ሰሞኑን አዲስ (ፀሐይ ሪል እስቴት) ክፍል 2/Semonun Addis visits (Tsehay Real Estate) Part 2

  Рет қаралды 156,165

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 235
@zaherawalo3150
@zaherawalo3150 6 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አቅም ንሮኝ ባልገዛውም በጣም ተደስቻለሁ ሀገራችን ትደግልን
@saminigatu5508
@saminigatu5508 6 жыл бұрын
zahera yebesla anegagere new yalesh fetary yerdash ewnt ken leb new yalesh
@zaherawalo3150
@zaherawalo3150 6 жыл бұрын
@@saminigatu5508 አመሰግናለሁ የኔውድ
@ፈትከአራ31ቀበሌ
@ፈትከአራ31ቀበሌ 6 жыл бұрын
ዋጋ የምጠይቁ ሰዎች ክፋል አንድ ላይ አለ በቴሌቪዥን አይቼዋለው ከ4ሚሊየን እስከ 6ሚሊየን ነው የሚደርሱት የሚገዛ ካለ እኔኳ ይሄን ብር እንኳን በውኔ በእልሜም ተሳስቼ አላየውም
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን 6 жыл бұрын
Kikiki enem
@ሀቢባነኝየቤተሰቦቸናፊቂ
@ሀቢባነኝየቤተሰቦቸናፊቂ 6 жыл бұрын
ክክክክክ 4ት መቶሺ ቢገኝ እገዛቸው ነበር
@barotesma1298
@barotesma1298 6 жыл бұрын
ፈት ከአ•ራ 31ቀበሌ 😂😂
@azizzaahmed9440
@azizzaahmed9440 6 жыл бұрын
Mulune foqe new yalshew sedeste miliyen kkkk
@dxbuae2702
@dxbuae2702 5 жыл бұрын
ክክክክክክ እረ ዘር ማዘሬም አላየው እንካን እኔ እኔ ድሀና የድሀ ልጅ ነኝ
@መኖርደጉ-ቨ9በ
@መኖርደጉ-ቨ9በ 6 жыл бұрын
ያምራል በጣም በ8 ወር በጣም ፈጣን ናቸው ሀገራችን እያደገች ነው አሁንም ትደግ ከፍ ትበልልን
@hayimiyenatualij7970
@hayimiyenatualij7970 5 жыл бұрын
ቆንጅዬ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራ በይ
@xinabsu45
@xinabsu45 3 жыл бұрын
ፀሀይ ሪል ስቴት ስዩም ቻይና እያለ በ2012 እንቅስቃሴው የተጀመረ ቢዝነስ ነው:: የአፖርትመንት ህንፃዎቹም በማይታመን ፍጥነት ነው ያለቀው ምክንያቱም ሁሉንም ተፈጥሯዊ ሀብቶች በነፃ ስለሚጠቀሙ ሁሉንም ከቀረጥ ነፃ ስለሚጠቀሙ::አሸዋ, ድንጋይ ወዘተ:: ቤቶቹ ሲሸጡ የሚነግሩህ ኤሌክትሪክ መስመርና ውህ መስመር ዘርግተው ጨርሰው እንደሚሰጡህ ቢሆንም ሁሉም ውሸት ነው:: እንደገና በራስህ መስራት አለብህ:: ልስራ ብለህ ስትነሳ ደግሞ ላይሰንስ ባለው ኤሌክትሪሽያንና ውሀ ሰራተኛ ካልሆነ አይቻልም ይሉሀል:: ከዛ እነሱ ያዘጋጇቸውን ካልተጠቀምክ ያጉላሉሀል:: የነሱ ሰዎች ደግሞ ዋጋቸው እጅግ ውድ ነው በመሀልም ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት ውስጥ የሚሰሩ ድለላ ሂሳብ ስለሚካተት::ሌላው 24 ሰአት መብራት እና 24 ሰአት ውሀ ብለው ካስገዙህ በሁዋላ ውሸት መሆኑን የምትረዳው ስትገባ ነው:: እነሱ የቤቶቹን ዋጋ ከሀገሪቱ ነፃ ተጠቅመው ያላለቀ ቤት ባለ 3 መኝታ 3ሚልየን ዩነበረው አሁን 8 ሚልየን አርገዋል:: ባለ4 መኝታ 12 ሚልየን:: በጣም ነው የሚያሳዝነው:: ጠይቅልን በገዛ ቤታችን እየተንገላንታን ነው
@dagim1988
@dagim1988 6 жыл бұрын
Great information,thanks Eden
@yosiefabraha9519
@yosiefabraha9519 5 жыл бұрын
Great job
@hayimiyenatualij7970
@hayimiyenatualij7970 5 жыл бұрын
ዳኒ ወደ ቻይናሌ ጎራ በል ቤተሰብ እንሁን
@Ethi912
@Ethi912 6 жыл бұрын
በጣም ይሳቃል ካርታ የሌለው ቤት ፕሮጁከቱ ከመጀመሩ በፌቴ እንዴት አላሰበም ? እይስደነቀም ባሌቤት አላባ ፎቆ ቢገኝ ካንቲባው ደሃ ላይ ቡቻ ነበር የሚበረታው ምን ጉድ ነው ካርታ ከሌላው መሽጠ መለወጥም አይቻልም ማለት ነው
@salmaahmedou2045
@salmaahmedou2045 6 жыл бұрын
እሄን መግዛት እማይታሰብ ነው አገራችን ሌላ ሀገር ሁናለች ወላሂ በጣም ደስ ይላል
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
The back ground music is annoying
@Jemmutube1
@Jemmutube1 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል። ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ያምራል!!! የአሏህ ፈቃድ ከሆነ ባለ 4 መኝታ ክፍል ለመግዛት አስባለሁ።
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 6 жыл бұрын
ስንት ነዉ
@dawitgayele6341
@dawitgayele6341 6 жыл бұрын
big development in Addis.
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
Why you don't show the rooms, is that your little game?
@larrysmall9329
@larrysmall9329 4 жыл бұрын
They show the units in the first video. It a 2 part series. This is part 2👍🏿
@abwaan100
@abwaan100 6 жыл бұрын
"እንከታተላለን" የምትለዋ ቃል ከአፉ ስትወጣ ሁሌ ያስደነግጠኛል!
@sarakassa1581
@sarakassa1581 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን እንደ ኢትዬጵያ ሀገራችን የኑሮ ሁኔታ ዋጋው ተመጣጣኝ ቢሆን ጥሩ ነበር ግን በጣም ውድ ነው
@Ethiopia22
@Ethiopia22 6 жыл бұрын
በጣም
@pragmatistyouth1774
@pragmatistyouth1774 5 жыл бұрын
sara yeni konjo selam beyalehu :D Arab hager new yaleshew?
@applcells8252
@applcells8252 5 жыл бұрын
Oiyhh
@hayimiyenatualij7970
@hayimiyenatualij7970 5 жыл бұрын
Sara biki bey betsb enhun
@EriMBH
@EriMBH 6 жыл бұрын
Asmara needs this badly. Very few buildings built after the Italians left.
@alalico7282
@alalico7282 6 жыл бұрын
Wow .. Is Amezing Home Wow👌
@zamzamali6452
@zamzamali6452 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍጣሪ ይመስገን ጌና ብዙ እንጠብቃለን
@lacomgaga
@lacomgaga 5 жыл бұрын
I think you both have done a great job!
@yedielseyoumabebe808
@yedielseyoumabebe808 2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ባለ 4 ክፍል መኝታ ቤቱን እከራያለሁ።
@tsegayegebremedhen442
@tsegayegebremedhen442 6 жыл бұрын
1ኛ የት አካባቢ ነው 2ኛ ፍሪ ሆልድ ወይስ ሊዝ ሆልድ 3ኛ የአገልግሎት ክፍያ በየወሩ ስንት ነዉ ካዛንቺስ አለ ወይ ባለቤቱ ማን ነዉ ህንፃው ባንድ ቦታ በዛ ለወደፊቱ ቀነሰ አድርጉት
@birtukantadesse9216
@birtukantadesse9216 6 жыл бұрын
Betam yameral birr benoregn noro ayenen alaishem neber waw new
@godoliyasamanuel6008
@godoliyasamanuel6008 6 жыл бұрын
egziabher ymesgenn balnorbetem hagere ygebashal
@hayelom12
@hayelom12 4 жыл бұрын
Edmi leweyani amesgnu
@ethiopia2602
@ethiopia2602 6 жыл бұрын
እኛ ስደተኞችነን ይህ ለባለሀብታም ብረ ላለው ሠውነው የሚሆነው እዚህም መኖረ እንፈልጋለን ግን ዋጋው አንቸልም እባካችሁ በ200000 ብረ በ10000ብረ ፈልጉልን እኛዋናው መጠለያነው የምፈልገው የሠው ፊት ገረፈል በሀገራችን እንኑርር
@alalico7282
@alalico7282 6 жыл бұрын
Conemineyem Ale;
@ethiopia2602
@ethiopia2602 6 жыл бұрын
Al alico ካለ ዋጋውን ንገሩኝ
@classicshop7331
@classicshop7331 6 жыл бұрын
Hi
@faaw7003
@faaw7003 6 жыл бұрын
ማሻላህ። በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ ♥
@yousra536
@yousra536 2 жыл бұрын
Wow wow betam yemrela
@sarhmohamad79
@sarhmohamad79 5 жыл бұрын
wowow
@samiproduction1278
@samiproduction1278 5 жыл бұрын
hi from micro vine ነን በጣም ነው የምንወድሽ ያው እንግዲ ቫይናችንን እይልን አስታየትሽ አይለየን tanks for looking youtube micro vine (meselale entertainment
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 6 жыл бұрын
ስለዋጋው ማወቅ የፈለጋችሁ ክፍል አንድ ላይ ፀሀይ ሬል እስቴት ላይ የሚለው ላይ ታገኙታላችሁ
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر 6 жыл бұрын
እረ አይተነዋል ማምየ ለኛ አይሆንም እጅ ውይ ድሀ የኔ ብጤ እንደት እንኑር
@alalico7282
@alalico7282 6 жыл бұрын
Really I LIKE It 👍👍👍👌
@lionofjudah1354
@lionofjudah1354 5 жыл бұрын
Beautiful
@neymayousef4841
@neymayousef4841 6 жыл бұрын
እኔ ኢማራት ነው የመሰለኝ ማሻአላህ ውድ ሀገሬ
@ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ
@ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ 6 жыл бұрын
Neyma Yousef እኔ እራሱ አሜሪካ መስሎኝ ብዥ ብሎብኝ ደብሪ😂😂😂
@hayimiyenatualij7970
@hayimiyenatualij7970 5 жыл бұрын
Nayema bekinnt endemr
@امريانامريان-و7ع
@امريانامريان-و7ع 6 жыл бұрын
ዊይ አገራችንማ እያደገች ነው አልሀምዱሊላህ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 6 жыл бұрын
where about this area
@hashemothman7743
@hashemothman7743 5 жыл бұрын
😄😄😄😄
@haksbsnakabxv5044
@haksbsnakabxv5044 6 жыл бұрын
መሻአላህ ባልገዛውም አገራችን መበልፀጉ ደስይላል
@እናቴሁሌምእወድሻለሁየኔተ
@እናቴሁሌምእወድሻለሁየኔተ 5 жыл бұрын
ለምን ግን ለስደተኞች እረከስ አታደርጉልንም ባገራችን እንድንመለስ። በተለይ አረብ አገር ላለነው
@mesikonjo905
@mesikonjo905 6 жыл бұрын
Siyamir dess yelali ene bali norbet Agere adga mayet desss yelegnali
@alalico7282
@alalico7282 6 жыл бұрын
Edema Yestesh...Man Yawkal 1 Ken Yenoresh Yhonal😗
@mahahabtom4222
@mahahabtom4222 6 жыл бұрын
Please where is it that's in adds please late me known
@hayimiyenatualij7970
@hayimiyenatualij7970 5 жыл бұрын
ቆንጆ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@godblesstheworld6367
@godblesstheworld6367 6 жыл бұрын
Ethiopian people's money.
@saralove7453
@saralove7453 6 жыл бұрын
wow siyamer min ale endzhe aynte bate benorigne uffffff
@dadaobeidobeid1998
@dadaobeidobeid1998 6 жыл бұрын
Waw betam des yilal gin yeanid gileseb new aligebagim yet akanaby new?
@yrgakiros1131
@yrgakiros1131 6 жыл бұрын
እንግዲ ዋናው ኣገራችን ሰላም ትሁንልን ሰላም ከሌለ ባዶ ሜዳም ትንሽየ ቤትም የመኖር እድላችን ያከትማል ለሁሉም ሰላም ወሳኝ ነው። በተለይ ኣሁን ኣዲሳ ኣበባ እና የ ኣዲስ ኣበባ ህዝብ ኣጣብቂኝ ዉስጥ ነው ያለው ሁለት ሰማይ እና ምድር እሚያክል ያስተሳሰብም የርእዮተ ኣለምም ልዩነት ያላቸው ግድንግድ ፓርቲዎች ( ግም 7 እና ኦነግ) የመጫወቻ ሜዳቸው ኣዲስ ኣበባ ስለሆነች በሁለት ዝሆን ድብድብ እሚጎዳው ሳሩ ነው።
@tadeealemualemuarifnwbrean8052
@tadeealemualemuarifnwbrean8052 6 жыл бұрын
Wwwwwww betam yamerali
@temsgenandeheimanot7823
@temsgenandeheimanot7823 6 жыл бұрын
በታም ደስ የሚል ቤት ነው እኔም መትቼ እኖራልው ደሥሥሥሥሥሥሥ ይላል መልካም ኣውዳመት
@meryk2402
@meryk2402 6 жыл бұрын
ጥሩ ነው ደሲ ይላል
@jesusiscominsoon
@jesusiscominsoon 6 жыл бұрын
እድሜ ለመለስ ዜናዊ ስራ!!! እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!
@ሀቢባነኝየቤተሰቦቸናፊቂ
@ሀቢባነኝየቤተሰቦቸናፊቂ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይሔ እቢዴወው ላይ ይለው ቤት ኢቲዮ ውስጥ አለ 1000 መብሩውክ
@መተከልራያ
@መተከልራያ 6 жыл бұрын
ባለቤቱም ነዋሪውም ትግሬ እንደሆን አትጠራጠር። ከ 4 ሚሊዮን እስከ 6 ሚሊዮን ከፍሎ የሚገዛ የዘራፊው የትግሬ ርዝራዦች መሆን አለባቸው።
@yonikiros9177
@yonikiros9177 6 жыл бұрын
weldeyes Kebede, ante yegibe tebake sira meteyek yechalal. Kinatu medhanet yelewum
@hey1232
@hey1232 6 жыл бұрын
weldeyes kebede= ewent newe.
@መተከልራያ
@መተከልራያ 6 жыл бұрын
ኪሮስ አጋሜው መቼም ትግሬ ሰርቶ ይህንን እንደማይገዛ ወይም እንደማይሰራ ታውቃለህ። እንጀራ በወጥ እንኩዋን ጠግቦ የማይበላ ቁልቁዋላም ነበር ትግሬ ዘረፋ ውስጥ ከምግባቱ በፊት። በስርቆት ህንፃ ከሚኖርህ በሃቅ ደሳሳ ጎጆ ቢኖርህ የሰላም እንቅልፍ ትተኛለህ።እናም ይህ ሁሉ በስርቆትና በቀማኛነት የተሰራ ህንፃ ወደባለቤቱ መመለሻው ቅርብ ነው። ትግሬም ወደ ኮረትና ቁልቁዋል ሃገሩ በነጠላ ጫማው እስከነ አፍሮ ማበጠሪያው ይመለሳል። ጅል አጋሜ
@yonikiros9177
@yonikiros9177 6 жыл бұрын
weldeyes Kebede, I already told you the solution and you are still complaining. What a looooooser.
@መተከልራያ
@መተከልራያ 6 жыл бұрын
You idiot Agame, I told you too, but your cognitive capacity was not high enough to comprehend the message nehind it. I said I don't work for Agame theives and pillagers. You dog fart !
@Han.2431
@Han.2431 6 жыл бұрын
ስንት ነው ለመግዛት ብንፈልግ? እንደገናስ የክሬዲት ሽያጭሽ አለ ወይ? እላይ ድረስ ለመውጣትስ ሊፍት አለው ወይ?
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 6 жыл бұрын
If you watch it You will get all the answers to your questions
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 6 жыл бұрын
ክፍል አንድ ለይ አለ ዋጋውም ሁሉም ነገር
@almazhabtamu6562
@almazhabtamu6562 6 жыл бұрын
wow
@neymayousef4841
@neymayousef4841 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ሀገራችን እያደገች ነው
@abbysanimation4113
@abbysanimation4113 6 жыл бұрын
Respect for this
@tesfamak2987
@tesfamak2987 6 жыл бұрын
Wow ahun gena tedi serachhu
@سعيدهعليصالح-و2خ
@سعيدهعليصالح-و2خ 6 жыл бұрын
Selawagawe aletayakesem ado🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇷
@firekicks8249
@firekicks8249 6 жыл бұрын
mashallha
@ramzya9912
@ramzya9912 5 жыл бұрын
ለኛ ለሸቃላዎች አይሆንም እኛ መዳም ቤት ነው ምናየውክክክክክ
@hayimiyenatualij7970
@hayimiyenatualij7970 5 жыл бұрын
ቆንጆ በቅንነት ቤተ ሰብ እንሁን
@hiwothiwot8420
@hiwothiwot8420 6 жыл бұрын
Why everything is expensive in Ethiopia??
@yoniale8378
@yoniale8378 5 жыл бұрын
Hiwot Hiwot There are a lot of diplomats and international NGO workers in Ethiopia.
@neymayousef4841
@neymayousef4841 6 жыл бұрын
i msis you Ethiopia
@hikmaguragewahikmaguragewa7360
@hikmaguragewahikmaguragewa7360 6 жыл бұрын
ዋው
@kddkdbt2466
@kddkdbt2466 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል የሚሸጥነው የሚከራይ
@የጌታነኝ-ገ6ሠ
@የጌታነኝ-ገ6ሠ 6 жыл бұрын
ዋውውውው እደዚ አይነት ቤት መኖር ምኞቴ ነው ይምራል
@zmisganaw
@zmisganaw 6 жыл бұрын
No worries do u have 6 millions birr for 3 bedroom sis?
@gutamaadane8777
@gutamaadane8777 6 жыл бұрын
I will do for her
@የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ
@የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ 5 жыл бұрын
ይገርማችሃል ይህ4ሚሊየን እና 6ት ሚሉት በህልሜ አይቸው አለሁ
@eyobsis8894
@eyobsis8894 5 жыл бұрын
ስብስክራይብ አርጉኝ አይከፈልበትም
@eyobsis8894
@eyobsis8894 5 жыл бұрын
ስብስክራይብ አርጉኝ አይከፈልበትም
@henokhaile3603
@henokhaile3603 6 жыл бұрын
Long Live TPLF! This amazing real estate is one of the "...27 ኣመት ቆሻሻ ስራዎች ..." according to Abiy Ahmed.
@alalico7282
@alalico7282 6 жыл бұрын
🤗
@eternityh3229
@eternityh3229 6 жыл бұрын
U idiot, u dont need 27 years to build this small complex. Besides who is gonna afford this? I guess ur father who still from the poor people could afford it.
@emanomre1509
@emanomre1509 5 жыл бұрын
ሙከይፍ. አለውደ??????
@aman_tube9477
@aman_tube9477 5 жыл бұрын
ዋጋ ዋጋ???
@sarakuwait9764
@sarakuwait9764 6 жыл бұрын
እሄንን ያክል ብር በህልሜም አይቼው አላውቅም የሃፍታም ቤት እያየን መኖር ነው
@neymayousef4841
@neymayousef4841 6 жыл бұрын
ሊፍት አለው መውጫ እና መውረጃ ወይስ ካለው በጣም ሀሪፍ
@abwaan100
@abwaan100 6 жыл бұрын
አማርኛዉን መጻፍ ትችላለህ አዳምጥህ ለምን እንደማይገባህ ይገርማል።
@hey1232
@hey1232 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ የደሀ ኦሮሞ ገበሬ መሬት በዜሮ ቀምተው በሚሊዮን ወሬ ጀመሩ አይ ግፍ እግዚአብሄር ያያል አትሉም!
@መሴየአሪሴደጋፍ
@መሴየአሪሴደጋፍ 6 жыл бұрын
ድጋሚ ከዱባይ ወጥቼ ካናዳ ካልሄድኩኝ ምገዛው አይመስለኝም
@tigsttesfu2871
@tigsttesfu2871 6 жыл бұрын
ትክክክል ብለሻል ማር እኛብንሽትም አንግዛውም
@መሴየአሪሴደጋፍ
@መሴየአሪሴደጋፍ 6 жыл бұрын
@@tigsttesfu2871 አስፈራሽኝ እኮ ጭራሽ ሀሀሀ እኔን ወስዳቹ አንድ ክፍል ስጡኝ ብላቸው ያው የፈረደበት አረብ ሀገር አብዳ መጣች ነው ሚሉኝ ሀሀሀ
@መሴየአሪሴደጋፍ
@መሴየአሪሴደጋፍ 6 жыл бұрын
@@tigsttesfu2871 እኛ ብቻ ሰላም እንሁን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን በዚ ቤትም ሚኖር ከዚ ያነሰ ቤት ውስጥ ሚኖረውም ያው ነው ለምን ብትይ ቲጂዬ ሁላችንም ሟች ነን እስካለን ድረስ ሰላም ፍቅር ይስጠን
@bman4267
@bman4267 6 жыл бұрын
እኔ ካናዳ ነው ምኖረው, ላግባቹህና ኑ
@መሴየአሪሴደጋፍ
@መሴየአሪሴደጋፍ 6 жыл бұрын
@@bman4267 ስንታችንን ነው አግብተው ሚወስዱን ሀሀሀ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Thankful to the chinese for quality housing unlike the habeshas waste of money, time and sanity
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 6 жыл бұрын
እሰይ እምዬ ኢቲዮጲያ እያደገች ነው እንዲህ አይነት ቤትውስጥ መኖር ምኞቴነው ግን ከየት አባቴ
@hayimiyenatualij7970
@hayimiyenatualij7970 5 жыл бұрын
ሞሽኬ በቅንነት ወደ ቻይናሌ ብቅ በይ
@meserettewahado1373
@meserettewahado1373 6 жыл бұрын
How much is the price for 3 bed room
@Daniel-ei1bw
@Daniel-ei1bw 6 жыл бұрын
4.500.000.00 birr
@Han.2431
@Han.2431 6 жыл бұрын
Daniel Kirstos ምን?! ለ 3 ቤድሩም 4,500,000? ይህማ ነውር ነው ለዚህ ለዚህ ቅብርር ብለን ሙሉ ግቢ ያለው ቤት አንገዛም እንዴ እዝችው ከተማ ውስጥ? ደግሞ እኮ ዝቅተኛ ነዋሪውንም ያካተተ ነው ይላሉ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 6 жыл бұрын
ክፍል አንድ ለይ አለ ዋጋው
@mawardimohaba1031
@mawardimohaba1031 6 жыл бұрын
You didn't Write down there phone number to call.
@rahwagaltigray5377
@rahwagaltigray5377 5 жыл бұрын
melesye nebsih ymatew yehe yante wutet new yegna abesa
@saraseyum7336
@saraseyum7336 6 жыл бұрын
It's not smart to invest money on county that is not politically stable.
@እናቴሂወቴኑሪልኝዘላለም
@እናቴሂወቴኑሪልኝዘላለም 6 жыл бұрын
ዋው ኮራሁብሽ ሀገሬ
@salmaahmedou2045
@salmaahmedou2045 6 жыл бұрын
ማሽአላህ ኢቶዮጲያ አይስልም
@hey1232
@hey1232 6 жыл бұрын
የዚህ ሬል ስቴት ማነው ባለቤቱ ..????
@zeru2980
@zeru2980 6 жыл бұрын
cool!!
@መዲዩቱብ-ጀ7ቀ
@መዲዩቱብ-ጀ7ቀ 5 жыл бұрын
ማማማማማሻሻሻሻሻሻአአአአአላላላላሀ፣ህህህህህህህ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 6 жыл бұрын
ፋይናስ እርጎ መግዛት ይቻላል ወይ ውጪ ለሚኖር ስው???
@HiHi-ym4ol
@HiHi-ym4ol 5 жыл бұрын
Clas
@sensltderama8826
@sensltderama8826 4 жыл бұрын
ግን እኮ እንዲ አይነት ቤቶች ተደጋጋሚ ቢሰራ የቤት አናሳነት ይቀንስ ነበር
@uitedalahadlialahe3132
@uitedalahadlialahe3132 3 жыл бұрын
እውነት
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 6 жыл бұрын
Bertu yameral
@mekdelawitchemeda62
@mekdelawitchemeda62 6 жыл бұрын
Tehay erilestet basrat bekurat ber yetesera bet EGZIHABE yawkal
@freabyenehi5505
@freabyenehi5505 6 жыл бұрын
mekdelawit chemeda Ewinet tedbeka atkerime egzabehar yekre yebelen lela men yebalale
@abbysanimation4113
@abbysanimation4113 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት ከዚህ ይማርልን፡፡ ፕሮጄክት ማናጅመንት ከዚህ ይማርልን፡፡ የሃብት ብክነትን እንዴት ማስቀረት እንደሚቻል ከዚህ ፕሮጄክት ይማርልን፡፡
@naninani-bp7sn
@naninani-bp7sn 6 жыл бұрын
$150,000 (Dollar) in cash??🤔
@Ethiopia22
@Ethiopia22 6 жыл бұрын
በአሜሪካ ወስጥ ሁለት ቤት የገዛል
@alifmobile9569
@alifmobile9569 6 жыл бұрын
Esete 1 bate setuge meneme yelegeme
@tarqerz
@tarqerz 8 ай бұрын
Bad quality build, no recreation inside, corrupt security staff, beware
@የእግዚአብሔርሥራድንቅነው
@የእግዚአብሔርሥራድንቅነው 6 жыл бұрын
እስቲ ንገራቸው ለነዚህ ካሃዲዎች
@keretubkidi3420
@keretubkidi3420 5 жыл бұрын
ምን ነው ቤተመግስት እዴ
@ayisha6208
@ayisha6208 6 жыл бұрын
ዋጋው ይናገርን እበከቹ
@kurrii4870
@kurrii4870 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇾🇪🇾🇪💋💋
@testes7173
@testes7173 6 жыл бұрын
Mechem be sewest wer now yeteseraw
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ 5 жыл бұрын
አይ ሀብታም ኧረአላህየ በእዝነትህ ቤቱ ቀርቶ ትንሽም ኑሮኝ ከኔበታች ያሉቱን እየረዳህ እኖርነበር እስከሞኩ😋
@hhabiba7128
@hhabiba7128 6 жыл бұрын
ኢትዮ ውሥጥ ነው ? አይመሥለኝም
@kddkdbt2466
@kddkdbt2466 6 жыл бұрын
ዋጋው ስንትነው
@abwaan100
@abwaan100 6 жыл бұрын
ክፍል አንድን ቢመለከቱ ዝርዝሩን ያገኙታል።
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 5 жыл бұрын
Ok leza now kena.emelut yehan foek.aytew ahuen.gaban.
@gravitymobile3730
@gravitymobile3730 6 жыл бұрын
How money
@abwaan100
@abwaan100 6 жыл бұрын
መጀመሪያ How much ነዉ ሚባለዉ። ክፍል አንድ ተመልከቺ
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 6 жыл бұрын
ዋጋው የህዝቡን አቅም ግምት ውሰጥ ያሰገባ ቢሆን ጥሩ ነው
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Tinesh naw buzu saw eygza naw 6millon eko tinesh naw
@sweetangel329
@sweetangel329 6 жыл бұрын
Le legoche yemechawecha bota yelewem.
@burteyemaryamljiiburteyema3093
@burteyemaryamljiiburteyema3093 6 жыл бұрын
እባካችው ዋጋውን ብትገልፁልን መልካም ነው ካሁኑ እንድናስብበት
@ebefekadu898
@ebefekadu898 6 жыл бұрын
ክፍል አንድ ላይ አለልሽ
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 79 МЛН
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 36 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 38 МЛН
እየተጣደፈ ያለው የጫካ ቤተ-መንግስት መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
19:03
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 15 М.
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 79 МЛН