ስንት ገዛሽው?? ወርቅ ነው አዎ ወርቅ ነው 100%

  Рет қаралды 87,043

hawa youtube

hawa youtube

Күн бұрын

Пікірлер: 770
@ሪምቲዩብከወሎ
@ሪምቲዩብከወሎ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቴ ካይን ይጠብቅሽ ግን ተጠንቀቂ እኔ የዛሬ 2 አመት ረመዷን ውስጥ አድስ እንዱኒሲ መጥታ 2 ኛ ፎቅ የምትሰራ እኔ 3 ተኛ ፎቅ ነው የምሰራው አድስ ናት እንኳን እቃየን ክፍሌን አታውቀውም ገና 1ወሯ ነበር እና አንስታብኝ ላብድ ትንሽ ነበር የቀረኝ የጣት 4 የጆሮ 2 አንዱ እንዳንች አይነት ያንገት አንድ ከነማጫወቻው ያንችን የመሀከለኛውን የሚያክል አንድ ደሞ ሀብል ብቻ ነበር ከሁለት ቀን ቡሀላ አላህ መለሰልኝ በተአምሩ እንጅ ከገንዘቡ ጤናዬን ላጣው ነበር አልሀምዱሊላህ ፋቱራውንም በመያዜና ብቻ ከአላህ በታች ተጠንቀቂ 8 አመትቋሚ የሰራሁበት ስራ ስለሆነ ይሄ ይመጣብኛል ብየ ለደቂቃም አስቤም አላውቅ ነበር አሁን ግን ማነንን አላምንም ስለደረሰብኝ
@rahiyassin6448
@rahiyassin6448 2 жыл бұрын
ማማዬ ዘካ አዉጭለት የፈጠረሽ አላሁ ሱብሀነ ወተአላ ከ85 ግራም በላይ ከሆነ ግዴታ አድርጎብሻል ምክር ነዉ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነዉ የዘካዉን ጉዳይ እንዳትረሽዉ ነገ የዉመል ቂያማ እባብ ሆኖ ይነድፍሻል ወይም ወደ ብረትነት ተቀይሮ ትቀጠቀጭበታለሽ አላህ ይሄን እንደሰጠሽ ግደታ ያደረገብሽን ተወጭ የኔ እህት
@ፋፊቱነኝየአላህባሪያ
@ፋፊቱነኝየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
ሰህ በትክክል
@እሙሠሊማይቱብ
@እሙሠሊማይቱብ 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣምክባድነው
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 2 жыл бұрын
ትክክልማር
@omrmobile2678
@omrmobile2678 2 жыл бұрын
ትክክል
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
As wr wb ዉድ እህቴ ልጠይቅሸማ ወርቅ አመት አመት ነው ዘካ የሚዋጅብበት እሰኪ አሥረጂኝ ምን ያክል ነው ዘካውሰ በአሏህ መልሸልኝ
@ፋፊየመዳምቅመም
@ፋፊየመዳምቅመም 2 жыл бұрын
ወርቅ ከምትገዢ አገር መሬት ብትገዙ ይበልጣል ለማንኛውም ወረቀቱን እንዳጥይ ኤርፖርት ላይ ችግር እንዳይፈጥርብሽ ሥራም ስትቀይሪ ተጠንቀቂ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
የኔ ጠፍቷል እህቴ ለብሸው ብገባ ችግር,ይፈጥራል ማለት ነው😥
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
@@htube5413 እናደማመረ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@ሀገሬሰላምሺናፈቀኝ
@ሀገሬሰላምሺናፈቀኝ 2 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይባርክልሺ እህቴ ግን እኮ የተቸገረን መርዳት ለዛኛው አገር ብርሀን ነው እኛ ደግሞ ሟች ነን
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
ባይ ነኝ ውዴ እኔ ጥሎብኝ ለወርቅ ምናምን ቦታ የለኝም
@ሀገሬሰላምሺናፈቀኝ
@ሀገሬሰላምሺናፈቀኝ 2 жыл бұрын
@@ላምሮት-በ8ኈ እኔን የሚያስደስተኝ ወርቅ መሰብሰብ ሳይሆን ያጡሰወችን መርዳት ነው እነሱ ደስብሏቸው የደስታ እባ ሲያለቅሱ አብሬ ነው የማነባው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@hayatahmedtube8816
@hayatahmedtube8816 2 жыл бұрын
እህቴብትገዥውምአይከፋም
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ Жыл бұрын
ባህ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ እኛ ለራሳችን አንሆንም ለሰው ብቻ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምዎየደምሪኝማሬ
@አይኖየቦረናልጅ
@አይኖየቦረናልጅ 2 жыл бұрын
እንዴማመር
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@አይኖየቦረናልጅ
@አይኖየቦረናልጅ 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ዴምሪኝ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ለወርቅ ፍቅር የለኝም ምንም አይመስለኝም የጣትም የለኝ አይደለም ይሄን ሁሉ ማሻ አላህ ብያለሁ
@ፋፊቱነኝየአላህባሪያ
@ፋፊቱነኝየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
እኔም እዳችውነኝ የባቴ ቃልኪዳን ብቻናትያለችኝ ግን እወዳለሁ
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 2 жыл бұрын
ኧረ እህቴ ይሄ ሁሉ ምንያረግልናል ሽአመት አኑኖር ለጌጥ በቂነው
@radiaradia3977
@radiaradia3977 2 жыл бұрын
መሸአለ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ ሰብ ስክራይብ አድርጉኝ በፍቃደኝነት
@محمدالعنزي-ه1ص5ق
@محمدالعنزي-ه1ص5ق 2 жыл бұрын
የእኔ እህት ክክክክክክክ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 2 жыл бұрын
እህቴ እዚህ ጋር ልገርሽ በኽይር ስራ የሰጠሽው ለአላህ ብለሽ ከሆነ ወላሂ ነገ ለአኪራሽ ብርሀን ነው ያዱኒያ ወርቅ ቀሪ ነው በዚህስ አልሰማሽም እኔ ብር አልበትንም ግን በማንኛውም ኽይር ስራ መሳተፍ ሰውን መርዳ እደት እሚያስደስተኝ የለም
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@Atika4988
@Atika4988 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኒምአላባክንም።ገንወርቀአልገዛሁም።
@መኪያየመስቃንጉራጌዋ
@መኪያየመስቃንጉራጌዋ Жыл бұрын
ትክክል ስንት ደካማ ስንት ሰርቶ መብላት የማይችል ሰው አለ አላህ የመጨረሻው ቤታችን ያሳምርልን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
@@መኪያየመስቃንጉራጌዋ አሜን
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ ገንዘብ ያዙ እህቶቸ ለራሳችሁ እወቁ ገንዘቤን ስይዝ ስሜን ለመጥራት እንኳ ይጠየፉኛል ገዘቤን ይዠ ይጥሉኝ ሰጥቸም አልወደዱኝም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምዎየደምሪኝማሬ
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
ግን እንዴት ነው ለክሌ የሚባለዉን ነገር መታዉ የሚቻለዉ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 жыл бұрын
@@ethiopiawita5813 መተው ነው እከሌ ይቆጣል እከሌ ይከፋል እያልሽ በሰወች ውስጥ ደስታሽን የምታደርጊ ከሆነ ብኩን ነው የምትሆኝው ምክንያቱም ሰወች መቸም አይደሰቱልሽም የምሰጭው ነገር ሲጎል ወይም እነሱ እንደፈለጉት ካልሆንሽ ይቀየሩብሻል በዛን ጊዜ አንች ደስታሽንም ራስሽንም ሁሉመናሽን ታጫለሽ ማድረግ ያለብን ነገር ለይተን ማወቅ መጠኑን ጊዜውን ቅድሜ ለራሳችን ለራሣችን ካልሆን ለነሱም መሆን አንችልም እህቴ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@selamlove7d
@selamlove7d 2 жыл бұрын
ሂወትሽን አፈልጊውም መሰል ደበቅ ያደረጉት ነገረ መልካም ነው
@martamekonen7455
@martamekonen7455 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@ፍጡማቱዪብ
@ፍጡማቱዪብ 2 жыл бұрын
ውነትሽነው
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ጨርቅ መሰብሰብ ምንም ፋይዳ የለውም ወርቅ በችግር ግዜ ይሸጣል መያዣም ይሆናል የእውነት አደቅሻለሁ ጎበዝ ነሽ 👍
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
2ቡታገዝችበታለሁ።ቢትክሰራሁበትሊላ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
140000ገዛሁት2አመቱ400000አሲዟል
@ekramekram4625
@ekramekram4625 14 күн бұрын
ትክክል ነሺ እናስ አድትም የለኝ ግን ቤት ሁለት አለኝ አልሃምዱሊላህ ለሰዉ ነዉ እምኖረዉ
@emuhikmayoutube3840
@emuhikmayoutube3840 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውደ ማሻ አላህ ውደ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው 👍👍👍👍👍
@tube-ui8wh
@tube-ui8wh 2 жыл бұрын
ደምርኝ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ግን ሁሉንም አንድ አይነት ድዛይን አታድርጊው የተለያየ አድርጊው እኔ አለኝ ኢንሻ አላህ እጨምራለሁ
@RhimaaGetahun
@RhimaaGetahun 11 ай бұрын
ማሻአላሕ እሕት ሣላደቅሽ አላልፍም በጣሞ ጀግና ነሽ
@emukal
@emukal 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀውዬ የኔዋ ጎበዝ አዳሜ ጨርቅ እየሰበሰብን ብልጦቹ የሚጠቅማቸውን ይዘዋል ግን ሀውዬ የምልሽ ነገር ቢኖር እንዲህ የለፋሽበትን አደራ አገር ስትገቢ ተጠቀቂ
@ሰአዳጌታሁን4
@ሰአዳጌታሁን4 2 жыл бұрын
እስኪ ደምሪኝ እህት
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 жыл бұрын
በትክክል
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 2 жыл бұрын
ደምርኚ ማማየ
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
ግን በጣም ትልቅ ደስአይለኚም እነስ እነስ ያሉ እሻአላህ
@ToybaAwel-l2w
@ToybaAwel-l2w Ай бұрын
የኔ እህት አላህ ያቺ ያርገው ትመጭ የሚቀበልሺ ሰው ማለቴ ነቃ ያለ ኢርቦርት አቺም ነቃ ማለት አለብሽ ወላሂ በጣም ግበዝ ነሽ ግን አታውሪ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ Жыл бұрын
ልክነሽ እህት ጎበዝ አድንቄሻለሁ👍👏 እኔም ወርቅ በጣም ነው የምወደው ከምልሽ በላይ
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ብዬሻለሁ አስተምረሽኛል ተባረኪ💪🏿👍🏿💐🥰😍
@khadijatida6615
@khadijatida6615 2 жыл бұрын
ጀግናአችንአየሁ እኔ ቤቴንሳልጨረስ እኳን ልለብስ ወረቅቀረቶ ኮዶራየን ሰፈቸነው የምለብሰው ቆይ ቤቴን ስጨረስ ወደዚህ እልና ግንየኛየስደተኞችሂወት ቤትሰንል እቃአለብን እቃሰንል ወረትልያዝ እኔላለን አይይይይ እድሜሄደ
@አላህወኪል-ነ2ቨ
@አላህወኪል-ነ2ቨ 2 жыл бұрын
እኔም
@khadijatida6615
@khadijatida6615 2 жыл бұрын
@@አላህወኪል-ነ2ቨ አይዞሺ
@እሙሀፍሷ
@እሙሀፍሷ 2 жыл бұрын
ትክክክል
@hayathh1699
@hayathh1699 2 жыл бұрын
ቤትሽንታስተካከልሽሀገርሽግቢሆቢ
@zeynabtube1963
@zeynabtube1963 2 жыл бұрын
አሏህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እህታችን ምክርሽ ጥሩ ነወ ግን ደግሞ ገንዘብ በዲኒያ ላይ ልንጠቃቀምበት ነው ሰውን መርዳት ያስደስታል በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ
@Snsjs-i3w
@Snsjs-i3w Жыл бұрын
እህቴ በጣም ጎበዝ
@ريحانه-ج1ر3د
@ريحانه-ج1ر3د 2 жыл бұрын
ተይእህት አትሳሳቺ ስለወርቃሽ ማሸአላህ መርዳት ሀአሄርችን ይረዳል
@ሰሚሪአህመድ
@ሰሚሪአህመድ 2 жыл бұрын
እህቴ ተጠቀቅ እዳይዘራፋሺ በተረፈ ጎበዚነሺ ወንድ🥰👍👍💪💪💪
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@anshakey7739
@anshakey7739 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ውድ
@fekertube5818
@fekertube5818 2 жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀዋለ ማሻአላህ ጎበዝ
@ወሎ-ጐ9ወ
@ወሎ-ጐ9ወ 2 жыл бұрын
ወርቅ በጣም አሪፍ ነዉ ጎበዝ እኔም ሠብስቤዋለሁ
@hdhdhhhnd5082
@hdhdhhhnd5082 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጠቅቀሽ ያዥ እህት በዛሬ ግዜ ታማኝ የለም
@Lulu-rd7yu
@Lulu-rd7yu 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጎበዝ ነሽ ግን እኔ አላማረኝም በጣም ተለቀ
@ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ
@ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ ጎበዝ ነሽ ወላሂ ሳላደቅሽ አላልፍም ግን የአገትሽን በልብ ቅርፅ አታድርጊው ልብ ቅርፅ በድናችን አይፈቀድም ልብ ቅርፅ ኡስታዝ አህመድ አደምን አድምጭ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@ሰኪና-ኘ1ፈ
@ሰኪና-ኘ1ፈ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ግን የበለጠ መሬት ገዝተሽ ብታስቆቀምጭው የበለጠ ያተርፋል ከወርቅ የበለጠ ነው እንደዚህ ያልኩሽ ሁለቱም ገዝቼ ስላየውት ነው
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 2 жыл бұрын
እህቴ ለኛ ምክርሽ ጥሩ ቤሆንም ግን ለራስሽ ተጠቀቂ ሌባ ከውጭ አይመጣም ይባላል አሁን ግን በሚዳያም ዘልቀሽ ይሄን ሁሉ ይዘሽ እራስሽን ጠብቂ ከዘባችን ይጠቅመናልም ይጎዳናልም
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቀንነት
@najatfentay5818
@najatfentay5818 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ፡እህት፡ትክክክል፡ነሽ፡ወርቅ፡፡አሪፍ፡ነው
@hawayimam
@hawayimam 2 жыл бұрын
AssalemuAlaikum Warahmatullahi wabaraktuh salem ehit masha allah masha Allah masha Allah barichi ehit 🌹🌹👍👍
@ٱمويسر
@ٱمويسر 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ
@yodisammaroolla5385
@yodisammaroolla5385 2 жыл бұрын
ማሸአሏህ አሏህ እምለብሽው የምታጌጪው ያድርግሽ😍
@hearmedailytech
@hearmedailytech 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔውዲ ትክክል
@ፋፊየ
@ፋፊየ 5 ай бұрын
ተጠቀቂ ስራቦታሽ ማማይ እዳይሰርቁሽ
@hadiyajed8699
@hadiyajed8699 2 жыл бұрын
መሻአላህ ብያለሁ እህቴ ግን85ግራም ከሆነ ዘካ ይወጅብብሻል
@ኡምፊርዶስ
@ኡምፊርዶስ Жыл бұрын
ግን ደመወዝሽ ስትነዉ ዘመዶችሽንስ አረጅምደ ጀግና ነሽ ግን
@AaBb-yt6bi
@AaBb-yt6bi 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቆንጆ ❤❤
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@ሀዉለትይቱብ
@ሀዉለትይቱብ Жыл бұрын
ማሻአሏህ የሴትልባም ጎበዝ ነሺ
@QweAsd-sh2gi
@QweAsd-sh2gi Жыл бұрын
ማሻአላህ።ተባረከላህ።ምክርሺበጣምጠቅሞኛልሀያቲበርቺ።ግንከሰውአፍና።አይንይሰውርሺ።
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 2 жыл бұрын
የባህሪን ነው የሳኡድ ጎበዝ ጀግና ማሻአላህ
@hawayoutube1153
@hawayoutube1153 2 жыл бұрын
የባሀሬን ነው
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 2 жыл бұрын
@@hawayoutube1153 ቤተሰብ አርጊኝ ማማየ
@asyasaid333
@asyasaid333 2 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ከወርቅ በላይ መግቢ ቤቴን ሰርቻለሁ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@asyasaid333
@asyasaid333 2 жыл бұрын
@@htube5413 እሽ
@اللهملكالحمد-ظ7ش
@اللهملكالحمد-ظ7ش 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አለይኪ የሴቶች ተምሳሌት ብየሻለሁ አሏህ ይጨምርልሽ ልክ ነሽ ብል ይስጠን ሁላችነም
@SXBFRL120
@SXBFRL120 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህት
@tube6227
@tube6227 2 жыл бұрын
ለብሰሽው ይለቅ ዋው ብያለው እግዚአብሔር ይባረክሽ ጎበዝ አሪፍ ምክር ነው thaks sister 🥰🥰👍🌹
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ነገር ግን እኔ ለዘመድ አስር አምስት ያልኩት ቅንጣት አይቆጮኝም በማይረባ አምስት አስር ብጣሽ ያወጣሁት ነው የሚቆጨኝ ጎበዝ ነሽ እኔ እኔ እንኳን መግዛት በርቅ ቤትም አልሄድ ብጣሽ ጨርቅ ነው የምሸክፈው
@زينببنتبابا-ل9ي
@زينببنتبابا-ل9ي 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወለሂ ይላሉ አይሞሮወ አይሰራም
@እናትሀገሬዩቱብ-ደ4ዘ
@እናትሀገሬዩቱብ-ደ4ዘ 2 жыл бұрын
AssalemuAlaikum Warahmatullahi wabaraktuh salem lezihu beti masha Allah barichi hagerachin salem yadegaln 👍👍👍🌹🌹🌹
@Hkma-r3t
@Hkma-r3t Ай бұрын
ግን ዴረሰኝሺን. ያዥ. ኤሪፖርትም. ችግር ይፈጥራል. ውዴ. እዳረሺ
@madampordos3348
@madampordos3348 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ጎበዝነሺ እህቴ አላህ ይጨምርልሺ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@ToybaAwel-l2w
@ToybaAwel-l2w Ай бұрын
አላህ የላብሽ ገዘብ ነው ክፉን የያዝልሽ
@yordanstube8287
@yordanstube8287 2 жыл бұрын
ሰላም ላች የኔ ውድ ዋውው ጎበዝ ነሽ የሚር ጠቃሚ ነው ለኛ ትምህርት ነው ሀዋዪ ትክክል ነሽ እናመሰግናል
@mebrat_media
@mebrat_media 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረካላህ የኔውድ ዘካ አውጭለት እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ ብቅ በይ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@tube-ui8wh
@tube-ui8wh 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ውደ
@mgottube1
@mgottube1 Жыл бұрын
ግን እንደዚህ ልትለብሺው ነው በዛ በጣም 😂 እንዳይገሉሺ ተጠንቀቂ እኔ የብር ጌጥ ነው እምወደው ❤️
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 5 ай бұрын
ይገላሉ እድ😢😢😅😅
@tebah1247
@tebah1247 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የኔ ብስል
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Ай бұрын
ጀዛኬላሁ ኸይራን
@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር
@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር Жыл бұрын
ካይን፣ይጠብቅሽ፣ባትለብሽም፣ታምሪያለሽ፣ማሻአላህ
@ethiopia3439
@ethiopia3439 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ውድ ያምራል
@zuzu6583
@zuzu6583 2 жыл бұрын
ሀቢቢት እዳይወድቅብሽ በስራአት አስቀምጭ ማሻአሏህ ጓበዚ ነሽ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@mkds3562
@mkds3562 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ማርያምን
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@skettube4149
@skettube4149 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ለቤትሽ አድስ ነኝ ማሻአላህ ብያለሁ ውዴ አንችም ነይ ወደቤቴ ጀግና ብየሻለሁ
@weyunababu4174
@weyunababu4174 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ አይነቱን አታመሳስይ ፈርጥ አደበላልቂው እንዳይመሳሰልብሽ አምባርም ጨማምሪ ተባረኪ ልባም ነሽ የኔቆንጆ ታምሪያለሽ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
አቤት ምክር ቅመም ኮነሽ❤❤
@ሂሩትየሆላውየድግልማርያም
@ሂሩትየሆላውየድግልማርያም 2 жыл бұрын
እናመስግናለን የኔ ውድ እኔም ገዥቻለሁ ግን አሁንም ብጨምር ደስ ይለኛል
@አሚናትወለጋዋዮቱብ
@አሚናትወለጋዋዮቱብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁቢ አላህ ተጠቃሚያርግሺ በገዘብሺ
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች የአላህ እዝነትና ራህመት አይለያችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልንን በሳኡድ እስር ቤት የሚሰቃዪ እህት ወድሞቻችን አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው
@user-ch9gq1dz5r
@user-ch9gq1dz5r 2 жыл бұрын
እናመሰግናል እህትዬ ዘካውንም እዳረሽ እየሰጠሽ አላህ ይጠብቅሽ
@aetyaetyy6811
@aetyaetyy6811 2 жыл бұрын
እህቴ ማሻ አላህ ግን እደዚ ሚድያላይ ባታወጪ ጡርነው ለራስሽም ጥር አይደለም ለማንኛሁ አገርቤት ስገቢ መጠንቀቅ በይ
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እህቴ በጣም ጎበዝነሽ መልክቱም ለኛ ይጠቅማል የአፊያ ጌጥ ያረግልሽ በረች
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማር ደምሪኝ
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ሀዋየ ደስ እምትይ ልጅ ነሽ ከቲክቶክ ወደዚህ መጣሁ እና ልክ ነሽ ትምህርት ይሆናል በደንብ ። ወርቅ በአንደየ መግዛት ከባድ ነው። እውነት ነው ልብሳችን ሎሮክስ ነው እሚበላው አረብ ቤት።ሌላው እሮመዳን ላይ ይቀንሳል ይላሉ እምታቂ ከሆነ ጻፊልኝ
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 2 жыл бұрын
እህተ. ፈጣር. ይጠብቅሽ. ከሰላብና. ከለባ. አራፓርት. ላይ. ጓደኛየን. የሁልስት መቶሽ. ወርቅ. የልጆቻ. ሳይቀር. ከሻንጣ. ውስጥ. ሰረቃት. እዝያ. የምሰሩት. ተጨማር. በርበረ. ሽሮ. ዶሮ. ወጥ. ሳይቀር. በጣምተጠንቀቅ. ብዚ. ነገርነው. የደረሰብን. 🙏🙏🙏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ ደምሪኝ በቀንነት
@zd2105
@zd2105 2 жыл бұрын
መሻአላህ. መብሩክ. ለምክርሺ. እናመሠግናለግ፣ግንአልሀምዱድላ፣እኔም. በደህናውዘመን፣ሀሪፍወርቅገዝቸገብቻለሁ፣ገብቻለሁ፣አልሀምድዱላ፣በሠላምይዘሺግቢ
@yorditube1928
@yorditube1928 2 жыл бұрын
ጎበዝ እህቴ ግን ተጠንቀቂ አገርም ቢሆን ለብስሺ እንዳትወጪ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@gfhgfgdggdf1833
@gfhgfgdggdf1833 2 жыл бұрын
መሸአላህ እህት በሰላም አምለብሺው ያረግልሺ እህት ዘካ አውጭበት እህት
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@zabootube3384
@zabootube3384 2 жыл бұрын
Wow mashaallah baarakkallahu fik 🥰🥰yet nw yaleshiw
@zebebatube8475
@zebebatube8475 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ በጣም አደንቅሻለሁኝ የኔ ጀግናና
@abdosar6667
@abdosar6667 2 жыл бұрын
ማሻአላህ.እሙዬ.ጎበዝ.አላህ.ይጠብቅሽ
@DdDd-so6md
@DdDd-so6md 2 жыл бұрын
ማሻአላ. ተባረከላ. ጀግኒት
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት እኔማ ይሄዉ 10 አመቴ ወላሂ አድት ሀብል የለኝም ከማንም በላይ ነዉ ስራምሰራዉ ።ኢቃማ አለኝ ።አይ እድሌ።
@sss7921
@sss7921 2 жыл бұрын
አብሽሬ የኔ ውድ ስራ ካለሽ እንደምንም ግዢ
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 2 жыл бұрын
@@sss7921 ስራ ፈትቸም አላቅ ሳገባ ብቻ 2 ወር ነዉ ያረፍኩት ብዙዉን አመት ጠለብ ነበርኩኝ ሰወቹ መልካሞቺ ነበሩና ኢቃማየን ሰተዉኝ ወጣሁ ከፊል ቀይሬ
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
@@እናትሀገር-ኈ3መእና ስታግቢ ወርቅ ሳታስጥይ ነውዴ የገባሽለት ክክክክክክክ ነው ወይስ በራስሽ ለማለት ፈልገሽ ነው??
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 2 жыл бұрын
@@Danatube721 ሁሉም የለም የጉድኮ ነዉ
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
@@እናትሀገር-ኈ3መ አብሽሪ አላህ ያለው ነው የሚሆነው ግን ቢሆንም ባልሽ ካልገዛልሽ አንቺ ብርሽን አጠራቅሚና በ4 እና በ5 ወር ደሞዝሽ የግድ ጨክነሽ ግዢ የስደት ማስታወሻ ነው ቢቸግርሽ ትሸጭዋለሽ እስካለ ታጌጭበታለሽ ለክፉም ለደጉም ጥሪት ነው። የወርቅን ጥቅም በደብ አውቃለሁ ማንም በማይደርስልሽ ሰዓት ደምሽን እፍስ የሚያደርግ ወርቅ ነው ወላሂ በደህና ቀን የገዛሁት ወርቅ ዛሬ ስደት ተመልሼበት ብዙ ነገር እንዳሳካ አርጎኛል። ሀብታም አጎቶቼን አበድሩኝ ወይም ወርቄን ይዛችሁ ባህር መሻገሪያ ስጡኝ ስላቸው ከምሸጠው ብዬ የለንም አሉኝ በጣም አለቀስኩ ከዛም ቆርጬ ልሸጠው ወሰንኩ ሽጬ መጣሁበት አልሀዱሊላህ ዛሬ ምርጥ ቤት ሰርቻለሁ ባንክ ጥሩ ገንዘብ አለኝ ይህን ያደረኩት በወርቄ ምክንያት ነው እሱ ባይኖረኝ እያከክሁ አገሬ እኖራለሁ ነበር ማንም ዞር ብሎ አያየኝ ስትረጃቸው የነበርሽ ቤተሰብሽ እናት አባት እህት ወንድም እያሽሟጠጡ ያዩሻል እንደ እብድ ለነሱ ነው ገንዘቤን የጨረስኩት ከወቄ ውጭ ምንም አልነበረኝ ግን ሞት አፋፍ ላይ ሁኜ ደረሰልኝ ዛሬ አልሀዱሊላህ ያሰብኩትን የተመኘሁትን አሳካሁኝ ካላህ በታች በመጠንከሬ ይህን ሁሉ የምልሽ ብዙ ስቃዮችን ስላሳለፍኩ እንዳትጎጂ ነው ምንም እንኳ ኢቃማ ቢኖርሽም በሰው ልጅ ላይ ክፉ ደግ አለ የሳኡዲ ኑሮ ደግሞ ኢቃማ ኖረሽ አልኖረሽ ያው ነው ስለዚህ እወቂበት ሁቢ መስራትሽ ካልቀረ ጥሪት ያዢ ለራስሽ ቤትም ሆነ መኪና ከባል ጋር ሆነሽ የገዛሽው አያስተማምንም ግን ወርቅ ካለሽ የራስሽ የግልሽ ነው በተረፈ አላህ ለሁላችንም መልካሙንና ኸይሩን ነገር ይወፍቀን
@biryybiryy5019
@biryybiryy5019 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@Alac96-qz2ui
@Alac96-qz2ui Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@الحمدلله-غ7ي
@الحمدلله-غ7ي 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ዘካ ይወጅብበታል ሙስሊም እስከሆን ድረስ እያንዳንዱ ገንዘባችን ዘካ አለው ፈተዋ ጠይቂ እማይወጅብበት የምንለብሰው ብቻ ነው ይሄ ለገንዘብ ማስቀመጫ መሠለኝ እንደ ባንክ ነው
@zabootube3384
@zabootube3384 2 жыл бұрын
Ayi ayimaslegnim milabas iskahone diras
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@الحمدلله-غ7ي
@الحمدلله-غ7ي 2 жыл бұрын
@@zabootube3384 አረ ውደ እሚለበስም ቢሆን ከ85ግራም ወርቅ በላይ ያለ ይወጅብበታል በፈተዋ ሰምቻለሁ የሀድስም ማስረጃ አለ እደዝህ ስንል ግን የቀናን ሊመስላት ይችላል
@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ Жыл бұрын
​@@الحمدلله-غ7ي እኔም ሰምቸለሁ
@sharifaahmed1186
@sharifaahmed1186 2 жыл бұрын
Wow very nice gold where is your shop located ?
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 2 жыл бұрын
መሸአላህ ደስ ይላል ቦታ ብገጂበት ብር ለማስቀመጥ የጥፍ እጥፍ ነው የሚያተርፍሺ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 жыл бұрын
ትክክል
@እሙሰሚራወሎየዋ-ኸ9ከ
@እሙሰሚራወሎየዋ-ኸ9ከ 2 жыл бұрын
ትክክልእህት
@meryem9377
@meryem9377 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣምምም ቆጆነው ጎበዝነሽ ጀግናነሽ ወላሂ እኔ ትዝም ብሎኝ አያውቅም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማር ደምሪኝ
@ከይረትቲዩብkeyrettube
@ከይረትቲዩብkeyrettube 2 жыл бұрын
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካትሁማሻአላህተባርካላህ።ጉበዝ
@najatfentay5818
@najatfentay5818 2 жыл бұрын
ጀግና፡ጎበዝ፡
@AbCd-fh5sx
@AbCd-fh5sx 2 жыл бұрын
እዳይሰረቁሽ እኔም ገዝቻለው ግን ወረቅ አልወድም መሻላህ
@መሢላስታይቱብ
@መሢላስታይቱብ 2 жыл бұрын
እህቴ በሰላም ይዘሽ ወዳገረሽ ገቢ እስርቤት ካገባሽ ይወሰድብሻን
@sit7605
@sit7605 2 жыл бұрын
ላ አይወስዱም ከ87ግራም በላይ ይዘው እየገቡ ነው
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 2 жыл бұрын
መሻአሏህ መሻአሏህ ጎበዝ በርቺ ወለኪን ዛከአ መውጠትሻን አትርሺ ማማዬ ሻርአችን ነው።
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማር ደምሪኝ
@Hkma-r3t
@Hkma-r3t Ай бұрын
አሪፍ ነው ግን ሀብሉ 1 አይነት ድዛይን ነው
@marwaidk7319
@marwaidk7319 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ሰላም ነሺ
@ኡምፊርዶስ
@ኡምፊርዶስ Жыл бұрын
ሀዊ ግን ልክ አደለም በቢደወ ማሳየትሽ ቦሌ ስገቢ ፈራሁልሽ ሀያቲ እኛገር ቁራሬ ስልክ ይዘሽ መቀሳቀስ አይቻል እኳን ወርቅ
@halweyaali5541
@halweyaali5541 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ እደዚህ ከለበሽ ጣትሸ ይቆርጡታል ተጠቀቂ ሀሣብሺ በጣም ጡሩነው መሸአላህ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 жыл бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ ወደ ሀገርሽ በደህና እድገባልሽ መልካም ምኞቴ ነው
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@bezawityenemar7596
@bezawityenemar7596 2 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ
#የባህሬን ወርቅ 215 ሂሳብ ገዛሁ  #በተለይ በፈረጆቹ #12ወር በጣም ይቀንሳል ግዙ
14:14
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 11 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
ወርቅ ገዛው በስንት ?ወርቅ ግዙ ሳይጨምር
18:09
የልጂቱ ጉዳይ እንዲህ ሆነ
28:38
JEMAL MD
Рет қаралды 9 М.