No video

#እስልምና_ሁለት_የተለያዩ_አባቶች

  Рет қаралды 23,625

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 443
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q 10 ай бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖሰ ትክክል ነዉ አይ ኦርቶዶክሳዊያን የራሳችንን ገደል ማሰገባት እንችልበታለን ዲያቆን ዮርዳኖሰ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 10 ай бұрын
💚💛❤️🌹❣️👍🥰🥰🥰
@sadah4261
@sadah4261 10 ай бұрын
እውነት ነው እነሱ እሚጨፍሩበት አነሰውና
@yeshi2239
@yeshi2239 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ አሑን እሔ የቆየ ነገር አዉጥተህ ዲያቆን ዮርዳኖስን ማሳጣት ምን ማለት ነዉ ከሱ ጋር ያሉት ቅዱሳን ሰማዕታት ይጠብቁታል
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 10 ай бұрын
ምን አይነቱ ነው በቃ መሸቀላቸውንጅ ማገናዘብ የለም እኔ ከአጀት ለሀይማኖቱ የሚቆረቆር ይመስለኝ ነኝ ለካ ሀይማኖትን ሽፋን አርገው እየሸቀሉ ነው አንተ ከኦርቶዶክስ ገዳይ አለደ?? እሺ መጽሐፋችን ግደሉ ይላል?? የነሱ ግን ግደሉና ጽደቁ ይላል።።።
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 10 ай бұрын
በትክክል ይሄ ቪዶዎ ሲጀመር የቆየ ነው እሱ ያለው ደሞ ትክክል ነው የሄይማኖቱን አጀማመር ነው ያስተማረው እነሱ ስለ ኢየሰስ ክርስቶስ ስንቱን ሲሉ ሲሳደቡ አይደል የሚውሉት መድኀኔዓለም ይጠብቀው መምህራችንን ቢያገኙት እነሱ ቆራርጠው ለመጣል አይመለሱም
@mutemute9914
@mutemute9914 10 ай бұрын
መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ልጅ ነው!!!እነሱ የሚያሳድዱት ይበቃል! ትምህቱን በወቅቱ ሰምቸዋከሁ ለእውተኛ ሙስሊሞችም እንደሌው አውቃለሁ። ትምህርቱም ድንቅ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይድጥል❤❤❤
@mutemute9914
@mutemute9914 10 ай бұрын
ማለቴ ጥላቻ የለውም!!!
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 10 ай бұрын
ነጋሺዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 💚💛❤️
@melacugetnet
@melacugetnet 10 ай бұрын
መምህራችንንዲ/ን ዮርዳኖስን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 10 ай бұрын
Amen ❤️ 🙏
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y 10 ай бұрын
አሜን ስለ እውነት አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን☝
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 10 ай бұрын
እኔ ስለሌላው ቤተ እምነት አይመለከተኝም ነገርግን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞችና መምህራን ለማንም መልስ መስጠት አይገባም አምላካችን ይመልስልናል ሲቀጥል አንድ ተራ የሚከተለውን ኃይማኖት የማያውቅ ነውረኛ አፉን ስለከፈተ ሌሎች ሰላማዊ የእምነቱ ተከታዮችን አይወክልም
@wosenyelesh7939
@wosenyelesh7939 10 ай бұрын
Amen
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 10 ай бұрын
ፀሎት ብቻ ነው የሚየስፈልገውከሚመጣው ነገር ይሰውረን እግዚአብሔር ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይጠቡቀን
@asther503
@asther503 10 ай бұрын
የኛ ጅግና ጋዚጠኛ ከበርልን እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም ፀጋ መንፈስ ያድልልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና እዝቦችን ይጠብቅልን እውነት ነው ይየውት ጌዜ ገርሞኛል ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያስባት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወንድማችን ነጋሽዬ 🙏♥️🙏 መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን♥️🙏♥️🙏
@mulataderajew3555
@mulataderajew3555 10 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 10 ай бұрын
ትክክል ናቸው መምህሩር ግደል ይላል ቁራናቸውን አብቦ በመርህደረጃ ይመሩበታል በስልጤ ነተፈጸመው ግፍ የምነታቸውን መመርያ ነውደ❗️
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 10 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ በጣም አከብርሃለው ወንድሜ❤
@habeshist
@habeshist 10 ай бұрын
ክብር ይንሳ/ሽ ከካፊር ጋር ወንድሜ እየተባባልሽ ምትቀሰቀሺውም ከሱ ጋ እንዳይሆን ፍሪ😡
@TGMTG
@TGMTG 10 ай бұрын
​@@habeshistእግዚአብሔር ይገስፅህ አንተ ዳቢሎስ
@yenantw21
@yenantw21 10 ай бұрын
​@@habeshistእግዚኦ ተሳለ ልቦናችሁን እግዚአብሔር ይመልሰው ።የወንድም የሚባለው በአንድ ማህፀን የወጣ ወይም በአንድ ሃይማኖት የሚመስለን አይደለም የአዳም ዘር ሁሉ ወንድምና እህት ነን።
@khiraman3855
@khiraman3855 10 ай бұрын
የራሳቸውን በየቀኑ ጥላቻ እና ቅስቀሳ የሚሰብኩ ቄሶችን ደብቆ ኡስታዛችንን የሚናገር ካፊርን ወንድሜ አክባሪህ ነኝ ስትይ ምን ማለት ነው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
​@@habeshistትሽ ወሀብዬ አህዛብ ይዝጋህ
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 10 ай бұрын
እመየ ኦርቶዶክስ ለክፋወች አብዝታ ትፀልያለች ልብ እዲሰጣቸው ፍቅርን እንጅ ክፋትን መቸም አታስተምርም ጌታመዳኒታችን ተሰቅሎ የሚያረጉትን አያቁምእና ይቅር በላቸው ብሎ ሰላምን ያስተማረ ለሚረግሙአችሁ መርቁ ለሚያሳድዱአችሁ ፀልዩ ነው የተባልነ ሙስሊም ወገኖቻችን ጋር አታፋጁ አስተማሪወች ተብየወች ልብይስጥህ ነው ምለው ይህሰውየ ጤነኛ አይደለም ሙስሊም ወገኖቻችን ጋር በሰላም ከኖርነበት ሀገር እኛብቻ እድኖር ያልህ ትክክል ወንድማችን ለማጣላት የሚሞክሩ አንሰማቸውም አብረን እንቀጥላለን መምህሬ ይውርዳኖስ ከክፋነገር ይጠብቅህ ኑርልን የምወድህ የማከብርህ መምሬነህ
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 10 ай бұрын
እኝህ የሙስሊም አባት የነሐጂ ሙቲ የደጉን አባት ልጆች ናቸው !እድሜና ጤና ይስጥልን ያ !ደግሞ ተራጋሚው ፅንፈኛው ነው !ልዩነቱ ይህ ነው እኔ ብቻ ልኑር የሚል!
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 10 ай бұрын
መምሕራች መምሕር ዲያቆን ገብረ መድኅን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ወለላይቱ ይሷ ጥላ ከለላ ትሁነዎት
@emwedishgebru3832
@emwedishgebru3832 10 ай бұрын
በእውነት አሜን አሜን አሜን💚💛❤️ ኦርጀቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 10 ай бұрын
ይገርማል ልቦና ይስጠው ለዚህ ሰውዬ
@user-qg7lq4vj2v
@user-qg7lq4vj2v 10 ай бұрын
በእውነት አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@emualmu8637
@emualmu8637 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@mosime2692
@mosime2692 10 ай бұрын
ፈጣሪ አውቀውም ሆነ ሣያውቁ ምእመኑን ለሚያሣሥቱት ልቦና ይስጥልን
@merongizaw5563
@merongizaw5563 10 ай бұрын
እባክህን ወንድማችን ለምን መምህር ዮርዳኖስ ወደ መቃወም ሄድክ እሱ እኮ እውነታውን ነው የተናገረው ለምን ታባብሳለህ የራሳችንን መምህር በአደባባይ እንደዚህ መናገሩ ተገቢ ነዉ ትላለህ ለምን በውስጥ መናጋገር አይቻልም ነበር ወይ አንተ ክርስታያን እስከሆንክ ድረስ እኮ ገበናችንን በአደባባ ይ ባታወራው ምን አለበት
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 10 ай бұрын
መምህር ዮርዳኖስ የተናገረውን ንግግር ነገ አንተም ትደግፈዋለል ምክኒያቱም ምን እንደተደገሰልህ ገና አልገባህም ሲገባህ ይገባሀል መምህራችንን ሰድቦ ለሰዳቢ አትስጡብን
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 10 ай бұрын
ደሞ ምንድነው እዚህ ያለው/እዛ አብይ ይልማ ፔንጤ ነው ተብሎ ጉድ ይባላል ኡፍ እረ ደከመን
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 10 ай бұрын
መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ ❤ በአክራሪ ጸንፍኛ ኢትዮጵያ እንደምተወረረ ደሞ ከፈታችን ከባድ ነገር በተለይ ለኦርቶዶክስ እንዲሁም ለአማራ ህዝብ ፈተና እንዳለ በቶሎ ንስሃ መግባት እንዳለብን ነገረህን ነበረ አንተ የምታሰተምርው ሆነ የሚታይህ ነገር እኛ ተከታዮችህ ነን የምታወቅህ መምሬ ባለህበት ሰላም ሁንንኝ😭
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 10 ай бұрын
አሜነረ አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yenantw21
@yenantw21 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 10 ай бұрын
አሜን 😭እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😥
@tpainkiller8226
@tpainkiller8226 10 ай бұрын
ይህ ሰባኪ ነኝ ባይ አዋኪ ሁላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የኢትዮጵያን ሙስሊምን አይወክሉም የአጋንንት ፈረሶችም ናቸው። የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አለ የሀገሬ ሰው ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ይባላል ሁሌም የተባረከ ኡስታዝ ነው። ክብሪት የሆነ እሳት ጫሪ የተዋህዶ ልጅና ሙስሊም የለም።
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ ነጋሽ እግዚአብሔር ያክብርልን። ከእውነት ጎን ሰለቆምክ። ክብር ይገባሀል።
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 10 ай бұрын
መምህር ነጋሽ አብዝቶም ይባርክህ 🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 10 ай бұрын
ይገርማል ዘንድሮ😢😢😢 መምህር ዲያቆን ዮርዳኖሰ እግዚአብሔር ይጠብቀው❤❤❤🙏🙏🙏
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 10 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ተባረክ ወንድሜ የኛዎችም አንዳንድ ሰባኪ ነን የሚሉ ከወጌል ወጥተዉ የሰዉን ሃይማኖት የሚነኩ አሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ
@senayetwoldemichael4717
@senayetwoldemichael4717 10 ай бұрын
የኔ አባት ተባረክልኝ ኢትዩጵያ ሰው አላት አይዞህ ስላንተ ሁሌ እጸልይልህለው
@qweqwe444
@qweqwe444 10 ай бұрын
ተዋህዶ እምነቴለሁሉም ነዉ የምትፀልይ💚💛❤👏
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 10 ай бұрын
ሰላምን መስበክ ነው ከሀይማኖት ሰው የሚጠበቀው
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ማረን
@aidajemal2011
@aidajemal2011 10 ай бұрын
እኒ ሙስሊም ነኝ ኡስታዝ በድሩ በተናገረው በጣም አዝኛለው አላህ እፍ ይበልህ ትልቅ ስህተት ነው
@hadram2885
@hadram2885 10 ай бұрын
ኡስታዝ በዱሩ አይደለም
@httm3608
@httm3608 10 ай бұрын
Kkkkkkk muslim mehonoshin taweke. Asimesay izaw.
@mohammedramto5700
@mohammedramto5700 10 ай бұрын
መን በታናገራው እከከም ዝም በል
@TashaleBalay-jw9cy
@TashaleBalay-jw9cy 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 10 ай бұрын
ጊዜው የበለጌ ጊዜ ነው እግዚያአብሔር መልካምነትን ያብዛልን
@user-xf3gg1wh1t
@user-xf3gg1wh1t 10 ай бұрын
Amen 🤲🏻amen🤲🏻amen🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@estegenettekesete240
@estegenettekesete240 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tgtube7361
@tgtube7361 10 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለህ,አንደት የገዛ ወንድምህን አሳልፈህ መስጠቱ ብቻ ቢያበቃ ጥሩ ነበ:: ምን ያክል ክብሪት እየጫርክ እንድሆነ ብታውቅ ጥሩ ነበር:: እነሱ ሲሉት የኖሩትን የርዳኖስ ጋር ሲደረስ እንደዝህ ያንተከተህ ነገር አልገባኝም???? ወንድም አለም አንዳንዴ ለምያስ ከትለው ጉዳት ተብሎ የሚታለ ነገር እኮ አለ:: አንተን ግን ማን ገምጋሚ አደረገህ ግን?? በተለይ የገዛ ወንድሞችህን እያመጣህ አታሳቅል::
@Yoni1221-xs4ro
@Yoni1221-xs4ro 10 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን❤
@welansaali674
@welansaali674 10 ай бұрын
ወንድሜእግዝአብሔርይጠብቅህ ነጋሽዬለእውነትየቆምክ ጀግናየተዋህዶልጅ ❤️❤️❤️❤️❤️
@nesibuapp2336
@nesibuapp2336 10 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን
@zkebede8763
@zkebede8763 10 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ አምላካችን በቃ ይበል ላምን ያውርድልን እናታችን እመቤታችን ከልጅዋ ከወዳጅዋ ታማልደን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habeshist
@habeshist 10 ай бұрын
😡😡😡 አንተሰውዮ ዋ ለዩቱብ ንግድህ ብለህ ምትነካካው ርዕስ መጥፊያህ እንዳይሆን ስርአትህ ብትይዝ ይሻልሀል ።ይታወቃል ሀሳብህ የትኛውም ቦታ ላይ ኡስታዝ (ክርስያኑን አጥፋ/ያጥፋልን) አላለም ደሞ ካንተ ስንፈኛ መምህርህን እኩል ለማድረግ እየሞከርክ ነው።አዎ ጠላት ሆነ ከተነሳህ የአንተን ሰላም አደለም መኖርህን አልፈልግም ከአውድ ውጭ እየተረጎምክ ሙስሊሙን ለመከፋፈል እና ሺአ ምናምን እያልክ ትቀባጥራለህ ።ብትታቀብ ይሻልሀል እንደብሌናችን ምንሳሳላቸውን ኡስታዞቻችን ቀና ብለህ እንኳን እንድታይ አንፈልግም።ያንተ እምነት "እውነት" ሆነች ምን እምነትህን በፈለከው ቃል አወድስ ስለእስልምናችን ግን አንተ አትነግረንም ። be carefull!!!
@habeshist
@habeshist 10 ай бұрын
አንተሰውዮ ዋ ለዩቱብ ንግድህ ብለህ ምትነካካው ርዕስ መጥፊያህ እንዳይሆን ስርአትህ ብትይዝ ይሻልሀል ።ይታወቃል ሀሳብህ የትኛውም ቦታ ላይ ኡስታዝ (ክርስያኑን አጥፋ/ያጥፋልን) አላለም ደሞ ካንተ ስንፈኛ መምህርህን እኩል ለማድረግ እየሞከርክ ነው።አዎ ጠላት ሆነ ከተነሳህ የአንተን ሰላም አደለም መኖርህን አልፈልግም ከአውድ ውጭ እየተረጎምክ ሙስሊሙን ለመከፋፈል እና ሺአ ምናምን እያልክ ትቀባጥራለህ ።ብትታቀብ ይሻልሀል እንደብሌናችን ምንሳሳላቸውን ኡስታዞቻችን ቀና ብለህ እንኳን እንድታይ አንፈልግም።ያንተ እምነት "እውነት" ሆነች ምን እምነትህን በፈለከው ቃል አወድስ ስለእስልምናችን ግን አንተ አትነግረንም ። be carefull!!! 🤬🤬🤬
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
እልልልልልልልል ❤አሜን❤ እመቤቴ መስግን ❤ይደረስት❤ ዝማሬ ❤መልአክትን ❤ያስማልን ዉንደምችን❤❤❤
@salahdxb2964
@salahdxb2964 10 ай бұрын
እፋፋፋፋ በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ሁላችንንም ልቦና ይስጠን
@meremabelay1673
@meremabelay1673 10 ай бұрын
ነጋሸ አላህ ያክብርህ እናመሰግናለን
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ነጋሼ የልቤንነው ምትናገረው ። ጉድ ዘመን ላይነን። ምህረቱን ያውርድልን
@Tikursew-je4sg
@Tikursew-je4sg 10 ай бұрын
Orthodox በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል 👌👌
@alemgena989
@alemgena989 10 ай бұрын
በሁስታዙአዝናለሁ 😢 አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ፍሬዎይ ሁሌም አፋቸው ይጣፍጣል 👏👏👏🙏🙏🙏
@haimanotteferra5572
@haimanotteferra5572 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እውነት እውነቱን በመናገርህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ።
@eyob9654
@eyob9654 10 ай бұрын
እኔን በጣም የገረመኝ የቆየ ስብከት ያወጣኸዉ በዉኑ ለሙስሊሞች ተጨንቀህ ነዉን? ወይስ የ ሃይማኖት መቻቻል ተሸርሽረ ብለህ? እነሱ ጠዋትም ማታም ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ላይ የስድብ ቃል ሲናገለሩ ቅር አላለህም ዲያቆን ዮርዳኖስ በ ሂወቱ ላይ ተወራርዶ አስፈላጊ መልስ ሲሰጥ ቅር አለህ። ኦርቶዶክሳዊያንን እኮ ዛሬ ላለንበት ያደረሰን ይሄዉ ።
@mekaahmed4738
@mekaahmed4738 10 ай бұрын
ሙስሊም ሁኖ እየሱስን እሚሳደብ የለም መጀመሪያ እወቅ ከናንተበላይ በተገቢው መንገድ ነው እምንወደው ከመልክተኞቹ አዱነው ብለን እናምናለን ከመልክተኞቹ አዱንኳን ብንጠላ ከስልምና እንወጣለን እና እብብወድሜ ማወቅ ለራስይጠቅማል
@danielteferi6062
@danielteferi6062 10 ай бұрын
ሐይማኖት አንዲት ናት ወዳጄ እምነት ግን በሰው ቁጥር ልክ ሊሆን ይችላል
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 10 ай бұрын
እግዚአብሄር እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
@romanmesay3436
@romanmesay3436 10 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን!!!!!
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ነጋሽ ኢትዮጵያ ና ህዝቦችዋን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@betty8479
@betty8479 10 ай бұрын
ነጋሽዬ ወንድም አለም እመብርሃን እናቴ ትጠብቅህ ለክፉዎቹ ልብ ይስጥልን😢😢
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 10 ай бұрын
ዳቆን ይርዳኖስ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ኑርልን
@munalemlem9878
@munalemlem9878 10 ай бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖስ እውነቱን ነው እድሜና ጤና ይስጠው ግደልና ፅደቅ ብሎ እምነት የለም፣በዚህ ጉዳይ ወንድማችን ነጋሽ 🤐🤐
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 10 ай бұрын
አሜን እውነት ነው እነሱ ለእኛ ጉድጓድ እየቆፈሩ ነው
@emmeradv1
@emmeradv1 10 ай бұрын
መልካም ሠው ነህ ተባረክ ወንድምአለም
@DeribaDegaga-vv7co
@DeribaDegaga-vv7co 10 ай бұрын
ነጋሽ ወንድሜ ወንድሜ ወንድሜ ንገስልን እናት ኢትዮጵያ አንተን ነበር የምትመስለው በርታልን ድምፅ ሁነን
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 10 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንን
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 10 ай бұрын
ነጋሽዪ እግዚአብሄር ይባርክህ መልካም ቀን መደሀኒአለም ያምጣልን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 10 ай бұрын
እኔ የምለው ከመቼ ወዲያ ነው እስላምና ጴንጤ ኦርቶዶክስን ሲወዱ ያያችሁት ስለዚህ ምንም አይደንቀም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደጋት
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
ብልፅግና ፈቶ ለቀቀብን ተበያይ ይታሰራል በዳይ እንደፈለገ አፉ ይከፍታል
@haimanotteferra5572
@haimanotteferra5572 10 ай бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት የዛሬው ፐሮግራምህ በጣም ነው ያስለቀስኝ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 10 ай бұрын
ሰላም ድያቆን ኦርቶዶክስ እማ እናት እኮ ናት ፍቅር ሰላም ኣንድነት ጽድቅ ምትሰብከው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘአልኣለም ትኑር🥰🥰🥰🥰🥰👑👑👑👑👑
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 10 ай бұрын
Negashye ye Digil Liji Mediye yitbiqhi ye libachin himem silemitigelstlin ❤❤❤ Libacyew EGZI biher yimelsln 🙏
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና የሰጠው
@merikonjo798
@merikonjo798 10 ай бұрын
በትክክክል
@tarakataraka1098
@tarakataraka1098 10 ай бұрын
እሂ ሰው ያረብ ተልኮ አለው ፍቅር ሲሰብክ ሰምቸው አላቅም ብቻ የፈጠረን አምላክ ይፍረድ
@kelem5920
@kelem5920 10 ай бұрын
እሽ ኡዝታዝ ምንም አልተሳሳተም አወ ሙስሊሞችን የሚነካ እርስ በርስ ይጫረሱ🎉🎉🎉🎉
@itsurgirlkat5519
@itsurgirlkat5519 10 ай бұрын
የነሱ እምነት ግደል ቁርጥ ፍለጥ ነው
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦናየስጠን
@Tedy-bd3er
@Tedy-bd3er 10 ай бұрын
ተባረክልኝ የጥሩ ሐሳቢዉ ኡስታዝ ስም ኡስታዝ ነሩ ነዉ በአዲሱ ሚካኤልና በፈትህ መስኪድ መሐል የተወለዱ ናቸዉ በደንብ እናቃቸዋለን
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 10 ай бұрын
Memher Negash ur so brilliant and confident keep up ❤
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይቁምልክ ለእውነት ስለቆምክእድሜና ጤናህን ይስጥክ
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 10 ай бұрын
ቅድስት ኢትዮጵያ መዳኒአለም ይጠብቃት።
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 10 ай бұрын
Tawahado Anete Lazilam Nuri
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 10 ай бұрын
ነጋሽ በጣም ነው የምናከብርህ ከልክ ለሚያልፉት የሚሰሙህ ከሆነ ንገራቸው ሁሉም የራሱን ነው ማስተማር የሚፈልጉት
@selammengesha8015
@selammengesha8015 10 ай бұрын
ማርያምን ወርድክ አንዳንተን አይነት ስው ነው እምከታተለው. ክፉ ስው ነህ. መምህር. ዬርዳኖስ. መጥፎ እንዲደርስበት. እስበህ ሙስሊሞቹ. ሙሉ ትምህርቱን እይስሙትም ብለህ. ቁርጠህ. Videon ነገድክበት. ታሳፍራለህ!!!
@haregteferi5645
@haregteferi5645 10 ай бұрын
Wendmachin Egziabher yitebikeh.
@desalezinabu2204
@desalezinabu2204 10 ай бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ውሃብያ ሙስሊሞቹ የሚሳድዱት እንዳይበቃ ታሳጣው አለህ አተም አደለ በጣም ታሳዝናለህ ወንድሜ ጥሩ ሰው ትመስለኝ ነበር መጀመሪያ ሁሉንም ትምህርት አዳምጡት ??
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ያረገመዉን ማንምአይረግመዉም የሚረግሙ የተረገሙናቸዉ ፈጣሪይፈርዳል ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 10 ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ፥ አስተምህሮህ በጣም ተመችቶኛል ።ሀጂ ሙፍቲን በጣም እወደዋለሁ
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 10 ай бұрын
እንድው እመቤቴን እንዴት ደሰ እንደሚሉ ኦርቶዶክስ አባቶቻችን
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 10 ай бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖስ የምውደው መምህር ነዉ እዚህ ጋር ለምን ማምጣት አስፈለገ😢😢
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 10 ай бұрын
😢😢😢የሙስሊሞቹ ስድብ አልበቃው አለ ደሞ የኛወቹ ጄመሩት መቸም እውነት እሚናገር ሰው ሁላም አይወደድ የሰማዩ ንጉስ ዋጋውን ይክፈለው ስለእውነት ነውና እሚጋፈጠው
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 10 ай бұрын
በጣም ለምነው😢
@betelmulu4897
@betelmulu4897 10 ай бұрын
በጣም😢😢😢እውነት ትመራለች እነሱ በሰው ዘንድ ሊወደዱ ሰላም በሌለበት ሰላም ይላሉ ደግሞ የቆየ ነው ለዛውም አንድ ሙስሊም ልጂ ተናግሮ እያስተማረ በዛው መልስ ነው የሰጠው
@yonastaye8123
@yonastaye8123 10 ай бұрын
አንተ ምርጥ የዚህ አለም እንግዳ ነህ :ምፅአት የሚመስልህ እራስህ በሚዲያ ስብስበህ ያየህውን በማመን ነው : እንደው በቀላሉ በአንተ ዙሪያ ከተለያየ እምነት መልካም ስወች ዛሬ አላገኘህም አሁን ከዚህ ስትወጣ ? እማታደርገውን ነገር ልጠይቅ ለሚቀጥለው 6 ፕሮግራሞችህ እስኪ መጨረሻ እንዳሳየከው ልጅ አይነት ፕሮግራም ብቻ ስራና አሳየን:: አመስግናለሁ
@asfaw8603
@asfaw8603 10 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 10 ай бұрын
እዩ ጩፋ በሽተኛ እና ተልኩአዊ ነው እግዚያብሔር ቀን አለው ኦርቶዶክስ የነካ ሁሉ የእጁን ያገኛል አምላክ እንደሰው አይቸኩልም!
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 10 ай бұрын
መምህሬ ዳቆን ዮርዳኖስ አበበ አይይ መከራህ የሙስሊሞቹ አልበቃህ ብሎ ደሞ የኛወቹም ጄመሩህ😢😢😢😢😢😢ማርያምን ነውምላችሁ ይሄ ትምህርት ከአምስት ከስድስት አመት በፊት የተላለፈ ነው ግን በሙስሊም ቤት የሆነ ነገር ኮሽ ሲል ምን ግዜም ይች ቪድዎ ናት በየቦታው እምትብጠለጠለው እሱ መምህራችን ግን የሚጠብበው የነ ቅዱሶ ዳዊ አምላክ አለው ስሟን ጠርቶ የማይጠግባት የልዑል እናት ወላድተአምላክ አለችው እንደጠላቶቹ ብዛትማ እስካሁንም በሂወት አይኖርም ነበር ግን ከእርሱ ጋር ያለው ሀያል አምላክ ነው ደሞ የመምህር ዮርዳኖስ አበበ ንግግር ትክክል መሶሎ ያልታያችሁ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉንም ነገ በገሀድ ስታዩት መምህሩን የምታመሰግኑበት ቀን እሩቅ አይሆንም እመኑን እኛ እራሳችንን ለንስሀ ሀላዘጋጄን እነ ኡስታስ አቡሐይደር ምን እንዳቀዱልን ወደፊት እናየዋለን😢😢😢😢😢መምህራችንን ለቀቅ አድስጉልን መምህር ወመገስፀ ዳቆን ዮርዳኖስ አበበ የኔም የአንተም አበመት መድጏኔዓለም በደሙ ይሸፍንህ ጠላቶችህን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ከእግሮችህ ስር ይጣልልህ አመ ብዙሐን የጭንቅ አማላጇ በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ታድሮግህ በጣም እማከብርህ ተግሳፀህን እያለቀስኩ እምሰማ መምህሬ ነህና የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ስላንተ ብዙ መፃፍ ይቻላል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melacugetnet
@melacugetnet 10 ай бұрын
አሜን😭😭
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 10 ай бұрын
አሜን በእውነት
@Sd-rp7ss
@Sd-rp7ss 10 ай бұрын
ለኔም በዚህ ሰአት እንኳን እውነትን የሚናገር እማክብረው መምህሬ ነው ከቤተ ክህነት እስከ ቤተ መንግስት ሁሉንም ሐይማኖት ሁሉንም የአዳም ህዝብ የሄ ነው ትክክለኛ የሀዋሪያት ስራ. ማንም እሱ ጥግ አይደርስም እንኳን ሊኮንነው እና ሊፈርድበት
@asterabate7743
@asterabate7743 10 ай бұрын
አሜን ፫ እህቴእቅድሙም እኮ የኛዎቹ ናቸዉ እወደድ ባይ ናቸዉ 😢
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 10 ай бұрын
አሜን ልክነሽ እኅትዬ በጣም ብዙ አመት ሆኖታል እመብዙሀን ትጠብቅልን የእውነት መምሕራችን ናቸው 😥😭
@amaregeta2594
@amaregeta2594 10 ай бұрын
berta wendemachin denegel tebarkih
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 10 ай бұрын
አሜን
@httm3608
@httm3608 10 ай бұрын
WENDI YE HONE MAN ABU HAYIDER FIT YIKERIBAL BE NITSISIR, WEYIM BE HAYIMONOT WIYIYIT. YE RASACHUN METSAFI KUDIS KUCHI ADIRIGO YASTEMIRACIWAL. JEGINA USTAZI ❤❤❤❤❤❤.
@user-qg7lq4vj2v
@user-qg7lq4vj2v 10 ай бұрын
ትክክክል❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤
@merikonjo798
@merikonjo798 10 ай бұрын
ወንድማችንነጋሽበርታ❤❤❤😊😊
@betinegash2110
@betinegash2110 10 ай бұрын
ያባት የናቴ አምላክ አንጀትህን በሽታ ይበጥብጥህ። እዮ ጭፋ። ፈጣሪ ሆይ ይሔን ዳቢሎስ በትርህን አንስተህ ምታው። በሰይፍህም ቅሰፈው። አሜን።
@Iamhaker-x8p
@Iamhaker-x8p 10 ай бұрын
የተመታ፡ኮሜንት
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 10 ай бұрын
እንኳን በር ከፍተህ አይደለም ዘግተህም አልተቻለም ይሄ ዛሬ አይደለ ወንድማችን ዲያቆን ዮርዳኖስ ትምህርት የቆየ ነው በሱም ብዙ ሀሩ ሚዲያ ሳብጠለጥለው ከርሟል ወንድማችን መልስ የሰጠበት ነው ። አመግሉ ባለም አቲበጦ ነገር ነው የኛ ነገር እስኪ ድምፅ ሁኑት በየቦቆሎ እንደ ክፍት የሚታረደዉ ህዝብ እንሴኖ ቆሼ ሳይሰማችሁ ቀርቶ ነው በሶስት ነገር ታሳችሁ ተይዛችሁ ተዉ አይጠቅምም የቲክ ቶክ ወሬ ይሄን ሁሉ ጉድ ያመጣም የኛው አጥያት ነው ወደንሳሀ እንግባ በቃን እስካሁን የደከምነዉ የዳከርነዉ
@girumtesfaye8654
@girumtesfaye8654 10 ай бұрын
እግዚኦ ያሳዝናል
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 10 ай бұрын
አይ ወንድሜ ግድ ይለም ለሁለም ጊዜ አለው ፈጣሪ ፈርድን ይሰጣን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያርግልን አየ እምየ ኢትዮጵያ😢
@user-yy8fd8vt1i
@user-yy8fd8vt1i 10 ай бұрын
ልኡ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወንድሜ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 ай бұрын
ማረነ ክርርስቶስ
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 10 ай бұрын
ወንድማችንም ትክክልነህ ነጋሽ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 10 ай бұрын
እግዚአብሔር፣ልቦናይስጠው፣
@nebyueliyas3041
@nebyueliyas3041 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ማስተዋል ላነሳቸው ማስተዋል ይጣችው
@brtukantesfaw2895
@brtukantesfaw2895 10 ай бұрын
ጎበዝ መልካም ንግግር ስንቅ ነች
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 10 ай бұрын
I'm proud to be orthodox 🙏 🙏 🙏 🙏 thank you so much brother ❤️
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 19 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 46 МЛН
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19