ስፔን ሻምፒዮን !"እግር ኳስ አሁንም ወደ ቤቱ አልመጣም ! " Fikir Yilkal Tribune Sport

  Рет қаралды 42,855

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Күн бұрын

#fikiryilkal#tribunesport #europeanfootball#classicfootball# #englishfootball #euro2024#itscominghome #spanishfootball#

Пікірлер: 76
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z Ай бұрын
ዩቱብን ለማጠንከር ላይክ አርገን እንስማ ይህን ምርጥ ጋዜጠኛ አለማድነቅ አይቻልምና አይፋጅም ላይክ እናርግ
@KbAbraham4175
@KbAbraham4175 Ай бұрын
ግሩም አቀራረብ ነው ፍቅር በርታ ስፔን ግን ከውድድሩ ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ድንቅ ነበሩ እግር ኳስ በ2024 ፍትህ አግኝታለች በወጣቶች ድንቅ ስብስብ 🎉🎉🎉
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Ай бұрын
ፍቅር ምርጥ የልጅነታችን ትዝታ ሰላዲን ሰላዲን ስላዲን....❤❤❤ እናከብርሀለን
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
ፍቅር የሆነ የእግርኳስ ጨዋታ ትናንት አየሁኝ ፤ ፍቅር የሆነውን ትንታኔ ደግሞ ዛሬ በፍቅር ሰማሁኝ ፤ ሰላም እና ፍቅር ለሁላችን ይሁን ።
@SitiabdrehmanSitiabdrehman
@SitiabdrehmanSitiabdrehman Ай бұрын
ከአዳማ ሰላም ፍቅር 💝🌹💝 ስፔን ዋንጫውን በማንሳቷ ደስ ይላል በተለይ ለያሚኒ ያማን ሲባል ምንም ጨዋታ ሳትሸነፍ መጨረሻውንም በድል ማጠናቀቋ እውነትም ጀግና ያስብላታ እንግሊዝ አለመብላቷ ያሳዝናል በተለይ ሀሪኬን ዋንጫ የጠማው ተጫዋች ሆኗል እግር ኳስ ግን ምን አይነት አለም ነው👌🙏🙏
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት Ай бұрын
❤❤❤❤🎉የምወድህና የማደንቅህ ምርጡ ጋዜጠኛ🎉🎉🎉🎉
@user-kj1tp1hl9k
@user-kj1tp1hl9k Ай бұрын
አደኛ የድምፅህ ቅላፄ በጣም ያምራል ፍቅር አድናቂህ ነኝ ምንጊዜም
@YaredAmare-hs3ht
@YaredAmare-hs3ht Ай бұрын
እግር ኳስ ፍታዊ ሲሆን እንደዚ ነው የልፋታቸውን ነው ያገኙት መረጋጋታቸው ራሱ ያስደስታል
@hailunkara
@hailunkara Ай бұрын
Fikir Yilekal ... the most consistent ... talented and awesome journalist of Sport 🤙በሀይላት ቪዲዮዉ ብትሰራዉ አይቻልም ... ከፎቶዎች ይልቅ ?
@fikiryilkal_tribune_sport
@fikiryilkal_tribune_sport Ай бұрын
Thank you for your kind words
@Afro-sport94
@Afro-sport94 Ай бұрын
ከእንግሊዞች ሚዲያ ጫጫታ አረፍን። በእውነት ኢንግላንድ እድለኛ ስለነበረች እንጂ እዚህ መድረስ አይገባትም። ስፔን በትክክለኛ ቡድኖች ተፈትሻ ነው ዋንጫ ያነሳችው። ስፔን እግርኳስ እንዲወደድ አድርገዋል። 🎉
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 Ай бұрын
ተገላገልን አያስቀምጡንም ነበር
@YDTUBE21
@YDTUBE21 Ай бұрын
@@Afro-sport94 betkkl England be edl new final yederesechew, beteley ke Slovakia ga beneberat chewata mewdek neberebat
@alexdessalegn
@alexdessalegn Ай бұрын
ልዩ አቀራረብ ልክ እንደ ጥሩ ሙዚቃ የሚጥም የድምፅ ቅላፄ ጋር ( God bless you ) ፍቅር ❤❤❤🎉🎉🎉
@johndansamo1177
@johndansamo1177 Ай бұрын
❤❤ የምርጥ አቀራረብ ❤❤ ዋው ስፐን ዋው የእኛ ምርጥ ጋዘጠኛን ፊቅር ❤❤ ረጅም ዕድሜ ከጤናው ጋር ትርቡን ሁለ ይለያል ❤❤
@lucy_unique
@lucy_unique Ай бұрын
ፍቅር ይልቃል ድምጽህ ይለያል ❤
@dinulove9268
@dinulove9268 Ай бұрын
❤❤❤ selam selam tribune fiker and epherem
@yimenu_ethio
@yimenu_ethio Ай бұрын
Wow ❤ ያለጨራሽ አጥቂ፤ ይችላሉ❤❤❤
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 Ай бұрын
ፍቅር እናመሰግናለን ጥሩ የተጫወተዉ ቡድን ዋንጫ አንስቷል በጣም ማራኪ ጨዋታ እንዲሁም አስደሳች ምሽት ነበር
@a.d.i.n.e.w
@a.d.i.n.e.w Ай бұрын
Fikir Respect🙏
@Honad-uy3xe
@Honad-uy3xe Ай бұрын
እኔ እኮ እናተ ናችሁ የምትገርሙኝ ኳስ ወደቤቱ አይመጣም የምትሉት ነገር ቤቱ እኮ ብራዚል ነው በግድ እኛ 1ኛ እሰይ እርር ይበሉ ጉረኞች ናቸው
@ZekariyasTesfagiorgies-fb3nc
@ZekariyasTesfagiorgies-fb3nc Ай бұрын
@@Honad-uy3xe ቤቱ ብራዚል ነው ግን ትውልዱ እንግሊዝ ነው
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 Ай бұрын
❤❤❤good presentation
@BesufikadDebele
@BesufikadDebele Ай бұрын
ፍቅር የለፋትን ነው ያገኙት ደስ ይላሉ
@sisMan-hi1oe
@sisMan-hi1oe Ай бұрын
ፈቅር በጣም ያዝንኩትህ በውነት እንቦይ ነው የተናናቀኝ እንግሊዝ መሸነፈ የለሌባትህን ነው የተሸነፈቸው
@gezahegnwolassa2109
@gezahegnwolassa2109 Ай бұрын
ነበረ ግን ምን ይደረጋል
@dawitfikadu8348
@dawitfikadu8348 Ай бұрын
Fikir yilikal tileyaleh ..i want to tell u my genuine apprecuation as always
@abdirehimersido6245
@abdirehimersido6245 Ай бұрын
❤❤❤ ሚዛናዊ የሆነ ገለፃ
@musedegefe5906
@musedegefe5906 Ай бұрын
We like to see you, when you pass to Kaba sefer, Fikir! You are amzing!
@lucy_unique
@lucy_unique Ай бұрын
ፍቅር ይልቃል ድምጽህ ይለያል
@Sadiah-bl5in
@Sadiah-bl5in Ай бұрын
ኡፍፍ ያናድዳል ምን አይነት ዕድል ነው
@MikaelTamru-qh8yl
@MikaelTamru-qh8yl Ай бұрын
ፍቅር ምርጡ ጋዜጠኛ
@TarekegnMelese-s6v
@TarekegnMelese-s6v Ай бұрын
ቆንጆ
@adisalem1416
@adisalem1416 Ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ
@getawalene
@getawalene Ай бұрын
wow fiker migerm zema,,,
@negangaabuchu2391
@negangaabuchu2391 Ай бұрын
ምርጥ ብቃት !! የፀዳ አቀራረብ
@BewketAssefa
@BewketAssefa Ай бұрын
ፍቅር እውነት ነው ከአሁን በኋላ እግር ኳስ ወደ ቤቱ አይመጣም። ቤቱን አያውቀውም አለበለዚያም ቤቲ እዛ አይደለም።
@Ambassel
@Ambassel Ай бұрын
ዋንጫውን ከስፔይን ይልቅ እንግሊዝ ይበልጥ ይፈልገው ነበር ነገር ግን ዋንጫው ስፔይንን መርጧል::
@ShumetTeshale-lq3kf
@ShumetTeshale-lq3kf Ай бұрын
በደንብ እርግማን አለባቸው ማለት ነው 😊
@gezahegnwolassa2109
@gezahegnwolassa2109 Ай бұрын
በጣም አዝኛለሁ ፍቅር
@Ageleagle
@Ageleagle Ай бұрын
እንግሊዝ በእግር ኳስ ብቻ አይደለም በሁሉም ነገር የምትሸነፍበት ግዜ ቅርብ ነው!
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 Ай бұрын
እስቲ ፊቅር ብቸ ይተንትን የምትሉ ለይክ👍
@JackDegfe
@JackDegfe Ай бұрын
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
🇪🇸💪🙏የስፔን ነኝ ! እንግሊዝ ፕሪሚየርሊግን ቁጥር 1ብወድም
@fadhus
@fadhus Ай бұрын
You're doing great
@AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb
@AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb Ай бұрын
Fikir wow telayalk kanbalabata enwedkaln kendmtek ulam adnkala! Azmacu nege kwelga sefer
@user-hd6hp6rw2g
@user-hd6hp6rw2g Ай бұрын
ፍቅር እግር ኳስ ወደ ቤቱ ለመመለስ ከተፈለገ እንደ ሜሲ ወጋ መክፈል አለባአቸው
@user-ir7ln2oe4w
@user-ir7ln2oe4w Ай бұрын
Can you please change the background music. It doesn’t synchronize with the intent of your good program🙏
@mohdinmuhamed1982
@mohdinmuhamed1982 Ай бұрын
ምድራ ሰከረም ረሱን ከማጋደት ታረፋ እኔ በጠም ደስ ብሎኘል የሰረ እደዚ ትርፈመ ስሆን ደስ እለል ፍቅር እነመሰግነለን
@Yechu1221
@Yechu1221 Ай бұрын
የቃላት አደራደርህ ዝግጅትህ ጥሩ ነው፣ግን ምን ዋጋ አለው ብዙዎቻቹ ብዙ አመት በከንቱ ስለሌላው አለም እግር ኳስ በማብራራት ቀራቹ።እስኪ ዝቅ ብላቹ የሀገራቹን ድክመቱና ጥንካሬውን እየገመገማቹ ስሩ፣የሰው ወርቅ አያደምቅም አይጠቅምም።
@ezadintugbaro7149
@ezadintugbaro7149 Ай бұрын
ያንተም ዶክመንተሪ እንደ እስፔኖች ያምራል
@ትኩስዜናወች
@ትኩስዜናወች Ай бұрын
Fikir sitbikih arfige minhuneki new biye eko!
@kalebekele9738
@kalebekele9738 Ай бұрын
Vamos Spain ❤❤❤❤
@oliyadseboka3365
@oliyadseboka3365 Ай бұрын
Wow ye argentinam siralin
@AbaabdurehmanFuad-d3b
@AbaabdurehmanFuad-d3b Ай бұрын
Lemin messin enna argentinan resahachew
@GashahunTesfaye
@GashahunTesfaye Ай бұрын
Spain 🇪🇸🔥
@aaBBdd15
@aaBBdd15 Ай бұрын
አቦ ወላሂ አቀራረብ ትችላለህ በምክኒያት ነው ምወድህ ፍቅር 🤷‍♂️🙅‍♂️
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
አሳዛኝ ምሽት እጅግ እጅግ እጅግ
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 Ай бұрын
በጠም ምርጥ ምሽት😂😂😂😂😂😂😂
@ashenafitaye1732
@ashenafitaye1732 Ай бұрын
Manew englizin ye egir kuas bet yaderegat?
@Ageleagle
@Ageleagle Ай бұрын
ማነው ቤቱ ያደረገው
@user-wt8mn4rs2e
@user-wt8mn4rs2e Ай бұрын
90 lijoche feker iasetawesale
@Matiman-c1r
@Matiman-c1r Ай бұрын
😢😢😢
@Matiman-c1r
@Matiman-c1r Ай бұрын
😢ሀገሬ እንግሊዝ ተሸነፈችብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 Ай бұрын
@@Matiman-c1r አባት ሀገርህ ሩሲያስ አለ በህይወት???? ሹምባሽ የሹምባሽ ዲቂላ
@user-qq8cu5if3d
@user-qq8cu5if3d Ай бұрын
ፒስ ነው ፍቅራችን
@capribnn1988
@capribnn1988 Ай бұрын
Fiker your voice so 🍽⚽️
@alazarmatewos1264
@alazarmatewos1264 Ай бұрын
ትናንት አልቅሻለው england ስትሸነፍ እንቅልፍ መስዋት አድረጌ
@abubekerseid616
@abubekerseid616 Ай бұрын
Why it's called "home" despite has never been home since then?
@spert-ir9hm
@spert-ir9hm Ай бұрын
ያማል❤❤❤❤
@GashahunTesfaye
@GashahunTesfaye Ай бұрын
No Trent No Trophy
@user-vz7hj5fr9l
@user-vz7hj5fr9l Ай бұрын
Ewnt nu England hulem media bicha
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Ай бұрын
Yigebawal
@JemalJemal-tr9xs
@JemalJemal-tr9xs Ай бұрын
እግርኳስ ወደ ቤቱ መጥቷል የእግሊዝ ደጋፊ ስለሆንክ ብቻ እግሊዝ ይውሰድ ብሎ መሰገጥ
@lucy_unique
@lucy_unique Ай бұрын
ፍቅር ይልቃል ድምጽህ ይለያል
የአርጀንቲና እና ሜሲ ልዩ ትዝታ!!
13:38
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 44 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 65 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН
Spain - Road To Victory • euro 2024
8:34
SKILLS STARS
Рет қаралды 407 М.
Top 5 Favoris Pour Le Ballon D'or!
4:47
MatchDayMaster
Рет қаралды 2 М.
Martin Odegaard: The 'Quiet' Captain !ዝምተኛው መሪ ! ማርቲን ኦዴጋርድ Fikir Yilkal Tribune Sport
12:07
Lamine Yamal vs Croatia (Euro 2024) HD 1080i
8:03
Primo 11
Рет қаралды 115 М.
Spain vs England : The  Final Show Down !  ፍጻሜው ! Fikir Yilkal Tribune Sport
11:48
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 30 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН