No video

ስንት ፈጀብህ ? ለመጀመር ስንት ይበቃል ??

  Рет қаралды 71,551

AWEL&SEADI

AWEL&SEADI

Күн бұрын

Пікірлер: 826
@hani4428
@hani4428 2 жыл бұрын
በላጭ የሆነው ኢማን አንተ የትም ምንም ብትሆን አሏህ ከአንተ ጋር መሆኑን ማወቅህ ነው!! ነቢዩ ሙሀመድ ﷺ ♥️
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
Sallhu Alyhi waselame
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
እንደማመር እህት
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
@@hayatyoutube7172 ነይ በቅንነት በኩሚንት እምልስለሁ
@user-wl2pp8mw6c
@user-wl2pp8mw6c 2 жыл бұрын
S A W
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ👍👈ግቹኝ በርታ ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ በበረከት ያተረፍርፍህ አሜን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓💓
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
@@keneanofficial4914ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 እሽ
@user-it7ox3wg8z
@user-it7ox3wg8z 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🌹🌹👌👌
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
ማሸአላህ ያምራል ስራ ያስከብራል ገበያህን ደሞ አላህ ይከፈትልክ🙏🙏
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ቅን እኮ ነህ ከሚላዬ🇪🇹👌
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ዘዋሪ የማገቢበት የለም😜😂
@user-sm5bg1et5n
@user-sm5bg1et5n 2 жыл бұрын
አተስ የሴቶቹ ዘበኛ🤷‍♀️🤦‍♀️🥵🤣🤣🤣🤣
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 2 жыл бұрын
ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ" አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት። ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው። አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው። ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ። ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ። ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ። በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ። ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ። ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል። ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ። ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው" ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው። አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ። 1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው። 2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል። ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው። ሱብሀን አላህ ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚን
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
ድምሪኝ ሀዩ
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 2 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
@@alezacuevas4306 እንደማመር
@hadyajwher5918
@hadyajwher5918 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አጅብ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
እንደማመር እህት
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q 2 жыл бұрын
እያጣራህ ነው መጨመር ያው የመጀመርያ ብዙ ከስተመር አይኖርም ዋጋ ደሞ ትንሽ መቀነስ ይኖርብሀል ከሌሎች በተሻለ ይህ ይኔ ምክር ነው ከወደዳችሁት በላይክ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አርጊኝ 😘
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q 2 жыл бұрын
@@zehara605 አረኩሽ
@Aa-vr2yh
@Aa-vr2yh 2 жыл бұрын
ልክነሽ
@hafsa-jo1ch
@hafsa-jo1ch 2 жыл бұрын
ረመዷን ላይ ይበልጥ የሚወደድ ዒባዳህ፥ 1/ትክክለኛና የተሟላ ጾም መጾም፣ 2/ቁርኣን በብዛት ማንበብ (ካልተቻለ ማድመጥ)፣ 3/አምስት ወቅት ሰላትን በወቅቱና በጀማዓህ መስገድ፣ 4/ቀብሊያና በዕዲያህ ሱንናህ ሰላቶች ላይ መበርታት፣ 5/ተራዊሕና የምሽት ሰላቶችን በነቢዩ እና በሰሓባዎች ሱንናህ መሰረት መስገድ፣ 6/ዚክርና ዱዓእ (በተለይም ኢስቲግፋር፣ አላህን ጀነትን መጠየቅና ከጀሀንም እንዲጠብቀን መማጸን) ማብዛት። 7/እንደ አቅም ሁኔታ የተቸገረን ሰው መርዳትና ጾመኛን ማስፈጠር፣ 8/ሙሉ ሰውነትን አላህ ከሚጠላው ነገር በሙሉ ማራቅና ነፍስን አደብ እንድትገዛ መታገል፣ 9/ከአላህም ይሁን ከሰዎች ጋር ስነምግባርን ማሳመር። ዛዱል-መዓድ telegram.me/ahmedadem
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
የሚሰራ ሰው ደስ ይለኛል የሴት እጂ የሚጠብቅ ወንድ ነው የሚያስጠላው
@user-mz9ye5ip1r
@user-mz9ye5ip1r 2 жыл бұрын
ፀጉርህን ቁረጥአላህንፍራ አቆረራረጡን ሲቀጥል ማሻአሏህበርታወንድሜ::
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
ጠክረህ ስራ አሏህ ባገርህ የምትለወጥ ያድርግህ አይዞህበርታ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
@fatimaahmed4925
@fatimaahmed4925 2 жыл бұрын
እኔእፈልጋለሁ
@user-hm3iu4iv8y
@user-hm3iu4iv8y 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚን
@user-ci5rk9mo8m
@user-ci5rk9mo8m 2 жыл бұрын
አሚን
@hjhj8157
@hjhj8157 2 жыл бұрын
እኔምእፈልጋለሁ
@seada12a28
@seada12a28 3 ай бұрын
አሚን ያርብ
@tms6349
@tms6349 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ጎበዝ ነህ ፅድት ያለች ሱፐር ማርኬት አደራህን በሀላል ነግድ ትርፋማ ትሆናለህ በርታ አሏህ ይባርክልህ
@user-jf3rb8eq4g
@user-jf3rb8eq4g 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጠንክር አወሌ ትርፍ ያላት ሱቅ ያርግልህህህህህ
@halema7762
@halema7762 2 жыл бұрын
350 በጣም አሪፊ ነው ከኑሮ አፃሪ ምልካም የስራ ግዜ.....መልካም እድል አላህ ይፊተህልክ ባብ ሪዝቅ
@user-ut6kz4hw3n
@user-ut6kz4hw3n 2 жыл бұрын
አሚን
@fafizuzutube7522
@fafizuzutube7522 2 жыл бұрын
350ሺብር ማለቱነዉ ሀሊማዩ ግልፅ ስላልሆነልኝነዉ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@alhamdulillah8699
@alhamdulillah8699 2 жыл бұрын
@@fafizuzutube7522 ሶስት መቶ ሀምሳ ሺ ለማለት ነው
@fafizuzutube7522
@fafizuzutube7522 2 жыл бұрын
@@hayatyoutube7172 እሺ መልከአም ነገር የምታስተላልፊ ከሆነነዉ ሀዩ
@rozajabir
@rozajabir 2 жыл бұрын
በረታ ወንድሜ ምርጥ መርጃ ነው ብዞች ያስፈራሩናል እንጂ ትችላላቹ ብለው አይነግሩንም በዚህም ምክናት ለስደት ለእብደት እየተዳረጉ ነው ብራቹ ያዝ አድርጋቹ ሀገራቹ ስሩ
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አወልየ አላህ ከዝህም በላይ ከፍ ያድርግህ ደግሞ ሀይቅ ላይ ነህ ማሻ አላህ ዘይቱን ዋጋውን ቀነስ ታደርግደሁ እናቴን ህደሽ ግዥው ልበላት ክክክክ
@user-ix3rx7cw3m
@user-ix3rx7cw3m 2 жыл бұрын
መሻአላ ወድሜ በርታልኝ እደዚህ ያለ ወድም ደስ ይለኛል ለራሱ ተቀይሮ ሌሎችንም የሚያበረታታ ወድሜ በርታ ከሰራን እንቀየራለን ብቻ መስራት አለብን የሰው ሀገር ምን ያረጋል እረ ሀገሬ የምር አስደሰትከኝ ጫት እደሚቅሙት / እደሚያጭሱት አይደለህም ሌሎችንም ወጣቶች አበረታታቸው ከሱስ እድላቀቁ እድሰሩ!!!!!!!!
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በረታ ወድሜ መልካም የስራ ጊዜ ብያለሁ በረታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-zm6cw1id7l
@user-zm6cw1id7l Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 2 жыл бұрын
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን በጣም ኳሊቲ ያለው ነው በጣም ያምራል ።
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 2 жыл бұрын
@@hayatyoutube7172 እሽ ማማዬ አንቺም አድርጊኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 እንደማመር
@nuoralhuda3173
@nuoralhuda3173 2 жыл бұрын
እውነትም ብራችን ወድቋል አላህ ርዝቅህን ያስፋልህ
@tube-oc7cr
@tube-oc7cr 2 жыл бұрын
ያምራል አላህ ይረዝቅህ ክራዩ ውድ እንደሆነ ከበሩ ያስታውቃል የአረቦች የመኪና በር ነው የሚመስለው😊
@biratub8619
@biratub8619 2 жыл бұрын
♦️እስኪ ይህን ትልቅ #ልዩነት #ተመልከት‼ ✅#በዚህ በታላቅ #ወር ባል #ከውጭ ወደ ቤት ሲገባ #ባለቤቱ #ቁርኣን በመቅራት #የሚያገኝ አለ ✖️#ሌላው ወደ #ቤት #ሲገባ ሚስቱ #ፊልም ላይ #ተጥዳ የሚያገኝ አለ ይህ ፊልም የስንት ሰዉን ጓዳ ነው ያፈረሰው ⁉️ አባት ሆይ አደራ!! ቤተሰብህን በተለይ ልጆችህን ሚስትህን በማነፅ ላይ። منقول
@emantube2236
@emantube2236 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል አወልዬ አላህ ያበርታ ሀይቅ ሰፈራ ናት እና ሰባት ደርጃ ሀሪፍ ቦታ ነው አይዞህ ትለምደዋለህ ደግሞ በጣም ሀሪፍ ነው ዋጋው የማዳም ቅመሞች በቃ እኛም እንጠክርና እንዳቅማችን አይጠፋም ስራ እኔ አወል አሁን በጀመረው ስራ ሲያውራኝ ብዙ ተስፋ አድረኩ ምክንያቱም በቃ ሰው ሲያውራ ፈርቼ ነውበር ነገር ግን በትንሽ ነገር መስራህ እንችላለን እስኪ ሀይቅ ያላችሁ ቤት ወይም መሬት የሚሸጥ ከሰማችሁ ንገሩኝ አወሌም ከሰማህ ንገረኝ መልካም የስራ ዘመን አወሌ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድሜ በርታ ጎበዝ ገባያህንይክፈትልህ
@m20kwt11
@m20kwt11 2 жыл бұрын
እኔምእፈልጋለሁ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
اللهم إني أعوذ بك من فتنة النار وعذاب النار، وفتنة القبر، وعذاب القبر، وشر فتنة الغنى، وشر فتنة الفقر، اللهم إني أعوذ بك من شر فتنة المسيح الدجال، اللهم اغسل قلبي بماء الثلج والبرد، ونق قلبي من الخطايا كما نقيت الثوب الأبيض من الدنس، وباعد بيني وبين خطاياي كما باعدت بين المشرق والمغرب. اللهم إني أعوذ بك من الكسل والمأثم والمغرم
@user-ye3or4vw3v
@user-ye3or4vw3v 2 жыл бұрын
ጸዴ ሱቅ ነውኮ ርትተክ ስራ ሰው አትቅጠር ሌቦች ናቸው ወጪ ገቢክን እወቅ ቆጥብ ይቅናክ ወድማችን ቁጥር ሁለት እጠብቃለን
@sada7318
@sada7318 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ገቢ ብቻ ይሁንልህ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@zhulagabetube2080
@zhulagabetube2080 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ሀገር ሰላም ይሁን ኑሮው እንደምንም ይኖራል እረሀብም ቢሆን ሰላም ካለ ይቻላል
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ሰላምነው የናፍቀን😪😪
@tube7681
@tube7681 2 жыл бұрын
እኔም የወዴፊት እቅዴ ይህ ነዉ😋 ኢሻ አላህ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 2 жыл бұрын
_ማሻአላህ አወሌ ከብዙ መንከራተት በኋላ የጀመርከውን ስራ አላህ በረካ ያለው የማደጊያህ መንገድ ያድርግልህ አብሽር_
@user-gg4sv7tf9d
@user-gg4sv7tf9d 2 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله
@hanun14
@hanun14 2 жыл бұрын
አላህ አትራፊ ያድርግህ ወንድሜ አወል ሰአዲም አላህ ይጠብቃት አላህ ትልቅ ቦታ ላይ ያድርሳችሁ ሺኩረን🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 2 жыл бұрын
ያረብ አሏህ ገበያህን ይክፈትልህ ወድሜ አሏህ ትርፋማ ያድርግህ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 2 жыл бұрын
@@hayatyoutube7172 መርሃባ እህቴዋ
@user-ts1nr6cu8e
@user-ts1nr6cu8e 2 жыл бұрын
ያአላህ በጣም ውድ ነው ሸቀጣሸቀጥ ለመስራት ይሄን ያክል ውነትም ብራችን ወድቊል አላህ ያግዝህ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
@mismarifa5913
@mismarifa5913 2 жыл бұрын
ዋው ሀይቅ እኔም ኢሻአላህ ምኘቴነው ሰመጣ ሀይቅ ለመኖር
@umu3324
@umu3324 2 жыл бұрын
መሸአላህ በርታ ያግሬ ልጅ ጎንለጎን ድን ብትማር አሪፍ ነው
@user-bm2mx7wo9b
@user-bm2mx7wo9b 2 жыл бұрын
ትክክል
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከስደት ሲመለሡ እንድህ የራስን ስራ መጀመር ያስደስታል በርታ
@lubabasaeed1112
@lubabasaeed1112 2 жыл бұрын
ማአሏህ። አወል። ደሥ ይላል። ለዚህ መብቃትህ።
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ጠክረህ ከሰራህ ትለወጣለህ የሰዉ ሀገር አይቶ ካልጠነከሩ ከባድ ነዉ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እርዚቅህን ያስፋልክ. ወንድሜ. እኔም ባሌ እስር ቤት ነው ኢንሻአላህ. ሲገባ ይህን ነው ምኞቱ
@dbx7607
@dbx7607 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@momiifkr6340
@momiifkr6340 2 жыл бұрын
መሻ አላህ ደስ ትላል
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
ጎበዝ። አላህ ትርፋማ ያድርግህእርዝቅንህ ይክፍትልህ ባገርህ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አንበሳ ነክ ወንድምዬ ጀግና በርታ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለክ "" ከምጣዱ የሚወጣ እንጀራ ያሳታውቃል የአገሬ ልጅ በርታልኝ 👍👍👍👍
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ከፍ ያርግህ አልሀምዱሊላህ እኔም ለዚህ ያብቃኝ ምኞቴ ሰፊ ቢሆንም መነሻየን ከዚህ ባረግ አሰብኩበት እደርሳለሁ ኢንሻ አላህ በርታ👍♥
@hayathaya4597
@hayathaya4597 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጠክር
@sehenapsehenap8173
@sehenapsehenap8173 2 жыл бұрын
ጎበዝ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣምደስይላልጠክር
@dbx7607
@dbx7607 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ጎበዝ ልጅ በረታ. አሏህ ያበረታህ አወልየ ።።።።።።።።።።ለምን እንደሆነ ባላውቅም ታሳዝናኛለህ. አላህ ይገዝህ ደግሞ ጨዋ ልጅ ነህ____
@KsaKsa-fe9dh
@KsaKsa-fe9dh 2 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ሢታይ ወላሂ ሸር ተደርጎለት ።ቢለወጥ ደሥ ይለኝል
@dbx7607
@dbx7607 2 жыл бұрын
@@KsaKsa-fe9dh እሺ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና አላሁመ🌹~ኢግፊርለና አላሁመ🌹~አህዲና አላሁሙ🌹~ወራህመና አላሁመ🌹~ወአፊና አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍 አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 2 жыл бұрын
አላህ አገራችነን ሰላም ያደረግልን የኑሮ መወድድ አይጉዳንም ማሻ አላህ ነው ሱቅህ
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@fatemasaeed9762
@fatemasaeed9762 2 жыл бұрын
ማሻላህ ጎበዝ አወሌ በርታ ወላሂ በጣም ነውደስያለኝ ጎበዝ
@ethioethio6985
@ethioethio6985 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ለእኛም ትምህርት ሆነኸናል እግ በበረከተ ይሙላህ
@timatim1607
@timatim1607 2 жыл бұрын
በረታ አሪፍነው
@taibah3242
@taibah3242 2 жыл бұрын
ማሻላ
@user-qh5jg8vj2s
@user-qh5jg8vj2s Жыл бұрын
ማሻአላ
@fatmamadianto5274
@fatmamadianto5274 2 жыл бұрын
ማሻአላህ.አላህ.ይጨምርልክ.ጋበዝ.እደራ.ያኡምተል.ሙሀመድ.አበረታቱት.
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@Madi-mf3mn
@Madi-mf3mn 2 жыл бұрын
እዝህ ላለነው 40 ሺ ምንም አደለች ተው ኑሮ ውዲ ነው ብሩ ወድቋል እያላችሁ ሀገር እዳንገባ አታስፈራሩን ተው ሀገር ያሉት ወሏሂ ዘና ብለው ነው የሚኖሩት
@ahlitube3425
@ahlitube3425 2 жыл бұрын
Tikikil መከራ ብቻ ነው የሚያወሩት🥺
@user-wz7iu8pe1d
@user-wz7iu8pe1d 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ወንድም አለህ ትርፋማ ያድርግህህህ. ያረብብ ሀሪፍ ሃሳብ. ነውውውው.
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
ዉደ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@user-kt5so1cr7x
@user-kt5so1cr7x 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሽ አላህ በርታ ጎበዝ እደኔ ጀኔንተሩን ተውና በጸሀይ ጨር የሚሰራውን ግዛ እሱ በጣም ሀሪፍ ነው
@Tube-ll8vc
@Tube-ll8vc 2 жыл бұрын
አላህ በረካዉን ይጨምርልህ በጣም ያምራል መሸአላህ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@halimabhaiya6696
@halimabhaiya6696 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሰ ይላል
@mz2969
@mz2969 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዋናው ነገር ስራለኝ ብለህ መረጋጋትህ ነው ገባያውን ደሞ አላህ ይክፈትልህ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 жыл бұрын
ተባረክ አወል ወንድማችን ጥያቄአችንን ስለመለስክልን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን በርታ መልካም ስራ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 жыл бұрын
@@hayatyoutube7172 እሺ አድርጊኝ እመልሰሳለሁ
@user-fi1gw6tk3j
@user-fi1gw6tk3j 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ገበያውን የምጣልህ ያርብ አገራችን ሰላም ያዲርግልን
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማር
@user-ob1zk5pb8p
@user-ob1zk5pb8p 2 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ነው ደስ የሚለው አሏህ እርቅህን ያብዛልህ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@mmayfano1297
@mmayfano1297 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አወልየ
@rabiyayousef9562
@rabiyayousef9562 2 жыл бұрын
betham yamr gobez herfine melikam siryhunlhi
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 2 жыл бұрын
አግዛብሄር በበረከቱ ያትረፍርፍኸ ጠክር የኔጀግና
@indiamon476
@indiamon476 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ባርታ ውንዲም አላህያግዚህ ክስድትሲቃይ ህሻላል በሀግረ ህላይ ማስራት
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 жыл бұрын
ማሽአላህ
@abrostub8603
@abrostub8603 2 жыл бұрын
🕌 ሁሌም አመስጋኝ ባሪያ ሁን 🕌 ♻️ አንተን ያስገኘበት ክፍያ አልጠየቀህ ♻️ በዘረጋው ምድር እንደፈለክ እየኖርክ በኪራይ አላስጨነቀህ ♻️ በምታይበት አይን የመብራት አላለህ ♻️ በምትራመድበት እግር የጉዞ አልጠየቀህ ♻️ ለመስሚያህ ብሎ አላጨናነቀህ ነገር ግን አሏህ ብዙ ፀጋዎችን እየዋለልህ መሆኑን ግን ዘንግተሀል። ምስጋናውንም ትተሀል። እነዚህን ኒእማዎች ከዘነጋሀቸው አንድ ነገር ልጠቁምህ 👉የአይንን ትልቅነት ለማወቅ አይን ለሌለው ጠይቀው በደንብ ያስረዳሀል። ዱንያ ባጠቃላይ ቀርቶብኝ አንድ አይን ቢኖረኝ ይልሀል። 👉የእጅና የእግርህ ውድነት ለማወቅ ቆማጣን ጠይቀው ፈትፍቶ ይነግርሀል። 👉የምላስን ፀጋ ለማወቅ ዱዳውን አናግረው ግልፅ ያደርግልሀል። ✅📌 ከነዚህ ኒእማዎች ውስጥ አንዱን እንኳ ሰው የሰጠህ ቢሆን ምን ይፈጠር እንደነበር አስብ፣ ክፍያውንስ ትችለው ነበርን? በጭራሽ❗️ 📌አይንህ ከሰው ቢሆን ኖሮ ዋጋው ስለማትችለው ሁሌም እውር ትሆን ነበር ጆሮህ በሰው ቢሆን ኖሮ ዋጋው ስለማትችለው ሁሌም ደንቆሮ ትሆን ነበር አፍህ በሰው ቢሆን ዱዳ ከመሆን ውጭ አማራጭ አይኖርህም ነበር። ሌላውም በተመሳሳይ መልኩ። ጠዋትም ማታም ጭቅጭቁ አትችለውም ነበር። ነገር ግን ሀያሉ ጌታህ አላህ ይህ ሁሉ ኒእማዎችን አድሎህ ካንተ ምንም አይፈልግም ምስጋና ቢሆን እንጂ። እንደውም ካመሰገንክ ገና ሊጨምርልህ ቃል ገብቶልሀል። 《وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ وَلَئِن كَفَرْتُمْ إِنَّ عَذَابِى لَشَدِيدٌ》 《ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡》 سورة الإبراهيم (7) 📌ጌታህ አሏህ ባንተ ላይ የዋለው ውለታ በቁጥር ሚዘለቅ አይደለም። የነብዩላህ ኑህ እድሜ ያክል ቢሰጥህ እንኳ እያንዳንዱን ቆጥረህ አትዘልቀውም። በጥቅሉ በቁርአኑ እንዲህ ብሎሀል። 《وَإِن تَعُدُّوا۟ نِعْمَةَ ٱللَّهِ لَا تُحْصُوهَآ إِنَّ ٱللَّهَ لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ》 《የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡》 سورة النحل (18) 📌♻️ ውዱ ነብይህም አላህን ሁሌም ያመሰግኑት ነበር። (الحمد لله على كل حال) ይሉ ነበር ነገር ግን አንድ ልታስታውሰው ሚገባ ነገር አለ የምስጋና ካቃተህ የሱ ተቃራኒ የሆነው ኩፍር ስለሆነ እሱ ላይ ከመውደቅ ልትጠነቀቅ ይገባሀል። አላህም በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል 《فَٱذْكُرُونِىٓ أَذْكُرْكُمْ وَٱشْكُرُوا۟ لِى وَلَا تَكْفُرُونِ》 《አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና ለኔም አመስግኑ፤ አትካዱኝም፡፡》 سورة البقرة (152) እስካሁን በጠቀስኩት አንድ ቁም ነገር መረዳት አለብህ። እሱም ቢደላህም፣ ቢከፋህም፣ ብትቸገር ብትሰቃይ በአጠቃላይ በማንኛውም ሁኔታህ ላይ አላህን አመስጋኝ ባሪያ ሁን الحمد لله على نعمة الإسلام
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n Жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ነው አወሌ በርቱ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አወሌ በጣም ደሰሰ ይላል በርታ ደግሞ አሪፍነዉ የፍጀዉም እዴ ሀገሩ ሁኔታ🌹
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 2 жыл бұрын
ድካምህን አላህ ቆጥሮ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ገባየህን ይክፈትልህ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@mednaadem2545
@mednaadem2545 2 жыл бұрын
ማሸአላህ
@mariyna137
@mariyna137 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ቆጆነው ጠክር 🥰👍👍👍👍👍
@user-zf2kb8cm4p
@user-zf2kb8cm4p Жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይረዝቅህ ስረ ክቢርነውና በርታ አላህ ከጎንህ ይሁን መሻአላህ
@taiyobaaaaa8590
@taiyobaaaaa8590 2 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ
@Ab-et5il
@Ab-et5il 2 жыл бұрын
የሀቢቢ ጠክር ምርጥ ሠዉ አላህ እርዝቅህን ይክፈትልህ በጣም ትለወጣለህ ስራዉን ይዘህዋል አወል
@zaharezahare7865
@zaharezahare7865 Жыл бұрын
መሸአሏህ🎉🎉🎉❤❤❤በርቱ ጡሩስራነዉ
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እ ሀይቅነህዴ ኢሻአላህ ደመወዝ ይድረስ ብቻ
@dinana9867
@dinana9867 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ሱፕር ማረኬት ጠክር አላህ እረዝቅህ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በርታ አወል 👌👌☑️☑️☑️👍♥️💔💔🌹🌹🌹ውቢቶ ሀይቃችን
@user-on8kn1sd8z
@user-on8kn1sd8z 10 ай бұрын
ማሻአላ የናተነው 0:37
@swaa3739
@swaa3739 2 жыл бұрын
መሻአሏህ ዋጋው አሪፍ ነው
@tube2834
@tube2834 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ አወሌ ረመዷን ሳያመልጠን እንጠቀምበት አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ረመዷን በሚል ተከታታይ ደርስ #በኡዝታዛችን ሳአዳት እና እስላማውይ ጥያቄና መልስ በሁሱ ሌሎችም ጠቃሚ ትምርቶችን ለመከታተል ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ በመህን ተጠቃሚወች ይሁኑ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ወንድም እንዲህ ሰው በሀገሩ ሲለወጥ ደስ ይላል አከፋፋይ እንደምትሆን አልጠራጠርም በቅርብ ኢንሻአላህ በርትተክ ስራ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 2 жыл бұрын
_ማሻ አላህ👍👍 በርታ አይዞህ ትርፋማና ጠቃሚ ሱቅ ያድርግልህ እናመሰግናለን እስኪ አንድ ጥያቄ አለኝ አንተም ሆንክ ኮሜንቶች የምታውቁ መልሱልኝ ከሳኡዲ ወደ ኢትዮጲያ እስከ ስንት ግራም ወርቅ ይዞ መግባት ይቻላል? እንዲሁም ጥሬ ብር የምታውቁ አደራ መልሱልኝ? መቼም ማንኛውም ነገር ገዴብ ይኖረዋል_
@user-mz9ye5ip1r
@user-mz9ye5ip1r 2 жыл бұрын
ሙስሊሞች ወንዶች ሙስሊም ሙስሉምምሰሉ ከአለባበስ ወዘተ....
@user-rs9pm1og7s
@user-rs9pm1og7s 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጠክር ወድሜ አላህ እምትለወጥበት ያርግልህ ገበያውን ይክፈትልህ
@DailynewsET14
@DailynewsET14 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው እንደጠበኩት አይደለም ዋጋው
@user-ih9ng4ng4f
@user-ih9ng4ng4f 2 жыл бұрын
መሸአላህ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ማሸአሏህ አወሌ ጀሊሉ ይረዝቅህ እኛንም አሏህ ከመዳም ኩሽና ይገላግለን እና በአገራችን ይረዝቀን አሚንንንን እኔግን አሱ አገር መጥቸ ምን እደምሰራ ግራ ገባኚ በስሙ መሬት እየገዛሁ አታክልት ማሥተከል ነዉ የታየኚ 😀ወላሂ እኛ አገር ሱቅ አያዋጣም በርታ ብሮ
@user-co4ut1ug7d
@user-co4ut1ug7d 2 жыл бұрын
ማሻአላህአላህ በረታ ወድማችን
@user-nf1ki5cs5h
@user-nf1ki5cs5h 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ ነው በርታ ፀጉርህን ሙሉውን አሳድገው ወይም እኩል አድርገህ ቁረጠው
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 2 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ሰጠኸን እናመሰግናለን አላህ ገባየውን ይክፍትልህ
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 жыл бұрын
እር አሪፍ ዋጋ ነው
@zd8699
@zd8699 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አወል በጣም ደሰሰሰሰ ያላል የሰዉ ደሰታ እደት ደሰ ይላል
@zedishayewelolij4944
@zedishayewelolij4944 2 жыл бұрын
ዋለይኩም አሠላም ዋራህመቱላ ወበረካቱ ማሺላህ አሪፍነው በርታ የመዳም ቅመሞቺ ብሮፋይሌን በመጫን አሥኪ አበራቱኝ እኔም ሀገርልገባነው ሁላቺንንም አላህ ያሠብነውን ያሣካልን
ሠአዳ ከሠው ፊት አዋረደችኝ 😥
20:39
AWEL&SEADI
Рет қаралды 68 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 69 МЛН
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,6 МЛН
Hadis
8:09
Hayat Mohammed
Рет қаралды 3,9 М.
ጠያቂ ሳዳት ከማል መልስ ሸይኽ ኤልያስ አህመድ
37:55
Islamopia || ኢስላሞ'ጲያ
Рет қаралды 29 М.
ረመዳን ከኛ ቤት ምን ይመስላል
20:13
AWEL&SEADI
Рет қаралды 29 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН