ስንዴን ከመግዛት ወደ መላክ የተሸጋገረችው ኢትዮጵያ

  Рет қаралды 3,999

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@2222Mjmj
@2222Mjmj 13 сағат бұрын
ይሄን ያቀረበው ጋዜጠኛ ራሱ እንደኛ የሚኮምት ነው የሚመስለኝ
@desalegn90
@desalegn90 6 сағат бұрын
This is the reason why we buy a single bread by 10 Birr. Please speak the truth
@Angel1246es
@Angel1246es 8 сағат бұрын
ሀገሪቷን በቅዠት ምሯት
@KiyaMehemmde-eh1dg
@KiyaMehemmde-eh1dg Сағат бұрын
ኮንግራ ኢትዪጲያ በአለም አንደኛ ወጣቺ በዲህነት😂
@fikruayana5589
@fikruayana5589 22 сағат бұрын
እባካችሁን ርቦናል እንብላ
@jedidahmed
@jedidahmed 22 сағат бұрын
እንዳትበላ የሚያደጉህ ፀረ-ሰላም ሀይሎች ናቸው ታገል
@2222Mjmj
@2222Mjmj 13 сағат бұрын
ፋና ላይ ብቻ መሬት ላይ ወፍ የለም
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 8 сағат бұрын
ከከከከከከከከከከ አራ በከቹ አተስቁኝ እራሰችን ከራሐብ አራንቋ እንዉጠ
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 5 сағат бұрын
ሳቅህን አታቋርጥ ከድህነት ለመዉጣት የራስህ ጥረት እንጂ የመንግስት ስራ አይደለም መጀመርያ ምን እየሰራሁ ነዉ ብለ እራስህን ገምግም 😜
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 5 сағат бұрын
@fikreslassamitiku4661 ስለ መንግስት አይደለም የሰራሁት ሀገራችን ከራሀብ ሰንለቀቅ ወደ ዉጭ እክፓርት መደረጉን ነዉ የተቀወሙኩት የማይገናኝ ነጋር አተገነኝ አሸበጭ
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 5 сағат бұрын
@fikreslassamitiku4661 ምን አይነት ደዩስ ነህ
@Welse1965
@Welse1965 11 сағат бұрын
የስንዴ ምርት አለ ማለት መግስት እየዞረ ለህዝብ የካፍላል ማለት አደለም
@TeketelSeyoum
@TeketelSeyoum 22 сағат бұрын
Hager baqel iyelechu la hagerechin yekefa nuro wudinat aregechuti sawu indet hono yinur 😢😮
@YafiYafi-p6v
@YafiYafi-p6v 20 сағат бұрын
Lmn 1 trillion aymertm ህዝብ ምን አይነት ኑሮ እንደሚኖር ግልጽ ነው በጣም ተቸጎሯል ግን ሚሰማው የለም
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 5 сағат бұрын
ህዝብህ ላይ ጦርነት ከፍተህ ህፃናትን እየደፈርክ ሽማግሌና ሴቶች አንበክከህ አዋርደህ እያረሽንክ; በሌላ መንገድ ገበሬውን እንዳያርስ ልጆቹ እንዳይማሩ ከልክለህ " ልመናን" የአንተ ማንነት በማድረግ በቃል አቅባይ " ማርእሽት" ( ማርውሽት) ስንዴ እፈልጋለን ለተራበው ህዝባችን ብለህ ተለምናለህ! ተምች እስኪ ዘሜ ጠብደሉን እየው?😊
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 10 сағат бұрын
የአዲስአበባ ህዝብ እኮ እየተራበ ነው!! ደሞዙ ከ10ሺ በታች የሆነው በሙሉ እየተራበ ነው
@SanduqMusic
@SanduqMusic 12 сағат бұрын
ሃሃሃሃ😂
@ዮቶ
@ዮቶ 22 сағат бұрын
ከኢትዮጵያ የባሰ የተራበ አገር አለ እንዴ በአለም ውስጥ
@bredrisa26
@bredrisa26 21 сағат бұрын
መጀመሪያ የራስን ልቦና ከረሀብ አላቀዉ! ውስጥህ ተርቦ ቀርቷል
@TeketelSeyoum
@TeketelSeyoum 22 сағат бұрын
Yemigerimen hulem quturnew yemitaworuti batem tigerimalechu😂😂
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 12 сағат бұрын
እሺ እንደ መረጁው ተመረተ እንበል አገር ውስጥ የአንድ ኩንታል ስንዴ ዋጋ ስንት ነው ? የአንድ ዳቦ ዋጋስ? ይህ ካልተለወጠ ላም አለኝ በሰማይ አይመስልም?
@seidahmed-kd5er
@seidahmed-kd5er 21 сағат бұрын
ከውሸት ውጪ አይመቻችሁም
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 14 сағат бұрын
እነ ዋሾ የዛሬ 10ቀን ኣይደል እንዴ 1630 ቶን ስንዴ ከራሻ የተቀበላቹት ቁጥር መደርደር ምን ዋጋ ኣለው ህዝቡ እየተራበ ነው የሰሞኑን የተራቡ የዎሎ ህጻናት ፎቶ እያያቹ ይሄን ስታወሩ ኣይሰቀጥጣቹም
@fikereminet
@fikereminet 6 сағат бұрын
ጋምቤላ ለሚገኙ የውጭ ስደተኞች ነው! ምነው የሩስያ ኢምባሲ ያወጣውን መግለጫ በአይኔ አልሰማሁም በጆሮዬ አላየሁም አልክ ሀገር ሻጭ ባንዳ!
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ተኪ ምርቶችን የማምረት ውጤታማ ተግባር
6:25
የአውሮፕላን አካላት ምርት በኢትዮጵያ
8:02
Fana Television
Рет қаралды 2,3 М.
አጠቃላይ የትምህርት ረቂቅ አዋጅ
4:56
Fana Television
Рет қаралды 1,8 М.
የኢትዮጵያ የመስኖ ስንዴ ልማት ሥራ
5:36
ኃያላኑ አሜሪካ እና ቻይና
6:14
Fana Television
Рет қаралды 1,4 М.