እስልምናን እወድ አለምም በሸሪአ ህግ እንድትገዛ እመኝ ነበር || ከእስልምና ወደ ክርስትና || AhmadExmuslim

  Рет қаралды 20,278

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Күн бұрын

I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make.‌‌
• SO powerful! Syrian Mu...
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Пікірлер: 159
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 26 күн бұрын
ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇 t.me/BibleAndMe
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h 8 күн бұрын
ተመስገን ኣምላኬሆይ አኔ በቅርቡነው ወደኦርቶዶክስ የገባሁት እህት ወድሞቸ እናተንም ፈጣሪ ይርዳቺሁ🙏🙏👏👏👏
@መፃጉyoutub
@መፃጉyoutub 8 күн бұрын
@@SisoSiso-d8h እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
@መዝሙሮች-ገ4ጸ
@መዝሙሮች-ገ4ጸ 3 күн бұрын
@@SisoSiso-d8h የእግዚአብሔር ቃል አሁንም በደንብ አንብብ መንፈሰ ቅዱስ ይመራሻል እህቴ እውነት መንገድ ሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነው አሰተውይ 🙏❤
@mars-t3i
@mars-t3i 2 күн бұрын
@@SisoSiso-d8h ከየት
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 26 күн бұрын
የነዝሬቱ ኢየሱስ ብቻውን የዛለላምን ሕይወት ይሳጣል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meaza5096
@meaza5096 26 күн бұрын
ተባረክ ወንድም በርታ እየሱሰ ከአንተ ጋር ነው እግዚአብሔር የጎደለው ሁሉ በክብር በኢየሱስ ክርስቶስ ይሙላሊ ወንድም 🙏🙏
@RobelTemesgen-h4k
@RobelTemesgen-h4k 10 күн бұрын
@@meaza5096 er baksh kesugar nw
@mulujesus1289
@mulujesus1289 26 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@መዝሙሮች-ገ4ጸ
@መዝሙሮች-ገ4ጸ 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ
@AlemawNgusey-u6p
@AlemawNgusey-u6p 5 күн бұрын
ቸሩ መድህኒዓለም አባቴ ጋና ከእግርህ ጫማ ይሰግዳሉ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ላንተ ይሁን ❤❤❤
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 26 күн бұрын
ይሔ ሰውዬ ክርስቲያን ሆነ ይገርማል❤❤❤ እግዚያብሔር ይመስገን
@enathuneyau7649
@enathuneyau7649 3 күн бұрын
እግዛብሔር የተባረከ ይሁን
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 26 күн бұрын
እየሱስ የሁሉም ንጉስ ነው ሀሌ ሉያ ❤
@helin6219
@helin6219 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi 26 күн бұрын
❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤
@mekonnenasaminew4215
@mekonnenasaminew4215 26 күн бұрын
ፀጋ ፡ ይብዛልህ ፡ ወንድሜ ፡
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 25 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን በርታ ሼር አርገለች
@ShorryDuwav-n6h
@ShorryDuwav-n6h 4 күн бұрын
Thank you Jesus.
@jesusMySavior-s5v
@jesusMySavior-s5v 26 күн бұрын
Haleluya kiber le Eyesus OUR SAVIOUR.simu yibarek sila wandimachn
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h 8 күн бұрын
ወድማቺን ተባረክልኝ ሽአመት ኑርልኖ ሁሌ እምምለቅልንን ቪድወ ለመስማት ሁሌ በጉጉት እጠብቅሀለሁ👏👏👏
@selamselam6431
@selamselam6431 14 күн бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw 23 күн бұрын
EGZIABHER Amilka hoy TEMESGEN ke sint chelema awetahegn Temesgen 🙏😭
@ጥንቅሿነኝየሸዋዋ
@ጥንቅሿነኝየሸዋዋ 20 күн бұрын
ተመስገንአምላኬ❤❤❤❤❤❤
@ElduErsumo
@ElduErsumo 26 күн бұрын
Egizabiher yimesgen 😘
@ጁሐርመሐመድ
@ጁሐርመሐመድ 26 күн бұрын
ተባረክ bro
@HamidAhimed
@HamidAhimed 26 күн бұрын
Yiha gin tikikilena tarik new ???
@ሸገርየሁሉሀገር
@ሸገርየሁሉሀገር 25 күн бұрын
​@@HamidAhimedአዎ። ልጁ የሚሠራው የትርጉም ሥራ ነው። በብዙ ሚዲያዎች ተለቋል።
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t 25 күн бұрын
​@@HamidAhimedእውነተኛ ታሪክ ነው ግብፅ ውስጥም ተመሳሳይ ድርጊት ተፈፅሟል ከዚህ የተነሳ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ፊልም ሁሉ ሰርተዋል ሀረበኛ በተወሰነ ስለምሰማ አይቼዋለው
@HamidAhimed
@HamidAhimed 24 күн бұрын
@BsjjsHsn-z9t yigerimal betam
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 24 күн бұрын
....YOU KNOW THE TRUTH AND THE TRUTH SHALL MAKE YOU FREE....AMEN.
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 23 күн бұрын
ድንቅ ምስክር ነው እግዚአብሔር ይባርከው
@alemthayebaye4674
@alemthayebaye4674 24 күн бұрын
ፀጋው ይብዛልህ
@FantahunDerese-c6z
@FantahunDerese-c6z 14 күн бұрын
Brother Ahmed,christ general,May God bless you abundantly
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 26 күн бұрын
Wow so amazing
@Tigiyegeta
@Tigiyegeta 20 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ልዩ ❤️
@fantahunareda894
@fantahunareda894 7 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ትልቅ ለውጥ አለ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 7 сағат бұрын
እግዚኦ ልክ እንደ ብልፅግና ሽኔ እንድጨፈጨፉት😢
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 23 күн бұрын
እሚገርም ምስክርነት።ነው የስማሁት ሁሉ 😮😮😮ክብርና ምስጋና ልድግል ማርያም።ልጂ ለእየሱስ ክርስቶስ ይገባዋል❤❤❤❤❤❤
@user-vh6ig3vb
@user-vh6ig3vb 23 күн бұрын
ተባረክ❤❤
@SamuelSenbeto-w4z
@SamuelSenbeto-w4z 26 күн бұрын
ክብር ለገታ ለየሱስ ይሁን
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 25 күн бұрын
አሜን!😍
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 24 күн бұрын
ለጌታ ለኢየሱስ አስተካክለው የፃፉ
@MaryaMr-b7m
@MaryaMr-b7m 13 күн бұрын
ተመስገን፡ለሱ፡ምን፡የሚሳነው፡ነገር፡አለና፡ገና፡ብዙ፡ታሪክ፡ስራ፡ይሰራልናል፡እልልልልልል❤❤❤❤፡ገና፡ሁሉ፡ሙስሊም፡ክርስቲያን፡ይሆናል፡❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@KefalewGemede-p9h
@KefalewGemede-p9h 23 күн бұрын
ተባረክ
@FadeDdgg
@FadeDdgg 8 күн бұрын
Elelele elelele el elelele❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@UwuGe
@UwuGe 21 күн бұрын
ክብር,ለኢየሱስ,ክርስቶስ,ይሁን, አረ,,ከዚህ,ሁሉ,ያድናል,.ኢየሱስ ምድር,እና,ሰማይ,የፈጠረው,የጌቶች,ጌታ,የአምላኮች,አምላክ,ክብር,ይሁን,ለስሙ,,እግዚአብሄርንም,,የመምሰል,ምሥጢር,ያለ,ጥርጥር,ታላቅ,ነው። በሥጋ,,የተገለጠ,በመንፈስ,የጸደቀ,ለመላእክት,,የታየ,በአሕዛብ,,የተሰበከ,,በአለም,,የታመነ። በክብር,,ያረገ። ጢሞቲዎስ,3.-16.
@amanuelhalake3855
@amanuelhalake3855 26 күн бұрын
Bertalugn 🎉🎉🎉🎉
@Kena_belong_to_jesus
@Kena_belong_to_jesus 25 күн бұрын
በጣም ድንቅ ሥራ...ነዉ:: እግዚአብሔር ይባርክህ:ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክልኝ!! ያው እንዴ ተለመደው ለሰው ሁሉ share አደርጋለው:: እውነቱን በመግልጠ በሀሰተኛ አስተምህሮ ወደ ዘለዓለም እሳት እየወረዱ ያሉትን ለመታደግ ተባብረን የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን!!❤️❤️❤️❤️🙏
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 23 күн бұрын
❤😍
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 26 күн бұрын
✝️✝️✝️❤🙏🙏🙏Hallelujah
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 2 күн бұрын
እየሱስ እንዲህ ብሎል ከራሴ አንዳች አይቻለኝም እንደስማሁ እፈርዳለሁ ፍርድም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻም ይላል ከራሱ አንዳች የማይችል እንዴት ነው እኔን ያድነኝል በጭራሽ
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 25 күн бұрын
ክርስቲና በምድርም በሰማይም እረፍት ነው።ብኖርም ባይኖርም ብናገኝም ባናገኝም በኢየሱስ አርፈናል። ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት መንገድ ህይወት ነው😍🙏🙏 ስለዚህ ድንቅ ምስክርነት እግዚአብሔር ይመስገን
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 25 күн бұрын
አሜን😍
@UserUse-l8g
@UserUse-l8g 25 күн бұрын
Egiziyabiher yimesgen ❤️❤️🙏🙏
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 2 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ በመፆሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ኤሎሂም ኤሎሂም ላማ ስበቅተኒ እያለ ይፀልይ ነበር ለአብ እየሱስ ፍጡር እንጂ ፈጣሪ አደለም እየሱስ ለማርያም እንዲህ አላት መርየም አላት እሳም ዘወር ብላ መምህር ሆይ አለችው እሱም እንዳትነኪኝ ገና አላረኩም ወደ አባቴ እና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ይልቁንስ ለወንድሞቸ ንገሪያቸው ይላል
@ማቢ
@ማቢ 22 күн бұрын
በርታ!
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 2 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እናቱም መልካም ሴት ናት እሱም የተከበረ ነብይ ነው እኛ ሙስሊሞች በጣም እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Күн бұрын
@@مكيه.محمد ስለምን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ የምታወሩት የናተ አብይ ኢሳ ና እየሱስ ለዩ እሺ ማሪያም እና መሪዬም ለዩ ኢሳ የተወለደዉ ቴምር ዛፍ ስር እየሱስ ደግሞ ኤስራኤል እየሩስ አሊም ምን አገናኝዉ ቁራንና መፅፍ ቅዱስ ተቀባይ ነን ቁራን አንቀበልም ተሳስታችዋል እ እዛዉ ምንም የማያቀዉን አታሉ እሺ ሲቀጥል እኔ እኮ ለምድነዉ ክርስትያንን የሚገሉት እላለዉ ለካ እናተ ክርስትያንን እና አይሁድን ገድላችዉ ንብረታቸዉን ቀሞ ይላል ኦሮሞያ ክልልል አርሲ እየገደሉ ምድረ ዋብያ መሬታቸወን ለመቀማት ንብረታቸወን ለመዉሰድ ነዉ ሲባል ነበር እዉነት ነዉ ለካ ግን ያልገባችዉ ኢትዮጵያ ላይ መሬት የመንግስት ነዉ እነዛ ሰወች እንኳን ቢገደሉ ዋብያ መወረስ አይችልም መስላችዉ ነዉ ሺያና ዋብያ መነገራችን ላይ በስም ሙስሊም ነዉ እንጁ ብዙ ናችዉ እናቃለን ብቻ ግድያ ጀነት አያስገባም ግድያ የሴጣን ነዉ ልብ ይስጣችዉ
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 2 күн бұрын
እየሱስ በመፆሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ለጠፉት በጎች እንጂ አልተላኩም ይላል እናንተ ለአለም እያላችሁ እሱ ለኢስራኤል ለጠፉት በጎች እያለ ለአለም ትላላችሁ እንብቡ መፆሀፍችሁን ወላሂ በራሳችሁ ትመለሳላችሁ
@WerkneshLegiso
@WerkneshLegiso 25 күн бұрын
ክቡር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 25 күн бұрын
አሜን!!😍
@jesusMySavior-s5v
@jesusMySavior-s5v 26 күн бұрын
wandime gin endet endamiyamasegin alkm geta yibrk. Wunet wunet Yasarifal egna ba geta ya alen desta ina salam ya ale mn ale gin wow wow....
@FadeDdgg
@FadeDdgg 8 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BirukMezgeb
@BirukMezgeb 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@FentaneshAyliegn
@FentaneshAyliegn 13 күн бұрын
እኔ የአለም ብርሀን ነኝ የዮሐ 8:12 እኔ ትንሣኤ እና ህይውት ነኝ የዮሐ 11:25
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw 23 күн бұрын
EGZIABHER YIMESGEN ena orotodox negn gin ye ante chanal hule ayalew wendeme tebarek EGZIABHER ke ante gare yihun berta
@MohammedKebede-d9n
@MohammedKebede-d9n 17 күн бұрын
ወንድሜ አንድ ነገር ልምከርህ በቀቀን ባትሆን ደስ ይለኛል ምክንያቱም መፀሃፍ ቅዱስን በደንብ አጥና ግን አንብብ ማለቴ አይደለም ለማለት የፈለኩትን መረዳት ከቻልክ እምነት ማለት ቁርአንን ወይም መጸሃፍ ቅድሱን ማንበብ ብቻ አለመሆኑን መገንዘብ አለብህ እናም ጊዜህን በአግባቡ መጠቀም አለብህ እንጅ ግለሰቦች የሚሉትን ከመድገም ይልቅ መፀሃፍ ቅዱስን እና ቁርአን በውስጣቸው ምን እንደሰፈረ በደንብ መርምር ምክንያቱም በደንብ ማወቅ ስትጀምር እምነት ማለት ሃይማኖት እንዳልሆነ ትገነዘባለህ ከመፈረጅም ትወጣለህ፡፡ በጣም የገረመኝ ይህ ሁሉ መጋጋጥ አንዱን ሃይማኖት ለማግዘፍና ሌላውን ስህተት ለማለት ከሆነ ማንኛውም አምነት የዚህ አይነቱን አይፈቅዱም ያውም ለበቁት አማኞች፡፤ እባክህ ሁሉም ሃይማኖቶች የራሳቸው የሆነ ዶክተሪን ወይም ፐርኒስፕል አላቸው በመሆኑም የሌላውን እምነት ስታከብር ወይም መፈረጅ ስታቆም በውስጥህ መልካም መንፈስ አድሯል ወይም ከሃይማኖተኝነት ወደ አማኝነት ተቀዬርክ ማለት ነው፡፡ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ይህ ያቀረብከው ግለሰብ ስለ እስልምና ወይም ስለክርስትና ምን ያህል ያውቃል ብለህ መርምረሃል አንተስ ስለክርስትና ምን ያህል ተውቃለህ ማለት የፈለኩት ስንት ስኮላሮችን ተካፍለሃል የሌላውን ሃይማኖት ትከከክል አንዳልሆነ ለመፈረጅ ወይም እንደዚህ በድፍረት ለመዘባረቅ፡፡ በጥቅሉ የበቃህና ጥልቅ እውቀት ቢኖርህ ግለሰቡ ያለውን ብቻ ቃል በቃል ባላስተጋባህ ነበር እናም መሰሎችህን እንዲሰሙ አደረክ ግን ሰውዬው ያለው እውነታ መሆኑን ለማረጋገጥ ምን ያህል ብቁ ነህ/ ጀማሪ ከሆንክ በጣም መጻሃፍቅዱስን አንደታነብ ሳይሆን በመፀለይ እንድታጠና አመክርሃለሁ ብሎም ከመሳሳትና አለማወቁን የማያውቅ ከመባል ትድናለህ፡፡ ግዴለህም ከመፈረጅ ምንም ትርፍ አታገኝም በአንጻሩ ግን ለተከታዮችህ መፃኃፍቅዱስን ብታስተምር ወይም በሚገባ ብትማር ብዙ ታተርፋለህ፡፡
@Aynalem-v8d
@Aynalem-v8d 11 күн бұрын
@@MohammedKebede-d9n ሙሀመድ ጣውት ገዳይ ነው
@meaza5096
@meaza5096 26 күн бұрын
አላህ እውነት ምንም ማረግ አይቻልም 😂😂 ሙስሊሞች ተስፋ ምደነው ??
@workalemmera7080
@workalemmera7080 13 күн бұрын
እንደህፃን ጨዋታ ንትርክ ብሽሽቅ መሰዳደብ እኮ የዳቢሎስ ነው በመሰዳደብ ሳይሆን እውነትን ፍለጋ ከሆነ እውቀት በተሞላበት መፀሃፉን በማበብና በመረዳት ትህትህና በተሞላበት መረዳዳትና ሰዎች ትክክለኛውን አውቀው እንዲጔዙ ማድረግ እንጂ በመሰዳደብ ወይም በጭፍንነት ፅድቅ አይገኝም እምነት ከሥራ ጋር ሲሆነው የሚጠቅመው ከሚጠቅመን ላይ አተኩሩ አትሰዳደቡ ወገኖቸ
@eleni311
@eleni311 22 күн бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስ ያድናል አሜን ተባረኩ🙏❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውነተኛ ሐይማኖት ነው።
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 2 күн бұрын
አላህ ማንንም አይምርም የተባለው በሱላይ አንድምን ያሻረከ ማለትም ያጋራ ወላ ከፆድቃን ወላ ከነብይ ወላ ከጅን ያሻረከ ነው ያሻረከ ማለት አብሮ የሚያመልክ ከሱ ሌላን ያሚያመልክ በሱ ያጋራን ፈፆሞ አይምርም እየሱስም የተከበረ የአላህ መልክተኛ ነው እንጂ አምላክ አደለም ሶስት በአንድ እያላችሁ አማልክት አታምልኩ
@فانوسس-ث7ع
@فانوسس-ث7ع 25 күн бұрын
እዉነት ነዉ አላህ ሰይጣን ነዉ ምንም ማድረግ አይችልም እግዚአብሄር ይጠብቀናል በድንግል ማርያም አማላጅነትና ክርስቶስ ከሶስቱ አካል አንዱ እንድ ደበሆነ አምናለዉ የድንግል ማርያም ልጅ ወደ ትክክለኛዉ መንገድ ይምራን አሜን አሜን አሜን
@AdanechAsefa-im4zt
@AdanechAsefa-im4zt 25 күн бұрын
@@فانوسس-ث7ع no mariame amalaje atdelchem !! Nate yemile bemetshafe kiduse yelem amalaje eyesuse christose becha new!!
@ሸገርየሁሉሀገር
@ሸገርየሁሉሀገር 25 күн бұрын
​@@AdanechAsefa-im4zt ዮሐ 2ን አንብቢ። እንኳን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእርሷ ያነሰ ክብር ያላቸው ቅዱሳንም ሲያማልዱ በመጽሐፍ ቅዱስ አንብበናል። አብርሃም ለአቤሜሌክ ፣ ሙሴ ለሕዝበ እስራኤል ፣ ኢዮብ ለባልንጀሮቹ ወዘተ... አማልደው ዐይተናል። መጀመሪያ በቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ይኑርሽ። ቦታውና ጊዜው አይደለም እንጂ እስኪበቃሽ እግትሽ ነበር።
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t 25 күн бұрын
​​@@ሸገርየሁሉሀገርማማለድ ላንተ ምንድ ነው ማስታረቅ ወይስ መፀለይ መፀለይ ከሆነ በሂወት የሌሉ ሰዎች እንዴት ይፀልያሉ ማስታረቅ ከሆነ ሮሜ8:35 መመልከት ብቻ በቂ ነው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 23 күн бұрын
እኑዬ በእግዚአብሔር ፊት ሰው በክብር አይበላለጥም። ሰውኝ ሁሉ ያከበረው በለመሳሳይ መስቀል ላይ በሰራው ስራ ነው። በዚህ ክብር ውስጥ መኖር የማይፈልጉ ብቻ ከሰይጣን ጋር ለገሃነም የተዘጋጁ ይሆናሉ።
@genetbogale2544
@genetbogale2544 17 күн бұрын
ሙስሊሞች ወደ ጌታ እንዳይመጡ እንቅፋት የሆነችው ኦርቶዶክስ ናት ማሪያም አታማልድም በፍፁም እየሱስ ሰው ሆኖ የመጣው እስከሞት ድረስ መስዋዕት ሆኖ በመስቀል የሞተው እኛንና እግዚአብሔርን ያስታረቀ መካከለኛ ስለእኛ የሚማልድ እየሱስ ብቻ ነው ማሪያም አታማልድም አታስቱ ሰውን
@adamababu4129
@adamababu4129 20 күн бұрын
ቁርሃን ሲል ምን ክፍል ማለቱ ነው? የክፍሉን ስምም ንገረን?
@snapsami
@snapsami 5 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስን አማላጅ የምትሉትም መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብቡ
@WerkneshLegiso
@WerkneshLegiso 25 күн бұрын
ብቸኛ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ነው
@Girma-wq8lm
@Girma-wq8lm 21 күн бұрын
ከአምላክ ወደ ግዑዝ ጉዞ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 21 күн бұрын
ላንተ አምላክ ማለት አራጁነው ማለት ነው? “ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።” - ዮሐንስ 10፥10
@TamamKhalid
@TamamKhalid 23 күн бұрын
አሺሺ አጪሶል ለዛው ሀለኛው አሺሺሺ😂😅
@EnyeMara
@EnyeMara 21 күн бұрын
Abatu kurankn manbeb new lela alaweram
@HaleAbdeo
@HaleAbdeo 25 күн бұрын
እንየ መጠየቅ የሚፈለገው ኣለም ኣብዘኛው መስለሚ ነው ወይ ክርስትያን😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 24 күн бұрын
በጣም ብዙ ቁጥር ክርስቲያን ነው ሚበልጠው ብዙ ቦታ አዳምጫለሁ
@TemesgenAdula-s2d
@TemesgenAdula-s2d 16 күн бұрын
ወደ ሰጣን አመላክነት ነዉ የተቀየረች
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 23 күн бұрын
ምድርን ከፈጠረ በሃላ ከ2000አመት በሃላ ከዋክብትን ፈጠረ 😮😮😮😮
@eliaskemal1448
@eliaskemal1448 5 күн бұрын
wyne endant aynet yetebda mind new african walaker yaregat
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 2 күн бұрын
እቤት ውሽት ይህ በሀይማኖቱ ደካማ ምንም የማያውቅ ነው ዝንብሎ ይዘባርቃል ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን በጣም ይገርማል ቁርአን እና ሀዲስ ለማውራት ይሞክራል ደግሞ😂😂😂😂😂
@yostinayosti-v6y
@yostinayosti-v6y 26 күн бұрын
ክፍል 3 የለውም እንዴ ይይናፍቃሉ😂
@Inchrist2592
@Inchrist2592 26 күн бұрын
2
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 2 күн бұрын
እረ በጭራሽ ምንም አያቅም
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 7 күн бұрын
አይ ፖስተር! ወደ ኦርቶዶክስ ድረሱ
@TamamKhalid
@TamamKhalid 23 күн бұрын
የተጠመቀው በአረቀ ገንዳ ውስጥ ነው የተጠመቀው፡፡ጉድ አትሉትም
@EnyeMara
@EnyeMara 21 күн бұрын
Ena ante be chat new yeselmekew
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 26 күн бұрын
Abet ye Muhammad kifatuuuuuu
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d 26 күн бұрын
😂😂😂😂በጣም ያ ባለጌ
@Fikadu-sr7bq
@Fikadu-sr7bq 20 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በብዙ መንገድ ይናገርል 30 sew share 🥰
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 20 күн бұрын
አመሰግናለው። ተባረክ!!🙏
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 2 күн бұрын
ነብያችን ሙሀመድም የአላህ መልክተኛ እና የመጨረሻ ነብይ ናቸው ነብያችን ሙሀመድ የስልምና መስራች ሳይሆኑ የመጨረሻ ነብይ ናቸው ከሳቸው ቡሀላ ነብይ የለም
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 25 күн бұрын
ሠይጣንም መጥቶ በዐዳም ሆድ ላይ ተፋበት፣ ከዛ ዕምብርት ተፈጠ😂😂😂😅😅😅
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 25 күн бұрын
እዲ የሚል አለዴ😂😂😂😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 24 күн бұрын
እር በእግዚአብሔር አታስቁኝ😂😂
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 6 күн бұрын
ስትዎሹ ቢያንስ የሚመስል ብትዎሹ የፍልስጢም ዜጋ ፎቶ ለጥፎ አይ የናተ ተረት እውነትን ማስተማር ሲያቅታችሁ በውሸት ከእስልምና መጡ ትላላችሁ ውሸት መምሰል እንጅ መሆን የለም በጀምላ ላ ኢላሀ ኢለላህ እያለ ነው በአለም እንደናተ በውሸት ሳይሆን በእውነት
@Am.pm.chanel
@Am.pm.chanel 26 күн бұрын
Ye Islam hagoroch ko fetari be mikinyat new derek desert yaderegew
@BrhaneTesfu-d9r
@BrhaneTesfu-d9r 24 күн бұрын
እውነተኛ ሃይማኖት ክርስትና ነው ግን በክርስቶስ ስም ቡዙ ክርስትና ኣለ የቱ ነው ትክክለኛ ልትነግረኝ ትችላለህ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 23 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቃል የሚለውንና የሚያስተምረውን የሚቀበሉና የሚያስተምሩ እነሱ ክርስቲያኖች ናቸው። በተለይ አሁን ቢሞቱ በድሰፍረትና በመረጃ መንግስተ ሰማይ መግባታቸውን ያረጋገጡ ቡድኖች ክርስቲያኖች ይባላሉ።
@Football_chatter3
@Football_chatter3 21 күн бұрын
Truth is one,Orthodox Church ,100% perfect religion is Ethiopian Church
@mars-t3i
@mars-t3i 19 күн бұрын
​@@Football_chatter3ክክክ
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م 17 күн бұрын
Aymanot.ayadanam.emanat.nawa.yamyadanawa.bayasuisa.yamana.kirastyan.malt.nawa
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 2 күн бұрын
በመፆሀፍ ቅዱስ እንዲህ አይልም እውነተኛ ሀይማኖት ክርስትና የሚል የለም በጭራሽ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 6 күн бұрын
አምላክ ያለው የሚፀልይ የተወለደ የተረገዘ 9 ወር ፅንስ የሆነ የሚደክመው የሚበላ የሚጠጣን አምላክ ብሎ ከማምለክ በላይ ምን የተሳሳተ መንገድ አለ ኑ ወደ እየሱስ አምላክ የነብያቶችን አምላክ አምልኩ የላከኘ አብ ከሁሉ ይበልጣል እንደሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው የላከኘን ፈቃድጅ በቃዴን አልሻምና ያለውን እየሱስ ቃሉን ተከተሉ የሰማውን ነው የሚተገብር የላከውን አው የሚሰማ የተላከ አይመለክም።
@KalkidanMengstu-w4m
@KalkidanMengstu-w4m 2 күн бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ ምስጢረ ስላሴን ተማሪ እህቴ ከዛ ሁሉም ይገባሻል አንብቢ ሀሳብ ከመሰንዘርሽ በፊት ስለ ምታወሪው ርዕስ ሙሉ እውቀት ይኑርሽ።
@getishgirma3847
@getishgirma3847 25 күн бұрын
ተስፋ ሳትቆርጥ ስራህን ስራ ጌታ ይረዳሐል
@ፍቕሪኣሕዋትChannel
@ፍቕሪኣሕዋትChannel 26 күн бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ጸጋው ያብዛልህ ወንድሜ 🙏 አንድ ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ጋር ለምንድነው በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለህ የማትጀምረው? ክላሲካልውም ለምን መዝሙር አታደርገውም ? ደሞ ጎበዝ ነህ ።
@meaza5096
@meaza5096 26 күн бұрын
ዋና ኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው እንጂ ሌለ ነገር ምን አይደለም ደግሞ ክርስቲያን መሆኑ እኮ በቃላሉ መረዳት ነው
@dawitnegash3775
@dawitnegash3775 26 күн бұрын
የቻናሉ ባለቤት ..የወንጌል አማኝ (ፕሮቴስታንት) ነው። እናም..የሚጠቅመንን ለህይወታችንም የሚያስፈልገንን እውነት የሆነውን እንውሰድ በተረፈ ግን...
@ፍቕሪኣሕዋትChannel
@ፍቕሪኣሕዋትChannel 26 күн бұрын
@dawitnegash3775 እሺ
@tigisit2534
@tigisit2534 25 күн бұрын
ጴንጤ ነው እኮ እማዬ ልጁ
@ፍቕሪኣሕዋትChannel
@ፍቕሪኣሕዋትChannel 25 күн бұрын
@@tigisit2534 እሺ ውዴዋ
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 22 күн бұрын
ሙስሊሞች የመጀመሪያ ስታታችሁ በቃ መጀመርያ ሃይማኖት ሙስሊም ነው ሙስሊም ነው ማጣራት አያቁም አንበላው ተዳፍነው ቀራ ብቻ ጨካኝ ናቸው በዛው ልክ ሙስሊሞች ንቁ
@فاطمهاثيوبيا-ق5د
@فاطمهاثيوبيا-ق5د 11 күн бұрын
የኔ አሳቢ🙏🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣
@فاطمهاثيوبيا-ق5د
@فاطمهاثيوبيا-ق5د 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጠንክሩ 40 የሰንበት ተማሪዎች ሰለሙ አሉ. ሌሎችም ሳይሰልሙ 🏃🏃🏃🏃🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️አምልጡ አስመልጡ😂😂😂እንደዉም በውሸት እንደዚህ መስበክ ወላሂ አንድ እዉነት የለውም
@YasinAbdirkadir
@YasinAbdirkadir 25 күн бұрын
ኢየሱስም መሀመድም የአላህ ሠላምታ በነርሱ ላይ ይሆንና አላህ ምን እንደምያደርግባቸዉ አያዉቁም ምክንያቱም ሁለቱም የሰዉ ልጆች ናቸዉ።ከኛ የተለዩት የአላህ መልእክቶች በመሆኑ ነዉ።አላህ ሰዎች እንድቀበለው ተኣምራቶችን ይሰጣቸዋል።ከአላህ ውጭ በእዉነትም የምመለክ አምላክ የለም።ክርስትያኖች ግን እግዚአብሔር አብ ይሆን ወልድ ይሆን መንፈስ ይሆን ኢየሱስ ይሆን ትክክለኞ የሆነ ማስረጃ የላቸውም።በጥርጣሬ የሞሉ ናቸዉ።እኛ ግን የኢየሱስ ሞት ላይ ሞቱዋል ተሰቅሎል የምል ጥርጣሬ ውስጥ አይደለንም።አላህ ሱብሃነ ወተኣላ አልገደሉትም አልሰቀሉትም ብሎናል።ሙስልም ላደረገኝ አላላህ አልሀምዱልላህሯብልኣላምን።
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 25 күн бұрын
ድሮስ ሴጣን ተሰቅሏል ብሎ እዲነግራቹ ፈልጋቹ ነበር???እሱ ለገሀነም ነው ያሳታቹ😂😂ማሽላ እያረረ ይስቃል አሉ😂😂😂😂
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 25 күн бұрын
ሰዎች ተረታቹንማ ሰማነው😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ ለካ እምነታቹ እንዲ ነው😂😂😂😂😂😂😂በሉ ጓደኞቼ ንቁ
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t 25 күн бұрын
ላንተ ነው እጂ የከበደክ እኛ በደንብ እናውቀዋለን ስለስላሴ ምንም የሚያደናግር ነገር የለንም መረዳት ከፈለክ መጠየቅ ትችላለክ የእኛ አምላክ ነብሰ ገዳይ አይደለም ሂወትን የሚሰጥ እንጂ እስልምና ሰጣናዊ ሀይማኖት ነው ነብሰ ገዳይ እና ለማንም የማይራራ ነው ወንድሜ አምልጥ ና ወደ ኢየሱስ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 24 күн бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም መሀመድ ዝሙተኛው ሀሰተኛው የሳኡዲ ዜጋ ከኢየሱስ ማቀራርብ እብደት ነው ኢየሱስ ጌታ የጌቶች ጌታ አምላክ ፈራጅ ነው ።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 24 күн бұрын
የአርቦች ክርስቲያን አላህ ብለው ሚያመልኩት የእኛ እግዚአብሔር ነው የሙስሊም አላህ ድፍን ምንም ማርግ የማይችል ጣኦት ነው።
@HamidAhimed
@HamidAhimed 26 күн бұрын
Yigerimal betam ewenet new gin ...... gra agabachuni
@ramahafrica6269
@ramahafrica6269 25 күн бұрын
Ewnet new neku neku
@ፍቕሪኣሕዋትChannel
@ፍቕሪኣሕዋትChannel 26 күн бұрын
ወደ ፕሮቲስታንት ከመሄድ እዛው ይሻለው ነበር ማለት ሁሉም ክህደት ነው ብየ ነው😢 እግዚአብሔር ቀጥተኛው መንገድ ይምራን አሜን🙏
@ኢየሱስዛሬምያድናል
@ኢየሱስዛሬምያድናል 26 күн бұрын
ፕሮተስታንት የሚክደው ነገር ስለመኖሩ አንድ ነጥብ ጥቀሽ እስቲ !
@MahiEthopia
@MahiEthopia 26 күн бұрын
እስኪ ፕሮቴስታንት የሚክደውን ንገሩን በተቃራኒው እና ብዙ የካዳቹትን በቤተክርስቲያን ደረጃ ማሳየት እንችላለን
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 26 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ይህ ኮሜንት ወደእውነት ሰው ሲሔድ ሴጣን የማይናደድ አይመስለኝም ።
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d 26 күн бұрын
ehte weyim wendme yihe yemndn new aya yemilew ene gra gebtognal
@عليف
@عليف 26 күн бұрын
እኔ,በጣም,አፈርኩ,ፕሮቴስታንት,ኢትዮ,ናቸዉጅ,የሌሎቹሀገር,ሸጋናቸዉ,አያብዱም,ደሞም,ይሻላሉ
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi 19 күн бұрын
በክት ነህ የተገማማ እስልምናን ለመውቀስ አቅሙም ችሎታውንም ብቃቱንም ሞራሉንም የለህም ከንቱ ሰው ነህ
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 2 күн бұрын
መሳደም እምነታችን አይፈቅድም ከቻሉ ማስተማር ነው ወንድምየ
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 2 күн бұрын
እኛ ሙስሊሞች አልሀምዲሊላህ ወንድ ልጅ የመርየም ልጅን አናመልክም አምላክ እንጂ
@Zahra-s9g
@Zahra-s9g 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 24 күн бұрын
🙏🙏🙏
ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት || ሼህ አብዶ ጃራ
8:33
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 12 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,8 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 25 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
ሰሚራ ከእስልምና ወድ ክርስትና ለምን መጣች? ምስክርነት
1:18:24
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 53 М.
ኢየሱስ ቃል በቃል አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት... || Sam Shamoun Amharic
21:24
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 10 М.
አላህ ሰይጣን ነው! Allah is Satan! - Rob Christian Amharic
15:51
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 41 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН