"ሰውን በማወዳደር የሚፈጥሩት ድራማ ያስጠላኛል" ድምፃዊት ሄዋን | ኮሜዲያን ቶማስ | Seifu on EBS | Hewan Gebrewold

  Рет қаралды 649,137

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

"ሰውን በማወዳደር የሚፈጥሩት ድራማ ያስጠላኛል" ድምፃዊት ሄዋን | ኮሜዲያን ቶማስ | Seifu on EBS | Hewan Gebrewold
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 693
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
ሄዋንዬ የዋህ ትመስያለሽ እንዲህ አይነት ሰዉ ደስ ይለኛል ደሞም ጨዋ ነሽ አዲሱ አመት ከመላ ቤተሰብሽ ጋር የደስታ ዘመን እንዲሆንላቹ ተመኝቻለሁ 😍😍😍👌
@nyfmates7927
@nyfmates7927 4 жыл бұрын
እኔ እኮ ዘፋኞች ከእግዚያብሔር ጋር ቀጣይ ብዙ ዘፈኖች እሰራለው ሲሉ ነው ሚገርሙኝ 😊 ቆይ የትኛው መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ነው እግዚአብሔር የዘፈን አቀናባሪ ነው የሚል ያነበባቹት🤔 ደስ ያለው ለእግዚአብሄር ክብር ይዘምር እንጂ ይዝፈን አይልም❤️
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 4 жыл бұрын
እንደግለሰብ እየወደድናቸው ለነፍሳቸው ድነት እንጸልያለን። ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም
@messihaileslassie6302
@messihaileslassie6302 4 жыл бұрын
Yenem tyake new
@gedionalive8026
@gedionalive8026 3 жыл бұрын
Min tiserialesh ezi sijemer
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ትክክል ኪኪኪ
@abduendris2046
@abduendris2046 11 ай бұрын
የትኛው መፅሀፍ ቅዱስ ፈቅዶልሽ ነዉ አንቺ ዩቲዩብ ገብተሽ የምታፈጪዉ ?
@ibrahimnoor6117
@ibrahimnoor6117 4 жыл бұрын
ምን አይነት የተገራች ሴት ነች ምን አይነት ብስለት ያላት ሴት ነች ማንነቷ ፊቷ ላይ ይነበባል ማስመሰል መቅበጥ የሚባል ነገር ባጠገባ ያላለፍ እውነትም ሂዋን ትክክለኛ ሂዋን እድሜሽ ይርዘም
@woyramedia6100
@woyramedia6100 4 жыл бұрын
👍ሰላም ሰላም ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች እስኪ አዲስ ቻናል አሁን ከፍቻለሁ እና ገባ ገባ በሉባት እና ሞቅ ትበል🙏
@aninmohammef65
@aninmohammef65 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 4 жыл бұрын
ክክክክክመቅበጥ ለዝህ ነው ጡቷን ከፍታ የመጣችው?
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ 4 жыл бұрын
ምን ሂዋን ናት ይች እራቀቷን እኮ ናት
@ሩሐማምህረትየሚገባት
@ሩሐማምህረትየሚገባት 4 жыл бұрын
ዋውውው ሴፍ አንተነህ በዓል በዓል የሸተትከው ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም በዓል 2012 ላይ በደንብ ተገርፈናል 2013 የሠላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን አሜን ይህንን ምታነቡ ሠላማቹን ያብዛልኝ
@emebetnesibu4565
@emebetnesibu4565 4 жыл бұрын
አሁንም ይመቸው ቅን ስው ነው ለእኔ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ቶማስ ቀልድህ ደስ ይለኛል ስወድህ ምርጥ ሰው።
@ethiopiahabshaweti3333
@ethiopiahabshaweti3333 4 жыл бұрын
ሂዋንይ የኔ ቆጆ ሰይፉየ ወድማችን እባክህ አይታወቅም አፍህን ሸፍን ይሄ ክፉ ጊዜ እስኪያልፍ
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ!! ደስ የሚሉ እንግዶች፣ ከሚማርክ የእንቁጣጣሽ ድባብ ጋር ..
@turmitube4275
@turmitube4275 4 жыл бұрын
አዲሱ አመት ኮሮና የሚጠፋበት በስደት ያሉት ሀገራቸው የሚገቡበት ሀገራችንም ሰለም የምትሆንበት ያርገልን🌻🌻🌻🌻
@mariamabdulla6081
@mariamabdulla6081 4 жыл бұрын
አሚን
@julpahossain2830
@julpahossain2830 4 жыл бұрын
አሚን የረቢ ለሁለችንም
@bura10
@bura10 4 жыл бұрын
Torpa
@abeljoberaw9309
@abeljoberaw9309 4 жыл бұрын
Amen hani
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 4 жыл бұрын
ሄዋንዬ ምርጥ ፊትሽ ሜካፐ የለ በራስ መተማመን ያለብሽ ምርጥ ሴት እንኳን አደረሳችሁ
@የወልቂጤዋሽቅርቅር-ጠ7ዠ
@የወልቂጤዋሽቅርቅር-ጠ7ዠ 4 жыл бұрын
አረ ተዉ ሠዉ አይጠላም ቶሚ እጠላለሁ የምትሉ እሱ አንድ ፈጣሪዉ ይወደዋል የሠዉ ሞራል ማፍሠሥ ነዉ ልምዳችን
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
ትክክል
@genet.teshomegenet8560
@genet.teshomegenet8560 4 жыл бұрын
Batekikel
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ 4 жыл бұрын
ምርጥ ዉድድድ ፋራወች ነዉ የሚጠሉት ተያቸዉ
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
በትክክል
@selamt7931
@selamt7931 4 жыл бұрын
ሄዋንዬ መድረክ ላይ perform ስታደርጊ በጣም ጎበዝ ነሽ👌👌👌👌
@messihaileslassie6302
@messihaileslassie6302 4 жыл бұрын
Efffffff 💖💖💖hewanye yene lelt👸👸👸❤❤❤ tsebaysh ena kumnegersh betam ewedlshalew
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ሴይፍዬ ዛሬ የስቴጁ ዲኮሬሽን ዋው ነው
@menejat9904
@menejat9904 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ያሁሉ ዘመን ያለፂም የተቀረስከዉ አይቆጭህም you look good.ሚስት እዉነትም መስታወት። happy new year everyone
@aba5750
@aba5750 4 жыл бұрын
🤔🤔
@merrylove1265
@merrylove1265 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሄዋን በጣም ነው የምወድሽ
@seliwasihuni5204
@seliwasihuni5204 4 жыл бұрын
የኔ መካሪ ሂውዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል አሁንም እርጋታሽ እንደድሮ ነው ውድድ ነው የማረግሽ ያንችው ጏደኛ ሰላም
@rahelabraham9350
@rahelabraham9350 4 жыл бұрын
ሄዋንዬ በታም ነው ደስ የምትይው ሁሉም ነጋርሽ ተባረኪ
@Ethel608
@Ethel608 2 жыл бұрын
ሰይፉዬ በጣም የምወድህ እና የማደንቅህ ሰው ነህ። ስልክህ ስደውል ግን ቴክስት ብቻ ትላለህ። እባክህን አንሳልኝ።
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 жыл бұрын
ሰይፉዬ አምሮብሃል አጽናኜ ኑርልን ከጤና ጋር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝💝💝💝💝💝 አንተ ባትኖር ይደብረን ነበር የልጆችክ አባት ያርግህ 😘😘
@jekjek9967
@jekjek9967 4 жыл бұрын
ለሄዋን የጎደላት ነገር አዳም የምትሉ like አድርጉኝ። በአዲሱ ዓመት በ፳፩፫ እንድሟላላት ፀሎታችን ነው። We love you.
@mulukenyigezu5471
@mulukenyigezu5471 4 жыл бұрын
ሄዋንዬ አዲሱ አመት ከመላ ቤተሰብሽ ጋር የደስታ ዘመን እንዲሆንላቹ ተመኝቻለሁ!!!
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
ሰይፉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከዱቄት የነፃች ሴት በፕሮግራምህ ቀረበች😂
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
*ይችን ልጅ ስወዳት ሒዋንዬ ምርጥ ሴት* ወይ ቶሚ በሳቅ ምርጤ
@እሌኔየማርያምልጅk
@እሌኔየማርያምልጅk 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የደስታ ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kalkidantube
@kalkidantube 4 жыл бұрын
አሚንን እንደማመር
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 4 жыл бұрын
ቶሚ ኮፊደንስክ በጣም ይመቸኛል
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ 4 жыл бұрын
በጣም ምርጦ
@wellotube8381
@wellotube8381 4 жыл бұрын
ቶማስ ግን እኔ ብቻ ነው እምትመቸኝ 😘😘😘😘 ጠክር በርታ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
በዙረት እግሬ ታመመ ስወዳችሁ ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት kzbin.info/www/bejne/nJiUg3xoaNGnf68
@serkalemtilahun197
@serkalemtilahun197 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ሚመቼኝ
@tbb5294
@tbb5294 4 жыл бұрын
Tomi Keep Up, The best💚💛❤️‼️
@jovatube5857
@jovatube5857 4 жыл бұрын
አቤት ቶሚዬ ሲመቸኝ መልካም በአል ይሁንልን
@reshidsiraj2612
@reshidsiraj2612 4 жыл бұрын
Hewan is so humble and cool . I wish everyone happy New year . Tom gin bizum aynefam. Love you Ethiopiaye
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 4 жыл бұрын
ቶሚ ማ ይነፋል አንተነህ ማትነፋው
@samsonamdu696
@samsonamdu696 4 жыл бұрын
በመጀመሪያው እንኳን አደረሳቹህ ሄዋን መረጋጋትሽን ለኢትዮጵያ አርቲስቶች አስተምሪያቸው በተለይ ሳሮን ለሚሏት ገበሬ
@abayirget5007
@abayirget5007 4 жыл бұрын
ዋው ሰይፉየ 20013 ኮረናን እዳንተ ፅጉር ጥርግ ያርግልን
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 4 жыл бұрын
Kkkk
@unitytube8067
@unitytube8067 4 жыл бұрын
2013 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን አንድነትን ያብዛልን ዘረኛችም ልቦና ይስጣቸው
@oromay9113
@oromay9113 4 жыл бұрын
ሒዋን ቆንጆ love you
@mogedmedia6700
@mogedmedia6700 4 жыл бұрын
ሄዋንን የምትመስል ልጅ ስፈልግ ነብር። እሷ እንኳን እሩቅ ናት ፤ እሷን የምትመስሉ ፃፉልኝ! ክክክክክክ መልካም አዲስ ዓምት!
@warkamedia
@warkamedia 4 жыл бұрын
ለመላው ኢትዮጵያን እንኳን ለ 2013 አዲስ ዓመት አደረሳቹ መጪው ዘመን ክፉ የማንሰማበት አንድ የምንሆንበት የይቅርታ ዘመን ይሁንልን 🙏🙏🙏
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbduKings3
@AbduKings3 4 жыл бұрын
ቶሚ ይመቸኛል እንደኔ የሚመቸው be like wogene
@redeathable179
@redeathable179 4 жыл бұрын
betam new ymtelaw
@seadinew2424
@seadinew2424 4 жыл бұрын
👌👌👌 እንግዶችህ በዱቄትና በሽሮና እየተለወሱ ነው የሚመጡት የዛሬዋ ኖርማልናት ከዱቄታዱቄት አስተዋፅ ነፃ ነች 👌👌👌👌
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 11 ай бұрын
Hewan- አስተሳሰብ , ድምፅ ና ውበት 👌👌👌
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 жыл бұрын
ቶማስ እና ጃሉድ የሚያጨሱት ተመሳሳይ ሳይሆን አይቀርም ሌላ አለም ውስጥ ናቸው
@godisgreat8538
@godisgreat8538 4 жыл бұрын
😀😀😀😜😜😜
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 4 жыл бұрын
ቶምየ ዛሬ የለለ ነዉ ያሳከኝ😂😂ይመችህ አቦ 😂😂
@ibnhashim3599
@ibnhashim3599 4 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ምነው ኢትዬጵያዊነትን የተላበሰ ሾው ለምን አሰራም የአፋር artistochin ስራ ለምድን ነው የማታቀርበው
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 4 жыл бұрын
ለ 2013 በሰለም አደረሰን 💚💛❤። ጎበዝ ሄዋን ጎበዝ ቶሚ
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
ዋው ሰይፉዬ አምሮብሀል የኔ ጌታ
@ሰሚራፍቅር
@ሰሚራፍቅር 4 жыл бұрын
ክክክክክ ሰይፍ ነዉ የች ጌታ ይቅርታ ስላሰቀኝ ነዉ
@yemaneteklay2317
@yemaneteklay2317 4 жыл бұрын
Hewan thanks for giving acknowledgment to my sister Hiwot and God bless ur works 👍👍👍👍👍
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
ቶሚም ዘና ስለምታደርገን አንወድሀለን መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ 😍👌
@heraniheri9785
@heraniheri9785 4 жыл бұрын
በውጭ ሃገር😍😍 እና በውስጥ ላላችሁ ውድ❤❤ ኢትዮጵያዊያን እንኳን❤❤ ለ2013ዓ.ም😍 ዘመን መለወጫ ብአል አደረሳቹህ ብአሉ የይቅርታ❤ የሰላም የፍቅር😍 የመተሳሰብ❤ የደግነት በቃ መልካሙን❤ የምንሰማበት😍 ሰናይ አመት ይሁንልን❤❤ አሜን ❤❤❤
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት 👇👇 kzbin.info/www/bejne/nJiUg3xoaNGnf68
@yonastsegaye5353
@yonastsegaye5353 4 жыл бұрын
Hewan one of the most beautiful Artist all time ♥️♥️♥️😘
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 4 жыл бұрын
ቶሚዬ ስወድህ በጣም💜 እንኳን አደረሰህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@oneLove-wj7ln
@oneLove-wj7ln 4 жыл бұрын
ሄዋን ♥
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 4 жыл бұрын
Music is so relaxing thank you appreciate you 🥂🍃🥂🍃🥂🍃😘 music is beautiful
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን ሰይፊ የዛሬ ዲኩሬሽን ዘጭ ነው ሲያምር ቶሚ ውስጤ ነክ ሂዊይ ቆንጆ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ አላቅሽም ነበር የሴቶች ውብብብብብ💞💞👂👂👈👈👈
@munhagos272
@munhagos272 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ፕሮግራምክ አሪሪሪሪሪፍ ነው ያገሬ ልጆች በጣም ታምራላቹ
@bezas7edge190
@bezas7edge190 4 жыл бұрын
ውብ ድንቅ ነሽ ሔዋንንዬ ሑሉም ነገርሽ ደስ የሚል ሰይፉጋ ለመምጣት ባበደ ሜካፕ ፍዳቸውን አይተው ለሚመጡ ምሳሌ ስታወሪ እራሱ የምታወሪው እራሱ እንዳንቺ የሚያምር መልክ ነበረው 🙌❤😘 አለባበስ ለምትሉ ኧረ ተው በበኩሌ ያምራል ! ቶሚ እኔ በበኩሌ ታስቀኛለ ኧረ በጣም 👏👏👏👍 አንተ ሰይፉ ኧረ ፂምሕን አንድ በለው 😡 ለኮሮና ስለት ሌላ ተሳል
@redataberam6980
@redataberam6980 2 жыл бұрын
ሄዋንዬ ትንሽ ደረትሽን ሽፈን ብታደርጊው ለማተባችን ክብር ይኑረን እረርጋታሽ አደኛ ሰይፍሻ የዛሬው ዲኮር የለለ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ቶም የሳቄ ምጭ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
ወድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በ 2013 በሀገራችን ኢትዮጵያ ዘረኝነትን አጥፍቷ ሰላም ሰፍኖ በፍቅር ያኑረን፣ በአለማት ሁሉ ኮሮናን ያጥፋ
@tigistkasegn7765
@tigistkasegn7765 4 жыл бұрын
ሄዋን ደስ ትያለሽ እረጋ ያልሽ ሴት ነሽ አለባበስሽን ብታስተካክይ ደስ ይለኝ ነበር
@haymiham2968
@haymiham2968 4 жыл бұрын
ሄዌን እርጋታሽ ዋው ነው
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 жыл бұрын
የእኔ ፍቅር ሄዋን
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aXvWaH-fbtlqa6s በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 4 жыл бұрын
ቶሚ ቆጆ ሆክ እዉነት
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 жыл бұрын
አረ ላሽ ቆንጆ አለማወቅ
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 4 жыл бұрын
@@myname-vm2vr ምነዉ ቅናት መሰለብህ ወይም ብሽ ማድነቅ መብቴ ነን
@ሂወትይቀጥላል-የ3ከ
@ሂወትይቀጥላል-የ3ከ 4 жыл бұрын
ይችን ልጅ በጣም ነው የምዳት
@saraweleyawayawemyemarsawa6171
@saraweleyawayawemyemarsawa6171 4 жыл бұрын
እንካን አደርሳችሁ መጭው አመት የስላም የፍቅር ይድነት ይድርግልን ስደት የማበቃበት ዘመን ኮርና የሚጠፍበት ይሁንልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@birhan6951
@birhan6951 4 жыл бұрын
አይ ቶሚ በሰይፉ ሾው የራሱ አደረገውኮ...መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 4 жыл бұрын
ሄዋኔ በርቺ አለባበስሽን አሰተካክይ መተብሽን አታወልቂ
@zerubestegn4667
@zerubestegn4667 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምታስጠላ እጅግ በጣም ነው የሚስጠላው ለምደንው ሰይፉ እንደዚህ አይነት ሰው የምታቀርበው እሷን አይገልፅም እሷ አንደበት እርቱ ሰው አቅረብልን እባክህ
@kalkidantube
@kalkidantube 4 жыл бұрын
ክክክክኑ እንደማመር
@s.m.749
@s.m.749 4 жыл бұрын
ቶም እውነቱን ነው የሰይፉ መድረክ ዛሬ እንቁላል ፍርፍር መስሏል 🤣
@kidus_kd
@kidus_kd 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ አንተን አያስቅም ያለ ሰው ካለ ለቅሶ ቤት የሚያዘወትር መሆን አለበት:: ሄዋን ግን ያው እንደፈራሁት she will be my celebrity crash. she’s too calm even during an interview. Good luck for your new album.
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኢትዮጵያዊያን
@ኤልማርየእናቴልጅ
@ኤልማርየእናቴልጅ 4 жыл бұрын
እረ ሰይፍሻ እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን
@birukmisganaw1622
@birukmisganaw1622 4 жыл бұрын
You can clearly see Seifu is genuinely laughing by Thomas jokes which is not something he usually does
@fraolLowkey
@fraolLowkey 4 жыл бұрын
Fact
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
The brother is Talented born Star 💫
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
Hewanye DESS SETEY- you're beautiful 💕and skillful
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 4 жыл бұрын
ቶሚ በጣም ነው የሚመቸኝ ውድ ኢትዮጵያውያን 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@yohannesdesta4251
@yohannesdesta4251 4 жыл бұрын
hiwi my no1...long live hewaniye
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ መልካም ልደት ብያለው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
ጃኖባንዶች በእድሜያቸው ልክ እድሜያቸውን ሚመጥንስራ ሚሰሩ ልጆች ሲጀምሩ እብድ ነበሩ እያደጉሲመጡ እርግት እንደወተት
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 4 жыл бұрын
I love hewan she so much. She sounds so genuine❤️ I never get bored with her interview😬 because she’s not fake🤦🏽‍♀️
@Jackson-arada
@Jackson-arada 4 жыл бұрын
Hewan not Haleluya
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 4 жыл бұрын
ሴሜቲክ ሃበሻ thanks😅 I get them mixed up😬 but I love both of them💕 they’re the only few Ethiopian celebrities I can watch their full interview🤦🏽‍♀️
@TheHabeshaWay
@TheHabeshaWay 4 жыл бұрын
ሄዋን keep going
@እሌኔየማርያምልጅk
@እሌኔየማርያምልጅk 4 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ 😘💞💞
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብብ አድርጉልኝ
@አለምትዮብ
@አለምትዮብ 4 жыл бұрын
እረ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያረግልን ይህን በሽታ አላህ ያሳልን በቃችሁ ይበለን እኛ ወጀሎኞች ነን ግን አላህ አተ ማረን እኔ ወላሂ ነው የምላችሁ የምኖረው ሳኡድ አረቢያ ነው ቤተሰቦቸን ከተለየሁቸው 9አመቴ ግን ይህ በሺታ ከመጣ ጀምሮ ቤተሰቦቸ በሰላም ውለው ይሁን በሰላም አድረው ይሁን እያልኩ ተጨንቄ ልሞት ነው አውቃለሁ ሁሉም የሚሆነው ፍጣሪ ያለው ነው ከዘ በታች ግን በድአ አንረሳሳ አላህ ያሳልን ይህን በሺታ ኮሜቱችየ አሜን በሉ ድአ ኢሰላም ክርስቴያ አይልም
@gereghiwet4348
@gereghiwet4348 4 жыл бұрын
I love you Hewan❤
@አቤጓልሃገረትግራይ
@አቤጓልሃገረትግራይ 4 жыл бұрын
🌻መልካም አዲስ አመት 🌻 🌻ሂዊየ ስወድሽ እኮ💖 🌻🕊️
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 4 жыл бұрын
ውይ ቶሚ የሚባለው አንዱም ቀልዱ አያስቀኝ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ kzbin.info/www/bejne/aXvWaH-fbtlqa6s
@amanuelsiele7078
@amanuelsiele7078 4 жыл бұрын
Nuro now bro enji he is so funny
@_AloS
@_AloS 4 жыл бұрын
ብዙ የገጠር ልጆች ምንምምም አያስቃችሁ ይገርመኛል 🤣😂
@ethiopiahabshaweti3333
@ethiopiahabshaweti3333 4 жыл бұрын
እንኴን አደረሳችሁ የተባረከ ዘመን ይሁንልን
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ምርጦች👌👌
@Hay_welch1
@Hay_welch1 4 жыл бұрын
Seifu አንደኛ ነህ ሰይፉን ምታደንቁ ሄዋን ኢንተርቴመንትን ይጎብኙ
@ውዴልበልሺሀገሬ
@ውዴልበልሺሀገሬ 4 жыл бұрын
ውይ ሄዋንየ ደሥ ሥትይ እርጋታሺ ጥሎብኚ ቶማሥን አልወደውም
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 4 жыл бұрын
ጦሱን የቶሚን 👉እሱን ለማወቅ አራዳ መሆን ይጠይቃል ለዛ ነው ሰገጤ😜
@tube3397
@tube3397 4 жыл бұрын
ተው ስይፉሻ ስማይና ምድርን ያቆመ የዘርጋ አምላክ ቃሉን አክብ ማእተብ እስር ሚስትህ እንኲን ከሙስሊም።ቤት ውጥታ ያለ ማእተብ አትታይም ልጅቱን ባላውቃትም በማእተቧ ውድጃታለሁ
@mr.ferrari759
@mr.ferrari759 4 жыл бұрын
Hewan.. I love You so much....
@muhantayyib8325
@muhantayyib8325 4 жыл бұрын
Ay tommi😂😂😂😂😍 Nurln Alah hidaya ysth
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናውን ፍቅሩን ሰላሙን ይሰጠን🤲🤲🤲 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@makizewdu6486
@makizewdu6486 4 жыл бұрын
ቶሚዬ አልተቻልክም ጨምረሀል👍
@Mkmk-vr3rm
@Mkmk-vr3rm 4 жыл бұрын
ቶሚዬ ምርጥ ሰው
@shumetewalelegn3895
@shumetewalelegn3895 4 жыл бұрын
የምታቀርበው ዝግጅት ጥሩ እድገት ው ግን እስካሁን ብዙ ሙያተኞችን ስታቀርብአርቲስት እድልወርቅ እስከዛሬ ለምን አላቀረብካትም????
@amantube9784
@amantube9784 4 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@habshahabsha7713
@habshahabsha7713 4 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
ኮሜቶች ስወዳችሁ ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት 👇👇 kzbin.info/www/bejne/nJiUg3xoaNGnf68
@sirtonakifile6341
@sirtonakifile6341 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሄዋንዬዬ ቶሚዬዬዬ 😁😁😁
@جمالإدريسادريسحسن-ق7خ
@جمالإدريسادريسحسن-ق7خ 4 жыл бұрын
كل عام وانتم بالف خير 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐💐💐💐💐💐🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@messihaileslassie6302
@messihaileslassie6302 4 жыл бұрын
Sefuyem ke meleyayet yenetsak neh nurln enwedhalen tomiyem yekeldoch mnch 👍❤❤❤❤ lehulachum.
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 4 жыл бұрын
ዋውው ሲያምር መድረኩ
@selamtube3774
@selamtube3774 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ባለ ማህተቧ ስታምሪ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ሴፍሻ ከነቤተሰብህ እንካን ለአዲስ ዓመት አደረሰህ
Seifu on EBS -  ኮሜዲያን ቶማስ | Comedian Tomas Interview
17:54
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 608 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,7 МЛН
Feta Show Fafe Vs Hanan 1st Round
8:01
Feta Show (OFFICIAL)
Рет қаралды 6 МЛН
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН