አስናቀ ገብረየስ - የጠላሽ ይጠላ I Asnake Gebreyes - Yetelash Yitela I በሙሉ ባንድ I Ethiopian Music I 2023 [Live]

  Рет қаралды 1,061,822

Messay Wondimeneh

Messay Wondimeneh

Күн бұрын

Пікірлер: 229
@messaywondimeneh
@messaywondimeneh Жыл бұрын
ሌሎች ቪዲዮዎችን ለመመልከት፥ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ። youtube.com/@messaywondimeneh
@FirewTadesse-ro3ol
@FirewTadesse-ro3ol 7 ай бұрын
😊
@TamamHassan-bm1cn
@TamamHassan-bm1cn 6 ай бұрын
Add
@addishuman3181
@addishuman3181 22 күн бұрын
በጣም ይገርማል የሚሰማ የሚደመጥ በጣም ምርጥ አርጎ ነው የተጫወተው ግን ብዙም ሰው አልሰማውም እንደሚገባው ፍለጠው ቁረጠው ቢል በሚሊዮን ታይቷል ይገርማል ህዙቡ መስማት ያለብትንም አያውቅም
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 10 ай бұрын
አስናቀ ገብረየስ እባክህ ፀጉር ብቻነው የሄደው ድምፅ እንዳለ ነው ! ወደመድረክ በክብር ተመለስ ።
@jibomamo3596
@jibomamo3596 6 ай бұрын
ይህ ሙዚቃ ለኢትዮጵያ ነው .. አንድ ጊዜ መለሰ "ሀገር ማለት ህዝቦቿን ነው" ብሎ ተናግሯል .. ግን ትክክል አልነበረም .. ግማሹ ኤርትራዊ በመሆኑ ኢትዮጵያን ስላላደረገው ልክ ባዶ ክርክር ነበር. ሁሉም የአየር ንብረት፣ አፈሩ፣ የዱር እንስሳትና የቤት እንስሳት፣ መልክዓ ምድሩ፣ ወንዞችና ተራራዎች፣ የተፈጥሮ ሀብቱ፣ ባህሉና እሴቶቹ ... ወዘተ. ኢትዮጵያ ከህዝቦቿ በላይ ነች .. ኢትዮጵያ በእውነት የተባረከች ምድር ነች !!
@alemayehudessalegne1013
@alemayehudessalegne1013 Жыл бұрын
የት ነበርክ እስከዛሬ የማንም ጨምላቃ ዘፋኝ ነኝ እያለ ሲላግግብን ።
@semeretadele8734
@semeretadele8734 6 ай бұрын
የጥላሁን ገሰሰ ሙዚቃዎች የመጀመሪያ ደረጃ ወራሽ አንተ ነበርክ መሆን ያለብህ፡፡
@ramadan1707
@ramadan1707 7 ай бұрын
ዋው ጥበብ አንተ ላይ ነገሰች ከምር ዋው የት ገባቹ አስኔ ሳህለ ሆቴን ጩጬ ሆኜ አቅሃለው ከአሸናፊ ከበደጋር ታሪክም አለን አስኔ ትችላለህ እረ ብቅ በል አሼ እኳን ደክሟል
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 Ай бұрын
በጣም ግሩም ድምፅ ነው ያለህ ጥልዬን እስታወስከኝ እንደዚህ ነው ከስሩ እይቀር ጤናና እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasgebre398
@yonasgebre398 11 ай бұрын
በቃ መስማት ማቆም አልቻልኩ ምን አይነት ብቃት ነው🤗🤔
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw 5 ай бұрын
ያምራል የዛሬ 42 ኣመት ገጠር ሆኜ ኣውቀዋለሁኝ አሁን ግን ከሃገር ውጪነኝ ከወጣሁ 20 አመት ሆኖኛአል ኣሁንም እሠማዋለሁኝ
@فاطمةالحبشية
@فاطمةالحبشية Ай бұрын
ሰላም። 🎉❤
@jerusalemtube5869
@jerusalemtube5869 7 ай бұрын
ዋው ደጋግሜ ብሰማው ምንም የማይሰለች አቦ ይመችህ❤❤❤
@alease7494
@alease7494 3 ай бұрын
የሙዚቃው ባንድ ገራሚ ነው! ምን ባንድ ነው?
@messaywondimeneh
@messaywondimeneh 2 ай бұрын
ዛየን ባንድ
@19tahsase
@19tahsase Жыл бұрын
waw ጥሌን ባስናቀ ውስጥ አይጠገቤ ዘፈን!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍ.ኢ
@ኤፍ.ኢ 10 ай бұрын
እንዳንተ አይነቱን በሰማንበት እነ እንትናን ስንሰማ ጀግና ነህ በቃ
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 Жыл бұрын
ያምራል - በደንብ ተጫውቶታል - የያኔው ዘመን አቀንቃኝም አይደል
@EchelonOmega
@EchelonOmega 7 ай бұрын
አስናቀ። ለካ ግጥምና ዜማ በማጠትህ ነዉ ልሳካልህ ያልቻለዉ። ድንቅ ዴሞፅ ነዉ የለሄዉ።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 8 ай бұрын
እሄን ዘፈን ኣባቴን ያስታውስኛል ሱቁውስጥ እኔ ትንሺ ሆኚ በካሴት እያጫወተ ልክ እንደዚህ ይዘፉን ነበር ከፉጨት ጋር!!አንተደግሞ ልክ እንደጥላሁን ተጫውተከዋል!ከፉጨት ጋር በጣም ጎበዝ !🙏🏾🕊️✌🏽💚💛❤️💓
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 ай бұрын
ድንቅ ችሎታ ጥሩ አድርገህ ተጫውተኸዋል።
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 10 ай бұрын
እኔ የዘፍን አደናቅ አይ ደለሁም ነገራ ግን ሁሉም ነገር ዶሮው ቀር የአሁኑትወልድ ለገንዝብ ክብሩውን የጣ ትወልድ ነው
@Abraham-qy2kb
@Abraham-qy2kb 10 ай бұрын
ከዚህ እድሜህ በፊት ዘፍነኸው ቢሆን ጥላሁን ገሠሠ ሙሉ የዜማውን ባለቤትነት ላንተ ይለቅልህ ነበር እላለሁ። ቆንጆ ድምፅህ ሌላ የራስህን ዘፈን ሳይዘፍን እንዳይቀር እመኝልሀለሁ።
@trueHero495
@trueHero495 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/jZqwmKChf8psaKc
@samueldriba8731
@samueldriba8731 8 ай бұрын
ድሮ በጣም ድሮ ዘፍኖታል አስናቀ ገብረየስ ብለህ ፈልገው ታገኘዋለህ
@seblewolde5045
@seblewolde5045 2 ай бұрын
አይ ድምጽ ሰጥቶሃል ❤❤❤
@MarmarMarMar2
@MarmarMarMar2 7 ай бұрын
አንተ ብቻ ዝፈን እንዴት እንደምወድህ
@solomonsinke457
@solomonsinke457 3 ай бұрын
ውይ በጣም ምስጥ የሚደርግ ሙዚቃ ነው❤
@yafettesfaye7475
@yafettesfaye7475 8 ай бұрын
ባለቤት ያለው ዘፈን እንደእራስ ዘፈን አድርጎ መዝፈን ስርቆት ነው። መባል ያለበት "የጥላሁን ገሠሠ ዘፈን እንትና እንደተጫወተው" ውይም እንደዘፈነው" ነው።
@samueldriba8731
@samueldriba8731 8 ай бұрын
በጣም የድሮ ዘፋኝ እኮ ነው አስናቀ ገብረየስ ይሄንኑ ዘፈን በጣም ድሮ ተጫውቶታል
@Haniloveabera
@Haniloveabera 6 ай бұрын
ኮተት
@davidodav
@davidodav Жыл бұрын
what an amazing performance! great singer and best band! I like this young drummer! I can see he has a bright future! great job young man!
@19tahsase
@19tahsase Жыл бұрын
ድራሚስቱ ደስየሚል በሁሉም ሙዚቃዎች ላይ በጣም ጎበዝ ወጣት ነው በርታ ነገሮችን ያሳምራል።ድንቅ እንቅስቃሴ በርታ❤❤
@NuradinMuhamed-t2v
@NuradinMuhamed-t2v 10 күн бұрын
የተላሽ፣ይተላ፣ብድሩ፣ይድረሰው
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 11 ай бұрын
አስናቀ ትልቅ ቦታ መድረስ የነበረበት ትልቅ ድምፃዊ ነው
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 9 ай бұрын
ልዩ ስጦታ ነው። ይገርማል ይህ መታደል ነው! "ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም" ማለት ይኸው ነው።
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 19 күн бұрын
ማን እንዳገር እገርን የመስለ ምንም የለም እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያርግልን ስላም ሆኖ ሀገርችችን ሁሌ እንድናስባት ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZulekaDera
@ZulekaDera 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውድድድድትክክል
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 10 ай бұрын
በጣም ገርሞኛል ደስታዬ ብዙ ነው ታልቅ አርቲስት ነው DR ጥላሁን አልሞቱም 👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤
@negazerue7820
@negazerue7820 10 ай бұрын
ጥማትን ያረካል
@abeekebee2005
@abeekebee2005 Жыл бұрын
በዓለም ላይ አንተን የሚደርስ ዘፋኝ የለም መድረክ ላይ በሚገባ የጥላሁንገሰሰ
@SelemonLove-i8j
@SelemonLove-i8j Ай бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ተደናቂ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asfawdegefu6175
@asfawdegefu6175 8 ай бұрын
Tilhan Guseseie the king of Ethiopian Music. May your soul rest in peace
@AyshaHero
@AyshaHero 20 күн бұрын
ይጠላ እዉነት
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 11 ай бұрын
ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ!የውስጥም ሆነ የውጭም ጠላትሽ!!
@BichabichaBbBichaBb
@BichabichaBbBichaBb 9 ай бұрын
ልዩ ድምጺ በጣም ማራኪ ኣስነቀ
@ayajemal4-a131
@ayajemal4-a131 8 ай бұрын
100% ሰጥቼሀለሁ።🤘🤘🤘🤘🤘🤘
@MarmarMarMar2
@MarmarMarMar2 7 ай бұрын
አቤት ድምፅ ❤
@alease7494
@alease7494 3 ай бұрын
ቆንጆ አዘፋፈን!
@neniye7206
@neniye7206 Жыл бұрын
ድንቅ ብቃት እጅግ የሚያምር ስራ እናመሰግናለን 👏👏
@abe60608
@abe60608 Жыл бұрын
ድንቅ ነው
@vasileiosdelaportas2142
@vasileiosdelaportas2142 Жыл бұрын
ድንቅ ጥበብ የተሞላበት ስራ። ጥልዬ ሁሌም ሕያው ሆኖ ይኖራል በስራው በንዳንተ ባለ ድንቅ ጥበበኞች።
@darickabera9573
@darickabera9573 11 ай бұрын
What an amazing performance seriously I cry when I listen for the first time same to tilahun i listen it and close my eyes seriously his talented Singer WOW
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 4 ай бұрын
አስናቀ ገብረየስ በቃ በደንብ ተጫውተሀዋል እሰይ የእኔ ወንድም 💜💜💜
@mossuasmare84
@mossuasmare84 11 ай бұрын
ፉጨታዋ ራሱ አንድ የሙዚቃ መሣሪያ ነች😘
@Jossyman270
@Jossyman270 11 ай бұрын
Abate ymut erasu d/r tilahun wow wow rang ❤❤❤❤
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 11 ай бұрын
ጥራት ብቃት እና ልምድ ሲደመሩ እንዲህ አይነት ያማረ የአስናቀውን ድምፅ ሰምተን እንዝናናለን ።
@anwarinfo1098
@anwarinfo1098 Ай бұрын
በየቀኑ የምከፉተው ዘፈን የአንድነት ዘፈን ነው ሚመስለኝ ቆንጆ ስራ ነው🎉🎉🎉ፋጮቱ ዋው
@yonas316
@yonas316 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ dramer i like he played wwlm done
@mukubanti6778
@mukubanti6778 7 ай бұрын
ዎዉ❤
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 9 ай бұрын
Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia
@hk9187
@hk9187 10 ай бұрын
ሙዚቃ ከነክብሯ።
@rob21112
@rob21112 4 ай бұрын
You are wonderful!! Thank you🎉
@abdihoussen-419
@abdihoussen-419 11 ай бұрын
የትነበርክ ወድሜ እስካሁን ምነው መቼም ምቀኞች አላሳልፍ ብለውህ ነው አይለፍላቸዉ ጥሩ ድምጽ ነዉ በርታ
@YohanesFesaha
@YohanesFesaha 11 ай бұрын
abdihoussen ይህ ሠዉ ነባር እና ብዙ አልበም ያለዉ ዘፋኝ ነዉ
@lmbm1498
@lmbm1498 11 ай бұрын
የድሮ ዘፋኝ የት ጠፍተህ ነው ከ 35 አመት በዋላ የመጣህው።
@NuradinMuhamed-t2v
@NuradinMuhamed-t2v 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@gethab2306
@gethab2306 10 ай бұрын
Again, the drummer and the pianist are very impressive and supportive. Thank you all!
@abiytemtime8556
@abiytemtime8556 10 ай бұрын
Yemegerm Sound, Melody & Band... The Musician wow 😮
@eyobgzachew
@eyobgzachew 9 ай бұрын
ልዬ የሆነ ሙዚቃ i love music❤
@SelamBardie
@SelamBardie Ай бұрын
👌🏻👌🏻👌🏻
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 3 ай бұрын
ትችላለህ
@HailuDeyasu
@HailuDeyasu 11 ай бұрын
tichilalik yezi zmn tilahun naki.
@samueldriba8731
@samueldriba8731 8 ай бұрын
😊አስናቀ ገብረየስ እኮ በጣም የድሮ አርቲስት ነው ብዙም ስለማይታወቅ ሊሆን ይችላል እንጂ ጀግና ድምፃዊ ነው አባ
@HirutHirut-jo2zg
@HirutHirut-jo2zg 7 күн бұрын
ዋውው በክፋ የሚያይሽ እንዳያይ ያድርገው
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 10 ай бұрын
You did I perfectly Excellent job Love Love your voice!!! ❤❤❤
@milkilion696
@milkilion696 5 ай бұрын
Star ⭐✨✨⭐⭐
@samuelfeke197
@samuelfeke197 5 ай бұрын
Qalat.......yelgnemmmmm😢😢😢
@Kidst-j9s
@Kidst-j9s Ай бұрын
Abo tecilalehe❤
@abdi-uz6iw
@abdi-uz6iw 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 አቆረቆረዉ ወይ ዘጠና ብሬ
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 11 ай бұрын
ልዩ ችሎታ ነው
@lilibelay8821
@lilibelay8821 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yonastekie8762
@yonastekie8762 11 ай бұрын
በጣም በጣም ያምራል ትችላለህ
@tadiwosgirma1404
@tadiwosgirma1404 7 ай бұрын
👍👍👍
@abelking474
@abelking474 11 ай бұрын
አስናቀ የምርጦች ምርጥ ዋውውው
@Mekdes-z1x
@Mekdes-z1x 8 ай бұрын
abat.demse.ayia.merm🤔🤔🤔
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 Жыл бұрын
This music's range how Thilahu tested his range and showed capable of can go far during , I enjoyed every time when listen to this music because it is a transitional one from one century to another.
@GashawDerese-q4q
@GashawDerese-q4q 9 ай бұрын
God has blessed him with a golden voice!
@AliOmar-rd9ix
@AliOmar-rd9ix 5 ай бұрын
አንደኛ ነህ ወንድሜ❤
@Koke01-24
@Koke01-24 9 ай бұрын
ድር ሚስት you are # one !!!!!!!
@misraklema4093
@misraklema4093 10 ай бұрын
zefenkew yene abat kebereleng
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 Ай бұрын
እንኖራለገና🎉🎉🎉እንኖራለገና🎉🎉🎉 ባለሀገሩ🎉🎉🎉❤💚💛🎉🎉🎉
@sdyy5416
@sdyy5416 7 ай бұрын
100%
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 3 ай бұрын
ጥላሁን ገሰሰ እራሱ እንደዚህ በደንብ አልተጫወተውም በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ ደግሞ ጠፍተአል አስንቅ
@henokkeba
@henokkeba 9 ай бұрын
በጣም አሩፈ ነወ
@adaneshala6139
@adaneshala6139 9 ай бұрын
I love u so much bro u are especial okay !
@Shashamane-b2w
@Shashamane-b2w 6 ай бұрын
ዘመን የማሽረው
@BelaynehDubsha
@BelaynehDubsha 10 ай бұрын
አሰኔ በጣም ትለያለህ !!
@HanaBanana-s4g
@HanaBanana-s4g 10 ай бұрын
👏👏👏Tichilaleh Andegna
@ChichilaCh
@ChichilaCh 11 ай бұрын
Wow wedelayim sitota tachim began nw yemeyamrew berta
@NigussieBerhanu
@NigussieBerhanu 11 күн бұрын
God bless the singer! ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰጠ ታላቅ ሥራ!
@gecho12tube86
@gecho12tube86 27 күн бұрын
Albumun kediro jemre nbr mademtilet asne eko betam nw michilew senadire beteley
@kidistgashu
@kidistgashu Күн бұрын
Yemaymls zemen ahunma Jorwachn kosel
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 4 ай бұрын
አይ ዘመን 🤔🤔 ሁሉም ዱሮ ቀረ 😔 ጎበዝ 👍👍👍💚💛❤️
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 11 ай бұрын
You make it my day!!
@andualemtadesse2499
@andualemtadesse2499 11 ай бұрын
Really wonderful performance
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
ዋው ዋው ቮካል!!!!
@ras2643
@ras2643 Жыл бұрын
Dagmawi alin akirbew ebakh
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ I wish I had voice like you yednkathew!!specially❤ bezway music well done!!!
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 16 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 260 МЛН
eshetu
6:06
እሸቱ የዶዮ ገና ልጅ የካምባታ ድምጽ 😎
Рет қаралды 19 М.
Tilahun gesesse ..... yetelash yetela
8:49
Fitse Ethio
Рет қаралды 1,2 МЛН
ይድነቃቸዉ ብርሃኑ የ ትዝታዎች ትዝታ
7:51
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 1,9 МЛН