ስሜትን አለመቆጣጠር ትልቅ ዋጋ ያስከፍለናል

  Рет қаралды 7,742

fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ

fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ

Күн бұрын

Пікірлер: 125
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 25 күн бұрын
አብረው ብዙ ነገር አሳልፈዋል እኛም አይተናል በዚህ መሀል ግን አለመስማማት እንኳን ቢፈጠር ምን ማለት ነው ከህይወቴ ውጪ ማለት ንግግሩ አይደለም እሷን እኛንንም ነው ያስከፋን 😢😢😢❤❤❤
@Bety2026
@Bety2026 25 күн бұрын
ትክክል
@Bety2026
@Bety2026 25 күн бұрын
_ሄሉ በቀላል ፍቅሩን አትቀበለዉም በፊትም እኮ ማርክ የፍቅር ጥያቄ አቅርባላት እንቢ ብላ እኮ በ3ወሩነዉ የተቀበለችዉ 😂😂😂 ስለዚኅ በደንብ ደጅ የምታስጠናዉ ግን አላዛር ጥፍተኝነዉ በቤቱሰቡ ችግር እሶን እንደዛ መናገር የለበትም ነበር😢😢😢 አላዛር እንኳን እሶን እኝንም ነዉ ያስከፍን😢😢😢አነጋገሩ ካባድነዉ_
@meskermgetachee
@meskermgetachee 25 күн бұрын
እኮ ሂሉ ቀላል ሴት ልጅ አደለችም
@AjibaS-d9k
@AjibaS-d9k 25 күн бұрын
😂😂😂😂
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 25 күн бұрын
@@Bety2026 ጀግና ናት ወንዶችን በቂጣቸው ማስኬድ ነው 😂😂😂
@የሴዴሬላዊ
@የሴዴሬላዊ 24 күн бұрын
እኮ ኑገሪልኝ😂😂😂
@ወይዘሪትAmina
@ወይዘሪትAmina 25 күн бұрын
ምን ምነገር እዳለበት ጨንቆት ነዉ ሲንደሬላዋ በቀላል ልቦን አሰጥም ❤
@IfufVkcif
@IfufVkcif 25 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን❤❤🎉🎉ፍቅር እደያዘዉ ያስታዉቃል ግን ቢሆንም ቃላት እኮ ይሰብራል😢😢😢እንኳን እሷ እኔንም ሰብሮኛል ከህይወቴ ዉጭልኝ በፍፁም አይባልም❤❤❤አተ ደግሞ ዉዷእህቴን ነገ ይዘሀት ና ናፍቃናለች አብራችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@damoursarah6
@damoursarah6 24 күн бұрын
ሰወ የሚያፈቅረዉን ሰዉ በእዉነት ቢያፈቅራት ነወ ከህይወት ዉጭልኝ ተይኝ ሰላሜን ስጭኝ የሚለወ አረ በስመአም አይባልም አላዛር በእርግጥ መልካም ሰወ ነዉ ግን መናገር የሌለበትን ተናገረ 😢
@DanasewHB2112
@DanasewHB2112 25 күн бұрын
ፍቅር ይዞታል ❤❤❤❤
@drr8432
@drr8432 24 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ❤🎉አገላለፅህ ሁሉ ግዜ አደንቅሃለሆ በርታ❤❤💪💪💪💪
@CrosJas
@CrosJas 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WorkalemBergene
@WorkalemBergene 25 күн бұрын
በርታ ጎበዘ🎉🎉
@tracobekele9848
@tracobekele9848 24 күн бұрын
እውነት ነው
@SaraLimat
@SaraLimat 24 күн бұрын
Ante demmo zem beleh atezebarq heluye lekk nat betam yeset jegna nat endemanem set menefreq yelebatem beqa lejetwan tefatwat😢😢
@የሴዴሬላዊ
@የሴዴሬላዊ 24 күн бұрын
ታዉ እነሱ መሀል እደአገባ እሺ ወንድም በራሳቸዉ ችግራቸዉን መፍታት ይችላሉ እናቱ አለይ 4 ወገን ደሞ መግባት የለበትም ቀላል ነገር ነው ስለዚህ አትግባ በነሱ መሀል ወንድም😒😒😒😒😒
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 24 күн бұрын
Helu Alazaren atafekrhewm 😢
@AzezaYassin
@AzezaYassin 24 күн бұрын
እንደኔ ግን ይቅርታ የመጠየቂያ ነው እንጂ የቤተሰብ ችግር አይኖርም የቤተሰብ ችግር ሔለንን አልተረዳሽኝም ከሒወቴ ውጪልኝ ሌላም ሌላም የሚያናግር አይደለም
@Heroth577
@Heroth577 25 күн бұрын
ከነሱ አተነህ እምታስቀኝ😂😂😂😂😂
@TigistBirhanu-x9u
@TigistBirhanu-x9u 25 күн бұрын
Ine..rasu.😂😂.gin..liju..yimechegnal😂
@አያፋ
@አያፋ 25 күн бұрын
እኔም😂😂😂😂😂😂
@BrukKassa-t9k
@BrukKassa-t9k 24 күн бұрын
የምር አንተ ብቻ አብራራዉ ደስ በሚል አቀራርብ በዚሁ ቀጥል በርታ ይመችህ ወንድማችን
@አደንቀን
@አደንቀን 23 күн бұрын
😂😂😂
@Senait-d8s
@Senait-d8s 24 күн бұрын
Bayketlu tiru new esu betam yafekratal eswa gen ende wendem twedewalch. Beza lay awka endalaweke tihonalch.beafu menger aytebekbetm.temelkach kegebaw eswa endet aygebatm. Bahriwan selmiferaw new ymaynegrat.
@damoursarah6
@damoursarah6 24 күн бұрын
ስማ አባ ሄሉ እክዋን እደዚ አይነት ንግግር ተናግርዋት አይደለም በጸባይም እክዋን እድሉ በጣም የተመናመነ ነወ አላዛር በጣም ትልቅ ጥፋት አጥፍትዋል በዚ ደረጃ ሴት ልጅን ማመነጫጨቅ በጣም ይደብራል እደዚ በቀላል ይቅርታ ትለኛለች ካለ ተሳስትዋል ማለት ሄሉን በደብ አያቃትም ማለት ነወ ስለዚ አላዛር ወደራሱ ይመለስ ከንግግሩ ቁጥብ መሆን አለብህ ሄሉ በዚ ደረጃ የታገሰችዉ ባለዉለታዋ ስለሆነ ነወ
@Titiy-s3r
@Titiy-s3r 25 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@TseguTsegu-o7w
@TseguTsegu-o7w 25 күн бұрын
ልባ ድፍን ነው አትበሉ ልባ ድፍን ሆኖ ሳይሁን ዝም ብሎ እምቃበጠረላት ሰው አትወድም ማለተ ፍቅር ዝም ብሎ በቭድዮ እኮ አይደለም እኛ ተጣመሩ ስላለን አይሆንም ህፃን ህፃን መጫወት መሰላቹ ዴ ፍቅር ለወደ ፍት እኮ ትዳር ነው እምትፈልገው ትዳር ደሞ በጣም ካባድ ነው በሄሉ ሆናቹ አስቡ ዝም ብላቹ ኝኝኝ አትበሉ በተለይ ሴቶች ሆናቹ በኮሞንት እምትቃባጠሩ አላቹ የራሳቹ ሄወት ግን እንደዛ እንድሆን አትፈልጉም ስለዚ የፈለገችው ሰው መርጣ ማፍቀር ያራሳ ምርጫ ነው ሄሉየ አስማርት የሆነች ልጅ ናት💗💘💘አንተ ደሞ ምንድነው እምትቃባጥረው ሰውዮ ከናትህ ጋ ልዋዳደር አላለችም ሰው የለኝም አትበል እናቴ የለለቸው ሰው ብዙ አለ አለች ልክ ናት የራሳ ምክንያት አለት ኦኦኦ😏😏
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 25 күн бұрын
የኔ ውድ ምን ላርግሽ ንግግርሽ አንደኛ ❤❤ልቧ ድፍን ነው የሚሉት ሴቶች ቶሎ ብለው ለወንዶች የሚሸነፋ ናቸው 😏😏እሷ ግን ለማንም የማትንበረከክ ጀግና ሴት ናት እወቁ ምድረ ሰገጤዎች 😡
@SamsungA05-je6sw
@SamsungA05-je6sw 25 күн бұрын
👍👍👍❤❤
@سعود-ك9ث
@سعود-ك9ث 24 күн бұрын
እንዲንገርልኝየእኔውድ❤❤👍👍👍
@meskermgetachee
@meskermgetachee 24 күн бұрын
እኮ ምን አይነት ችግር ውስጥ እዳለች ማንም ሰው አያውቅም። ሁሉም የሪሳቸውን አሳብ አትናገሩ። በቃ እሺ ሂሉን ለኛ ለበተሰቤቿ ልቀቁልን
@zaidahassazn6222
@zaidahassazn6222 24 күн бұрын
ይመችሺ 🎉🎉🎉🎉 ስንት ችግር አልፍ ነው እዚህ የደረሰችው ፍቅር ልክ እደፊደሉ ቀላል አይደለም ሰው ሆኖ በሰው ላይ ለመፍረድ ቀላል ነው ውደ እደራሳቸው አድርገው አያስብም እኮ
@ወሎየዋዋዋዋዋ
@ወሎየዋዋዋዋዋ 25 күн бұрын
ማታ ለቀህ ለምድነው ያጠፋኸው እያየሁኝ ነበርኮ😢😢😢
@freGrace
@freGrace 25 күн бұрын
Music Copyright belogn nw sorry
@ወሎየዋዋዋዋዋ
@ወሎየዋዋዋዋዋ 25 күн бұрын
እሽ🙏
@sojoo-zw2nb
@sojoo-zw2nb 25 күн бұрын
አዎልባከዚህበፊት ተጎዲታለቺበጣምከባዲነዉአሁንፍቅርለመጀመርዪከብዲታል
@AzezaYassin
@AzezaYassin 24 күн бұрын
መጀመሪያም መንገዶች ሲመቻቹላት ለመውጣት ነበር አላዛር ጀመረውና ጊዜዋን አቀረበላት እንጂ አንድ ቀን በሁለት እግር ስትቆም ለመንሸራተት ነበር ማለት ነው
@AzezaYassin
@AzezaYassin 24 күн бұрын
አውቃለች በጣም ትፈላሰፋለች እያጃጃለች መሰላል እያደረገችው መቆየት ነው
@سعود-ك9ث
@سعود-ك9ث 24 күн бұрын
ሄሉዬጉበዝቶሎይቅርታአታድርጊውእሱምይቅመሰው
@FatimaA-hx2cv
@FatimaA-hx2cv 25 күн бұрын
ሄሉ ልባ አደገኛ ነዉ በፍትም ማርክን በግፍ ነዉ የተቀበለችዉ😂😂😂😂😂😂😂
@የሴዴሬላዊ
@የሴዴሬላዊ 24 күн бұрын
😂😂😂😂
@tracobekele9848
@tracobekele9848 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@Etanshiwato
@Etanshiwato 24 күн бұрын
ልጅቷ አነጋገሯም አይጥምም እሱኮ ነው የወደዳት እንጂ እሷ ጠማማ ፀባዪ ያላት እሱም ያለቦታው ነው የገባው
@shamsya-t5w
@shamsya-t5w 24 күн бұрын
መቸም እሷን አትሆኝም ጠማማስ አቺ ወላሂ ልባም ሴት ናት ሴትልጂ እደዚህ ነዉ ነዉ እደትነፋረቅ ነዉ እዴ የምትፈሊጊዉ ተበርክካ እደለምነዉ ነዉ የምትፈሊጊዉ 😏😏😏
@BanchuNiguse
@BanchuNiguse 25 күн бұрын
Aberewu ayeseru
@asmaethiopia4764
@asmaethiopia4764 25 күн бұрын
ወይኔ አገላለፅ 😊
@user-mf5mo7
@user-mf5mo7 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 25 күн бұрын
Ianta maberareia garamenawe wandema
@GetuGetu-o6m
@GetuGetu-o6m 5 күн бұрын
ሁሌ ነገሮችን ማክበድ የመጀመሪያው በቃ የሌላ ሰው ሆኗል ሁሌ ሰው ማስጨነቅ አይከብድሽም እህ
@OmorOmor-yt9up
@OmorOmor-yt9up 24 күн бұрын
እናትህማ ፍቅር ስላልያዛት ነዉ የቻለችዉ😂😂😂😂
@miretAlemu-l7r
@miretAlemu-l7r 24 күн бұрын
❤❤❤❤😅😅😅😅
@مدينهمحمدالامين
@مدينهمحمدالامين 25 күн бұрын
❤❤😂😂😂
@TigistBekele-o6v
@TigistBekele-o6v 25 күн бұрын
😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂
@dilgebremichael3424
@dilgebremichael3424 24 күн бұрын
Checker meteffo besheta newe
@AmaniTinbite
@AmaniTinbite 25 күн бұрын
ከሀይሚ የስነ ልቦና ምክር እንዲያገኝ መልክት አስተላልፉለት ከህይወት ልምድዋ እንዲማር ንገረው በዚ ላይ በጣም ይቀርባታል ሀይሚን ልጅቷ ግን በፉፁም ንግግር አታቅም አልበሰለችም ሀይሚ ጋር ቴራፒ ይውሰዱ ሁለቱም አልበሰሉም።
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 24 күн бұрын
የስነ ልቦና ምክሩን ለራስሽ ተጠቀሚው ለንግግርሽ ገና አልነቃሽም ስልጠና ያስፈልግሻል
@zaidahassazn6222
@zaidahassazn6222 24 күн бұрын
አይባልም ሁሉም ለራሱ ጀግና ነው ተይ ሀይሚ ጀግና ነች እናውቃለን ግን ሄሉም ምንም አያንሳትም ሁሉም የራሱ የሆነ ፀባይ አለው እሺ
@SaraLimat
@SaraLimat 24 күн бұрын
Heji kezi zeqac hayimi leela helu lela hullum yerasu behari alew heluye yene jegena❤❤❤❤
@AmaniTinbite
@AmaniTinbite 24 күн бұрын
@@ፍቅር-ሰ9ፀ❤❤❤❤
@AmaniTinbite
@AmaniTinbite 24 күн бұрын
@@zaidahassazn6222❤❤❤
@EREDETEEYASU
@EREDETEEYASU 25 күн бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@IdApps-fn2cf
@IdApps-fn2cf 25 күн бұрын
😃😀😀😀😀😃😄😀😀😃😄😄
@zharaahmed-z2r
@zharaahmed-z2r 24 күн бұрын
😂😂😢😢🎉
@ቅዲስት
@ቅዲስት 25 күн бұрын
ትራካክ ሳላደቅህ አላልፈም ስጀመር ልጂቱ ልቧ ዲንጋይ ነው ፍቅር አይገባትም እሱ ፈቅር በጣም ይዞታል
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 24 күн бұрын
አንቺ ነሽ ድንጋይ ሴት ልጅ እንደ ሴትነቷ ኮስተር ስትል ነው
@zaidahassazn6222
@zaidahassazn6222 24 күн бұрын
ያምሻል እደ ሄሉን አታውቂያትም ልበል
@ቅዲስት
@ቅዲስት 24 күн бұрын
@zaidahassazn6222 በደንብ አውቃታል ምን አዲስ ነገር አለ
@zaidahassazn6222
@zaidahassazn6222 24 күн бұрын
@@ቅዲስት እና እደት ልቧ ድንጋይ ነው ትያለሽ ይሄ ነገር በአንች ላይ ቢደረግ በእርግጠኝነት አትቀበይውም በዛ ላይ ሄሉ ገና ከህመሟ እያገገመች ያለች ልጂ ፍቅር አይገባትም አይባልም በፍቅር ልብ መሰበር እንኳን ለሴት ልጂ አይደለም ለወንድም ከባድ ነው አንድ አንድ ግዜ ለምናወራው ነገር ብንጠነቀቅ ባይ ነኝ ስንፈርድ ደግሞ በእኔ ላይ ቢሆን የሚባለው ነገር አለ
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 24 күн бұрын
ፍቅር ይዞት ሳይሆን የቤተሰብ ችግር ገጥሞት ነው
@ZeharaYimam-go3xc
@ZeharaYimam-go3xc 25 күн бұрын
😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😂😂😂😂😆😆😆
@tsehayasreswube8317
@tsehayasreswube8317 24 күн бұрын
እንተ ነህ የምታሰቀኝ ከነሱ በላይ የምር የምትዘፍናቸዉ ዘፈኖችም ያሰቁኛል በአጠቃላይ ሄሉ ፊቷ ያሰፈራል
@freGrace
@freGrace 24 күн бұрын
✌️
@سعود-ك9ث
@سعود-ك9ث 24 күн бұрын
አረሄሉዬፊቷምንአያስፈራምሄሉዬፈገግቷዋገዳይነውግንአላዘርአናዷትነው
@meserettadege9387
@meserettadege9387 24 күн бұрын
B e tam new fitua yemiyasferaw ye Helen
@alammelke_tube
@alammelke_tube 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GagdshBvddv
@GagdshBvddv 25 күн бұрын
😂😂😂😂😊ልቧ ድፍን ነዉ
@BanchuNiguse
@BanchuNiguse 25 күн бұрын
Ewunet new esu yewahe new esa gen kebade lebe new yalate keze keze behuala ateletsatsefe negerate
@AjibaS-d9k
@AjibaS-d9k 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Bety2026
@Bety2026 25 күн бұрын
ይድፈንሽ ዉደዛ
@FathimaPatthu-o8z
@FathimaPatthu-o8z 25 күн бұрын
😂😂😂😂
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 25 күн бұрын
ልክ ናት እንዳቺ መዘርገፍ አለባት
@BrukKassa-t9k
@BrukKassa-t9k 23 күн бұрын
ይሄው ያንተን ምክር ሰምቶ ሃሳቡን ቀይሮ መጣለህ እድሜ ለእናቱ መፍትሔሰጠችዉ
@AlamAlamm-t8b
@AlamAlamm-t8b 25 күн бұрын
H👍👍👍😂😂😂😂
@AzezaYassin
@AzezaYassin 24 күн бұрын
ማሸት ነው የፈለገችው ወይስ ሌላ መንገድ የምታስበው
@ግሬስፋምሊ
@ግሬስፋምሊ 25 күн бұрын
ይመቻት😂😂😂😂😂😂😂
@CrosJas
@CrosJas 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢
@SaraGalicho
@SaraGalicho 25 күн бұрын
😅😅😅
@HanaGalane
@HanaGalane 24 күн бұрын
😂😂😂😂kkkkkkkkkkkkkkk
@meskermgetachee
@meskermgetachee 24 күн бұрын
አትፈረዱ ቶሎ ሁላቹም እደረሳቹ አስቡ ነገ በኔ በሉ ሴቷች
@MahmoudMezher-q3e
@MahmoudMezher-q3e 23 күн бұрын
Egna sewchi senbal eko lemeferd ecokelalen ljita gena nat
@MahmoudMezher-q3e
@MahmoudMezher-q3e 23 күн бұрын
Egna sewchi senbal eko lemeferd ecokelalen ljita gena nat
@SalamGeto
@SalamGeto 23 күн бұрын
ክነሱ አንተን ሳዳምጥ ነዉ ሰምጥ ብዪ ነዉ የምሰማዉ
@wollo2164
@wollo2164 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@etagenmeda441
@etagenmeda441 25 күн бұрын
ሳላድንቅህ አላልፍም አገላለፀህ
@rakiyoutub22214
@rakiyoutub22214 25 күн бұрын
እንዴት ነው ግን ኣስተሳሰባችሁ ይቺ ልጅ እኾ ገና ናት ኸስብራትዋ ኣልተነሳችም ኸሄሉ ገለል በል በስዋ ኣትምጣን😡
@rakiyoutub22214
@rakiyoutub22214 24 күн бұрын
@@SUSUyoutube-n7e እኾ ኣሁን እሱዋ ጥፋት የለባትም የሴት ኽብር ይኑራችሁ ሲጀመረ መቸ ተናገረ ለምን ይሄ ሁሉ ኸምጣቱ የሆነው ነገር ኣይናገርም
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 24 күн бұрын
አዳሜ እንደገና ብትወለዱ ሄሉዬ ላይ አትደርሱም መቼም አትወድቅም ስትቃጠሉ ትኖራላቹ ክብሯን ሴትነትችን ጠብቃ የምትኖር ጀግና አንበሳ ናት 😡
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
@ابراهيمالجلاد-ز8ز 24 күн бұрын
​@@ፍቅር-ሰ9ፀእሂማ,ከሄሉጋር,የሆነችግርአለበት,ዛሬሁለተኛ,ቀኑነው,የሷንስምለማጥፋትነው,ድር,ዳር,የሚል,በሷከመጣብንደግሜ,አጥበንእናሰጠዋለን,የማንምእርካሽ,እየመጣእሷኅመናገር,አይችልም
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 24 күн бұрын
​@@SUSUyoutube-n7eዝም በይው ድጋሚ ይምጣ አጥቤው ነው የማሰጣው ጭራሽ አገላለፅክ ሲሉት ስርአቱን አጣ 😡
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 24 күн бұрын
​@@ابراهيمالجلاد-ز8زዝም በይ ድጋሚ ይምጣ አጥቤው ነው የማሰጣው ችጋራማ ነው 😡ለሄሉዬ እኛ ቤተሰቦቿ አለን
@KiyaKiya-wm1dm
@KiyaKiya-wm1dm 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@AasterAsa-l3m
@AasterAsa-l3m 24 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@HaimaHaima-lq5go
@HaimaHaima-lq5go 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 25 күн бұрын
😂😂😂😂fre😂😂😂😂
@SemuSm-uy8vg
@SemuSm-uy8vg 24 күн бұрын
አንተዉ ትሻል ፈታ ነዉ የምታደርገኝ
@BrukKassa-t9k
@BrukKassa-t9k 25 күн бұрын
😂😂😂 እር ወይኔ ያንተስ ከፋ በደንብ ገብቶሃል
@Masretmathwos
@Masretmathwos 25 күн бұрын
አንተም ደሞ አጋናንክ
@gishuaduna9815
@gishuaduna9815 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ErgoAbebe-n2y
@ErgoAbebe-n2y 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@layew8758ሠላሞ
@layew8758ሠላሞ 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Amina-i5g5b
@Amina-i5g5b 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ፍቅረኛ አለኝ ስትለው ቀረፃ አቋርጦ ወጣ  || ጋቢ ሾው || EP 26 #gabishow
40:55
የሁሉም ተጠያቂ እኔ ነኝ ፡ ከልብ ይቅርታ 🥹
26:50
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 125 М.
በጣም ያሳዝናል በሰርግ መሀል ለይቶ ገዴለው ኢና ሊላህ
7:45
ሰብሪና ወለየዋ ትዩብ
Рет қаралды 39 М.
የረዱ እናት ለእዮብ ያልጠበቀው ስጦታ ሰጠችው
20:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 103 М.
ከጂጂ ጋር🤝
17:47
Milki
Рет қаралды 1,5 М.
ገና ጉድ እንሰማለን #EthiopianEntertainment @abgrace #ዮአዳን Ethio   @Rutagrace_r
21:57
fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ
Рет қаралды 48 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН