"ስሜቴን የምገልጸው በንቅሳቴ ነበር" || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 168,556

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@SelamAbebaw-g8f
@SelamAbebaw-g8f 11 ай бұрын
ያጀመአ እኔም ከሰለምኩ 4እረመዳን ልፆም ነው አላህ ሀምዱሊላህ ግን ሁሌም የእናቴ ነገር ሁሌ ጭቀት ሁሌ ሀሳብ እባካችሁ ዱአ አድርጉልኝ🤲🤲
@UmuAbuketubeኡሙአቡ
@UmuAbuketubeኡሙአቡ 11 ай бұрын
ድዋ አድሪጊ አብሸሩ አላህ ቀጥተኛውን መንግድ ይምርልሽ
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 11 ай бұрын
አብሽሪ❤
@sawdaahmed2507
@sawdaahmed2507 11 ай бұрын
ማሻአላህ
@firdoushabasha
@firdoushabasha 11 ай бұрын
አላህይህድልክያረብ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 11 ай бұрын
አላህ ዪምራልሽ እንሸአላ እህት
@መሪያም-ለ6ተ
@መሪያም-ለ6ተ 11 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ረመዳንን ልፆም ነው በጣም ደሰ ብሎኝል❤🙏
@neimanure
@neimanure 11 ай бұрын
አህለን ውዴ በጣም ደስ ይላል
@መሪያም-ለ6ተ
@መሪያም-ለ6ተ 11 ай бұрын
ሀቢቢት❤
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 11 ай бұрын
ሰለምቴ ነሽ እንዴ ማሻ አላህ
@Wtu2840
@Wtu2840 11 ай бұрын
ሜሻ አላህ አላህ ያፅናሽ ያፅናን ያረብ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያጥናሽ ውደ የእጇ ምልክት አትቻልም በኢስላም
@nilemedia5413
@nilemedia5413 10 ай бұрын
ሀሰኖ ማሻ አላህ ኡስታዝ እስማኢል ነኝ ለዚህ በመብቃትህ በጣም ደስ ብሎኛል ያቺን ቀን እኔም አስተውሳት አለሁ ሮመዳን ነበር ።
@Ahmmadnaemah-mu9di
@Ahmmadnaemah-mu9di 11 ай бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ ህፃን ሆኜ ሙሉ ቤተሰብ ሲሰልም ሰለምኩ አልሀምዱሊላ
@TeyibaumerDejen-dv8dm
@TeyibaumerDejen-dv8dm 11 ай бұрын
Alhamdulilla masha allah❤
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 11 ай бұрын
Alhamdulillah
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 11 ай бұрын
አሏህአክበር❤❤
@cgf8399
@cgf8399 11 ай бұрын
ማሻአላህአልሀምዱሊላሂአላህያጥናችሁ
@Amritajemal-jt6zy
@Amritajemal-jt6zy 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤
@selma5801
@selma5801 11 ай бұрын
እኔ ከሰለምኩ ወደ 7አመት ሆነኝ ከኔ መስለም በሗላ ሁለት እህቶቸ ሰልመዋል አልሀምዱሊላህ የቀሩትንም እኛንም መጨረሻችንን አላህ ዪሳምርልን አሚን።
@jameelajameela8054
@jameelajameela8054 Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 11 ай бұрын
ውዶቸ እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱ ሊላህ ለቤተሰቦቸ ዱአ አድርጉልኝ
@saadadxb8820
@saadadxb8820 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያጥናሽ ውደ
@Yasin-nurye
@Yasin-nurye 10 ай бұрын
🎉
@Zahra009-ir6cy
@Zahra009-ir6cy 10 ай бұрын
መሸአለህ አለህ ቤተሰቦችሺንሚ ወደቀጥተኛው መገድ ይሚረልሺ❤
@aminatadem9931
@aminatadem9931 10 ай бұрын
Mashallah❤❤
@ሰለምቴዋ-97
@ሰለምቴዋ-97 11 ай бұрын
ሰለምቴወችን ባየው ቁጥር የኔንም መስለሜ ያስደስተኛል አልሀምዱሊላህ ከብዙ መከራ መሀል እስልምናን አግኝቻለሁ።
@ዮስራዩትዩብ
@ዮስራዩትዩብ 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላ እካን ወደቀጥታኛው መገድመራሺ❤
@hussenyesuf-ve2he
@hussenyesuf-ve2he 3 ай бұрын
ማሻአላህ
@jameelajameela8054
@jameelajameela8054 Ай бұрын
ማሻአላህ❤
@Gololsha
@Gololsha 11 ай бұрын
እንደዚህ አይነት በእስልምናቸው የሚደሰቱ ሰለምቴዎችን ስሰማ እኔም ሰለምቴ በሆንኩኝ ብዬ እመኛለሁ፡፡ለእናቱም አላህ ሂዳያ ይስጠው እና ደስታውን ሙሉ ያድርግለት::
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 11 ай бұрын
እኔ ብቻ አይደለሑም ሙሥሊም ሖኜ በሙሥሊሞት እቀናለሑ በተለይ በሰለምቴዎች እኛ ስለተፈጠረንበት ዋጋውን አሣነስነው እነሱ ግን ከነበሩበት ወተው በስንት ፈተና ውጣ ውረድ ስላገኙት የሚያጡት ነው የሚመሥላቸው ለዛም ይመሥለኛል ጥንካሬአቸው ሱበሐነክ ብቻ ግን ያስቀኑኛል አላሐምዱሊላሕ ኢልማቸው ከኛ የበለጡ ማሻ አላሕ ናቸው ያረብ ቤተሰቦቻቸውንም አላሕ ይምራላቸው ያረብ እኛንም ፅናቱን ይሥጠን
@hawabadma
@hawabadma 11 ай бұрын
👍👍👍
@cgf8399
@cgf8399 11 ай бұрын
ትትክክልእኛሙስሊምሆንንስለተፈጠርጉዳትእናጥቅሞንአናቀዉምእናሱግንብዙችግርአልፈዉነዉእስልምናንእሚገኙትአላህሙላቤተስቡቹንሂዳይስጣችዉ
@hedaia
@hedaia 11 ай бұрын
امين يرب
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 10 ай бұрын
ሰው ሲሰልም ሳይ ውስጤየ ያለ ድስታ. ወደ የለውም እኔ በቃ የለኝም ከደስታየ ብዛት
@ለድርሃምዘማቿነኝ
@ለድርሃምዘማቿነኝ 11 ай бұрын
ኢላሂ ላመሰግንህ ሱጁድ ወርጄ ጌታዬኮ ሕልሜን እውን አደረገልኝ የምልበትን ቀን አቅርብልን የማዳም ቅመሞች ኑ አሚን በሉ🥰
@jgddyter1959
@jgddyter1959 11 ай бұрын
Aamiinyaarabb
@እሙከሊሊናሂባ
@እሙከሊሊናሂባ 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@መሬምከተማው
@መሬምከተማው 11 ай бұрын
አሚንውደ
@fafifafi4131
@fafifafi4131 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Alhamdulilah37
@Alhamdulilah37 11 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين ❤
@reemreemo8751
@reemreemo8751 11 ай бұрын
well come sofuye❤❤ 😍😍የካዛንቺስ ልጅ የሰፈሬ ልጅ ባላውቅህም የማውቅህ ነው የመሰለኝ አላህ ለአንተም ለኛም በዲናችን ላይ ፅናት ይስጠን ኻቲማችንን ያሳምረው !!
@Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ
@Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ 11 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን ፅናቱን ይስጥህ አላህ ሱብሃነወተዐላ ለቀሩ ቤተሰቦቻችንም ሂዲያውን ይስጣቸው በራህመቱ🤲
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 11 ай бұрын
አሚንንንንን ሙስሊምወድማችን አላህያፅናው ለቀሩትምሂድያ ይስጥለትያረብ
@RahmaRahma-r4v
@RahmaRahma-r4v 11 ай бұрын
Ameeeen
@asmabiru6036
@asmabiru6036 11 ай бұрын
አሚን አላሁማ አሚን
@المصدرالافضل-ظ6و
@المصدرالافضل-ظ6و 11 ай бұрын
amin.yareb
@NejatReshid-nq4bk
@NejatReshid-nq4bk 11 ай бұрын
❤masha Allh❤❤❤❤❤
@muhammedyesuf290
@muhammedyesuf290 11 ай бұрын
ለናቱ ያለው ፍቅር እንዴት ደስ ይላል! እናትህ ይህንን ቪዲዮ ቢያዩት ብየ ተመኘሁ!
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 11 ай бұрын
ሱበሀነክ ያረቢ አንተ ያቀናከውን ማን ያጠመዋል ያጠመምከውን ማን ያቀነዋል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ወንድማችን እድለኛ ነህ እንኳን አላህ ወደ ሀቅ አመጣህ መላው ቤተሰብህንም ወደ ሀቅ አላህ ያምጣልህ!
@zaibawarko2450
@zaibawarko2450 11 ай бұрын
ሶፊ❤❤❤❤❤❤
@Fatiya.N
@Fatiya.N 11 ай бұрын
የኔ መንገድ ከረጅም ቆይታ በኋላ በመመለሱ አልሃምዱሊላህ። አላህ የዚህች አለም ሃብትን ለወደደም ላልወደደም ይሰጣል። እስልምናን ግን ለወደደ ሰው ብቻ ነው የሚሰጠው። ወዶና መርጦ እስልምናን የሰጠን አልሃምዱሊላህ። ሀሰን አላህ ወዶ ስለመረጠህ እንኳን ደስ አለህ በርታ ጠንክር ። ሶፊዬ ስለመጣሽ በጣም ደስተኛ ነኝ። የኔ ቆንጆ ኑሪልን❤
@AbdulshkureMurad
@AbdulshkureMurad 11 ай бұрын
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 11 ай бұрын
በጣም የምትገርም ሰለምቴ ነክ አላህ ያጠንክርክ ሶፊን እራሱ በሙሉ አይን አታይም ወንድሜ አላህ ብርታቱን ጥንካሬዉን ይስጥክ❤❤❤❤
@Rነኝሙሀጀሯ
@Rነኝሙሀጀሯ 11 ай бұрын
ሳህ እርጋታው ደስ ሲል
@SaddHadf
@SaddHadf 11 ай бұрын
በጣም
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 11 ай бұрын
እሰልምና የሕይወቴ ሰታየል ነው.....ከልብ ወደ ልብ የሚገባ ቃል ነው።በአላህ መመረጥ የሚገኘው ኑር ይህ ነው።ሐረም ካእባው ሰር ከተለያየ አለም የመጡ ከነንቅሳታቸው ሰጁድ ለአላህ ሲያደርጉ ይህ ን አሰታወሰኝ።ለተመረጠው ሐሰንም የለን ተመኘሁለት። ኡሙ,አሕመድ.
@RurEe-rz6tr
@RurEe-rz6tr 11 ай бұрын
የት ናቸሁ ሰለምቲዎቸ አልሃምዱሊላህ እኔ በጥላቸ ሰበብ ነው የሰለምኩት🤲
@honeytube8922
@honeytube8922 11 ай бұрын
ታድለሽ እኔ በሰለምቴዎች እቀናለሁ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
በጥላቻ ማለት በአላህ በአጭሩ ፃፊልን❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
አለሀምዲሊላህ አላህ ያፅናሺ እህቴ
@edenhaile5452
@edenhaile5452 11 ай бұрын
አላህ በእስልምና ላይ ያፅናን
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 11 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
ነገ ምስጥ ብየ አየዋለሁ አሁን መኝታየ አልፎኛል ማነው እደኔ የኔ መገድን እያየ የሚያለቅስ ወላሂ ማሚየንና አባየን ወፍቅልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
እኔ
@ZamZamዩቱብ
@ZamZamዩቱብ 11 ай бұрын
አሚን እንሸለሃ ድወ አድርጊለቸዉ በስጁድሽ አብሽሪ
@ssaa8309
@ssaa8309 11 ай бұрын
አላህ ሂድያውን ይስጥልሽ ያረብ ኣብሽሪ❤❤❤❤
@ssaa8309
@ssaa8309 11 ай бұрын
እኔ እያቀላፍሁ ነው የማየው
@HebaMohammed-k3u
@HebaMohammed-k3u 11 ай бұрын
Aminn
@HayatuMohammed-jr1gi
@HayatuMohammed-jr1gi 11 ай бұрын
ማነው እደኔ የጠበቀው
@user-jr5sd2gy8t
@user-jr5sd2gy8t 11 ай бұрын
እኔ❤
@rakyi2023
@rakyi2023 11 ай бұрын
እኔ​@@user-jr5sd2gy8t
@zeynebaliye
@zeynebaliye 11 ай бұрын
እኔም
@saadasaada7016
@saadasaada7016 11 ай бұрын
እኔ ወላሂ
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 11 ай бұрын
ሁላችንም ነን ምክንያቱ ይሄየኔመገድ ትልቅሚና አለው የኔመገድ የኢማን ድክመት ሲከሰትብኝ እሱነውየማየውና የብስየምጠነክረው አልሃምዱሊላህ
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 11 ай бұрын
አንዳንድ ጊዜ አናቅሽም ድሮ እድህ ነበርሽ ለምትሉ ሰወች ዋናው አሁንና ወደፊት አላህ ሂድያ ይስጠን ዋናው ነገር እሱ ነበር እናቅሽ ነበር እናቅህ ነበር የሚባል ነገር የለም ዋናው መጨረሻችን ነው መጨረሻችንን ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤
@habiba-p4h
@habiba-p4h 11 ай бұрын
እኳን ወዴተፈጠርክበት ሀይማኖት በደህና መጣክ አልሀምዱሊላ አላህ የፈለገውን ሰው ነው ሚመራው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@manasbshara2793
@manasbshara2793 11 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሰለምቴ ብቅ ብቅ እያሉ እየበዙ ነው ማሻአላህ እኔም 10አመትን መጨረሻው አልሃምዱሊላህ ግን እንደ አዲስ ሁሌም በየቀኑ ሸሀዳ የሚያስይዘኝ ሰው ይናፍቀኛል ሁሌም ሸሀዳ ብይዝ ልክ እንደ አዲስ በደስታ እዋጣለሁ ቀለል ይላል በቃ
@Hulud95
@Hulud95 11 ай бұрын
ያረቢ ለቤተሰቡ እስልምናን ወፍቃቸው ደስታውንም ሙሉ አድርግለት
@ሀቢባ-ሰ6ጰ
@ሀቢባ-ሰ6ጰ 11 ай бұрын
አሚን ያረብ ምን ኢሰነዋል
@ericraehmisch8073
@ericraehmisch8073 11 ай бұрын
Balege .enatish tibeda .yesew haymanot tinikalachu ..mohamed dikala nw .6 amet lij yibeda neber
@kkw5614
@kkw5614 11 ай бұрын
​@@ericraehmisch8073ምን አቃጠለሽ
@kkw5614
@kkw5614 11 ай бұрын
​@@ericraehmisch8073ቆሻሻ
@hikmatube1134
@hikmatube1134 11 ай бұрын
አሚንንንያረብ
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 11 ай бұрын
አላህየ የልጄ አባት ልቡ በጣም በጣም አሰቸጋሪ ነው ሙሰሊም ሁኖ አይሰግድም አድቀንም ዱአ አያደሰግም ሶሊህ ባሪያህ እድሆን ያረብ ሂዳያ ሰጠውውውውው
@zeinebjilo4706
@zeinebjilo4706 11 ай бұрын
As wr wb buzu sawache ayesagedum anche batachalsh aqeme duae argelate Abshirii
@hbebahb9603
@hbebahb9603 10 ай бұрын
እህቴ ድኑን እድማር አድርጊው ዩቱብ ገብቶ ደእዋ ይስማ ሰትሳለቺ ምካሪው
@NeutiNeuti-l7p
@NeutiNeuti-l7p 11 ай бұрын
ሱብሀነ አላህ 😢 አላህ ሂዳያ ሲሰጥ ወንድማችን በሀቅ ላይ ያፅናህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ከሰለምኩ ወደ 11 አመት ሆነኝ አልሃምዱሊላህ ከቤተሰቦቸ ግን አንድ እንኳን ሙስሊም የለም 😢በዱዓችሁ
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያጥናሺ በርቺ
@GenetHiwet-f5g
@GenetHiwet-f5g 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም ስልምናን የተቀበልኩሰውነኝ የሰደግሞ አስደሳኝ ማሻአላህ
@SadeSade-d5y
@SadeSade-d5y 11 ай бұрын
Allhimedllah..yirb ❤❤❤
@mouridaredwan8131
@mouridaredwan8131 11 ай бұрын
እስልምናን የሰጠክ አላህ ፅናቱንም ይወፍቅክ❤❤❤❤❤
@SeadeNure
@SeadeNure 11 ай бұрын
ጀግና ልጅ ነው እናትና ወንድሙን ያሰለመ የሰፈራችን እንቁ❤
@hathat7509
@hathat7509 11 ай бұрын
አላህ ለእናቴ ሂዳያውን ይወፍቃት😢😢😢
@عليعلي-ب5ص2ح
@عليعلي-ب5ص2ح 11 ай бұрын
አሚንአላህይህልሺውደ❤
@susunita7903
@susunita7903 10 ай бұрын
amin
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ 11 ай бұрын
የኔም ባል ሰለምቴ ነው አልሃምዱሊላህ የኔ ውድ እንኳንም አላህ ወዴተፈጠርክበት መለሰክ Sየልቤ ንጉስ
@የጃማልጂ
@የጃማልጂ 11 ай бұрын
ማሽአላህ ታድለሻል ሰለምቴማግባትሽ ሰለምቴ በጣምነው የምወደው🎉🎉🎉
@eexx3730
@eexx3730 11 ай бұрын
ማሸኣልህ አላህ ያጠክረሽ
@sabahabene
@sabahabene 11 ай бұрын
Ende selemete tenkara ena yetefeten yelem just like me 16years ago I met Allah Swt and I changed my entire of my personality allhamdulilah Allah wedogne Seken bal des bemile lebe lay becha yemisema desta west eyenorku enante ye Muslim lejoch cheletegnenet yetayebachual neger Gen edelegnoch endehonachu lastawesachu ewdalhu
@hedaia
@hedaia 11 ай бұрын
መሸአላህ በድኑ አጠክሪው
@hbebahb9603
@hbebahb9603 10 ай бұрын
ማሻአለህ ኢስላምን በደብ እድማር አድርጊው
@SeEt-r6s
@SeEt-r6s 11 ай бұрын
😢😢😢አጃይብ ነው አላህ የወደደውን ወደሱ ይመራዋል አላህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥህ ወድሜ ያአላህ
@rahmaabdurahime5739
@rahmaabdurahime5739 11 ай бұрын
ማሻአላህ ሀቢቢ አላህ እኛንም አንተንም ያፅናን❤❤ ንቅሳቱን አጥፋ የምትሉ ሰዋች ግኔ ጤነኛ ናቹ አላህ ሁሉን አዋቂ ነውና ከቻላቹ ዝም በሉ
@Ghhhv-x7l
@Ghhhv-x7l 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 11 ай бұрын
ማሻአላህ ❤ወንድማችን የታቱ ነገር አያሳስብህ ያለፈው ማንነትህ ነው ነጮች ግንባራቸው በላው ሰውነታቸው መስቀል የተለያየ ንቅሳቶች አሏቸው መስጂድ ሲገቡ የሚረበሽ ሰው የለም እነሱም ምንም አይመስላቸውም አብሽር ወናው ነገር አላህ እንኳን እስልምናን ሰጠህ አልሀምዱሊላህ 🤲
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 10 ай бұрын
ሶፊ እስኪ መልክት ልላክሽ በአንድ ወቅት ቢያንስ ከ7 አመት በፊት ይሆናል የና አዩብ እና እና ማሜ አሊፍ ራዲዮ ላይ የሱፍ የሚባል ሰለምቴ አቅርበዉ ነበር ባልሳሳት ወሎየ ወደ ከቦረና የመጣ መሰለኝ ምን ላይ እደለ ብታቀርቡት ቢያንስ ምን ላይ ነዉ ስቀዩ የለፈበት መከራ ከዉስጤ አይጠፍም
@Zemuyetub
@Zemuyetub 11 ай бұрын
ሶፊዬ ናፍቀሽናል❤ እኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉🎉
@aminunurie8311
@aminunurie8311 11 ай бұрын
ሶፊ ከስንት ጊዜ በዃላ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል መብሩክ
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
ወይኔ የኔ መገድ ተጀመረ ሶፊ እኳን ደህና መጣሺ መጣችሁ እህህህ የኔ መገድ ስሰማ እናትና አባቴ የሰለሙልኝ እየመሰለኝ 😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ሆይ ወፍቅልኝ አተ አይቸግርህም
@hathat7509
@hathat7509 11 ай бұрын
አሚን😢😢
@aminaa4058
@aminaa4058 11 ай бұрын
አሚን አላህ ይወፍቃቸው
@sadikkedir2549
@sadikkedir2549 10 ай бұрын
ያጀማአ እኔ እራሱ ከሰለምኩ 7 ወሬ ነው አልሃምዱሊላህ አንድ ነገር ምመክራቹ ነገር በኖር ወደ ተፈጠራቹበት ተመለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jameelajameela8054
@jameelajameela8054 Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያበርታሽ❤❤
@playlist6960
@playlist6960 11 ай бұрын
ለእናቱ ያለው ፍቅር ❤❤❤
@alemysznale.labychamene6111
@alemysznale.labychamene6111 11 ай бұрын
ሐሰንዬ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ የሰፈሬ ልጅ እውነት ነው እናትህ ጀግናናት እኔም አውቃለሁ ።
@zainabyzz
@zainabyzz 11 ай бұрын
አላህ ሆይ እኛንም የምንወዳቸውንም ምራን ያረብ ማሻአላህ ወድማችን
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh 11 ай бұрын
😭😭😭😘
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh 11 ай бұрын
☝️
@ሃዮየአጋሮዋ
@ሃዮየአጋሮዋ 11 ай бұрын
እርጋታው ድስ ሲል ውላሂ ድስ የሚል ትልቅ ድርጃ የምንጠብቅህ ውንድማችን ነክ ልክ እንደ ካሊድ ክብሮም
@kuwaitkuwait9388
@kuwaitkuwait9388 11 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@kkw5614
@kkw5614 11 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@babati-ow9js
@babati-ow9js 11 ай бұрын
Mahberesebachn dure yemelachew sewoch yemegerem meregagat new yalachew puls Islamic
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 11 ай бұрын
ሶፊ እንኳን ደህና መጣሽ ሱብሀን አላህ አላህ የፈለገዉዉን ቀጥተኛ መገድ ይመራል መጨረሻችን አሳምርልን
@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 11 ай бұрын
ውበት ሲለካ በኢስላም ነው ለካ ኑርህ ራሱ እስልምና ላይ ነው ያበራው❤❤❤
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 11 ай бұрын
እረመዳን መጣልን አልሀምዱሊላህ🎉🎉 ግን ከፍቶኛል በስደት በመሆኔ😢😢😢 ግን እስከመቸ ከቤተሰብ ተለይተን
@fjf7535
@fjf7535 11 ай бұрын
አሏህየ ያረቢ ቤተሰቦቻችን ጋር ይሰብስበን ያረብ አተ አይቸግርህም
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 11 ай бұрын
አላህ በሰላም የምንፆም ያዲርገን ሁላችንንም በያለንበት ያረብ
@ZamzamMohammed-ds4bc
@ZamzamMohammed-ds4bc 11 ай бұрын
Abshri ehete dua arge alah lahagersh yabkash
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 11 ай бұрын
እኔ10አመትኋኝብቻአልሀምዱሊላህ
@KhadirAbera
@KhadirAbera 11 ай бұрын
telegram alesh
@emuzakiremuzakir5306
@emuzakiremuzakir5306 11 ай бұрын
እኔ ፋቲሀ በወረቀት ፅፌ በምሰግድበት አቅጣጫ ግርግዳላይ ለጠፍኩትና እዛ ላይ እየቀራሁ እሰግድ ነበረ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይቀበልሸ ❤❤❤❤❤❤❤
@emuzakiremuzakir5306
@emuzakiremuzakir5306 11 ай бұрын
@@reyuyenu340 አሚን
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 10 ай бұрын
ማሻአላህ 😘😘
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 11 ай бұрын
ሱባሀን አላህ ለእናቱ ያለው ፍቅር ልዩ ነው ያረብ በዱኒያም በአኼራም የምትጠቀሙበትን የምትደሰቱበትን ቅን ምገድ ወፍቆችሁ በደስታ ኑሩ
@maryemebrahimtube1027
@maryemebrahimtube1027 10 ай бұрын
ኢናቱን ለምወድ ለምያከብራት ወድ ልጅ ትልቅ ክብር አለኝ አላህ ይጨምርልህ ረጅም እድመ ለኢናቶቻችን
@HadiyaHadiya-v5d
@HadiyaHadiya-v5d 11 ай бұрын
ያስጠፋው የምትሉ ንቅሳቱን
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 11 ай бұрын
ግን የባለፈው ሂወቴን ያሥታውሰኛል አሁን ያለሁበትን ይበል እድጠነክር ያረገኛል እያለነው ይሄከሆነ ደሞ ከማሥጠፋቱ ያለማሥጠፋቱ ከጠቀመው አለማሥጠፋቱ ይሻላል
@rimuty7696
@rimuty7696 11 ай бұрын
Yalefew hiwetu new leasetefat demo kelal ayedelem yawem Ethiopia weset
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ነጮች ወደ እሰልምና ሲመጡ ብዙዎቹ ታቱ አላቸዉ ለማጥፍትም ከባድ ነዉ ዉድ ነዉ በዛ ላይ ህመም አለዉ። አላህ ልባቸዉን እንጂ ቆዳቸዉን አያይም ወደ ዲኑ መርቶታል ዋናዉ እሱ ነዉ በጅህልና ጊዜ የተሰራ ሰራ ነዉ ምንም ማድረግ አይቻልም።
@fafi5397
@fafi5397 11 ай бұрын
ማስጠፋት እንደመነቀስ ቀላል መስለሽ ከባድ ነው አቤ የኔ ቤት ጉድ አላህ ይድረስልን
@Ethio-Gamer-ic5xt
@Ethio-Gamer-ic5xt 11 ай бұрын
ያስጠፍው ሰለተባለ በቀላል አይጠፍም እገዛ ያስፈልገዎል ታቱ ለማስጠፍት እንደዚህ ቀላል አይደለም በጣም ውድ ነው አስታውሳለሁ የሆነ ታዎቂ ነጭ እስልምናን ከተቀበለ ቦሀላ ታቱ ለማስጠፍት Go fund me ተሰብስቦለት ነው
@Fafi807
@Fafi807 11 ай бұрын
አህለን ሶፊ ሱብሀን አላህ ወንድማችን ሀስን አላህ ያጠንክርህ ለናትህ ያለህ ፍቅር 👌
@zurettube638
@zurettube638 11 ай бұрын
ሶፍየ እንኳን ሠላም መጣሽ ልጅሽንም አላህ ያሣድግልሽ ለደረጃ ያብቃልሽ ለኡማ የሚጠቅም ልጅ ያርግልሽ❤
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 11 ай бұрын
ማሻ አላ በጣም ደስ የሚልና የተረጋጋ ልጂ ነው❤
@affghqedfg2613
@affghqedfg2613 11 ай бұрын
መሸአላህ ጌታየ በስህተት ላይ ያሉ እህት እና ወንድም ሂዳያ ስጣቸው ያረበል አለሚን ሶፊ እንኮን በሰላም መጣሽ❤❤
@Hawi704
@Hawi704 11 ай бұрын
በጉጉት ስንጠብቅ ነበር አህለን ሶፊ❤❤
@ዜድነኝየመቅደላዋ
@ዜድነኝየመቅደላዋ 11 ай бұрын
እያነባሀ ጨረስኩት. ሱበሀን ክ የኛ ጌታ. አተን እድህ እርግት ያረገ እረብ ና ለሚን ለናትህም የሂድያ በር ይክፍትላችው 😭😭
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ 11 ай бұрын
ልብህ ንፀህ ከሆነ እንኮን ሠው እንስሳትም ይወድሀል🌹🌹
@ሰዬነኝ.ስደትኘወ
@ሰዬነኝ.ስደትኘወ 11 ай бұрын
ሶፍ የኔ ቆጆ ኡኳን ደነ መጠቹ ከወዲሜ ሀሰን ገር ሶፍዬ ወለሂ ተናፍቀሸ ነበር በተረፈዉ ሀሲዬ አለሀ በመገዱ ለይ የፂነከ የተፈጠሩበትን አለመ መዎቅ ትሊቅ ነገር ነዉ በተረፈ ሁለቹንም ለአለሀ ቢዬ እዎደቹ አለዉ አለሀ ረመደንንም በሰለም የድሪሰን❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 11 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ያፅናህ አላሁ ሱብንተአለ ሲወድ እንደዚነው ከየትም ጉርጎድ ያወጣል እኔምሰለምቴነኝ መመረጥ እኮነል እስልምና አልሀምድሊላ ❤❤
@jameelajameela8054
@jameelajameela8054 Ай бұрын
❤❤
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 11 ай бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ወደዚ የመጣሁት
@ሊን
@ሊን 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እኛ አመተትን አስቆጥረናል
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 11 ай бұрын
@@ሊን እኳን ድና ቆየሽኝ የኔ ውድ እህት💞🍒🍓
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ኮሜንቶች ተረጋጉ መልካም ንግግር ካልቻልን ዝም እንበል። አላህ ወዶ ሂዳያ ሰጥቶታል እኛም ወደን መቀበል አለብን ፈረንጆች ፊታቸዉ ሳይቀር ነዉ ታቱ ኖራቸዉ የሚሰልሙት እኛ አገር ሰላልተለመደ ነዉ ነጭ ሰለምቴ በብዛት ታቱ አለባቸዉ ለዛዉም በጣም የበዛ።
@SaddHadf
@SaddHadf 11 ай бұрын
ደግሞ የሰለመውንም ልጅ ይተቻሉ ሆ
@abdulaziznesredin9061
@abdulaziznesredin9061 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ንቅሳቱ ኢሄን ያክል አሳሳቢ አይደለም ባለማወቅ የተደረገ ነዉ ማጥፉቱ እንደ ሚታሰበው ቀላል አይደለም ያጀምአ
@seadetube5367
@seadetube5367 11 ай бұрын
ሀቢቢ እርጋታህ አይነ አፍርነትህ ደስ የሞል የኢስላም ወድሜ ረበና በሂዳያው ጀበር አኼራ ያሻግርህ በርታልን እንወድሀለን
@rakyi2023
@rakyi2023 11 ай бұрын
ሚገርመው ለጥያቄው አመርኪ ምላሽ ነው የሚሰጠው መሻአላህ አላህ ያጠክርህ በምን ስበብ ሰለመ እሱነው ያጓጓኝ??
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 10 ай бұрын
ወአለይኩምሰላአም ወራህመቱዉላአሂ ወበረካአትሁ ማሸአላህ ታድለህ እርጋታህ.ቃላት አወጣጥህ ያረቢ ስተየ እደሰማሁህ ወላሂ ከ3 ወይም 4 በላይ ሰማሁት ወላሂ ገና አልጠገብኩትም
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 11 ай бұрын
የሚገርም ለውጥ ነው ሱብሀን አሏህ "" አሏህ ለፈለገው ሰው ሂዳያ ይሰጠዋል "" አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ወደ ተፈጠርክበት እምነት አሏህ መለሰህ
@emutube2300
@emutube2300 11 ай бұрын
ዋናው ቶብተህ መመለስህ ነው ወድሜ😢 አልሀምዱሊላ አሁንም በተውሂድላይ ጠክር
@fjf7535
@fjf7535 11 ай бұрын
የአሏህ አጅብ የአሏህ ስራ ምን ይቸግራዋል እኳንም ደስ አለህ ወድማችን
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 11 ай бұрын
,ምኑ ደስ ይላል እጅ ላይ ቀስቀል አዝሎ
@fjf7535
@fjf7535 11 ай бұрын
@@Sahiba-ru9en እኔኮ ንቅሳቱን አላልኩም
@Lebabachannel
@Lebabachannel 11 ай бұрын
ታዳሂድያከአላህእጂ እሰልማለሁብሎተነቀሰእዴ አላህኢስላምንወፈቀው ማሻአላህእኳንምመጣህነውየሚባለው​@@Sahiba-ru9en
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይዚድልህ እስልምና ገብቶሀል መንድማችን የገለፅክበት መንገድ ውብ ነው በቅጡ ሲገባህ አጣጥመህም አይጠገብም በድጋሚ ለዚህ እድል በመመረጥህ እድለኛ ነህ አልሀምዱሊላ አለል ኒያእመተል ኢስላም
@z.d7914
@z.d7914 11 ай бұрын
ሰለምቴወች በጣም ጠካራ ናቹህ አላህ ያጠክራቹህ ያበርታቹህ
@Momi.87
@Momi.87 11 ай бұрын
ሦፊ እንኳን ደህና መጣሽ ወንድማችን አሏህ ያጽናህ የሁላችንንም መጨረሻ አሏህ ያሣምርልን ❤
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 11 ай бұрын
አህለን ሶፊዬ የመዳም ቅመሞች ስራ እዴት ይዞዎቹሀል
@madinaumusara5962
@madinaumusara5962 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ምንም አይል
@mrsadi3119
@mrsadi3119 11 ай бұрын
wa wr wb ማሻአላህ ሶፊ እንኳን ደህና መጣሽ ወንድማችንም እንኳን ወደተፈጠርክበት እምነትህ አላህ ወፈቀክ ይህን ብርሃን ያሎፈቀው ሁሉ አላህ ይወፍቅልን
@savsav7194
@savsav7194 11 ай бұрын
ወለሂ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ..........ታድለህ
@HayataliHayat-zd3wt
@HayataliHayat-zd3wt 9 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ እናቴ ግን አላህ ሱብሀነ ወተዐላ ሂዳያውን ይስጣት
@misbahabdala8295
@misbahabdala8295 11 ай бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ربنا يخليك ويسعدك ويوفقك بحياتك كولها خير
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ወድሜ እኳን ወደ ብርሀን የሆነችው እስልምና ተቀበልክ አልሀምዱሊላ እስልምና ውበት ደፋብህ ትክክል ሰላት ነው አላህ ምን ይሳነዋል ማሻአላህ ረጋ ያለ ልጅ አላህ ሁላችንም በዲናችን ጠካራ ያድርገን አላህ እናትህ ይጠብቅልህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው ሶፊዬ እኳን ደና መጣሽ እወድሻለሁ❤❤❤ ወድሜ የንቅሳቱ አስብበት ከዛ በተረፈ ህይወትህ በሙሉ ኑር ያርግለህ አላህ ሀሳብህ ሙሉ ያርግልህ
@tegistwassihun8879
@tegistwassihun8879 11 ай бұрын
Sofya ena 4lijochen yeza kaslmune 1amte hononal ahune set lij weldkune 5lije hulume set lijche nachew alhmdulila bale endslm doi adrglne btdwelulne dess ylnal
@Mኢትዩጲያ
@Mኢትዩጲያ 11 ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ የኛ አላህ ገፅታን ሳይሆን ልብን ነው እሚያየው ተውበት ካደርገ በኋላ መስቀልም ቢኖርበት ዋናው ልቡን ነው እሚያየው
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 11 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱ ጀሚአን ሶፊየ የኔ ዉድ እኳን ለዚህ አበቃሽ ልጃቹሁን አላህ ያሳድግላቹሁ ወድማችን ማሻላህ ❤❤❤❤
@habibmusema3562
@habibmusema3562 11 ай бұрын
ስለ ፒስ ቲቪ ብዙ እውቀት ቢኖራችሁ ምንኛ ደስ ይላል ወላሂ በዚ ፕሮራም 1,000,000 ሰዎች ሰበብ ብትሆኖ ለራሳቹ ለአኬራቹ ካልጠቀማቹ ምን ጥቅም ሚንበር ላይ ካለ ፕሮግራም ቀዳሚ ምርጫዬ ነው እና አላ ይጠብቅልን ግን ለብዙዎቹ ሰጋለው አንድ አንድ ማስታወቂያ ሳይ ብቻ ቀጥተኛ መንገድ ለሁላችንም
@yutube-u4r
@yutube-u4r 11 ай бұрын
ሶፊየ እኳን ደና መጣሽ
@lucyyeman7713
@lucyyeman7713 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ቃል አብን ሳውቀው 14አመት ይሆናል ።ማለትም ልጅ ሆኖና ጎረምሳ ሆናም አሁንም የተናገረው እውነት ነው በተለይ ስለእናቱ።ቹቹ ምርጥ ሴትና እናት ነች ለልጆቿ ዋጋ የከፈለች።ይገባታል ከዚህም በላይ ይገባታል።በየትኛውም የእምነት ተቋም ውስጥ ብንሆንም ህጉና ስርአቱ አንድነው ።ሠላም ፍቅር ተስፋ እምነት።ሰለሆነም ህጉንና ስርአቱን ጠብቀንና ተገዝተን በየእምነታችን ለመኖር ፈጣሪያችን ይርዳን። ሀሰን መጨረሻህን ያሳምርልህ።ሠላም
@Fozita
@Fozita 11 ай бұрын
ሶፊዬ አህለን ወሳህለን የኔ ቆንጆ የልጁ ታሪክ ደስ የሚል የሚገርም ነው ሱብሀን አላህ የህሊቁ ስራ አጅብ ነው አላህ ያፅናህ ወንድሜ አህሰን 😍
@sada5587
@sada5587 3 күн бұрын
አላህሂዳያይሥጣትኢሻአላህ
@zehara53o
@zehara53o 11 ай бұрын
የሚገርም ማይንድ ማሻአሏህ አላህ በድነል ኢስላም ያፅናህ ወንድማችን
@zeyineb0693
@zeyineb0693 11 ай бұрын
@አቡኢልሐም
@አቡኢልሐም 9 ай бұрын
አላሕ ጽናቱን ይስጥክ አኳን በሰላም ወደ ሰማያዊዋ እምነት በሰላም ተመለስክ
@fjf7535
@fjf7535 11 ай бұрын
አልሀምዱሪሏህ ሱመ አልሀምዱሪሏህ እስልምናን የወፈቅከን ጌታችን ምስገና ይገባህ ያረቢ
@rabiyashaikh6743
@rabiyashaikh6743 11 ай бұрын
ታቱዉን ማጥፋት ግደታ ነዉ ምክንያቱም ሀራም ነዉ አይቻልም ስሜትህን ገተህ ማሥጠፋት አለብህ ወንድሜ ዉዱኡም ሥታደርግ ዉሀ አይነካዉም ዉድኡክ የተማላ አይሆንም ወንድሜ ከኼራን አሥብ አላህ ወደቀናዉ መራህ አልሀምዱሊላህ አላህ ያጠክርህ
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 11 ай бұрын
አጀብ አላህ ከመከራ ሲገላግልኮ ያቅበታል😢
@MekiyaAli-m1s
@MekiyaAli-m1s 10 ай бұрын
ማሻ አላሕ አላሕ አክበር እኔ ከሚያሥደሥተኝ ነገር ሠለምቴዎች ናቸው ያላቸው ፅናት አላሕ በናትሕም ያሥደሥትሕ
@mominamomina1142
@mominamomina1142 11 ай бұрын
ሶፊ እንኳን በሰላም መጣሽ
@sebletube7525
@sebletube7525 11 ай бұрын
ወይኔየ ወድሜየ ይሔ ታቱ ወደ ገሐነብ የሚያስገባ አልተረዳችሁትም አልተረዳህም ፈጣሪይ የልብህን ንፅህና አይቶ እውነቱን መገድ መገዱም ቀጭን የማይበጠስ እደሆነ ይግለጥልህ
@ስደተኛው-ሐ8ለ
@ስደተኛው-ሐ8ለ 11 ай бұрын
አለህ ሳናውቅ ባደረግነው ነገር አይቀጣንም
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 11 ай бұрын
እናት 😂አሰችግሪ የምወደው ወዳ አይደለም መቼም አሰችግሪ ሰው ጓደኛ የለውም ዘመዴ አይኖረውም ለዛ እሷ ውሰጧዋ ያዝናል
@NurAli-xv1yb
@NurAli-xv1yb 11 ай бұрын
awo
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 11 ай бұрын
የኔ ምገድ እኳን ደህና መጣችሁ ወድማችን እኳን ወደተፈጠርክበት ትክክልናው ወደ እሥልምና መጣህ አላህ ያፅናህ የሁላችንም መጨረሻችን ያሣምርልን
@ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ
@ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ 11 ай бұрын
የኔ ምርጥ እንኳን ሰላም መጣሽልንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mirsadyou3825
@mirsadyou3825 11 ай бұрын
Alhemdulilah ጠብ የማይል የመይጠገብ ንግግር ነው የሚናገረው አለህ ለፈለገው ሂዳያ ይሰጣል እንኳን አላህ ቀጥተኛው መንገድ መራህ ዛሬ ደስታዬ ወደር የለውም ሰለምቴዎች ወላሂ ልዩ ናችሁ እኛ እስልምና ላይ ተወልደን የናንተ ጥንካሬ ስናይ እናፍራለን ሁላችንም አላህ ለኢስላም ኖረን በሱም የምንሞት ያድርገን አሚን የአላህ::
@mknl1888
@mknl1888 11 ай бұрын
ሶፊየ እኳንደህና መጣሽ ደስብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@halimacamil9167
@halimacamil9167 11 ай бұрын
እንኳን ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት ተመለስክ አልሀምዱሊላህ ስላንተ አላህን በጣም አመሰግነዋለሁ በኛ ትግል ሳይሆን በአላህ ፍላጎት ሁሉ በጊዜው ይሆናል ኢንሻአላህ ሌሎችንም እህት ወንድሞቻችንን አለህ ወደ ቀጥተኛውና እውነተኛው መንገድ አላህ ይምራልን አላህ ያፅናህ!
@NeutiNeuti-l7p
@NeutiNeuti-l7p 11 ай бұрын
ሶፊዬ የኔ ልዩ ሴት ወደ ስራሽ ስለተመለስሽ ደስ ብሎኛል ልጂሽን አሏህ ሷሊህ ያድርግልሽ ያሳድግልሽ
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
🎉🎉🎉 አስጠፋው ወድሜ አስጠፋው አላህ ያፅናህ ያረብ አላህ ሆይ የሰለሙትን አፅናቸው ያልሰለሙትም አተው መልሳቸው ያረብ ያከሪም
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН