አስቂኝ እና የማይረሱ ገጠመኞች ከባለታሪኮቹ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 50,463

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 98
@user-vi5ei9wl8l
@user-vi5ei9wl8l 4 жыл бұрын
ወላሂ ወላሂ እላችሁለሁ በጣም ደስ የሚል አጋጣሚ ነዉ አስደሳችሁኝ።
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 4 жыл бұрын
I like ur honesty netela chama
@zanzamzamzam539
@zanzamzamzam539 4 жыл бұрын
Yesewn lj lemn belbs ena belay gesta tgemtalachihu mekina linorat ychilal yesew lj slelebese slamare adelem habt yeminorew. Ahun enie
@user-kk5ru4gp1b
@user-kk5ru4gp1b 4 жыл бұрын
አስፍቲ እንኳን ደና መጣህ
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Wey yeni getemeys betam bizu new. Asfaw ena abi betam ademekachihut kemr
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ
@user-tt5jk7zw5c
@user-tt5jk7zw5c 4 жыл бұрын
ክክክክክክ. በሳቅ
@user-zg2ru1rb1s
@user-zg2ru1rb1s 4 жыл бұрын
Wowwww
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 4 жыл бұрын
እይ ebs አሁን ምን አለበት እንዲህ አይነት እቶ ፈንቶ የሆነ ነገር ገጠመኝ እያላችሁ እያመጣችሁ እየሩን ከምትሞሉት ስለ ቴክኖሎጅ ፣ፈጠራና ትምህርት የሚያትቱ የተለያየ ፕሮግራም ብትሰሩ ።እነ ጀርመን ፣ቻይና ፣እሜሪካና ህንድ እንዴት ከትቢያ ተነስተው እዚህ እንደደረሱ ብታሳዩ ።የወጣቱን ስስ ብልት ስላወቃችሁ ብቻ የተመልካች ቁጥር ለማጋበስ ባትጥሩ መልካም ነው ። እንደነ Tech talk ሰለሞን እንዲሁም ሄለን ሾው ያሉ ፕሮግራሞችን እንዲበዙ ብታደርጉ ።
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
የእህታማሟች እና የመኪናው በጥራቃ ወንድ ዘና አረገኝ ወይይ ወንዶች ሃሃሃሃሃሃሃ
@emrantubeemrantube1536
@emrantubeemrantube1536 4 жыл бұрын
Kkkkkk wey gud hult eht yamwaraw
@user-cs3yy9jc7g
@user-cs3yy9jc7g 4 жыл бұрын
እንካን አደረሳቹ ሴቶችዬ ቀኑን ሳይሆን ሴትን እና ክብር ፈጣር ከኮረና ማኮሮና ከሚባለው በሽታ ይጠብቀን🙏
@user-ci4xw1yg9m
@user-ci4xw1yg9m 4 жыл бұрын
አሚን አሚን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
አሰፋው ና አቤ ይመቻቹሁ
@dagmeyeenatulije393
@dagmeyeenatulije393 4 жыл бұрын
Wawe
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
አይይይይ እኔም በጣም ብዙ ገጠመኝ አለኝ በተለይ አረብ አገር ከብዙ በጥቂቱ አንድሸን ሶራ ሰባል እኔ ዳም የአለምዬ ሶራን የጨፈርኩትን አረሳውም ሠውዬው ደግጦ እሬጠ
@jamatube8171
@jamatube8171 4 жыл бұрын
ኧረ ኡ በሳቅ ክክክክክ
@kisukealshamary9658
@kisukealshamary9658 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@tube-ru1ld
@tube-ru1ld 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ze8865
@ze8865 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ. የህትማማቾች. ፍቅረኛ. ገራሚነው. ወይአግጣጣሚ
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Hhhhhhhhh kehulum migermew hulet ehetamochi and wend yafekerut ay
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
ወይ ወንዶች ሆ
@amiyjohar7875
@amiyjohar7875 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@alemalem5508
@alemalem5508 4 жыл бұрын
Aynafeks maymesil gatamegn
@onelove9558
@onelove9558 4 жыл бұрын
የኔን ገጠመኝ ልንገራችሁ የአብነት ልጅ ነኝ እና አንዴ ከ ስቴዲዮም ወደ ሰፈር ለመምጣት ታክሲ ልይዝ መጋፋት ጀመርኩ እና አንዱ ላቦሮ ( የኪስ ) ሌባ አንዴ በግራ ኪሴ አንዴ በቀኝ ኪሴ ይበረብረኝ ጀመረ ከዛ ያርግለት ብዬ ዝም አልኩት ከዛ ባዶ ታክሲ ሲመጣ ተጋፍተን ገባን ሌባው አውንም ሊፋታኝ አልፈለገም ከተቀመጥኩበት ወንበር አጠገብ ተቀምጦ የጃኬት ኪሴ ውስጥ እጁን ሲከት ወደሱ ዞር አልኩና ፍሬንዴ ጉምሩክ አረግሽውኮ አልኩት እቺ አትረሳኝም። ካልደበራቹ አንድ ልጨምርላችሁ አንድ የደከመ የጨረጨሰ ታክሲ የሚነዳ ገላን የሚባል የሰፈራችን ልጅ ነበረ አንዴ የትራፊክ መብራቱ አረንጓዴ በርቶ እሱን ለማለፍ በፍጥነት እየነዳ ወድያው ቀይ ሲበራ ፍሬን እንቅ ሲያደርግ ከዋላው የመጣች ያበደች ቅንጡ ማርቼዲስ ትገጨዋለች ከዛ ሹፌርዋ ከመኪናው በርዳ ይቅርታ የኔ ወንድም ሳላውቅ ነው እትትት እያለች ትርበተበታለች ከዛ በቃ አሰራልካለሁ ችግር የለውም የቱን ላሰራልክ ስትለው ከዚህ ውስጥ የተመቸሽን መርጠሽ አሰሪው አላት መኪናው ከዋላው ብዙ ግጭት ነበረበት።
@user-od9tc4pk8i
@user-od9tc4pk8i 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ከምሬ ነው የሳኩት
@nazarenapagana282
@nazarenapagana282 4 жыл бұрын
Aymeleketegnem😧
@nebiljemil956
@nebiljemil956 4 жыл бұрын
Yabnet lij yimechil enem sefere new
@makikebede3117
@makikebede3117 4 жыл бұрын
እረ ባለ መኪናዋ ኮፒ ነውደ
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
ባለነጠላ ጫማዋ ዘና አድርገሺኛል
@gshsgsghxjhdhdh1189
@gshsgsghxjhdhdh1189 4 жыл бұрын
በርቱ አስፈው ጥሩ ነው
@user-pi6wh6fl9s
@user-pi6wh6fl9s 4 жыл бұрын
ውይ ወዶች ሁለት የወደደው ይገርማል እረኔም ብዙ ገጠመኘ ነበረኘ በተለይ ሀረብ አገር
@user-vi5ei9wl8l
@user-vi5ei9wl8l 4 жыл бұрын
😂😂😂😀 አካፍይን።
@Belenz2421
@Belenz2421 4 жыл бұрын
Yemekinaw temechetognal....hahah
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ባለ ፍቅረኛሞቹ ናቸው ያሳቁኝ
@kokiabey9219
@kokiabey9219 4 жыл бұрын
stamru
@hkkk85
@hkkk85 4 жыл бұрын
Kemre endite dese telalchue asfawe yemchke abo !!!
@midhosmarttamsgen5716
@midhosmarttamsgen5716 4 жыл бұрын
Inee gatemenyi alenyi mejemara arba hagar sii hedi adii kani abaya libeshina iniwotalen alunyi kazaa minim libisi salilebsi abaya bicha labishe watawuyi inaa inatuu netii heduunaa abayashin awolqi alunyii kaza raqotee new alkwocho kaza sakuu biyii idezii ayii lebesim alunyi
@geniitube2738
@geniitube2738 4 жыл бұрын
Kkkkk Yene marr
@fufufufu4847
@fufufufu4847 4 жыл бұрын
መኪና ያለች ልጅ ግን ትንሽ ኣታፍርም የሰማቺው ወይም በፊልም ያየቸው በራሳ ኣርጋ ማቅረባዋ መጀመሪያ ከመቀደድሽ በፊት ፀጉርሺኝ በደንብ ኣስይዚ የሆንሽ በጥራቃ ብጥርቅርቅ
@alemalem6968
@alemalem6968 4 жыл бұрын
መኪና ብርቅ ነው እንዴ የሷ ይሆናል ምን ታውቂያለሽ /ታውቃለህ/ እኛ ሰዎች ችግራችን ባለባበስ እና በመልክ ነው ሰውን እምንገምተው ። ሰው ነች ከሰራች እንኳን መኪና ለምን ሌላስ ነገር አይኖራትም?
@user-hv6oh5ty8n
@user-hv6oh5ty8n 4 жыл бұрын
ወይኔ የመኪናዋ አንበሣ ነሺ ወዳው ባነነቺበት ክክክክ
@hulubresuhone8442
@hulubresuhone8442 4 жыл бұрын
አይይይይ ባለፍቅርኛሞች ገርሙኝ ወንዶች 2ሰው ያፈቅራል
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
M negn Abaton nafaki 🤣🤣🤣🤣🤣❤️
@hiwet___dagehiwet___dage6914
@hiwet___dagehiwet___dage6914 4 жыл бұрын
ድፍረቱ
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
አስፍቲ አቤ ይመቻችሁ ሁለታቹ ከተገናኛቹ አኮ አትቻሉም የሳቅ ምጮች
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ወንዱ ልጅ ይገርማል ሁለት ሰዉ መዉደዱ
@user-gw6yr2mu4f
@user-gw6yr2mu4f 3 жыл бұрын
ሰለፐር ጫማ ከማረግ ጥቁር ኮጎጫማ ማች ያረጋል
@user-bi8br5uc8f
@user-bi8br5uc8f 4 жыл бұрын
ውይ ውንዶች ውይ ወንዶች
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x 4 жыл бұрын
ሂወት በገጠመኝ የተሞላች ናት እኔም ብዙ ገጠመኝ አለኝ
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
የሁለት እህቶች ፍቅረኛ አንድ ሰዉ ዉይ ወንዶች
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 4 жыл бұрын
ያስደነግጣል
@buziya767
@buziya767 4 жыл бұрын
አይወድልጅ
@fedlaahmed7186
@fedlaahmed7186 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ ዶክተር ያምርባቹዋል
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
ስታስቁ አስፋው እና አበበ ፈለቀ ስወዳችሁ
@montahamontaha2412
@montahamontaha2412 4 жыл бұрын
ባለካራቴዋና፡ባለፕላስተርዋ፡ተመቸችኝ፡ለኛምትምህርትነውሽቃሎች፡ክክክክክ
@user-ln4dr2ux9m
@user-ln4dr2ux9m 4 жыл бұрын
ወይ ነጠላ ጫማ 😅😅😅
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 4 жыл бұрын
እሁድን በብኤስ ሙስሊሙን መሀበረሰብ አያካትትም ???
@lilitanaunahomi4533
@lilitanaunahomi4533 4 жыл бұрын
kotete
@user-rk2of2wx2j
@user-rk2of2wx2j 4 жыл бұрын
ሀና በእንተዋወቃለን ላይ ያቀረበቻቸው ተጠያቂዎች አብዛኛዎቹ ሙስሊምናቸው ። ስላላየሽነው ገብተሽ እያቸው አልፈርድብሽም ለመናገር ቸኩለሻል
@abdiinkoorabumaabdiinkoora1853
@abdiinkoorabumaabdiinkoora1853 4 жыл бұрын
Ena demo and ken medame gergeda lai meskal negr satng ene dagmo kek maslong ferj ust askamatkt mato setaykung meno kek adel ende selacho sakubng
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 4 жыл бұрын
መኪና አለን ያልሽ ልጅ የራስሽ ነው ወይስ ክራይ
@jemilashimelssphone8736
@jemilashimelssphone8736 4 жыл бұрын
Yenem tiyake new hoooo
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
ግን እራኬብ የት ናት
@zain64zain22
@zain64zain22 4 жыл бұрын
እረፍት ወጣች
@monamohammed7524
@monamohammed7524 4 жыл бұрын
አረ ልትሞሸር ነው
@mahametpeter5173
@mahametpeter5173 4 жыл бұрын
እኔ ቀደብ ብዬ ኩምንት ለነው ኩብ ምለው
@ababebzunesh2040
@ababebzunesh2040 4 жыл бұрын
ራኬብቢጢቆየቴደችከሷውጪወደወጪ። ዛሬውኑ
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 4 жыл бұрын
Sabsckayb adergulgn ye hagera lijoch
@fregenetamsalu6486
@fregenetamsalu6486 4 жыл бұрын
Rakabe selelach ebs asetelagi mayet abarerachewat adele progeramu gene kaleesa bado new👎👎👎👎
@haniqueen257
@haniqueen257 4 жыл бұрын
አንዱም አላሳቀኝም ምንአልባት በኮረና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት ይሆናል ጌታ ሆይ ማረን
@user-xb2eg1nx7n
@user-xb2eg1nx7n 4 жыл бұрын
ውነትሽ ነው አድም አያስቅም ኮመቶች ይሻላሉ
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 4 жыл бұрын
የእህትማማቾቹ ፍቅረኛ ወይ ወንዶች ወይ ወንዶች በአንድ ጠጠር 2 ዛፍ በጣም ያሳዝናል
@user-yv4ho9be6b
@user-yv4ho9be6b 4 жыл бұрын
አረ ጉዲ 😱😱😱😱😱👎😒
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 160 М.
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 62 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,6 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 96 МЛН
ታኩር ምን ሆና ነው
9:03
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 704
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 144 М.
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 254 М.
1000000❤️ #shorts
0:18
北出 大周 Kitade Taishu
Рет қаралды 22 МЛН
Типичный банан 🍌 #shorts #глазунов #юмор
0:18
Andrew Glazunov
Рет қаралды 1,8 МЛН
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 2,8 МЛН