2 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤አሜንንን
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 4 жыл бұрын
😢😢😢🙏🙏🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን!መምህሬ እድሜና ጤናዉን ያድልልን! እባክዎን እንደዚህም ቃሉን ያስተምሩን መምህሬ🙏🙏🙏! #እስመኃያልአንተ ህያዉ እግዚአብሔር
@AbejeshGirma
@AbejeshGirma 8 ай бұрын
አሜን።አሜን።አሜን።በፈሰሰው።ደምህ።በተወጋው።ጎንህ።ማረን።ይቅር።በለን።።መምህር።ረጅም።አድሜ።ከጤና።ጋር።ይስጥልን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እስመ ሀያል አንተ እኩት ወስቡህ ወለከ ስብሀት ለአለም አለም አሜን መንፈስን ልብን እንዴት ያስደስታል ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ቀስስ ዶክተር ዘነበ ለማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን
@abateroman
@abateroman 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን የአገልግሎቶት ዘመኖት የተባረከ ይሁን:
@raheltechane2605
@raheltechane2605 4 жыл бұрын
Uffff I was crying I couldn’t even finish it. It’s so touching thank you , thank you, and always thank you 🙏. I have no words just God bless all ur life amen 🙏 .
@yabitube3179
@yabitube3179 4 жыл бұрын
Rahel Techane me too man
@etefkebede1072
@etefkebede1072 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!! ufffff oohhhh i don't have word to say Memeherchen long life with good health with all your family💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💚💛❤💚💛❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯💚💛❤💚💛❤
@etefkebede1072
@etefkebede1072 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!! That's right God is great always 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💚❤💛💛❤💚
@ejigayehumekuria2916
@ejigayehumekuria2916 4 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ከልብ የሚደርስ የጸሎት የምስጋና ቃል ነው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምክራችን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
በመሰንቆና በክራ ለአጀብዎት አብይ ይዝራና አሹ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ 👏👏👏
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር!!! አንተ እኮ ሀያል ነህ!!!!!!
@ነይነይሱላማጢስ
@ነይነይሱላማጢስ 4 жыл бұрын
በእውነት እጅግ ደስ የምል ትምህርት ግጥም ነው እንቁ መምህራችን የእኛ ስለ ሆንክ ትልቅ ደስታ ይሰማኛል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም ጥሩ ነው መምህራችን ቀጥሉበት
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 4 жыл бұрын
ቃል የለኝም በእዉነት መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን
@wsawwsas5941
@wsawwsas5941 4 жыл бұрын
እስመ ኃያል አንተ አሜን🙏🙏🙏 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ጸጋውን ከነ ቤተሰብዎ ይስጥልን እውነት ልብን የሚያረካ መንፈስን የሚያለመልም ግጥም ነው ይቀጥሉበት
@eshetuworku7674
@eshetuworku7674 4 жыл бұрын
ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የማላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@hanabogale286
@hanabogale286 4 жыл бұрын
መሰንቆው እጅግ ይመስጣል ኦርቶዶክሳዊ ዜማ ስለያዘ ያበርታልን ያጽናልን
@ወለተእየሱስየድንግልማርያ
@ወለተእየሱስየድንግልማርያ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እስመ ሀያል አንተ
@abebatesfai6091
@abebatesfai6091 4 жыл бұрын
Please GOD for give us 😭😭😭😭😭😭😭😭 I can't stop listening this is therapy message I love it! I will listen it everyday!!❤❤❤ Memher DR Zebene Lema GOD BLESSED YOU!!!!!!!!!
@ፂወን-ቈ2ጰ
@ፂወን-ቈ2ጰ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መም ህራችን የኛ እንቁ ነህ
@lemlembelay5732
@lemlembelay5732 4 жыл бұрын
ልብን የሚያረጋጋ ግጥም ነው ፀጋው ያብዛልክ መምህራችን በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ቃለ ሂወት ያሰማልን
@zelasiekidani7021
@zelasiekidani7021 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማዓልና
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏ነብሴ በእርሶ ትምርት እኮ ዳነች 🤲ድንግል ማሪያም በልጅዋ ቤት ታፅናን
@muluberhangirma5841
@muluberhangirma5841 4 жыл бұрын
አሜን! አሜን! መድሃኔዓለም ይታረቀን:: ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
እሰመ ሀያል አንተ የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን መውርጅያየን ሳይደርስ በፊት ወደ ቤትህ መደርስ እፈለጋለው እርዳኝ ጌታየ 😭
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 жыл бұрын
አንተ እኮ ሀያል ነህ አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ገበሬ እድሜና ጤና ይሰጠወት መምህሬ ሺይ አመት ኑሩልን
@washunabate9739
@washunabate9739 4 жыл бұрын
ሀጥያቴን መርምረህ እንዳትጥለኝ አንተ።።።።።አደራ።።።።።አደራ።።።።።። ርቄ ሳልሄድ ሳይጠፋኝ ጎዳናው። መምህር ሆይ ቃለሒዎት ያሰማልን።አሜን
@mekedesdeneke4436
@mekedesdeneke4436 4 жыл бұрын
አሜን!አሜን!አሜን!
@hiruteissayes5922
@hiruteissayes5922 4 жыл бұрын
መምህራቺን ቃለህወት ያስማልን: በጣም ግሩም የሆነ መዝሙር ነው : በጣም ነው የም ወደው: ሁልጊዜ: ይዘመርልን : በጣም : አመስግን አለሁ : አሜን: አሜን; አሜን::
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኰ2ቈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኰ2ቈ 4 жыл бұрын
መምህራችን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር 💒💒💒አባታችን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛሎት ወንድማችን መምህራችን እድሜና ጥና ይሰጥልን 💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️👏👏👏
@ልዕልትየማርያምልጅ
@ልዕልትየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
😢😢 ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን በክብር በፀጋ ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን 🙏
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
ምስኪሀዙናን መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ነበር ለፍልሰታ ፆመ የማስቀድሰው ከተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት አጠገብ መምህራችንን ወደ ኋላ ህይወቴ ተመለስኩ አምላክ ሆይ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@hnoas8798
@hnoas8798 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን 🙏
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ አባታችን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛሎት ወንድማችን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@bezawitnega6025
@bezawitnega6025 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤memihiri qalihwoti yasamalin 🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@abayeyoutube7773
@abayeyoutube7773 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለት የለኝም ሁሉም ይቀጥል ትምህርቶች ሁሉም ድንቅ ናቸው ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@wosmenwosmen2772
@wosmenwosmen2772 4 жыл бұрын
ሁላችንንም ለደጀሠላሙ ያብቃን ይህ የስደት አሻራ እጁን የጫነብንን አሥወግዶ ለንስሃ ሞት ያብቃን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የዕድሜ ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባር ድንግል አትለየን አሜን(፫)
@manaziegebremariam8129
@manaziegebremariam8129 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለዎት
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
አሜን ፫በእውነት እርሱ ሁሉን ያውቃል
@ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
@ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራች። ያኑርልን ።
@አሜን-ዠ4ዠ
@አሜን-ዠ4ዠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ለናተ ይሁን አባታችን እመቤታችን ትጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይ
@ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእድሜና በጤና ያቆይልን አባታችን
@rutlegesse1161
@rutlegesse1161 4 жыл бұрын
I can't express my feelings Ufff God will be always with you Long live Emebete ekf dgf targh Kalehiwot yasemaln wendmachn...
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር. አምላካችን. ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን. እጅግ በጣም. ደስ የሚል ግጥም ዜማ ም ነው. በእውነት. እናመሰግናለን. መምህራን ተባርክልን ቃላት. ያጥርኛል. ያለኝ አክብሮት የሁላችን አምላክ ልኡል እግዚአብሄር አብዝቶ. ከነመላ ቤተሰቦችህ. አብዝቶ. ይባርክህ. እላሎኝ አሜን።
@habtamumitiku3513
@habtamumitiku3513 4 жыл бұрын
Hello our "DARLING ረቢ," Kesis Memeher Dr. Zebene Lemma, you're incredibly an "EXTRAORDINARY" person! I've been listening to your preaching & mezmur for years and you're an icon for this world. I wish you a long life.
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 4 жыл бұрын
Jesus is the way, the truth & the way To the FATHER. John 1: 12-13 Wendime please read the Holy bible.🙏
@አንተኮሀያልነህ
@አንተኮሀያልነህ 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በጣም ደስ የምል መልእክት አለው
@arsemaberhanu9242
@arsemaberhanu9242 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን 🙏🏻✝️
@ዘነበችአበራ
@ዘነበችአበራ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀጋው ያቆይልን እግዚአብሔር በእውነት በጣም አስተማር ነው ሁልም ይቅርብልን አባታችን ቅድስት ቤት ክርስታያነን በጣም ነፍቀችኝ አቤቱ በቸርነት ዳግም በቤትህ አሰበስብን እመማ አምላክ አማለጀነትሽ አይለኝ አሜን።
@serkalemburaka877
@serkalemburaka877 4 жыл бұрын
😭😭😭 Amen Amen Amen kale hewot yasemalen memehrachin ergem edme ke tenagar yistlen. Nebsenem seganem yemefwes gtem temhrt new ye Egzabhair tsga ahunem abzto abzto kersogar yihun.
@ababaabadi2251
@ababaabadi2251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያስማልን አባታችን
@comcell5175
@comcell5175 4 жыл бұрын
Amen kale hiweti yasemalen memeharachin yenfisachin megabi betam enameseginotaln egizeyabehr yagelgeloti zemenotin yebarkiln💚💛❤
@አፀደማርያም-ነ7ፈ
@አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር የሕይወትን ቃል ያሰማልን
@askalkahsay2874
@askalkahsay2874 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ዕድሜ ይስጥልን እንደ እርስዎ ያሉ እግዚአብሔር ያብዛልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@davemike7815
@davemike7815 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
እስመ ሀያል አንተ አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@hiwettesfamikael1193
@hiwettesfamikael1193 4 жыл бұрын
እስመ ሀያል አንተ አንተ እኮ ሀያል ነህ። ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን.
@hamocell5982
@hamocell5982 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እቁ አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ያድልህ ቃለህውይት ያሰማልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልቦና ያድለን አሜን
@ወለተኪዳን-ወ8ደ
@ወለተኪዳን-ወ8ደ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ አባታችን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 4 жыл бұрын
እስመ ኃያል አንተ 🙏 ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 25 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 21 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 25 МЛН